No video

የብሉይ ዳሰሳ | 1ኛ/2ኛ ዜና መዋልዕ| ትምህርት 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

  Рет қаралды 13,619

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

2 жыл бұрын

1ኛና 2ኛ ዜና፥ ከዳዊት ጊዜ ጀምሮ የይሁዳ መንግሥት በባቢሎን እጅ እስከ ወደቀበት ድረስ ያለውን የነገሥታትን ዘመን ታሪክ እንደገና ይናገራሉ። ብዙ ሰዎች እነዚህ ታሪኮች ለሁለተኛ ጊዜ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለምን እንደገቡ በማሰብ ይገረማሉ።
የ1ኛና 2ኛ ዜና መጻሕፍት አብዛኛውን የ2ኛ ሳሙኤል፥ የ1ኛና 2ኛ ነገሥት ታሪክ ይደግሙታል። ከሳኦል ሞት በኋላ ስለ ነበረውና በሉዓላዊነቱ ስለ ቆየው የእስራኤል መንግሥት ይተርኩልናል። 1ኛ ዜና መዋዕል የእስራኤል ታላቅ ንጉሥ በነበረው በዳዊት ላይ ያተኩራል።
በተጨማሪ እዚህ በተከታታይ ትምህርት ላይ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት
- https: //www.operationezra.com
• www.operationezra.com ...
• www.operationezra.com ...
© Operation Ezra Bible College

Пікірлер: 41
@kebedewakweya8833
@kebedewakweya8833 2 жыл бұрын
ጌታ ረዥም ዕድሜን ይስጥህ!
@elennewatuhailu3448
@elennewatuhailu3448 2 жыл бұрын
የዛሬ ትምህርት በጣም ድንቅ ሁሉም ያጠናቀቀ ነበር ጌታ እውቀትህን ያብዛው እንካን ኣወቅኩህ ስለ ሁሉም ጌታ ይመስገን ኣንተን የሰጠን። ቃሉ ሲጥም✝️
@selamawitsolomon2492
@selamawitsolomon2492 2 жыл бұрын
ፓስተርዬ ዘመኖት ይባረክ እለት እለት በቃሉ እየበረታሁ ነው እረፍት ያለው በምንኖርበት ሀገር ባለን የብር ብዛት በዙሪያችን ባሉ ሰዎች አይደለም።እረፍት በእየሱስ እና በቃሉ ብቻ ነው ስለዚህ ጌታን አመሠግነዋለሁ ስለ መጣው ቃል በዚህ ፀጋ ላይ በፀሎት በገንዘብ በጊዜአችሁ የምትረድ ጌታ ዘመናቹሁን ይባርክ እናንተ የተባረካቹሁ ናቹሁ እወዳቹሀለው።🇪🇹🇺🇸
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 2 жыл бұрын
አሜን ሀሌሉያ እግዚአብሔር የኪዳን አምላክ ነው ቃልኪዳኑን የሚያድስ ቃሉን የሚጠብቅ ታማኝ ርህሩህ ደግ አባት ይቅር የሚል አምላክ ነው ክብር ለስምህ ይሁን መንፈስ ቅዱስ ቃልህን ስለሰጠህን ስላስተማርከን እናመሰግንሃለን እንወድሃለን ፓስተርዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ቤትህ ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ መንፈስ ቅዱስ ሰላሙን ፀጋውን ያብዛልህ በጌታ ፍቅር እንወድሃለን የእስራኤል ቅዱስ አምላክ ሆይ ስለ ትውልድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ስለ ህዝባችን ሁሉ ላይ ምህረትህ ጣልቃ እንዲገባ በስም እንለምናለን የምድራችንን ታሪክ እንዲቀየር የህዝባችን ጉስቁልና እርግማን እንዲነሳ ፈውስ እንዲሆንልን ሰላም እንዲሆልን በልጅህ በጌታ እየሱስ ስም እንለምንሃለን አቤቱ ፀሎታችንን ስማ ፊትህንም መልስልን ቅዱስ አባት ሆይ ስለምትሰማ እናመሰግንሃለን ።
@messelefanta
@messelefanta 12 күн бұрын
Amen
@tigmit5080
@tigmit5080 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@liyaliya1302
@liyaliya1302 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ፓስተርዬ ሁሌ ቁጭ ብዬ እየተማርኩ ነው
@betels5161
@betels5161 2 жыл бұрын
ሃሌሉያ !!! በታላቅ ክብር የሚመጣው ሙሽራችን ኢየሱስ
@tadewosnasa7740
@tadewosnasa7740 Жыл бұрын
ከማርና ከወተት እጅግ የሚበልጠውን ፣ ከቤቴ ቁጪ ብዬ እየጠጣው ነኝ።እግዚአብሔር ዘመነህን ይባርክ !
@senaitsolomon2737
@senaitsolomon2737 2 жыл бұрын
Amen ,Lord you are Center of my life my beauty ......thank you pastor and your family tebarkly.
@genetadmik6805
@genetadmik6805 2 жыл бұрын
May the Lord bless you
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 2 жыл бұрын
Tebarek bebzuu
@chotalama8924
@chotalama8924 2 жыл бұрын
ፓስተር ተባርክክክክ
@godisgoodallthetime9059
@godisgoodallthetime9059 2 жыл бұрын
ተባረክልን ፓስተር☺️
@tewabechbiru5018
@tewabechbiru5018 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፓስተር ተባረክ ዘመን ይባረክ
@yaataniisorsaa4806
@yaataniisorsaa4806 2 жыл бұрын
Glory to our almighty God! Pastor, @stayBlessed!!!
@salameskyas3437
@salameskyas3437 2 жыл бұрын
አሜንንንን ፓስተርዬ
@woldemariam2466
@woldemariam2466 2 жыл бұрын
ፓስተር በጣም ነው የምወድህ ተባረክ
@hanamamo6648
@hanamamo6648 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ጸጋው ይብዛላችሁ ቅዱሳን እና ፓስተር አስፋው
@astertadese4489
@astertadese4489 2 жыл бұрын
አሜን ታበርክ ፓስታር
@abnett.6429
@abnett.6429 2 жыл бұрын
*መዋዕል
@dg4147
@dg4147 2 жыл бұрын
Amen geta ybarkh pastor
@uaeuae1491
@uaeuae1491 2 жыл бұрын
amen andet des yilal tebareku pasiter
@tesfahunmathewos3628
@tesfahunmathewos3628 2 жыл бұрын
Tebarekiln paster...Tesfa negn ke Hawassa.
@lemlemtemesgen3517
@lemlemtemesgen3517 2 жыл бұрын
Egziabher tsegawn yabzalk
@appuae9066
@appuae9066 2 жыл бұрын
Shalom Shalom Pastor
@yoditdamte5864
@yoditdamte5864 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ፓስተርዬ እንዴት አስውበህ እንደምታስረዳን መናገር ያቅታል የናዝሬቱ እየሱስ ዘመን አገልግሎትህን ይባርክ እጅግ በጣም እየተጠቀምኩ ነው
@fikirtedemlew3440
@fikirtedemlew3440 2 жыл бұрын
Bless you
@user-zq4jl1gb1e
@user-zq4jl1gb1e 2 жыл бұрын
ብሩክ ነህ
@haimanotw.rufael9752
@haimanotw.rufael9752 2 жыл бұрын
Amem Deus abençoou
@bisrtgebru2757
@bisrtgebru2757 2 жыл бұрын
እነዚ መዝመር ብጣም እወደውልዎ ማን ብይ ሊውጢዎ ወንደሜ ❤❤👈
@abnazergirma4981
@abnazergirma4981 Жыл бұрын
7
@Mihireteab_Belete
@Mihireteab_Belete 2 жыл бұрын
🕎🕎🕎 שבת שלום🕎🕎🕎
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 2 жыл бұрын
שאלוהים יברך אותך וישמור עליך שאלוהים ירים לך את פניו ויעניק לך שלום
@yergalemyemesghen3075
@yergalemyemesghen3075 2 жыл бұрын
ጎይታ አብዙቶ ይባርክህ ጌታ እያሳየህን ነው ተባረኽ
@Mihireteab_Belete
@Mihireteab_Belete 2 жыл бұрын
@@asfawBekelepastor Amen AMEN !!!
@zackhenok
@zackhenok 2 жыл бұрын
እኔ ተኛሁ አንቀላፋሁም፤ እግዚአብሔርም ደግፎኛልና ነቃሁ። መዝሙረ ዳዊት 3:5 kzbin.info/www/bejne/mqnEd5-je7hlfpI
@user-pj3jq3zv5h
@user-pj3jq3zv5h 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@jesusislord6526
@jesusislord6526 2 жыл бұрын
Amen
@user-zm3tf4zy7q
@user-zm3tf4zy7q 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
የህብረት ጥቅም | ኮይኖኒያ  | ክፍል አንድ | ፓስተር አስፋው በቀለ |Asfaw Bekele
32:37
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН