ዝም ይበል ሁሉ Zim Yibel

  Рет қаралды 382,477

Illasha Fekadu

Illasha Fekadu

Күн бұрын

Пікірлер: 356
@abrack.D
@abrack.D Жыл бұрын
የጌታ ዝምታ ከብዙ ሺ የጠቢባን ቃል ይልቅ ይደመጣል! እርሱ በአንድም በሌላም ይናገራል። ለእኛም ማስተዋሉን በምህረት ያብዛልን። Love ++😊😍
@EsrealHagelo
@EsrealHagelo 11 ай бұрын
ንስሐ ማለት አንድ ሰው በሙሉ ልቡ ሀሳቡና ድርጊቱ ከነበረበት ሁኔታ ፈጽሞ መለወጥ ነው:: ንስሐ ማዘን ሲሆን ማንኛውም ማዘንና ማልቀስ ሁሉ ንስሐን ላይወክል ይችላል:: በእውነት ንስሐ ስለማይገቡ ተመልሰው በኃጢአት ውስጥ ይገኛሉና (ዘፍ27-:-34-36፣ ዕብ12-:-17፣ ማቴ27-:-3)፡፡ እንባና ሮሮ ከንስሐ ጋር አብረው ሊሄዱ ይችላሉ:: ነገር ግን ንስሐ መግባት ላይሆኑ ይችላሉ፡፡ ንስሐ አስተሳሰብንና አካሄድን መለወጥ ነው:: በማቴ21-:-28-32 ላይ አልታዘዝም ያለው ልጅ በመጀመሪያ የነበረውን አስተሳሰብ ለውጦ ሲታዘዝ ንስሐ ገባ ማለት ነው:: ንስሐ ከኃጢአት ሸሽቶ ወደ እግዚአብሔር መመለስ ነው:: እውነተኛ ንስሐ ከኃጢአት መሸሽ ብቻ ሳይሆን ከኃጢአት ሸሽቶ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ነው:: እግዚአብሔርን አለመታዘዝና ንስሐ አለመግባት ለጥፋት እንደሚዳርግ መጽሀፍ ቅዱስ ይናገራል::(ሉቃ13-:-3)
@EsrealHagelo
@EsrealHagelo 11 ай бұрын
ንስሐ ማለት አንድ ሰው በሙሉ ልቡ ሀሳቡና ድርጊቱ ከነበረበት ሁኔታ ፈጽሞ መለወጥ ነው:: ንስሐ ማዘን ሲሆን ማንኛውም ማዘንና ማልቀስ ሁሉ ንስሐን ላይወክል ይችላል:: በእውነት ንስሐ ስለማይገቡ ተመልሰው በኃጢአት ውስጥ ይገኛሉና (ዘፍ27-:-34-36፣ ዕብ12-:-17፣ ማቴ27-:-3)፡፡ እንባና ሮሮ ከንስሐ ጋር አብረው ሊሄዱ ይችላሉ:: ነገር ግን ንስሐ መግባት ላይሆኑ ይችላሉ፡፡ ንስሐ አስተሳሰብንና አካሄድን መለወጥ ነው:: በማቴ21-:-28-32 ላይ አልታዘዝም ያለው ልጅ በመጀመሪያ የነበረውን አስተሳሰብ ለውጦ ሲታዘዝ ንስሐ ገባ ማለት ነው:: ንስሐ ከኃጢአት ሸሽቶ ወደ እግዚአብሔር መመለስ ነው:: እውነተኛ ንስሐ ከኃጢአት መሸሽ ብቻ ሳይሆን ከኃጢአት ሸሽቶ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ነው:: እግዚአብሔርን አለመታዘዝና ንስሐ አለመግባት ለጥፋት እንደሚዳርግ መጽሀፍ ቅዱስ ይናገራል::(ሉቃ13-:-3)
@DagnaneshEmiru
@DagnaneshEmiru 8 ай бұрын
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 7 ай бұрын
💓💓💓👍
@Werqspace
@Werqspace Жыл бұрын
ድምፅ በዝቶናል ብዙ መገለጥ አለ ጠቢብ በዝቶናል ዕውቀት ለሁሉ ታደለ ሁሉ መካሪ ሁሉ አስተካካይ ግንድ ይዞ የሚዞር ጉድፍ ገላጋይ ከፍቅር ያልሆነ ማቅናት ያልመራው ግብ ለማስቆጠር ብዙ የሚለፋው አንተ ግን ከፍቅር እውነት ተናግረህ የጠፋውን ነፍስ ትመልሳለህ አንተ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ ልብ ተይዞ በዚህ ዓለም ከንቱ ስጋ በዛብን ከንቱ ጩኸቱ ምን ፊደል ቢያምር ቃል ከጥሩ ቃል ቢሳካ በምድር ውሃ ነፍስ ፈፅማ አትረካ ቀሚስ ቢረዝም ጸሎት ቢያስገርም የጠቢባን ቃል ነፍስ አያክምም ህይወት የሚሰጥ ህይወት የሆነው መንፈስ የሚጠልቅ ቃልህ ብቻ ነው አንተ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ
@adugnaboki3149
@adugnaboki3149 Жыл бұрын
😂
@LifeTimestudent-p2o
@LifeTimestudent-p2o 11 ай бұрын
Well done to understand written one
@yoditbokrezion291
@yoditbokrezion291 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርኽህ🙏
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 7 ай бұрын
⛪️✝️📖🎤🙌💓💓💓👍✅️
@mearegtaye7767
@mearegtaye7767 9 ай бұрын
ጌታ ሆይ እኛ የምናወራበት ዘመን ያብቃና አንተ ተናገር.....ፈቃዳችንን ስሜታችንን ግዛውና አንተ ተናገር .....😭😭😭😭😭😭illasha ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ🙏🙏የጌታን ድምፅና ፈቃድ ከሚናፍቁት አንዷ ነኝ😭😭
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 7 ай бұрын
💓💓💓🙌👍✅️
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 7 ай бұрын
✝️💓💓💓👍✅️
@bereketlemma
@bereketlemma Жыл бұрын
This is it !! ድምፅ ሁሉ ፀጥ ብሎ እርሱ ይናገር... በዚህ ዝማሬ ተባርኬያለሁ !! Illashaye ተባረክ ፤ ጄሪዬ ❤
@eyerusalemnegiyaofficialch5641
@eyerusalemnegiyaofficialch5641 Жыл бұрын
Timely message I’m so blessed 😇 to be a part of this song may God bless you Isye you r truly a blessing to us🙌🏻🙌🏻🙌🏻😇
@hiwotkibebew8865
@hiwotkibebew8865 Жыл бұрын
You are our blessing too Jeriye.
@samuelabebe2731
@samuelabebe2731 Жыл бұрын
ዝም ይበል ድምፅ በዝቶናል ብዙ መገለጥ አለ ጠቢብ በርክቶአል ዕውቀት ለሁሉ ታደለ ሁሉ መካሪ ሁሉ አስተካካይ ግንድ ይዞ የሚዞር ጉድፍ ገላጋይ ከፍቅር ያልሆነ ማቅናት ያልገራው ግብ ለማስቆጠር ነው የሚለፋው አንተ ግን ከፍቅር እውነት ተናግረህ የጠፋውን ነፍስ ትመልሳለህ አንተ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ ጌታ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ ልብ ተይዞ በዚህ ዓለም ከንቱ ስጋ በዛብን ባዶ ጩኸቱ ምን ፊደል ቢያምር ቃል ከጥሩ ቃል ቢሳካ በምድር ውሃ ነፍስ ፈፅማ አትረካ ቀሚስ ቢረዝም ጸሎት ቢያስገርም የጠቢባን ቃል ነፍስ አያክምም ህይወት የሚሰጥ ህይወት የሆነው መንፈስ የሚዘልቅ ቃልህ ብቻ ነው አንተ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ ጌታ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ Illasha Fekadu & Eyerusalem (Jerri)Negiya
@eyueltefera9712
@eyueltefera9712 Жыл бұрын
ሚደንቅ የጌታ መልዕክት
@AmexDend
@AmexDend 10 ай бұрын
❤❤ - ዕንባቆም 2:20፤ እግዚአብሔር ግን በተቀደሰ መቅደሱ አለ፤ ምድርም ሁሉ በፊቱ ዝም ትበል።”
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 7 ай бұрын
✝️💓💓💓👍✅️
@realtseg
@realtseg Жыл бұрын
"የጠቢባን ቃል ነፍስ አያክምም!" 💯
@LidiyaGetachew-gt1gi
@LidiyaGetachew-gt1gi Жыл бұрын
በጣም ተናጋሪ ነኝ... ይህን ተርድቻለው እናም እኔ ዝም ልበልና ለኔም ለልጆቹም እግዚአብሔር ይናገር :: " የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል። " (መጽሐፈ ምሳሌ 1:33) እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤
@Yeabsirakesash
@Yeabsirakesash 11 ай бұрын
ዛሬ ገና ነዉ የገባኝ ይሄ መዝሙር የራሴንም የሰወችንም ግራመጋባት ሳስብ ❤
@abiy.xat.ly_015b
@abiy.xat.ly_015b 9 ай бұрын
አባተ ሁሉም ነጋደ ሆነና ግራ ገባን
@meronseid5015
@meronseid5015 Жыл бұрын
ድምፅ በዝቶብን ግራ ገብቶናል ጌታ ሆይ እባክህ አንተ ሰትናገር ብቻ መስማት ይሁንልን😢😢
@elbethel_at
@elbethel_at Жыл бұрын
ድምፅ በዝቶናል ብዙ መገለጥ አለ ጠቢብ በርክቷል ዕውቀት ለሁሉ ታደለ ሁሉ መካሪ ሁሉ አስተካካይ ግንድ ይዞ የሚዞር ጉድፍ ገላጋይ ከፍቅር ያልሆነ ማቅናት ያልገራው ግብ ለማስቆጠር ነው የሚለፋው አንተ ግን ከፍቅር እዉነት ተናግረህ የጠፋውን ነፍስ ትመልሳላህ አንተ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ ልብ ተይዞ በዚህ አለም ከንቱ ስጋ በዛብን ባዶ ጩኸቱ ምን ፊደል ቢያምር ቃል ከጥሩ ቃል ቢሳካ በምድር ውሃ ነፍስ ፈጽማ አትረካ ቀሚስ ቢረዝም ፀሎት ቢያስገርም የጠቢባን ቃል ነፍስ አይክሞም ህይወትን የሚሰጥ ህይወት የሆነ መንፈስ የሚዘልቅ ቃልህ ብቻ ነው ጌታ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ Listening to this song in tears and in longing prayer. Lord speak; let all the earth keep silence. Lord, help us to hear your voice when you speak. Help us to have an ear the hears your truth that lead us in obeying and in surrounding our lives to you and you alone.
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 11 ай бұрын
የጠቢባን ቃል ነብስ አያክምም ሕይወት የሚሰጥ ሕይወት የሆነ መንፈስ የሚሰጥ ቃልህ ብቻ ነው አንተ ጌታዬ ተናገር ዝም ጭጭ ይበል ሁሉ።
@shemafamily
@shemafamily Жыл бұрын
ፀሎት ይሔ ነው እርሱ ሲናገር መስማት
@samsonmesene928
@samsonmesene928 Жыл бұрын
ምን አይነት መዝሙር ነው 😮😮😮😮😮😮ዝም ይበል ሁሉ
@habtamubogale616
@habtamubogale616 7 ай бұрын
The melody in this song is so soothing, it really draws you in. The lyrics are deeply meaningful, they make you think about life and spirituality. I love how the music builds up to emphasize certain phrases in the lyrics, it adds so much depth. The singer's voice is incredibly emotive, you can feel the passion behind the words. This song has a timeless quality to it, it feels like it could be relevant in any era. The instrumentation is beautifully arranged, it complements the lyrics perfectly. Listening to this song feels like a spiritual experience, it's very uplifting for my generation.I appreciate the simplicity of the message in the lyrics, it's profound yet accessible. Overall, this song is a masterpiece, it resonates on so many levels.
@liusilas4308
@liusilas4308 11 ай бұрын
...አንተ ግን ከፍቅር እውነት ተናግረህ የጠፍውን ነብስ ትመልሳለህ ❤🙌 አሜን እርሱ ብቻ ይናገር ,ተባረኩ❤
@Mez823
@Mez823 Жыл бұрын
It’s getting noisy out there , but your sheep desperately seek to hear Your voice Lord. 🙌🏽
@sileshitamrat1474
@sileshitamrat1474 11 ай бұрын
Are u Sure ? DO We realy seek God ? isn't God always Speaking by his word ?
@Mez823
@Mez823 11 ай бұрын
Yes, God is always speaking by his word, but we sometimes lack the ability to hear. We have to seek Him for real and cancel out the noise. Of course he will have to give us the desire to seek him to begin with so "do we really seek God?" no, He graciously seeks after us 🙏🏽
@tsigehailesellassie725
@tsigehailesellassie725 11 ай бұрын
@ mez , Who and what will you be the judge? Just enjoy the music
@biniyamtsega7452
@biniyamtsega7452 Жыл бұрын
ሙግት ፣ ንሰሀ ፣ ተስፋ፣ ስልጣን ፣በረከትና ልህቀት ተካፈልን። እግዚአብሔር አምላክ እንደ ባለጠግነቱ መጠን ይባርካችሁ፤ ፀጋውንም በሙላት ያብዛላችሁ።❤
@AbenezerFekede-n5v
@AbenezerFekede-n5v Ай бұрын
Amenn🙏 geta hoy ante teenager..hulum zim yibel..awaqi negn bayum zim yibel... Siga bezabin ..sile menfes maseb tesanen... ANTETENAGER...🫀👂👂👂👂👆
@teklesenbetmengstab2699
@teklesenbetmengstab2699 Жыл бұрын
የእውነት ድምጽ በዝቶናል፡ እየሱስ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ!😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የሱስ ኣንተ ተናግአር።
@besufkadlemma7486
@besufkadlemma7486 7 ай бұрын
አሜን እሱብቻ ይናገር🙏🔥
@JesusisthewayJesusisthelife
@JesusisthewayJesusisthelife 11 ай бұрын
ድምፅ በዝቶናል ብዙ መገለጥ አለ ጠቢብ በዝቶናል ዕውቀት ለሁሉ ታደለ ሁሉ መካሪ ሁሉ አስተካካይ ግንድ ይዞ የሚዞር ጉድፍ ገላጋይ ከፍቅር ያልሆነ ማቅናት ያልመራው ግብ ለማስቆጠር ብዙ የሚለፋው አንተ ግን ከፍቅር እውነት ተናግረህ የጠፋውን ነፍስ ትመልሳለህ አንተ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ ልብ ተይዞ በዚህ ዓለም ከንቱ ስጋ በዛብን ከንቱ ጩኸቱ ምን ፊደል ቢያምር ቃል ከጥሩ ቃል ቢሳካ በምድር ውሃ ነፍስ ፈፅማ አትረካ ቀሚስ ቢረዝም ጸሎት ቢያስገርም የጠቢባን ቃል ነፍስ አያክምም ህይወት የሚሰጥ ህይወት የሆነው መንፈስ የሚጠልቅ ቃልህ ብቻ ነው አንተ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ
@Mesy-h1l
@Mesy-h1l 9 ай бұрын
Who think this is ❤️
@shalomabera8925
@shalomabera8925 Ай бұрын
the word of God, the final revelation of God that's good for everything concerning life and spiritual growth.
@hibretesebdegu746
@hibretesebdegu746 Ай бұрын
አሜን ጌታ ሆይ አንተ ተናገር!! የተባረካችሁ ናችሁ። ብዙ
@manal-jc777
@manal-jc777 Жыл бұрын
አሜን በዚህ ዘመን ጌታ ብቻ ይናገር ምድር ዝም ትበል ሐይል የእግዚአብሔር ነው ተባረኩ ሁላችንንም ወደ እዚህ ሐሳብ የምንጠጋበት በዚህ ሐሳብ ተስማምተን ፊቱን መፈለግ ይሁንልን ከመዘመር መናገር አልፈን ማድረግ ይሁንልን ❤🙏
@birukaberta5369
@birukaberta5369 Жыл бұрын
አንተ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ🙏🙏🙏 ጌታ ይባርካቹ❤
@henockwelde
@henockwelde 2 ай бұрын
Amen Let God speak us!
@Enochtd7th
@Enochtd7th 9 ай бұрын
Wow such a marvelous, extraordinary, flawless, anointed, glorious, and calming song !!! Can't stop it. I'm left speechless.
@dawitabera2890
@dawitabera2890 Жыл бұрын
ዋው በጣምምምም የሚገርም ዝማሬ እያለቀስኩኝ ነው የሰማሁት መንፍስ ስጋ ነብስ የሚነካ ዝማሬ ተባረክ
@YeMeklitLeza
@YeMeklitLeza 3 ай бұрын
አሁንም ጨምሮ ሁሌ እውነትን ;መልክትን ያዘምርህ ......ተባረክ ወንድሜ
@lidiyashigute
@lidiyashigute Жыл бұрын
Lelawn eko aydelem Eshi tewew sele melektu malet beka zemm miyasbel nw ene enja yehen understand endemadreg metadel yelem beka …… gen ene yegeremegn yemidegagemew part enkuan sayker nw getem Yalew lebe west malet degegemoshu beka lek nw hedual ke melektu/zemarew.
@beimnetfeleke1456
@beimnetfeleke1456 5 ай бұрын
@biniamyohannes8415
@biniamyohannes8415 Жыл бұрын
God bless u, this song, remember me,my mother, when she always pray to God,"አንተ ያለከው ይሁን , ያላለከው ዝም ይበል" just like this often ,my mam,crying in this spirit,u sing my mother heart! Brazer,God bless,u, btam geta yebarkik, we love u! God be always with u!!!❤😍😍❤
@selamtewolde8044
@selamtewolde8044 7 ай бұрын
Waw message 😮😮😮😮 Jerry, where have you been long years? we didn't hear your voice. Tebarekilign ❤❤❤❤
@eyasuyohannes1990
@eyasuyohannes1990 7 ай бұрын
Oh my GOD I love this song it's deep GOD bless you all
@zedagim
@zedagim 11 ай бұрын
እውነት ነው... ግን እርሱ ቢናገር እንሰማው ይሆን???
@galaxyteck2984
@galaxyteck2984 11 ай бұрын
ጥሩ Message ያለው አሁን ላለንበት ዘመን ትክክለኛ...የሚመጥን መዝሙር ነው ተባረክ Ilashaaa❤❤❤❤
@selam2229
@selam2229 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ምህረትህ ይብዛለን አንተ ብቻ ተናገር። ቃልህ ይናገር😥😥😥😥
@minasesax5442
@minasesax5442 Жыл бұрын
Joruachin dena mezmur kesema senbto neber. Bless you all
@livetolove7799
@livetolove7799 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ I can't stop listing to this song ❤❤❤
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 7 ай бұрын
"Amen."!!⛪️✝️📖🎤🙌💓💓💓👍✅️ Amazing worship with holy spirit and presence of God. God bless you all abundantly. Singer illasha. And Singer Jerry. You guys are blessed. "Jesus is lord."!!⛪️✝️📖🎤🙌 💓💓💓👍✅️
@seltesfaye482
@seltesfaye482 Жыл бұрын
I agree 💯 what a discerning spirit filled mezmur!!! So happy to hear our young generation is figuring it out!!!!! Wow!!!!
@loved4412
@loved4412 Жыл бұрын
አንተ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ ❤ ከሰማሁት ቀን ጀምሮ ውስጤ ሲጮህብኝ እየደጋገምኩ የምሰማው መዝሙር ።ተባረክልኝ
@jazzworld4
@jazzworld4 11 ай бұрын
illasha😊
@wudeareda-p1b
@wudeareda-p1b 6 ай бұрын
min ayinet tsegnw edilenya nek wandime ye abatikn ye lib asabi ende magnet or mawurt አንተ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ አንተ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ
@amanuelyosef1135
@amanuelyosef1135 Жыл бұрын
ድንቅ መዝሙር ከ ድንቅ ሳውንድ ጋር❤❤
@DreamFly-c9v
@DreamFly-c9v Жыл бұрын
When the song glorifies God exclusively, it goes like this. You are blessed Illasha.
@selasgosaye1789
@selasgosaye1789 Жыл бұрын
አሜን ይናገር እኛ ዝም እንብል ለቤተክርስቲያን በረከት ለክርስቶስ ክብር ኑሪ💪❤🙏🙏🙏👌 4:22
@TamratGirma-o8d
@TamratGirma-o8d 11 ай бұрын
በባህርዬ ብዙ ማወራረድ ሥውር ነኝ ግን ብዙ እዳስብ አርጎኛል ጌታ ይባርካቹ ጌታ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ!!!!!
@mulukendaniel1882
@mulukendaniel1882 11 ай бұрын
ጌታ ሲናገር ጠማማዉ ይቃናል ዲዳዉ ይናገራል አንካሳዉ ይዘላል !!! አሜን
@elsatesfaye2716
@elsatesfaye2716 Жыл бұрын
አባ ጌታዬ ንጉሴ አንተ ብቻ ተናገር እኔ ዝም ልበል አንተን የሚሰማውን ጆሮዬን ክፈት አባ ተናገር ተናገረ ተናገር
@fitsumw-yohannes
@fitsumw-yohannes 11 ай бұрын
ነፍስም አልቀረልኝም በጣም ደስ የሚል ነው ታክሲ ውስጥ ሁሉ ፀልይ ፀልይ ያሰኛል እንደ እብድ ነው ሚያደርገኝ ፀጋ ይብዛልህ
@isaacadmassu6515
@isaacadmassu6515 Жыл бұрын
እፎይ ሚያሰኝ ዝማሬ ነው! ጌታ ይባርክህ ወንድማችን
@kidy1983
@kidy1983 Жыл бұрын
አሜን ጌታ ይናገር! እኛም መስማትና ማድረግ ይሁንልን! ተባረክልኝ Illashaye🙏
@SerkalemGSiyum
@SerkalemGSiyum 10 ай бұрын
What an amazing song!! May the Lord bless you more my brother and give the wisdom of listening to God for everyone of us who are listening to this song!!!
@gebeyehus
@gebeyehus Жыл бұрын
እውነት ጌታ ሆይ አንተን ብቻ መስማት ይሁንልን አንተ ብቻ ተናገረን ኢየሱስ ጌታ ነው ተባረኩ❤❤❤
@LittleStar-dh2mn
@LittleStar-dh2mn Жыл бұрын
ደስ እያለኝ ነው የሰማሁት ግን "ሁሉ ዝም ይበል" የሚለው የተላኩትንም ጭምር ነው? ከሆነ ጌታ እንዴት ነው የሚናገረው ? በመጽሐፉ ? ወይስ በላካቸው ?
@HanaHailu016
@HanaHailu016 Жыл бұрын
የላካቸው ተናገሩ ማለት እሱ ተናገረ ማለት ነው! ስለዚህ የሚያወራው ከሱ ውጪ የሆኑትን ንግግሮች ነው!
@DagneDegi
@DagneDegi Жыл бұрын
igzaber zemenachun yibari betam tebarikalew le igzaber be zemenatina beametati mekakel yeteleyu sewoch alut sile isu yeminageru betam desi yilal tebarekulign
@SeblewengelLemma
@SeblewengelLemma 8 ай бұрын
Illasaha bless you beka min aynet mezemur new ❤
@DAM3367
@DAM3367 11 ай бұрын
Amennn my beloved family our heavenly father bless you more and more... Hulum Zim yibel Esu bicha Yinager ... Amennn
@mintesinotyohannes5724
@mintesinotyohannes5724 4 ай бұрын
Illa, beautiful song Blessings 🙌
@ashebirhailegeorgis9564
@ashebirhailegeorgis9564 11 ай бұрын
Amen ጌታ ሆይ አንተ ተናገር ሁሉ ዝም ይበል
@NAZRAWIW
@NAZRAWIW 11 ай бұрын
Wow egziabher yagzachu hulee wedjewalew betam Amen byalew❤❤❤❤
@anchinalu3250
@anchinalu3250 10 ай бұрын
አሜን ጌታየ ሆይ, አንተ ብቻ ተናገር.ኝ..
@jabezberhanu1069
@jabezberhanu1069 11 ай бұрын
The song and the truth it communicates is BOMB! Great choice having Jerry with you because she gave the whole song dynamics and made it more beautiful.
@miskirt-tagesse-bekele17
@miskirt-tagesse-bekele17 4 ай бұрын
I’m so blessed
@kh9689
@kh9689 10 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ኢላዣ ግሩም መዝሙር ጄሪዬም ተባረኪ
@degefawase
@degefawase 9 ай бұрын
🙌Wow Amazing may God bless you ILLASHA
@_techzone2010
@_techzone2010 11 ай бұрын
አንተ ግን ከፍቅር እውነት ተናግረህ የጠፋውን ነፍስ ትመልሳለህ
@BereketAyen
@BereketAyen Жыл бұрын
ዝምታ የጌታን ምላሽ ለመስማት መፍትሄ ነው
@kalebmelaku5018
@kalebmelaku5018 Жыл бұрын
deserves more views
@wbtechs2494
@wbtechs2494 Жыл бұрын
Oh Lord, Let us be silent only you spoke to us...
@amanuelasfaw9211
@amanuelasfaw9211 Жыл бұрын
Great song. The saxophone at the end... so calming
@kuribachewhaile5223
@kuribachewhaile5223 10 ай бұрын
Yemigerm mezmur nw illu Gita yebarkeh kezi belay tegawen yabezalh😊😊😊❤❤❤
@meronmamecha2759
@meronmamecha2759 Жыл бұрын
ባጠቃለይ የምትገርመኝ ሰው ነህ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን።
@Emblba
@Emblba 11 ай бұрын
ያንቺ ድምፅ ወ, ሙዚቃ ቅንብር ገራሚ ነው , ጌታ ይባርከን
@abebayehuzenebe5476
@abebayehuzenebe5476 Жыл бұрын
በምድር ውሃ ነፍስ በፍጹም አትረካ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤
@naoetabun8520
@naoetabun8520 11 ай бұрын
so blessed with this song! let only our Almighty God speak to us Amen
@christianfevu
@christianfevu Жыл бұрын
አሜን😢 አንተ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ 🙏
@YahwehShaho
@YahwehShaho 11 ай бұрын
❤ምን አይነት መዝሙር ነው ጌታ ሆይ 🙏 ዝም 🤭ተባረኩ
@asratmulachew690
@asratmulachew690 4 ай бұрын
ዛሬም አንተ ብቻ ተናገር ❤
@beliyuwoldesemayat
@beliyuwoldesemayat 10 ай бұрын
አሜንንንን አንተተናገር ዝም ይበል ሁሉ.
@tesemaosabo4376
@tesemaosabo4376 Жыл бұрын
I can't stop listening this song.❤❤❤
@tarekegnyilma295
@tarekegnyilma295 11 ай бұрын
ጌታ ብቻ ተናገር አሜን ❤❤❤
@betheltamiru9196
@betheltamiru9196 11 ай бұрын
What a beautiful message and delivery. More blessing our brother and Jerry, the whole crew 🙏🏽
@mastewalalehegn3067
@mastewalalehegn3067 Жыл бұрын
Gata yebarkesh yana konjo anchi denk nash lik naw zem yebal hulu gata becha yenagar fawashu
@yabon87
@yabon87 9 ай бұрын
jerriye bereketachin nesh n illuye tebarek enwedachuhalen geta silenante yetemesegene yihun😍😍😍
@mesfinabdul6705
@mesfinabdul6705 Жыл бұрын
Grate job Esru, IIIasha Fekadu may God bless you more and more lil brother thumbs up.
@FANOSSIMEONFUGE
@FANOSSIMEONFUGE 11 ай бұрын
You are our blessings God bless you again!!! Thank you God and help us to listen you!
@bekalushiffferw753
@bekalushiffferw753 Жыл бұрын
ታረሰርሰኛለህ እኮ አባ 🥰🥰🥰😇😇
@mesafintmathiwos7355
@mesafintmathiwos7355 Жыл бұрын
I can't stop listening this song Praise God🙏❤️❤️
@Coram-Deo91
@Coram-Deo91 9 күн бұрын
በቃ ዝም እላለሁ ...
@bruktawitmatyasofficial8285
@bruktawitmatyasofficial8285 Жыл бұрын
May God bless you more and more keep going Esruye (Illasha) 😊 አንተ ተናገር ዝም ይበል ሁሉም 🙏
@firewmohammd985
@firewmohammd985 Жыл бұрын
አሜን ሁሉ ዝም ይበል አንተ ተናገር ዕንሰማሀለን ጌታ ሆይ
@martialex-bs2uj
@martialex-bs2uj Жыл бұрын
Geta eyesus yibarkachu🥰 ye gizew meleket new!!!
@mikisisay-k3s
@mikisisay-k3s 10 ай бұрын
woooooooooooooooooooooooooooooooooooow ANTE TENAGER
@selamselam366
@selamselam366 Жыл бұрын
አሜን አንተ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ ❤❤❤❤ተባረክ ኤላሻዬ ባረከን
@hiwotmoges1833
@hiwotmoges1833 Жыл бұрын
ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@eyerusalemabebe4884
@eyerusalemabebe4884 Жыл бұрын
Quality song..May God bless you .. I couldn't stop listening
ልዩ Liyu
6:23
Illasha Fekadu
Рет қаралды 128 М.
እየወደድሁህ መጣሁ Eyewededhuh Metahu
5:46
Illasha Fekadu
Рет қаралды 127 М.
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
ነፍሴ ባንተ ላይ / NAFSE BANT LAY// YISHAK SEDIK // LIVE WORSHIP//2022
10:58
Fithin Eishalew (Live)
14:02
Kenessa & Solomon Bula - Topic
Рет қаралды 1,2 М.
"ሰው  አናክሼ አውቃለው" -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:13:20
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 145 М.
ቃልም ሥጋ ሆነ  ⵏ ጳውሎስ ፈቃዱ ⵏ Paulos Fekadu
54:57
ሕያው መንገድ ቤ/ክ - Living Way Church
Рет қаралды 11 М.
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 405 М.
ይችላል Yichlal
6:00
Illasha Fekadu
Рет қаралды 114 М.
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН