የበለዘ ጥፍርን 5ደቂቃ ነጭ ለማድረግ እና ለማሳደግ የምጠቀመው አስገራሚው ውህድ The amazing combination that I use to whiten and

  Рет қаралды 558

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Күн бұрын

የበለዘ ጥፍርን 5ጠቂቃ ነጭ ለማድረግ እና ለማሳደግ የምጠቀመው አስገራሚው ውህድ The amazing combination that I use to whiten and grow my nails in 5 minutes#beautiful #haircare #ethiopian #ebs #habesha #hair #meski #skincare #tiktok #yetbitube #dokter seyfe ##olive #oil #mama #how #workout #hanawuletaw #Samrishow #casteroil #roza #umi #TheFindGuru #Tomi s Secrets #khichibeauty #tanya #top #yegnatv #mojaraba_tv #REclpes#foryou #food #natural #nurobezede #short #zizi_web_tv #zemenawit @Yemenzwerkyoutube1930 @nibrettube8913#hair #skincareroutine #carrot #beauty #art #america #duet #dokiy#wedding #world

Пікірлер: 15
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ እንኳን ደህና መጣችሁ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ለቻናሌ አድስ ከሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንድሁም ነባር ቤተሰቦቼ ላይክ ሸር ኮሜት እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ ❤❤🙏
@ቤዛ-tebe-123
@ቤዛ-tebe-123 2 ай бұрын
ንብረትየ ዉዴ እንካን ደህና መጣሽ ዋው ዋው ዛሬ ደግሞ ለየት ባለ ሥራ ነው የመጣሽልን በጣም አሪፍ እና ገራሚ የጥፍር ማጥጃ ዉህድ አሰራር ነው ይዝሽልን የመጣሽው ዋው ከልብ እናመሰግናለን ጥፍሮችሽ ፍ አሉ ዋው እኮ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺልኝ ❤🎉❤🎉🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
❤❤😍
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 2 ай бұрын
ስላምሽ ይብዛልኘ ንብረትየ ውዴ እዋይ ምርጥ ነው የምር ያው ጥፍርን ፅድት ያደርጋል ጥሩነው ጎበዝ በርች እማ🎉❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
❤❤😍
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 ай бұрын
ሰላም ንብረትዬ እንኳን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም ጥሩ ዘዴ ነው ያሳየሽን ጥፍርን ለማፅዳት የተጠቀምሻቸውን የጥርስ ሳሙና እና ሎሚ ተጠቀመሽ ያፀዳሽው ማለስለሻውም ቫዝሊን እና የወይራ ዘይት የሰራሽው ቆንጆ ነው እናመሰግናለን የኔ ውድ በርቺ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
❤❤❤❤😍😍
@konjonesh
@konjonesh 2 ай бұрын
ስላም ስላምሽ ይብዛልኝ ንብረቴ እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጆ ውህድ ነው ያጋራሽን ውድእናመስግናለን ❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
❤❤❤😍
@kierkm5305
@kierkm5305 2 ай бұрын
ያአንች እጅ 😮ጥፍር (እጅ ይህ ሁሉ አያሰፍልገውም 😅በጣም ሰለሚያምር 😮 እንደ እኔ ኮሰሞቲክሰ ብትክፍችች ያዋጣል 👏👏እውቀቱ አለሸ በርች
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
😂😂እሺ ውድ አመሰግናለሁ ❤❤😍
@hanytwin
@hanytwin 2 ай бұрын
ሰላም ንብረትዮ ጎበዝ ነሽ በደንብ ተንከባከቢ እራስሽን ጎበዝ ቶሎ ካደገ እና የማይሰባበር ከሆነ ቆንጆ ነው ጎበዝ ማጠብያውንም ክሬም ነው የሰራሽው ወይኔ የንብ ንክሻ እንደዚህ ይጎዳል እንዲ በጣም ይገርማል ጎበዝ ንብረትዬ ምርጥ ነው ኮልጊትም ቆንጆ ነው የቀረሽ ጥፍር ቀለም ነው ❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
አዎ ትጎዳለች ደሞ ልጅም ነበርኩ 5ወይ የስድስት አመት ብሆን ነው እኔ ጥፍር ቀለም አሎድም 😂😂😂❤❤❤
@zeyada12
@zeyada12 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም እዴትነሸ እህት ጎበዝ እጅሸን በቡርሸ እያፀዳሸነው😅
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
❤❤❤
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 112 МЛН
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 6 МЛН
اینطوری در ده روز 5 کیلو وزن کم کردم / دکتر ناصح / رژیم لاغری و کاهش وزن اصولی و بدون گرسنگی
29:35
دکتر ناصح -نکات ساده وکاربردی برای زندگی سالم
Рет қаралды 193 М.
افشاگری دکتر جاوید در مورد ویتامین دی که نمیگذارند هيچوقت بدانید! | به مناسبت روز جهانی ویتامین D
14:01
دکتر جاوید - تجربیات 18 ساله من در درمان بیماری ها
Рет қаралды 199 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 112 МЛН