የብስኩት አሰራር // ለስላሳ እና ጣፋጭ //ያለ እንቁላል ያለ ወተት የሚሰራ // Vegan Biscuit recipe // Ethiopian Food

  Рет қаралды 159,222

Ethiopian Kitchen

Ethiopian Kitchen

Күн бұрын

ብስኩት አሰራር // ያለ ቅቤ፣ ያለ ወተት፣ ያለ እንቁላል የሚሰራ // How to make Vegan doughnut //How to Cook Ethiopian Food
Ingredients:-
3 Cups all purpose flour (3 ኩባያ የፍርኖ ዱቄት)
1 tbs Yeast (1 የሾርባ ማንኪያ ደረቅ እርሾ)
4 tbs sugar (4 የሾርባ ማንኪያ ስካር)
1/2 tsp salt ( 1/2 የሻይ ማንኪያ)
1 1/2 cups warm water ( 1 1/2 ኩባያ ሞቅ ያለ ውሀ)
1 tbs oil (1 የሾርባ ማንኪያ ዘይት)
:-Oil for frying ( ዘይት ለመጥበሻነት)
Music:- MBB-Beach
EthioElsy LifeStayle, Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube, Ashruka አሽሩካ ቻናል, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Ethioinfo, Seble Bekele, Eyoha Media, Abel Birhanu, Rakeb Alemayehu, Dallol Entertainment

Пікірлер: 128
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
ሰላም እንደምን አላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ስለጊዜአችሁና ስለመልካም አስተያየታችሁ ከልቤ አመሰግናለው🤗 በያለንበት እግዚአብሄር ጥበቃውን ያብዛልን አገራችንንም ሰላም ያድርግልን!
@xnmmxmfnjskdk9668
@xnmmxmfnjskdk9668 4 жыл бұрын
አሜን ሰላም ይሁንልን
@mahiethiopia
@mahiethiopia 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@mnalmidia
@mnalmidia 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
@@mnalmidia እኔም አመሰግናለው🤗
@sophia-kn4rz
@sophia-kn4rz 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግንሻለሁ እጅሽ ይባረክ ኑሪልኝ (k)
@Kunfeykun-b2v
@Kunfeykun-b2v 28 күн бұрын
ማሻ አላህ ነው
@KiyaTube4
@KiyaTube4 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ ልጆችም ይወዱታል👌
@YourBeautyUmbrella
@YourBeautyUmbrella 3 жыл бұрын
እኔም ሞክሬዋለዉ በጣም እርፍ ሆኖልኛል ። ተባረክ እና አመሰግናለው።
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
እኔም በጣም አመሰግናለው🙏 ስለወደድሽው ደስ ብሎኛል
@fantishmekbib3828
@fantishmekbib3828 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል የኔ ማር እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለዉ 😍❤️❤️
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
ልዩ ነዉ እህቴ እጆችሽ ይባረኩ 🙏🏽🥰
@LuliLemma
@LuliLemma 4 жыл бұрын
በጣም ቀላል እና ቆንጆ የብስኩት አሰራር እናመሰግናለን
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለው
@saray4418
@saray4418 2 жыл бұрын
ምርጥ ነው በርቺ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ🙏
@ssocook3011
@ssocook3011 4 жыл бұрын
Looks so delicious🤩🥰lik, enjoy watching👍👍have a good day🥰💝
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 4 жыл бұрын
አሪፍ ቁርስ ነው አክስቴ
@samrawitbashaw1075
@samrawitbashaw1075 6 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ
@shmammohamed
@shmammohamed 6 ай бұрын
wow❤❤
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
ያሰጎመጃል.አጅሽ ይባረክ የኔ ማር
@fifilifestyle1235
@fifilifestyle1235 4 жыл бұрын
My favourite beignets 🤩thank you for sharing dear
@makbelm5070
@makbelm5070 4 жыл бұрын
ልዩ ነው !!
@konjotube4817
@konjotube4817 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን 👍
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 4 жыл бұрын
Mouthwatering!! Will try it!
@xnmmxmfnjskdk9668
@xnmmxmfnjskdk9668 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ሰርቸዋለሁ ብዙም ሰዓት አይፈጅም የአንቺንም ወድጀዋለሁ አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥይ ማማቲ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
እሺ በጣም አመሰግናለው🤗
@axatube3194
@axatube3194 4 жыл бұрын
Kelal gin yemiyamr biscuits.... thank you
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
You're very welcome, and thanks for watching🙏
@yemiaragaw5915
@yemiaragaw5915 4 жыл бұрын
ጎበዝ ,ጨዋ ,ባለሙያ, ተባረኪ።
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
አሜን! በጣም አመሰግናለው🤗
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 4 жыл бұрын
Thank you for sharing yummy yummy !!
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
Thank you for watching!
@KokobeSeberew
@KokobeSeberew 3 ай бұрын
Enamesegnalen
@MunaAdil-qw5os
@MunaAdil-qw5os 5 ай бұрын
❤❤❤
@habeshamomkitchen51
@habeshamomkitchen51 4 жыл бұрын
Looks so delicious, thank you for sharing
@EthioAradatube
@EthioAradatube 4 жыл бұрын
አሪፍ አሰራር ነዉ ዉዴ ❤
@fyoritube
@fyoritube 4 жыл бұрын
እረ እጆችሽ ይባረኩ ለቡና ቁርስ ምርጥ ነው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
አሜን! አመሰግናለሁ🤗
@akspeedlearning2851
@akspeedlearning2851 4 жыл бұрын
Wow I like it so much I will take photo and send for you
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
I would love that! Thank you🙏
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
Betam yamral ejishi yibarek emokrewalew
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
Amen! Amesegenalew Mar
@user-mh2om1dh6v
@user-mh2om1dh6v 5 ай бұрын
❤❤❤❤👌👌👌
@hameretessema5107
@hameretessema5107 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል እግዚአብሄር ይባርክሽ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አሜን! በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏
@girmamoges770
@girmamoges770 3 жыл бұрын
Wow i love it so much
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Thank you🙏
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
አንደኛነው እጂ ይባርክ ኮመንቶች በፍጥነትፅጉር እሚያሳድግ እሚያበዛ ቅባትከፈለጋቹህ ፎቶየንበመጫን እዩ
@ያፍሪካዋSነኝ
@ያፍሪካዋSነኝ 4 жыл бұрын
አሪፍ አሰራር ነው ውዴ አይዞሽ እኛ በላይክ እና በሰብ ከጎንሽ ነን
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
እሺ በጣም ነው የማመሰግነው🤗
@አልፊቲዩብ
@አልፊቲዩብ 2 жыл бұрын
የኔ እህት በርቺ አሪፍ ነው እሞክረዋለው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@امموازانشاالله
@امموازانشاالله 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ነው ቀጥይበት
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለው
@samrawitbashaw1075
@samrawitbashaw1075 6 ай бұрын
ቆንጆ ነው❤
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 6 ай бұрын
🙏❤
@aseresaseres716
@aseresaseres716 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን በጣም ቆንጆ ነው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
እኔም በጣም አመሰግናለው
@sofebesu8043
@sofebesu8043 Жыл бұрын
በቀላሉ መስራት የሚቻል አስራር ስላሳየሽን ከልብ እናመስግናለን
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
🙏🙏
@kalgetahun5819
@kalgetahun5819 3 жыл бұрын
ኧረ አንደኛ ነሽ በናትሽ ሲያምር
@SweetFillings
@SweetFillings 4 жыл бұрын
Wow
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
Thank you!
@Bee-px8qz
@Bee-px8qz 4 жыл бұрын
Great 👍🏼
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
Thank you
@sophia-kn4rz
@sophia-kn4rz 3 жыл бұрын
ሰራሁት ወላሂ በጣም ቆንጆ ነው የስካሩን ግን ልጆቼ ናቸው የወደዱት እጅሽ ይባረክ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አሜን! በጣም አመሰግናለው🙏 ስለወደዳችሁት ደስ ብሎኛል🤗
@sofyasaeed6992
@sofyasaeed6992 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሹክራንን
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
🙏
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Looks so yummy I will try it thank you for sharing 👍👍
@eyosiyashabtamu8739
@eyosiyashabtamu8739 4 жыл бұрын
ያምራል
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
አመሰግናለው
@Sinako-el1wt
@Sinako-el1wt Жыл бұрын
❤❤❤ጎበዝ መርቺ🎉🎉🎉
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
🙏❤
@ከሚላየኪያምርኮኛዩቱብ
@ከሚላየኪያምርኮኛዩቱብ 4 жыл бұрын
ዋው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
አመሰግናለው
@michotmandefro7442
@michotmandefro7442 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነዉ ሙዚቃዉ ግን ድምፁ ይረብሻል በጣም ቢቀነስ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ🙏
@comparativereligion2991
@comparativereligion2991 4 жыл бұрын
ሹክረን ቆንጅየዋ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
🤗🤗
@darwishphone7141
@darwishphone7141 2 жыл бұрын
Very nice 👌👌
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
Thank you!
@ተዋህዶናትእምነቴኢትዮጵያ
@ተዋህዶናትእምነቴኢትዮጵያ 4 жыл бұрын
ዋውውውውውውሲያምር እጅሺ ይባርክ ቤተስብ ሆንኩሺ በሁሉም በደውሎ ትላንት ነው የመጣሁት እማ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለው
@kidu715
@kidu715 4 жыл бұрын
ዋዉ መጣሁ ዉዴ ሻይዬን ይዤ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
እሺ ኪዱዬ😍
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 2 жыл бұрын
አመሰግንሻለሁ፡👍👍👍👍👍
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
🙏🙏
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 3 жыл бұрын
ያምራል ግን ደረቅ ካሜራ ያልሺው ምን አይነት ነው አልገባኝም እኔ የገኘሁትን ካሜራ ነው የምጠቀመው እሲኪ ንገሪኝ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
ያገኘሽውን ካሜራ መጠቀም ትችያለሽ የኔ እህት ችግር የለውም ደረቅ እርሾ ለማለት ነው። አመሰግናለሁ
@jamiendris9454
@jamiendris9454 3 жыл бұрын
@@EthiopianKitchen ደረቅ ካሜራ ማለት ያው ካሜራ ነው ሱሙ ቀይሮ ነው የመጣው😂😂😂😂
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
😁😁 አልቀየረም ያው የሀበሻ ዳቦ የሚቦካበት ሳይሆን ደረቁን ነው ለማለት ነው😍🙏
@ስአዳቢትባባስአዳቢትባባ
@ስአዳቢትባባስአዳቢትባባ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ያምራል ግን ፍረኖደቆት ያልሺው ነጪደቆትነው እህት መልሺልኚ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አዎ ነጭ ዱቄት ነው። እመሰግናለው
@anteneh3699
@anteneh3699 4 жыл бұрын
Wow eseti enam gar bek bay
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
እሺ🤗
@soulfoodqueennet
@soulfoodqueennet 4 жыл бұрын
👍108
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
Thank you
@hermitube9129
@hermitube9129 4 жыл бұрын
በቅንነት ደምሬሻለዉ ቪድዮሽን አይቼ ቤተሰብ እንሁ አመሠግናለዉ በርቺ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለው
@lovebody855
@lovebody855 4 жыл бұрын
ቆንጆ ቡስኳት
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
አመሰግናለው
@martabiru444
@martabiru444 3 жыл бұрын
💚💛❤️✅️
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
🙏🙏😍
@ሀዩወሎየዋየኡሚናፋቂ
@ሀዩወሎየዋየኡሚናፋቂ 3 жыл бұрын
ዱቄቱን አምሰሽው ነውደ ጠቆርብኝ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አይ አላመስኩትም
@lovebody855
@lovebody855 4 жыл бұрын
በጣም ጡሩ ስራ፡እኔ ወድጀው አለውሁ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው
@mnalmidia
@mnalmidia 4 жыл бұрын
ሰላም እህታችን በርች ወደ እኔም ጎራ በይ አጥፊ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
እሺ
@HananAnsuar
@HananAnsuar 6 ай бұрын
Keteboka.sit.dekeka.ykoyal
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 6 ай бұрын
1 seat 🤗❤
@hilinanurga531
@hilinanurga531 Жыл бұрын
Lesels milew bmndnew
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
Lesleso endekoy kehone sekezekez plastic bag west askemechew. Amesegenalew
@Tube-ko1lj
@Tube-ko1lj 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጎበእ ነሽ ማማየ በርችልኝ እስኪ ተመልካቾች ለወገንደራሹ ወገን ነው ትንሽ ጎደለችኝ #ሰብስክራይብ አድርጉኝ kzbin.info/www/bejne/rnTEoaCeZbB_e9U
@ከሚላየኪያምርኮኛዩቱብ
@ከሚላየኪያምርኮኛዩቱብ 4 жыл бұрын
ደምሪኝ
@Tube-ko1lj
@Tube-ko1lj 4 жыл бұрын
@@ከሚላየኪያምርኮኛዩቱብ ደምሪኝ ደመርኩሽ ውድ
@azebwaletngus9398
@azebwaletngus9398 3 жыл бұрын
Wow
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Amesegenalew
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 4 жыл бұрын
❤️❤️❤️
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
🤗🤗
@girmamoges770
@girmamoges770 3 жыл бұрын
Wow
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Thanks
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,3 МЛН
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,4 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 13 МЛН
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,3 МЛН