"የባለሀብት ሚስት መሆን ጣጣው ብዙ ነው..." ጨዋታ ከድምፃዊት መሰሉ ፋንታሁን ጋር //በቅዳሜን ከስዓት//

  Рет қаралды 252,356

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 263
@samuelbeh6909
@samuelbeh6909 Жыл бұрын
ለተመልካቾቻችሁም ሻይ ብታቀርቡ ደግሞ በጣም ግሩም ነበር
@zufantesema103
@zufantesema103 Жыл бұрын
ዮኒ ተባረክ ሲያሐቅሱ አልቅሰህ ሲስቁ ስቀህ ሰው አክባሪ ነህ በኢትዮጵያ ሕዝብ ትልቅ ክብር አለን ግን ሻሂ ሰትጠጡ የጠራሀቸው እንግዶች የማታጠጣቸው ይገርመኛል ለብቻችሁ ነው የምትጠጡት
@tsegayebalcha5916
@tsegayebalcha5916 Жыл бұрын
Please do
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናትሺ ደምሪኝ ማሬ
@cedarscell6342
@cedarscell6342 Жыл бұрын
አቀባበላሁ፣ደስ፣ይላል፣ተባረኩ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@sebletube7412 ነይ እንደማመር
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
እረ ለእንግዳ ይቀዳል
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
መሰሉዬ የኔ ደርባባ ስወድሽ መቼም የማይጠገብ ድምፅ 👌👌እረጅም እድሜእናጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ 🙏
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
ማህልዮ በማሪያም ደምሪኝ በማሪያም
@adu1535
@adu1535 Жыл бұрын
መሰሉ ሁሌም ተወዳጅ ።
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 Жыл бұрын
በናታቹ ስለ ዮኒ ምንም ክፉት እንዳታወሩ በጣም ምርጥና ሩሁሩህ ልብ ያለዉ ለሰዉ ክብር ያለዉ ነዉ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
አቤት ድምጽ!!!!! ያለ መሳሪያ እራሱ ተስረቅራቂ ነው ❤
@tegestcherinet2496
@tegestcherinet2496 Жыл бұрын
ቅዳሚ ከሠአት ሙሉውን ከነሻይ ሠአቱ እከታተላለሁ ግን ሁሌ ቅር ከሚለኝ ነገር ተመልካቹ ብዙ አይደሉም ለታዳሚው ሻይ ብትሠጡዋቸው ሻይ በጣም ብዙ ወጭ የለውም እባካችሁ ፕሮግራማችሁን ሙሉ ያረገዋል
@solyanatekle5483
@solyanatekle5483 Жыл бұрын
መሰሉዬ የኔ ቆንጆ ደርባባ ጨዋ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁላሽ ❤️❤️
@susutube6227
@susutube6227 Жыл бұрын
መሰሉ ምርጥ ድምፅ ያላት አርቲስት ናት ጎበዝ ስለ ግል ህይወትሽ አለማሳወቅሽ👌👌ጥሩ አድርገሻል
@jojolove791
@jojolove791 Жыл бұрын
የድምፅሽን ከለር በጣም ነው የምወደው ብዙ ሰራ ካንች እንጠብቃለሁ❤
@geteneshalemu2975
@geteneshalemu2975 Жыл бұрын
መሰሉየ ትልቅ መልእክት ነው ያስተላለፍሽው ጌታ ይባርክሽ
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 Жыл бұрын
አለምየ ናና ......አቤት ድምፅ ደስ ስትይ 💓
@abyelove2446
@abyelove2446 Жыл бұрын
ነጺ ስታምሪ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
ነጺየ በማሪያ ደምሩኝ
@eyobsemagn9865
@eyobsemagn9865 Жыл бұрын
ስወዳት መሰሉን ድምጽ ብሎ ዝም ነው
@Kinetibebu
@Kinetibebu Жыл бұрын
ዮኒ ያለወትሮው ምነው ተደነባበረሳ 😀 መጀመሪያ መላውን ህዝብ እየጠበሰ መሔጃ ያሳጣውን የኑሮ ውድነት አላውቅም አለ። ከዚያ ደግሞ መሰሉን የባለሀብት ሚስት ነሽ አላት። መሰሉ ከወርቁ አይተነው ልጅ እንዳላት ከዚህ በፊት ተናግራለች። ነገር ግን በትዳር አይኖሩም። በራሷ ጥረት ቤቷን የምትመራ ጎበዝ ድምጻዊት ነች። መሰሉ ግን ቀሽሙን ጥያቄ አሪፍ አድርጋ በሳቅ ሸፋፍና አለፈችው።
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 Жыл бұрын
ወሬ ሲበዛ መቀባጠር አይቀርም ሴታሴት ነገር ነውኮ
@kasuanteneh8028
@kasuanteneh8028 Жыл бұрын
@@hirutgashaw9206 😅
@user-yd9pg9hp6l
@user-yd9pg9hp6l Жыл бұрын
መሰሉ ፋንታሁን እጅግ በጣም ምርጥ ነች ተወዳጇ አርቲስት ክብር ይገባሻል ፈጣሪ ይባርክሽ
@rubicarubica5476
@rubicarubica5476 Жыл бұрын
እውነት ነው ሰላምን የሚያክል ነገር የለም ሰላም ተወደደብን ፈጣሪ መላ ይበለን 🙏
@aberameshesha941
@aberameshesha941 Жыл бұрын
Yoni, I always appreciate the way you treat people and being humble. I wish you going to be United with Jesus and serving Him. I think that will be right place for you. May be one day very soon!!! Praying for you.
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ቤተስቦች የሽየን በጣም እወዳታለሑ በአካል ስላየሖት የሺየ ፍቅር የሖነች ስው ናት የደብረታቦር ልጆች እኔ እዛ በነበርኩበት ግዜ ስለናንተ ስምቻለሑ ደስ የሚል ቤተስብ ናችሑ የሽየን በአካል ስላየሖትና ስላወራሖት ነው እና የሺየ በወንድሟ ሞት በጣም የተነካች ናት እስቲ እይዞሽ በሉልልኝ መስሉየ የነሱ ቤተስብ በመሖንሽ ደስ ይለኛል ከድምፅሽ የተነሳ ነው እንደዛ ያልኩሽ ውድድድድድ
@yeshiaragyillmalake6583
@yeshiaragyillmalake6583 Жыл бұрын
በጣም ደስስስስ ስትይ
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምርብሽ ዘፈን
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt Жыл бұрын
ባለመረዋህ ድምጽ ቤተሠብ ፍልቅልቋ እና ደርባባዋ ድምጻዊ ሥላየሁሽ ደሥ ብሎኛል።
@sweetnegashi747
@sweetnegashi747 Жыл бұрын
ዋው ድምፅ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
መሰሎየ በጣም ነዉ እምወድሺ
@fedlujuhar3242
@fedlujuhar3242 Жыл бұрын
ከተመልካቹንም አስተያየት ብትቀበሉ የበለጠ ደስ ይላል ፅዲ አደንቅሻለሁ
@betty2718
@betty2718 Жыл бұрын
መሰሉዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ 😘😘
@birukbiruhi1643
@birukbiruhi1643 Жыл бұрын
በጣም የምወድልሽ ሙዚቃ መሲዬ
@user-dp2dn2jc2e
@user-dp2dn2jc2e Жыл бұрын
ደስ የምትይ ሙዚቀኛ💘💘💘
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ እንሁን አበረታቱኝ
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z Жыл бұрын
ስለ ኤልያስ መሠሉ እና ልኡል ሀይሉ ብቻ ያውሩ መሲዬ እነወድሻለን
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
መሰሉዬ የኔ ቆንጆ በጣም እወድሻለሁ እንደው ውበትሽ እንዳይጠፋ አትወፍሪ እባክሽ
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
ውዴ ፕሮፋይሌን በመንካት ቤተሰብ እንሁን ጀማሪነኝ አበረታቱኝ
@workneshnesh8252
@workneshnesh8252 Жыл бұрын
መሠሉየ የኔ ቅመም አማራዊት ዉድድድድድድዶዶ ነዉ የማረግሽ
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын
መሢየ በጣምነው የምውድሽ የማደንቅሽ🥰🥰🥰
@DawitMinda-th9mo
@DawitMinda-th9mo 4 ай бұрын
መሠሉ በጣም አድናቂሽ ነኝ
@ate6814
@ate6814 Жыл бұрын
የኢትዮጵያውያን ባህል አይደለም ተመልካችን አስቀምጦ መጠጣት እና መብላት ።😊 ተመልካችም አብሮ ቢጠጡ አሪፍ ነው
@mekdestesema9250
@mekdestesema9250 Жыл бұрын
😂
@mametassew8676
@mametassew8676 Жыл бұрын
ዮናስ ዛሬ እያወክ እንደማያቅ ሆንክ ስለኑሮ ውድነት አላቅም ማለት ላንተ ላይወደድብህ ይችላላል ግን በሀገሪቱ ላይ ያለውን የኑሮ ውድነት አላቅም ማለት ቅጥፈት ነው
@minty1188
@minty1188 Жыл бұрын
ያቃል ባክሽ ያው ወደፓለቲካ አልጠጋጋም ብሎ መሆን አለበት
@user-yz4hm9xb1c
@user-yz4hm9xb1c Жыл бұрын
ስለኑሮ መወደድ አታውቅም አይደል እወደድ ባይ።
@ousmanchekole7790
@ousmanchekole7790 Жыл бұрын
ሰወድሺ ድምፅሺ ምንም አይቀየርም ዋው
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Жыл бұрын
god bless you we love you
@yalewdamtie549
@yalewdamtie549 Жыл бұрын
ዮኔ በጣም ነው የምወዳቹህ ፈጣሪ ከፈቀደ ከጂጂ ጋርም አንድ ቀን እንደምንመለከት ተስፋ አለኝ
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 Жыл бұрын
ኤልያስ መልካ በጥበብ ተለካ እግዚአብሄር ነብስህን በደጋቹ ቦታ ያሳርፍልን መሰሉ እንወድሻለን
@yeshambelasheshew2172
@yeshambelasheshew2172 Жыл бұрын
የዚህን ዘመን የኑሮ ውድነት ካላወቅክ ምኑን ጋዜጠኛ ሆንክ!
@elleni6379
@elleni6379 Жыл бұрын
I was surprised!
@hanantube6915
@hanantube6915 Жыл бұрын
በጣም
@wollo4001
@wollo4001 Жыл бұрын
የኔ እናት ስወዳት
@jerusalemgetu7076
@jerusalemgetu7076 Жыл бұрын
mesi konjo ewedeshalehu
@Baye8319
@Baye8319 Жыл бұрын
እባካችሁ የሻይ ስአት አዘጋጆችና ፕሮዲውሰሮችን እንግዳ ከመጋበዛችሁ በፊት ሰለ እንግዳው ሙሉ መረጃና እንዲሁ መጠየቅ ያለባችሁን ጥያቄ ተዘጋጅታችሁ አዘጋጅታችሁ መቅረብን ልመዱ አጀማመራችሁ ሁሌም የተበላሸ ነው እሲኪ እራሳችሁ ተመልከቱት
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ እንሁን
@henoklegesse405
@henoklegesse405 Жыл бұрын
በጣም ጤናማ natural አጀማመር ነው ከደበረኸ ያንተ ችግር ነው
@lolomedia6399
@lolomedia6399 Жыл бұрын
ይህ እኮ የመዝናኛ ዝግጅት ነው። የተሸመደደ ቃለመጠይቅ ከዚህ ዝግጅት ጋር አብሮ አይሄድም።
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Жыл бұрын
እውነት ነው ልጆቻችን አትኩብን ትልቅ መልክት ነው የሌላው ይብቃል እደ ቅጠል የሚርግፉንብን ወገኖቻችን አሉ ና
@user-lh4yo5dc8l
@user-lh4yo5dc8l 5 ай бұрын
ዮኒ የኔ ምርጥ ኢትዮጲያዊ
@birukterefe5950
@birukterefe5950 Жыл бұрын
መሰሉ የኔ ድምፀ መረዋ ስወዳት😍🥰😍🥰😍🥰
@tigisttesfaye5442
@tigisttesfaye5442 Жыл бұрын
መሰየ የኔ ሳቂታ በጣም ነው እምወድሺ አብሶ ሳቅሺን ሰወደው
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Жыл бұрын
ግልፅ ፍልቅልቅ ስወድሽ😘😘😘😘😘
@oumkhludi6311
@oumkhludi6311 Жыл бұрын
ሂዊየ እዚህም አለሽ
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Жыл бұрын
@@oumkhludi6311 አወ ማነህ😂
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@hiwetbehayilu5678 ውዶቼ ደምሩኝ
@yenehiwot1433
@yenehiwot1433 Жыл бұрын
ኢሊየ ግን ለምን ይህን ግጥም ፃፍክ ኡፍፍፍፍ ሁሌየ ያመኛል ስሰማዉ መሰሉ ግን እንዴት እንደማከብርሺ ኢሊያስ መልካ አንች ነሺ የምታዉቂዉ ስለሱ ስትናገሬይ እንባየ ይመጣል
@solmanuntd6930
@solmanuntd6930 Жыл бұрын
መሰሉ ፋንታውን አብሮ አደጌ የልጅነት ጐዴ
@Rani-oj3jo
@Rani-oj3jo Жыл бұрын
ስወድሽ❤
@senaylibanos5688
@senaylibanos5688 Жыл бұрын
Yoniya sew akebari rejem Edma yesteh bro❤
@AliMohammed-dd6ml
@AliMohammed-dd6ml Жыл бұрын
U are my hero and u are my favorite 😘
@emuyeanteneh2281
@emuyeanteneh2281 Жыл бұрын
የኔ ማር በጣም ነው ምወድሽ በጣም የምፈልገውን ነገር ነው የተናገርሽልንኝ ልጆቻችን አትስርቁብን ውይ
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ እንሁን ጀማሪነኝ አበረታቱኝ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын
መሲዬ የምወድሽ
@tubetube4903
@tubetube4903 Жыл бұрын
መሰሉዬ እምወድሽ 😍😘
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 Жыл бұрын
በዛ ላይ ቀልድ አዋቂነቷ ...! 👌👌👌
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 2 ай бұрын
የኔ የልጅነቴ በጣም ነው የምወዳት
@yiso2009
@yiso2009 Жыл бұрын
ዮኒያ እወድሃልሁ ወድምዬ
@PhD-qc3oj
@PhD-qc3oj 5 ай бұрын
Yoni &szegi bandilay betam new brogamune yemtademkut bertu❤
@berhanuwoldemariam3992
@berhanuwoldemariam3992 Жыл бұрын
እኔንም በጣም ተገርሜአለሁ ተናድጄአለሁ:: ኢትዮጵያ ውስጥ የኑሮ ውድነት መኖሩን አላውቅም ማለት ምን ማለት ነው? አንተ የምትኖረው ማርስ ላይ ነው: እንዴ? ምን አይነት ግብዝነት ነው :: የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ አለበት:: ሰዎች በረሃብ በሚሞቱበት አ/አ ቁጭ ብሎ ይህንን ማለት ሃላፊነት የጎደለው ከራሱ በተቀር ግድ የሌለው ከርሳም ከሆነ ሰው እንክዋን አይጠበቅም:: እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ::
@lovesusu6760
@lovesusu6760 Жыл бұрын
ሰወድሸ
@merondebas6368
@merondebas6368 Жыл бұрын
ከ ልጅነቴን እስከእውቀቴን ረጅም ጊዜ ይመቹኞል ጥበብ እነሱ ቤት ገብታለች
@mzuzuethio5718
@mzuzuethio5718 Жыл бұрын
መሠሉየ አስረሳይ ሚለውን ከናትሽ ጋር ርሚክስ አርጋችሁ ብሠሩ
@mamoasfa245
@mamoasfa245 Жыл бұрын
ዬናስ ዛሬ ተበልተሀል። እንዴት ኢትዬጲያዊ ሆነህ የኑሮን ውድነት አላቅም ትላለህ?
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
ልጆችን በደንብ ስለወቅታዊው ሰብእና በጣም ማስተር ያስፈልጋል በአሁኑ ጊዜ የመላ አለም ህዝብ ችግር ነው ማንም እንዳይቀርቡ መንገር ሁሉንም ነገር እንዲጠራጠሩ ና ቀጥታ የፓሊስ ና የቤተሰብ ቁጥር እንዲያዉቁ መደረግ አለባቸው የእኛ ልጆች።
@alboyutube8828
@alboyutube8828 Жыл бұрын
Yene konjo sewodat meseye
@vivaviva4164
@vivaviva4164 Жыл бұрын
I love her❤❤❤❤❤❤❤❤
@solmuntaz8408
@solmuntaz8408 Жыл бұрын
መሰሉዬ የኔ ውድ ስወድሽ እኮ እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤️😘😘😘
@zahila7871
@zahila7871 Жыл бұрын
ኸረ ለታዳሚው ሻይ እንኩዋን አቅርቡላቸው
@hayatantehungn5500
@hayatantehungn5500 Жыл бұрын
ውይይይይ እንደ እኔ ሚወድሽ
@user-mz7os5kx1o
@user-mz7os5kx1o Жыл бұрын
የኔ ማር ስወድሽ 💕💕
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ውዶቸ
@honey48757
@honey48757 Жыл бұрын
Sile Lijoch Yastelalefechiw Melikt Betam Des Yilal 👌👌
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 Жыл бұрын
መሰሉዬ የኔ ደርባባ
@yasmineawol4255
@yasmineawol4255 Жыл бұрын
እውነት ነው እናተ ቤት ግብቶ አይወጣም ፍቅር ናቹ አብሪያቹ ስለኖርኩኝ በጣም ደስተኛ ነኝ ዬናትዬ ፈትፍታ ምታቀርበው ነገር ሁሉ ነገር ይናፍቃል
@alemzerfzeleke2907
@alemzerfzeleke2907 Жыл бұрын
yene konjo sewedesh eko
@biruknesharegaw466
@biruknesharegaw466 Жыл бұрын
እባካችሁ የቃለ-መጠይቅ አዘጋጃጀትና አቀራረብ ከጋዜጠኛ መአዛ ብሩ ተማሩ።
@yanegusse
@yanegusse Жыл бұрын
ፀገነት አሪፍ ፎጋሪ ነሽ። ስትዘፍን ድምጿ እየተቆራረጠ ድምፅሽ ጉልበት አለው ትያለሽ?😁
@azebabera3123
@azebabera3123 Жыл бұрын
ene tsegin alwedatm
@memmeem7920
@memmeem7920 Жыл бұрын
መሰሉ ማራኪ ወግ ላይ በደንቡ አስታዉቆናል ሴቶች ሀቡት ሲኖራቸዉ ቤቴ ነዉ ሚሉት ወዶች ቡካቸዉ ያሳድጋሉ ዉጭውጭ ያምራቸዋል ጤናሽ አይያዝቡሽ
@MengistuKebede-zp5xw
@MengistuKebede-zp5xw 5 ай бұрын
Beautiful woman
@yenehiwot1433
@yenehiwot1433 Жыл бұрын
የኔ የዋህ እባካችሁ አትንኩብን አለች🤔
@tigstlove6699
@tigstlove6699 Жыл бұрын
የንዬ በጣም ምወድክ ማከብርሕ ጋዜጠኛ ነክ ግን ዛሬ ተሳስተካል ቢያስ ኪሎ ስጋ እኳን ምን ያህል እደጨመረ ኣታቅም???
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
መኖር አቁሟል ማለት ነዉ ገበያ ባይወጣ ገንዘብ የሚሰጣት እሱ አይደለም እንዴ
@bettyhussen1723
@bettyhussen1723 Жыл бұрын
@@Master_ofElements bzu birt kalew tzme aylew
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 Жыл бұрын
በስፖንሰር እየበላ ምን ያድርግ
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
@@hirutgashaw9206 አረ በጣም ገበያ ወጥቼ አላዉቅም አለ ከመቶ ሚሊዬን ህዝብ እሱ ብቻ ነዉ ኑሮ መወደዱን የማያዉቀዉ
@yeshiamhara1419
@yeshiamhara1419 Жыл бұрын
መሲየሰወድሺ የኔ ፍርቅርቅ
@mario4964
@mario4964 Жыл бұрын
በእርግጥ ከወርቁ ልጅ ወልዳለች ሚስቱ ግን አይደለችም ብዙ ሰው ግን አያቅም ከተለያዩ ቆዩ እኮ
@abyelove2446
@abyelove2446 Жыл бұрын
እና ምን ይጠበስ ወሬኛ።
@mario4964
@mario4964 Жыл бұрын
ውታፍ ነቃይ
@mario4964
@mario4964 Жыл бұрын
ሚስትህን ለወርቁ ዳርለት
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l Жыл бұрын
እና ምን ይቀቀል
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
እናየልጁእናትናትእኮዝምበይ
@bepositive4813
@bepositive4813 Жыл бұрын
worku yelje abatwa enje balwa aydelem
@dawitbeyenemuse1015
@dawitbeyenemuse1015 Жыл бұрын
አንድ ስመጥር የሆነ ሚዲያ አገልጋይ ሆነህ የህዝብህን እረሐብና ጥም በአንተ ጥጋብ መስፈርህ ልታፍርበት ይገባል ከድህነት ወለል በታች በሚኖሩ ዜጎች መዘበት ነው የሚሆነው
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e Жыл бұрын
አለምዬናና የባሌማስታወሻነው ድምፄአያምርምእንጂ አለምዬናናን አንጎራጉረዋለሁ ባሌእናእኔልዩትዝታአለንበዚህሙዚቃ
@tessg9437
@tessg9437 Жыл бұрын
እረ እኔም እንቅልፍ አጥቻለው!
@madinah4387
@madinah4387 Жыл бұрын
ግን ተመልካቾቹ አይጠጡምሳ ሻይ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 Жыл бұрын
ዮኔ ሰወድክ ሁለታቹም
@freedom-fp2ox
@freedom-fp2ox Жыл бұрын
she is such a beautiful women!
@endriasnegussa9933
@endriasnegussa9933 Жыл бұрын
Woman
@nunu2408
@nunu2408 Жыл бұрын
መሲ💕💕🌺🌺🥰👑👑🥰🌺💕💕
@nunumesfin656
@nunumesfin656 Жыл бұрын
Ere kaluna kelelu kalnema Yoni lehager lewegenem leselalemem leteweled bezu yetaru yetagelu Feleke weldu, Tesefaye Merese tewedaji balemoya
@PhD-qc3oj
@PhD-qc3oj 5 ай бұрын
Yne brtukan swedish mselu dink neshi berchi❤
@tube9874
@tube9874 Жыл бұрын
ስለ ኢየሩሳሌም ዱባለ እና እናና ዱባለ ግን ብዙ አይወራላቸውም ለምንድነው ?
@user-vl1jf6lc4b
@user-vl1jf6lc4b Жыл бұрын
ዛሬ አጀማመራችሁ አልተመቼኝም 😔 ደሞ ለ ተመልካቾች ሻይ ስጡ እንጅ 🙄🙄
@sofya-fi5qo
@sofya-fi5qo Жыл бұрын
መሲየ የኔአደኛ ስወድሽ❤❤❤❤❤
@mehamedseid4859
@mehamedseid4859 Жыл бұрын
ሶፊዬ እዚህም ትሳተፊያለሽ ንቃ በይው ዳስፖራውን በኢቢኤስ🤣🤣🤣🤣🤣
@tiruneshkasgne9906
@tiruneshkasgne9906 5 ай бұрын
@rahelzemedkun5994
@rahelzemedkun5994 Жыл бұрын
Eluya 😢😔😔😔
@amanuelyenealem8583
@amanuelyenealem8583 Жыл бұрын
Nuro tawedol yebalel chresh yebalel matedel new
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
My little bro is funny😁  @artur-boy
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Maya Media Production's Office Opening Event
10:38
Maya Media
Рет қаралды 274 М.
Парковка ТАКСИ от клоуна!
0:22
Клаунхаус Kids
Рет қаралды 1,1 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
0:15
Аришнев
Рет қаралды 4 МЛН
Живые куклы и злая племянница! Часть 3! #shorts
0:35
ХЕЧ БУЛМАСА МЕХНАТГА БИТТА ЛАЙК БОСИНГ #2024
0:10
Муниса Азизжонова
Рет қаралды 4,7 МЛН
5 маусым соңғы эфир!
2:27:27
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 291 М.
That Feeling When You Pick A Hangnail🫢💀
0:17
Giggle Jiggle
Рет қаралды 13 МЛН