KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
❌همه چیز درباره چشم سوم و DMT 🌵از magic mushroom تا غده پینه ال❌پارت دوم
24:22
ወፍራም የሚቀዳና የሚታሸግ ምርጥ ላርጎ፣ ሙሉ አሰራሩ፣ ለመስራት ከሚፈጀው ዋጋው እና የኬሚካሎቹ ባህሪና ዋጋ ማብራሪያ
26:40
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
37:51
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
የ ልብስ ፈሳሽ ሳሙና አሰራር | bar soap making | home made soap making | largo | liquid soap | gebeya | ገበያ
Рет қаралды 92,897
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 32 М.
HULET MAEZEN | ሁለት ማዕዘን |
Күн бұрын
#soapmaking #artstvworld #ethiopia
subscribe for more
Пікірлер: 138
@eliastesfaye9471
Жыл бұрын
ሀይ እዴት ናችሁ ቪዲዮን በምትሰሩበት ሰአት ኬሜካሎቹን በግራም እንዲሁም የዉሀዉን መጠን ማስቀመጥ ይኖርባችኅል በተረፈ በርቱ።
@Zumra-m4t
Жыл бұрын
የነም ጥያቄ ነዉ
@nitsuhanteneh
Жыл бұрын
ጥሩ ስራ ነው ኬሚካሉች የት ነው የሚገኙ
@bayushshewakena668
Жыл бұрын
Mejemeriya mn ale appreciate betaregu wendeme mert nw berta metenun becha geletsulen enji betammm aref nw keep it up.
@21MarYam
Жыл бұрын
እሱን መጠቀሚያቸው ስለሆነ ግዙ
@biniyamabiy7750
Жыл бұрын
Kefelek ene eliklehalew email askemt
@AtosMedia-
11 ай бұрын
መጠኑ በዉስጥ መስመር ነዉ?
@HilwaHilush
10 ай бұрын
ኬሚካሎቹ የት ነው የሚሸጡት? መጠናቸውስ ?ለምሳሌ ለ50 ሌትር
@HilwaHilush
10 ай бұрын
ሁሉም ኬምካል እንድቦታ ይገኛል
@astertube5406
10 ай бұрын
ኪሜካሎችን ከፍለሃገር ማግኝት እችላለን ወደ ጎንደር?
@EleneShita-vc3ok
9 ай бұрын
ለአንድ በርሜል ምን ያክል ኬሚካል ሚያሥፍልገው?
@SGg-k6l
11 ай бұрын
የ50 ሊትር ኬሚካሎቹን አጠቃላይ በዝርዝር አስቀምጥልኝ
@Ayna-d9f
9 ай бұрын
ለየአንዳንዱ ኪሚካል መጠን ሳይኖር ማሳየት ምን የሚሉት ነው
@eldadmulugeta7519
8 ай бұрын
endat lemd naw
@SamiHarde
4 ай бұрын
እዴ ልኬቱን ሳትናገር በደፈናው አመራረት አለ ካስተማርህ በትክክል ከነ ኪሎግራሙ እየተናገርህ አስረዳን???
@Alhamdulilah4368
9 ай бұрын
ጥሩ ግን የሚቅላቀሉት መጠናቸው እና የፈጀው ደቂቃ ብታሳውቁን
@ከመፅሀፍትአለም-ኘ8ዘ
Жыл бұрын
Betamm enameseginalen beritu.....🥰🥰🥰
@sinanano1185
Жыл бұрын
ግብዐቶቹ ከየት ይገኛሉ ዋገቸውስ??
@weltemariyam978
Жыл бұрын
አሰራሩን ከነኬሚካሉ ከነ ልኩ ስራልን በተረፈ በርታ
@amzamohammed1953
Жыл бұрын
አሰራሩ ሌሎች ሊያስተምር የሚችል አይደለም የራስክ ቢዝነስ እየሰራክ ነው በሰብስክራይብ እና በላይክ ብሎም ለራስ ፈሣሽ ሣሙና እየሠራክ ሌሎች ማስተማር ከፈለክ የውሃው መጠን በሊትር መግለፅ ነበረብክ እና እያንዳንዱ ኬሚካል በግራም መጠኑ መጥቀስ ነበረብክ እኔ በግሌ ስስታም ወይም ንፉገ አሰተማሪ ነክ የግል አስተያየቴ ነው ማስተማር ፈልገክ ከሆነ ለ100 ሊትር ውሃ የምትጠቀመው የእያንዳንዱ ኬሜካል መጠን በኬሎ ግራም ማስቀመጥ እና በዛው ቅደም ተከተሉ ማስቀመጥ አለብክ
@huletmaezensoap
Жыл бұрын
Manual endemenakerb leb alalshem Thank you for your comment
@YoniYonitech
Жыл бұрын
ኤሴኤሌስ ምንድን ነዉ ኬሚካሎቹን ስታወራ በአማርኛም ተርጉመዉ በተረፈ ምሰሩት ስራ በጣም ጥሩነዉ በዚዉ ቀጥሉ አመሰግናለዉ
@SemiraSeid-e1w
11 ай бұрын
ወ ድ ያ ው መ ጠ ቅም ይ ቻላ ል
@HrhfjrDhhhjej
Жыл бұрын
የምግብ ጨው ነው
@samuelgetnet967
Жыл бұрын
አትፎግሩና የለመጠን እንዴት ይሰራል ካሳየህ አይቀር ከነ መጠኑ ነበር
@huletmaezensoap
Жыл бұрын
የ ማንዋል ስልጠና እንደምንሰጥ ገልፀናል
@meharat
6 ай бұрын
@@huletmaezensoapእኔም ማመሪ እፋልጋሎ የት ናው እነ ለምን በቴሌግርም አትማልሱም
@Ymercato
Жыл бұрын
መጠንና ለስንት ደቂቃ እንደሚማሰል እንዴት አትናገሩም 😢😢😢
@betitube9564
Жыл бұрын
እኔ መሰልጠን እፈልጋለሁ
@AbebecheAnbese-nt7vh
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንዲሜ
@TokyoRyo-fr4sd
5 ай бұрын
Betam kibr ygebachuhal
@amaresisay5887
Жыл бұрын
የኬሚካሎችን መጠን 100 ሊትሪ አስቀምጥልኝ እባክህ ተባበረኝ
@eyobfitihbekele6342
9 ай бұрын
Yewehaw bermel yehonal??
@addiswubet3522
6 ай бұрын
ኬሚካሉ የት የው የሚገኘው
@AlemayehuAlex-yg8wt
5 ай бұрын
ይቅርታ ስልጠና የምትሰጡ ከሆነ ሰርተፍኬት አላችሁ ወይ?በስንት ቀን ያልቃል?የት ናችሁ ዋጋውስ ስንት ነው?
@abrehamterefe
11 ай бұрын
እኔ እምለው የኬምካሉን ግራም ወይም ሊትረ ብትነግሩን ምን አለ ንገሩን ደበኞቻችን❤❤❤
@MabriMabri-cg9si
4 күн бұрын
50liter lmamret labsa sent ybkewal
@EndaleNega
22 сағат бұрын
ለጀማሪ ሙሉው ከሚያስፈልጋቸው ነገሮች ጋር
@amzamohammed1953
3 ай бұрын
ለ100 ሊትር ላርጓ የምንጠቀመው የኬሚካል መጠን አሣውቀን
@astertube5406
11 ай бұрын
ስልጠናው ስንት ቀን ይወስዳል ክፍለሃገር ይኖራችዋል ጎንደር ቅርጭፍ አላችው ለስልጠናው ስንት ብር ነው የማዋሃጃ ማሽን ስንት ብር ነው
@firewtsegaye493
Жыл бұрын
መጠኑ ምን ያህል ነው እያንዳንዱ
@atedegemecu2599
9 ай бұрын
የምታሳዪት የግምት ስራ ሆነ መጠን የሌለው
@ራቢያኢዲሪስየሰኢድአፍቃሪ
Жыл бұрын
እናመሠግናለን❤❤❤
@BelayenehDebebe
5 ай бұрын
Betam Arif naw Berta
@SisayBelay-k9f
23 күн бұрын
ስንት ስንት ኪሎ
@Rukiyatariku-b8z
3 ай бұрын
ፈሳሽ ሳሙና ለመስራት ምንያህል ብር ያስፈልጋል
@senaitbekele4769
Жыл бұрын
ኬሚካሎቹ ግን ጤናላይ ሚያመጡት ጉዳት የለውም ?
@wayniwolleyewa5515
Жыл бұрын
የየኬሚካሉ መጠን ይነገረን በሮ
@ElsabetWabeto
Ай бұрын
በደንብ በቅደም ተከተል ጻፍልን እኔ መሥራት እፈልጋሀለሁ መጠኑንም ንገረን
@Qweewerdfg65434
5 ай бұрын
betam harif new bro enameseginalen gin eyandadu metenu be litre or kg bigeletse
@GENETNAKA
5 ай бұрын
የሚያስፈልገው የውሃ መጠን ና የኬሚካል መጠኑ ግልፅ ቢደረግ
@YOMILATAA
Жыл бұрын
በጠም ቢዙ ጥየቄ ተጠይቀሀል ለሁሉም መልሰ ሰጠው የኔም ጥየቄ ሰለሆነ ❓❓❓❓❓
@ToffaMan
11 ай бұрын
ኬሚካሉን ዬት ነው ምንገዛው?
@mobilekeyo8804
Жыл бұрын
መጠኑን ንገረን
@KedestZeleke
3 ай бұрын
Eyegebagn ayidelem metenu ayitawekim?lelaw chemicalun ke yeti nw megegnew
@isotesemachannel9226
Жыл бұрын
መጠን የለዉም እንደ ኬምካሉ?
@beyenearegawi7193
Жыл бұрын
ይበል ያሰኛል ቀጥሉ
@zinashmesele8347
6 ай бұрын
እኔ መሰልጠን እፈልጋለሁኝ
@ugfyfy1235
Жыл бұрын
❤❤❤
@bodytube9594
Жыл бұрын
Serachu yebarek
@TesfayeMamo-yw4qp
7 ай бұрын
""ጥንቃቄይፈልጋል በግምት አይሰራም ።ልኬቱ አይታወቅም
@5Gstar678
Жыл бұрын
Where i can take training
@IftuBalcha
6 ай бұрын
ኬሚካሎቹን የት ማግኘት ይቻላል?
@indichecewecentil7932
5 ай бұрын
መርካቶ ሁሉንም አለላቹ
@alemayehugezahegn8217
4 ай бұрын
ኬሚካል ገርመንት አካባቢ ሰፈራ የሚባል ቦታ ታገኛለክ ካስፈለገ ስልክ እሰጣቹዋለው
@FreMom-p5u
3 ай бұрын
Chemical የት እንደሚሸጥ ንገሩኝ መርካቶ ምን ተራ ሰፈራስ ምኑ ጋ
@AbdulsemedHeyru
5 ай бұрын
Hi endet nachu Yeweha ena ychemical meten beneger
@TigistuSibani
8 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ ለምን ያህል ሊትር ነው
@BewuketTesfa
7 ай бұрын
ሠላም በተወሠነ የሌትር መጠን የኬሚካሎችን መጠን ብታሥቀምጡ
@ElsabetWabeto
Ай бұрын
ማሰልጠኛ ካለ እሰለጥናለሁ አሳዉቀን
@GhcJhy
Ай бұрын
ግባቶች ይገኛል
@barokbarok-if1ih
6 күн бұрын
መጠኑን አልገለጽክም
@SkBeharden
Жыл бұрын
የትኛው አይነት ጨው ነው ሚጨመረው?
@TokyoRyo-fr4sd
5 ай бұрын
Wow
@toybamohammed2247
Жыл бұрын
እናመሰግናለንን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤መጠኑን ንገረን
@MaryamEku
3 ай бұрын
Dibiatus indet new yemigegnew
@YobsanTaye-w4t
Жыл бұрын
Please tell the amount of chemicals
@fahadryan
9 ай бұрын
መጠኑን ንገሩን ለአንድ ሌትር ወይም ከዛ በላይ ላለ
@BerhanuBekele-k4c
Жыл бұрын
ምድረ ፎጋሪ አይ ሃበሻ አስኪ የውጮችን ቪድዮ እዩ ተማሩ አይ ድህነት የጋን መብራት ማለት ይሄነው፣ም/ቱም መጠኑ አጣሳዩም ከውጮች ተማሩ እባካቸሁ፡፡
@huletmaezensoap
Жыл бұрын
ስራው ስልጠና ይፈልጋል ምክር ይፈልጋል ለሁሉም መስጠት ስራውን ያረክሰዋል.
@AssgedAssen
Жыл бұрын
@@huletmaezensoapእና እዳይረክስ ከፈለክ ለምን ቪዲዎ ሠራህ በማጭበርበር ለዩትብ ብር
@zenebechdubale8567
Жыл бұрын
@@huletmaezensoapምን አለበት ተንኮል ትተህ በሀቅ ብትሠራ ለዝህ ነው የማንለወጠው ሳሙና ምግብ አይደለም ሁሉ ሰው ብቸለው ይዛችሁ ከመሞት እውቀት ደብቅ ያለ ሕግ ሐይማኖት አላየሁም
@solomonaddisu9637
Ай бұрын
Yemtitekemutn ye product meten algeletsachum mn yakil endemntekem alregeletsem
@PetirosSeleshi
8 ай бұрын
Yiheen steep texeqemee eyeqexenebegn aschegeregn kemn gudlet nw
@MekdelawitMekdi-t4v
Жыл бұрын
መጠኑን ገለፁልን
@biruktadesse6591
3 ай бұрын
F01 100 liter formula pls
@AmareGirma-hs8kx
Жыл бұрын
Ratio?
@DemetuFurgasa
4 ай бұрын
መጠኑን ሳትናገር th anks
@raheltraditionalhabeshadre6827
7 ай бұрын
ባራት ኬሚካል ብቻ?????
@weldemariammarshet
4 ай бұрын
the raw material are 7 including water
@raheltraditionalhabeshadre6827
4 ай бұрын
@@weldemariammarshet ምንምን???
@LatuBantayo
8 ай бұрын
Ibakihi silkihin kifilehageri nenyi
@EMEBETEMEKETE
8 ай бұрын
thank you for all but there is no formula tell chemical formull
@haymihany-zc1iw
Жыл бұрын
ወድሜዋ እናመሠግናለን ሰብስክራይብ አድርጋለሁ ግንእባክ ሥልክ አስቀምጥ በቴሌግራምም መልሱ መሠልጠን እፈልጋለሁ ተባበረኝ ❤
@grumYeans
3 ай бұрын
እነኚን፡የእቃ፡አይነቶች፡የት፡የት፡አገሮች፡እናገኛለን፡ከተሞችስ፡በቀላሉ፡ለመገበያየት፡እድንችል፡ወገን❤
@tarikuzewude840
Жыл бұрын
ለምን ያህል ደቅቃ ነዉ እያንዳዱን የምናማስለዉ ?
@toybamohammed2247
Жыл бұрын
በርታ
@Amerti-rz6qv
7 ай бұрын
Mexxen yellewiminde
@JcxfJcxfgfghd
Жыл бұрын
🌹🌹🌹👍👍
@PetirosSeleshi
9 ай бұрын
Selket ayasfelegim endee
@greatethiopia5471
11 ай бұрын
Liketun masawek neberebachihu sew bedenb endimarbet
@tinatube1983
11 ай бұрын
ግምትየላቸውም ከሚካሎቹ
@abinetnugusie8573
Жыл бұрын
Min yakil endemasifelig le andi bermel metenun nigeregn biroo jemire kesaseriku alawekubetim woframun largo
@BelayenehDebebe
5 ай бұрын
Eshi ahun kagebaw tenegaregnal
@UsmanMahamad-vd6rh
10 ай бұрын
Hay biyalew chemicalu ke yet yigagnal
@Fayohussen
7 ай бұрын
Adirashachu yeti nwu
@SamuelMeseret
6 ай бұрын
sttp tikmu mndnew
@zewdukebede-pg2lk
7 ай бұрын
Yes ግምት አይሰራም
@jemu-s2b
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ቴሌግራም ላይ አትመልስም አናግሬክ ነበር
@aliEnadr-h4z
9 ай бұрын
ሀይ
@FreduAnu
10 ай бұрын
ያለ መጠን ምኑን አሳየሀን
@abdulla3678
Жыл бұрын
አይዞህ
@hirut6415
Жыл бұрын
በገራም በኬሎ ማሳየት አለባቹ ስንት ሰው ከሰረ ስለዜ አስበት
@huletmaezensoap
Жыл бұрын
Manual አንደምናቀርብ ልብ አላልሽም
@bekanleta-u6o
Жыл бұрын
Le siraw yemihon chemicaloch yet yigegnal
@tiringogetahun
6 ай бұрын
Gelte ayidelem eyandandun bemeten bigelet elalehu.
@Abdiisaatuujubaa
7 ай бұрын
Alkerabim
@MeronGeto
Жыл бұрын
ሰላም
@yalemtenameshesha-do2yg
Жыл бұрын
መጠኑንየገለዐ
@EmranMod
2 ай бұрын
Smsi endat endemtekem asayen
@GhcJhy
Ай бұрын
አኔ መሰልጠን እፈልጋለሁ
@GizeworkEndalemaw
6 ай бұрын
የኬሚካሎቹን ስም በኦርደር በ
24:22
❌همه چیز درباره چشم سوم و DMT 🌵از magic mushroom تا غده پینه ال❌پارت دوم
Kaktoos🌵🏜️
Рет қаралды 2,8 М.
26:40
ወፍራም የሚቀዳና የሚታሸግ ምርጥ ላርጎ፣ ሙሉ አሰራሩ፣ ለመስራት ከሚፈጀው ዋጋው እና የኬሚካሎቹ ባህሪና ዋጋ ማብራሪያ
Menhal Business Trading
Рет қаралды 11 М.
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 33 МЛН
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 2,1 МЛН
37:51
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
bayGUYS
Рет қаралды 975 М.
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 896 М.
16:02
ፈሳሽ ሳሙና እንዴት ይመረታል? | አዲስ እይታ @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 45 М.
15:40
የወፍራም ላርጎ ፈሳሽ ሳሙና አሰራር ስልጠና | በሊትር እስከ 40 ብር ድረስ ምናተርፍበት ፎርሙላ | #ፈሳሽሳሙና #ላርጎ #ፈሳሽሳሙናአሰራር
Muse Business Training
Рет қаралды 16 М.
14:31
Hide Tanning 101 - How to make Leather from Animal Skins, NATURALY
Clay Hayes
Рет қаралды 2,3 МЛН
15:06
ፈሳሽ ሳሙናን ለመስራት የሚያስፈልጉ ግብአቶች እና ጥቅሞቻቸው#liquidsoap#detergentmaking#cleaning#chemicals#surfactants
Weyn chemzone
Рет қаралды 13 М.
8:02
ግዴታ ማወቅ ያለብን ኬሚካል/must be known chemical/liquid soap/ፈሳሽ ሳሙና/home made business/largo#ebs #habesha
Leyluka liquid soap and detergent
Рет қаралды 429
14:49
Amazing: I made a smokehouse from red bricks, very effective
Creative Project
Рет қаралды 619 М.
5:06
የ ጀሞ ላርጎ አሰራር | bar soap making | home made soap making | largo | liquid soap | gebeya | ገበያ
HULET MAEZEN | ሁለት ማዕዘን |
Рет қаралды 26 М.
10:02
ምርጥ 100% የሩዝ ሣሙና አሠራር ለፊት ጥራት ለማዳት እና ለቡጉር የተሸበሸበ ቆዳ ይመልሣል
YEGETER Lij
Рет қаралды 33 М.
18:05
ፈሳሽ ሳሙና እንዴት ይታሸጋል ? ዋጋውስ ? || ቶሎ ይጀምሩ | ሳንደብቅ ሙሉ ቪዲዮ | largo | ላርጎ አሠራር
ብሔሞት | Behemot Tube
Рет қаралды 35 М.
4:02
ቀላል የ ልብስ ሳሙና አሰራር |0916628265 | bar soap making |soap making|ላርጎ| liquid soap | ደረቅ ሳሙና ስልጠና
HULET MAEZEN | ሁለት ማዕዘን |
Рет қаралды 464 М.
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 33 МЛН