No video

የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ናሆም እና ትንቢተ ዕንባቆም | ፓስተር አስፋው በቀለ

  Рет қаралды 14,439

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

2 жыл бұрын

ትንቢተ ናሆም
በጥንት ታሪክ ውስጥ ከባቢሎን ቀጥላ በሁለተኛ ደረጃ እጅግ ገናና የነበረችው፥ ታላቅ ግንቦች፥ የመናፈሻ ቦታዎች፥ ሙዝናኛዎች፥ የእንስሳት መጠበቂያዎች ወዘተ. የነበሯት ታላቋ የነነዌ ከተማ ተደመሰሰች። ናሆም ነነዌ ሙሉ በሙሉ እንደምትጠፋ ይናገራል። ብዙ ሳይቆይ የናሆም ትንቢት በመፈጸሙ፥ ከጥቂት ዓመታት በኋላ ነነዌ በባቢሎን መንግሥት ተደመሰሰች።
ትንቢተ ዕንባቆም
ትንቢተ ዕንባቆም የእግዚአብሔርን የጽድቅና የቅን ፍርድ ባሕርይ በሚመለከትበት ጊዜ ሊረዳ ያልቻላቸውን ነገሮች በሚመለከት ያቀረባቸውን የተለያዩ ጥያቄዎች የምናገኝበት ነው።
ለሌላ ተጨማሪ ትምህርቶች፦
- https: //www.operationezra.com
• www.operationezra.com ...
• www.operationezra.com ...
© Operation Ezra Bible College

Пікірлер: 43
@haymi-Ju3Hz7
@haymi-Ju3Hz7 2 күн бұрын
God bless you pastor ❤
@messelefanta
@messelefanta 4 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@Degafugetachoo
@Degafugetachoo Ай бұрын
AMEN AMEN AMEN God bless you thank you Jesus 🙇
@Abebechwada-he2xf
@Abebechwada-he2xf 7 күн бұрын
አሜን
@getachewhabtemariam8891
@getachewhabtemariam8891 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ዘመን አንተን ስላስነሳልን ዘርህ ይባረክ ወንድሜ
@selamgrace2968
@selamgrace2968 4 ай бұрын
God bless you Pastor 🙏🙏
@redietsertso527
@redietsertso527 7 ай бұрын
ተባረክ
@messelefanta
@messelefanta 4 ай бұрын
Amen
@Seyum-et6tr
@Seyum-et6tr 9 ай бұрын
ፓስተር ተባረክ ለምልም
@hiruthiru1308
@hiruthiru1308 Жыл бұрын
God bless you 🙏🙏
@prophetalexs1342
@prophetalexs1342 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠበቅህ ይባርክህ !!!
@user-rx3ho6zk3f
@user-rx3ho6zk3f 6 ай бұрын
ጌታ አብስቶ ጨሪሶ ይበሪኮ ተበረኩ
@danielgeremew6778
@danielgeremew6778 2 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተርዬ we love you so much ❤️
@hiruthiru1308
@hiruthiru1308 Жыл бұрын
God bless you 🙏🙏
@tesfaweldemedhin7601
@tesfaweldemedhin7601 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላኬ በማያልቀው በረከቱ አንተን እና ቤተሰቦችህ ይባርክ ሰላሙን ያብዛላቹ እግዚአብሔር በአንት አልፎ በቃል ሰለተናገረኝ ሰሙ ይባረክ 🙏( እናመሰግናለን ፓሰተርዬ❤ በጣም ደሰ በሎኛ እግዚአብሔር እደሚን ጨምሮልን አምቱን በሙሉ ቃሉን ሰማን ጌታዬ ቸር ነው ምህርቱም ለዘላለም ነው ☝️
@mesfeneegebre4511
@mesfeneegebre4511 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@solomongaga108
@solomongaga108 Жыл бұрын
ወንድም ዓለም ተባረክ !!!
@jesusislord6526
@jesusislord6526 2 жыл бұрын
Timhrtiche endet endekeyregne zemenihe yibarek tidarihe lijoche yante yehone hulu yibarek zerihe yibarek
@salameskyas3437
@salameskyas3437 2 жыл бұрын
አሜንንንንን አሜንንንንንን የቃሉ ባለቤት ይባረክ ተባረክ ፓስተርዬ
@misrattaddse4160
@misrattaddse4160 2 жыл бұрын
ገታ ይባረክ ፓስተር እናም ተ ጠቅማለሑ፡፡ተባረኩ
@selamyehun6340
@selamyehun6340 2 жыл бұрын
እግ/ር ዘመንህን ይባርክ
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 2 жыл бұрын
አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር ለዘላለም እረፍታችን ነው ሁሉ ነገር ያልፋል አምላካችን ግን ለዘላለም ፀንቶ ይኖራል አሜን ጌታ እየሱስ የዘላለም ተስፋና ደስታዬ ነው ጌታዬ እርሱ ሀይሌና መዳኒቴ ለዘላለም አለቴ ነው እግዚአብሔር ለምድራችን ኢትዮጵያ ለህዝባችን ፈራጃችን ሀይላችን ነው እርሱ ብርቱ መሸጊያችን ነው ። ፓስተርዬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ቤተሰብህ አገልግሎትህ ጌታ እየሱስ ይባርክ መንፈስ ቅዱስ ሀይልና ጋሻ ይሁንህ ።
@mesfeneegebre4511
@mesfeneegebre4511 2 жыл бұрын
ተባረክ ፖስተር
@yetemworkerga6302
@yetemworkerga6302 2 жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልክ ፓስተር ተበረክ
@johnnyhm6282
@johnnyhm6282 2 жыл бұрын
God bless you pastor asfaw
@jemo5716
@jemo5716 2 жыл бұрын
ፓሥተር እኔ በዘመኔ ባላጋንንም ከቤቴ በቴሌቪዥን ቀጥታ በኢንተርኔት ቁጭ ብየ አንተ የምታሥተምራቸዉን የእግዚአብሔር ቃል በተለየ ሥራ ከሌለኝ ቁጭ ብየ ሥሠማ ብዉል አይጠገብም።በእዉነትም የእግዚአብሔር ቃል ማለዳ ማለዳ አዲሥ ነዉ።ግን አቤት ፀጋሕ መታደል ነዉ ፍትፍት አድርገሕ ነዉ የምታሥተምር።።ጌታ ዘመንሕን ይባርከዉ።።(ገነት ከሥቶኮሖልም)
@yergalemmeles2842
@yergalemmeles2842 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው ጌታ እድሜው ያርዝመው
@saadaseid1808
@saadaseid1808 2 жыл бұрын
Amen God bless you Pastor!
@Lyzo777
@Lyzo777 2 жыл бұрын
I stumbled on your channel today! I honestly tell you, I was going to a specific channel but, you know how God works! I appreciate this message so immensely! Massive respect to you, pastor, for delivering the right message in due time! I felt the same way; it has been months now, ዝም! Let's admit that we don't know anything, and the time is in His hands. May He bless you abundantly!
@hiruthailemariam8927
@hiruthailemariam8927 2 жыл бұрын
God bless you and your family
@eteneshdemessie8334
@eteneshdemessie8334 2 жыл бұрын
ሻሎም ፓስተር አስፋው እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህን ቤትህን ይባርክ
@yirgategegn6298
@yirgategegn6298 Жыл бұрын
Geta YiBarKh
@bekihailu3148
@bekihailu3148 2 жыл бұрын
Tebarek Pastor
@senaitsolomon2737
@senaitsolomon2737 2 жыл бұрын
Amen amen. Tebarkly pastor
@raheltsehaye1852
@raheltsehaye1852 2 жыл бұрын
Geta yebarkeh Pastor
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
Vospelformuslims❤
@tesfahunmathewos3628
@tesfahunmathewos3628 2 жыл бұрын
🙏🙏
@firewfikre9925
@firewfikre9925 2 жыл бұрын
እሺ
@firewfikre9925
@firewfikre9925 2 жыл бұрын
በመስንቀሉ ስር እንገናኝ።
@samri-pt4xb
@samri-pt4xb 11 ай бұрын
Amen
@asegid2803
@asegid2803 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@selamwitekassa1386
@selamwitekassa1386 2 жыл бұрын
አሜን
@jesusislord6526
@jesusislord6526 2 жыл бұрын
Amen
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 43 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 32 МЛН
小丑和奶奶被吓到了#小丑#家庭#搞笑
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 7 МЛН
ሰባ (70 ) ሱባዔ ተቀጥሮአል / ታውጇል
47:32
Pastor Solomon Nigussie Amharic Bible Sermons ወንጌል
Рет қаралды 297
እምነት ሲቃወስ  በደር አብርሃም ተክለማርያም ክፍል 1
1:06:24
Episode 1 ትንቢተ ናሆም - ክፍል አንድ  "የእግዚአብሔር ማጽናናት"
37:47
LoveIsrael Ethiopia - የመፅሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች
Рет қаралды 935
ፈተናን የሚቋቋም ህይወት ሚስጥር   Pastor Eyasu Tesfaye  (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
43:02
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 43 МЛН