የባህል ጭፈራ እንደጉድ ተጨፈረ

  Рет қаралды 15,318

KEZERO  ከዜሮ

KEZERO ከዜሮ

Күн бұрын

#kezero የባህል ጭፈራ

Пікірлер: 32
@hadiaha3001
@hadiaha3001 Жыл бұрын
ይህን ኮሜንት የምታነቡ እደኔ በስደት አለም የምትኖሩ እህት ወንድሞች በሰላም በጤና ላገራችን ያብቃን ከቤተሰብ ጋር ከህትወንድሞቻችንጋ ይህንደስየሚልብአል ለማሳለፍ ያብቃን የማታጀራይስጠን አሜንን
@emancom7292
@emancom7292 Жыл бұрын
አሜን3🙏🙏🙏
@meykaahmmedsied4367
@meykaahmmedsied4367 Жыл бұрын
እናት አለም ወሎ ስላምሽ ይበዛልን
@meriyeabtwalije1153
@meriyeabtwalije1153 Жыл бұрын
የእማ ልጅ ብፈልግ ብፈልግ ወፍ 🤔ማርያምን ብዙ ልጆች አየሁ ሰላየኋችሁ ደስ ብሎኛል ሺ አመት ኑሩልኝ👏 ቀዮ አንተ እብድ ያው ነህ 😂 ለአመቱ በሰላም ያድርሰን አብረን🤲
@etsegenetyoutub7626
@etsegenetyoutub7626 Жыл бұрын
selam kezero eqon dehena metachehu betam dese yemil akebaber new❤
@siseyyoutube9936
@siseyyoutube9936 Жыл бұрын
በለው ዋው
@samrawittube
@samrawittube Жыл бұрын
ሰላምሰላም በጣም በጣም ደሰይላል ዋዉዉዉ ወንድሜ ሰላምነዉ ዋዉዉዉዉ
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n Жыл бұрын
ሠላምህ ብዝት ይበል ዋው ዋው👌 Like Sher
@meazi.yemerewa
@meazi.yemerewa Жыл бұрын
እንኳን ለብርሐነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ዋውውው ባህላችን ኩራታችን ደስ ሲሉ👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍
@mes725
@mes725 Жыл бұрын
ስላማችሁ ይብዛ ወንድሜ ከዜሮ እንኳን አዱርሳችሁ ደሞ ጋደኙቸን አየሁቸው😀 እናመስግናለን ሽር ስላርከው
@dereba-channel6566
@dereba-channel6566 Жыл бұрын
wonderful, gin yet akababi endehone metsaf neberebet
@kbrensh6800
@kbrensh6800 Жыл бұрын
ባህላዊ ጭፈራጂ ባህላዊ ጦርነት አናቅም ሰላማቹ ይብዛ እንካን አደረሰን ለብርሃነ ጥምቀቱ
@fekermedia870
@fekermedia870 Жыл бұрын
ደስ ሲሉ እፉ
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን 😍😍 እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን ዋው የኔ ማሮች ስወዳቹሁ ስታምሩ 🥰🥰🥰🥰👍👍🥰
@WubshetBelay
@WubshetBelay Жыл бұрын
ከዜሮ ስትጨፍር ላይ ነበር 😁
@kezero
@kezero Жыл бұрын
ማን ሊቀርጥልኝ 😂
@user-iw5ib6np6v
@user-iw5ib6np6v Жыл бұрын
ሲያምሩ❤❤❤
@sarafishaha9629
@sarafishaha9629 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውድ ያገሬ ልጆች
@seblielove1792
@seblielove1792 Жыл бұрын
ሰላም ከዜሮአችን ሰላምክ በክርስቶስ ስም ብዝት ይበልልክ ዋው አቧራው ጨሰ አለም ታደሰ ያዝ እግድክ ጂጂትን አስጨፍርልን እንጂ 😂😂 የሰርጋችሁ እንደዚክ ሲጨፈርላችሁ ማየት እንፈልጋለን 😂😂
@lovlove4476
@lovlove4476 Жыл бұрын
ቃል ያጥራን
@bzuyebzuye5614
@bzuyebzuye5614 Жыл бұрын
መሄዲየምፈልገዉ ወደአገሬ በዚህወራት መሆን አለበት ሆ😥በጣም ደስሲል💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕አገሬንለሰዉአልሰጥምአለ የኔ ጀግኖች ይመቻቹሁ 💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@selamtube7930
@selamtube7930 Жыл бұрын
Enkuan aderesachu
@yaredbeyene4360
@yaredbeyene4360 Жыл бұрын
Wow amaraye
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms Жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው ታምራላችሁ ይመቻችሁ
@lovlove4476
@lovlove4476 Жыл бұрын
የት ነዉ
@bzuyebzuye5614
@bzuyebzuye5614 Жыл бұрын
ኧረበቅናትአበዲኩኝ በርሬየማልመጣዉነገር ኦኦኦኦበጣም ደስይላል ተመስገነንአምላኬ ከዚያ ጨለማላወጣህልኝ አምላክ 💕💕💕💕💕💕💕
@gechkt4079
@gechkt4079 Жыл бұрын
ተመስገን ጥምቀት ወደጥንቱ ተመለሰ
@zewdudenberu2606
@zewdudenberu2606 Жыл бұрын
ለአመቱ የደረሰን ሰላማችሁ ይብዛ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
@destatube9960
@destatube9960 Жыл бұрын
እኳን አደረሳች ውድ ያገሬ ልጆች
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 8 ай бұрын
💛💚❤💪💪💪🥰🥰🥰🥰
@wehibebelachew3527
@wehibebelachew3527 Жыл бұрын
Amara torrent serge new
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 33 МЛН
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 21 МЛН
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 47 МЛН
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 1 МЛН
ሁሴን ኑርየን በድጋሜ
11:30
ጀማል ሰዶማ tube -- Jemal Sedoma tube
Рет қаралды 106 М.
የቤተ-ዘመዱ አዝናኝ ጭፈራ ፈታ በሉበት!!
9:36
ራያ ሚድያ(RAYA MEDIA)
Рет қаралды 825 М.
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 33 МЛН