No video

የምግብ አሰራር "How to Make Gulban" የጉልባን አሰራር

  Рет қаралды 72,136

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 196
@TigizawTigizaw
@TigizawTigizaw 7 жыл бұрын
እማዬ እግዚአብሄር አምላክ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጠወት እናት እናት መድሀኒት በጣም እወደወታለሁ እማ እሜቤቴ ትጠብቀወት
@abeberahel5738
@abeberahel5738 4 жыл бұрын
የኔ እናት እድሜሔንናጤና ይሰጥልን በጣም ነዉ የምወዶትህ
@waine6059
@waine6059 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሁሌም የምግብ ዝግጅት ሳት እማዬ እርሶ ነው የማየው ግን ሁሌም ኮሜንት ላይክ እረሳለው ለምንደሆነ ባላውቅም ከዚህ በዋላ ግን አይለመደኝም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@user-ef4qu4cf4l
@user-ef4qu4cf4l 3 ай бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለፀሎተ ሀሙስ በሰላም አደረሳችሁ ማሚ እናመሰግናለን
@seblebahru9502
@seblebahru9502 5 жыл бұрын
ማማዬ የእኔ አንደኛ እድሜ እና ጤና ይስጥወት በመላው አለም የምትኖሩ ውድ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ህማማት አደረሣችሁ
@tizitaadane1293
@tizitaadane1293 2 жыл бұрын
ማሚየ ለእርስዎ ፕሮግራም አዲስ ነኝ ግን በጣም ነው የተመቹኝ ብዙ ሞያ እየተማርኩኝ ነው እድሜ እና ጤና ይስጥዎት
@user-ry1wy8dv9l
@user-ry1wy8dv9l 7 жыл бұрын
ማሚ እንኩአን ለፀሎተ ሐሙስ አደረሰሽ በጣም እናመሰግናለን ከአመት አመት ያድርስልን . አሰራሩን ስለማልችል ብዙም አያምርም ነበር በፊት የምሰራው .አመሰግናለሁ
@user-gt7gd8fj6r
@user-gt7gd8fj6r 7 жыл бұрын
አሚዬ የአመት ሰው ይበለነ ዛሬ ማታ እንሰራለን መልክ ይስጠን እጅ ሙያ ከማሚ 😘😘😘
@yemariam2110
@yemariam2110 Жыл бұрын
Emamaye tefu endet alu, betam miss adregewotalu, betam baleweleyaye note. Enjera be erso new gagren meblat yechalenew. Tebareku
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 6 жыл бұрын
የጸሎተ ሐሙስ እለት ጉልባን ፦ ከባቄላ ክክ፣ ከስንዴ ወይንም ከተፈተገ ገብስ ጋር አንድ ላይ ተቀቅሎ የሚዘጋጅና የጸሎተ ሐሙስ ዕለት የሚበላ ንፍሮ ነው፡፡ ምክኒያቱም ፦ እስራኤላውያን ከግብጽ ባርነት ሲወጡ በችኮላ መጓዛቸውን የምናስታውስበት ከእስራኤላውያን የመጣ ትውፊታዊ ሥርዓት ነው፡፡ ጉልባን እስራኤላውያን ከባርነት በወጡ ጊዜ አቡክተው፣ ጋግረው መብላት አለመቻላቸውን ያስታውሰናል፡፡ በወቅቱ ያልቦካውን ሊጥ እየጋገሩ ቂጣ መመገብ፤ ንፍሮ ቀቅለው ስንቅ መያዝ የመንገድ ተግባራቸው ነበርና፡፡ ይህን ታሪክ ለማሰብም በሰሙነ ሕማማት በተለይም በጸሎተ ሐሙስ ቂጣና ጉልባን ይዘጋጃል፡፡ በጸሎተ ሐሙስ የሚዘጋጀው ጉልባንና ቂጣ ጨው በዛ ተደርጎ ይጨመርበታል፡፡ ይኸውም ጨው ውኃ እንደሚያስጠማ ዅሉ፣ ጌታችንም በመከራው ወቅት ተጠማሁ ማለቱን ለማስታወስ ነው፡፡ እኛም የአምላካችንን አርአያ ተከትለን ከኃጢአታችን እንድንነጻ በቸርነቱ ይርዳን ። ወስብሐት ለእግዚአብሔር ። ወለወላዲቱ ድንግል ። ወለመስቀሉ ክቡር። አሜን።
@nardosgetachewaregugetache9411
@nardosgetachewaregugetache9411 7 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እናትዬ እግዚአብሔር እድሜሽን ያርስመው መልካም እናት መልካም በዐል ይሁንላችሁ ከነመላቤተሰባችሁ
@SemreZeanbesa-ru2nm
@SemreZeanbesa-ru2nm 3 ай бұрын
የኔ ውድ እናት እድሜዎትን ያርዝምልን
@haimanotmekonen346
@haimanotmekonen346 7 жыл бұрын
እማማዬ እድሜና ጤና ይስጥልን እናቴን እናቴን ነው የሚመስሉኝ መልካም በዓል ይሁንሎት
@user-eg1np2td3p
@user-eg1np2td3p 7 жыл бұрын
ማሚየ እጅዎን ይባርክልን እርስዎንም እኛንም በሰላም ከትንሳኤ ያድርሰን
@user-wb6jh3fe5b
@user-wb6jh3fe5b 7 жыл бұрын
እንኳን ለፆለተ ሀሙስ አደረሰዎ ማዘርየ ከነቤተሶቦዎ ውይ ሀገሬንና አያቴ ትዝ አሉኝ የአመት ሰው ይበለን እኛንም ስደት በቃችሁ ይበለን ቸሩ መድኃኒያለም ።
@abebawildgrigis4149
@abebawildgrigis4149 7 жыл бұрын
enkan lelto hamos adrsu melcam bal amen yamto sow yebalin mamy enmsgnlan ❤
@user-pe1rw6ir5u
@user-pe1rw6ir5u 7 жыл бұрын
እህ ማዘርዬ በጣም እናመሰግናለን እየመጣን ነው የውጩን በር ክፈቱልን
@hewatksa7446
@hewatksa7446 7 жыл бұрын
ማዘርዬ እንኳን ለፀሎተ ሀሙስ አደረሰወት ከአመት አመት ያድርሰን
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 2 жыл бұрын
እማዬ የኛ አንደኛ ባለሙያ እግዚአብሔር ይስጥሽ ዘመንሽን ይባርከው አሜን
@user-gv8zd6cj8d
@user-gv8zd6cj8d 7 жыл бұрын
እድሜ አይስጥልን ማሚየ የአመት ሰው ይበለን
@user-wq4zw6nr7b
@user-wq4zw6nr7b 7 жыл бұрын
እውይ የኔናት ስወዶት እኮ ሰርቼ ባልበላም እርሶን ሳይ ግን ደስ አለኝ እናመሰግናቸዋለን ማማዬ ♥♥♥♥
@zedzed8193
@zedzed8193 5 жыл бұрын
አዎ በትግራይ ጉልባን ስንሰራ በተፈተገ በቆሎ ነው የሚደረገው በጣም ይጣፍጣል
@tigist422
@tigist422 5 жыл бұрын
የበቆሎ ያምራልም
@heedasheedas3422
@heedasheedas3422 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅወት በጣም ያምራል
@HannaTefir-we3ix
@HannaTefir-we3ix 3 ай бұрын
እንኳን አደረሣችሑ ለፀሎተ ሐሙሥ ለጌታችን ለእየሡሥ ክርቶሥ ሥቅለት❤
@xvcchv7053
@xvcchv7053 7 жыл бұрын
ማማይዬ እንኳን አደረሶት እስከነ ቤተሰቦት ያመት ሰው ይበለን መልካም የትንሳኤ በአል
@hananhanan9659
@hananhanan9659 7 жыл бұрын
ማማዬ ውውድ
@tsgg9092
@tsgg9092 4 жыл бұрын
"እናንተ ልትመጡ ነው አሉ።" አስቆኛል። ለማንኛውም እግዚአብሔር ይባርክሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ።እኔም ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው።
@birehanegurmu3285
@birehanegurmu3285 7 жыл бұрын
ማሀማዬ እናመስግናለን እግሜና ጤና ይስጥሽ መልካም የቡልጋን ምግብ ይሁን
@doe3102
@doe3102 7 жыл бұрын
ማማዬዬ እናመሰግናለን ያመት ሰው ይበለን አሜንንንንን
@roose2248
@roose2248 7 жыл бұрын
ማማየእግዚያብሄር ይባርከወት
@melagebre8730
@melagebre8730 7 жыл бұрын
ዋው ጉልባን ዛሬ ማታ እቀቅላለው የምንበላው ደሞ ነገ ከስግደት ስንመለስ በጣም ነው የምወደው ግን ስቀቅል ቂጡ ስለሚይዝብኝ አቀቃቀሌ ልክ አይደለም ብዬ አስብነበር እሳቱን መቀነስ ብቻነው እሞክረዋለው ለእርሶ እና ለቤተሰቦዎ መልካም በዓል እመኛለው ፡፡
@mekdestadele9534
@mekdestadele9534 6 жыл бұрын
Mela Gebre mamaya betame ewdsalu edmay ketna gare yestse
@fasikabrooks3408
@fasikabrooks3408 4 жыл бұрын
የተባረከ ይሁንለወት:የበላሁ ያክል ተሰምቶኛል:እድሜ ጤና ያድልልን😍🤗❤
@Lemiyat-vs2wb
@Lemiyat-vs2wb 3 ай бұрын
እሺ እማይ ❤❤❤እናመሰግናለን 👍👍👍
@waldayeden2793
@waldayeden2793 5 жыл бұрын
እደዚህ አይነት የጉልባን አሰራር ነው የማቀው , እጆት ይባረክ እናቴ
@user-yl2ys6os4g
@user-yl2ys6os4g 7 жыл бұрын
እኳን አደረሣቹ እድሜና ጤና ይሥጥልን እናታችን እጅሽን ይባርክልን
@misternew7048
@misternew7048 7 жыл бұрын
Mother and Adane Thank you so much.
@hibreworkgizaw1601
@hibreworkgizaw1601 3 жыл бұрын
Mami betam amesgenalhuu !!!
@mratwowomola145
@mratwowomola145 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታችን ያመት ሰው ይበለን
@hannatb4271
@hannatb4271 7 жыл бұрын
Egzeabher yakberelene emamye. gena sayew new des yalegne. behagere America gulbane lebela new. thank you so much
@diananadew3670
@diananadew3670 7 жыл бұрын
ማአሚ እንኳን ለፀሎተ ሃሙስ አደረሰሽ እኔም በጠዋት ጉልባኑን እያበሰልኩ ነው ዛሬ መምጣት አለብሽ ማሚ ነይ ቡና ጠጪ እሽ
@blenblen9248
@blenblen9248 7 жыл бұрын
ዋው ማሚዬ እግዚአብሔር ይባርክ እንኳን አደረሰሽ መልካም በዔል ይሁንልሽ ከነሙሉ በተሰብሽ❤️❤️💐💐💐💐
@nuraisyah5252
@nuraisyah5252 7 жыл бұрын
እናመሰግናን እናታችን እውነት በጣም ደስስስስስ የሚል ግርማ ሞገስ ነው ያላችሁ
@roottekele4269
@roottekele4269 4 жыл бұрын
እናትዬ እንዴት ነሽ ይሄ ግዜ እንዴት ይዞሻል ? የናተ ደግ እናቶች ፀሎት ደግነት ያውጣን! መልካም በአል ይሁንልሽ
@yerabtesfa2535
@yerabtesfa2535 3 ай бұрын
shimbram yidergal betam harif new
@meske2042
@meske2042 7 жыл бұрын
እሺ እናታችን እናመሰግናለን መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንልን አሜን እንኳን አደረሳችሁ ላላችሁን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በዓል ለሁላችን
@user-rm3jf2jk1q
@user-rm3jf2jk1q 7 жыл бұрын
ማም እረጂም እድሜና ጤና እናትየ
@mulemelaku9208
@mulemelaku9208 7 жыл бұрын
motherye enkuan aderesewot... Thanks♥
@abebchassefa8247
@abebchassefa8247 3 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ የኔ ውድ እናት ❤❤❤
@nobelgebru7952
@nobelgebru7952 7 жыл бұрын
እናመስግናለን ማም እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-fl1sc7nq9t
@user-fl1sc7nq9t 3 ай бұрын
እናመሰግናለን የኔናት
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 7 жыл бұрын
Mother edemi yeseteshi nureln ken ljichshi melkam faseka yehunelachu 💚💛❤️👌🙏👑🌹
@user-bt4yq8cw5h
@user-bt4yq8cw5h 7 жыл бұрын
enkan adershi enata
@addisgetachow9119
@addisgetachow9119 7 жыл бұрын
uuufffff egizihaber abizito abizito yibarkot
@alpk9955
@alpk9955 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እናታችን እድሜና ጤና ያድልሽ የነማቱ ሳናን እድሜ ያድልሽ
@esuyaqaleesuyaqale8652
@esuyaqaleesuyaqale8652 7 жыл бұрын
ማሚ የኔ ቆንጆ እንኳን ለፀሎተ ሀሙስ አደረሰሽ ከነ መላው ቤተሰብሽ በተረፈ አመሰግናለሁ የኔ መልካም
@memijtelefoon9887
@memijtelefoon9887 2 жыл бұрын
Emaye Egziabher amelak edemena tena yesetot 🙏🌷🌷🌷
@bettymonalisa6982
@bettymonalisa6982 7 жыл бұрын
ማሚዬ እጅሽ ይባረክ
@abeberahel5738
@abeberahel5738 4 жыл бұрын
እማምየየ እንኳን አደረሳችሁ ከነቤተሰብ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።❤️ 👍
@ny8hh
@ny8hh 7 жыл бұрын
wey motherye wedede naw yemaregish mata gulban aserar basayechign sil zare kech alshelegn banchi yetenesa muyaye ajeb asblual wedshalew😚😚😚
@frieyoutube
@frieyoutube Жыл бұрын
ማሚዬ መተናል በስንት ጊዜ የጉልባን አሰራር ፈልጌ ሰርች ሳረግ የርሶ መጣልኝ❤
@ferahiwotasfaw7161
@ferahiwotasfaw7161 7 жыл бұрын
wowww des yelel nfeqogn neber edemen ten yesetelen enet
@balaynshesamagnyamariyamle303
@balaynshesamagnyamariyamle303 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሰሞነ። ህማማቱ ለጾለት አሙስ በሰላም አደረሳችሁ ለተንሳኤ ብረሃኑ በሰላም ያድርሳችሁ ውድ ወገኖቸ
@seblebahru9502
@seblebahru9502 5 жыл бұрын
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
@seblefentaw1642
@seblefentaw1642 7 жыл бұрын
ማሚየ እናትችን ውድድድድድ እሺ የድንግል ማርያም ልጂ ክርስቶስ እየሱስ እድሜ ከጤና ግር ይስጥልን እናመሰግናለን
@znetali1497
@znetali1497 7 жыл бұрын
ወይኔ ጉልባን አፌን ከፍቸ ቀረሁ እናታችን እድሜሺ ይርዘም
@sebleworku9266
@sebleworku9266 3 ай бұрын
Thanks!
@user-io8wg3cs9s
@user-io8wg3cs9s 7 жыл бұрын
ማማየ እድሜሽን አላህ ያርዝመው እናቴን ትመስሊ አለሽ
@bauyoshguzuow5125
@bauyoshguzuow5125 7 жыл бұрын
እንኳን አደረሰዎት ማዘርዬ እስከ መላ ቤተሰበዎት እንዴት ነዎት
@loveLove-ev7mq
@loveLove-ev7mq 7 жыл бұрын
ማሜየ እድሚሺ ይርዝም በውነት በጣም ጥሩ ሰው ነሺ እድሚ ይስሺ ብቻ
@senayitgatanhisenayit6496
@senayitgatanhisenayit6496 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታችን በጣም ደስ ይላል
@princessmekelle81
@princessmekelle81 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እማማ
@bityasni8856
@bityasni8856 7 жыл бұрын
ማዘርዬ ወድድድድድድ
@jamiliamekonnen3901
@jamiliamekonnen3901 5 жыл бұрын
tks mamaya💕
@Lemiyat-vs2wb
@Lemiyat-vs2wb 3 ай бұрын
🥰🥰🥰 ሞላዉይወርቶደግስ እሜት ተከታይ ያመትሰዉይበለን
@lenat3112
@lenat3112 7 жыл бұрын
enamesegnalen mamaye zare wey nege beseru guluban eyalku eyetebkuwot neber edma yistlin
@mimiweldi1995
@mimiweldi1995 7 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ማማዬ ከመላ ቤተሰቦችሽ ጋር መልካም በአል ይሁንላችሁ ጠላ አጠማመቅ ብታሳይን ደስ ይለኛል
@Rose-lw8nn
@Rose-lw8nn 7 жыл бұрын
Mimi Weldi asayitalechi videowochun eyachew
@hailemariamsintayehu1872
@hailemariamsintayehu1872 Жыл бұрын
አንዷ ሸኩርት፣ዘይት እትድ፣ጨምራ አሳየችን እደዚ ይዘራል ማማዬ? እኔም እንዳቼ ነው የማውቀው
@zgetahun
@zgetahun 6 жыл бұрын
Thanks...
@Rose-lw8nn
@Rose-lw8nn 7 жыл бұрын
momiye yene balemuya ejishi yibarek❤lelaw demo Adane if u can eski share adrigulin ye beal wulowachihun
@habtamiealene6067
@habtamiealene6067 2 жыл бұрын
ማማዬ እ/ር ይስጥልን ስለሙያሽ እናመሰግናለን እናቴን ነው የምትመስይኝ እወድሻለሁ
@wodosonlibe5120
@wodosonlibe5120 7 жыл бұрын
emamye guleban west chew ayegebam ede
@enatfanta3614
@enatfanta3614 Жыл бұрын
ማማዬ ሙያ ስላስተማሩኝ በጣም አመሰግናለሁ
@hana-ol6xs
@hana-ol6xs 7 жыл бұрын
ማዘርየ ስወድሽ እኮ .thanks u መልካም በአል! ይሁንልንል።
@sabla201
@sabla201 4 жыл бұрын
እንኳንአደረሳቹ❤💖💝💝💙💙💙🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷👍👍🌷🌷🌷❤❤❤❤👍👍👍👍🌷🌹👍👍👍❤🌹🌷🌷🌷🌷👏💝💖👍
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE Жыл бұрын
እናመስግናለን
@akites492
@akites492 4 жыл бұрын
Ohoo I forgot to wish you a happy easter with all ur family and loved once.x
@almazbrendel3903
@almazbrendel3903 7 жыл бұрын
mamye betam newu emamesegenew merci yerso gorebet bargegne egzibher yistlen
@selamzelalm5614
@selamzelalm5614 4 жыл бұрын
እምዬ ክምንሰማውና ክምናየው ተስቦ መድህን አለም በደሙ ይሸፍንሽ 🙏🏽
@almazngatu7518
@almazngatu7518 7 жыл бұрын
gena Salayew Resin sayew Des Aln Endat Endamesra cenkon neber Mamaye Enkuan Adersewt Egzabher rejem edma yestote.
@MemeMeme-pw6fi
@MemeMeme-pw6fi 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ
@user-wn1vy4eh1j
@user-wn1vy4eh1j 7 жыл бұрын
ማም እናመሰግናለን
@wodosonlibe5120
@wodosonlibe5120 7 жыл бұрын
enate edeme yesethot sewdewot motherye
@tersittefera2498
@tersittefera2498 7 жыл бұрын
wow wow .😘!!
@lovelove1385
@lovelove1385 6 жыл бұрын
ማን እንደሀ ሀገር ቤት ጉልባን ውይ ተበልቶ አይጠገብም እናቴ እወድሻለሁ ስደተኛዋ ልጅሽ ።
@user-hu2fn5tc7b
@user-hu2fn5tc7b 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን መልካም በዓል ይሁንሎት
@hailus8341
@hailus8341 7 жыл бұрын
Melkam awdamet mothereye
@habtomhagos2690
@habtomhagos2690 6 жыл бұрын
yene enate regeme edeme ena tena yestelgh
@rounachabdisa5776
@rounachabdisa5776 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታችን የአመት ሰው ይበለን
@hiwethiwet8124
@hiwethiwet8124 6 жыл бұрын
እናመስግናለን ማዘርየ
@hailus8341
@hailus8341 7 жыл бұрын
Thank you mother
@yordanosmesfin7187
@yordanosmesfin7187 6 жыл бұрын
motheryee egizer yistot..erson bemayet lemejemeriya gize gulban serche libela new...hulun kerso bemayet le beal shirgud eyalin new ..dorow ayibu gulbanu ..min keren...❤❤❤melkam fasika 🙏wub enat❤❤
@user-vr3os7on9t
@user-vr3os7on9t 7 жыл бұрын
ማማዩ እናመስግናል
@saras3533
@saras3533 7 жыл бұрын
እናታችን በእውነት እድሜና ጤና ያድልልን
@senaittekelewould2517
@senaittekelewould2517 5 жыл бұрын
እማ እንክዋን ለጾሎተ ሐሙስ በስላም እደረስሽ መልካም የትንስኤ በአል ይሁንልሽ
@dinali1902
@dinali1902 6 жыл бұрын
የኔ እናት እጆት ይባረክ
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 13 МЛН
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 23 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН
Ethiopian Food - How to Make Sinafich Awaze - የስናፍጭ አዋዜ አሰራር
10:35
Ethiopian Cuisine/Food "How to Make Buticha" የቡጥጫ ምግብ አሰራር
17:16
How to make ethiopian ricotta (የአይብ አሰራር)
4:03
tebeb tube (ጥበብ)
Рет қаралды 17 М.
🌶️ Traditional Lavash Bread: Baking Bread on a Barrel Over Wood Fire
28:44
ኣሰራርሓ ኣዋዘ - How to make Awaz
11:31
zomay channel
Рет қаралды 39 М.
ለጀኔራል አዛዡ የተሰጠ መልስ !!
42:55
Melat tube ሜላት ቱዩብ
Рет қаралды 100 М.
I Build a Custom Clay Mini Oven To Cook This Pizza Recipe (Village Life)
26:42
Golden Hands Cooking
Рет қаралды 4 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 13 МЛН