የብረት ምጣድ ጥብስ

  Рет қаралды 36,589

melat tube

melat tube

Күн бұрын

Пікірлер: 173
@zementravel9610
@zementravel9610 5 жыл бұрын
ቆንጅዬ እባክሽ እስኪ ከዩቱብ ቤተሰቦችሽ ጋር አስተዋውቂኝ። በጣም ጠቃሚና ለሰዎች የሚረዳ ነው ሃሳቤ። አመሰግናለሁ ዘመን ነኝ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ጥብስ ለ እናታችሁ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ እንዲህ ቁማ ጠብሳ የምታበላ ደርባባ እናት ... መልካም ምግብ 💚💛❤️👑
@maedahabib1669
@maedahabib1669 5 жыл бұрын
አቦ አኛ ሀገራችን እኮ ፍቅር ነው እንደኛ ሀገር የተፍጥሮ የታደለ የታለ ባህሉ አመጋገባችን አለባበሳችን ውብ ነን እንኮን ለኛ ለሰው እንተርፍለን ግን ምን ይሆን እንዲህ ምንጣላው ስናሳዝን
@TiyaAkalu888
@TiyaAkalu888 5 жыл бұрын
ሜሉዬ እናመሰግናለን ውይይይ የሃገሬ ስጋ እኮ ሽታው ብቻ ይምጣብኝ እያልን መፅናናት ነው መቼም 😉😘
@tekleweinihaile6962
@tekleweinihaile6962 5 жыл бұрын
Moten ko ezi germne mo
@emu1070
@emu1070 5 жыл бұрын
ዋውውውውው የማሚ ጥብስ ስያምር ኡፍፍፍፍ እጅሽ ይባረክ ደሞ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ
@user-ln2ic8jx2f
@user-ln2ic8jx2f 5 жыл бұрын
ወይ እናቴ ስጋ ጥብስ ትዝ አለኝ አይ የሰው አገር ግን ምንም ችግር 2012ፋሲጋ ሳይደርስ ነው እምገባው ፋሲጋ ኢትዮጵያ እማሳለፈው የሰው አልመጣም አገሬ ትሻለያለች እናት አገሬ ኑሪልኝ ለዘላለም አሜንንን💚💛❤
@tebabbelaynhe6831
@tebabbelaynhe6831 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው ማዘርሽ በጣም ባለሙያ ናቸው ለፍስኩ ደሞ በሰላም ያድርሰን መልካም የፆም ወር ይሁንላችሁ ።
@shahaishahai9009
@shahaishahai9009 5 жыл бұрын
ካሣየሽ አይቀር ግልጥ አርጊልን አልገባኝም መረቁ የሥጋው ነው ወይሥ ውሀተደርጏበታል በዚውም ሞያ እንልመድ
@hanatube1145
@hanatube1145 5 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው ጋን ውሀ ተደርጎበት ያመስለኝል
@user-mt8yu5vv9k
@user-mt8yu5vv9k 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል ጥብሱ እናመሠግናለን ሜሉዬ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
ማሚ ተናፍቀሻል ትዝታችን ድጋሚ እያየን ነው እግዚአብሔር በአለሽበት ሰላምሽን ያብዛልን እጅሽ ይባረክ የሜሉዬ እናት
@melatTUBE
@melatTUBE 5 жыл бұрын
Ewyee haniye negriat . ..endima miss kadrgugne semonun emtalhu belalche haniyeee
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
@@melatTUBE አመሠግናለሁ ሜላዬ እንደሰታለን በማሚዬ
@messikonjo8443
@messikonjo8443 4 жыл бұрын
Des sile ! Betezeta agerebate keteteshegn... yechesu hule shetawe s ayekere newe feel yaderekut... des yelale betam ...thank you Melushayea and Kaleyea😘😘😘
@kaletube7104
@kaletube7104 5 жыл бұрын
ውይ ሜሉ ጥብስ በጣም ነው የምወደው ሲያምር እናመሰግናለን ደግ አናት።
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
ሜሊ በጣም አመሠግናለሁ ማሚ ባለሙያ እግዚአብሔር ይስጥልን እጅሽ ይባረክ እንኩዋን ለፃመ ነብያት አደረሰን
@amantube2265
@amantube2265 5 жыл бұрын
ዋውው ሜሉዬ ሲያምር የተባረከ ይሁን!ቡናው ሳያልቅ መጣው
@truthneger4936
@truthneger4936 5 жыл бұрын
Omg for ice cream $600 birr so expensive I rather give the money for poor people so can buy a bread or teff thanks konjo I like you programs 😘
@FasiNico
@FasiNico 5 жыл бұрын
ምርጥ ጥብስ አብሶ በእናት እጅ ነሰርቶ እንዴት እንደሚጣፍጥ 💝
@user-us7jl5nl2e
@user-us7jl5nl2e 5 жыл бұрын
የናቴን ሙና መሰለኝ ሲያምር
@nigatgetaneh3652
@nigatgetaneh3652 5 жыл бұрын
የቤተሰብ ብሎም አዲስ አበባን አስናፈቅሽኘ የምታቀርቢው ሁሉ ምርጥ ምርጥ ነው ይመችሽ
@Turningpoint.
@Turningpoint. 5 жыл бұрын
Thank you yene konjio, adissen astewawekshign betam... I am from dire and when I go to adiss don't know what to do and after your vedios my next travel will be well planned! Thanks bless you and your family!!! :)
@fatumahussnegkgj9525
@fatumahussnegkgj9525 5 жыл бұрын
ወይኔ እህት ልቤን አጠልጥለሽ ጨረሽው ማሻአላህ ደስ የምትሉ ቤተሠቦች አላህ ይጠብቃችሁ በጣም እናመሰግናለን ሲስቱካ ቀጥይበት ብዙ ግዜ ዘና አደረግሽን አልሃምዱሊላህ
@SabaEthiotube
@SabaEthiotube 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ያስጎመጃል
@user-zv1fy2lj1t
@user-zv1fy2lj1t 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ሲል አገር ቤትናፈቀኝ
@መቅደስደጄን
@መቅደስደጄን 5 жыл бұрын
ሜልየ ፈሳሽ ነገር የጨመሩት ምድነው አልታየኝም ውይክ ሲያምር እጃችው ይባርክ
@selam.selambiswas4611
@selam.selambiswas4611 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው
@የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ
@የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ 5 жыл бұрын
ዋውውውው እጅግ በጣም አሪፍ አድርጋችሁ ጥብስስስስስ ብሏል ሜሉ እናመሰግናለን ምራቄን አስዋጥሽኝ እንጂ ክክክክክ ስቀልድ ነው ማር
@helentekle4736
@helentekle4736 5 жыл бұрын
ሜሉዬ መልካም ጾም በጣም ያምራል ማማዬን በጣም ሰላም በይልን
@aweaman1497
@aweaman1497 5 жыл бұрын
ዋው ስያምር
@zinetmollazinetmolla591
@zinetmollazinetmolla591 5 жыл бұрын
ምራቄ ንዋጥኩ ዋው እማ የስለሚ የዲክ እጂሺይባረክ
@malkdyallo5164
@malkdyallo5164 5 жыл бұрын
የሳት ማቀጣጠያዉ የት ነዉ የሚሸጠዉ ሹክ በሉን
@alhemdulillahyerebbi8057
@alhemdulillahyerebbi8057 5 жыл бұрын
አዎ ወይ ስሙ ቢነገረን
@kedisthelil2805
@kedisthelil2805 5 жыл бұрын
merkato wust ale moltoal kifle hagerm ale yenchet medja new mibalee
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 5 жыл бұрын
Malkdy Allo የሳት ሜቀጣጠያውን ንገሩኝ። እባካችሁ የት ነው የማገኘው
@yyeslook
@yyeslook 5 жыл бұрын
ማቀጣጠያው በጣም ጥሩ ነው🙌🏾
@NinaTadesse
@NinaTadesse 5 жыл бұрын
በጣም ወደነዋል ሜሉዬ የኬክ ነገርማ አይወራ
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 5 жыл бұрын
ያምራል እናትሽን ያቆይልሽ እኛንም ከስደት መልስ ያገናኝንና እንዲህ ከቤተሰቦቻችን ጋር ስብስብ እንብል
@kidestsimma1452
@kidestsimma1452 5 жыл бұрын
ከሰል ማከታተያው መንደነው የሚባለው የትነወስ yemigezaw?
@abushbuta1275
@abushbuta1275 5 жыл бұрын
Wow, lene new kesel kemaketatil enchet biyasfelitugn ewed neber alchilim enji . Abo tibs shitaw gedelegn
@Hala-yn1qj
@Hala-yn1qj 3 жыл бұрын
ዋውዋው
@sirajalwialewi9221
@sirajalwialewi9221 5 жыл бұрын
ዋው መብላት ነዉ አገር ስገባ እህቴ
@ዉደብለክጥራኝ
@ዉደብለክጥራኝ 5 жыл бұрын
ባለሙያ እናት አሉሺ ምን አለበት እኔም ከሥደት ሥመለሥ እናቴን ባገኛት ኖሮ እህቴ እናትሺን ተንከባከቢ ያለ እናት አዳጌ የሠዉ እና ት ባየሁ ቁጥር አለቅሣለሁ እረጂም እዲሜ ይሥጥልሺ
@ethimaryam9617
@ethimaryam9617 5 жыл бұрын
ዉደ ብለክ ጥራኝ azosh yene mar
@edenalemayehu6301
@edenalemayehu6301 5 жыл бұрын
አይዞሽ
@giftifekadu7796
@giftifekadu7796 5 жыл бұрын
WOW! Betam NW mitamirut dessss sitilu Tebareku ahunim Idmena Tena yistachu Betam Yamral Tibsuum Bunawim! Kekum yamral gin wid NW lik nesh Melu! Inameseginalen
@muluabera2379
@muluabera2379 5 жыл бұрын
Wow! Drooling 😋 thanks for sharing this Melu
@nadiarefiat8511
@nadiarefiat8511 4 жыл бұрын
Thank you for sharing your recipes 😍🌹🌼❤️🌺💕🙏
@kalkejela661
@kalkejela661 5 жыл бұрын
Ere teew gen lesdtenga asebu!! Yetbarkr yehunlachu dese telalachu 🌷🌷🌷🌷
@lazyfoodie698
@lazyfoodie698 5 жыл бұрын
I always wanted to do this at home. I missed the times I had tibis with my family
@ዮስራ
@ዮስራ 5 жыл бұрын
ማሻአላህ
@elinate7479
@elinate7479 5 жыл бұрын
amrot gedelshin😃 😋 yummy
@Manl-xy4rd
@Manl-xy4rd 5 жыл бұрын
አስራብሽኝ ያምራል በጣም ጥሉብኝ ጥብስ ወስጤነዉ
@habibaomer9577
@habibaomer9577 5 жыл бұрын
ያአላህ እኔሥ መች ኢሁን አገሬ ምገባው
@user-is2rl1vv6j
@user-is2rl1vv6j 5 жыл бұрын
አብሽር ኢሻአ ለህ ትገበለሽ
@redirediredi2368
@redirediredi2368 5 жыл бұрын
ayzosh engabaln
@hahahayou4635
@hahahayou4635 5 жыл бұрын
Ayezosh engebln
@WinTW9
@WinTW9 5 жыл бұрын
mouth watering uff gosh oh how i miss addis.. enjoy luv
@hayatkeflea2669
@hayatkeflea2669 5 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አረኩሽ ማማዬ
@melatTUBE
@melatTUBE 5 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@lenat3112
@lenat3112 5 жыл бұрын
ሜሉዬ በሰላም ነው ግን ጥፍት ያልሽው???
@robaayano6987
@robaayano6987 5 жыл бұрын
Wow ግን አስጎመጀሽን
@betelehembelete9341
@betelehembelete9341 5 жыл бұрын
Wow enant asgomejachihugn wey tebes 😍😍👌👍
@meriyamabdiimeriyam8189
@meriyamabdiimeriyam8189 4 жыл бұрын
❤good Very good👍
@tijinegn8474
@tijinegn8474 5 жыл бұрын
ወይኔ ስታስቀኑ ቡናችን ሲያምረ ያጋሮ ልጅ ነኝ
@blenalex81
@blenalex81 5 жыл бұрын
I really would like to thank you 🙏 so much
@saragnytom2220
@saragnytom2220 5 жыл бұрын
ሲማሰል በቢላ ጥሩ አደለም ብረቱ ሲፋቀፋቅ ፋቅፋቂው ሆዳቸን ላይ ገብቶ በሸታ ያመጣል በአንጨት ረዘም የለ መማሰል ነው ጉዳት የለው ነገር ለሰው መካፋል ጥሩ ነው በተረፋ አራፋ ነው
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 жыл бұрын
Melat you are one lucky Ethiopian :) betam ያምራል,አስቀናሽን! የከሰሉ ማቀጣጠያ ግን ተሸውደሻል :) ማንኛውንም ከሰል or እንጨት ነክ ነገር ማቀጣጠያ ማድረግ ይቻላል ሳይገዛ. ያገሬ ሰው በማር እየቀለደ ካልሆነ በስተቀር :) ያለውን ከሰል ዘይት ወይ አረቄ ወይ ማንኛውም ነዳጅ ጠብ ይደረግበትና በቀላሉ ማቀጣጠያ ይሆናል. or, ጣውላ ቤት ሄደሽ እንጨት ፍክፋቂ ካመጣሽ, ዘይት ጠብ አርገሽ መስራት ትቺያለሽ. Camping ስሔድ አንዷ ከሰል ላይ የምግብ ዘይት ጠብ አድርጌ ነው ብዙ ጊዜ ማቀጣጥለው. 600 መቶ ብር ለ kg ኬክ ስለከፈልሽ ደስ አላለኚም ሰውየው italian ስለሆነ, ያገርሽን ኬ ከ ኛ አንቺ ካልደገፍሽ እንዴት እድገት ይመጣል? ice cream ኬክ በጣም ሲምፕል ነው ቤት ለመስራት ከፈለግሽ. Ice cream በባልዲ ጊዜ...የፈለግሺውን cookies ብለንደር አርገሽ ፈጨት ፈጨት በጣም ሳይደቅ. ቅርጽ ያለው container ካለሽ cookiwen ከስር crust አርገሽ መደምደም. Ice creamun በላዩ ላይ መገልበት. የፈለግሺውን shape መስራት. ከዛ chcolate or strawberry syrup ላዩ ላይ ማርከፍከፍ. Freez ማረግ :) ይመቺሽ !
@melatTUBE
@melatTUBE 5 жыл бұрын
Betam betammm amsgenalew bewnte
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 жыл бұрын
@@melatTUBE 🤟🙏👌
@milatuhayalu4212
@milatuhayalu4212 5 жыл бұрын
ፈጣሪእረጅም እድሜ ከጤናጋይስጣችሁ።
@godisgood2672
@godisgood2672 5 жыл бұрын
ይመችሽ ሜሉ እንዴት እንደምታስቀኑ!!!
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 4 жыл бұрын
Ene mokrew betam des bllognal kesel stove lay kemaketatel arefku
@HabA-qn1nv
@HabA-qn1nv 5 жыл бұрын
As always, amazing video! 👌👌
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 5 жыл бұрын
ባአል ነበር እደ ዋውው😊😊ግን እኛ በማየት ብቻ ስናሳዝን😢😢
@hanakassa8958
@hanakassa8958 5 жыл бұрын
I like boys cooking this kind of food like all of the world pls teach boys
@lenadagm4848
@lenadagm4848 5 жыл бұрын
ሜላትዬ ግን ልጄ ላይ ምልክት ባገኝ አንቺ ነሽ ተጠያቂው በስላም ነው ግን የምታስጎመዢን ማዘርሽን ደሞ እጅሽ ይባረክ በይልኝ
@msblen6577
@msblen6577 5 жыл бұрын
😀😂
@melatmelat9491
@melatmelat9491 5 жыл бұрын
Your mother is very strong woman
@Zeweter1
@Zeweter1 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ በጣም ደስ ይላል
@yetimorkyetimork7135
@yetimorkyetimork7135 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@addisaddis3562
@addisaddis3562 5 жыл бұрын
ታድለሽ ሜሊ እናት ለዘላለም ትኑር!!!!
@cbsbc6870
@cbsbc6870 5 жыл бұрын
ኧረ ማሻአላህ እንዴት ያምራን
@zeytnajemll1692
@zeytnajemll1692 5 жыл бұрын
ለኛም ፀሎት አርጊልን አረብ ሀገር እያጦዘን ነዉ አቺማ በቃ አትምጪ እዛዉ ባገርሽ ኑሪ የሰዉ ሀገር የሰዉ ነዉ ደስታ ባገር ነዉ
@user-ln2ic8jx2f
@user-ln2ic8jx2f 5 жыл бұрын
እውነት ነው ማር 100%❤
@yemanekidane2984
@yemanekidane2984 5 жыл бұрын
God bless me wow I can wait to go home
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 5 жыл бұрын
Very good love it
@ethimaryam9617
@ethimaryam9617 5 жыл бұрын
Waw thank you God bless you family
@bisrat-media
@bisrat-media 5 жыл бұрын
እረ ያምራል አሳመርሽኝ
@tsehayweldemaryam5018
@tsehayweldemaryam5018 5 жыл бұрын
Ergem edema lenatoch wow betam yameral
@user-tt7zn4oi5s
@user-tt7zn4oi5s 5 жыл бұрын
እንዴት ያስጎመጃል ማጨድ ነበር
@jsbsjbbbsj1118
@jsbsjbbbsj1118 5 жыл бұрын
አገሬገብ ቸ ለና ቴ እዲህ አር ጊ አጥቻት
@malkdyallo5164
@malkdyallo5164 5 жыл бұрын
ሚላትዪ ምንን በተመለከተ ነዉ ወፍረሽ እንዳትመለሺ
@HabA-qn1nv
@HabA-qn1nv 5 жыл бұрын
U don't need reason to spend time with family
@helentekle4736
@helentekle4736 5 жыл бұрын
ከሰል ማያያዣዋ ተመቸኝ
@hawialtu2139
@hawialtu2139 5 жыл бұрын
uuuuffff ናፈቀኝ በጣም አመት አመት ያድርሰን የሜሉ እናት እድሜ ከጤና ይስጥልን 😍መልካም ፆም ከነ ቤተሰባቹ ለ ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ ❤
@msblen6577
@msblen6577 5 жыл бұрын
አሜን
@hahahayou4635
@hahahayou4635 5 жыл бұрын
Amen
@user-hc5vv5jk5p
@user-hc5vv5jk5p 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ማሚን ስራ አግዟት♥♥♥♥
@yordanosluel8735
@yordanosluel8735 5 жыл бұрын
batesbachune Egzabare Yetbke Betame Tasknalchue Menfsawey Kenate Malta Neweeeeeee
@jujuetopia8738
@jujuetopia8738 5 жыл бұрын
ዋውውውውአራፍነውተመቻችሁኝ።
@kidestsimma1452
@kidestsimma1452 5 жыл бұрын
እ ፕሮዑድ ኦፍ you melateye
@edenalemayehu6301
@edenalemayehu6301 5 жыл бұрын
😋😋❤️
@betitassfa4187
@betitassfa4187 5 жыл бұрын
ሠላም ላንች ይሁን ሜልየ ፍቅር
@mambaba8869
@mambaba8869 5 жыл бұрын
Thanks marr enatn asetawesheyn
@nebathassenkedir5076
@nebathassenkedir5076 5 жыл бұрын
Tameralachu,tena ena edema yestachu
@zemnaymarye6203
@zemnaymarye6203 5 жыл бұрын
Melat please invite me one day your family home
@nanikasa7078
@nanikasa7078 5 жыл бұрын
Omg tasekenalchu dseses yemele family I like ur mom
@netsanetyemichaellij9831
@netsanetyemichaellij9831 5 жыл бұрын
wowwww betam new yemamrew
@Mn-yb4sh
@Mn-yb4sh 5 жыл бұрын
Mesallha Mesallha yaselm edek 👍
@kalkidanniguse4361
@kalkidanniguse4361 5 жыл бұрын
ምናለ ስብስክራይብ ላይ ብታረግዋቸው አይ አበሻ ከኪሳችው አታወጡ ላይክ አድርጉዋቸው
@user-po3tw5mq5n
@user-po3tw5mq5n 5 жыл бұрын
ውይ ሜሉዬ እንዴት እንደምታስቀኑ አንችና ቤ/ቦችሽ
@kenaanalzer9501
@kenaanalzer9501 5 жыл бұрын
Melu betammmm das yilal
@elsatwealde7949
@elsatwealde7949 5 жыл бұрын
Wow asgomegachune
@milatuhayalu4212
@milatuhayalu4212 5 жыл бұрын
ሜሉ ምርጥበተሰብ አለሽ
@melatmelat9491
@melatmelat9491 5 жыл бұрын
House made yelem ENDE lemen enatish yeseralu
@ethiopianlezelalemtinur4128
@ethiopianlezelalemtinur4128 5 жыл бұрын
Woow tibsu siyamri😊
@learntospeakamharic8323
@learntospeakamharic8323 5 жыл бұрын
hode chohe. Gin temeleshiyalesh Melu???
@yasminrede5553
@yasminrede5553 5 жыл бұрын
Wow
@fevenwolloyewa1147
@fevenwolloyewa1147 5 жыл бұрын
wow😋😋
ልዩ የሆነ የብረት ምጣድ ጥብስ | Ethiopian food tibes
13:26
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 24 М.
የብረት ምጣድ ጥብስ አስራር ..🔥🤤
11:36
Eliab Rose
Рет қаралды 34 М.
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 58 МЛН
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 15 МЛН
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 39 МЛН
Turkish Stuffed Eggplants - How to make Karniyarik
11:05
Hungry Man Kitchen
Рет қаралды 1,9 МЛН
የበግ እግር አሩስቶ በኦቨን አሰራር
10:02
Melly spice tv
Рет қаралды 30 М.
አምሮት የሚያወጣ ምሳ❗️❗️❗️
18:09
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 99 М.
የብረት ምጣድ ጥብስ | Tibs special
5:56
Promise Lomi
Рет қаралды 1,7 М.
የበአል ሙሉ ዝግጅት በኔ ቤት
31:30
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 536 М.
ሽሮ  አሰራችኝ
11:21
Awel
Рет қаралды 27 М.
አዲስ ምጣድ  እንዴት ይሟሻል
8:50
ሀረግ አይንዬ
Рет қаралды 62 М.
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 58 МЛН