የባሌን ስልክ ጠልፌ ተቃጠልኩ

  Рет қаралды 8,697

ወሎየዋ tube

ወሎየዋ tube

Күн бұрын

Пікірлер: 395
@መዲናዩቱብ-ፈ2ጘ
@መዲናዩቱብ-ፈ2ጘ 4 күн бұрын
እህቴ የባልሽን ገመና እኳን በሚድያ ለማንም ማውራት ሀራም ነው አላህን ፍሪ እቤታችሁ ተነጋግራችሁ ፍቱት
@كاميليا-م5ز
@كاميليا-م5ز 4 күн бұрын
ጌታዬ ላንተ ቡዙ ባሮች አሉህ እኔ ግንያላአንተ ማንም የለኝም ከእዝነትህ ከራህመትህ አታዉጣኝ
@OmuMrad245
@OmuMrad245 4 күн бұрын
አሚን ያረብ
@FazelMuhammad-y8k
@FazelMuhammad-y8k 4 күн бұрын
አሚንአላሑመአሚን
@Hayat-w6q
@Hayat-w6q 4 күн бұрын
አሚንንንን ያረብብ
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 3 күн бұрын
አሚን የኔ ዉድ❤
@FatimahMohammad-ez7ji
@FatimahMohammad-ez7ji 2 күн бұрын
አሚን ያረብ
@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ 5 күн бұрын
እኔልገርሽ ቪደወሽን ያየዋል አትሸወጅ ያደርሱልሻል ሠው አርፎ አይቀመጥም አላህ ኸይርያርግልሽ ያረቢ ፈራሁ አሁንስ😢😢😢😢😢 አይዞሽ ሶብርጥሩነው ወላሂ ቢበድልሽ ይሻላል ከምትበድይው አች
@h1234-z3b
@h1234-z3b 5 күн бұрын
አውቃ ነው አይድያ ስላጣች በባሏ መጣች
@እማ-እማ
@እማ-እማ 5 күн бұрын
​@@h1234-z3bላውደ ኒቃብ ሁና አትዋሺም በዛላይ የዋህናት ሲቀጥል እስከዛሬ ቢድወዉን በርግጠኛነት ይከታተላል ብየአስባለሁ
@wollokocha
@wollokocha 5 күн бұрын
እኔ ነቄ ብያለሁ ድራማ ነች😅
@zz-wf1hk
@zz-wf1hk 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mamerahmayoutube1643
@mamerahmayoutube1643 4 күн бұрын
አላህን መፍራት ቀረ ባደባባይ ከመውጣቷ ኒቃብ ለብሳ የባሏን ነው ማውጣቷ እዛው በቤተሰብ መጨረስ 👁👁👁👁👁​@@h1234-z3b
@sadaahmed7960
@sadaahmed7960 4 күн бұрын
_ወላሂ አሏህ ፊት ተጠያቂ እዳንሆን ብየ ፈራሁ ዩትዮበሮችን እኛው ነን ያጠፋናቸው የሚጠቅም ነገር ሲሆን አናይም ወላኪን እደዚህ ዝባዝኬየ ነገር ሠፍ ብለን እናያለን ሶሪ_
@FazelMuhammad-y8k
@FazelMuhammad-y8k 4 күн бұрын
ሣሕ ወላሒ መጠየቃችን አይቀርም ሡበሐንአላሕ
@ሦፊ
@ሦፊ 4 күн бұрын
ሠህ
@Maka-m9y
@Maka-m9y 4 күн бұрын
ሣህወላ❤❤❤
@Halima-pc7do
@Halima-pc7do 4 күн бұрын
በትክክል ንግግሯ ራሡ ዚፍት ነው
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 3 күн бұрын
ሳህ እህትነት❤
@tsehayfedlu2832
@tsehayfedlu2832 5 күн бұрын
ምናልባት ቻናልሽን ለማሳደግ ይሆን?
@OmuMrad245
@OmuMrad245 4 күн бұрын
ምን ጥርጥር አለው ብለሽ ነው
@OmuMrad245
@OmuMrad245 4 күн бұрын
ተሸፍነሽ ባልሽን አትሚ
@ነጂ
@ነጂ 3 күн бұрын
ኡኮ
@ፍቅርውድ
@ፍቅርውድ 34 минут бұрын
​@@OmuMrad245ሳህዱአብታደርግይሻልነበር
@UAEUAE-v5y
@UAEUAE-v5y 4 күн бұрын
ወላሂ በጣም ነበረ የምወድሺ ዛሬግን በዛው ልክ ጠላሁሽ የቤትሽን ገበና አታውሪ ኢተቂላህ
@زوزوبتسعيد
@زوزوبتسعيد 3 күн бұрын
ደራማ
@UAEUAE-v5y
@UAEUAE-v5y 3 күн бұрын
@زوزوبتسعيد የምር ድራማ ቢሆንም ሴት ልጅ ቁጥብ መሆንአለባት በቃ
@بنتسعيد-ص7ز
@بنتسعيد-ص7ز 3 күн бұрын
ሱበሀንአላህ ሴትልጅ ሀያዕሊኖራትይገባል
@ፍቅርውድ
@ፍቅርውድ 33 минут бұрын
ሳህየባልሽን
@Rabasied
@Rabasied 2 күн бұрын
አሰላምአሀይኩምወራህመቱላህወበረካቱአለ😊❤😊❤😊❤😊❤😊😊❤❤😊❤😊አብሺሪ
@yimerShumu
@yimerShumu 2 күн бұрын
ወላሂ እኔ ከሚስቴ ዉጭ ሴት ያለ እራሱ አይመስለኝም 🎉🎉🎉🎉🎉እንደዚህ አይነት ባህሪ መጥፎ ነው ለትዳራችሁ ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም ሁሉም ሴት አንድ አደለም ።
@room-ib5qv
@room-ib5qv 2 күн бұрын
አይዞሽ ማማዪ😢
@DyYe-t3t
@DyYe-t3t 2 күн бұрын
አይዞሽውደአላህያርዳሽ
@Amina-n3o9g
@Amina-n3o9g Күн бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህሐቱላሂ ወበረካትሁ አንዳንድ ግዜገሮችን አለ መከታተል ይሻላል አይዞሽ ለበጎ ነዉ🎉🎉🎉
@gjyvng738
@gjyvng738 2 күн бұрын
ኧረ እንደውየቤታችሁንገመናአታምጡ ነቃብለምንእንደሆነማወቅአለባችሁ
@sitratube1193
@sitratube1193 Күн бұрын
እኔ አገር ሥገባ የሡ የሚጠቀምበትን ሁሉ እኔ ካልተጠቀምኩበት ተጋደልን😢
@አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ
@አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ 4 күн бұрын
እኔ የሚገርመኝ ለምድነዉ የትዳር ነገር በሚዲያ የምታወጡት 😢😢😢በተለይ ሙስሊም እህቶቼ አላህን ፍሩ ትጠየቁበታላችሁ 😢
@tsehayfedlu2832
@tsehayfedlu2832 5 күн бұрын
ውይ ኒቃብ ለብሶ እንደዚህ ይደብራል
@በኛኩሽናምግብዝግጂት
@በኛኩሽናምግብዝግጂት 4 күн бұрын
ቀልድሽንም ሆነ ምርሽን ከደናተ አይነት ሚስት ሰለፍይ ወዶች ይጠብቃቸው ለነገሩ መጥፎ ለመጥፎ ነው አዳድ አላህ ሊፈትን ከመጥፎ ሰው ያገናኛቸው ሲቀሩ አች አምሳያሽን አግተሻል እዳችው ንክር በክብሩ የሚቀልድ ሰው ለብር በዚህ ደረጃ ይወርዳል በጣም የወረዳችሁ ናችሁ አላህን የምፈራ ሴት ብትበደልኳ ለአላህ ትነግረዋለች አላህ ይክሳታል ወይ ባሏን ይስተካከላል አለዛ በሌላወድ አላህ ይክሳታል ያች ቢጤ ለትዳር አኳኑም ቀልድስ ቢሆን በዚህ ደረጃ አላህ ያከበረውን ትዳር ትጃጃሉበታላችሁደ አድት ሴት እኳን የኒካህ ባሎን ገበና ከፈታት ቡሀላኮ መጥፍጎን አታወራም ከዳች አይነት ሴትና ከዳች አይነት ባል አላህ ይጠብ ቀን ባች ውስጥ ባልሽን አየሁት ልክ አምሳያሽ ጂል
@wollokocha
@wollokocha 5 күн бұрын
ድራማ ነች አ😂😂😂ክፍል 5
@JameelaMuhammad-p6c
@JameelaMuhammad-p6c 4 күн бұрын
ደምሪኝ ውድ
@hhkk4666
@hhkk4666 4 күн бұрын
😂😂😂
@Sara-i1z5o
@Sara-i1z5o 6 сағат бұрын
😂😂😂
@tube5565
@tube5565 2 күн бұрын
አኪድ ተመካክራችሁ ነው እንጅ ዝብለሽማ እሚዳለይ አታወሪም በቤተሰብ መጨረስ እያለ መለያየትም ከሆነ ሚዳላይ ማውራት አያሥፈልግም ውዴ አላህ ይሁንሽ እውነትሽ ከሆነ
@Gggg-bo4gx
@Gggg-bo4gx 4 күн бұрын
እኔ ወላሂ ሣረግዝ ነዉ ማዉራት የጀመረው እና አልጠልፍም ነበር አላህ ከጀመረ ይጣለዉ ነበር እምለዉ እና ብዙ ጊዜ አገኘዋለሁ ፍታኝ ብየ ስይዘዉ በሠዉ ያሥለምነኛል እኖራለሁ አሁንም ያዉ ነዉ ግን አሁላይ ቆርጫለሁ የሠራሁትንም ቤት ሽጨ ከፍየ ልፈታ ነዉ ልብ ከተሠበረ ገዘብ አያግድም ገንዘቤ የለፋሁበት እዳይበተን ብየ ቻልኩ ለልጀ ብየ ግን ልጁ ሥሙጅ ሌላ አልተረፈዉም እና እህቴአትከታተይ ካልሆነሽ ተይዉ እደኔ ዛሬ ነገ አያሥፈልግም አንደኛ መሄድ ከጀመሩ ወንዶች አያርፉም መቸም😢
@KuWait-bw2li
@KuWait-bw2li Күн бұрын
Ayizosh yene ehit jagna neash anchi
@KlthomKl-s6o
@KlthomKl-s6o 2 күн бұрын
አብሽሪ ከሁላችን ቤት ያለ ነገር ነዉ ወዶችን ማመን ከባድ ነዉ አብሽሪ ዉዴ ለሀይሩ ነዉ
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 2 күн бұрын
አላህ ልጅሽን ያሳድግልሽ ጤናማ ያርግልሽ ወንዶች ሀስቡናላህ ወኒእመል ወኪል
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 5 күн бұрын
አረ ይቅር ይበልሽ እወድሽ ነበር ልጠላሽ ነዉ ኒቃብ ለብሰሽ በዚህ ደረጃ የቤትሽን ገበና ከማዉጣት ካልተደሰትሽበት ትዳርሽን ለምን ትተሽዉ አወጭም እደ እኔ የፈለገ ብወደዉ በዚህ ነገር አልታገሰዉም ግን ገበናየን በሚድያ አላወጣም
@seadaali-pn4nv
@seadaali-pn4nv 4 күн бұрын
ምንታርግ ካቅም በላይ ሲሆን😢😢
@AmitiEmam
@AmitiEmam 3 күн бұрын
ያለ እውቀት ነው እና ነውኮ ኒቃቡን የሚለብሱት በነሱ ንፁሀኖች መሰደባቼው ያማል
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ Күн бұрын
ደሚርኝማ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ Күн бұрын
​ደሚርኝማ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ Күн бұрын
​ደሚርኝማ
@zehara5
@zehara5 4 күн бұрын
ጉድ ነው ዘድሮ የቤታችውን ገበና ሚዲያ ላይ ማውጣት ለምን ግን በተለይ ሙስሊሞች ተው ሀያዕ ይኑራችው 😢😢
@Fatima-cz1gl
@Fatima-cz1gl Күн бұрын
አታልቅሺ.ዉዴ.እራስሺን.ጠብቂ.አሁን.እሱም.ሊያይብሽ.ይችላል.ተጠቀቂ.እህቴ
@igh6094
@igh6094 5 күн бұрын
እኔስ ትዳር መያዝ ቀርቶ ማሰብ አስጠላኝ አይይይይ እንደዉ እስኪ ችግራችሁን በዉስጥ ጨርሱ በተለይ በትዳራችሁ ጉዳይ በሙስሊም እህቶች በኒቃቢስቶች ብሷል አሏሁል ሙስተዓን እስኪ ፊታችንንም እንደሸፈንዉ አፋችንንም ያዝ ሚስጠረኞች እንሁን እህ በሰልኩ እኔስ
@እሙሂራ
@እሙሂራ 5 күн бұрын
ሌሺ ያስጠላሻል ሚድያየተወራሁሉ እወነትአደለም አልሀምዱሊላህአትፍሪአግቢ
@كاميليا-م5ز
@كاميليا-م5ز 4 күн бұрын
ወላሂ እኔም ነኝ
@ነኢ
@ነኢ 4 күн бұрын
አብሽር ያዝ እነሱ እኮ ለዶራልነው እኔ አሁን ባትዳርነኝ ትዳር ደስታነው እነሱንአትስሚ አላህመልካሙን ትዳርይወፍቅሽ 🎉🎉🎉
@zdwtube44
@zdwtube44 5 күн бұрын
መሄድ ያሰበን ማንም አያስቀረው መገዱን ጨርቅ ያርግለት
@የወግድዋነኝ-የ8ቐ
@የወግድዋነኝ-የ8ቐ 5 күн бұрын
እረትይእህት 😂😂 ተመካረቹህነዉመስል😂😂😂
@ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
@ዙዙነኝየእነቴነፋቂ 5 күн бұрын
እህቴ አብሺሪ አላህ አለሺ ተወከይ አለሏህ ሀያቲ ግንኮ የምታወሪው እሱ ጋ ይደርሳል ነው ቪድወ ከሰራሺው አቆይተሺዋል ወላሂ አደነገረኝ አታልቅሺ ይጠረግ አትግፊ ይክሰሻል ኢንሻ አላህ
@HussenHalima-s6w
@HussenHalima-s6w 2 күн бұрын
ወይጉድ ያቺ ተደብቆነው የኔ እጣገቤ ቁጭብሎነው የሚጀናጀነው አይዞሽ
@ስደተኛዋሻማyouTube
@ስደተኛዋሻማyouTube 3 күн бұрын
ወይ ዘንድሮ ሰረጉ በሜዳ ጠቡ በሜዳ የኔ ከበደሳ እምን ላይ ትሆን😂😂😅😅
@SefinaSefina-j4v
@SefinaSefina-j4v 4 күн бұрын
አይዞሽ እህት አትዘኚ እንደኔ ነው ባህሪሽ እኔም አጋጥሞኛ አንቺ ጎበዝ ነሽ አይተሽ እንዳላየ ማለፍሽ እራሱ ጀግንነት ነው። እኔ ግን ሜሴጁን እንዳላየ ማለፍ አቃተኝ
@AsffAd-w1c
@AsffAd-w1c 5 күн бұрын
😂😂😂ዲራማው ተመችቱናል
@TybaAli-tk8ns
@TybaAli-tk8ns 4 күн бұрын
ይቱቡ ላዚም በውሽት ካልሆነው አያድግም ተቢላችኋል አኡዙቢላ
@ኡሚቲዩብ-ከ7ከ
@ኡሚቲዩብ-ከ7ከ 5 күн бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ አላህ ኸይሩን ይምረጥልሽ
@Faizajemal-dw7yx
@Faizajemal-dw7yx 4 күн бұрын
እረ በአላህ ተባበረኝ አደጋ ዉስጥ ነኝ 😢💔ከኢትዮጵያ ስልክ መጥለፍ ከተቻለ???
@tsehayfedlu2832
@tsehayfedlu2832 5 күн бұрын
ኒቃብ አድርገሽ ባልሽን አትሚ ችግርም ቢኖር በቤትሽ መፍታት ይሻል ነበር ከአፍ የወጣ ነገር ደስ አይልም ፕራንክም መሰለኝ
@hayatmuhammed8094
@hayatmuhammed8094 5 күн бұрын
ወድ ልጅን ማመንሽም ጉድ ነው መቸም አይታመኑም እኮ 😢 አብሽሪ
@የማሜእህትየማሜእህት
@የማሜእህትየማሜእህት 4 күн бұрын
ዩቱበሮች ተግማማችሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ እኝክ. በዚህ ልክ መውረድ ለምን በትዳር ላይ ድራማ 💆
@makme4304
@makme4304 2 күн бұрын
አብሸሪ እህት ወድ አይታመንም አብሸሪ የኔም ጠልፈ ጉዱን አየሁት ካየሁ በሆላ ዞረ በል አልኩት
@mesifkr-or
@mesifkr-or 5 күн бұрын
አይዞሺ ውደ
@ፋጡምዩቱብ
@ፋጡምዩቱብ 2 күн бұрын
እህትአለምእሁለችንምላይየደረሰነዉ
@ZaynbZaynb-i3m
@ZaynbZaynb-i3m 5 күн бұрын
ሙላሺም እያወቅሺ አረፈሺተቀመጭ ወዲ ወዲነዉ ማየቱአይቀሬነዉ ልላ በተለይ የምትወዱትከህነ አደቡ😂😂😂😂
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 4 күн бұрын
😂😂😂
@ameenatbasher8241
@ameenatbasher8241 2 күн бұрын
አብሽሪ እህት ሁሉም ወንድ እንደዚህ ነው
@SalmanBelal
@SalmanBelal 2 күн бұрын
መጀመሪያ ሳትተማመኑ ነዉ ወደ ትዳር የምገቡ ሰልክ እሰከመቆለፍ ጠርጥርሺ እሰከመጥለፉ🤨
@ሶፍያዩቱብ
@ሶፍያዩቱብ 5 күн бұрын
እውነት ሺነው
@HayatAdem-mz5fb
@HayatAdem-mz5fb 3 күн бұрын
እኔምለዉ እሱ አያዬዉምዴ ዩቱቡን ማለቴ እስከመጨረሻዉ ለመከታተል አላህ ይሶብርሺ
@ዙዙabdu-v8n
@ዙዙabdu-v8n 5 күн бұрын
ቆይ ባልሽ. ስልክ. የለውምደ. ማለቴ. እደት ቪድወሽን አያየውም 😅😅😅😅😅ውሸትሽነው
@Aziza-f3q7f
@Aziza-f3q7f 2 күн бұрын
ድራማ እየሰሩ ነዉ. በትዳራቸዉ ላይ
@DasitaaDastaa
@DasitaaDastaa 3 күн бұрын
Kkkkkkkkkkkk
@toybamohammad7226
@toybamohammad7226 5 күн бұрын
አላህይመልሰውአብሸሪ አይዛሺያአላህ
@FatumaMohammed-b7i
@FatumaMohammed-b7i 3 күн бұрын
ክክክክክ አሳቅሽኝ.
@gjyvng738
@gjyvng738 2 күн бұрын
ኧረአንድጋሆናችሁእኔደዚህአያደርግምድራማጀመርሽ
@Luba-tube3244
@Luba-tube3244 4 күн бұрын
ወይ ጉድ እደው ወዶች ግን የሴት ተለዋዋጭ ምንድነው ልዩነቱ ግን በይለኔም አስኮርጅኝማ መጥለፍ ለወደፊቱ ባሌ ክክክ
@amongaddam9514
@amongaddam9514 4 күн бұрын
አብሽሪ ውደ❤❤❤🎉🎉🎉
@Ashia12-s1z
@Ashia12-s1z 5 күн бұрын
አንችም እንደሰወቹ ድራማ እዬሰራሽ ከሆነ የሳዝናል 😢😢
@semarhWWA
@semarhWWA 4 күн бұрын
የኔ ይዋህ አላህ ይጥበቅሽ ወላሂ ከባድነው
@fatumafatuma1689
@fatumafatuma1689 5 күн бұрын
እህቴ ሠሞኑን ልክ አይደለሽም በሠላም ነው አብሽሪ አሏህ ሁሉንም ያስተካክልልሽ
@حضرمحمدسيد
@حضرمحمدسيد 5 күн бұрын
እንም ገርሞኛን ይቱፕ ላቆም ለኔ አይሆንም ውሸት ካልተሰራ ፋይዳ የለውም ስትል ነበር እና ድራማ ጀመረች ይሆን ያአሏህ እደት የቤቷን ገበና ሚድያ ታወጣለች
@PopPo-b5d
@PopPo-b5d 3 күн бұрын
ሁሉምለኸይርነው ማሬአይዞሽ
@fatoomaasafa6419
@fatoomaasafa6419 5 күн бұрын
እህቴ አብሽሪ ከባድነዉ አላህያግራዉ
@QaA-i7u
@QaA-i7u 5 күн бұрын
አብሽሪ በወድ ያልተከዳየለም ጠካራሁኒ
@tube3507
@tube3507 5 күн бұрын
🤌ኖርማን ነው ባልሽ ባላችን ነው እደውም ታግዝሻለች😅😅
@زمزم-ج1ف
@زمزم-ج1ف 5 күн бұрын
😂😂😂😂
@Saada-f5l
@Saada-f5l 5 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 4 күн бұрын
ክክክክክክክክክ ልጅቱን ለማጨለል ነው እንደ ክክክክክክክክ ከመዳም ቤት የተረፈ ሙኽ መጅሉብ ለማድረግ ነው ክክክክክክክክ
@SameeraEth
@SameeraEth 2 күн бұрын
አይዞንበተረፈ ራስሺን አትጣይ ፎበይ
@sehadaMohamed
@sehadaMohamed 5 күн бұрын
አታልቅሺ ውድ
@rozenagaragare38
@rozenagaragare38 5 күн бұрын
የምር ሥልክ አትጥለፉ ጥሩ አደለም ባልን መከታተል ለቀልዲ ሊያወሩ ይችላሉ እነሡ አያርፉም ልባችሁ ይሠበራል
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 2 күн бұрын
ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል
@Zahra-b3v6n
@Zahra-b3v6n 5 күн бұрын
የኔዉድ ማዉቅሸ ጡሩዉ ነዉ ጠቀቅ በይ ወድማለት ከባድ ነዉ ይሰራዉን ይሰጠዉ
@hame-g2m
@hame-g2m 5 күн бұрын
አብሺሪ ውደ ሁሉም ለከይርነው
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx Күн бұрын
❤❤🎉😢😢😢
@Amena-l7l
@Amena-l7l 5 күн бұрын
የኔ ውዲእህት አብሺሪ
@رحمه-ز6ت1م
@رحمه-ز6ت1م 4 күн бұрын
እህትአዪዙን
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 5 күн бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጦይቢ እዉነትሽን ነዉግን በአላህ እኔ አላምንም ፕራክ እዳይሆንጂ ዉዷየ
@سبحانالله-ر5د6ي
@سبحانالله-ر5د6ي 4 күн бұрын
አታልቅሺእሕቴአብሺሪ፡እርሥሺንጠብቂእቤትውሥጥተከባከቢውእሺብልጥሴትሁኚ❤❤❤
@fatumaMohammed-x7y
@fatumaMohammed-x7y 3 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅ድራማ
@MdEt-ns3xq
@MdEt-ns3xq 5 күн бұрын
አብሽሪ ውዴ እሰማለሁ ግን አልፈርዲምምም ❤
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 5 күн бұрын
አብሽሪ፣አይዞሽ፣ያረቢ፣በትዳራችን፣አላህ፣ይካሰን፣፣በሰዋገር፣እድሜያችንን፣ጨርሰናል።
@RahmaA-nb8kz
@RahmaA-nb8kz 5 күн бұрын
አብሽሪ እህቴ የኽ አዱንያነው አብሽሪ❤❤❤❤
@hawlltomar6162
@hawlltomar6162 5 күн бұрын
ወንዶች በቃአስወልደውማስለቀስነው ስራቸው ያአላህ አንተውጠብቀን
@jamiletoube-ff2cs
@jamiletoube-ff2cs 7 сағат бұрын
አረ እንዴት እንደሚጠለፍ ኒገሩኝማ ጉዴን ልይ😂😂😂😂😂አይ ተረርቆ ትደር እህህህህ የረብ አንተው በርህሚትህ😢😢
@Wolloyewa1
@Wolloyewa1 4 сағат бұрын
ይቅርብሽ እማዬ ክክክ ያንች ባል ጥሩ ሰው ነው
@lubabaseide6659
@lubabaseide6659 5 күн бұрын
አላህአለሽውዴ
@HadeyaHadeya-d8b
@HadeyaHadeya-d8b 5 күн бұрын
በይ የቤትሽን ገበና ደብቂ😢እና አታልቅሽ.ስልክ አትጥለፊ😢አይ የኢትዮ ወንድ 😢መጀናጀን አይሐውም.ሴቱም የሠው ባል ላይ ፍጭ አትበሉ .
@nborenamekanselam4395
@nborenamekanselam4395 4 күн бұрын
እኔ ወንዶች ሳይሆኑ ሴቱች ናቸው ባለትዳር ወንድ ላይ መንጠልጠል
@MadnaHassn
@MadnaHassn 4 күн бұрын
ሀሀሀሀ😂ሆሆሆሆ
@zinetali5785
@zinetali5785 5 күн бұрын
እህቴ አታልቅሽ አላህ ሁን ያለው ይሆናል
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 5 күн бұрын
ማወቅማ ግዲነዉ እህቴ በዚህማ አወቀሽ ማዴሩ ኸይርነዉ እህቴ አብሽሪልኝ
@ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ
@ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ 5 күн бұрын
አብሽሪ የኔ ዉድ አይይ ወዶች
@نجاةاحمد-غ2ث
@نجاةاحمد-غ2ث 4 күн бұрын
የቤታችሁን..ገመና.. አታውጡ.....አላህ..አለሸ ጉበዝሁኘ....አይዞሸ...አላህ. እመኘ
@MrwmJdbis
@MrwmJdbis 5 күн бұрын
❤❤🎉🎉አይዞሽ እህቴእራስሽንጠብቂ. ግንተሄደወዳእ
@ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
@ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ 3 күн бұрын
አብሽሪ እህቴ ሁሉም ለኸይር ነው ወንድ ልጅ ዉሻ ነው እኔ የሚገርመኝ ግን ሴቶቹ ነገበኛላይ ብለዉ የማያስቡት ሴቶች እኛዉ በዳይ እኛዉ ተበዳይ በተለይ አረብ አገር የምንኖር ሴቶች ኢተቂላህ ወንዶችን በገንዘብ የምናታልል ሴቶች እባካቹሁ ይኸ ህይወት እኔም ደርሶብኛል ያልጠየቃትንሁሉ ነበር የምትነግረዉ ሚስት ልጅ አለኝ እያላት እያወቀች ምንም ችግር የለዉም እያላች ብቻ ብዙ ነው አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ በሰዉ ትዳር እየገባቼሁ የምበጠብጡ ሴቶች እስከመጨረሻዉ ባል እየናፈቃችሁ ኑሩ
@የኡስታዝሙሀመዲዳውዲተማሪ
@የኡስታዝሙሀመዲዳውዲተማሪ 3 күн бұрын
አላህ አፉ ይበልሺ እርግማኑ ያስፈራል
@خالدسلطان-ذ8ذ
@خالدسلطان-ذ8ذ 5 күн бұрын
👍👍👍
@በኛኩሽናምግብዝግጂት
@በኛኩሽናምግብዝግጂት 4 күн бұрын
እደትዳር ደስ የሚል እስካሁን አላየሁም ትዳር ከአላህ የተሰጠን ትልቅ ስጦታ ነው አልሀምዱሊላህ
@Wolloyewa1
@Wolloyewa1 4 күн бұрын
ሀቅ ነው ማናዬ
@ኡሙረያንኢሻአሏህ
@ኡሙረያንኢሻአሏህ 2 күн бұрын
አሏህ ለሰጠዉ አወ​@@Wolloyewa1
@YhHhj-l8d
@YhHhj-l8d Күн бұрын
አይዞሽ ታገሽ ለማቸነፍ ሞክሪ ማለቴ በትግስት እኔምአጋጥሞኝ ያውቃል የኔቢጢነሽ ግንአሸንፌያለሁ እጂአትስጭ በፍቅር እዳላወቅሽ ሁነሽ ያዝው ከምሬነው አይዞሽ
@meremaahmed8104
@meremaahmed8104 4 күн бұрын
አጠላለፉንንገሪን ክክክክክ
@VdjhRhdbb
@VdjhRhdbb 2 күн бұрын
ማርወይ
@RahamaRahama-h1d
@RahamaRahama-h1d 4 күн бұрын
ምነው ይህ ዶላር. አላስቀምጣችሁ አለ ምን አለ ዲናችሁን እንኳን በከፊሉ ያወቃችሁ. አላህን ብትፈሩ ሱበሀን አላህ. የውመልቂያማን ጠብቂ ሁልሽም አላሁም ሙስተዕን
@ቡራቅ-ረ5ጠ
@ቡራቅ-ረ5ጠ 5 күн бұрын
ወዶች ምንም ቢትሆኚላየዉ ቺት ማረጉ አይቀርም ግጥም አርገዉ ይሄዳሉ
@ሂኩነኝ-ጰ5መ
@ሂኩነኝ-ጰ5መ 4 күн бұрын
በቤታችሁ ተነጋግራችሁ ፍቱ
@fatumaendris-x9f
@fatumaendris-x9f 4 күн бұрын
እኔስ አላህ ያብጅልኝ እጅ ብሞት የሱን ስልክ አልፅልፍም
@FatumaMohmmed-o7g
@FatumaMohmmed-o7g 5 күн бұрын
እህት እዳትጎጂ እራስሽን ጠብቂ ወላሂ በሆነ ምክኒያት እዳይሽው አስረጂውና አላማህህህ ምዲነው በይውው ብዙ እስከሚያወራ እስጨርሳለሁ ብለሽ ችግር ነው ወላሂ እይሄነገር ገጥሞኝ ነበና ልክ ሲያወራ ስልኩን ጠልፌው ነበራ በቃ ያንቀን😂 ስንናገር ማዴረአልቻልኩም እና ማን ጋር ነው የምትጄናጄነው ስራህንን ሰምቻለሁ አልኩት😂 እናእዴጠለፉኩትትትት አወቀ ከዛ ወላሂ በጣም ዴነገጠ ከምነግራችሁ በላይ አዲልጂ ወልድን ነበር እኔ ዝም ብየ ለወሬነው ነውእጂ ለምንም አስቤ አይችልም ትዳር እወዳለሁ አከብረሻለሁ ብሎእሄው አብረን አለን ዲጋሜ ሁለት ልጂ ወልድን ሀቄቀትን በጣም ያከብረኛል ይወዴኛልም ያን ስለማውቅ ለአንድ ጊዜ ቻንስ ሰጠሁት እስካሁንም እስከማውቀው ዲረስስ እህል ቁም በተግባርም ስራው ጥሩ ሁኔታ ላይ ነው ያለነው ያኔ ግን ከልጁቱጋር ብዙ እስከሚያወራ ዝም ብየ ልየው ብየ ብተወው ሌላ ነገር ሊፈጠረም ይችል ነበር
@ስአዲውሎየ
@ስአዲውሎየ 5 күн бұрын
በጣምአስታዋይነሺየስውልጂይሳሳታልዋናው ከስተቶውመማሩነውማሻአላህአላህይጨምርላቹሁ
@GdgdjHdjd
@GdgdjHdjd 3 күн бұрын
እባክሽ እህቴ እንዴት እደሚጠለፍ ንገሪኝ ሳልሞትብሽ ድረሽልኝ
@FatumaMohmmed-o7g
@FatumaMohmmed-o7g 3 күн бұрын
@GdgdjHdjd ወላሂ አትጥለፊፊ ትቃጠያለሽ ምክንያት አዷ ጋርሲፃፃፉ ካየሽ ሰላምሽን ታጫለሽብ
@FatumaMohmmed-o7g
@FatumaMohmmed-o7g 3 күн бұрын
@GdgdjHdjd ወላሂ ይቅርብሽሽ ሙስሊም ከሆንክ ሽ በእርግጥም መጥለፉ ቀርቶ ስልኩን መፈተሽም ክልክል ነው. ግን እኔም መጥልፌ ስህተት እዴነበር አውቃለሁ በሰዓቱ ባለቤት እዴጠፉኩትትትሲያውቅቅቅ በጣምምምምምም ሲዴነግጥ ምነው በቀረብኝ ብየ አልቀስኩኝ ግን የባለቤቴ ምላሽ ወላሂ እኔ ዝም ብየ ነው እንጂ ትዳር ለመበትን አይዴለም ብሎ በአሳማኝ ቃላቶች ተናገረ እሽ ይቅርታ ብየ ተቀብልኩት በእርግጥ ይቅርታ ላዴርግለትም ያስቻለኝ ለኔ ቦታ ይስጠኛል ትዳሩን ያክብራል ያምስለሆን እሽ አልኩ ዳግም እዴዚያ ላያዴረግ ቃል ገባ እሄ ው አብረን በትዳር ወዴ ስምንት አመት ሊሆነን ነው ከባዲ ፅብ እንኳ ተጣልትን አናውቅም አልሀምዱሊላህ ባጭሩ ስልክ መጥለፉ ጥሩ አይዴለም ለአላህህ መስጠት ነው ነገሩ ምናልባት አዳዱ ዝም ብሎ ወሬ ይውዳልል ምክኒያቱም ወዲልጂ ብዙ ሴቶችንን ማውራት ይወዳሉ
@GdgdjHdjd
@GdgdjHdjd 3 күн бұрын
@@FatumaMohmmed-o7g እባክሽ ጨጓሬዬን ከማቃጥል ማወቅ ይሻለኛ አሁን ሹክ በይኝ
@MadinaEhh
@MadinaEhh 4 күн бұрын
ወአለይኩም አሰላም ምነዉ እህቴ ደህናቢደወሥሪ ክክክሰለባሉተይዉ ተከድኖይበሰል ደሞአያየዉም ያልሺዉ አትሞኝ እደትነዉ እማያየዉ
@Rimass80
@Rimass80 2 күн бұрын
እና እኛ ምን አገባን ታዲያ ኽይር ነገር የያስተማርሽን መሰለሽ😏😏😏😏
@የወግድዋነኝ-የ8ቐ
@የወግድዋነኝ-የ8ቐ 5 күн бұрын
እያለቅሺነእዳ 😂😂😂እረተይአተሙረቸ እህት ወላሂአላህ ፋሪ
ፓስቦርት አውጣ  እወስድሀለሁ#shorts#cut#funny
13:32
ወሎየዋ tube
Рет қаралды 2,9 М.
ሌሊት ድንገት ምጤ መጣ
13:14
Remla lemma ረምላ ለማ
Рет қаралды 40 М.
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН
#ቤትሽን አሳይን ላላችሁኝ እነሆ ይህን ይመስላል
9:06
fafi kobolcha ፋፊ ኮቦልቻ
Рет қаралды 10 М.
ሩታ እኔን አታፈቅረኝም አለችው.አብርሽ ደነገጠ🥹
25:17
Ruta Grace ሩታ ግሬስ
Рет қаралды 122 М.
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН