No video

የባለሀብቱ ልጅ የቤት ሰራተኛ መስላ የአባትዋን ደም ለመበቀል ቤታቸው ገባች። ከ አባትዋ ገዳይ ጋር ፊት ለፊት ተፋጠጠች።

  Рет қаралды 182,369

yneser ayne የንስር ዐይን

yneser ayne የንስር ዐይን

4 ай бұрын

የባለሀብቱ ልጅ የቤት ሰራተኛ መስላ የአባትዋን ደም ለመበቀል ቤታቸው ገባች። ከ አባትዋ ገዳይ ጋር ፊት ለፊት ተፋጠጠች።

Пікірлер: 2 400
@Nesti-tube
@Nesti-tube 4 ай бұрын
ሰው ሊያናግርህ ሲመጣ ፈትሽ የምትሉ በላይክ ምክንያቱም ለእዚህ ልጅ እፈራለሁ የምር አባቴ በተላይ ጥለኞችን ስታገናኝ ግዴታ ነው 😢
@user-kc8yh3pd7f
@user-kc8yh3pd7f 4 ай бұрын
ኣዎ ይፈትሽ
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 4 ай бұрын
ትክክል😢😢
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 4 ай бұрын
ትክክል😢😢
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 4 ай бұрын
እዉነት ነዉ እሱንም ለአደካእያጋለጡት ባለጉዳዮችወደሉ ሲመጡይፈትሻቸዊ
@addisw1713
@addisw1713 4 ай бұрын
ትክክል
@user-cs3ks6rz6u
@user-cs3ks6rz6u 4 ай бұрын
የኛ ወንድም እስክ ስሞጡ ሻንጣቸው ፈትሽ የምትሉ እንኳንም ኣተረፋቸው🎉❤
@user-wk4mj2vh9r
@user-wk4mj2vh9r 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ybrahimymer
@ybrahimymer 4 ай бұрын
አትጩህ የምጮከው ነገር የምር ይረብሻል
@Tigstshewafera
@Tigstshewafera 2 ай бұрын
እንደ ልጅ ልጅቷ ጀግና ናት! ግን ደሞ ገዳይም ተፀፅቷል ፈጣሪይቅር የሚል ልብ ይስጠን❤🙏
@abebatadese3690
@abebatadese3690 3 ай бұрын
እኔ 100% እርግጠኛ ነበርኩ መሳርያ እደያዘች ቦርሳዋን ወደዛ ወደዚ ስታረግ አንተም ጉዳዩ ስር የሰደደ በቀል መሆኑን አስቀድመህ ስለምታውቅ በጋርዶች ማስፈተሽ ነበረብክ ለወደፊቱ ትልቅ ትምህርት እዳገኘህ እረዳለው ይቺ ክርስቶስን የማታውቅ ሴት ናት እየሱስ ክርስቶስ ስለኛ ሃጥያት ደሙን አፍሶ ይቅር እዳለን እና የበደሉንን ይቅርታ እድናረግ የከፈለውን ዋጋ ያቃለለች ሴት ናት ስለዚህ ክርስቶስ የሚያከብሩትን ያከብራል የሚያላግጡትን ዋጋቸውን ይሰጣል እንኳን በምድር በሰማይም ይፈረድባታል ይቅር የማይል ይቅርታ አይደረግላቸውም ይህ የእግዚአብሔር ቃል ነው የሚለው ወንድማቼን እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ 😊
@user-uu5ru4ov5q
@user-uu5ru4ov5q 4 ай бұрын
አንተ ጋዜጠኛ በጣም ነው የምታሳሳኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የእናትክ አምላክ የተባረክ ❤❤❤
@abebamail3599
@abebamail3599 3 ай бұрын
Gobz bewu gin lerasum ferro yimslall lebalhabru newu yagzewu. Yin gize yesewuywu ejje lay yesentu hiwot endtfa yemiyaqwu fetaty bicha newu yannm selemiyawuq newu tedbqo yeminorwu. Legnzb ayin yekachewum hobn blo kedot atefetott yihonal
@EmanuelAbera
@EmanuelAbera 4 ай бұрын
የልጅቷ ሁኔታ ቭዶውን በምማላካትባት ግዜ ላይ ስልኬን የያዝኩት እጄ እየተንቀጠቃጣ ነበር ግን ይመስገን ፈጣሪ ግን ይህንን ጀግና ወንድም በላይክ አሳዩት❤
@sadawloiwa718
@sadawloiwa718 3 ай бұрын
የስውየው የዋህነት ክሁሉ በላ ፈጣሪይ እየጠበቃቸው ነው
@ahlamhussain1864
@ahlamhussain1864 3 ай бұрын
❤ywahi.nacewi.mesekeni
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 3 ай бұрын
ልጂቷ እውነት ለመናገር ጀግና ናት አባት እኮ ነው የተገደለባት ምን ታድርግ 🎉🎉
@solomonabate9272
@solomonabate9272 3 ай бұрын
አዎ ጀግና ናት ግን ጋዜጠኛው ደሞ ያሳዝናል😢
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 8 сағат бұрын
እኔም አድንቂያታለሁ እኔም አባቴን በጣም እወደዋለሁ እስካልሰራቀ እእስካላጭበረበረ ድረስ ሀቀኛ ከሆነ አባቴ በፍፁም አልፍታቸውም ገዳዬቹን።
@MeazaQatar
@MeazaQatar 4 ай бұрын
ጀግናው አንተን የወለደች እናት እድሜ ይስጣት
@alemhaile625
@alemhaile625 4 ай бұрын
እሄ ጀግና ጋዜጠኛ የስንቱን ህይዎት ታደገ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ ውንድማለም ❤❤
@tesfathunasress5718
@tesfathunasress5718 4 ай бұрын
እኔን የኛ ጀግና ጋዜጠኛ አይዞህ። ለዚያም ነው ሁሌ ራሰህን ጠብቅ የምለው።❤❤❤❤
@user-wc7wo2jy9k
@user-wc7wo2jy9k 4 ай бұрын
አይዞጌተአዲኞሀሊ❤❤❤❤❤
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 4 ай бұрын
የኔ አባት ሰውየው በጣም ትግስተኛ ነው እባክህ ተጠንቀቅ ጀግናየ በጣም ነው የምወድህ❤❤❤
@zelalemfiseha1368
@zelalemfiseha1368 4 ай бұрын
የኔ ወንድም የ92 ሚሊዮን ጉዳይ ምን ደረሰ እባክህ አሳውቀን የአጎትህንም ጉዳይ በጉጉት እየጠበኩ ነው አንተንም እመቤቴ በሄድክበት ትጠብቅህ
@msgjh3659
@msgjh3659 4 ай бұрын
አወ ያሰዉቀን
@eyueltesfaye5364
@eyueltesfaye5364 3 ай бұрын
የትም አልደረሰም ውሸት ነው አትጃጃሉ
@helenabadi9451
@helenabadi9451 4 ай бұрын
እስቲ የዚ ጀግና ኣድናቂዎች በላይክ ኣሳይኝ የእውነት የሃቅ የቆመ
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 4 ай бұрын
ወንድሜ ሰው ሰታገናኝ ግን ባርሳዉንም ኬሱንም በደቡ ፉትሸክ አሰገቦቸው አገናኝ ለምን ሸጉጥና ጩቤ ዋናው ደግሞ አሴድ እነዜን እደያዙ በደቡ ማጠራት ዘው ቡለክ አታገናኝ ሰውን በቀል ጥሩ አይደለም😢😢😢
@user-gt8nu6rs6y
@user-gt8nu6rs6y 4 ай бұрын
የምንጀግናአውሬ:እያስረዷትነው
@sada-nr5bi
@sada-nr5bi 3 ай бұрын
በቅርቡ እኔም አላህ ያጋጥመኝ ያባቴን ገዳይ 😢😢😢😢😢እህ ተቃጠልኩ አባቴ ሸምግለን ብለው ገደሉብኝ😢😢😢
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 3 ай бұрын
❤❤ወንድናት ጅግና 😢😢😢
@rablayesuf2629
@rablayesuf2629 3 ай бұрын
የምርጀግናናት ቲሺ
@tigistyiketu701
@tigistyiketu701 4 ай бұрын
ይሄ ቤተሰብ እንዴት አይነት አምላክ ነው ያለዉ ትልቅ አምላክ አምላክ አላቸው።
@Asklit-ll6fd
@Asklit-ll6fd 2 ай бұрын
የኔ ወንድም እንዳተ ያለ ሰዉ ያብዛልን እመብርሀን ትከተልህ በርታ እሽ
@Tbrf-yq3po
@Tbrf-yq3po 4 ай бұрын
22አመቱ ልጁ እምን ደረሰች አሳውቅን የምትሎ ላይክ
@Maryam-gg2vq
@Maryam-gg2vq 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@eyueltesfaye5364
@eyueltesfaye5364 3 ай бұрын
ኧረ እንደው የሀገሬ አትጃጃል ይህ ፊልም ነው script ፀሐፊ አላቸው የሚከፍሏቸው ተዋናዮች አሏቸው መቼት አላቸው። ይህ ቲአትር ነው ፊልም ነው ብለው ቢያቀርቡት ጥሩ ግን እውነት ነው ብለው ይዋሻሉ።
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 4 ай бұрын
አንተ ጀግና ወንድማችን ሠላምክን ያብዛልን የተበዳይ አባት ይሄን ጀግና የምቶዱ ላይክ
@ehilitutilahun3708
@ehilitutilahun3708 4 ай бұрын
የተባረክ ቅን ሰዉ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንህ ❤❤❤❤❤❤❤
@LinaKAdir-es8wy
@LinaKAdir-es8wy 4 ай бұрын
ጋዘጤኛ በጣም ብልህና አስተዋይ ነው በርታ አንበሳዬ
@SaadaSada-sg4yl
@SaadaSada-sg4yl 4 ай бұрын
ይህ ልጅ መሸለም አለበት የምትሉ👍👍👍😢
@MohdSaidoo
@MohdSaidoo 4 ай бұрын
በነገራችን ላይ ጀግና ስለምውድ ነው
@MohdSaidoo
@MohdSaidoo 4 ай бұрын
እሶን ናትመሸለም ያለባት
@Genet398
@Genet398 4 ай бұрын
እረ ባክሽ እግዚአብሔር እኮ ይበቀላላ በቀል በቀል ነው ምወልዶ😢
@MeremalyuAlyuahmed
@MeremalyuAlyuahmed 3 ай бұрын
መንግሥት የለ ማነዉ ሸላሚዉ እኛ እንሸልመዉ በላይክና በሸር❤❤❤
@charenitdabaro4374
@charenitdabaro4374 3 ай бұрын
bamigaba Tikikile nawo yedargachu
@SemiraTupe
@SemiraTupe 4 ай бұрын
ኧረ ወገን እናበረታታው ላይክ እያረግን ይኸንን ጀግናወንድማችንን 100000 እናሥገባው ውዶችየ
@MeremalyuAlyuahmed
@MeremalyuAlyuahmed 3 ай бұрын
አወ
@eyueltesfaye5364
@eyueltesfaye5364 3 ай бұрын
ኧረ እንደው የሀገሬ አትጃጃል ይህ ፊልም ነው script ፀሐፊ አላቸው የሚከፍሏቸው ተዋናዮች አሏቸው መቼት አላቸው። ይህ ቲአትር ነው ፊልም ነው ብለው ቢያቀርቡት ጥሩ ግን እውነት ነው ብለው ይዋሻሉ።
@hbeesan7426
@hbeesan7426 4 ай бұрын
ወይኔ ወንድሜ 🥺እራስክን ጠብቅ ከእግዚአብሔር በታች ወይኔ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ❤ወይኔ ስፈራልህ ግን እማምላክ አለይ🥺❤
@solomonbirhanu-rm1hy
@solomonbirhanu-rm1hy 3 ай бұрын
ልጂቱን ሳላደንቅ አላልፍም ምንም ይሁን ምን አባቷ በሰዉ ነዉ የተገደለዉ በዚህ አይነት ስሜቷ እንደዚህ ብትሆን አይገርምም አልጫ ወንድ ከሚወለድ የዚች አይነት ጀግና ሴት አንድ መዉለድ በቂ ነዉ
@NegasiNegasi-zx6rh
@NegasiNegasi-zx6rh 2 ай бұрын
በቃል ያግዚያቤሪነው
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 2 ай бұрын
እና ሰዉ መግዴል አለባት ማለት ነዉ? አድናቆቱ ምንድነዉ??
@Asklit-ll6fd
@Asklit-ll6fd 2 ай бұрын
ኧአድናቆቱ ምንአይነት ሰዉነሽህ ፈጣሪህን አትፈራም እንደዚህ ያላቹሁ ሰወች ልብግዙ እሽ
@yeayeshmenale8358
@yeayeshmenale8358 4 ай бұрын
ጀግናችን በጉጉት እየጠበቅነዉ ነበር የምትገርም ሴት ናት ስለእዉነት ቃላት የለኝም አተም ተባረክ ❤❤❤
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 4 ай бұрын
ከሞት ጋራ ነው ዛሬስ የተፍፍጠጥከው ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁልግዜም ጥበቃው አይለይህ 🙏🙏🙏
@MmN-sl1uz
@MmN-sl1uz 4 ай бұрын
ባለፈስ ሽጉጥ ተዶቅኔበት የለ
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 4 ай бұрын
@@MmN-sl1uz እራስን ይዞ መሞትና እሱን አምኑ ለኢንተርቪዎ ቀርቦ ሰው ሲገደልበት ይለያያል ይህ ያቀረበው ሰው ሞተ ማለት የሱም የዮቱብ ስራው እንጀራው ሞተ ማለት ነው ከገባሽ ወዳጄ 😳
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 4 ай бұрын
​@isabellaisra58የቱብ ብቃርሙ ሌላ ነገር ስርቷ ይኖረል ግን በህግ ልጣያቅ ይችላል ብቻ ጌታ ከክፍ ነገር ሁሉ ይጣብቄው88
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 4 ай бұрын
@@memehirumadamo2803 አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድማችን ከፈጣሪ በታች ጋርድ ያዝ እባክህን እራስክን ጠብቅ
@Lana-sta
@Lana-sta 4 ай бұрын
ጀግናችን እንኳን በለላም መጣህ ምርጥ ጋዜጠኛ ስወድልህ ጀግንነትህን ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤
@tsionmengistu1389
@tsionmengistu1389 4 ай бұрын
አንደኛ ነኝ❤የዚ ጀግና ቤተሰቦች ገባ ገባ በሉ❤❤❤❤
@user-lr5hv6ht6u
@user-lr5hv6ht6u 4 ай бұрын
ወላሂ እናትህ ታድላ አንተን የወለደች እራስህን ጠብቅ ወንድሜ❤❤❤❤❤
@user-wk4mj2vh9r
@user-wk4mj2vh9r 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wu5rk1tu8r
@user-wu5rk1tu8r 4 ай бұрын
አቤት ያንት ነገር ወንደማችን ጀግና እግዚአብሔር ካንት ጋራ ይሁን ብነገራችን ላይ ብእውነት በብር ከሀነ እውነቱ ትደብቆ አይቅርም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fitztek8119
@fitztek8119 4 ай бұрын
ራስን መከላከል ሁሉም ሰው ትክክል ነው! የአእምሮ እርዳታ ትፈልጋለች!
@damoursarah6
@damoursarah6 4 ай бұрын
አተልጅ እባክህን እራስህን ጠብቅ ለሁለተኛ ግዜ የምታቀርባቸውን ሰዎች በተቻለህ አቅም ተፈትሸው እንዲቀርቡ አድርግ ግዜው የከፋነው በተረፈ መድሀንያለም ይጠብቅህ
@YeshieGirma
@YeshieGirma 4 ай бұрын
እባክሕ ወንድሜ ለሌላዉ ሰው ስትል ሕይወትሕን አደጋ ላይ እየጣልክ ነዉ አንተ በሕይወት ካለህ ብቻ ነው ሌሎችን መታደግ የምትችለው ፈጣሪ ይጠብቅሕ
@user-zi2yb9ts2g
@user-zi2yb9ts2g 3 ай бұрын
አድናቂሺ ነኝ ጀግኒት
@eyueltesfaye5364
@eyueltesfaye5364 3 ай бұрын
ኧረ እንደው የሀገሬ አትጃጃል ይህ ፊልም ነው script ፀሐፊ አላቸው የሚከፍሏቸው ተዋናዮች አሏቸው መቼት አላቸው። ይህ ቲአትር ነው ፊልም ነው ብለው ቢያቀርቡት ጥሩ ግን እውነት ነው ብለው ይዋሻሉ።
@bmm3152
@bmm3152 4 ай бұрын
ጀግነነህ በየ ጌዜዉ ከተለየዩ ሰዎች ገር ነዉ ምትገነኛዉ ብቸ ከመጥፎ ነገር ሁሉ አለህ ይጠብቅህ መጨራሸህን አለህ የሰምርልህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤
@Madiina-kc5ew
@Madiina-kc5ew 4 ай бұрын
አሁንስ ላተ ፈራሁልህ ወድማችን አላህ ይጠብቅህ የውነት ጀግና ነህ
@user-wk4mj2vh9r
@user-wk4mj2vh9r 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NurMuzayen
@NurMuzayen 4 ай бұрын
የኛ ጀግና ለገራችን ታስፈልገናለህ አንተ አላህ ይጠብቂኝ
@fetiwizgola8997
@fetiwizgola8997 Ай бұрын
ከዚ በፌት ያላየሁትን እየገባሁኝ ነዉ ማየዉ እራስክን ግን ጠብቅ አኛን አታሳቀን አላህ ይጠብቅህ
@eteneshabay2956
@eteneshabay2956 4 ай бұрын
ይህ ለውደፍቱ ትምህርት ይሁንህ ። አንተ ጎበዝ ፣ ሙያህን የምታውቅ ውጤት ነህ ።ቡዙ ጊዜ ከበድ ያለውን ጉዳይ ስትይዝ አይሀለሁ ፣እግዚአብሕር ይጠብቅህ ፣ ሆኖም ቅድሚያ ለራስህ ጥንቃቄ አድርግ ። ሳይፈተሽ ባለጉዳይ አታስገባ።
@user-fd7nx8qs7m
@user-fd7nx8qs7m 4 ай бұрын
አንተ የህዝብ ልጅ በሀቅ እና በሀላል የተወለክ ጀግናችን ከፈጣሪ የተሰጠኸን ስጦታችን ነህና ተጠቀቅ ፈትሻቸው ቦርሳም ሰውነታቸውንም ፈትሽ አደራ እኔ እየተሳቀኩ ነውእንሳሳልሀለን አደራ እራስህን ጠብቅ አደራ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@NaeemaSomalee-pv3ni
@NaeemaSomalee-pv3ni 4 ай бұрын
የኛ ዱአ ነው ከፈጣሪ በታች እየጠበቀልን ያለው ወንድማችን
@terefeshtaye7782
@terefeshtaye7782 4 ай бұрын
በርታ ጠንክር ነው የምለው በተጨማሪ አንተም እንዳልከው እንደዚ አይነት ጉዳይ ሲኖር ተጠቀቅ በናትክ የዛን የንስር ድምጽ ቀይረው
@febanlove2876
@febanlove2876 4 ай бұрын
አተ ወንድሜ በጣም ነው የምንወድህ እምንሳሳልህ እራስህን ጠብቅ ስራህን ከመጀመርህ በፊት ፈትሽ
@saratube7323
@saratube7323 4 ай бұрын
በቀል ጥሩ አደለም እህቴ እሄንን ትታችሁ ሰላም ፍጠሩ ሰዉየዉን ብገድይ አባትሽ አይመለስ
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 4 ай бұрын
😢😢
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 4 ай бұрын
ትክክል ብለሻል እህቴ ሌላ ችግር መፍጠር ነው ግን ሰውየው ስግብግብ ጭምር ነው አስተውለሽ ከሆነ በገንዘብ ገዝቶ እቃዎች ቢበላሹ ኖሮ ሙሉ ይከስራል አምኖ ስለላከለት ግማሽ መክፈል ነበረበት ሰው ከባድ ነው😭😭
@saratube7323
@saratube7323 4 ай бұрын
@@user-ft9no6co4d እዉነት ነዉ ያመኖት ጎደኛ ሴከዳ በጣም ያማል በልጁች አልፈርድም
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 4 ай бұрын
እውነተውን እግ/ር ብቻ ነው የሚያውቀው ግን ልክነሽ ​@@user-ft9no6co4d
@user-yz7zy7wb3j
@user-yz7zy7wb3j 4 ай бұрын
አንተን የሚገጥሙህ ሁሉ ተመሣሣይነው ጀግና በርታ
@HaregeweyinFikadu-yy5sx
@HaregeweyinFikadu-yy5sx 3 ай бұрын
አንቺዬ መንፈሳዊ ህይወት ይኑርሽ እግዚአብሔር ይማርሽ ልጄ በርታ እመቤቴ ትጠብቅህ
@StayeSman
@StayeSman Ай бұрын
የኔ ጌታ አንተ አሳዝንክኝ ድንገት አንተን ብትመታስ ፈጣሪ የእናትክ አምላክ ይጠብቅክ
@almazreta9110
@almazreta9110 4 ай бұрын
አንተ የዘመናችን ጀግና አንተን የወለደች እናት ትባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xp7et4ue1u
@user-xp7et4ue1u 3 ай бұрын
ልጅቱ በጣም ጀግና ነች ምነው በገደለችው ቦርጫም የቲም አድርጓታልኮ አባት ነውኮ የተገደለው ምነው ቀለል አድርጋችሁ አያችሁት
@Meron824
@Meron824 3 ай бұрын
ለአባቴ ያለኝ ፍቅር ሳስብ ልክ ናት ጀግና ናት😭😭😞
@kamela951
@kamela951 3 ай бұрын
እኮ ግንኮ አባትዮዉን ነበር ልጁን ሳይሁን
@Zebiba-pk7oj
@Zebiba-pk7oj 2 ай бұрын
ሰውየውምንያድርግአልሞትባይተጋዳይነው
@MnMn-zc4bd
@MnMn-zc4bd 23 күн бұрын
በልጂቷም አትፍረዱባት አባትን ያክል ነገር ነዉ ያጣችዉ ጀግና ናት ጋዜጠኛዉ እራሥሕን ጠብቅ
@workelove3235
@workelove3235 4 ай бұрын
ይህን ቤተሰብ የምጠብቅ መልአክ አለ እውነት ንጹህ መሆናቸው ያስታውቃል እግዚአብሔር ይጠብቃቸው አንተም እራስህን ጠብቅ
@ahlamhussain1864
@ahlamhussain1864 3 ай бұрын
❤ywahineti.ayegodane.ywahi.nacewi.mola.betesebu
@workelove3235
@workelove3235 3 ай бұрын
@@ahlamhussain1864 tekikil
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 4 ай бұрын
100k እና ስገባቸው የምትሉ
@cakocakocako4432
@cakocakocako4432 4 ай бұрын
ጋይስ እናሰገባው ለዚህ ጀግና ወንድማችን አትሰ ስቱ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 4 ай бұрын
👍🥰
@Mm-lf3ki
@Mm-lf3ki 4 ай бұрын
ድገሚ አይሆንም እንጂ 10000000 ነበር
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 4 ай бұрын
ቢቻል 100 ግዜ ባደርገው ደስ ባለኝ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 4 ай бұрын
በህግለአሲዛት
@MadinaMadina-up4hb
@MadinaMadina-up4hb 4 ай бұрын
ዉዶችዬ እስኪ 100K እናስገባዉ ይሄን ጀግና
@MeleseMatebo
@MeleseMatebo Ай бұрын
ወንድሜ እንዳተ አይነት ሰው ያብዛልን ጀግና ብዬአለው ይመች፡
@user-wk4mj2vh9r
@user-wk4mj2vh9r 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@wubetaabraha8858
@wubetaabraha8858 4 ай бұрын
ዋዋዋው ይህ በጣም ብጣም ከባድ ነው በእነትህ ትልቅ ጥንቃቄ ያስፋጋል ወንድሜ እግዛቢሄር ይጠብቅህ በጣም ያስደነግጣል
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 4 ай бұрын
አንተን የወለደች እናት ሺ አመት ይኑሩ❤❤❤የኛ ጀግና ❤❤❤
@menbermekonen2496
@menbermekonen2496 4 ай бұрын
እውነት ለመናገር ጀግና ናት ግን ደሞ አባትየውም ቅን ስለሆኑ ፈጣሪ ሁሌ ይረዳቸዋል❤
@user-hz3xg9yc6k
@user-hz3xg9yc6k 4 ай бұрын
ትክክለኛ ኮሜንት ነው
@frewinyabrha6260
@frewinyabrha6260 4 ай бұрын
ውንድሜ ላንተ ነው የሚያስፍራን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-kj7dh4yi7j
@user-kj7dh4yi7j 4 ай бұрын
ወይ አንተልጅ ከባድ ፈትና ነው ሁሌ የምገትምህ መድኃኒዓለም ይቁምልህ በርታ ♥️♥️♥️♥️♥️
@WdFd-hh1ev
@WdFd-hh1ev 4 ай бұрын
የኛ ጀግና ወንድማችን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ 💪💪እንደዚህ ወንጀል ነክ የሆነ ስራ ስትጀምር በቅድሚያ የምታገናኛቸዉን ሰዎች ፈትሽ
@leatafere6395
@leatafere6395 Ай бұрын
የእግዚአብሔር መልእክተኛ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-em5hi9nh7c
@user-em5hi9nh7c 2 ай бұрын
ወንድም አላህ ተክፉነገርሁሉ ይጠብቅህ ሰውሰታገናኝ መጀመሪ ያ መፈተሺ አለባቸው እኳ አላህ አተረፋቸው
@user-lk6vz8fd3d
@user-lk6vz8fd3d 4 ай бұрын
ጀግና ነክ ተባረክ ከአሁን ቡሃላ ሠው ስታገናኝ በደንብ ፈትሽ ልጅቱ ግን እንዴት ካሜራ ፊት ሽጉጥ ታነሳለች ጌታ ይጠብቅህ አንተ የምትሰራው ሁሉም ከባድ ነው
@astudemissie9666
@astudemissie9666 3 ай бұрын
❤⁴4⁴⁴4⁴⁴⁴⁴⁴⁴⁴⁴⁴⁴4
@gebremedhinmesele7903
@gebremedhinmesele7903 3 ай бұрын
አባትዋ ኮ ነው የገደለላት መቆጣጣር አቃታት
@user-mt1kx5kc4o
@user-mt1kx5kc4o 4 ай бұрын
ለምን እንደዚ ያላቸው ኬዝ ፈትሻቹ አትሄዱም ዝም ብላቹ አትውሰዱዋቸው ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏
@user-nq8qf7iy8l
@user-nq8qf7iy8l 2 ай бұрын
❤አላያጥብቅህበርታ
@user-rh7xk1sj2w
@user-rh7xk1sj2w 3 ай бұрын
አባትዋን።ገለውታዳምንታድርግ።እውነታውን።ተቀበሉ።ልጂቱእውነታአላት
@marysam9193
@marysam9193 4 ай бұрын
እዉነትም ትልቅ ሰዉ ናቸዉ ንግግራቸዉ ራሱ በጣም ደስ ይላል!!!!
@aneleymiheretie8887
@aneleymiheretie8887 4 ай бұрын
ወንድሜ ኣንተ ስዎችን ስታቀርብ ፈትሽህ ይዘህ ግባ እንጂ ለኣንተም ኣደጋለው ጌታ እየሱስ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
@ZerihunMache-ff3hq
@ZerihunMache-ff3hq 15 күн бұрын
ትክክለኛ ጋዘጤኛ አርአያ ነህ ሌሎች ጋዘጤኛ🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@alemgenatuji3821
@alemgenatuji3821 Ай бұрын
ወንድሜ ጀግና ነህ በርታ ጌታ ይጠብቅህ
@wossenlakew9157
@wossenlakew9157 4 ай бұрын
አይዞህ. ወንድሜ. አሰደነገጠችህ. ጎበዝ. ጋዜጠኛነህህ. ሰውዬው ግን. በጣም. የተረጋጉናቸው. እረዥም. እድሜ. ይስጣቸው. አንተንም. መደሀኔአለም. ይጠብቅህ.
@mikdeskidena1294
@mikdeskidena1294 4 ай бұрын
የውነት ቃል የለኝም ላንተ እንዴት እጇን እንደያዛት ጀግና ነክ ብዙ ጋዜጠኛ አይቻለሁ ቆመው አሲድ ሲያስደፍ በሽጉጥ ስያስመቱ ስት አይቻለሁ ጀግና ብያሀለሁ በሔድበት ሁሉ እመብረሐን ከነ ልጆ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅክ❤❤❤❤❤
@Aleye-tx3br
@Aleye-tx3br 4 ай бұрын
Amin Amin
@mlove4025
@mlove4025 3 ай бұрын
ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ ❤️❤️
@Wasela-jx3yv
@Wasela-jx3yv 3 ай бұрын
ድንጋጤህን ትውሰድ አብሽር አይዞኝ እሺ አሳዘንከኝ የኔ ምርጥ ሠው አላህ ይጠብቅህ
@good8574
@good8574 4 ай бұрын
ስለኣንተ መናገርቃላት ኣጥሮኛል ኣንተ የህዝብ ኣሌንታ ጀግና ብየሃለሁ ፈጣሪ በደሙ ይሸፍንህ ከፊትህ ይቅደም
@RakDubai-pr9gv
@RakDubai-pr9gv 4 ай бұрын
አረ አንተ ልጅ እራስህ ጠብቅ በእውነት አረ በስመአብ እግዚአብሔር አምላክ አንተንም እሳቸውንም አንኳን አተረፋችሁ ከባድ ነው ልጅቱ ግትር ነች በተደጋጋሚ እራስህን አደጋ ላይ እየጣልክ ነው እመብርሃን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ
@user-xh3ck8en4c
@user-xh3ck8en4c 3 ай бұрын
ግትርነት ማለት ምን ማለት ነው ? የሞተው አባቷ ነው የገደለው የራሱን ገዘብ ክዶ በዛላይ ጓደኛው ። ግትር ያስብላል በሰው ቁስል የጋለ ቢላ እደመስደድ ነው ይህ አስታየት የኔ አባት ቢሆን ብሎ ቢታሰብ መልካም ነው
@hope8216
@hope8216 4 ай бұрын
በእየመሀል የምታሳየው የንስር ስእልና ደምጽ በጣም ይረብሻል:: ለምን በየመሀል ታስጠገባዋለህ? ቪዲዮዎችህን እንድናይ ያረጋል::
@HayatAhmed-ux9hr
@HayatAhmed-ux9hr 3 ай бұрын
Tekekel❤
@brighttube4me
@brighttube4me 4 ай бұрын
Yenser ayne አንተ ግን አባቷን አጥታ ያለችውን ልጅ በጣም ነው እምትከራከራት:: ደግሞ ይባስ ብለህ መጨረሻ ላይ ሰደብካት:: አንተ ለሰውየው ጠበቃ ሆነህ አንተ ነህ ልጂቷን ያናደድካት:: ሰውየው አንተ ጠበቃ ስለሆንክላቸው ብዙም አልተናገሩም:: አንድ ወገን በመደገፍ እንግዶችህን አታናግር:: ነውር ነው::
@lubabaabdella3793
@lubabaabdella3793 4 ай бұрын
Tikikil. Sewuyewun be gilz eyedegefe neber.
@gebremedhinmesele7903
@gebremedhinmesele7903 3 ай бұрын
ትክክል ነህ ወንዴሜ እኔ በጣም ነው የተናደደኩት
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይመስገን ጎረምሳ ልጅ አለኝ ትንሽ አስቸግሮ አልተረጋጋውም ነበር አሁን ተስተካክሎልኝ እኔምተረጋግቼያለው አሁን ያንተን ኘሮግራም ባየው ቁጥር ስለ አንተ እጨነቃለው ነብሳቸውን ይማረው እና አጎትክም አቁም እያሉክ እንደ ነበር ስታወራ ሰምቼያለው አንተ ባታቆምም እንካን ጥበቃዋ የማያቆመው ድንግል ማርያም ትጠብቅክ ወንድሜ
@user-bk5vs4rw5w
@user-bk5vs4rw5w Ай бұрын
አቤት ያንት ነገር ወንደማችን ጀግና ነክ እግዚአብሔር ካንት ጋራ ይሁን
@adanechhaile8958
@adanechhaile8958 4 ай бұрын
የኔ ውድ ጋዜጠኛ ሽጉጥ ስታይ በጣም ነው ምትፈራው እኛ ተመልካች ደግሞ ከወንበራችን ቁጭ ብድግ ነው የምንለው ለማንኛውም ፈጣሪ ይጠብቅህ እኔ ግን ሳስበው ጭካኔ በዘር ይተላለፋል ልጅቷ የምታደርገው ነገር አባቷም ከማድረግ ወደ ኋላ አይልም ነበር እሷም እኮ ነብሰ ገዳይ ነች አሁንም ወደ ህግ ትቅረብ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 4 ай бұрын
ጀግናችን ከ100 ሽሰብስክራይብ በላይ ይገባዋል 100እንካን እናስገባዉ
@matyasbelhu5900
@matyasbelhu5900 4 ай бұрын
መበቀል ይቻላል ግን በራስ ህይወት ላይ ፈርደህ አባት ሞቱዋል ነብሱን ይማረው በቀል የእግዚያብሔር ነው የራስን ህይወት መኖር ነው
@Genet398
@Genet398 4 ай бұрын
እኮ 😊
@afrata2939
@afrata2939 3 ай бұрын
ጀግና ነች የጀመርችውን መጨረስ አለባት ያባቷን ገዳይ ትግደል❤
@Asklit-ll6fd
@Asklit-ll6fd 2 ай бұрын
የማትረባ እንደዚህ አይባልም እሽ ፈጣሪ ለሁሉም መልስ አለዉ
@TinaTina-v6f
@TinaTina-v6f 22 күн бұрын
No ere ayebalem bekle yegzeabher menu
@user-ew5xo8pf4b
@user-ew5xo8pf4b Ай бұрын
የኔ ቆራጥ ሳላደቃት አላርፍም የሱ መፀፀት አባቶን ይመልሳል 😢😢😢😢😢 ያባቴን ገዳይ አምላክ ፈቅዶልኝ እጀላይ ይጣለው ያለምንም እርህራሂ እማርደው
@samerahey4438
@samerahey4438 4 ай бұрын
እደዝህ ያሉሰወች ሲመጡብህ ፍትሻቸው ወድምእራስህን ጠብቅ 😢😢
@Messi-cv2yz
@Messi-cv2yz 4 ай бұрын
ሞኝ ነክ እዴ አባት እኮነዉ ያባቴን ገዳይ ፊት ለፊት አይቸዉ መታገስ ምን የሚሉት ነዉ እዉነት አላት ካልክ አተ ጥፋተኛነክ እዲ ርቀት የሄደችን ሴት ክብር የሚሉትን ጥላ ሰራተኛ መሆን አስበክዋል ደስ እዲላት እኮንም ገደልከዉ ትበለዉ ሆ
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 4 ай бұрын
እሧን ነበር መድገም ይች ክፋ
@user-dn8dn1ss8m
@user-dn8dn1ss8m 4 ай бұрын
የሷ ብጤ ደደብ እና ምን ይደረግ ሊገለው መጣ ገደለው አለቀ
@fatma6629
@fatma6629 4 ай бұрын
😂​@@user-dn8dn1ss8m
@user-xf3ee8st7u
@user-xf3ee8st7u 4 ай бұрын
ወንድማችን አላህ ይጠብቅልን አብሽር በዱዋ እና በፀሎት አንርሳህም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AdanuBihranu
@AdanuBihranu Ай бұрын
አምላክ እግዛብሔር ይጣብቅ እኝ አባት ራጅም እድሜ እኖራሉ ራስህን ጣብቅ ላበታሳቦች ማኖር አለበህ
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h 4 ай бұрын
የኔ ወንድም አላህ ይጠብቅህ በጣም ይጨቀኛል ላተ ወንድሜ የፈጠረህ አምላክ ይጠብቅህ❤❤❤❤
@user-ni5il7kp7o
@user-ni5il7kp7o 4 ай бұрын
ወይኔ ሽማግለሁ ግን እዉነት አላቸሁ 😢😢😢 ወንድሜ አንተም እራስህን ጠብቅ ከፈጣሪ ጋር ዛሬ እግዚአብሔር ረድቶሃል ጥንቃቄ አድግ😢😢😢
@fffgfff2274
@fffgfff2274 4 ай бұрын
የዋህነት አታብዛ
@lehulutube9063
@lehulutube9063 4 ай бұрын
እህት በርቺ ተፅናኝ ዋናው የአንቺ ደህንነት ነው ጤንነትሽ ላይ አተኩሪ ከዳንሽ በኋላ ንስሀ ግቢ ፀበል ተጠመቂ የፀሎት ቦታ ቤትሽ ውስጥ አዘጋጅተሽ ፀልይ ስግደት በመቁጠሪያ ቀጥቅጭ ፣ የመምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኝ አዳምጭ ፣ ከቻልሽ የምክር አገልግሎት ፈልገሽ አግኚ፣ ሚስጥርሽን መደበቅሽ ያንቺ ጥፋት አይደለም ህብረተሰባችን አይረዳኝም ከሚል ፍርሀት እንጅ ፣ ስለዚህ ራስ መተማመንሽ ላይ ጠንክረሽ ስሪ አይዞሽ የኛ ህዝብ ንቃተ ህሊና በጣም ግን ነው ህይወት መልካም ይሆናል።
@ghggfghh-ol4ji
@ghggfghh-ol4ji 4 ай бұрын
እባክህ ወድማችን እራስህን ጠብቅ እተርቢስታደርግ ፈትሸህ እባክህ የምትሉ😢😢😢
@user-fu1mg9je5n
@user-fu1mg9je5n 4 ай бұрын
አተን የወለደች እናት መፀኗ ይለምልም አቦ እናትህ ነፍ አመት ትኑርልህ እድሜ ከጤና ጋር ሲቀጥል ያጎትህ ጉዳይ ምላይ ደረሰ አቅርብልን
@user-kq5vs2fn4o
@user-kq5vs2fn4o Ай бұрын
ጀግናው አንተን የወለደች እናት እድሜ ይስጣት ❤❤❤❤❤❤
@user-uv3wo5fb3z
@user-uv3wo5fb3z 3 ай бұрын
አባት ትክክልኖት እድሜ ይስጦት
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 4 ай бұрын
አዱ ያዱን. በቀል ሲበቃቀሉ. ለልጅልጅ. ያወርሳሉ ሱባሀንአላህ. የኛጀግና. እራስክንጠብቅ. በጠቀሚያአያድርጉክ. በቀልበቀልን. አትዉለዱእባካችሁ. ሁሉምበየራሱ. ወጀልነዉ. የሚጠየቁት
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 4 ай бұрын
ጀግናው፡ወንድማችን፡መጠቀሚያ፡እንዳያደርጉህ፡የምትወስደውን፡እርምጃ፡እናደንቃለን።በርታ።
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 37 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 103 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 37 МЛН