KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የሐበሻ ቀሚስና ካባዎች ኪራይ ዋጋ በአዲስ አበባ Habesha Dress Rent Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
25:21
🚨ጽጹይ ሓበሬታ! ኤርትራዊ ኣቦ ብኻራ ተቀቲሉ! ኣዲኡ ንሞት ፈሪዳቶ! ኤርትራውያን ካብ ኢትዮጵያ ንዓሰብ ተሶጊጎም! ምስኪናይ ኣብርሃም ከደንግጸካ!
11:35
Long Nails 💅🏻 #shorts
00:50
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
كم بصير عمركم عام ٢٠٢٥😍 #shorts #hasanandnour
00:27
የሐበሻ ቀሚስ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Habesha Kemis Price in Addis Ababa | ኑሮ በሸገር | Ethiopia
Рет қаралды 287,673
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 113 М.
Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር
Күн бұрын
Пікірлер: 176
@NurobeSheger
2 жыл бұрын
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የሐበሻ ቀሚስ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ! ☎ ዮናስ ጥበብ 0913428161 / 0947373202 (ሽሮሜዳ ህብር ህንፃ) ☎ ዮቲና የባህል ልብስ 0910933655 (ሽሮሜዳ) ☎ ማርቲ ጥበብ 0912701094 / 0940264828 (አዲሱ ስቴዲየም ፊትለፊት) በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
@aubmohamed9525
2 жыл бұрын
የሰራሚክ ዋጋ አሳይኝ እናት
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
2 жыл бұрын
ክፍለ ሀገር ላይ ያሉትንም ቤቶች ብታስተዋውቁን መልካም ነው ምክንያቱም እዛም በጣም ቆንጆ እና በጥራት እሚሰሩ ቤቶች አሉ።
@yigalemberhe9653
2 жыл бұрын
Yyx¢, ,
@SamsungA-tr9xk
Жыл бұрын
😊😊😊😊
@ekruabate9101
2 жыл бұрын
ቀለል ባለ ዋጋ ለድሃ የሚሆን ብታቀርቡልን ጥሩ ነው ሁሉም የምታቀርቡት ውድ የሆነ ነው ለድሃውም እያሰባችሁ ቢሆን ጥሩ ነው
@hhhsss513
Жыл бұрын
እኮ😍
@emebettamrat5712
2 жыл бұрын
ያንቺ ሳምፐል በጣም ደሰ ይላል ጥቆር በመሆናችን የራሳችንን ከለር በጣም ቆንጆ የነጭን ትከከል አይደለም
@saraaa3879
2 жыл бұрын
ያምራል ግን በጣም ውድ ነው ድሃ መልበስ አይችልም
@hayuhayu3607
2 жыл бұрын
በትክክል እኔ ሀገር ያለዉ ለብሰዉ ሳይ ምነዉ በገዛሁት እል ነበር ግን ፍሉስ ማፊ አሁንኳ የፈለኩትን መግዛት ችላለሁ ክክክክክክክ
@ቲጅየተዋህዶልጅነኝ
Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ያምራል ዋጋውም እርካሽ ነው እኔ በሳውድ የገዛሁት በጣም ነው ሚያስጠላሁ ማርምን ሁለት 3 የምገዛበትን አንድ ገዝች ያነውም ያስጠላል በካሜራ እያሳመሩ ይሸጣሉ ግን በአካል ሲመጣ በጣም ያስጠላል
@nolawitbalcha9012
2 жыл бұрын
በጣም ነው ምናመሰግነው የሴቶች ውበት ሳሎን ለመክፈት የሚያስችል ሙሉ እቃ ዋጋ እና የሚያስፈልገን ካፒታል መጠን ብትጠዪቂልን ደስ ይለኛል።
@NurobeSheger
2 жыл бұрын
እሽ በቅርብ እንጠይቃለን
@alemwold5150
2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ዋጋውም በጣም ጥሩ ነው ተባረኩ
@MariaMaria-md6mx
Жыл бұрын
እናመሠግናለን በጣም ያማምራሉ ወጋቸዉ ግን ትንሽ ተዉዷል
@fatmakarar8533
2 жыл бұрын
Salam naw , betami gongu .
@weynatube21
2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hanemengesha5431
2 жыл бұрын
OMG it's so beautiful
@امسلامةالشامسي
2 жыл бұрын
Betami Wudi New
@alembeti8955
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህትችን
@TubeTube-vf4yb
2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪይ እህቴ
@abbaagoolee4496
2 жыл бұрын
Really it is good for HABASHAAS .
@sinduabebe2088
2 жыл бұрын
አረባክሽ ውድ ነው
@ethiofrenchtube9243
Жыл бұрын
Enamesegnalen wawawawaw betam yamerale
@martaalene241
Жыл бұрын
ዋጋው ውድ ነው መከራከር ያለ አይመሰለኝም ያንቺ ግን በጣም ያምራል
@የሩቅ
2 жыл бұрын
ልጅቷን ስወዳት😍🥰
@atamarmeukriya789
2 жыл бұрын
ወየው አረ ኑሮ ውድነት
@safayaweleyewatube8108
2 жыл бұрын
በቻና ለጎጎራ ያላቸው ሰብስክራይበር
@semutube5053
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት
@TubeTube-vf4yb
2 жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ
@yosufjed3713
Жыл бұрын
ያገሬ ልጆች በቅንነት እንደማመር
@abebaberhe2161
2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ኢሲኪ አድራሻ ስጠን ዋጋው ተመጣጣኝ ነው
@elsabeautynt
2 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ
@yeneneshketema2583
Жыл бұрын
አረ ጉድ በጣም ውድ የደላው ሙቅ ያኝካል።
@alganeshbahre8598
2 жыл бұрын
It is so expensive wow that’s crazy
@safayaweleyewatube8108
2 жыл бұрын
በቻና ለጎጎራ ያላቸው ሰብስክራይበር
@genetgashaw3905
5 ай бұрын
የንጉስ ሶሎሞኖን የጅ ጥልፍ ከወንድ ሰደርያ ጋር በስንት ትሰራላችሁ?
@comcell6078
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ባሌ ጥበበኛ ነው የሀገር ልብስ መግዛት አይጠበቅብኝም ኧረ ዋጋው
@winniekifle6705
2 жыл бұрын
Thank you for sharing
@סאסובוגלה
Жыл бұрын
ያምራል ግን ውድ ነው
@romram6614
2 жыл бұрын
Good job sary
@ethiopialove2772
Жыл бұрын
ከሁለቱ በዋጋም በሁሉም የዮናስ ጥበብ ይበልጣል
@tirutube5112
2 жыл бұрын
ኧረ በሰመአብ የቤት ክራይ ሁሉ ነዉ በጣም ዉድ እኔ በቃ ሺሮ ሚዳ ቅናሺ ይመሰለኝ ነበር ለካ የናር ነዉ
@yemiermiyas8251
Жыл бұрын
I love yours!! Where did you get it? Thanks!!
@mememiti2587
2 жыл бұрын
ዋዉ እናመሰግናለን
@ፋፊነኝወሎየዋ-ዐ8ቈ
2 жыл бұрын
የራያ ቀሚስ አሳይን ስንት እደሚሸጥ እናመሠግናለን በርችልን
@betelihemsimeneh-nw9rf
Жыл бұрын
Alegn ene ga mamiye
@misteregebeyehu8064
Жыл бұрын
Tikelele konjo newe melebese yemichelew yalewe bicha newe dehawe ayichelem dehawe habtamum ekule gezeto milebesebet kene yimetal amlake ayalekebetim🙏🙏
@ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ
2 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው
@sinduabebe2088
Жыл бұрын
ለእንዴኔ አይነቱ ምስኪን አይሆንም ቤት ኪራዬን ምን ልክፈል ?የቤት ኪራዬ እራሱ ስምንት ሽ ብር ነው ደሃ በህልሙ ቅቤ ባይበላ ሆነብኝ ነገሩ
@masaratmasarat5240
2 жыл бұрын
ያምራል
@arsemaenata2162
2 жыл бұрын
ሽሮ ሜዳ እንደዚ ይወደዳል ዋጋው የለለ የተጋነነ ነው ወጣ ብለሽ ብጠይቂ ዋጋቸው ከጠራው በጣም ቅናሽ ነው ወረዳ ላይ በዛ ላይ ምርጥ አደርገው ሚሰሩት
@hiwet6014
2 жыл бұрын
በጣምትክክል ለቤትኪራዩምጭምርነዉ የሚያስከፍሉት
@sebleaseffa6259
2 жыл бұрын
እሱ የተናገራቸው ጥበቦች ዋጋቸው እንደዛ ነው ሽሮሜዳ ስለሆነ አደለም
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
2 жыл бұрын
ባህርዳር ላይ ዉጤታማዉ አለባቸው እና ማስተዋል የሽመና እና ልብስ ስፌት ህ/ሽ/ማህበር: የባህል አልባሳትን በሚያምር ግሩም በሆነ እና በተመጣጣኝ ዋጋ ነው እሚያቀርቡት።
@safayaweleyewatube8108
2 жыл бұрын
ወደ ወይን የቆንጆው subscribe አድርግ
@Sarasara-sb8rl
2 жыл бұрын
@@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ ለመረጃሽ እናመሰግን አለን በቅርቡ ካገሬ ስግባ እሄዳለሁ ።
@genetgg7718
Жыл бұрын
Betam yamiral 1 qen edwilalew
@alamzagay8791
Жыл бұрын
Wowwwww very nays
@goodthings7828
2 жыл бұрын
It is fair . Thank you.
@endyassefa9024
Жыл бұрын
Well informative! Good job Saron
@Taliansour
2 жыл бұрын
ኧርበጣምዉድነዉ
@muhammadsameera106
Жыл бұрын
አገራቸንላይ የሀገራቸነን ልብሥ መልበሥ እንኮን አልችልንም ከመወደድ የተነሣ
@sishaia6875
Жыл бұрын
ታድያምን ዋጋ አለው ወደራያ አትሉኩ ምን እናድርግ
@mimiasefa4452
Жыл бұрын
ስንመጣ እዳጨምር አሁን ጥሩ ነው 🙏
@hiruthirutkidane3419
Жыл бұрын
ካሜራ ስለሆነ ነው ብቴጂ ጨምረው ነው የምታገኛቸው
@gwapomoto4215
2 жыл бұрын
INMSGINALENG gin dollar qanasoale hagarachunin iqhochi qanisuuu 😍👏
@tarikuatesfaiye182
Жыл бұрын
❤❤❤Tank you so much
@genetseyoum5225
Жыл бұрын
መቼውንም በ15 ቀን አድርሳችሁ አታውቁም የኢትዮጵያ ልብሶች ጥራት ላይ ችግር አለበት ስሩ የተባሉትን ትተው የራሳቸውን ምርጫ ይመስላል በሚል ነው የሚሰሩት እባካችሁ የምታስከፍሉት ዋጋ ቀላል ስላልሆነ ጥራቱን ጠብቁ በተለይ የእጅ ጥልፍ መጨማደድ የለበትም
@birhanuyitayew2691
2 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን አንድ ነገር ስንሰራ ታምር የሰራን ይመስለናል፣ ገንዘብ የማግኘት ፍላጎታችን እልቆ ቢስ እንደሆነ ያሳየናል፣ አንድ የቻይናን ሱሩ እንየው 2 ዓመት ሙሉ ልትለብሰው ትችላለህ፣ ነገር ግን ከ1 ሽህ ብር በላይ አትገዛውም ፤ የራሳችንን ችግር ለመዳሰስ እንሞክር አነስተኛ ወጭ ያላወጣህበትን ነገር በገዛ ሕዝብህ ላይ እንዴት መከራ ታወርድበታል፣ ይሄ ሕዝብ የአገሬን ምርት አልገዛም የሚል ውሳኔ ቢወስን የትም ሂደህ እንደማትሸጠው እያክ ለምን ?????
@Mimi-bs8nx
2 жыл бұрын
Setamr eko 😘😘😘😘😘
@TubeTube-vf4yb
2 жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር ቤተሰብ
@Mimi-bs8nx
2 жыл бұрын
@@TubeTube-vf4yb eshi adergalhu
@kiyatube3312
2 жыл бұрын
@@Mimi-bs8nx የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን
@teshomewedajo4538
2 жыл бұрын
የአበሻ ልብስ የሚባል ነገር የለም የሀገር ልብስ ነው የሚባለው አስተካክይ
@rehmaumushehed2878
2 жыл бұрын
ማለት ሀበሻ ማለት ምን ማለት ነው
@hamzyaflower6373
2 жыл бұрын
ጉድ የሀገራችን ኑሮ ወዴት እያመራ ነው አንድ ቀሚስ 18 ሺ አምስት መቶ 🤔🤔🤔🤔
@ዘህራወሎየዋ
2 жыл бұрын
ወቸው ጉድምንአስበውነውግን🤔
@genetgg7718
Жыл бұрын
Wawww 👌👌👌👌
@أحلامالكلامالكراهية
2 жыл бұрын
ዋው ያምራሉ ዋጋቸውም ተመጣጣኚ ነው ሁሉም እንዳቅሙ የሚለብስበት ሽሮ ሜዳ የደሀውም የባለሀብቱም ቤትና የገባያ መአክል ሽሮ ሜዳ ምጥቶ ምን ታጥቶ አቅራቢዋንም ከልብ እናመሰግናለን ይልመድብሽ ኑሪልኝ ደማቺን ያገራቺን ልጂ 🙏🌻🙏🌹🙏🌻💕💓💓💓💓
@ሀዉለትሰይድ
2 жыл бұрын
18ሺብር🤔🤔🤔ታዳ ምግስት ምንዛሬ ይቀንስ እሚለዉ ኑሮ ሳይረክስ ነው እንደ
@ymerlala276
2 жыл бұрын
እኮ አንች ይህ ይገርምሻል ያንድ ባፖንት ዋጋ ስንትመስለሽ250ነዉ ጉድ ሴትልጅ መልብስ የለባት የተባለ ይመስል
@ሀዉለትሰይድ
2 жыл бұрын
ክክክክክክ እሱንስ ከሀረብ አገር 4ደርዘን ገዝቸ እሂዳለሁ እሱ ቀላል ነው ሲጀመር
@rachelneg5576
2 жыл бұрын
I like yrs konjye👆😁🤭💜🌺🇪🇹
@ethiopialove2772
Жыл бұрын
ድሮ ቢያንስ ከ20 እና 15 አመት በፊት ማምንም ፈላጊ ስላልነበር (ውጪ ሀገር ) የሚሄድ ካልሆነ ፈላጊ አልነበረውም አሁን ግን ሁሉም ለባሽ ሲሆን በጣም አስወደዳችሁት በመቶ ዶላር ስንት ልብስ እንገዛ ነበር ያውም ምንዛሬ 10 ብር በነበረበት ሰዓት ማለት ነው ይሄኔ ለሸማኔዎቹ እርካሽ ብር ነው የምትሰጧቸው ቤት መግዛት ማለት ነው
@gideymekonnen3644
Жыл бұрын
ምን አመጣዉ ኑሮ በሸገር ማለት?
@rehimawallagah4895
Жыл бұрын
Yne konjo werqe bota ashini pls waegu
@tesseberhan7947
2 жыл бұрын
በDHL አሜሪካን መላክ ትችላለህ?
@zenaazenaa405
Жыл бұрын
Ok
@yonatanmengesha4787
2 жыл бұрын
ማርቲ ጥበብ 😍😍😍😍😍😍😍🌻🌻
@kassarahel29
Жыл бұрын
ይቺ ደሞ ዋጋ ለመጨመር ነውእንዴየሄድሸው???
@ዜድነኝያቀስታቅመም
2 жыл бұрын
ሀገርብሀገር የምንኖረዉ እዴትማዘዝ እችላለን
@sophiamengesha2928
Жыл бұрын
ጥልፍም ከድሮው ጋር ጨርሶ አይገናኝም በጣም መስተካከል አለበት
@ቤዚታ
2 жыл бұрын
አረ በጣም ውድ ነው ሀዋሳ ላይ በጣም ቅናሽ ነው
@ወለተማርይምወለተማርያም
2 жыл бұрын
Keza akababi new yemiseraw Kedorze beker tbeb manm ayseram Ejachew ybarek
@ወለተማርይምወለተማርያም
2 жыл бұрын
A a yesuku kirsum yasweddewal
@alemasgedom1112
Жыл бұрын
ስልክ
@JonathanSarah1234
2 жыл бұрын
ውድ ነው ምነው ሽሮ ሜዳ ዋጋው ለየት ያለ ዋግጋው 🤔🤔🤔🤔🤔🤔??????
@aemeromedia
2 жыл бұрын
engaging post! 💪
@abayneshteshome9676
Жыл бұрын
ደኽና ጉደኛ ሞልፍጥ ገፉፊ ናችኹ ያውም ሸሮ ሜዳ ሌላ ቦታ ክፍለሃገር ርካሸ ነው ይቅር ይበላችኹ
@zewditubogale8824
2 жыл бұрын
እረ በጣም እፈሩ ደሀ ገስቶ መልበስ አይችልም ገንዘብ ላለው ብቻ ነው የሚሽጠው አስተያየት እያረጋችሁ ብትሽጡ ጥሩ ይመስለኛል እሄ የኔ አስተያየት ነው እኔ ለምሳሌ ዋጋውን መግዛት እችላለሁ ግን ያለሁበት አበሻ ልብስ ለባአልና ቤተክርስቲያን ስንሄድ ነው የሚለበስው በተረፈ ክሎዚት ተቀምጦ አለብስውም ብዙ ያበሻ ልብስ አለኝ አንድ ቀን ስመጣ ወደ ኢትዮጵያ መግዛት ለማይችሉ ለመስጠት አስባለሁ አንድ ቀን ለብሼው አላውቅም እና አበሻ ልብስ የምትሽጡ ደሃም መግዛት በሚችሉት ዋጋ ብትሽጡላቸው ጥሩ ይመስለኛል ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ያበሻ ልብስ ሁሌም የሚለበስው እና አስተያየት እያረጋችሁ ሽጡ እናንተ የምትጠሩትን ዋጋ አብዛኛው ስው afford የሚያደርገው አይመስለኝም በሚችሉት ዋጋ ሽጡላቸው እመስግናለሁ።
@takeluminlariglih3188
Жыл бұрын
Wooow
@TewodrosCherie
Жыл бұрын
ምን ማለት ነው በጣም ወድ የሆነ ብሎ መጠየቅ ? 130000 ሺ ብር እያለ!!!
@ፋፊነኝወሎየዋ-ዐ8ቈ
2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ዋጋ ነው ኢትዮጲያ
@alganeshbahre8598
2 жыл бұрын
No that’s too much
@rehmaumushehed2878
2 жыл бұрын
ቆይ ግን ኢትዮጲያዊ የሀገር ልብስ በዚህ ያክል ሲወደድ የመንግስት ደሞዝተኛ 7 ሺ እና 8 ሺ እየተከፈለ እንዴት እንዲህ ይወደዳል ህግ የለም ይህ እኮ ከዶላር ጋር ሚገናኝ ነገር የለውም የጥቁር ገበያ ዋጋ ይቀንስ ሲል መንግስ የኑሮ ውድነቱስ ይገርማል ኢትዮ ውስጥ ከፍተኛ ደሞዝ 10000 አይበልጥም ግን የነዚህ ዋጋ ለዲያስፖራ ብቻ ይመስላል
@Idhidyshdjhd
2 жыл бұрын
Wow
@Salam-jg6tf
2 жыл бұрын
ሰላም❤❤❤🤲
@אנייודעתשאתה
2 жыл бұрын
ሳሮን ሰላምነሽ ተመቸሽኝ እናውራ ስልክ ቁጥር ላኪልኝ
@zuzu2954
2 жыл бұрын
እናመሰግንአለን እህታችን የጋቢ ዋጋ አቅርቢልን
@semhalbeyne8687
Жыл бұрын
Zerefa new
@meseretmulu
Жыл бұрын
አይቀርም እዴ
@kal5344
2 жыл бұрын
ኸይር ኢንሻአላህ ገዝተን መልበስ አንችልም ማለት ነው ሁልግዚ የአይን ግብይት imagination ብቻ ኧረ ይደብራል
@yegebreallej9690
2 жыл бұрын
Lebesochus ..yaneru neber Gen endew ater lalu setoch endih asamerachu beteseru menalebet ..
@YaDi-ln1vz
2 жыл бұрын
ዘረፍ ነው !
@safayaweleyewatube8108
2 жыл бұрын
በቻና ለጎጎራ ያላቸው ሰብስክራይበር
@medinahusen9089
2 жыл бұрын
ወደ ውጭ ትልካላችሁ?
@fayamulugeta7904
2 жыл бұрын
የሀበሻ ልብስ በጣም ነው የምጠላው
@yeshiworkmerkebu5872
2 жыл бұрын
ውብነው እኮ:: ያልወደደ ለምን ያያል?ለመልበስ የሚጠላ ግን ሙያውን ፈጠራውን ያደንቃል
@tsedale2014
2 жыл бұрын
ማን ይሄ አለሽ የእኛ ፈርጅ ብትመኝውስ ከሄት አግኝተሽ5000-8000 ልትገዢነው
@melakumelkamu9676
Жыл бұрын
👍
@selfiemobile2515
2 жыл бұрын
Dizayinar ibakachu masqalan atzaqaziqu
@gogofa2675
2 жыл бұрын
ልጥፍ አስቸገረን
@salefeatuobi1648
2 жыл бұрын
ወድድድድድድ
@KIYYAA-z8l
Жыл бұрын
Wefcho asayin
@eskatube3056
2 жыл бұрын
አልቆለት ማለት ሳያልቅ ይሸጣል እንዴ?
@sebleaseffa6259
2 жыл бұрын
ሳይሠፋ ብትን የሚወስድ አለ አልቆለት ማለት ተሠፍቶ ተጠልፎ ማለት ነው
@ለምስጋናአበቃኝመዳኔ
2 жыл бұрын
🤣
@Hayouሀዩሐበሻ
2 жыл бұрын
የዱባይ ነጋደዎች 🙆♂️🙆♂️🙆♂️ ኑ ጉዳችሁን እዩ 400ድርሀም🇦🇪 የሚሉት እዚህ 5,000🇪🇹 🤭👌👌
@mahiyakiya1050
2 жыл бұрын
😂😂😂😂ልጠልብ ነበር ተውኩት 400 እራሱ እኮ ደና አታከኚም ፋሽነ የተባለ 700--800 ድርሀም ነው
@zenebufeyissa7220
2 жыл бұрын
😍😍
@mikiasmelkamwork2093
2 жыл бұрын
ወይ ጉዱ ባይልበስ ይቅር
@afiyatube_
Жыл бұрын
💝💝👍
@tsigareda
2 жыл бұрын
የሽፎን ዋጋ ብታሳዩን?
@NurobeSheger
2 жыл бұрын
በመጭው ሀሙስ ወይም ቅዳሜ እናቀርባለን
@tsigareda
2 жыл бұрын
@@NurobeSheger 🙏🙏
@kiyatube3312
2 жыл бұрын
@@tsigareda የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን
@jffhjhgfghjjj2188
2 жыл бұрын
ውይእኔሰቀጠጠኝበኔእይታ እኔአሰራሳትእሺያለውን ሰማኒብርነውሰደትትወጣገዝቸየለበሰኩትሰመጣበዛሳሰበውሂጀምሰለማላቅመሰማትከበደኝ
25:21
የሐበሻ ቀሚስና ካባዎች ኪራይ ዋጋ በአዲስ አበባ Habesha Dress Rent Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር
Рет қаралды 26 М.
11:35
🚨ጽጹይ ሓበሬታ! ኤርትራዊ ኣቦ ብኻራ ተቀቲሉ! ኣዲኡ ንሞት ፈሪዳቶ! ኤርትራውያን ካብ ኢትዮጵያ ንዓሰብ ተሶጊጎም! ምስኪናይ ኣብርሃም ከደንግጸካ!
Dadi & Mami
Рет қаралды 15 М.
00:50
Long Nails 💅🏻 #shorts
Mr DegrEE
Рет қаралды 20 МЛН
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 45 МЛН
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,2 МЛН
00:27
كم بصير عمركم عام ٢٠٢٥😍 #shorts #hasanandnour
hasan and nour shorts
Рет қаралды 12 МЛН
22:37
የልብስ ማጠቢያ ማሽን ዋጋ በአዲስ አበባ 2017 Washing Machine Price in #AddisAbaba #Ethiopia #Habesha Nuro BeSheger
Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር
Рет қаралды 2,1 М.
22:02
🔴ታላቅ ቅናሽ የተመረጡ የአክሱም ጥበቦች ዋጋ በኢትዮጽያ traditional Ethiopian clothes price in 🇪🇹
Rita Media
Рет қаралды 42 М.
3:02
ሓበሻ ልብሶች በኢትዮጵያ ተሰርቶ ወደ ዓለም Export ነፃ deliver (👗 በAZMARINO TRADITIONAL CLOTHES👗) #0946473581
👗AZMARINO TRADITIONAL CLOTHES👗
Рет қаралды 466
35:04
የወርቅ ዋጋ በአዲስ አበባ 2017 Gold Jewellery Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር
Рет қаралды 133 М.
58:42
በሁለት እግሬ ያጣሁትን በአንድ እግር ጊዜ ሰጠኝ
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 91 М.
26:22
የቦንዳ ልብሶች ዋጋ በኢትዮጵያ 2016 | Thrift clothes price in Ethiopia 2016 |
Addis gebeya
Рет қаралды 8 М.
17:08
ለሰርግና ለገና የተሰሩ ሐበሻ ቀሚሶችና ዋጋ new habesha kemis |habesha kemis
ቲጃን ሚዲያ - TIJAN MEDIA
Рет қаралды 7 М.
26:23
የምንጣፍ ዋጋ በአዲስ አባባ Carpet Price in Addis Ababa 2014 | ኑሮ በሸገር | Ethiopia
Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር
Рет қаралды 55 М.
14:38
Ethiopia || 28ሺ ብር የሚሸጠው የባህል ልብስ | Habesha kemis | ሀበሻ ቀሚስ | Zagol media
Hello Africa H_አፍሪካ
Рет қаралды 234 М.
39:12
የሀበሻ ቀሚስ ዋጋ በአዲስ አበባ! / Cultural Clothes Price in Addis Ababa 2016 Ethiopia | Ethio Review
Ethio Review
Рет қаралды 53 М.
00:50
Long Nails 💅🏻 #shorts
Mr DegrEE
Рет қаралды 20 МЛН