KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የሰውን ወንጀል አትከታተል ኡስታዝ ዩሱፍ ኢብራሂም
54:43
🔴ዛሬ ጥቅምት 28♦️መርካቶ አማኑኤል አካባቢ የታየው📍📍እልልልልልልልልልልልልልልልል...
1:41:21
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
00:41
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
የነብዩ ጫማ በቱረክ ላልከው መረጃህ ምድነው? በኡስታዝ አቡ መስኡድ Elaf tube Wello tube
Рет қаралды 7,435
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 62 М.
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Күн бұрын
Пікірлер: 224
@tube-hr5rk
Жыл бұрын
በውስጥ ምከሩት የምትሉ ኮመተሮች ማለት ነው እየሱስ በውስጥ ተመከር በሚሊዩን የሚቆጠሩ ተከታዩቹስ በስህተት ይመሩደ ?? ሁላችንም እውነት መስሎን ነበር ሰው ካልተነገር ስህተቱን አያውቀውም ይሄን ማሰብ አለብን
@mahdizayze9094
Жыл бұрын
በውስጥ አውሪቶወ ወይ በሚዲያ ስለሆነ በሚዲያ ውሸት መሆኑን መራገገጥ ያወቂዎች ሀላፍቲነናው።
@እሙቢላልዩቱብ-ዘ5ፈ
Жыл бұрын
ሳህ
@እሙሁዘይፋ-ፀ7ጸ
Жыл бұрын
አወ ልክነው እኔራሱ መጀመሪያ ትንሽ ተጠራጥሬ እውነት ነው ወይስ አይደለም ብየ እስከመጨረሻው አላየሁትም ስለዚህ የኔቢጤ ያልገባቸው ወይም ያላወቁ እውነት መስሏቸው የተቀበሉ ይኖራሉ ስለዚህ በሚዲያ መነገር አለበት ባይ ነኝ
@Hነኝያቡመሬምተማሪ
Жыл бұрын
ሳህሆህህህ
@mahdizayze9094
Жыл бұрын
ወለህ እኔ ዳሞ 100 በ 100 ሁነት መስሎኝ አዉርጄው ነበር ፦አሁን ግን አወጠሁት ኡስታዘችን ጀዘኻለሁ ኸይራን ።
@IBNUAADAM-nw6rl
Жыл бұрын
በሚድያ የዋሸ ዉሸቱ በሚድያ ይነገረው የምትሉ ላይክ አድርጉ እኔ ላይክ አደረኩ 👍🏼
@اممعتصم-ك4و
Жыл бұрын
አወ ይነገረው😊
@selamlesewhulutube1992
Жыл бұрын
በጣም ነው የተሳሳተ መረጃ እሄ ልጅ እያስተላለፈ ያለው ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
@muslimamuslima7476
Жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ዉዱ ነብያችን ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ፊዳከ
@zeynebmd1065
Жыл бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@meremmerem
Жыл бұрын
አድርሱለት ከየትም እየለቃቀመ እያመጣ ደግሞ እዛ ገብታችሁ ማሻ አላህ ጀዛኩሙላህ እምትሉ ይሄ ሁሉ አለማወቃችን እኮ ነዉ እንማር ከማን መማር እዳለብንም እንወቅ እኔ እንኳ አልከታተለዉም
@እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ
Жыл бұрын
ትክክል. እኔም በጣም አያዋለሁ. ኩሚትም ጽፊለት ነበር. እውነት ነው ግን ብየ
@mamerahmayoutube1643
Жыл бұрын
እኔም ሳዳትና አቡ ጀወይሪያን ብቻ ነው የምከታተለው
@ሠአዳአብዱ-ጘ3ዘ
Жыл бұрын
ምንብሎነው አልሰማሁትም
@اممعتصم-ك4و
Жыл бұрын
እኔ አላይሁትመሰ አላየውምም ባለፈው ውሸት ዋሽቷል አልከታተለውም
@gyt129
Жыл бұрын
እኔ በጠም ነዉ ምከተተለዉ አለህ ይቅር ይለኝ የምነገሰዉ ሁሉ እዉነት መስሎኝ አይይይይ
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
Жыл бұрын
ወላሄ እዛ ህዳችሁ ማሻአላ እዝህ መታችሁ ደግሞ አላህ ሄድያ ይስጠው እምትሎ ልጆች መጀመሬያ ከየ ትምርት መወስድ እዳለብን እንወቅ ወላሄ እኔ አላየሁትም
@እሙአብዱየ
Жыл бұрын
ታላየሽዉ ማሻአላህ ማለታቸዉን እደት አወቅሽ
@kadegashamollo2035
Жыл бұрын
@@እሙአብዱየ በግምት ነው አ ክክክክክክክክ
@RR-yj8rb
Жыл бұрын
ወለይ አይቼወለው ያይቶብነገር አለህ ይስትር በስ
@asiasaid99
Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ይህ ነገር እኔም አልተዋጠልኝም ነበር
@naemajamal7105
Жыл бұрын
ምንም አልተዋጠልይም ነበር ደግነቱ ኮሜትም አልፃፉኩም ነበር ዉስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@kadhrakhadhra8495
Жыл бұрын
እኔኮ እርእሱን ሳየው ነው ገና የደነገጥኩት ወላሂ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን😭⛔⛔⛔⛔
@naemajamal7105
Жыл бұрын
@@kadhrakhadhra8495 አሚን ያረብ
@mamerahmayoutube1643
Жыл бұрын
እኔስ አልከታተለውም አልሀምዱሊላህ
@ሞሚያረህማንባሪያ
Жыл бұрын
እኔ እራሱ ለማመን ከብዶኝ ነበር
@hikmayimeryimer
Жыл бұрын
የማይመሥል ወሬ ማን ያምናል ምን የቀረ አለ ሲፈጩበት የነበረው ወፋጮ ሳይቀረ ላኢላሐኢለላሕ
@MaryamUAE
Жыл бұрын
ማሻላህ ውስታዝ ቻናሉን እጠራጠረው ነበር ዛሬ አረጋገጥክልኝ ጀዛከላህ ኸይር
@lailaethii5716
Жыл бұрын
ወላሂ ሳህ እኔ አሁን ሰብሰክራቡን አንሰዋለሁ
@ጀሚላየወሎዋ-ቈ9ፐ
Жыл бұрын
ባረከላሁ ፊክ ኡሥታዙኔ ያረብ አላህ ሁላችንንም ሀቁን ያሣዉቀን
@haleemahaleema1661
Жыл бұрын
ፊዳከ ያረሡረላህ
@አልሀምዱሊላህአላኒዕ-ጀ9ሸ
Жыл бұрын
ያረቢ ኢላሂየ መጨረሻችንን አሳምርልን
@መክያወሎየዋቤተአማራ
Жыл бұрын
ኡሥታዝጀዛክአላህኸይር👍👍
@qader6010
Жыл бұрын
ትክክል ኡስታዙና
@mአማሁሉነገሬ
Жыл бұрын
ወላሂ እኔ እራሱ ግራ ተጋብቶኝ ነበረ ማሻ አላህ ኡስታዝ
@bintmuhammed
Жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን
@hayatyarsulwdaji7600
Жыл бұрын
ማሻአላ ማሻአላ ኡስታዝ የልብ አድርስ እኮ ነህ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ
Жыл бұрын
አድርሱለት የምር ይገርማል አይ ሰው. ጀዛክአላህ ከይር
@مكيهسعيد-ر1ط
Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር አቡ መስኡድ
@hayat6647
Жыл бұрын
እኔም አስደንግጦኛል ነጃህ ሚድያ እከታተል ነበር አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@ሀያትአህመድ-ሸ6ቈ
Жыл бұрын
በተሰብ ሁኛለሁ ዞሬ ያጀመአ ጀዛካላሁ ኸይረን
@Aliftube1
Жыл бұрын
ሸረ አደረጉ እውነት የመሰላቸው ስለሚኖሩ ውሸት እደሆነ ይወቁ
@meremnigusemuzeyen7634
Жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጁኡን ኩሉ ነፍሲ ዛኢቀቱል ሞት ሡባሀን አሏህ አረ ተዉ ባማታቁት ነገር አትከዝቡ ለይቱብ ብር አረ ነገ እኮ ሁላችንም ሀጂ ነን እዉነታኛ የሆነዉ ቤታችን ታዳ ለምድን ነዉ በማናቀዉ ነገር የምንቀጥፈው ወላሂ ኢተቂሏህ አሏህ ፍሩ ለገንዘብ ብለን ድናችንን ዝቅ አናድርግ ያዉም መሀመድ ሀቢቢና ከጨለማ ወደ. ብረን ያመጡን ነብይ ተወዳጂ ሷሀባወች ናቸዉ ኢንሻ አሏህ በጀነትም ከነሱ ጋር አሏህ ያንረን ያረቢ ያከሪም ያመናኑ አላህየ መጨረሻችንን አሳምርልን ያሀሊቁ አል ሙተከቢሩ الله ሲጀመር እኔ አላየሁቱም እርአሱንም ሳየዉ አላመነሁም ወሏሂ ዉሸት መሁኑን አዉቄለሁኝ ምከሩልን ኡስታዝ አሏህ ሂዳ ይስጣቸዉ በስ ቡዙ አሉ እሚቀጥፉ አሏህ ይጠብቀን ከነሡ
@ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ
Жыл бұрын
ጀዛክ አላሁ ኽይር ኡስታዝ
@Mነኝቤተሰቦቼናፋቂ
Жыл бұрын
አላህ ሆይ መጨረሻችን አሳምርልን ያረብ
@ነጂባአወል
Жыл бұрын
ወላሂ ብዙን ጊዜ የነብዩ ሰለላሁ አሊሂ ወሰለም መገልገያ ነው ምናምን እያሉ ሳያወሩ አላምንም ነበር አልሃምዱሊላህ
@AbuReyan-ft3qu
Жыл бұрын
ባረከላሁፊይክ ያሸህ. ወላሂ ያንጀቴን አድርሰህልኛል
@አላህከአርሽበላይነው-ኸ6ቈ
Жыл бұрын
አላህ እረጂም እድሜናጤና ሠቶ ያቆይህ ኡሥታዝ
@lubabaseid40
Жыл бұрын
ስቶቻቺን እውነት መስሎን ነበር አሏህ ይጠብቀን ጀዛከሏህ ኸይር እኔ እደት እደገረመኝ መኖሩ
@aaerdd2119
Жыл бұрын
ኡስታዝዬ አላህ ይጠብቅህ
@zeynebmd1065
Жыл бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@ሞሚያረህማንባሪያ
Жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ከይረን አላህ ይጠብቅልን ኡስታዝና ወላህ እረ ምን ልበል አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን ያረብ እኔ እራሱ ስዋለል ነበር ለመቀበል ከብዶኝ ነበር አልሀምዱሊላ
@رَبِّاشْرَحْلِيصَدْرِي-ق3ف
Жыл бұрын
ወላሂ እኔም እየገረመኝ ነበር ብቻ ሰምቸ ዝም ብየ ወጣሁ አላህ ይሠጥህ ኡሠታዝ ሲጀመር ብዙው የውሸት ታሪክ ነው ብዙ የማቀርበው ልጁ
@mohamedjud6405
Жыл бұрын
ኡስታስ አስረዳው በዳእዋ እንዳይዋሺ
@hawaethiopia8356
Жыл бұрын
እኔስ ከአመት በፌት ነበር የምከታተለዉ ከዛ ግንአቆምኩ አላህ ይህድነ ይህዱሁም
@tggfgj5253
Жыл бұрын
አለህ
@ከታገሡተሁሉምያልፍልመታገ
Жыл бұрын
በትክክል
@bintmuhammed
Жыл бұрын
ወይኔ እኔ ይህን ጉድ አልሰማሁም ነበር አሁን ገባ ብየ ኮሜንቱ ሁሉ ያሳዝናል እዉነት ነዉ የመሠላቸዉ
@lailaethii5716
Жыл бұрын
ማሻአላህ ኡሰታዝ አላህ ይጠብቃህ
@fathimanoora9833
Жыл бұрын
ኡስታዝጀዛኪላህኸይር እኔምከሰማሁ በኋላግራገብቶኝነበር እደትኡለማዎቻችን የነብዩሰለላሁአለይሒወሰለም ሰይፋቸዉና ጤራቸዉን ቲርክ እዳለለምንአለገሩንም እያልኩነበር ሰለሀቢቡናታሪካቸዊን ሲያወሩንን ለንይኸእያልኩ??"ኸይረጀዛ የተሳሳቱሁሉ አላህሒድያይስጣቸዉ
@ቻይውምኔስ
Жыл бұрын
አላህይጠብቀንአላህቀጥተኛመገድይምራን
@lailaethii5716
Жыл бұрын
ሰለላሁአለይሂ ወሰላም
@allahmdulilahrbintabdu9429
Жыл бұрын
ሱበሀነሏህ
@ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና
Жыл бұрын
ትክክልነወኡስታዝ ተመልኮችነወ ያበላሸው
@nejatabdu7279
Жыл бұрын
ይገርማል አላህ ይዘንልን
@Hነኝያቡመሬምተማሪ
Жыл бұрын
ሳህህህህህህህህአላህይጠብቅህ
@rabeaabdu8867
Жыл бұрын
አላህይጥብቅህ እስታስ
@fatimaabdallah1397
Жыл бұрын
አህለን ኡስታዙና
@AAa-hs6wh
Жыл бұрын
እኔምዉነትመሥሎኝአልቅሻለሁአለማወቅጀዛክአላህኡዝታዝ
@omusalemnyoutube8492
Жыл бұрын
በትክክል ኡስታዙና እደው የብር መሰብሰቢያ ማድረግ አይድያ የጠፋ ጊዜ በምን እደሚገቡ እራሱ አያስተውሉም
@tamratamra3818
Жыл бұрын
ያአላህአላህይጠብቀንወላሂብዙሰውኮያምነዋል
@haleemahaleema1661
Жыл бұрын
እኔምሐሠትነዉብየነበር ምክንያቱም ሙሥሊም መናገር ያለበት ከቁርን ና ከሐድሥነዉ
@hanansultan4
Жыл бұрын
ትክክል ነጃ ሚዲያ በጣም አብዝቶታል በዩቱብ ገንዘብ ሰክሮ ሁሉም አሊም ረድ ሊሰጠው ይገባል ወላሂ
@shawitnuru1116
Жыл бұрын
አላሁመሠሊይ.ወሰላም.ወባሪክ.አላሰይዲና.ሙሐመድ.ወአላአሊ.ሙሐሠድ.ሲጀመር.እኔ.አላየሁትም.ልክ.ነዉ.ጥንቃቄ.ያስፈልጋል.ቃለ.አላህ.ቃለ.ረሱል.ማለት.ከባድ.ነዉ.ያስጠይቃል.አላህ.ልቦና.ይስጠን
@زمزمإدريسادريس
Жыл бұрын
እኔ እራሡ መቃሙ እብራሂም ሲባልእጂ እምሠማው መቃሙ ሙሀመድ እሚባል አላቅም ገረሞኝ ዝም ብያለሁ 3ተየኡምራ ሂጀአለሁ መቃሙ ኢብራሂምንም አይቸው አለሁ መካ
@ከዓይንየራቀከልብይርቃልቢ
Жыл бұрын
ኢወላ እደው ዝም ያሉት ለምን ይሆን ጀዛክ አሏህ ኸይረን
@lubabaebrahim7164
Жыл бұрын
አምላኬሆይ ማንንእንደማምን እንደምከተል አላውቅም ቀጥተኛውን መንግድ አንተው ምራኝ
@ዋየአሏህበሪያW
Жыл бұрын
ኢ ወሏህ አሚን ያረብ ቀጥተኛዉን መንገድ ምራን
@ttww9470
Жыл бұрын
በቁረአን ከሀድሢ የሚያሥተምሩትን እንከተል በስ
@ZD8679
Жыл бұрын
በቁርአንንና በነብዩ ሱናን የሚከተሉትን እንከተላለን ከቢድና ከሽርክ እርቀን ተውሂድን መማር አለብን
@islamispeaceforme4636
Жыл бұрын
ሠለሏህ አለይሂ ወሰለም
@fathimanoora9833
Жыл бұрын
አሚንያረብ
@vi21t42
Жыл бұрын
Zljezakelahu hyira yareb kettegawen meged miran
@ዘይባአሊ
Жыл бұрын
ወላሂ እኔ ም እደት እስከዛሬ አልሰማሁም እያልኩ ተገርሜ ነበር ስሰማው የነበረው ሱበሀንአላህ ለግዜያዊ ጥቅም ብለን አሂራችንን አናበላሽ
@زمزمإدريسادريس
Жыл бұрын
ያረቢ ሀቅን እሚታቀው አተነህ አቅን አወቀው ከሚናገሩ አድረገኝ
@emuesmaalyoutube9215
Жыл бұрын
ባለፈው የነብየ ጫማ እያለ ሢያወራ ሥምቼው አላሁ የለለ መረጃ
@ዜድወሎየዎ-መ8ወ
Жыл бұрын
😁😁
@fatimakha974
Жыл бұрын
አላህይጠብቅህኡስታዝየ
@سعادمحمد-س8ت
Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@tubeysikit
Жыл бұрын
እኔ የነብዩ ስ ዐ ወ ታሪከሰ አንብቤያለሁ እውነት ለመናገር አላየሁህም የነብዩ ስ ዐ ወ የእግር ዱካ አይደለም ልብሳየው ራሱ አላየሁህም አልሰማሁም
@ከዓይንየራቀከልብይርቃልቢ
Жыл бұрын
ወሏሂ እኔ እራሡ ግራ ገብቶኝ ነበር በጉጉት እሰማዋለሁ ነጃህ ሜዲያ አቅርቦት አረ የሁሉንም ሲናገር ምስሉን እያሣያ አይቸ ግራ ገብቶኝ ነበር
@nahiyanahiyan1482
Жыл бұрын
ሳህ
@أولبنسعيد
Жыл бұрын
جزاك الله خير
@hhyy2071
Жыл бұрын
👍👍👍👌
@ZD8679
Жыл бұрын
ወላሂ ይከን ሲያቀርብ ምንም አይዋጥልኝም ነበር ሱብሀን አላህ በቃ አን ሰብስክራይብ አርጌ እወጣለሁ
@hafizaseid4137
Жыл бұрын
አቤት የክፋት ጥግ አሁን አንሰብስክራብ አድርገሽ እሱን ለመጉዳት አጂብ እኮ ነዉ አንድ ጥፋት የተገኘበት ሰዉ ይመከራል እንጂ ደሞ ጁነይድ ገበዝና አስተማሪ የሆነ ልጅ ነዉ ሰዉ ነዉ ይሳሳታል ግን ደሞ ሙስሊም ወንድማችን ነዉ ሲያጠፋ መክሮ መመለስ ነዉ ይህን ስራ ሲሰራ ሰዉ ለማሳሳት ብሎ አልሰራዉም ሰዉ ሲያጠፋ አንተ እንደዚ አንተ እንደዚ እያሉ የሌለዉን ስም ከመለጠፍ መክሮ መመለስ እንልመድ
@mamerahmayoutube1643
Жыл бұрын
@@hafizaseid4137 እሱ የሚለቀው ቪድዮ ሁሉም ለሙስሊሞች አስተማሪ አይደለም ሲቀጥል የነጮችን ፎቶ ለጥፎ ነው የሚለቀው ማ ፈቀደለት ተበላሽቷል ተመልካች ሲበዛ ውሸትም ቀጥሏል የከሌ ቀብር የከሌ ንግግር እከሌ ሰለመ ይህን ነው የሚለቀው
@የማለዳዋኮኮብሰለምቴዋ
Жыл бұрын
ሱበሃነላህ እኔም አልተዋጠልኝም ነበር ያለማሥረጃ ሢያወራ ቱ ነጃህ ሚዲያ ተብዬዉ ወላሂ ደሞ ላክ ኮሜቱ አበዛዙ መልካም ነገር ያሥተላለፈ ይመስል ኢክዋን ነው መሰለኝ ጁነይድ ተብዬው ገንዘብ ጀሮውን ብሎታል
@ከዓይንየራቀከልብይርቃልቢ
Жыл бұрын
ሼር ወላሂ በዚህ ጉዳይ ሹበሃ ያልገባ የለም ሼርርርርር
@faizafaiza1499
Жыл бұрын
በ
@semirafedlu2381
Жыл бұрын
wendema allahe tekklgawen mengede yemran enam altekbelkutem neber allahe heyer gezahen yekfelhe
@ሰላምለኢትዮጵያ-ሠ6ዸ
Жыл бұрын
ነጃህ መዲያ እረ ኮተት እያመጣብነው እረምገሩት
@ekram248
Жыл бұрын
አቡ መሱዑድ ሀቅ ነው ግን ስትናደድ ስሜታዊ ሁነህ አትናገር ጀዛከላህ ሀይር
@اممعتصم-ك4و
Жыл бұрын
ተፈጥሮ ይመስለኛል እንጂ እየተቆጣ አይደለም ሁሉንመ ቪዲዎቹን እይው እዲሁ ነው
@ኢክራምኡመር-ቈ7ዘ
Жыл бұрын
ነጃህ ሚዲያ ከእውቀት ነፃ ለብር ብሎ ነው እወጣ ሚለፈልፍ
@MD-ym5jm
Жыл бұрын
The sheikh is very logical.I started like him
@alskueue2589
Жыл бұрын
ትክክል ልጁ ሲጀመር መሚለቃቸው ነገሮች ሁሉ ለይታ ብሎ ማይለቀው ውሸት የለም ብር አስክሮታል
@ursar2442
Жыл бұрын
ደሞ ቱሪክ ቡዙም በዲነቸው ጠንከረ አደሉም እኔም ረሱ በጠም ገሪሞኝ ናበሪ ሰውዲ ቢበል ጡሩነበሪ የአላህ
@እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ
Жыл бұрын
ጀዛ ክላህ ኸይር. እኔም ኩሚንት፣ ጽፊ ነበር እውነት ነው ወይ ብየ. ሽኩረን
@toybamohamed8618
Жыл бұрын
ወላሂ አኔም በጣም አልተመቸኝቈም ነበረ ኮመትም አልሰጠሁ ዘብየ ወጦሁ ከማንም እለቀቀመ እዉነት ያልሆነን ነገረ ማቅረብ
@jamisweet6787
Жыл бұрын
በተለይ የግር አሻራቸው የሚለው በጭራሺ አልተዋጠልኝም ነበር ጫማም አደለ ጭቃም አደለ የሚታየው ድንጋይ ነው። ሌላውኳ ካስቀመጡት ሊቀመጥ ይችላል ግን እሱ ነው ለማለት ምንም መረጃ የለንም
@hayathayat3384
Жыл бұрын
እኔምጥያቄየእሱነው እኔእሥተዛሬየሰማሁት የነብዩጠጉርእደሌለው
@ዋየአሏህበሪያW
Жыл бұрын
ሰህ ሄንንን ነገር ሰይ ለኔም ግራ ገብቶኛል
@ዙዙነኝየወሎኬሚሴ
Жыл бұрын
እኔም ሲጀመር ሁሉንም አላየሁትም ኮሜንት አንብቤ ወጣው ውስጤ አልተቀበለውም
@zeyinebaseid3080
Жыл бұрын
ነአም ወላሂ ኢኽዋኖች ለሠወችወደታና ለገዘባቸወጅ ያሥመሥላሉጅ ለድናቸወ ተቆርቁረወአደለም
@ሁሉምያልፋል-ዀ8ሸ
Жыл бұрын
አላህ ሂዳያ ይስጠን ለምን ድንን ትከፋፍላላችሁ እከሌ እከሌ ማለት አያስፈልግም
@Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d
Жыл бұрын
ያሳዝናል. እይታ ለማገኘት ብሎ እልልል ገለመሌ እያለ የማያቀነባብርዉ ነገር ድኑን ወደኃላ ብሎ ዶላር አሰከረዉ አኡዙቢላህ. የአዉቆጠፋ የሆነ ልጅ ድሮ የሚያደርጋቸዉ ዳህዋወች. ተጠንቅቆ ነበር አሁንማ. ዶላር ስራዉን ሰራ
@habiba8797
Жыл бұрын
ጉድ
@zeda1925
Жыл бұрын
wushet ye ekwan Kaba new wollahullmustan
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
Жыл бұрын
እኔ የገረሙኝ የሚከተሉት ናቸው 😠 ጅላጅል ደስ አለኝ ምናምን ይሉታል😁
@hassanalkhameiri406
Жыл бұрын
የአላህ አስታፍሩላህ
@Mነኝሀላሌንአፍቃሪ
Жыл бұрын
ወላሂ እኔ ባለቤቴ ስለነገረኝ አላመኩም
@saraa4657
Жыл бұрын
As wr wb ustaazuna Afuwan be wusx awuuruu
@ዜድነኝየናቴናፋቂ-ጘ5አ
Жыл бұрын
አሳላሟለ አለይኩም ያጀመእ በአላህ አይታችሁ እዳታልፉ የረመዷን ቀዷ በተከታታይ ነዉ. ወይስ እያቆራረጡመጦም ይቻላል
@ሱበሀነክሀሊቅ
Жыл бұрын
እያቆራረጥሺ ጹሚ ወይም ሀሙስና ሰኞ እያደረግሺ ጹሚ እህቴ
@ዜድነኝየናቴናፋቂ-ጘ5አ
Жыл бұрын
@@ሱበሀነክሀሊቅ እሽ ዉደ
@اممعتصم-ك4و
Жыл бұрын
እያቆራረጥሽ እያረፍሽ መፆመ ትችያለሽ ውድ እህቴ አላህ ይገዝሽ
@mujeebamujeeba3645
Жыл бұрын
በጣም አናዶኘ ነበር ከፈቼም አላይሁትም በጣም ያማል የዩቱብብር አሰከራቸወ የሚያወሩት አያቅም ክባድ ነወ
@ሰሚራመሀመድአሊ
Жыл бұрын
አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካት አልገባኝም እህት ወንድሞቼ አስረዱኝ ለምነው እረድ የሚሰጠው
@اممعتصم-ك4و
Жыл бұрын
የነብዬ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ጫማቸው የእግራቸው ምልክት በቱርክ አለ ብሎ አቅርቧል ግን የለም ውሸት ነው
@bintislam8130
Жыл бұрын
Ba alh tiyake meteyek icalal?
@ماريماحسن
Жыл бұрын
ጀዛከላህ እኔምንምአላሰደሰተኝምነበርሲያቀርበዉ ጉዲ ማንአመጣዉእያልኩነበር አጀብ
@HayatHayat-rj8sg
Жыл бұрын
Aselamualyikum sheikh Allah yahfazak. Tekekel sheikh ene hulem yemayiwatelgn neger new.
@ሮዛጀሚል
Жыл бұрын
እረ ምኖይሻለናል ከሓራም ረቀን ውሸቱና እውነቱ መለየት አቃተን እኔም አዳምጫለው
@ከዓይንየራቀከልብይርቃልቢ
Жыл бұрын
እደውም እሱን ለመጠየቅ እያሠብኩ ካዛ ለወድሜ ላኩለት እና ከማን መውሰድ እዳለብሽ ዲንሽን እወቂ አለኝ ተጋዜጠኛ አይደለም ሲለኝ ግን እኔ በቃ በመረጃ ማን በነገረኝ ስል ነበር
54:43
የሰውን ወንጀል አትከታተል ኡስታዝ ዩሱፍ ኢብራሂም
Amo Tube አሞ
Рет қаралды 1,9 М.
1:41:21
🔴ዛሬ ጥቅምት 28♦️መርካቶ አማኑኤል አካባቢ የታየው📍📍እልልልልልልልልልልልልልልልል...
Mequamiya Media - መቋሚያ ሚዲያ
Рет қаралды 17
00:19
У вас там какие таланты ?😂
Карина Хафизова
Рет қаралды 20 МЛН
00:41
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
mingweirocks
Рет қаралды 4,9 МЛН
01:00
бабл ти гель для душа // Eva mash
EVA mash
Рет қаралды 7 МЛН
00:17
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
ElzaDog
Рет қаралды 21 МЛН
11:53
የውዱዕ አደራርግና የተይሙም አደራርግ
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 953
39:16
ወሳኝ ጥያቄና መልስ||ሁሱ በቀጥታ ምን አጋጠመው😁
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 7 М.
47:34
Lualawi ሉዓላዊ-በስልጠና ላይ የነበሩ የፋኖ ተዋጊዎች በድሮን ተመቱ /የዶናልድ ትራምፕ ማሸነፍ እና የሶማሌላንድ ጉዳይ/የምርጫውን ውጤት መቀበል አለብን
Lualawi ሉዓላዊ
Рет қаралды 31 М.
31:36
♦️ለምን የአላህን መአዛዎች አጣህ //የኢማን መዳከም ምልክቶች || ኢላፍ ቲዩብ || አባ ኢያድ //ለራሳችን ቅድሜ እናልቅስ ሱበሀን አላህ አላህይጠብቀን
Dihyah Al -Kalbi Studio
Рет қаралды 13 М.
7:21
ኡስታዝ አብዱልፈታህ ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ! | ህዝቡን በእንባ አራጨው ያሳዝነናል | Ethiopia
J reaction 2 ጄ ሪአክሽን
Рет қаралды 4,3 М.
48:15
የውሸታም ነብይነት እና የእውነተኛ ነብይነት መገለጫዎች||ክፍል 4 @Aliftube1
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 240
30:24
منهج القرآن للصف الثاني الابتدائي
فيديوهات مفيدة
Рет қаралды 3,9 МЛН
19:29
ውይይት ከሴቷ ኦርቶዱክስ ጋረ
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 9 М.
24:06
ደም የሚያፈላው የኮሪያው አዲሱ የዶ/ር ዛኪር ክርክር 2024/ ካርቱኒስት ከአምላክ ይሻላል/ The most heated debate in korea
ተርጓሚ አሊ መህዲ - Ali Mehdi official
Рет қаралды 98 М.
45:05
الْجَوَابُ الصَّحِيحُ لِمَنْ بَدَّلَ دِينَ الْمَسِيحِ» هو كتاب لابن تيمية، ወሳኝ ትምህርት
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 1,6 М.
00:19
У вас там какие таланты ?😂
Карина Хафизова
Рет қаралды 20 МЛН