የልብ ምት 1

  Рет қаралды 108,717

የልብ ምት - Yelibi Miti

የልብ ምት - Yelibi Miti

Күн бұрын

ባለሥልጣናቱ ሂሳብ KZbin: bit.ly/2TfWt2q
ውሰድ:
Gökhan Alkan
Öykü Karayel
Ali Burak Ceylan
Hakan Gerçek
Fatih Dönmez
Merve Çağıran
Burcu Türünz
Başar Doğusoy
Selahattin Paşalı

Пікірлер: 180
@YelibiMiti
@YelibiMiti 4 жыл бұрын
ባለሥልጣናቱ ሂሳብ KZbin: bit.ly/2TfWt2q
@masaratsahli8436
@masaratsahli8436 4 жыл бұрын
ባማርኛ አድርጎልን
@ዜድነኝየእናቴናፍቂ
@ዜድነኝየእናቴናፍቂ 4 жыл бұрын
በዲምፃ ቢሆን ሀሪፍ ነው
@hawichohabeshawit788
@hawichohabeshawit788 4 жыл бұрын
ለምን ሙሉውን ድፅኑ በአማረኛ ብታደርጉልን ይሻል ነበር?
@ኡሙረያንቱዩብ
@ኡሙረያንቱዩብ 4 жыл бұрын
እደዚ ይሻላል ሁለቱንም ቋንቋ እናቃለን
@ahlam212
@ahlam212 4 жыл бұрын
@@ኡሙረያንቱዩብ .አዎ
@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ
@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ 4 жыл бұрын
@@ኡሙረያንቱዩብ ሀሀሀሀሀ
@hikmayesuf2754
@hikmayesuf2754 4 жыл бұрын
አረ በድምፅ አድርጉት
@adnadegu3278
@adnadegu3278 4 жыл бұрын
ለምን ግን በአሚርኛ አልሆነም
@ኤዱኤዱ-ፀ9ዀ
@ኤዱኤዱ-ፀ9ዀ 4 жыл бұрын
በፅሁፉ ሳይሆን በድምፅ ቢሆን ነው ጥሩው እናንብብስ ወይስ ፊልሙን እንከታተል ይደብራል
@helentarekegn8814
@helentarekegn8814 4 жыл бұрын
ሊሽ ባማርኛ አይሆንም ኸረ ጹፍ እያነበቡ ማየት ደስ አይልም እነሱን ነው የተጻፈውን ነው እምናየው ባማርኛ ቢሆን መልካም ነው
@nafisaahussein2346
@nafisaahussein2346 4 жыл бұрын
ትርጉሙ ትክክል አይደለም ዶክተሮ ሴት ናት ግን ፁሁፉ እሚለው ዶክተሩ ማነው ነው ትርጉሙ ብዙው ትክክል አይደለም
@hiethiopia9360
@hiethiopia9360 3 жыл бұрын
እኔም ግራ እየተጋባሁ ነበር
@masemasmasemas
@masemasmasemas 4 жыл бұрын
እኔ እምለው ትርጉም በእግር ነው እንዴ ባትፅፉት ይሻላል በጣም ይራራቃል ካልቻላቹ ጠይቁን
@የመዳምቆንጆነኝየመዳምቆን
@የመዳምቆንጆነኝየመዳምቆን 4 жыл бұрын
ማንበብ ይሰለቻል ድምፁ በሙሉ ቢሆን አሪፍ ነዉ
@فراحبنتمحمداسلفية
@فراحبنتمحمداسلفية 4 жыл бұрын
ቱቱቱ ቋንቋው ባይገባችሁ አንቺ አና አንተ እንኳን ይጠፋችሁዋል ያሥቃል ትርጉማችሁ ውጪ ነው ወይንሥ ውጣ የሚባለው ለሴት ክክክክ
@ekramibrahim2793
@ekramibrahim2793 4 жыл бұрын
እኔም በሳቅ ሞኩኝ ውጪ እና ውጣ ይለያያል
@حليمهبيتالي
@حليمهبيتالي 4 жыл бұрын
በቃና በቂ ክክክክክ
@ልእልትብሪሃኑ
@ልእልትብሪሃኑ 4 жыл бұрын
ኡነት
@emebetsolomon5202
@emebetsolomon5202 4 жыл бұрын
በትክክል መተርጎም ካቃታችሁ ቢቀርስ ለምሳሌ አይጨነቁ ሁሉንምእኔ አደርግሻለው ምንም አያገናኘውም እዚህጋ ዶ/ረ ኤሉል ያለችው አታስቡ ሀላችሁንም እኔ አክማችኋለው ነው
@aminatkedir6264
@aminatkedir6264 4 жыл бұрын
እውነት ከመፍጠናችሁ ጭራች በፅሁፍ አቀረባችሁልን በጣም ደስ ይላል ይህ ድራማ በአረበኛ አልተተረኮመም ለምን አድስ ስለሆን በፅሁፍ ነው እነሱም ያቀረቡ ት እናም ደስ ይላል ፍጥነታችሁ
@cfhggg5042
@cfhggg5042 4 жыл бұрын
ወይ ትርጉማችሁ ሰው አትሸውዱ እሽ አትችሉም ትርጉም ትንሽ ትንሽ አቃለሁ ትሩኪ
@alemcrazy7762
@alemcrazy7762 4 жыл бұрын
ምን አለ በአማርኛ ብታረጉት በቱንክኛ እማ ቆየው ከጨረስኩት
@rahamhrahamh-y7h
@rahamhrahamh-y7h 2 ай бұрын
ለምን እንደወንድ ያደርጓታል ሤቷን ዶክተር
@hayathhayath1414
@hayathhayath1414 3 ай бұрын
ኤረ ኬሚሬ ጨፈጨፈቻቸው እኮ ምናለ በፁሁፍ ባታደርጉት ከመዳሜ ጋር ልታጣሉኝ አስባችኋል ማለትነው
@asharatouyube850
@asharatouyube850 4 жыл бұрын
እረ እደዚህ አይነፋም ፁሁፈን አተኩሬ ሳነብ ቢድዩ ው ምን እንደሚያረጉ ማየት አልቻልኩም ክክክክክ በድምፀ ብታረጉት አሪፈ ነበረ
@milikyaze9148
@milikyaze9148 4 жыл бұрын
kkkkkkkkእውነትሽንነው
@zinashgitachew848
@zinashgitachew848 4 жыл бұрын
ትርጉሙ አይረባም
@semhartesfay1689
@semhartesfay1689 2 ай бұрын
Are ebakaciw trguemn be amarna aruguet
@መዝሙርለጌታ-ከ2ዐ
@መዝሙርለጌታ-ከ2ዐ 4 жыл бұрын
ይሄ እኮ ከ Korean drama ነው የተኮረጀው doctors የሚል ነው ርዕሱ
@hiethiopia9360
@hiethiopia9360 3 жыл бұрын
እኔም አይቼዋለሁ የኮሪያውን
@rozayasinrozayasin1858
@rozayasinrozayasin1858 4 жыл бұрын
በድምፅ ይሁን ትርጉም ደሞ አላሥተካከላቹትም ትርጉም
@dasiydani3037
@dasiydani3037 4 жыл бұрын
Leke hulume sew endalew trgumo betam yetsaste new behonme gene yemibertata sera new betame tro ☺
@hiethiopia9360
@hiethiopia9360 3 жыл бұрын
👏👏
@myloveethiopia1179
@myloveethiopia1179 4 жыл бұрын
ማን ሊሰማው ነው ትርጉሙን 😂😏😏😏😏
@ራቢነኝሰኢድአባቴነው
@ራቢነኝሰኢድአባቴነው 4 жыл бұрын
በድምፅ መሆን ነረበት እረ ኬምሬ ቱርከኛ ቋንቋ መማር ነው እግድህ
@ኢስላምነውሕውቴ
@ኢስላምነውሕውቴ 4 жыл бұрын
ለምን ሙሉውን ባማረኛ አታረጉትም ዳሞ በትክክል አይደለም የምተረጉሙት
@foziyaetp3552
@foziyaetp3552 4 жыл бұрын
ትርጉም በምንኛ ነው?
@mestayitmestayit4889
@mestayitmestayit4889 4 жыл бұрын
ባማርኝልቀቁልን
@freeyihidego7294
@freeyihidego7294 4 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነው ግን ትንሽ ትርጉም
@wintahenok3662
@wintahenok3662 4 жыл бұрын
ትርጉም ጠላው ምን አለ በስራት ብትፃፎልን አክብረው ነው ሚተረጎምት ለሴቶ ሚናገራት እናተ እደወድ ነው ምፁፎት ቢስተካከል ጥሮ ነው
@masemasmasemas
@masemasmasemas 4 жыл бұрын
በናታቹ ተከታታይ ከሆነ ትርጉሙን አትፃፉት
@enattaye9796
@enattaye9796 4 жыл бұрын
ይተርጎም ቱርከኛ አሁን ልንማር ነው ለናንተ ብለን??
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk በለው ትርጉም ብሎ ዝም ነው
@godisgoodgodisgood742
@godisgoodgodisgood742 4 жыл бұрын
Kkkkkk betam
@zzzzzzzzzz3236
@zzzzzzzzzz3236 4 жыл бұрын
ፊልሙ ሀሪፈነው ተትርጎማቹሁአይቀር አማርኛውንፅሁፈአሰትካክሉ
@myloveethiopia1179
@myloveethiopia1179 4 жыл бұрын
ልጀምር ስል በ ቴስታ መለስእኝ ትርጉም ለሚገባችሁ ትቸዋለሁ
@high1166
@high1166 4 жыл бұрын
ትርጉም በኛ ነውደ በናታችሁ ተርጉሙልን ጽሁፉ በፍጥነት ይጠፋል
@zinetadefa4629
@zinetadefa4629 4 жыл бұрын
ስወደው ይሄን ድራማ
@mahi1616
@mahi1616 4 жыл бұрын
ግን ልክ መሆኑ በምን እንወቅ ትርጉሙ🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@ሚካኤልእረዳቴ
@ሚካኤልእረዳቴ 4 жыл бұрын
ሁሉም ትክክል አይደለም
@amriadelele1573
@amriadelele1573 4 жыл бұрын
yes
@foziyaetp3552
@foziyaetp3552 4 жыл бұрын
ልክ አይደለም
@alehamdulimuslimsbamhonesa4876
@alehamdulimuslimsbamhonesa4876 4 жыл бұрын
Minnw shawa turgumn kanebi turkey bimari ayishalem zemi biyee bisam biyansi erdalewu
@fathimafathima7015
@fathimafathima7015 3 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ በራሳቸው ድምፅ የተተረጎመ ነው በዬ የውጪ ድራማ ባማርኛ ላይ ነበር ግን ጉግል የተረጎመው ነው የሚመስለው አረብ ኛ ይግደለኝ ። በድምፃቸውም በጹሑፍም እዴት እዴት አሳምረው እደሚተረጉሙት ከነሱ ተማሩ ።
@كونفيكون-ج8ن
@كونفيكون-ج8ن 4 жыл бұрын
ትክክል አይዴለም ትርጉሙ አስተካክሉት
@yeneeOroo
@yeneeOroo 2 ай бұрын
Er be Amarnya😂😂😂beyon Arif new😂😂😂😢
@hanlove412
@hanlove412 4 жыл бұрын
አልገባቹም እነሱ እኮ ኪቦርድ ነው ትርጉሙ ስለዚህ አንቱ ምናምን ሲል ለምን አትበሉ የተተረጎመ እንደዚ ነው ኪቦርዱ ነው የሚቀይረው እንይበት ካልተመቻቹ አለማየት ምስጋና ልመዱ ሁሌ እኝኝ ሀበሻ ስንባል ኤጭ
@merime7834
@merime7834 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ እኝኝኝኝኝ ማለቱ አመላችን ነው
@ሳራዩቶብ
@ሳራዩቶብ 2 жыл бұрын
ግራ ቀኝ ክል አድ እፈልጋለሑ
@danaitzekarias5650
@danaitzekarias5650 Жыл бұрын
Ohh yemwedew film ❤
@martamarta1614
@martamarta1614 4 жыл бұрын
Des yelali betam
@tadessemulatu3060
@tadessemulatu3060 2 жыл бұрын
Kelsea
@edombezaedom5241
@edombezaedom5241 4 жыл бұрын
አማርኛው የተስርቀ ነው አንቸ እያለቀሱ ተቀምጠዋል ወይ አማርኛ በቁምጣ ቀርቶ በዳዴ ይልሀል እንዲ ነው
@ماجدالمطيري-ت7ط
@ماجدالمطيري-ت7ط 4 жыл бұрын
Grawm qegnum algebagnm yhe trgum wye trgum qere be feriha drama 😭😭😭
@ሚካኤልእረዳቴ
@ሚካኤልእረዳቴ 4 жыл бұрын
ወይም ድምፅ ብታደርጉት ይሻላል ካልሆነ ግን እያነበብን ከሆነ ትክክል ያልሆነ አለው እንደዛ ያልኩት ቋንቋውን ስለምችል ነው እኔ ድራማውን አይቸ ጨርሸዋለሁ ከቻላችሁ በድምፅ ይደረግ ግን ይቅርታ
@ኢትዮጵያናትሀገርተዋሕዶና
@ኢትዮጵያናትሀገርተዋሕዶና 4 жыл бұрын
Engidi turkange konka mamer alebish
@kenakenayakenakenay3587
@kenakenayakenakenay3587 4 жыл бұрын
ሙሉውን ባማርኛ አድርጉት
@ሰላሜነሽድንልዋስትናዬ
@ሰላሜነሽድንልዋስትናዬ 4 жыл бұрын
ትርጉሙን በድምፅ አድርጉት ደስ የሚልና አስተማሪ ይመስላል
@rehimatube4949
@rehimatube4949 4 жыл бұрын
በአማረኛ አድርጉልን
@sofitube3661
@sofitube3661 4 жыл бұрын
ምን አይነት አተረጓጎም ንው ሆ እረ አስተካክሉት
@lakeweshete4995
@lakeweshete4995 4 жыл бұрын
ማንበብ አልወድም
@ameeman1436
@ameeman1436 4 жыл бұрын
Hiikkaan isaa sirri miti ani naan beeka afaan Turkey 😊
@mubabru6616
@mubabru6616 4 жыл бұрын
የድሮ የህንድ ትርጉም እያየሁ ነው የመሰለኝ
@bekareta91
@bekareta91 2 жыл бұрын
አተረጓጎሙ ትክክል አይደለም
@saifalburj
@saifalburj 4 жыл бұрын
Turgumuu chegr yelawum amarang atanabuuu??
@ikramtube4137
@ikramtube4137 4 жыл бұрын
ቀጥሉበት👍👍👍
@ያረቢአላህፍትህህህህህህ
@ያረቢአላህፍትህህህህህህ 4 жыл бұрын
ተርጉሙልን
@mmmh7409
@mmmh7409 4 жыл бұрын
በትክክል አደለም
@zinetadefa4629
@zinetadefa4629 4 жыл бұрын
በድምጽ ይሁን
@emebetsolomon5202
@emebetsolomon5202 4 жыл бұрын
አኔ ትንሽ ጀምሬ ተውኩት አተረጓገማችሁ ምንም አይገነኝም
@Sofiae--jk
@Sofiae--jk 4 жыл бұрын
ዋው ተለቀቀ
@titieti1880
@titieti1880 4 жыл бұрын
እሽ በደንብ ተርጉሙት ምንም አይገባኝም መርዳት አልቻልንም
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 4 жыл бұрын
ኧረ ትርጉም አማርኛ ተበድራችሁ ነውዴ
@የወሎዋቀበጥየወሎዋቀ-ቘ6አ
@የወሎዋቀበጥየወሎዋቀ-ቘ6አ 4 жыл бұрын
ትርጉም አንድ አይደለም
@nardosyelma3408
@nardosyelma3408 3 жыл бұрын
era yihen film be kana likekulin
@gentgrima-yt5vq
@gentgrima-yt5vq Жыл бұрын
በድምጽ
@shkuremhabaw7783
@shkuremhabaw7783 4 жыл бұрын
አዲስ ነው እንዴ
@ኢትዮጵያናትሀገርተዋሕዶና
@ኢትዮጵያናትሀገርተዋሕዶና 4 жыл бұрын
Eylu $ali carjectan cokkuzen
@metiliulseged1783
@metiliulseged1783 4 жыл бұрын
be english sub title betam des yemil nw
@hayrat_2
@hayrat_2 4 жыл бұрын
ትርጉሙ ትክክል አይደለም
@ኢትዮጵያዬዞሮመግቢያዬ
@ኢትዮጵያዬዞሮመግቢያዬ 4 жыл бұрын
ሁሉም ያዳም ዘር ነው ብላቹ ነው ሴቱም ወንዱም አንተ ...ድንቄም ትርጉም ....በነገራችን ላይ የሀገሬ ልጆች ድምፀ መረዋዎቹ ናቸው በትርጉም የቱርኮችን ድራም እድንወደው ያረጉን .
@hadyaa595
@hadyaa595 4 жыл бұрын
ብዙም ትክክል አይደለም እኔ ቱረከኛ አውቃለሁ
@medinaok8924
@medinaok8924 4 жыл бұрын
👍😂😂😂Aslmge beka metci kehone
@ሀያት.ነኝየኦዜ.ቀበጥ
@ሀያት.ነኝየኦዜ.ቀበጥ 4 жыл бұрын
ኤጭ አማርኛ አንቴ እያሉ ኖ ሚተረጉሙ ቄሮ ኬኛ
@kedjakedja2305
@kedjakedja2305 4 жыл бұрын
ዋው
@ወሎየነኝአማራነቴእማይቀየ
@ወሎየነኝአማራነቴእማይቀየ 4 жыл бұрын
እደትእደምወድውግንይቅርታ።ለምንባማርኛአታርጉትምእደ።በጣምደሥይላል
@ብሩክታዊትየድንግልል-ጸ4ኈ
@ብሩክታዊትየድንግልል-ጸ4ኈ 4 жыл бұрын
ምን አለ ቢቀርባችሁ ባተረጉሙት ምኑ ይነበባል
@ፋፊነኝየሙስሐፍተማሪነኝ
@ፋፊነኝየሙስሐፍተማሪነኝ 4 жыл бұрын
ይበ ውይ በድምፅ አድርጉት ትርጉምን
@hiwotgereno4466
@hiwotgereno4466 4 жыл бұрын
Ehe filimi yamiral
@አሚናትሙሀመድ-ዐ2ፀ
@አሚናትሙሀመድ-ዐ2ፀ 4 жыл бұрын
እረሙሉዉን ባማረሻ አዴርጉልን
@አሚናትሙሀመድ-ዐ2ፀ
@አሚናትሙሀመድ-ዐ2ፀ 4 жыл бұрын
ሙሉዉን ባማረኛ አዴርጉልን
@zedyezufi34
@zedyezufi34 4 жыл бұрын
ይምጡ ይቀመጡ እርስዎ ምናምን አረ አይነፋም
@sofiyakuwait20
@sofiyakuwait20 4 жыл бұрын
ኧራ በድምፅ
@አመተረህማንቡሽራ
@አመተረህማንቡሽራ 6 ай бұрын
እረ በድምጽ አርጉልን
@aishaaisha-rz8ik
@aishaaisha-rz8ik 8 ай бұрын
አባቢ ወይስተከታታይልሁን
@ሀገርእናቴናትህዝቦቺዋሂወ
@ሀገርእናቴናትህዝቦቺዋሂወ 4 жыл бұрын
ትርጉም ትክክል አደለም
@GghFfg-y6z
@GghFfg-y6z Ай бұрын
❤❤❤❤
@aldaam6689
@aldaam6689 4 жыл бұрын
aerife new gen bamaregia betadegolen
@tadessemulatu3060
@tadessemulatu3060 2 жыл бұрын
Chris brown
@ajnishanshiso3800
@ajnishanshiso3800 3 жыл бұрын
👍👍👍👍💪💪
@ራህማነኝየወሎዋቅብጥ
@ራህማነኝየወሎዋቅብጥ 4 жыл бұрын
ፊልሙሀሪፍነውገንባማርኛአድርገው
@maledamaleda3662
@maledamaleda3662 4 жыл бұрын
egna ga senmari ye turkegna kefile gize alnbrem eko men honachu new be amaregna adirgut
@zahrajemal8182
@zahrajemal8182 4 жыл бұрын
Waww
@sofitube3661
@sofitube3661 4 жыл бұрын
ዋው ጥሩ ጀመራቺሁ ገና አሁን
@ራቢያየቡታጀራዋYouTube
@ራቢያየቡታጀራዋYouTube 4 жыл бұрын
ወይ አረብኛ ወይ ማርኛ አይደል 🤔🤔🤔
@ወሎየዋ-ጐ2ረ
@ወሎየዋ-ጐ2ረ 4 жыл бұрын
ትረጉምሥናነብአይንያጠፋል
@richtubeyenebaenat9069
@richtubeyenebaenat9069 4 жыл бұрын
የህንድ ነው የቻይና ነው ልበል የቱርክ አይመስልም አረ ካራቴ
@susueslamnewhiwete6540
@susueslamnewhiwete6540 4 жыл бұрын
ye turk new
@zabibazabibba7612
@zabibazabibba7612 4 жыл бұрын
ውሸታሞች የዶክተሯ ስም መስከረም ሳይሆን ለይላ ነው ደሞ የገዛ ልጁን የተኛው አባትነው አንቱ የሚለው ቀዳዳ ሁላ አያውቅም ብላቹ ይህንን ህዝብ ተጫወቱበት
@cfhggg5042
@cfhggg5042 4 жыл бұрын
እኔንም አናደውኞል
@foziyaetp3552
@foziyaetp3552 4 жыл бұрын
ስሟ ኤሉል ነው በአማርኛ ሲቶረገም መስከረም ነው
@ekramekram9763
@ekramekram9763 4 жыл бұрын
Wwwww
@tigstalebel2300
@tigstalebel2300 4 жыл бұрын
ይተርጎም
@genetbaltengus5696
@genetbaltengus5696 4 жыл бұрын
አረ ቁአንቁአ ምንድነው አስተካክሉልን ፕሊስ
@rahimali6128
@rahimali6128 4 жыл бұрын
ለምን በአማረኛ አይዴለም ???
@ርግኣትጓልዓጋመ
@ርግኣትጓልዓጋመ 4 жыл бұрын
በናታቹ በኣማርኛ ልቀቁት
የልብ ምት 2
46:09
የልብ ምት - Yelibi Miti
Рет қаралды 40 М.
ETHIOPIA- ነገን ሳስብ - Negen Saseb [New Amharic Movie] Bed Space/ ደባሎቹ
40:37
LAMBADINA ENTERTAINMENT - ላምባዲና
Рет қаралды 431 М.
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 4,2 МЛН
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 25 МЛН
Who's spending her birthday with Harley Quinn on halloween?#Harley Quinn #joker
01:00
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 21 МЛН
Ezel Episode 1 (Amharic Dubbed)
40:23
Ezel Amharic Dubbed - ኢዜል አማረኛ ዱብሺንግ
Рет қаралды 258 М.
የልብ ምት 80
46:34
የልብ ምት - Yelibi Miti
Рет қаралды 5 М.
ፈሪሀ ክፍል 1
38:16
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 3 МЛН
ፈሪሀ ክፍል 2
45:07
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 2,6 МЛН
ምህረት ክፍል  1 | Mihret episode 1
39:52
Kana Television
Рет қаралды 520 М.
የልብ ምት 3
42:49
የልብ ምት - Yelibi Miti
Рет қаралды 20 М.
Yefekir Neger - የፍቅር ነገር - ክፍል 2
39:20
Yefekir Neger - የፍቅር ነገር
Рет қаралды 596 М.