የእብኑ ሙነወር ቅጥፈት ተክፊሮች ናቸው ደሊል የላቸውም አጥጋቢ መልስ ተሰጥቶበታል ክፍል 1

  Рет қаралды 327

አቡ መስኡድ Tube

አቡ መስኡድ Tube

Күн бұрын

حرره YouCut:youcutapp.page...

Пікірлер: 17
@taibataiba3900
@taibataiba3900 Жыл бұрын
@sherefaredi4646
@sherefaredi4646 Жыл бұрын
አሁን በስተመጨረሻ የተናገርካት ተመቸኝ እሱም ምንድነው የመሀ አ ወሀብ ንግግር ቁራንኔ ሀዲስን ካልገጠመ እንጥለወለን ያልከው ነው። አሁንም ፈትሽ መሀ አ ወሀብ ( አንድ ቀብር አምላኪ ኩፍር መሆኑን ካላወቀ አናከፍረውም ብሎዋል ምክንያቱም የሚያነቃው ሰው ስለሌለ ይላል አና ኡዝር ይሰጣል ማለት ነው ይህ ደሞ ከሸሪያ ይፃረራል አስኪ ሰከን ብለን አንየው ሸህ።
@sherefaredi4646
@sherefaredi4646 Жыл бұрын
አንድ ሰው በጅህልናው ኡዝር የሚሰጥ አሊም ቢሆንም ባይሆንም ይከፍራል
@ይሁንግድየለም
@ይሁንግድየለም Жыл бұрын
???
@saiedsaied1043
@saiedsaied1043 Жыл бұрын
ሣህ
@sherefaredi4646
@sherefaredi4646 Жыл бұрын
ሸህ አምነትህን ፈትሽ ኡለማ ገለመሌ አትበል እምነትህ በቁራን በሀዲስ ፈትሽ ኢ ተይሚያ መ አ ወሀብ በጅህልና ይታዘራል ይላሉ ስለዚህ እነዚ ኡለማ የምትላቸው ቁቡሪይ ጀህምይ የመሳሰሉ ናቸው
@ይሁንግድየለም
@ይሁንግድየለም Жыл бұрын
መቆሚያ የላችሁም ገና ትሄዳላችሁ በማክፈር ላይ
@bvhussenyimam1366
@bvhussenyimam1366 Жыл бұрын
@@ይሁንግድየለም ግራ አጋቡን አቦ
@Hayat-y6b
@Hayat-y6b Жыл бұрын
ጉድ
@ruhafatube3494
@ruhafatube3494 Жыл бұрын
ኢብኑ ሙነወር ሳዳት ከማል አቡ አብድረህማንን አቡ ጀወይሪያ አላህ ይጠብቃቸው ያረብ ያረብ ሁሉንም ኡስታዝ አከብራለሁ ግን እባካችሁ እዚህ አትተቻቹብን አላህን ፍሩ ችግር ካለ እዛው በውስጥ
@እሙፈውዛን-ፀ2በ
@እሙፈውዛን-ፀ2በ Жыл бұрын
ኧረ ኢተቁሏህ በባለፈው ዋስታብ ግሩብ ላይ የሳዳትና የከድር አህመድ ኬሚሴ ቅጥፈት ስትል ነበር ደሞ ዛሬ የኢብኑ ሙነወር አልክ እነሡ አይቀጥፉም እኔስ ከጉርቡም ወጥቻለሁ እደዛ ካልክ ወድህ
@user-yt8ry2ul9t
@user-yt8ry2ul9t Жыл бұрын
አንተም አሏህ የህዲክ ብዙ ስተቶች አሉብክ እራስህን ዞረህ እየው ያአኺ
@user-lj2tk4nt2p
@user-lj2tk4nt2p Жыл бұрын
አለማወቅ ከተጠቃቂነት አያድንም ነው??? ለምሳሌ ቤተሰቦቻችሁ በተፈጥሮ ሙስሊሞች ናቸው እኛ ሙስሊም ነን ነው የሚሉት ብጠይቃቸው ስለ ድን ምንም የሚያቁት ነገር የለም የድን እውቀት አልደረሳቸውም ገጠር ውስጥ ነው የሚኖሩት ከመሆኑ ጋ ሙስሊም ነን ቢሉም ከአላህ ጋ ሌላን አካል ይጣራሉ ስለዚህ ዱንያ ላይ ሙሽሪክ ላለመባል ይህ ኡዙር አይሆንም ነው
@borkenamidia
@borkenamidia Жыл бұрын
አወ ከተጠያቂነት አያድንም
@saiedsaied1043
@saiedsaied1043 Жыл бұрын
ማንም ይሁን ማንም ምንም አይነት ኡዝር የለውም ሙሽሪክን ያላከፈረ ራሡ ሙሽሪክ ነው አላህ ሠውን ሣይሆን ቁርአን ሀዲሥን የምንከተል ያድርገን አላህ ያሣውቀን ከዚያም አላህ በሡ ፍቃድ ቀጥ ያድርገን ያረብል አለሚን
@saiedsaied1043
@saiedsaied1043 Жыл бұрын
ሙሥሊም እህት ወድሞቼ ኪታብን እንቅራ እንማር ከዚያም አላህን እንለምን
@user-lj2tk4nt2p
@user-lj2tk4nt2p Жыл бұрын
@@saiedsaied1043 የኪታብ ግሩፕ ካላችሁ አስገቡኝ ውዶች
ወሳኝ ጥያቄ እና መልሶቻችሁ ከልብ ይደመጥ
1:36:16
አቡ መስኡድ Tube
Рет қаралды 2 М.
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 47 МЛН
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 49 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 59 МЛН
አላማት አሳአ የዚች አለም ፍፃሜ ምልክቶች
1:10:01
አቡ መስኡድ Tube
Рет қаралды 371
ክፍል ሁለት ኢሳ የመሬም ልጅ ፈጣሪነውን?
33:25
አቡ መስኡድ Tube
Рет қаралды 306
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 47 МЛН