KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የዘወትር ጸሎት ውዳሴ ማርያም የሰባቱ ዕለታት " ቅድስት ሆይ ለምኚልን" Wudase Mariam
38:20
ስድቤን አርቀሽ ነውሬን ሸፈንሽው || በዘማሪት ብሩክታዊት ንጋቱ@21media27
12:37
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
00:19
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
00:49
" የአባቶች ኃጢአት ለልጆች": "በምትበሉትና በምትጠጡት አትጨነቁ..." እና ሌሎችም ጥያቄዎቻችንና ምላሾቻቸው
Рет қаралды 3,230
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 178 М.
Mahedere Tewahedo
Күн бұрын
Пікірлер: 42
@TinaChn-y1n
2 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@assilaselefechbedeke3292
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤️❤️❤️🤲🤲🤲⛪⛪⛪✝️✝️✝️🙏🙏🙏
@ClassicPhones-jj2yv
2 ай бұрын
Amen Amen Amen kalehiwoten yasemalen🤲🤲🤲❤️❤️🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ
2 ай бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@meseretg.sellasie7524
2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@Beba873
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ቃለ ሒወት ያሰማልን🙏እናመሰግናለን መምህራችን
@frehiwot27
2 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@gedamneshferede9318
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@BrightVision-t5p
2 ай бұрын
🤲⛪️👏🏻እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏💒🤲አሜን🤲
@Kalወለተተክለሐይማኖት
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን🙏🕊🕊🕊 ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን🙏💒🙏✝️
@zenebechmengste-wk7ce
2 ай бұрын
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏
@Genetyosef-c7d
2 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያሰማልኝ ጸጋይን ያብዛልን ኑርልን ለአገራችን የምህረት እጅን ይዘርጋልን አሜን
@vjgu7406
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን 🙏🌹🌹የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን✝️
@alem7972
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@HannHann-s6r
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tekeleyodit9304
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@Sofia123-z4p
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@ZadTewahidolij
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማነውን ለመትግበር ያብቃን
@HeywatEthyopia
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤
@kongetwolde8997
2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ደሰ የሜል ትምሀርት ነው፧፧፧
@harithfalah3716
2 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን በእውነት ቆንጆ ትምህርት ነው ያስቀጥላቹ🙏💖
@songuru1
2 ай бұрын
አግዝብህረ ይመሰገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@AsdEearf
2 ай бұрын
አሜንንን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@paulosasfaw9799
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይቆየን ቃለ ሕይወት ያሰማለን 🙏🙏🙏!!!
@solomonerifo629
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር❤❤❤
@FouziaAli-c8q
2 ай бұрын
አሜን ቃለሒወት ያሠማልን
@ZainaZee-p8z
2 ай бұрын
Amen Amen Amen qale hiwot yasimalin wanidimachin 💒 🙏 ❤
@brtukanleake6923
2 ай бұрын
Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin memhrachin Amen Amen Amen 🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏
@songuru1
2 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን❤
@jugnit
2 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@zinashalemayhu5961
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይበለን
@songuru1
2 ай бұрын
ወንደሞተን ቂለህይወተ ይሰሞልን❤❤
@mimiselemon7131
2 ай бұрын
amen ❤❤❤
@InnocentBakedBuns-mk2lc
2 ай бұрын
Amen Amen
@InnocentBakedBuns-mk2lc
2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@mulu-ui8yb
2 ай бұрын
ቆይ ግን በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ለምትኖሩት ብቻ ነውዴ እምትጠያየቁት እኛስ አናሳዝናችሁም ተፀፅተን ስንመለስ የህይወት ጥያቄችንንም እማትመልሱት
@tibebebelihu8873
2 ай бұрын
" ቤተ ክርስቲያን ለምትኖሩት ብቻ" ማለት ምን ማለት ነው? እርስዎ የቅድስት ቤ/ክ አካል አይደሉ እንዴ! ተጸጽተው ሲመለሱ ያልተመለሰልዎ የሕይወት ጥያቄ ምን ነበር? የምንረዳዎ ከሆነ እዚሁ ላይ በዚህ ጉዳይ ተቸግሬአለሁና መልሱልኝ ብለው ይጠይቁን:: ምናልባት ከዚህን ቀደም ጠይቀውን ሳናየው አልፈን ከሆነ ይቅርታ ይደረግልን:: የመርሐ ግብራችን ዓላማ ግን ለሚያደምጡ ሁሉ ይጠቅመን ዘንድ ነው እንጂ ለተለየ ሰው ብለን የምናደርሰው የለም:: እስኪ ግልፅ ሆነው ይንገሩን መድኃኔዓለም መልካሙን ሁሉ ያድርግልዎ
@mulu-ui8yb
2 ай бұрын
@@tibebebelihu8873 እሽ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በስደት በአረቡ አለም ስላለነው የሚያነሳ መምህር ገጥሞኝ አያውቅም አስራት ምፅዋት አምጡ ከማለት ውጭ ንስሐ ገብተን ሳንቆርብ ብንሞት በምፅዋታችን በአስራታችን ብር መንግስተ ሰማያት እንወርሳለን እንዴ?መቼም ባንሰማም ግን ስለስደተኞች ክርስቲያኖች ርዕስ ተነስቶ ሲሰበክ ሰምቼ አላውቅም ሁለተኛው የራሴ የግሌ ህይወቴን ደጋግሜ ጠይቄወት ኮሜንት ላይ አልመለሱልኝም እኔ የምነና ህይወትን ነው እምፈልገው አረብ አገር ነኝ አሁን ከኢትዮጵያ ከመጣሁ 1 አመት አለፈኝ ኩንትራቴ 2 አመት ነው እስከዚያ ምንላድርግ በሰላም ቢያደርሰኝ አትዮጵያ ውስጥስ የት ቦታ ነው ለእኔ የሚሻለኝ ለወጣኒ መናኝ የሚሆን ገዳም የትኛው ነው? እዚህ ላይ ስለእቅዴ የፃፍኩት ማንም ስለማያውቀኝ ነው ከዚህ በፊት እቅዴ የተበላሸው ምላሴ እረዝሞ ነው
@mulu-ui8yb
2 ай бұрын
@@tibebebelihu8873 ኮሜንቴን እሚያጠፋው youtube ነው ወይስ እርስወ?
@tibebebelihu8873
2 ай бұрын
@@mulu-ui8ybበቅድሚያ ኮሜንትዎን እኛ አጥፍተነውም አናውቅም ቢቻለን እንኳ ማጥፋትም አይገባንም በአግባቡ መመለስ እንጂ 1/ በማኅደረ ተዋሕዶ የምናቀርባቸው መርሐ ግብሮቻችን ሁሉ በየትኛውም ዓለም ላለነው የዚህች ንጽሕት እምነት ተከታይ ለሆንነው ሁሉ ነው ይህ ትምህርት ዓረብ አገር ላላችሁት ብቻ ነው ብለን የምናደርሰው አይደለም:: በትምህርቱ ውስጥ እኛን የሚመለከቱ ጉዳዮች ወይም መልእክቶች ስላሉበት ለእኔ ነው ብሎ እያደመጡ የምንችለውን በተግባር እንድንፈጽመው እርዳኝ እያሉ የተግባር ሰው ለመሆን መጣጣር የእኛ ድርሻ ነው እውነት ለመናገር እስከዛሬ ማናችንንም የሚመለከት ትምህርት ተላልፏል ብለን እናምናለን 2/ መመነን ለሚያስቡ እንኳ ከምናኔ ምንነት ጋር የተያያዙ በዚያም ምን ዓይነት ዝግጅት እንደሚያስፈልገን በተለያዩ ጊዜአት ተነጋግረናል አሁንም ምንኩስና ምን ማለት እንደሆነ ዳግም እንማማራለን ነገር ግን ቸኩለው የሚወስኑበት የሚገቡበት ሳይሆን የራስን መንፈሳዊ ጥንካሬ በማየት ለዚህም ውሳኔ ያደረሰን ምን እንደሆነ በርጋታ በማሰብ ጠቅላላና በውስጡም የሚደረገውን የምናኔ ሕይወት ከልብ መረዳት ይጠይቃል:: አስቤበታለሁ ከዚህ ሌላ የምመርጠው ሌላ ሕይወት የለኝም ካሉም በቅርቡ የሚያውቋቸውን ቢቻል መነኮሳት አባቶችን ያማክሩ በግልዎም በብርቱ ይጸልዩበት በአገር ቤትም ያስጸልዩበት 3/ የትኞቹ ገዳማት ወጣኒን ይቀበላሉ? ላሉን ለጊዜው ምላሽ የለንም:: በሚያውቋቸው ሰዎች በኩል ያጠያይቁ የሰማነው ካለም እንጠይቅልዎታለን በተረፈ የሚያደርጉትን በጎ ምግባራት አጠንክረው እየሠሩ ባስለመዱት የየዕለት ጸሎትዎ እየበረቱ አባት ቢያገኙ/ በስልክም ደውለው/ ንስሐ እየገቡ ቀሪውን ጊዜዎን ያሰቡት እስኪሳካና የአምላካችንን ፈቃድ እስኪያውቁ ድረስ በእምነት ተግተው እናታችንን ንጽሕት ድንግልን እየተማጸኑ ይቆዩ ዘንድ እንመክርዎታለን
@ninocell6969
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@songuru1
2 ай бұрын
ወንደሞተን ቂለህይወተ ይሰሞልን❤❤
38:20
የዘወትር ጸሎት ውዳሴ ማርያም የሰባቱ ዕለታት " ቅድስት ሆይ ለምኚልን" Wudase Mariam
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 166 М.
12:37
ስድቤን አርቀሽ ነውሬን ሸፈንሽው || በዘማሪት ብሩክታዊት ንጋቱ@21media27
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 2,9 МЛН
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
00:19
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
THẾ GIỚI 24H
Рет қаралды 10 МЛН
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН
00:49
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 48 МЛН
30:18
ሞኝ ባሏን የምትጫወትበት ቀበጥ ሚስት (ክፍል 26)
Sile HiwotTV
Рет қаралды 63 М.
28:28
የእግዚአብሔር ፈቃድ+ ፈቃደ እግዚአብሔር ምንድን ነው?+ ፈቃዱን የምናውቅባቸው መንገዶች+ " / ክፍል አንድ /
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 3,9 М.
29:51
ናይ ድቃስ ጸሎት
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,1 МЛН
30:25
ጭንቀት መንሥኤዎቹ እና መፍትሔዎች+ መንፈሳዊ ጭንቀት + እግዚአብሔርን ደስ ለማሰኘት: ሕጉን ለመጠበቅ: ንስሐ ለመግባት+/ ክፍል ኹለት /
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 1,9 М.
1:25:39
ገንዘብህን በከንቱ አታባክን || የ40 ቀን እድል ምንድነው? || ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Grma
KIDAN ZE ORTHODOX ዮናስ ታደሰ
Рет қаралды 13 М.
25:12
ጸሎትን እንዴትና መቼ እንጸልይ?+ በሰባቱ የጸሎት ጊዜያት መጸለይ ባንችልስ?+ ከነዚህ ከሰባቱ ውጭስ ስለምን እንጸልይ+የጸሎት ቦታችን/ ክፍል አንድ /
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 3,5 М.
24:25
ጭንቀት መንሥኤዎቹ እና መፍትሔዎች+ የጭንቀት ትርጉም+ ሥጋዊ ጭንቀቶቻችን+ ጤና ማጣት: ሥራ ማጣት: ትዳር አለመያዝ.....ክፍል አንድ
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 1,9 М.
30:45
በጌታችንና በአምላካችን በኢየሱስ ክርስቶስ ማንነትና በሌሎችም አስተምህሮዎች ላይ የሰባቱ ሃይማኖቶች ልዩነት+ / ክፍል ኹለት /
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 2,7 М.
56:34
🔴ያልተገኘ መስቀል አለ||ተስፋ በመቁረጥ እና በጭንቀት ውስጥ ላላችሁ የሚያረጋጋ ድንቅ ስብከት|| #መጋቤ ሃይማኖት መምህር ኢዮብ ይመኑ#ጉባዔ ኒቆዲሞስ
ቤተ ሐጌ ሚዲያ - Bete Hage Media
Рет қаралды 435 М.
22:55
ጸሎት የማለዳ: የምስጋና: የምህላ: የመመለስ: በረከትን ፍለጋ: ተስፋ ሲቆርጡ...እንዲህ ብለው ደጅ ይጥኑ
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 693 М.
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН