የባላገሩ ምርጥ አሸናፊዎች እና የሰቆጣ ከተማ ፍሬዎች በትውልድ ሃገራቸው የተደረገላቸው ደማቅ አቀባበል

  Рет қаралды 46,516

Balageru TV

Balageru TV

Күн бұрын

.
እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
• የድረገፅ | www.balagerutv...
• የዩቲዩብ | www.youtube.co...
• የፌስቡክ | / tvbalageru
• የኢንስታግራም | / balageru.tv
• የቲክቶክ | / balagerutv_official
• የቴሌግራም | t.me/BalageruT...
• የቲውተር | @Balageru_TV
ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ነቃ ነቃ!!!
///////////////////
የባላገሩ ምርጥ አሸናፊዎች እና የሰቆጣ ከተማ ፍሬዎች በትውልድ ሃገራቸው የተደረገላቸው ደማቅ አቀባበል @BalageruTV
////////////////
Welcome to the official KZbin Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 43
@Tube-cy8gl
@Tube-cy8gl 6 ай бұрын
አኪ ብሩኬ ተሙዬ የዘመኑ እንቁዎች እንኳን እኛ ሰሜን ወሎዎች መላው የኢትዮን ህዝብ አኩርታችኋል የተደረገላችሁ አቀባበል ሁሉም ይገባችኋል👏👏👏
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 6 ай бұрын
ተማረን በሚገባው ደረጃ ስላከበራችሁት ደስስስስ ነው ያለኝ,🎉💥👍 ምርጦቹ ይገባችኋል የኛ ጨዋ ልጆች , ቀሪ ግዜአችሁ በስኬት በደስታ የተሞላ ይሁንላችሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@ማሕሌት
@ማሕሌት 6 ай бұрын
የብሩኬ እድገት የሚገርም ነው ሌላ ልጅ ነበር የሚመስለኝ የሕፃንነቱን ቢዲኦ ሳይ ትችላለሕ ፈጣሪ ከዚሕ በላይ ከፍ ያድርግሕ በጣም ነው የምወድሕ❤😘
@newharg5548
@newharg5548 6 ай бұрын
እነ አብርሽ ዘርአችሁ ይባረክ!!!!! ምነው ስልክህን ባገኝሁት ብቻ እንሜ ይስጥልኝ ጎበዝ ጎበዝ ልጅች ለእትዮጵያ ወልዳችሁላታል::
@zmzmmuhamed915
@zmzmmuhamed915 6 ай бұрын
አማራ ሁሉን አሟልቶ የሰጠው ሁሉም አዋቂ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም እውነት ሰናውራ ሀራም ሌሎቹ ሀላል የሚመስላችሁ
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 6 ай бұрын
ይገባችዋል ጎበዝ ናችው ብሩኬ ኣድናቂህ ነኚ ሰቆጣዎች እንኩዋን ደስ ኣላች ሁ
@dagmawiselemon5558
@dagmawiselemon5558 6 ай бұрын
ባላገሩን አመሠግናለሁ ጀግና ጀግና ጀግና ሠጣችሁን አመሠግናለሁ
@emawayish5238
@emawayish5238 6 ай бұрын
የኔ ኮከቦች እንዴት እንደምወዳችሁ ደስ ካለኝ ነገር ይህ ውድድር ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ከመጣችሁበት መንገድ ፤ ችሎታችሁ ፤ ካላችሁ ስነ ምግባር ፤ የእርስ በእርስ መዋደድ እና መተሳሰብ ጋር ተደምሮ , ውድድሩ በእናንተ አሸናፊነት እንዲጠናቀቅ ምኞቴ ነበር, አክሊል የምንጊዜም አንደኛዬ 🎇💫ብሩኬ የኔ ምርጥ 💫💫 ተማረ የኔ ምርጥ ⭐💫 ደረጃ አለመያዝህ ካሸናፊነት አያጎልህም so you are the beat singer በተረፈ ሁላችሁም የባላገሩ ምርጥ ተወዳዳሪዎች አዘጋጆች እወዳችኋለሁ 💚💛❤️
@konjitbuta9661
@konjitbuta9661 6 ай бұрын
BALAGERU mirte Azegagoche bemilu Egezabehere yebarkachu Aberesh , Sofi, Arege, Redi❤ Good Job 👍
@yoniMan-h5e
@yoniMan-h5e 6 ай бұрын
አረ ተማረ ጨምሯል አንደኛ ነው ❤❤❤❤
@Pnice-vs1fr
@Pnice-vs1fr 5 ай бұрын
ገለልበሉ ብሎ ዘፍኖ ገለል ያረጋቼው ምርጥ አሸናፊ አክሊል ደስይላል
@umuaymen1893
@umuaymen1893 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ሰዉ የልፋቱን ሲያገኝ ደስ ይላል ስደት ያላችሁት እህቶቼ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ሀሳባችሁ ምኞታችሁ ተሳክቶ
@akjulan7084
@akjulan7084 6 ай бұрын
አሚን 🤲🤲🤲
@Tube-cy8gl
@Tube-cy8gl 6 ай бұрын
አሜን🙏
@serguteselassiekebebushelw7559
@serguteselassiekebebushelw7559 6 ай бұрын
ቤተ ባላገሩ እንዴት ናችሁ??? ምን አለ የተማረን ሲጀምር እና ሲፈጽም ያለውን ጥሊፕ ብትጨምሩበት። ጎድሏል። ብታስተካክሉት ጥሩ ነው። ከ12 ውስጥ አይደለ??? እግዚአብሄር ይስጥልኝ። ❤❤❤
@KidanemariamDessie-nd3vh
@KidanemariamDessie-nd3vh 5 ай бұрын
Oyayaya bravo wagshum frewoch gena ale gena gena bzu tibebegnoch yiwetalu because they are zaguwie
@Robeladugna
@Robeladugna 6 ай бұрын
Enenja biruke betammmmmmmmm tleyaleh egziabher kante gar yhun ❤❤❤
@HiwotTedla
@HiwotTedla 6 ай бұрын
የሰቆጣየ እንቁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 6 ай бұрын
ቅዱስ 2 የሚገባው ልጅ ነበር😢❤ ብቻ አክሊሉ ይገባዋል ብሩኬም ጀግና ናቸው።
@redietgmichael8931
@redietgmichael8931 6 ай бұрын
እኔ ምለው ባላገሩ ምነካችሁ ሰቆጣዎች ሁሉንም እኩል ሳይለያይ ሲቀበል ሲሸኝ እናንተ የነሱን ፕሮግራም ቀርፃችሁ የተማረን ሁሉንም ነገር አሳነሳችሁት !!!
@habtish100
@habtish100 6 ай бұрын
ሰቆጣ ከተማ በጣም የሚገርም ነው: አድንቄያቹሀለው: አሸናፊዎቹም ትልቅ ደረጃ ስትደርሱ ከተማው ላይ ያሉ ወጣቶችን የሚደግፍ ነገር በማድረግ ካሱ
@newharg5548
@newharg5548 6 ай бұрын
ምርጥ የኢትዮጵይ ልጆች::
@SisayAboze-t9m
@SisayAboze-t9m 6 ай бұрын
Balageru idol akibari yisilin fetari kezi belay moves kibir yisitachew
@millicentsandmann7991
@millicentsandmann7991 6 ай бұрын
Wow Sentebek nber balageru kiber yestelen.winneroch bedgami congra 🏆❤❤
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 6 ай бұрын
ትንፋሼ ነው እና ያንቺ ልምላሜ አባት መመኪያዬ እንስፍስዋ እናቴ ! ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ይሄ ዘፈን ለእሄ አይሆንም አቦ ያመኛል & አሞኛልም ! ይሄንን ዘፈን ያወጣው ስው ለደስታ ነው የእኛን አይን ለማጥፋት ??? 💔💔💔💔💔💔💔
@aass7727
@aass7727 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ
@yedingellij
@yedingellij 5 ай бұрын
ጀግኖች ናቹሁ ይገባቹሀል እንዴት እንደምንወዳቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SelshiRebka
@SelshiRebka 5 ай бұрын
መድረክ መሪድ የሚገርም ብቃት አለው ዋውውው
@konjitbuta9661
@konjitbuta9661 6 ай бұрын
Enkune Diss Yalachu 👍 Ethiopia Hagerachenen selam yaregelen 🙏 Ethiopiawe Degenet Chewanet ,Melkamnet Yabezalen Seqotawoch betam Tameralachu👍
@weallblessed1222
@weallblessed1222 6 ай бұрын
They win the competition because they have everything.
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 6 ай бұрын
Amharayyyy 💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️wube bicha demoche❤️🙏
@saedali8912
@saedali8912 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ
@HappyCroquet-xx4rn
@HappyCroquet-xx4rn 6 ай бұрын
Allah Ethiopian fkrhnn Slamannan mlsln enkan dsalhu wagnoh
@MeselechMekoya
@MeselechMekoya 6 ай бұрын
bertulen mirtoch
@mekdaskebede4912
@mekdaskebede4912 6 ай бұрын
ejig betam korahubachu ye ethiopia lijoch
@mulualene3700
@mulualene3700 6 ай бұрын
ባላገሩ ዳኞችም ጭምር በሙሉ❤❤❤❤❤❤❤
@mkkebede9699
@mkkebede9699 6 ай бұрын
Elian des alachu beteseboche
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 6 ай бұрын
*To be the honest Beyond the talent, they are built with ethics. Balageru's best, Love you too! Congratulations!* ❤❤❤🙏🙏🙏
@mesfinteklehaymanot2248
@mesfinteklehaymanot2248 6 ай бұрын
Seqota andegna bertu
@AberhamSisaye-ys8en
@AberhamSisaye-ys8en 6 ай бұрын
balgeru andgna
@sabatadesse1575
@sabatadesse1575 6 ай бұрын
May God bless you more , I hope you make one video or album based on our beloved motherland Ethiopia ,your last stage music is the best one 🎉congratulations 🎊
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 30 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,1 МЛН
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 34 МЛН
From Small To Really Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
0:17
Kate Brush
Рет қаралды 30 МЛН
тгк - hahalivars
0:48
HAHALIVARS
Рет қаралды 1,4 МЛН
Не знал, что у него есть дочь 😶
0:57
Иви
Рет қаралды 3,6 МЛН
ГОВОРИЛИ ПРАВДУ😅 #юмор #мемы #анекдоты #shorts
0:38
Как смеяться?
Рет қаралды 4,3 МЛН
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,2 МЛН