KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የልጇን ባል ጠበሰች
42:17
Anchor Media ሰራዊታችንም አንድ ሁኑ እያለ ጫና እያደረግብን ነው - በቅርቡ አንድነታችንን ለኢትዮጵያ ህዝብ እናረጋግጣለን - አርበኛ አስረስ ማረ
39:55
Не так важно как ТЫ БЬЁШЬ, а важно какой ДЕРЖИШЬ УДАР😎 #shorts
01:00
МЕНЯ УКУСИЛ ПАУК #shorts
00:23
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
የባሌን እቃ መቋቋም አልችልም ያልችዋ ልጅ ከሌላ ጋር
Рет қаралды 69,076
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 13 М.
Don toons
Күн бұрын
Пікірлер: 1 000
@Yosa87538
2 ай бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ደካማ ነህ:: የህግ አካል ማምጣት ሰትችል ሰዎቹን ታጨማልቃለህ
@Hoigig
2 ай бұрын
@@Yosa87538 እኔሥ የገረመኝ
@FatimaAlmenhali-q4o
2 ай бұрын
Ichiiiii,,,wishaaaaaa😮😮😮😮😮,,,,,bayasusumiiii
@FatimaAlmenhali-q4o
2 ай бұрын
Gazabishiniiii,,qalqilashiii,,biiiiiiii,,,wishaaaaaaa
@عثمان-ح9س
2 ай бұрын
ትክክለኛና አሳማኝ ምክኒያት ለመያዝ ፈልጎ ነዋ
@teshomegezahagn3374
2 ай бұрын
የጋዜጤኛው ደካማ ነው
@chuchuteshal8363
2 ай бұрын
ይህችን ልጅ ዘሌና ንስር አይን ባገኙዋት ጉድሽን ያፈሉልሽ ነበር
@taybaomar6677
2 ай бұрын
ወላሂ ዘሌና ነስራ ይን በገኞት❤❤❤
@HayatHayat-zu6vk
2 ай бұрын
ሳህወላ😅
@makyamd6204
2 ай бұрын
ነበረ
@BetiMoges
2 ай бұрын
ውነትዐውዘልዛላ😮
@BelaToo
2 ай бұрын
የምር አወ
@scf3129
2 ай бұрын
ህግ ጥራ በባሎ የማገጠች ናት መታሰር አለበት ይህ ገመድ አፍ
@tsigemengiste6108
2 ай бұрын
ትግሬ ነው ውሽማው😂😂
@scf3129
2 ай бұрын
@@tsigemengiste6108 አዎ
@techtronics7
2 ай бұрын
😂😂😂 @@tsigemengiste6108
@dienaadale7677
2 ай бұрын
@@tsigemengiste6108
@ራሄልጋልትግራይ-ፈ1ቸ
2 ай бұрын
ማለት ደደብ ነገር@@tsigemengiste6108
@jeginaawGondere
2 ай бұрын
ውይ ጋዜጠኛ አያ? ንስርና ዘላለምን ባየውበት ዓይኔ አንተን አየው። የሚገርመው የጋዜጠኛው ድክመት ሳያንስ አዳጋ ቢነሳ እኳን አጋዥ እንዳያገኝ ካሜራ ማኗ ሴት መሆኗ ለወንጀለኛው የልብ ልብ ሰጠው።
@scf3129
2 ай бұрын
ጋዚጠኛው ፓሊስ ጥራ
@WedimhreyDire
2 ай бұрын
ለሁለት መቀጥቀጥ እየቻሉ ዝም ይሉታል እንዴ ለዚህ ነዉ ጋዜጠኛው በጣም ደካማ ነዉ
@destasenbeto7038
2 ай бұрын
ጎዳና ነው ያደገችው ስድ ናት
@destasenbeto7038
2 ай бұрын
ኤረ ህግ ጥራለት
@destasenbeto7038
2 ай бұрын
ሌሎች ጋዜጠኞችን ጥራ አልቻልክበትም
@destasenbeto7038
2 ай бұрын
ወይኔ ዘሌና የንስር አይን በሆኑ አንተ ግን ለዚ ስራ አትሆንም
@destasenbeto7038
2 ай бұрын
ይኸው ያስፈራራህ ጀመር
@bezuye6849
2 ай бұрын
ወዲያውኑ ህግ ጠርታችሁ ማስያዝ እንጂ ዝም ብላችሁ ጭቅጭቅ ምን የሚሉት ነው
@Bojaethiopia-rk8tq
2 ай бұрын
ጋዜጤኛዉ በጣም ደካማ ነህ በሕግ እክል እጅ ከፍንጅ ማሳሰር አለበት።
@genetteferi5379
2 ай бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ገራሚ ነህ ልታደባድብ ነው የገባኸው ለምን የህግ አካል ለምን አትጠራም በጣም የሚያስጠላ ቪዲዮ
@tsigeredamelaku1952
2 ай бұрын
ወይኔ የውሽምየው ድፍረት በቤቱ ይህን ሁሉ ባለጌ ሽርሙጣ ነች የጥቅም ሰው ነገ ምን እድምታደርገው እሱን ምን ያክል እርግጠኛ ነህ ባለጌ
@RyfeVfggc
2 ай бұрын
እኮ እኔም የጠረጠርኩት ይህን ነበር አይይ ሴት የሚወዳትን ትታ የማይወዳትን ታሣድዳለች😅😅😅
@SamsungA-td7bf
2 ай бұрын
እውነት ነው 😂😢
@AlAin-zn8rp
2 ай бұрын
እዉነት ነዉ😂😂😂😂
@Sada-yc6pi
2 ай бұрын
😂😂😂😂 ቃሊታም ናት ወራዳ
@hawuathawuat6164
2 ай бұрын
አሁን ይሄም አያገባትም ምክንያቱም አያምናትማ
@ማር-ዐ5ሰ
2 ай бұрын
የባሏ ግፍ የደም እንባ ታለቅሳታለች ?
@WedimhreyDire
2 ай бұрын
እንደዚህ ጋዜጠኛ ደደብና ደካማ አላየሁም
@techtronics7
2 ай бұрын
ጀማሪ ነው 😂
@AmsalMengistu
2 ай бұрын
ምንም አላረገም ተሟገታቸው እኮ ሀቀኛነው
@WedimhreyDire
2 ай бұрын
የጋዜጠኝነት ውርደት ያየንበት ቪዲዮ ደካሞች ናችሁ
@techtronics7
2 ай бұрын
ጀማሪ ነው 😂
@AmsalMengistu
2 ай бұрын
ጀማሪነው ተረድት
@berhaneyebeyen5
2 ай бұрын
መጥፎ ጋዜጠኛ ፖሊስ መጥራት ሲገባው ባለቤቱን ኣስወጥቶ ይወያያል ደደብ ሌሎች ጀግኖች ጋዜጠኞች እያሉ ይሄ ልፍስፍስ ጋዜጠኛ ብሎ መጥራቱ ።
@techtronics7
2 ай бұрын
ጀማሪ ነው 😂
@alemitualem-me6xj
2 ай бұрын
ውሽማው የቴስታው ባላባት ነው ከአነጋገሩ ያስታውቃል እነሱ በውሽማ የታወቁ ናቸው በጥባጮች አይን አውጣ ነው ሰውዬ ውሽሜ
@MoulouMlnshehlue
2 ай бұрын
ልጃቶበህግ ትታሰር የሌችማስታመሬያ እንድትውሁን ሁለቱም ይቀጡ
@racheltakala7118
2 ай бұрын
ይህ ነው የአዲስ አበባ ሴቶች ዝሙት ብቻ ልጁ ሚወለደው ልጆች በሙሉ ዲቃላወች ጥርቅም
@temerali
2 ай бұрын
አላህ ይይልሽ ባለየ ሴትአሰዳቢ አኡዙቢላህ ባሌን ምንም ብጠላዉ በዚህአይነት በቆሻሻ ስራ ስራ አልፈትነዉ አላህዋ መጨረሻችንን አሳምርልን
@zaynabaAli-b9i
2 ай бұрын
ይች አገር አሰዳቢ አሳሰራት መሀፀንሺ አይባረክ የመሀፀን ካሰር ይላክብሺ የፈጠረሺ ጌታ
@MagdesBuzayu
Ай бұрын
😂😂😂😂😂በየሱስም
@Ercy-d1q
25 күн бұрын
እዉነሽ ነዉ ያርግባት
@stopamharagenocide5027
2 ай бұрын
ይች ባለጌ ሽርሙጣ የአለም አይበቃትም እንኮን የባላ ይህ ቤት የሌለው ድርዬ በስው ቤት አፉን ይከፍታል ማሳሰር ነው
@TenuAsefa
2 ай бұрын
ጭራሽ በሰው ቤት ሊደባደብ ተነሳ ፖሊስ ጣቢያ ውሰዳቸው ወንጅል ነው በጋብቻ ላይ መማገጥ
@CggFgh-k7x
2 ай бұрын
አተ ጠኛቂው እደት እዳናደድከኝ ይህን ጢባራም የሆነ ልጂ የጁን ነበር መስጠት ያለብህ ጢባራም የሆነ ልጂ ኪሱን ባዶ አድሮኮ ይበጠረቃልልል❤❤❤
@HeyetseidAsenn
2 ай бұрын
ልጁ ይገርማል ነገ በሱላይ እደማትማግጥ በምን እርገጠኛሆነ
@SisaySamuel-g5d
2 ай бұрын
በርታ ግን የሚያግዚህ ሰው ያስፈልግሀል ወድሜ
@K1L2W3
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂የሌባ አይነ ደረቅ መልሷ ልብ ያደርቅ አሉ የወንድየው ፊጢጥ ፊጢጥ ማለት ይስቃል ቤት ካለው ይዟት አይሄድም ነበር ምድረ ወጠጤ ጭባ ሁሉ!!!!አይይ ቅሌት😂😂😂😂
@እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ
2 ай бұрын
አውልቆ ይጥልሻል ብሀላ ክብር አይወድልንም እኛ ሴቶች
@hawuathawuat6164
2 ай бұрын
በጠም ወላሂ መቼም አያገባትም
@RodiBayou
2 ай бұрын
ወንድሜ ሥራክ ላይ ጋርድ ያስፈልግካል ስንት ጥጋበኛ አለ ለራስክም ለደንበኛም ዋስትና ያስፈልጋል
@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ
2 ай бұрын
ሰዎች አትመናቸው ድራማም ይሆናል😂😂
@okubayteklu7025
2 ай бұрын
ወንጀለኛ በጣም ጎበዝ ነው ፡በወንጀለኘቱ ሳያፍር ለሁለቱም ገፍትሮ ኣወጣቸው ፡ሚገርም ነው ፡ይህ ደሞ የጋዜጠኛ ተብየው እና የህጋዊ ባለቤት ስንፍና ነው ፡
@ZahraKhatun-l6k
2 ай бұрын
ነሥረ አይን ጋረ ደውል ይተባበረሀል ሁለቱሙ የጃቸውን ያግኙ
@eritre12355
2 ай бұрын
አይዞህ በርታ ግን የሚ ያግዝህ ሰው ያስፈልጋሃል
@ruqiyanasir9812
2 ай бұрын
ልጃችን እንፈልገዋለን ጋዘጠኛው አደራርን እዳታስገድሉት ለህግ አካል አመልክቱ
@A-ic7sw
2 ай бұрын
እኔ ድሮም ብያለው ልጅቷ ሌላ መልመዷ ከአነጋገራ ታሰታውቃለች ባለየ የሴት አሰዳቢ በቅርብ ቀን የጅሺን ታገኛልሺ
@furiduri8440
2 ай бұрын
የምትዘሙቶ ሰወች ዘላለምአለማቹህን የሳትመሆናቹሁን አትርሱ ያኢላሂ ምንአይነትነገርርነው😢😢😢
@RyfeVfggc
2 ай бұрын
የወንድ አልጫ እሰው ቤት ገብቶ አፉን ሲከፍት አያፍርም ሆሆሆሆ ሰው ማመን ተውኩ ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው 😅😅
@ZabibaA-w4c
2 ай бұрын
ልጁን መተት አዲርጋበታለች እባክህ ፀቀል ውሠደው😢😢😢
@samriTube12-hm3kc
2 ай бұрын
ጋዜጠኛው የምትሉ ምን ያድርግ ቆይ 😢😢😢😢😢😢ፈጣሪ ሆይ ሁለቱም አይናውጣ ናቸው ሢያሥጠሉ
@አላህወኪል-ፈ4ዐ
2 ай бұрын
መማገጦን እረስታ ምድነው ትላለችእደ ባለጌ
@Amazonwill-yt6hd
2 ай бұрын
ምርጥ 😂 ድራማ ነው
@fgfg3784
2 ай бұрын
እች በለጌ ሴት አሰደቢ በለፈዉ እቀዉ ትልቅ ነዉ ትለለች ግን ትንሽ ነዉ መለትወ ነዉ አለጠግበትም😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅
@AlAin-zn8rp
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Wubalemmamo-y1h
2 ай бұрын
😮😂😂😂😂😂
@fgfg3784
2 ай бұрын
@@Wubalemmamo-y1h ክክክክክክክ እዉነት ነዉ
@fgfg3784
2 ай бұрын
@@AlAin-zn8rp ክክክክክክክ
@brhaneberakie5670
2 ай бұрын
ወይ እግዝኣብሄር ስንት ዓይነት ሰው ነው የፈጠርከው እነዚህም ሰዎች ናቸው
@Fatum-mn4hn
2 ай бұрын
Ene erasu enezih sew mehonachew eyaterateregni new gn snt ayinet eras wedadi sew. Ale
@MekdesMindaye
2 ай бұрын
ለህግ አቅርባቸው ባሏ ያሳዝናል ግፍ እየተሰራበት ነው😢😢😢😢😢😢😢
@HanaHana-io3bq
2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል አሁን ይቺ ባለጌ ሴት ባሲድ ተቃጠለች ቢባል ይታዘናል የጅሽን ይስጥሽ ባለጌ ነሽ
@semiratofik3884
2 ай бұрын
ለነገሩባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ ብላል አማራ ከነተረቱ አይናውጣ ባለጌዎች
@meronkebede730
2 ай бұрын
Anich koshasha kebit,dedeb
@Mahlet-od6cz
24 күн бұрын
በነገራችን ላይ ሁሉም ሴት አንድ አይደለም።ግን ቤተሰብ ያለ ምክንያት አይሆንም እንደማይል እንረዳ እሷ ምርጥ ሆና ከተገኘች እያደር ይወዷታል!!ባይወዳትም ለባሏ ከተመቸችው በቂ ነው!!
@Fullnessperson
2 ай бұрын
ኧሬ! እባክህን ጋዘጤኛዉ ፖሊስ ጥራ እነዝህ ወንጀለኛ ባለጌዎችን አስዛቸዉ እስክገዳደሉ ነዉ እንዴ የሚትጠብቀዉ፡
@היינוה
2 ай бұрын
ጋዜጠኛዉ ደካማ ነዉ ሌላ ሥራ ቢሰራ መልምነዉ
@Hoigig
2 ай бұрын
አረ ጋዜጠኛው አናደድከኝ ማሣሠር እየቻልክ ዝም ብለህ ትጨማለቃለህ አናደድከኝ በጣም
@MeseretTessema-z2b
2 ай бұрын
በእውነት ጋዜጠኛው የመጨረሻ ደካማ ነዉ
@furiduri8440
2 ай бұрын
ደሞጋዜጠኛውን ልትደፈርውነውዴ አልጋም የምታሰተኛው ባለየ ይች የሰይጣን ሺትናት
@bilalosman1691
Ай бұрын
😅 betame serachu moves 😮 yemegeremke yemiqerachu negere ale 😂
@ሰርካዓለም
2 ай бұрын
ሴት አሰባቢ ነች የመዳም ቅመሞች ነን ታማኝ ለትዳር የመዳም ነች ታማኞች
@AynalemTlahun
2 ай бұрын
❤❤❤❤ትክክል ማማየክብርለእኛ
@DesuTareke
2 ай бұрын
Kale madam kimem sew set yelem ende? Yemadamn bal sitamagichi noresh siletegebsh yihon
@ሰርካዓለም
2 ай бұрын
@@DesuTareke እኛ ቤተሰብ ለመርዳት ለስራ እንጂ ወንድ ልናማግጥ አደለም የሄድንዉ አፍክ አትክፈት የኛን የስደቶኞችን እግዚአብሔር ብቻ የሚያቀዉ ያላዩት አገር አይናፍቅም እደሚባለዉ ያላየዉ ስደቶኞችን አይረዳም ደደብ ጭቅላት ነዉ ያለህ
@DesuTareke
2 ай бұрын
@@ሰርካዓለም dedeb anchi nesh yeshi Ethiopia yalu setoch Hullu anid ayinet enadalhonu mawek alebsh chilklatsh yisra egna bicha arif atbeya bizu tiruwoch kanchim yebeletu endalu asbi hulum hager kifum tirum endal maseb newa
@ሰርካዓለም
2 ай бұрын
@@DesuTareke ትክክል ግን አንተ እደዛ ማለት የለብህም
@ማርዘነብ-ዸ5ነ
2 ай бұрын
ጋዜጠኛው የምታስተካክለው ድክመት አለብህ ቆፍጠን በል
@AdefrisGebre
2 ай бұрын
ባል ተብዬው ምንኛ ሙትቻ ነው የሚስትህ ውሽማ እቤትህ መጥቶ ሚስትህን የገዛ አልጋህ ላይ ከሚስትህ ጋር ሲማግጥና ሊደበድብህ ሲጋበዝ ዝም ብለህ ትደበደብለታለህ
@TezeruDesta
2 ай бұрын
Gazetegnawu min honh new ?
@WedimhreyDire
2 ай бұрын
ጋዜጠኛ ተብዬ ግን ለስራው ስለማትመጥን ስራውን ብትተወው ይሻላል ምክንያቱም እነዚህ ጋጠወጦች ህግ ስለማያውቁ እና ደናቁርት ስለሆኑ የሆነ እርምጃ ሊወስዱ እንደሚችሉ መገመት አለብህ ካልሆነ ግን ላንተም ችግር ያደርሱብሀል ።
@techtronics7
2 ай бұрын
ጀማሪ ነው 😂
@MihretMaja
Ай бұрын
ጉልበት ያለው አንድ 2 ሰው መያዝ, ይኖርባቸዋል,, በየ ኢንተርብ ላይ መጎዳት ምንድነው ልክ እንዴ ንስር አይኖች ጠንካራ መሆን አለባችሁ አራ ምንድነው ይደብራል መናናቅ ብቻ በርቱ 👍👍👍
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
2 ай бұрын
ዛሬ,በጣም,ተናደድኩ,ውሽማው,ሸርሙጢ,ባልየ,ስድ,ሰገጤ,ሽሌ,ነሽ,ባለየ,ናት,ሁለቱም,ፕሊስ,ይያዛት,በቤቱ,ይገርማል,ውይ,ውሽማው,ባሰ,ተናደድኩ,በጣም,ውሽማው,ስድ,ነው
@techtronics7
2 ай бұрын
ያለ እድሜና ብስለት እያገቡ ችግር ብቻ ምድረ ህፃን
@RabiaHosen-hk2rd
2 ай бұрын
ፓሊስጥራ ባለጌ ሴት አሰዳቢ ባለጌ
@TezeruDesta
2 ай бұрын
Degemo besewu bet meteto yiwutalegn yilal ende?
@hedasamare3701
2 ай бұрын
ፈጣጣ ውሽማ ደረቅ የሰው ሚስት ወስዶ አለማፈሩ እስዋም አለመታምንዋ ይሄው ከጋዜጠኛው ጋር ስትጨምር ወይ ሰይጣን
@techtronics7
2 ай бұрын
ወይ ጉድ ለምን ይዘሀው መጣክ አለው በገዛ ቤቱ 😂
@Tsgaroyal21
2 ай бұрын
ለውሽማው ሲገርመን ጭራሽ ጋዜጠኛውን አላስተኛችውም ሸርሙጣ😂😂😂ጌታ ሆይ አይን አወጣች ደሞ እሱ በገንዘብ እሷ በሴትነቷ ግን ልጅቱ ቁልፉን ተቀብሎ እቤቱ ውስጥ የሚቀመጥ ከሆነ ደህንነቱ ያሳስባል
@tigisttafese1839
2 ай бұрын
yehege akale lemene ateterame??? Menaynet mahberesebe newe yalene ??betame yasznale maferyweche nachew
@asgedomlemessa7282
2 ай бұрын
ልጁ ጥጋብ አለበት በህግ ይጠየቅ
@mearegnesu9562
Ай бұрын
እኔ ግን አንዳንዴ ሳስበው ድራማ እየመሰለኝ ነው ምክንያቱም ጋዜጠኛውን ለማማለል ስትሞክር ካሜራማንዋ አልነበረችም ወይስ እንዴት ነው ?
@NardiYouTube-sq6ju
2 ай бұрын
😅😅😅 ማርያም የዚች ልጅ መጨረሻዋ አያምርም ልጁ ሌባ ይመስላል 🤪🤪🤪🤪
@tsigemengiste6108
2 ай бұрын
አጭርና ግልፅ ነው ጠርጥሬአለሁ😂😂😂
@HikmaHik-g9i
2 ай бұрын
እንድ እሳራኤል እና ዛላላም ጃጋና ሁን ጋዜጠኛ ዎች
@vipmb6020
14 күн бұрын
ለህግ አቅርባቸው ባሏ በጣም ያሳዝናል ግፍ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭 ጌታ ሆይ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን 😢😢😢😢😢
@BeleyKassa-og3xr
2 ай бұрын
ጋዜጠኛዉ,,,,ደነዝ,,,አሣልፈህ,,ለህግ,,አሰጠዉም,,ዎይ,,ሌሎቹን,,አይተህ,ስራ,ስራህን,,
@ababaalamue2658
2 ай бұрын
ወይኔ ዘላለም እና የንስር ዓይን ቢያገኟቸዉ
@ישגלאו
2 ай бұрын
እህቶቸ ተዉት ህግ እኮን ለማገጠቸ ለትገደለም ምንም ነዉ
@ኩሩሀበሻይት
2 ай бұрын
ዉሽሜ ሀይለኛ ነዉ ጋዜጠኛዉ ወይ ቦታ አይለቅ አስመታዉ
@ዘሀራዩቱቢ
2 ай бұрын
በህግ አሲዛት መረጃዉ ስላለህ ትያዝ
@Samira-lw1ch
2 ай бұрын
ህግ ምን ያመጣል ፈትህማ ቢኖር 😅ለሄቨን ገዳይ በ25 አመት እስራት ባልቀለዱብን ነበር
@ahmedkedir-ei3eo
2 ай бұрын
ከዱካ ሾ እና ከንስር አይን ተማሩ ስንት ጉዳይ እያለ የሴት ቂጥ ስር ከምትሯሯጡ
@kadijaradi1899
2 ай бұрын
ጋዜጠኛው ሰነፍ ነህ ካልቻልክ ፖሊስ ጥራ 24:32
@ألحمدلالح
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂ጠቀለላችሁ እኮ ውሽምየው
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
2 ай бұрын
በጣም,ባለየ,ሴት,በባሏ,ላይ
@Zinbahmd-n8p
2 ай бұрын
እነዚሕን ሰገጤወች ለሕግ አቅርባቸው ባልየው እራሥሕን ጠብቅ ለቤተሰቦችሕ ታሥፈልጋቸዋለሕ
@santayehusantalayehu
2 ай бұрын
የማናባቱ ፍንዳታ ነዉ ለምን ህግ አትጠራም
@BEYEDagi-yq4tx
2 ай бұрын
Anchi Sesegna Balege Derom Meshermot Lemdesh New Yeserashen Tagegnalesh Tedareshen Gefteshal Mechem Teru Tedar Ayseteshem Wendeme Ayzok Teru Afkari Yesetekal Echin Ersat Koshasha Set Nech Enquanem Aloledek Fetari Yewedekal❤🙏❤🙏❤🙏❤
@damoursarah6
Ай бұрын
ወንድም ይች አትሆንህም ድሮዉም ያዲሳባ ሴት ለትዳር ዘብጥያ ጣላቸዉ ይልቅስ ቤተሰቦችህ የመረጡልህን ያገርሄን ልጅ አግባ ይሻልሀል😢
@aberuFentaYouTube
2 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ እኔ አለውልህ ያውም የአገርህ ልጅ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
2 ай бұрын
ጋዜጠኛው እያስመታኸው ነው ደካማ 😢😢😢በህግ አስጠይቀው ይች ዘልዛላ
@Nema-n3q
2 ай бұрын
አቀመ ቢስ ጋዜጠኛ አንት ብሎ ጋዜጠኛ
@MagdesBuzayu
Ай бұрын
ቆይ ቤቱ የማን ነው የዎሺማው ነው?
@meseretasefa-7363
2 ай бұрын
Sagaxee wayidhaa shamaran tokko tokko kanatuu dhirrii asidii irratii daffaa bar dhugaa qaba tuu😢😢😢😢
@Ansu_fati7777
Ай бұрын
Welahi yezichen mecersha selasayehegni betam amsegenalw
@mamaumengesh9991
Ай бұрын
የሴት ዘልዛላ ወዱም ሴታሴት ምናይነት ቤተሰብ ነው ያሳደጋችሁ ፈጣሪ አጣብቆ ያስቀራችሁ
@DfEte
2 ай бұрын
ለምንቦሊሥአጠራም፣ለማጋደልነዉ
@OumarNuur
2 ай бұрын
ለጋዜጠኝነት አትመጥንም እንደዚህ አይነት ወንጀለኞቾ ለነ ዘላለም እንተውላቸው ጋዜጠኛ ልፍሰፍሰ ነህ
@merongirma8538
2 ай бұрын
ሕግ አካል ሳትዝ መንቀሳቀስ ምንድነዉ
@Samira-lw1ch
2 ай бұрын
ኮሜትአተሮቺ ህግ ህግ እምትሉት የትኛው ህግነው ለሄቨን የጠፋ ህግ ስንት ጆሮ ሰቅጣጪ ወንጆሎቺ እያሉ የትኛው ህግነው ሃይ ያለው ፍትህን በግል መፈለግነው እንጅ የኢት ህግ ፍትህ የለውም ሆ😂
@EyerusalemMalede
2 ай бұрын
ኧረ ልጁ ከጋይንት አልመጣም የጋይንት ወንዶች ጀግኖች ናቸው ጭራሽ ከገዛ አልጋው ላይ አይደበደብም እባክህ እንደ አማራ ወንዶች ቆስጠን በል ኦፍፍፍ
@ss-jm8se
2 ай бұрын
ትግሬ ነው ምክንያት እነሱ ማለት እ?ሉም እነ እሳቸው ነው የሚሉት
@Fadya-h3v
2 ай бұрын
የንስር አይን እና ዱካሸው የምታደቁ በሊይክ አሳዩን 👍
@saadayimer8273
2 ай бұрын
ምን አል የንስር አይን /ዘልየ ባገኙሽ ያጩሉሽ ነበር ምላስሽን እዘረጋለሁ ብትይ እሱንም ያጋጩት ነበር ምድረ ቀሽም ባላየወች ያረብ እንደተከዳሽ ኑሪ ደደብ😡😡
@Sarasunrise-dq9nv
2 ай бұрын
የእኛ አዋቂ አዋቂ ብትሆንማ ኖሮ ጭንቅላትክን ተጠቅመክ ቢያንስ ታስብ ነበር አንተ ድንጋይ እራስ ከባለትዳር ሴት ጋር አትጋደምም ነበር ልክስክሶች እሷም ሴሰኛ ናት።ለምንድን ነው ግን ለህግ አቅርበካቸው የማታሳስራቸው።
@LULU-ሚድያ
2 ай бұрын
ይቺ ሼሌ እኔ በፊትም አውቄአለሁ ሼርሙጣ እንደሆነች
@aragasharagash1540
2 ай бұрын
ውሽምየው መጥፎነው ተጠቀቁ
42:17
የልጇን ባል ጠበሰች
Don toons
Рет қаралды 40 М.
39:55
Anchor Media ሰራዊታችንም አንድ ሁኑ እያለ ጫና እያደረግብን ነው - በቅርቡ አንድነታችንን ለኢትዮጵያ ህዝብ እናረጋግጣለን - አርበኛ አስረስ ማረ
Anchor Media
Рет қаралды 21 М.
01:00
Не так важно как ТЫ БЬЁШЬ, а важно какой ДЕРЖИШЬ УДАР😎 #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 13 МЛН
00:23
МЕНЯ УКУСИЛ ПАУК #shorts
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,1 МЛН
01:00
бабл ти гель для душа // Eva mash
EVA mash
Рет қаралды 8 МЛН
00:47
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 62 МЛН
45:11
"አንዷ እህቴ ከአባታችን ወለደች!" አባቴ እኔና 3እህቶቼን ደፈረን! እናታችን ታውቅ ነበር! #ethiopia #habesha
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 2,2 М.
56:29
ባአንድ አ*ልጋ ሁለቱንም ማስተናገድ ከበደኝ ያለው ባል
Don toons
Рет қаралды 45 М.
11:20
🥺😱70 ዓመት ሽማግሌ በመተት በመስተፋቅር 28 ዓመት ሴት ልጅ የገባ
መሠረት በላቸው YouTube
Рет қаралды 4,8 М.
50:16
ትንሽ ወንድሟ // እህ በፀሴትዮ
Single /ሲንግል
Рет қаралды 219 М.
35:16
ደብተራው መርጌታ ያልታሰበ ጉድ ይዘው መጡ ። እንደ ወንድ ቆማ የምትሸናው ሚስት !!
Gojo Tube
Рет қаралды 81 М.
21:21
አርበኛ ዘመነ ካሴ በቪዲዮ መጣ! “ተዓምር እያየን ነው!”ፋኖ ስለሰራው ዘመናዊ መሳሪያ ተናገረ!
Roha
Рет қаралды 6 М.
35:39
ጀግና ጋዜጠኛ ሁለቱንም አጋደማቸው// ለውርስ ብለው ሴት አያታቸውን አፍነው ሊtሏት ሲሉ ደረስንላቸው
Single /ሲንግል
Рет қаралды 189 М.
40:20
ውሻዬ ለኔ ጊዜ እንደሚሰጠኝ ባለቤቴ ጊዜ አይሰጠኝም ነበር / አሌክስ ሾው / alex show
ALEX show አሌክስ ሾው
Рет қаралды 103 М.
47:54
የ "DNA" ዉጤቱ ይፋ ሆነ // ባልና ሚስቱ ተፋጠጡ // ከባድ ዉዝግብ ተፈጠረ // @erq-maed-TV
Sami Studio
Рет қаралды 390 М.
59:36
ቀን ከወጣለት የመጣው አስመሳይ አባት
Don toons
Рет қаралды 26 М.
01:00
Не так важно как ТЫ БЬЁШЬ, а важно какой ДЕРЖИШЬ УДАР😎 #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 13 МЛН