የአብሽ አዘገጃጀት (how to prepare fenugreek)

  Рет қаралды 50,791

Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )

Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )

Күн бұрын

የአብሽ አዘገጃጀት(how to prepare fenugreek)

Пікірлер: 129
@om_sumaia14
@om_sumaia14 2 жыл бұрын
በጣም ጉበዝ ሁሉንም አየሁት ያገሬ ልጅ ስለሆንሽ በጣም ኮራሁብሽ አልሀምድሊላ ወላሂ ሰርች አድርጌ ስገባ የምፈልገውን ሳገኝ እዴት እደተደሳሁ ለዛውም በምረዳው ቋንቋ በርችልኝ የኛ ጀግና
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
ሰላም ያገሬ ልጆች የአብሽ አዘገጃጀት ለመጠጥ በቤታችን እንዴት እንደሆነ የጀመርኩትን በሚቀጥለው ሰለማቀርብ subscribe በማድረግ እንድትከታተሉ በትህትና መልእክቴን አስተላልፋለሁ
@lijinet
@lijinet 5 жыл бұрын
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል ) Thank you zed🙏
@ሁሉምህልሜይሳካልበአላህእ
@ሁሉምህልሜይሳካልበአላህእ 5 жыл бұрын
ፕሊስ ለሰርግ እንደ ኪኒቶ ሚሰራዉን የአብሽ መጠጥ አሳይን
@ethioacat4641
@ethioacat4641 5 жыл бұрын
ስው ከግዜ አኳያ ስለሆነብየሚያየው አትደግማሚ ።ለምሳሌ ከቦቆት አብሽ የተገኘው ዱቄት ነጣ ያለ ነው ያኛው ደሞ ..... አጠር ባለ መልክ ሀሳብ ቢቀርብ ጥሩ ነው እናመስግናለን
@kbella4081
@kbella4081 4 жыл бұрын
የት አገር ትኖሪያለሽ?
@zebibasani3809
@zebibasani3809 4 жыл бұрын
Please አልበቅል ብሎኛል መላ በሉኝ
@AbiTube
@AbiTube 5 жыл бұрын
It’s really good with great explanation. Thank you 👍
@ethiopiahagera5623
@ethiopiahagera5623 5 жыл бұрын
አረ እህቴ ለመጠጥ የሚሆነውን አብሽ ለማዘጋጀት ፈልጌ አብሹን ከዘፈዘፍኩ አምስት ቀን ሆነው አልበቀለም ምን ላድርገው? ልጠብቀው ወይስ ይበቃዋል? መልሱን አደራ
@adistamrat4684
@adistamrat4684 4 жыл бұрын
አይገርምም እኔም እቢ አለኝ ምናለበት እርግጠኛዉን ብትናገር ለሚሰሞት እምነት ስትል ባታደክምን 3 ቀኔ ወፍ የለም
@Umitube
@Umitube 5 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ዘዴ ወይ ሞያ በርቺልኝ ብዙ እንጠብቃለን 💝👈
@rb2782
@rb2782 5 жыл бұрын
ዜድዬ የኔ ባለ ሞያ በጣም አመሰግናለው, በጣም በጥሩ አገላለጽ ነው የገለጽሽው፡ ሌላ ደግሞ ልኩ (መጠኑ) በደንብ ነው የምትገልጭው። አብዛኛው የሀበሾች channel ዝምብሎ ነው አሰራሩ የሚያሳዩሽ እንጂ ልኩን አይነግሩሽም፡ ዋናው ደግሞ measurement ነው፡ አመሰግናለው ተባረኪ🙏🌹
@derartutola2579
@derartutola2579 5 жыл бұрын
ፀሃይ በሌለበት አካባቢ እንዴት እናደርቀዋለን? በሌላ በኩል በጣም እናመሰግናለን።
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
እቤት ውስጥ መዘረር ቶሎ የደርቃል
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@rahmetmurad1559
@rahmetmurad1559 Жыл бұрын
3 ቀን በኻላ ስታጥቢው ቢታይ ደስ ይል ነበር ታሽቶ መታጠብ ይቻላል ወይ ስለበቀለ ማለቴ ነው
@Ethiofoodchannel
@Ethiofoodchannel 5 жыл бұрын
እጅግ አመሰግነለዉ እኔ ፈልጌ ያጣሁት
@mahderzelalem9767
@mahderzelalem9767 5 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የምታቀርቡው በሙሉ በጣም ጥሩና አስተማሪ ነው አመሰግናለሁ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 5 жыл бұрын
ጎበዝ ማማዬ በርቼ የኔ ውድ
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 4 жыл бұрын
I used to use abish ( fenugreek tablet ) for breastfeeding ... it’s good recommended
@frefre2060
@frefre2060 5 жыл бұрын
Thank you, just subscribed.
@umuyusra922
@umuyusra922 5 жыл бұрын
Hi wuch ager yalenew endet madreq enchilalen? be oven yichalal? Amesegnalehu berchi
@semret5o5
@semret5o5 5 жыл бұрын
Aymen Seada that was my question too🙂
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
እቤት ውስጥ ሲዘረር ቶሎ ይደርቃል
@almuzayonas8835
@almuzayonas8835 5 жыл бұрын
Waww betam gobez niesh
@LucyEthiopiatube1
@LucyEthiopiatube1 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ zed
@amantube2265
@amantube2265 5 жыл бұрын
Wow እናመሰግናለን ጥሩዘዴነው ማር
@h.2966
@h.2966 5 жыл бұрын
የበቀለው አብሽ ግን ቫይታሚኑ አይሄድም እህት?
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
የመጠጥ አብሸ ጥቅም ያለው በቆልቱ ላይ ነው ለስላሳ እንዲሆን ያደርገዋል
@zebibasani3809
@zebibasani3809 4 жыл бұрын
@@zedhabeshafood2518 አልበቅል አለኝ ቆይ ስሸፍነው አየር ሰጠዋለው ወይ? Please I need help 😣
@abikidus6827
@abikidus6827 5 жыл бұрын
እኔ አብሽ ስጠጣ ያስርበኛል
@YetmworkiG.G
@YetmworkiG.G 8 ай бұрын
ሰላም እህቴ አብሽ አቺ እዳልሽኝ አድርጊ ቦቆልት አልሆን አለኝ ለምንድነው እባክሽ መልስ ስጪን
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 7 ай бұрын
የአብሹ አይነት ይሆናል በጣም ሲርስ ቦቆልት የማይሆን አለኮ ወይም ትንሽ ከተዘፈዘፈ በኋላ በጥርስ ነካ አርጊና ትንሽ ከራሰ አጠንፍፈሽ ውሀው መጠጥ እስኪል ማስጣት ከዛ ከድኖ ማስቀመጥ እንደ ብቅል ማለት ነው
@YetmworkiG.G
@YetmworkiG.G 7 ай бұрын
@@zedhabeshafood2518 በጣም አመሰግናለው መልካሙን እመኝልሻለው
@memo-br6kt
@memo-br6kt 5 жыл бұрын
አብሹ ላይ የጨመርሺው ውሀ ይመጠዋል ወይስ ይደፋል፣የዘፈዘፍንበት ውሀ ማለቴ ነው? መልሺልኝ
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
ውሀ አለ ማሳነስ ነዉ ግማሹን ይመጠዋል የቀረውን መድፋት ነው
@nasteexochannel9334
@nasteexochannel9334 5 жыл бұрын
Thanks
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 5 жыл бұрын
Betam konjo neew
@selamhabesha
@selamhabesha 5 жыл бұрын
tnx. zedye aserarun bicha sayihon tikimunim silakafelishin
@AHSPlus
@AHSPlus 5 жыл бұрын
Nice ♥
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
ተባረኪልኝ በጣም የምፈልገው ነው ባለፈው ነክሬ አድሬ ቆልቼ ፈጭቼው ነበር ግን በጣም መረረኝ ።ተቀምጦ አል ያንችን በእርግጠኝነት እሞክረዋለሁ አመሠግናለሁ በዛ ላይ ገለፃሽ አሪፍ ነው። ክፍል ፪ ትን እንጠብቃለን
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
አይቆላም
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
@@zedhabeshafood2518 ውይ እሺ አመሠግናለሁ ዜድየ
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 3 жыл бұрын
Ebakshin ehte lesquar tamamiwoch abshen endet adergo meteqem endemichalena meche meche meteqem endaleben eske meche meteqem endaleben metenun betenegrign amesegnalew berch betam des yemil sira new!!
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ashutube6458
@ashutube6458 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል እናት በርች
@edenermiyas3633
@edenermiyas3633 Жыл бұрын
ቤት በማሽን መፍጨት ይችላል ወይስ ወፍጮ ቤት ነው ሚፈጨው
@misraky1548
@misraky1548 5 жыл бұрын
ይቅርታ ኣልገባኝም። አዛው ውሃ ውስጥ ነው የሚያጎነቁለው ወይ ? ከነነጩ ነገር ነው የሚፈጨው ወይስ ነጩን ነገር እናራግፈዋለን?
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
ምሰራቅ ከወሀ ወጥቶ ታጥቦ ተጠልሎ ተከድኖ ቁጭ ሲል ነጭ ነገር ያወጣል ከዛ ሲዘረር በአነድ ቀን ይደርቃል ነጩ ነገር አብሮ ይፈጫል አመሰግናለሁ
@misraky1548
@misraky1548 5 жыл бұрын
@@zedhabeshafood2518 Thank you my dear.
@rimmedia6333
@rimmedia6333 5 жыл бұрын
Yemigerm new
@TGWollotube
@TGWollotube 5 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን ፍቅር
@sebleabate4833
@sebleabate4833 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ነገር ግን አብሽ ከበቀለ በሖላ አስኪደርቅ ድረስ በእጅ አይነካም ይመራል
@lesesahelemichael367
@lesesahelemichael367 5 жыл бұрын
Thank you so much its amazing Please were did I get absh
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
Less የሚገኘው ያበሻ ሱቅ ወይም የህንድ ሱቅ አለ
@እግዚአብሄርእረኛየነውልቤ
@እግዚአብሄርእረኛየነውልቤ 5 жыл бұрын
ሳይበቅል ለመጠጣት መጠቀም አይቻልምደ???
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር እረኛዬ ያልበቀለ አይጠጣም ሆድ ይነፋል
@MD-ym5jm
@MD-ym5jm 5 жыл бұрын
Nice sister
@ahlamismael1896
@ahlamismael1896 5 жыл бұрын
በጣም አርፍ ነው በርች
@umihabibti4554
@umihabibti4554 5 жыл бұрын
_እናመሰግናለን እህት ግን አብሹ 3ቀን ድረስ ሲዘፈዘፍ እውስጥ ያለውን ጠቃሚ ነገር አናጣውም በኛ አካባቢ ግን እናቶቻችን በደንብ አጥበው ሲደርቅ አስፈጭተው በውሀ ተዘፍዝፎ ለመጠጥ ይጠቀሙታል_
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
ሶሰተኛው ቀን እኮ ተጠነፈፈ ና ከታጠበ በኋላ ያለ ውሀ ተከድኖ ሲውል መብቀል ይጀምራል ያኔ እቤት ስትዘርሪው ባንዴ ይደርቃል
@lijinet
@lijinet 5 жыл бұрын
እውነት ነው እናመሰግናለን
@betzel706
@betzel706 5 жыл бұрын
Very nice
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 5 жыл бұрын
Thank you teach me l really like you
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 5 жыл бұрын
WOW , thank you so much!!!!
@tesfayemarimadlen4506
@tesfayemarimadlen4506 5 жыл бұрын
Thank You 🙏🙏🙏
@fadelredwanfadil5321
@fadelredwanfadil5321 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@meseretberhanu6042
@meseretberhanu6042 3 жыл бұрын
አንዳድእ አብሽ ለምንድነው ሲመታ አረፌ ብቻ የሚሁነው
@beautifullifeinukvlogvlog6205
@beautifullifeinukvlogvlog6205 5 жыл бұрын
Wow very nice 👍
@ethiobeautylifestyle9621
@ethiobeautylifestyle9621 5 жыл бұрын
Thank you.
@TigistEyetaTube
@TigistEyetaTube 5 жыл бұрын
እናመግናለን ውድ
@genetgebretatious3870
@genetgebretatious3870 5 жыл бұрын
enamesgenalen
@oromooromo5702
@oromooromo5702 5 жыл бұрын
Taberk
@asterlegesse9021
@asterlegesse9021 4 жыл бұрын
Thanks very much very good explanation. Good job
@saritaamaredegu2205
@saritaamaredegu2205 5 жыл бұрын
Thank you
@rb2782
@rb2782 5 жыл бұрын
ሰላም ዜድ፡ አንድ ጥያቄ አለኝ፡ እባክሽ መልሽልኝ ከቻልሽ፡ አብሹ በውኃ 3 ቀን ዘፈዘፍኩት አልበቀለም እንደ ገና 3 ቀን በፕላስቲክ ሸፍኘ አቆዬሁት ትንሽ በቀለ እንዳንቺ አልሆነም፡ ስዘፈዝፍ ውኃ አሳንሼበት ይህን? አሁን ምን ላድርገው??
@ethiopiahagera5623
@ethiopiahagera5623 5 жыл бұрын
Rahel Bekit አረ እኔም ከዘፈዘፍኩት አምስት ቀን አለፈው ተቸግሬአለሁ ምን ላድርገው?
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 Жыл бұрын
ዜድዬ በጣም እናመሰግናለን 🙏
@mesarttesefa1965
@mesarttesefa1965 5 жыл бұрын
የዘፈዘፍነውን ውሀ በስንት ቀኑ ነው የምንደፋው ማማየ
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
ጥሬውን በሁለተኛ ው ቀን አጠንፍፈሸ አጥበሽ ቤተ ውስጥ ወይም ውጪ ማሰጣት ሲደርቅ መፍጨት ነው ዱቄት ግን 12 ሰአት ከራሰ አጠንፍፎ. በጥብጦ መጠጣት
@mesarttesefa1965
@mesarttesefa1965 5 жыл бұрын
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል ) እሽ እናት አመሰግናለሁ
@nasra591
@nasra591 5 жыл бұрын
Can anyone translate to me I want to know how to make fenugreek that added to the soup , its yellowish
@anonymoustube1
@anonymoustube1 3 жыл бұрын
can you make a video to show us how to prepare it to use on our face and skin?
@ethiopianlezelalemtinur4128
@ethiopianlezelalemtinur4128 5 жыл бұрын
Ameseginalew gin yiqolal inde wayis idiw yifecal
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
አይቆላም
@yeza1903
@yeza1903 5 жыл бұрын
enamsginalen
@ማሚእወድሻለሁማሚእወድሻለ
@ማሚእወድሻለሁማሚእወድሻለ 4 жыл бұрын
ሱፐር ማርኬት እዴት ልናቀው እችላለን
@meskeremgebre1850
@meskeremgebre1850 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@taibahmohamed7216
@taibahmohamed7216 5 жыл бұрын
እናመሰግናን አሰራሩም ቀሌልነዉ
@tensuhabtu4715
@tensuhabtu4715 3 жыл бұрын
Good job but sykelam??
@augusta7771
@augusta7771 5 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ትምህርት፡፡ አመሰግናለሁ፡፡
@banchigezeagedaw6608
@banchigezeagedaw6608 5 жыл бұрын
ለብሆ ይሆናል አይደል???
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
አዎ
@banchigezeagedaw6608
@banchigezeagedaw6608 5 жыл бұрын
Amsgenlahu mar
@rahelassafa4280
@rahelassafa4280 5 жыл бұрын
እንዴት ፈጨሽው
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
በቡና መፍጫ ና በብሊንደር
@nefissakassaw6953
@nefissakassaw6953 5 жыл бұрын
ካደርቅን በኋላ ነዉ የምንፈጨዉ
@mekidesbekele1787
@mekidesbekele1787 3 жыл бұрын
ዜድዬ ብርክ በይ
@rozaroza1120
@rozaroza1120 5 жыл бұрын
Gobez Berchiii Yabsh Azgjajet Alkm Nber Enmsgnaln
@azeb2809
@azeb2809 5 жыл бұрын
Bey sent kenu new yemitetaw
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
እንደ ፍላጎትሽ ነው ጨጓራ የሚያመው በሶስት ቀን ሌሎቻችን በሳምንት በአሰራአምስት በወር ነው
@tibebugetahun9770
@tibebugetahun9770 4 жыл бұрын
ሲበቅል ይዘቱ አይቀንስም
@facikadessalgn3346
@facikadessalgn3346 2 жыл бұрын
በርቺ
@አቢነኝየባባእናት
@አቢነኝየባባእናት 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን
@sefiyayesuffsefiyayesuff4753
@sefiyayesuffsefiyayesuff4753 4 жыл бұрын
ሞያ ብሎ ዝም በርቺ ኡሚ
@sarahcalap633
@sarahcalap633 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማየ
@banchigezeagedaw6608
@banchigezeagedaw6608 5 жыл бұрын
Zed began new yamwedish?
@tinatihitina8795
@tinatihitina8795 5 жыл бұрын
Tebareke .....
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
ዜድየ ሠላም ነሽ አብሹን ነክሬው እንዳንች አልበቀለልኝም ትንሽ ጫፍ ጫፍ ብቻ ነው የመብቀል ምልክት ያለው። ነክሬው ሶስት ቀን ስላለፈው አጥቤ አሰጣሁት እስኪ ፍጭቼው ውጤቱን እነግርሻለሁ አመሠግናለሁ
@rb2782
@rb2782 5 жыл бұрын
ሃና እኔም እንደ ዛው ሆኖብኝ እኮ ጻፍኩላት፡ ከዛ በኋላ እንደገና 3 ቀን አቆዬሁ
@ያስሚንአህመድ
@ያስሚንአህመድ 5 жыл бұрын
እኔም
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 3 жыл бұрын
አብሹን አንድ ቀን ሙሉ ውሐ አድርጋችሑ ለምሳሌ ለአንድ የውሐ ብርጭቆ አብሽ ሑለት የውሐ ብርጭቆ ውሐ ያስፈልገዋል። ከዛን በሑለተኛው ቀን አጥላችሑ በእርጥብ ፎጣ ከድናችሑ አስቀምጡት ከዛን በደንብ ይበቅላል።
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 3 жыл бұрын
@@rb2782 የውሐ ብርጭቆ ውሐ ያስፈልገዋል። ከዛን በሑለተኛው ቀን አጥላችሑ በእርጥብ ፎጣ ከድናችሑ አስቀምጡት ከዛን በደንብ ይበቅላል
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 3 жыл бұрын
@@ያስሚንአህመድ የውሐ ብርጭቆ ውሐ ያስፈልገዋል። ከዛን በሑለተኛው ቀን አጥላችሑ በእርጥብ ፎጣ ከድናችሑ አስቀምጡት ከዛን በደንብ ይበቅላል
@lesesahelemichael367
@lesesahelemichael367 5 жыл бұрын
Thank you so much
@senaittsegaye247
@senaittsegaye247 5 жыл бұрын
Betam konjo
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 5 жыл бұрын
Great job
@gennysol6539
@gennysol6539 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@emmamiemmai2006
@emmamiemmai2006 5 жыл бұрын
እህቴ ነፍሰ ጡር ነኝ ብጠጣው ምን ያረገኛል የደም ማነስ ስላለብኝ ሰውነቴ የተጎዳ ነው ???
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
Emmami ዋው Emmai አንዳትጠጪ ከወለድሽ በኋላ ይሻላል
@emmamiemmai2006
@emmamiemmai2006 5 жыл бұрын
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል ) አመሰግናለሁ አካስቸገርኩሽ የደም ማነስ አለብኝ ምን ልጠቀም እስክወልድ
@lubabaahmed5575
@lubabaahmed5575 5 жыл бұрын
@@emmamiemmai2006 አረ እርጉዝ ከሆንሽ እዳትጠጪ ለደም ማነስሽ ደሞ ቀይስር ተምር ተጠቀሚ
@hawadubai3080
@hawadubai3080 5 жыл бұрын
@@lubabaahmed5575 ተመር ለደማነስ ይጠቅማል እንደ ማር
@lubabaahmed5575
@lubabaahmed5575 5 жыл бұрын
@@hawadubai3080 አዎ ማሬ ለደም ማነስ መዳኒት ነው እና ደሞ ሻይና ቡና አትጠጪ
@ወለተሐና-ኈ9ሰ
@ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 жыл бұрын
አይታመሰም እንደ ? ለሸታ ደግሞ ሎሚ መጠቀም ይቻላል
ሶስት አይነት የአብሽ መጠጥ አዘገጃጀት (how to prepare fenugreek)
16:30
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 129 М.
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 7 МЛН
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 11 МЛН
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 22 МЛН
የሮዝመሪ(የጥብስ ቅጠል) ዱቄት አዘገጃጀት(how to prepare Rosemary powder)
11:51
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 5 М.
ሶስት አይነት የአብሽ ዱቄት አዘገጃጀት (how to prepare 3 types of fenugreek powder)
11:29
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 27 М.
የሚጠጣ እርድ አሰራር (Turmuric for drink)
26:08
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 23 М.
New/Addis/አዲስ- Griddle/Mittad/ምጣድ
7:39
Hulgize Kassa
Рет қаралды 165 М.
ስላም  ቤተስብ  ምርጥ  የዶሮ  አስራር  ትወዱታላቹ   ስሩት
8:24
Atsede Zerfu አፅደ ዘርፉ ዩቱብ
Рет қаралды 2,9 М.
የተልባ ድልህ አሠራር (Ethiopian food telba)
19:59
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 237 М.
የብርዝ አሰራር (Ethiopian drink berth)
15:36
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 52 М.
የበዓል ህብስት Hibsit Ethiopian steamed bread
10:21
Addis Kitchen
Рет қаралды 600 М.
የአብሽ ጠላ(ቀሪቦ) ክፍል አንድ የድፍድፍ አሠራር (Ethiopian drink)
13:04
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 39 М.
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 7 МЛН