😍የብሩክ መልካም መልክት ለ ዊና

  Рет қаралды 64,833

Wina ዊና

Wina ዊና

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@Buchagrace
@Buchagrace Ай бұрын
ወድሞቼ በጣም ነው ያስለቀሳቹኝ ማርያምን❤❤❤
@Fatima-j6r5q
@Fatima-j6r5q Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ug8nz
@user-ug8nz Ай бұрын
አተ አለቅላቂ ለዊና ነው ከጎኑ መሆን ካለባችሁ ዳኒ ከምትሠድቡ አብርሽና ሩታን ደግፋችሁ አፋችሁን ከምትከፍቱ እነዚህን ወሸታሞች ከተገናኙ እስከአሁን ድረስ የውሸት ማንነት የማይሰለቻቸው ቤተሠቦቻቸውን አንገት የሚያሥደፉ ዶራል ያሠከራቸው ናቸው እነዳኒን ደሞ ራሣቸው ብር ከፍለው አብረዋቸው እድሰሩ የጠየቋቸው ራሣቸው ናቸው የእውነት ሩታን በፊት አቋት አሁንም አፍቆቅራት አይደለም ስለዚህ ዘብላች ዘረኞች ነትሁኑ ኦኬ ❤❤❤
@user-ug8nz
@user-ug8nz Ай бұрын
አተ አለቅላቂ ለዊና ነው ከጎኑ መሆን ካለባችሁ ዳኒ ከምትሠድቡ አብርሽና ሩታን ደግፋችሁ አፋችሁን ከምትከፍቱ እነዚህን ወሸታሞች ከተገናኙ እስከአሁን ድረስ የውሸት ማንነት የማይሰለቻቸው ቤተሠቦቻቸውን አንገት የሚያሥደፉ ዶራል ያሠከራቸው ናቸው እነዳኒን ደሞ ራሣቸው ብር ከፍለው አብረዋቸው እድሰሩ የጠየቋቸው ራሣቸው ናቸው የእውነት ሩታን በፊት አቋት አሁንም አፍቆቅራት አይደለም ስለዚህ ዘብላች ዘረኞች ነትሁኑ ኦኬ ❤❤❤
@ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ
@ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ Ай бұрын
የኣብርሸ መኬታ ብድዮ ኣትሰሩ ዳኒ በቃ ተዋሸዉ ወይ ሆዳቹዉ ወዴ ኣድሰ ኣበባ ኣሰጠንቁቁ ብታጅራ የፍቅር ሰዎች 💚🌹​@@Fatima-j6r5q
@Madanitgatiso2533
@Madanitgatiso2533 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🤝🤝🤝
@BirukTube-
@BirukTube- Ай бұрын
ወንድሜ የኔ መካሪ
@ሀይሚትንሿ
@ሀይሚትንሿ Ай бұрын
ቡራ ምርጥ ወንድም ጓደኛ ምርጥ ሰው ❤❤
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 Ай бұрын
🎉❤ብራዬእኔመልካም🎉የኔፀቦይሰናይ🎉❤ጎደኛጥግ🎉❤
@Burtkan-p6s
@Burtkan-p6s Ай бұрын
Bura asleqesachun hizaberin bizu neger tesemany yemir ❤❤❤❤❤ yene jegnoche bertuliny
@Hebiba55
@Hebiba55 Ай бұрын
አስለቀሳችሁኝ እንደቡራ አይነት ጓደኛ የትም አይገኝም ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@NaemaNaeme
@NaemaNaeme Ай бұрын
Ynea wde oce bra atgnjue bnthe. ywna ngre ennme eyssjnwe yna mkta wdmcne abrce nlne. Nfkcjle🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢
@GaboTaye
@GaboTaye 24 күн бұрын
ዊና ሳየዉ በጣም ያሳዝነኛል ዊና ምትወድ በላይክ አሳየኝ ደግሞም መቶ እናስገባዉ
@ሀምዲያቢትከማል
@ሀምዲያቢትከማል Ай бұрын
ዊና ሳየዉ በጣም ያሳዝነኛል ዊና ምትወድ በላይክ አሳየኝ ደግሞም መቶ እናስገባዉ😢😢😢😢
@AeAe-q1r
@AeAe-q1r Ай бұрын
ብሩኬ የኔ መልካም ሰዉ ወላሂ ከሄሉ ጎን ሁኑላት እባካችሁ ተዉ
@HayatTrk
@HayatTrk Ай бұрын
100k እናሰገባው የማዳም ቅመሞች 👍👍👍👍
@EthiopiaHagere-h6y
@EthiopiaHagere-h6y Ай бұрын
Eis weda🥰🥰🥰🥰❤❤
@RozaserajMhamm
@RozaserajMhamm Ай бұрын
የኔ ዉድ ፈታ በል ዊናዬ ሁሉም ያልፋል😢
@yasewchu
@yasewchu Ай бұрын
ጎበዝ ቡራ ባለፈው ሄሉን አሁን ደግሞ ዊናን በማቆጠርክ የምር ትልቅነት ነው ሰውን ማቋጠር አንድነታችሁ ይቀጥል❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@2-nl9dw
@2-nl9dw Ай бұрын
ዊናየ መልካም ሰው ነህ😢😢😢😢😢😢😢🥰🥰👍ላይክ አርጉኝ
@Hawaahemeda-nz6ts
@Hawaahemeda-nz6ts Ай бұрын
የኔ ልዩ ዜድነቴ አችም ከፍ በይልኝ ለሚሰሪው ስራ ይሄ አይገባሽም 👌👌👌💞💞💞💞🌷🌷🌷🌷
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd Ай бұрын
😢ጎደኝነት መለያየት ከባድ ነው እውነት ምርጥ ስው ናችሁ ❤ አይ ዞን ህወት እደዛ ❤ ነው በርቱ❤
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Ай бұрын
እውነተኛ ጓደኝነት ሁሌም በልብ ውስጥ ነው የሚቀመጠው ❤❤ትለያላችሁ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ Ай бұрын
ማርያምን አስለቀሱኝ😢😢😢😢ዊናየ ቡራየ የኔ መልካም የአስታዋዮች ስታምሩ😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤🎉🎉🎉
@tamriymam2101
@tamriymam2101 Ай бұрын
ይሄ ልጅ ወላሂ ያሳዝነኛል😢😢😢😢😢
@AliAhmed-s1t
@AliAhmed-s1t Ай бұрын
እኔም🎉🎉🎉
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Ай бұрын
አዎ ያኔ ማርክ ዊ ና ብሩክ ሔሉ ኤፋ አንድላይ ሆናቹ በጣም ነው ደስ ምትሉኝ የድሮ አብሮነታቹን ሁሌምምናፍቀው ጌታ በሰላም ያኑራቹ 🥰🥰🥰🥰
@GhwaKhan-hb9zn
@GhwaKhan-hb9zn Ай бұрын
ማርያምን አስለቀሱኝ😢😢😢
@BezaDelelegn
@BezaDelelegn Ай бұрын
እኔ እራሱ😢😢😢😢
@ምህሪምህሪ
@ምህሪምህሪ Ай бұрын
እኔስ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@HansMohsmmed
@HansMohsmmed 16 күн бұрын
እኔ፣እራሱ😢😢😢😢😢😢
@seadadawud-x2s
@seadadawud-x2s Ай бұрын
ብሩኬ ስወድህ ወንድሜ የኔ አስተዋይ ዉይና ምርጥሰው ስወድህ ❤❤❤❤❤❤
@mehaleta1348
@mehaleta1348 Ай бұрын
ማርያምን አስለቀሱኝ 😢ዊናዬ ምርጥ ሰው ብሩክ የውድምነት ጥግ
@SoSo-bm7pg
@SoSo-bm7pg Ай бұрын
❤ይብላን ለኛ 6ዓመታችን የሰው ሃገር 😔 ኣይዛች አህቶች በርቱ 🥰🥰🥰
@ጒጒጒ
@ጒጒጒ Ай бұрын
የወድ ጉአደኛሞችን ስወዳቹህ ምርጥ ናቹህ❤❤❤
@zinatmohammed2962
@zinatmohammed2962 Ай бұрын
ወላሂ እኔም አለቀስኩ እማየ በጣም ናፈቀችኘ ብሩክ አስተዋይ የጎደኛ ጥግ የቡታ ጅራ ልጆች ፋቅር ናችሁ❤❤❤❤❤
@Alemaztube_21
@Alemaztube_21 Ай бұрын
ቡራየ❤
@Zeheru-b5uTyub
@Zeheru-b5uTyub Ай бұрын
🎉🎉❤❤❤
@MesiFkre
@MesiFkre Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Semira12u5
@Semira12u5 Ай бұрын
ወላሂ ቡራየ ዊናየ እናተን በዙ ነገር አሳልፋቹሁል እናቃል ግን አሰለቀሳቹሁኝ 😢😢❤❤❤❤❤❤
@xoxo6891
@xoxo6891 Ай бұрын
_የኔ ወንድሜችዬ ዊናዬ የኔ ታጋሽ ቡራችን የሀይሚዬ ንጉስ💚ምን አለ የድሮ ፍቅራቹ ብመለስ😢_
@Radiet27
@Radiet27 Ай бұрын
ዉናዬ ወንዲሜ በረት ኢሰኪ 100k ኢንሰገብ የሚል❤✌✌👍
@33-ስአዳይቱብ
@33-ስአዳይቱብ Ай бұрын
ዊናዬ የኔመልካም ሰው ግን እኔ ብቻነኝ የማሳዝነኝ ዊናዬ ብራ ምርጥሰው ተከፍቼብክ ነበረ❤❤😢😢😢😢😢
@Ahlamይቱብ
@Ahlamይቱብ 19 күн бұрын
ዉናዬ የሞተዉ ወድሜነዉ የሚመሰለዉ እደዉ ሳየ እባየን መቆጣጥርነዉየሚቀተኚ እቤቱ ገብቸ አልኮምትመምላይክአረጌ ትንሺአይቸነዉየምወጣ😭😭😭ዉናዬ አላህይጠብቅህ ባባዬ❤❤❤
@alhemduliah
@alhemduliah Ай бұрын
የጎዴኝነት ጥግ 😢😢❤❤❤
@hadrahadra6610
@hadrahadra6610 Ай бұрын
መገናኘት አጋጣሚ ነው መለያየት ትዝታ ነው❤
@GenetSala-vq4vo
@GenetSala-vq4vo Ай бұрын
❤❤❤ብሩኬ ትለያለህ ስልህ በምክንያት ነው❤❤❤
@خديجها-س9ل
@خديجها-س9ل Ай бұрын
❤❤ ዊና በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ በጣምም ታሳዝነኛለህ ሔሉ ማለት ነው እግዚአብሔርን ግን አሁን እኔ በጣም ያሚያስጨንቀኝ ነገር አለና ከሑሉ ጋር አብራችሁ ቢዶ ከሰራችሁ በጣም ቆይታችኋል ደሞ አብራችሁ እየኖራችሁም አደል በርግጥ እሷ አዲስ አበባ ነች ግን ታማም ነበር ሔደህ አልጠየቅሀትም ብቻ ልቤ የሚያስፈራኝ የተራራቃችሁ እየመሰለኝ እፈራለሁ ለምን አብራችሁ እኮ ብዙ ሲቃይ አሳልፋችኋል ለምን በዚህ እንዲህ ሊሆን ይችላል ባለፈው ደሞ ከቤተሰቧም ጋር አገናኛታለሁ ብለኸን ነበር ግን ምንም አዲስ የለ ለምን አላገናኘሀትም አልልህም ለሁሉም ጊዜ አለውና ፈጣሪ ሲፈቅድ ይሆናል ግን ለምን አራቅሀት ለምን እራቀችህ ከቻልህ መልስ ስጠን እኔ በዚህ የእውነት ለመናገር ተቀይሜሀለሁ 😢😢😢😢
@munajanuri5973
@munajanuri5973 Ай бұрын
ማነው ደስ ያለው❤❤
@Firiyeethiopan
@Firiyeethiopan Ай бұрын
ሁለት መልካም ሰዎች🎉❤
@RdEy-lu8vo
@RdEy-lu8vo Ай бұрын
ሰዉ ብዙ ያዉራል የናንት ጓደኝነት ግን ይለያል እዉነት ወንድማ እና እህት ራሱ እንደንተ ኣልታበበርም ፈጣሪ ኣይለያቹ😢❤❤❤
@HawaEndris-kl7jm
@HawaEndris-kl7jm Ай бұрын
ሄሉንም አይዞሽ በሏት ተከፍታለች😢
@ASeTube-b4o
@ASeTube-b4o Ай бұрын
ዊና በጣም ነው ምዉደው የዋህ ነገር ሁኖ ነው የሚታየኝ ❤❤
@RddRe-l1yበ
@RddRe-l1yበ Ай бұрын
ውይና ን በዚህ ቪድዬ መቶ እናስገባው ይምትሉ ብቻ ላይክ👍 👏👌👌
@Ziyadaye
@Ziyadaye Ай бұрын
ብሩኬ የኔ መልካም ሰው❤️ አይዞችሁ የምር መለየት ክፉ ነው ዊና ወድሜ ጠክሩ ❤️
@صفيبنتاحمد
@صفيبنتاحمد Ай бұрын
እህህህ አስለቀሳችሁኝ😭ግን አያችሁ ተረዳችሁን እኛ እናተ በተለያያችሁበት ቀንና ሰአት ጀምሮ እሄስሜት ነው የሚሰማን የድሮ ማንነታችሁ ሲናፈቀን እኛየምንጮኸው ልክ እደናተ ስብራት ጥላችሁብን ስለሄዳችሁነው😢
@TesafnshGetachw
@TesafnshGetachw Ай бұрын
ዊና ጀግናዉ ሁላቹም አግቡና ገላግሉን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@kokkhkoka5647
@kokkhkoka5647 Ай бұрын
ዋው ጓደኝነታችሁን ፈጣሪ እስከመጨረሻው ያድርግላችሁ የምር በጣም ከባድ ነው የድሮ ትዝታ እና ዊና ወደእነርሱ ብኬድ አሪፍ ነበር ነገሮች ቢስተካከሉልህ በደንብ ነው የምናስታውሰው የምር አብራችሁ እንደምትመጡ ተስፋ አለን🌹
@tajetaje9957
@tajetaje9957 Ай бұрын
ዊናዬ መልካም ሰው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ነኝብንትአባባወሎየዋለቤተ
@ነኝብንትአባባወሎየዋለቤተ Ай бұрын
እውነተኛ ጎደኛ እኮ ከእናት ልጂ ይበልጣል እድሜና ጤና ለእውነተኛ ጎደኞች S የኔ የልቤ ብረሀን ኑሪልኝ ሺ አመት 😢💕💕💕💕
@Buchagrace
@Buchagrace Ай бұрын
እናተን ሳይ እበረታለው ውድ ወድሞቼ
@Yeesdfgvhhhbhj
@Yeesdfgvhhhbhj Ай бұрын
ውና የኔ የዋ ቡራ መልካም ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@workineshiworkineshi6255
@workineshiworkineshi6255 Ай бұрын
የኔ ምርጦች ቡታጅራወችን እኮ እምወዳችሁ ባድነታችሁ ፍቅራችሁ እኮነው😢❤ አይለያችሁ በውነት ደስ ስትሉ🎉
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
ደምሪኝ,በቅንነት🎉🎉
@mrabdula5342
@mrabdula5342 Ай бұрын
ወላሂ እንበየን መቅጣ ጠርአቃተኝ ዋናየ አይዞህ ወድሚ።❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@dawttigrawy6582
@dawttigrawy6582 Ай бұрын
ዊና ሰባል የሁሉም ዩቱብ ትቼ ወድ ዊና ያለቤት አሮጣለው የኔ የዋህ ቀና ልብ ዊናዩ❤❤❤❤አዎ 100ሺ ይግባ 8ነው የቀረው ዊናየ የዋህ ምሰክን አሳዛኝ በቃ ሰሰልብ ያለው ነው አና ዊና ደሰ ይበለው ያላደረጋቹ አድርጉት ማርያምን ይለያል ቡሩክ ወዴሃላ ተመልሰህ ሁሉም ትዝታ ሰለናፈቀክ ደሰ ይላል አንካን አናንተ አኛም አንዴት አንዴነበራቹ አናውቃለን❤❤ ቡራዩ ከጎናቸው ሁኑ 😢
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
ደምሪኝበቅንነት
@ኝኝ
@ኝኝ Ай бұрын
ኡፈፈ የኔ ዉዶች እግዚአብሔር በፍቅር ይጠብቃቹዉ🥺🥺🥰🥰እባክህ ዊና ወደ አድስ አባባ ናና🥺🥺
@TigistKifile-r1u
@TigistKifile-r1u Ай бұрын
Wina yene bro Adis Abeba hidana ade bafitu abrachu video serulen please 🥺🥺🙏
@birhankidanu5493
@birhankidanu5493 Ай бұрын
ውይ መስመአብ እኔም እምባየ መቆጣጠር አቃተኝ 😢😢😢 ዊና & ቡራ እግዚአብሔር አምላኽ አይለያያቹ❤🙏
@SlamSlaam-s8e
@SlamSlaam-s8e Ай бұрын
በጣም እውነት❤❤❤❤
@Emanabdela-b8n
@Emanabdela-b8n Ай бұрын
ብሩኬ ጎበዝ ማሻአላህአላህ ይጨምርልህ እባክ ቡራ ከሄለን ጎን አትለዩ ደግፉት ስታሳዝን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlemMelaku-b9cyoutube
@AlemMelaku-b9cyoutube Ай бұрын
እኔኮ ዊናን እና ብሩኬን ድንግል ማርያምን ከልቤ የምወዳችሁ የምትለዩብኝ ስስቶቸ የዱሮ አብሮነታችሁ ናፈቀኝ ወደሇላ እየተመለስኩ ቢዶ እያይሁ ነበር😭😭😭
@sameerahmad-d8l
@sameerahmad-d8l Ай бұрын
በጣም😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢
@Ewq33
@Ewq33 Ай бұрын
እሽ እኛስ ስደተኞችስ ምን. እንበል በልጅ በቤተስብ ናፍቆት የምንቃጠለው 😢😢😢😢😢
@alamalam7810
@alamalam7810 Ай бұрын
ዊና❤ ብርኩ❤
@Samerah-r7s
@Samerah-r7s Ай бұрын
ዊይንየን አወንይገባዋል 100kእናሥገባው ቅመሞች እማታሣኩትነገርየለም የምር ቡርኬ ሠውነህ ከልብህ አላህይጨምርልህ ምርጥ የናቱልጅ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉
@drr8432
@drr8432 Ай бұрын
አይለያችሁ ተሳባስባችሁ ያሳየን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ያሳባችሁት ያሳካላችሁ ሰላምና ፍቅር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እንወዳችሃለን ከልብ ወንደሞቸ❤❤❤
@lamrishwa9378
@lamrishwa9378 Ай бұрын
ብርኬ አስተዋይ ሰው ነህ እኮ እግዚአብሔር ከናንተ ይሁን❤❤❤
@hanichotube
@hanichotube Ай бұрын
❤የጎደኘነት ጥግ ደስ ስትሉ❤❤❤❤
@Deyatube16
@Deyatube16 Ай бұрын
ዊናዬ ትልቅ ነገር ይገባካል ወድሜ
@CharaMai
@CharaMai Ай бұрын
የኔ ወድሞች አላህ አድላይ ያድርጋችሁ😘😘😍😍
@SAMIRASamira-jq8zn
@SAMIRASamira-jq8zn Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ቡራዬ የሰዉ ጥግ ኣንተ ትለያለህ ማርያምን የሆነ ነገር ኣስታወሰከኝ የሁሉ ነገር ያለፈ ብመለስ ብየ ተመኘሁ ኣድ ቀን ግን ዊና ሄሉ ቡራ ኡፊ ኣብራቹ እድትመጡ በተስፋ እጠብቃችዋለዉ በተረፈ በያላችበት ሰላም ሁኑ🙏😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@RhammaAlhashmi
@RhammaAlhashmi Ай бұрын
መልካም ዉድም መካሪ የትንሽ ትልቅ ድንቁ ብሩኪየተመኘችሁት ይሳካ❤❤❤🎉
@Aminat725
@Aminat725 Ай бұрын
የኔውዶች ብራየ የኔመልካም ውይናየ የኔ የዋህ እንኳን እናንተ እኛም ያለፈውበተዴገመ ብለን ሁሌም የምናለቅሠው አላህ እሥተካክሎላችሁ በሠለም ተገናኚ እማ የኔውድ የኔናፍቆት የኔሡሥ የኔ ሁሉነገር የኔ የማንንነት መገለጫ እናንተን ሣይ እንባየን መቆጣጠር አቃተኚ እቴን ባቀፍኳት ወንድሞቸን ባየኋቸው ብየ ተመኚሁ
@AlmazDereje-uy1uk
@AlmazDereje-uy1uk Ай бұрын
Bewnt winya berta eshe hiwote endhe nate wenew balchubite selamachu ybeza
@YcuI6f
@YcuI6f Ай бұрын
መገናኘት አጋጣሚም ቢሆን መለያዬት ግን ከባድ ነው❤ ትዝታነው❤አድቀን በተስፋ ሁላችሁምትገናኛላችሁ❤❤❤❤
@Bancheeze
@Bancheeze Ай бұрын
ቡራዬ ከሜገርምኝ ነግር በጣም መልካም ልጅ ነክ እንውድቃለን
@kokantamhmad541
@kokantamhmad541 Ай бұрын
ብረዬ ዉንድማችን በጠም ማልከም ሰዉ ኡኮነክ አንቴ የኝ አሰብህ ክፉ ነጋሪ አላህ ይጠብቅህ የኔ ዉንድሜ ❤❤❤❤❤
@Ngsti-ci2yv
@Ngsti-ci2yv Ай бұрын
እውነት ያን ግዜ እንካን ለናንተ ለኛም ናፍቆናል በህብረት የነበራችሁበት ግዜ እውነት ግን እናቴና ወንዴሜን ነው ያስታወሳቹኝ አስለቀሳቹን ምን አለበት ቢሂወት ቢኖሩሉኝና እንዲህ ቢየ ስላሳለፍነው ነገር በነገርኩዋቸው እህ 😢😢
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera Ай бұрын
የኔ ወድሞች የድሮው ፍቅር እንኳን እንተ እኛም ያ ቀን እየናፈቀን እያዘንን ነው ያለንው ትንሽ ተረጋግተን ነበር ቀሰቀሳቹብኝ እዉነት ኦፍፍፍፍፍፍ እስቲ አትረብሹን ዉነት ሳስተዉሰው ያመኛል 👌👌👌
@kopreesa8674
@kopreesa8674 Ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ስታምሩኮ የኔ ውዶች የጓደኝነት ጥግ ትለያላችሁ ዊናዬ ብሩኬ😊❤❤
@martakonjo4379
@martakonjo4379 Ай бұрын
Biruk ወንድሜ በጣም ነዉ እምወድህ ብምንትህ ጠንካራ ሰለሆነህ
@MeronMeron-22
@MeronMeron-22 Ай бұрын
ሁለት መልካም ስዎች ❤❤😊😊🎉🎉❤❤
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera Ай бұрын
ውናዬ ቆይ በአንዱ ስልኬ እደግማካለው ወድሜ እንጂ አሁን በአንዱ አለክ አድርጋለዉ ዉድ 👌👌👌❤️❤️🥰
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ቀ7ፐ
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ቀ7ፐ Ай бұрын
ብሩኬ የእውነት መልካም ጎደኛ ነህ ዊይና የኔ ቀጫጫ የኔ መልካም
@narisanpolkksadan4464እራሄል
@narisanpolkksadan4464እራሄል Ай бұрын
😍😍😘😘😘😘🥰በእዉነት ትለያላችሁ ፈጣሪ ደሞ እደድሮዉ አንድላይ ሆናችሁ የፍቅር ጊዜ አችሁን እደምታሳልፉ ተስፋ አደርጋለሁ 🎉
@ቡታጀራዬ
@ቡታጀራዬ Ай бұрын
የድሮ አብሮነታቸሁ ይመልስላቹሁ እንካን እናንተ እኛ እራሱ የድሮ አብሮነታቹሁ በጣም ይናፈቀናል የቡታጀራ ልጆች ዉድድድ ሀገራችን አላህ ሰላም ያድረግልን❤
@sofiaseid4237
@sofiaseid4237 Ай бұрын
ዊናዬ በጣም ነው የምወድህ የማከብርክ ደግሞ በጣም ታሣዝነኛለህ😢የጓደኝነት ጥግ ቡራዬ❤🎉
@allall8995
@allall8995 Ай бұрын
ብሩኬ በጣም ለጓደኞቹ ልዩ ቦታ ይሰጣል ወደ ኋላ መለስ ብላችሁ ብታዩት እነማርኬ ሲያለቅሱ ሲስቁ እኩል የችግሩ የደስታው ተካፋይ ነበር ያለፈዉን ቪዶ ወደ ኋላ ተመልሽ አያለሁ በጣም ያሳዝኑኛል አቤት በተለይ አብዘሀኛዉን ጊዜ ዊና ኤፍሬም ብሩክ ማርክ ሄሉ በጣም አድላይ ነበር ሚያሳልፉት ግን እዳትራራቁ እባካችሁ ሁላችሁም ሰድ ትላላችሁ መተሳሰባችሁ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
ደምሪኝ,በቅንነት
@allall8995
@allall8995 Ай бұрын
@maryamdawood5052 ባትይኝም ደምሬሽ ነበር
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 Ай бұрын
ወይናዬ የኔ ትሁት ብሩኬ አድ ላይ ሁኑ እድምንም ብለህ ❤❤❤❤❤❤
@uadh7751
@uadh7751 Ай бұрын
ያኔ ምርጦች ጓዳኝነት እሻአሏህ አብሹሩ አላህ በሰላም ያገነኛቹ ወንድሞቼ ❤️❤️🥰🥰😢
@AgerSileshi
@AgerSileshi Ай бұрын
የኔ ውድ ወንድሞች ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ❤❤🎉🎉
@ErgoAbebe-n2y
@ErgoAbebe-n2y Ай бұрын
የኔውዶች የጓደኝነትጥግ ዊናየ ቡራየ አይዟችሁ😢😢❤❤
@RozSalma
@RozSalma Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@RozSalma
@RozSalma Ай бұрын
Wina hlun atrsat man alat ylant
@RozSalma
@RozSalma Ай бұрын
Ant iylkat bchawan lmin thonalech
@HilinHilin-t4t
@HilinHilin-t4t Ай бұрын
ሲያሳዝኑ የኔ ዉድች እኛም ናፍቆናል እናንተን አንድ ላይ ማየት winaye የኔ ምስኪን 😰😥😥❤️
@FeyriTsegay
@FeyriTsegay Ай бұрын
Maryamn.alekesku.gadegna.malet.endezi.now😊😊😊😊❤❤🎉🎉🎉🎉
@HiwotSimon
@HiwotSimon Ай бұрын
ብሩኬ ጓደኞቼን አስታወስከኝ በጣም ከፋኝ እኔም ሄጄ እስካገኛቸው በጣም ናፍቀውኛል ደሞ በጣም ደስ ትላላቹ ግን ቢያንስ እናንተ ከኢትይጵያ እንደኛ አልወጣቹም መገናቸትኮ ታችላላቹ❤❤❤❤
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 Ай бұрын
ብሩክ🎉❤ዊና🎉🎉ደሰሰየሚልጎደኝነታቹሁ🎉❤😢😢
@tecnopova-kh7dy
@tecnopova-kh7dy Ай бұрын
ዊና ምርጥ ሰው ነው ስለዚህም አብሽር ♥️♥️
@GamilahAin-kg3uo
@GamilahAin-kg3uo Ай бұрын
ዊናየ የኔ የዋህ😢❤❤❤❤❤
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 Ай бұрын
ዋው ሰላምሕ ብዝት ይበል ቡራየ ዊና ሰሌማችሁ ብዝትይበል አወ በጣም ጎደኛሞች ሁላችሁም እከታተላችሁ ነበር እስካሁን ድረስ መልካሞች ናችሁ ወንዶሞቸ አይ ዞን ሁላችሁም❤❤❤❤❤
@dasutomso6651
@dasutomso6651 Ай бұрын
ዊናዬ ወደ መቶሺ 10k🏃🏃🏃🏃😘
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 Ай бұрын
ኧረ መገናኘት እየቻላችሁ አድኛችሁ ሂዱ እና ናፍቆታችሁን አውጡ እደዚህ እስከምቶኑ አትጠብቁ😢❤❤❤❤ እኛ አለን አይደል ናፍቆት ገዝግዞን ግን በሰው ሀገር የምናነባ እናተ ግን አድ አገር😢 ሁናችሁ በዚህ ልክ መነፋፈቅ 😢
@Marta-k7r
@Marta-k7r Ай бұрын
ዊናዬ ስወድክ እኮ ውንድሜ የምር ዊና በጣም ነው ያመሰስዝነኝ
@nigesttadesse4985
@nigesttadesse4985 Ай бұрын
ወይኔ በጣም ሆድ ያባባል የጓደኝነት ጥግ ብሩኬ በጣም አሳዘንከኝ በጣም ናፍቀሀል ፈቅራችሁ ያስቀናል አሁንም ቀላል ነው ለመገናኘት ባይሆን አንድ weekend ላይ ሃይም ክላስ የለላትነ ቀን አስታካችሁ ሄዳችሁ ማዘርንም ሁሉንም አይታችሁ ተመለሱ በጣም እንደናፈክ ያስታውቅብሃል እና በርታ
@ሂዊቾ
@ሂዊቾ Ай бұрын
የኔ ምርጦች❤🎉
@KidistyetawahedoLig
@KidistyetawahedoLig Ай бұрын
የኔ ምርጦች ቡራየ የኔ አስተዋይ ዊናየ የኔ የዋህ በፍቅር ኑሩልኝ❤❤❤❤❤
@beletuadise
@beletuadise Ай бұрын
በእውነት ያ የዱሮው አብሮ ነታችሁ እናተ ብቻ አይደላችሁም እኛም ናፍቆናል 😢 አንዳንደዬ እየተገናኛችሁ ኑልን የምትሉ like አድርጉ 🥺🥰🥰
@azimerakahasi7286
@azimerakahasi7286 Ай бұрын
😢😢😢በጣም
@Hawaahemeda-nz6ts
@Hawaahemeda-nz6ts Ай бұрын
ለዚህ ቆይታ ቃል የለኝም እኔ እደት እደናፎኝ የነበራችሁ አንድነትና ፍቅር
@ekru-tube
@ekru-tube Ай бұрын
ዊና በጣም አስተዋይ ልጂነውኮ❤❤❤
@meskermgetachee
@meskermgetachee Ай бұрын
ብኬ አተ ልጅ ግን ጌታ ትልያለክ ትልቅ ክብር አለን ምን አይነት ማስመስል የሌለክ ልጅ ነክ
😁ኢፒትሳም አስጨነቅናት
20:52
Wina ዊና
Рет қаралды 102 М.
እስከዛሬ ለምነ ደበከን//ፍቅረኛ አለክ❤️😱
22:58
Efa Grace ኤፋ ግሬስ
Рет қаралды 76 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
የኤፍሬም ጥያቄ ለ ዊና
29:01
Wina ዊና
Рет қаралды 33 М.
🛎️ ለ እናቴ ልንገራትና አግባኝ ተረዳኝ😭🙏
22:30
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 150 М.
ስለ ሁሉም ነገር 🙏🙏
11:35
Wina ዊና
Рет қаралды 63 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН