የልቤን ብነግረው

  Рет қаралды 2,536,788

Daniel Amdemichael

Daniel Amdemichael

Күн бұрын

Пікірлер: 589
@Selamyekidanye16
@Selamyekidanye16 Жыл бұрын
የሚያስጨንቀኝን በሱ ላይ ጣልኩና... ዝማሬን ዘመርኩኝ በገናን ያዝኩና....... ....... ነገ የርሱ ነው 🙏 Thanks Pastor Daniel
@meserettaye2617
@meserettaye2617 Жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ለአግዚአብሄር ልብ ስለሚነካዉ ዝማሬለህ ጌታ ይባርክህ
@KidistMulugetaAdnew
@KidistMulugetaAdnew 4 ай бұрын
❤#❤
@BelayneshSeifu
@BelayneshSeifu Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉​@@KidistMulugetaAdnew
@HewatAbebe-um6yf
@HewatAbebe-um6yf Жыл бұрын
ዳንኤል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በጣም ችግር ላይ ነዉ ያለሁት ግን ያንተን መዝሙር ሳዳምጥ አድናለሁ ጌታ ክብርይብዛ አሜን አሜን አሜን
@azeb2809
@azeb2809 8 ай бұрын
አንተ በሞገስ የጠገብ ተባረክ ሌላ ምን እንላለን ዘመንህ ይባረክ እንዲሁ እየዘመርክ እየረስረስክ አንቀላፋ
@MertneshKasahun
@MertneshKasahun 10 ай бұрын
አዎ ኢየሱስ የኔ አባት ከአክራሪነት ከሃይማኖተኝነት ለይቶ በመከራ ወደራሱ ጠራኝ ብቻ ብቻዉን ሁሉን ይችላል ትምክቴ ኢየሱሴ አባቴ ወንድሜ ሁለንተናዬ❤❤😘🌎
@Muluye5
@Muluye5 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@almaztkle9389
@almaztkle9389 3 ай бұрын
ድንቅ የእግዚአብሄር ሰዉ ዘመንህ ይባረክ
@ellenihagos657
@ellenihagos657 Жыл бұрын
AMEN !!! BLESSED የጌታዋች ጌታ የንጉሦዋች ንጉሥ ኢየሱስ ! አሜን !!!
@nettekeste
@nettekeste 11 ай бұрын
Amen amen❤️
@Kድስት
@Kድስት 3 ай бұрын
ዳኒዬ ባንተ ማዝሙር ነው የእግዚአብሔርን ልጅ ፊት የማይሆን የምባረኩ ጸጋ ሞገስ ኃይለ ጨምርል ተባረክ የዚህ ዓለም ክፉ አያገኝም እስከ ፍጻሜ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን
@muluZemic
@muluZemic Жыл бұрын
ዳኑየ ተባረክ፡አንተ ለእየሱስ ክብር የመዝሙር ሃዋርያ ነህ
@glorioustubechannel
@glorioustubechannel Жыл бұрын
አንተ አምላኬ ነህ ብዬ የልቤን ብነግረው እግዚአብሔር መንገዴን መልካም አደረገው🙏❤❤❤❤❤❤❤ God bless you pastor
@MelkeFeyera
@MelkeFeyera 2 ай бұрын
አሜን በጌ ታ ተባርክ ወንድሜ መንፈስ እርፍ የሚያደርግ መዝሙር እንደናት ቢዘመሩ የአሁኖቹ ዝማሬዎች ጌታ ይባርክቺሁ❤❤❤❤
@jesusislove978mars2
@jesusislove978mars2 Жыл бұрын
ኦኦኦ እሱ ስለኔ........ ስምህ ይባረክ አባ አንተ ብቻህን ታማኝ አባት🙇🙇🙇🙋🙋🙋🙏🙏🙏 GBU MORE Pastor....😇
@sarayasmeen-qu7be
@sarayasmeen-qu7be 8 күн бұрын
1:39 አሜን የምያስ ጨንቀኝን በእረሱ ላይጣልኩና😢😢😢😢😢
@KaleabKassaye
@KaleabKassaye Жыл бұрын
Amen ፓስተር ዳኒዬ እወድሃለሁ። ከዚህም በላይ ከብዙ ጸጋና ኃይል ጋር ያኑርህ።👋
@BettyMelkamu-u5p
@BettyMelkamu-u5p 5 күн бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏አሜን ሃሌሉያ አሜን አሜን 🙏🙏
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 Жыл бұрын
" እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።" (1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 5:7)
@AyandaSlinda-x8j
@AyandaSlinda-x8j 3 ай бұрын
ameeeeeen ameeeeeen ❤❤❤🙏🙏🙏
@LidiyaTeshome-g5b
@LidiyaTeshome-g5b 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@SolomoAlamu
@SolomoAlamu Жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እልልልልልልልልልልልልል
@tegestasras6768
@tegestasras6768 7 ай бұрын
አሜን ለዘለአለም ጌታ ነው እየሱስ ክርስቶስ ጌታዬ አሜን እልልልልል አሜን 🤲🤲🤲
@danieltolina7515
@danieltolina7515 Жыл бұрын
የሚያስጨንቀኝን በሱ ላይ ጣልኩና..... ዳኒዬ ተባረክ!
@berhanug7356
@berhanug7356 12 күн бұрын
Daniel, God bless you. I am the follower of Jesus. Your songs gave me spritual strength. Glory to God❤❤❤
@hyabtranspotation3381
@hyabtranspotation3381 9 ай бұрын
Every time I listen to this song,my spirit is refreshed.may God bless you Pastor Daniel
@እታየመዳምቅመም
@እታየመዳምቅመም Жыл бұрын
አሜንንንንንንንእልልልልልልልእልልልልልልእልልልልልእልልልልል እሰይ የኔ አምላክ ኢየሱስ አንተህ ጌታነህ ለዘላለም ክብር ምስጋና ይሄን የመሰለህ ድንቅ አምልኮ ላንተህ ብቻ ኢየሱስ ዳኒ እየባረከ ይባርክህ ዘመንህ በለመለመህ ዜማ ይለቅ♥♥♥♥♥♥♥
@azeb2809
@azeb2809 8 ай бұрын
ዘዳግም 33:23፤ ስለ ንፍታሌምም እንዲህ አለ፦ ንፍታሌም በሞገስ ጠግቦአል፥ የእግዚአብሔርንም በረከት ተሞልቶአል፤ ባሕሩንና ደቡቡን ይወርሳል።
@MichaelDarcho
@MichaelDarcho 4 ай бұрын
የምያስጨንቀይኝ በጌታዬ ጣልኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ ዳኒ ጸጋውን ያብዛልክ
@ggtt0911
@ggtt0911 3 ай бұрын
Amen Amen! God is great! God bless you Gosple singer,Pastor Dani!
@getacheww.birhan8768
@getacheww.birhan8768 Жыл бұрын
ምን ይባላል ጌታ ይባረክ በዚች ቤ/ክ ስላለው የጌታ ፀጋ።
@Natewereilu
@Natewereilu 9 ай бұрын
Zemen ybarek yabaye lege
@AsnakechTadese-d1n
@AsnakechTadese-d1n Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን ክብር ለኢየሱስ ይሁን ፓስተር ዳኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ነው ይምያስጨንቀኝን በእርሱ ላይ ጣልኩኝ አሜንንን ሃሌ ሉያ ❤️❤️❤️❤️💞🙏💞
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx Жыл бұрын
ሀሳቤን በሱ ጥዬ እምናተን ለጣንክር ኦህህ ሃሌሉያ አልልልልልልል ጌታ ሆይ ታመስግን አመሰግናለው 🙏🙏🙏🙏🙏pester ደንዬ አግዚአብሔር አምላክ ይባረክ 🙏♥️♥️♥️♥️♥️
@Eweknsh
@Eweknsh Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ እልልልልልልልል ጌታ ስሙ ይባረክ ለዘላለም እግዚአብሔር መንገዴን አቀና ህይወቴን ያማረው በእርሱ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ያድናል ይታደጋል ተባረክልኝ
@AdanechAdanech-r5b
@AdanechAdanech-r5b 3 ай бұрын
ሀልግዜ የምጽናናበት ዝማሬ ተባረኩልኝ
@FikrteFeleke
@FikrteFeleke 2 ай бұрын
አሜን ሁል ግዜ የሚያስብልኝ ጌታ ይክበር!!!! 🙏 ዳኒ ጌታ ይባርክ!!!!
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 Ай бұрын
Amen amen Geta yebarek,tbareki Yeni eht Ena hulachume❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@እግዚኣቢሄርእረኛዬነው
@እግዚኣቢሄርእረኛዬነው 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኔም የተዋህዶ ልጅነኝ ግን መዝሙር ስሰማ ደስየሚለኝነገር
@FreWassie
@FreWassie 23 күн бұрын
The right time i got this gospel❤temesgen,,,help me God please , u know what i want
@TegisteShano
@TegisteShano 3 ай бұрын
Amen. Amen. Amen. Amen. 0:51
@takelesugebo5672
@takelesugebo5672 2 ай бұрын
Wow መንፈስ የሚያድስ መዝሙር ። ተባረክ❤
@abidesta8755
@abidesta8755 Жыл бұрын
ደንዬ እንደአንተ የሉ አበቶችን ስለሰጠን እግዚአብሄርን አመሰግናለው ደንዬ ስለ አንተ ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ በራከተችንህ ነህ መዝሙሮችህን ስሳማ እንደት እንደምፀናና ብተውቅ ተበራክልኝ::❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Kena_belong_to_jesus
@Kena_belong_to_jesus Жыл бұрын
Amen Amen🙏 ጌታ በብዙ ይባርክህ ተባረክልኝ ፀጋው ይብዛልህ 🥰🥰🥰🥰
@MandafiroMarkine
@MandafiroMarkine 7 ай бұрын
ማንደፍሮ ነኝ በጣም የሚወደው መዝሙር ነው ተባረክ
@mamitugeleta3752
@mamitugeleta3752 Жыл бұрын
Amen Amen hallelujah halleluja hallelujah! Elelelelelel! God bless you abundantly pastor Dani and all!
@Redseaafar00
@Redseaafar00 6 ай бұрын
ምርጡ ዘማሪ ዘመን የማይቀይረብ ስርአት ያለው አንደኛ ❤
@kebineshkebine4990
@kebineshkebine4990 Жыл бұрын
Amen Amen Hallelujah Egzbiher amilak yibarek dani
@Born_to_learn2801
@Born_to_learn2801 Жыл бұрын
በሚያስፈልገኝ ጊዜ የተለቀቀ ዝማሬ ነው🙌
@Elsa-x3k
@Elsa-x3k 4 ай бұрын
በረከት ተባረክ በመዝሙሮች ተባሪኪአለው
@tensumamush9918
@tensumamush9918 Жыл бұрын
Amennnnn.haleluyaaa kibr legeta yihun esey aba እልልልልልልልልልልልልሎሎ ዳንዬ ተባረክ
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 Жыл бұрын
Elelelelele, Amen, Amen, Amen, Amen. Amazing song. Thank you for sharing. Hallelujah, Hallelujah, Praise God! God bless you more and more, Danie!
@SamuelAbraham-f9r
@SamuelAbraham-f9r Ай бұрын
ኢየስሲ ጌታ ነዉ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የልቤ አሚላኩ ነዉ ።።።።❤❤❤አሜን ። Amennnnnnnnnnn🎉🎉🎉amneeeeeeeeeamennnnnnnnnnnnnnnnnn።።እልልልልልልልልልልልልልል።🎉🎉🎉🎉🎉
@ednaletsworshipourlord6481
@ednaletsworshipourlord6481 Жыл бұрын
Wowww amazing worship ❤❤p danyeeee my favorite my God bless you more bereketachin neh kegeta yetesexehinnnn legnam le midretu
@MeskeremA-z7n
@MeskeremA-z7n 11 ай бұрын
amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤
@Betty_shikorr
@Betty_shikorr Жыл бұрын
Amen Amen Amen hallelujah hallelujah’s 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤
@Salamnechtadessee
@Salamnechtadessee Жыл бұрын
Amen hallelujah 🙏❤Jesus is Lord
@kababash5554
@kababash5554 Жыл бұрын
እሱ ሱእለ እኔ የሰበል አሜን አሜን ጌታ ይበረክ የጌታ ሰው ❤❤❤❤❤❤
@tinsaeabera-x7z
@tinsaeabera-x7z 5 ай бұрын
ዳኒ ኦርቶዶክስ ነኝ መዝሙርህን ግን በጣም እወደዋለው የሚስቴ አገር ልጅ ሀረር
@HaregewoinTadesse-j5l
@HaregewoinTadesse-j5l Ай бұрын
የሚገርመኝ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የምትሉ ኦርቶዶክስ እኮ እግዚአብሔርን በጣም ይወዳል ይፈራል ማምለክ በጣም ይወዳል ስለመንፈስ ቅዱስ ጥምቀትና ሙላት ብቻ ቢገለጥለት ቃሉ ይገለጥለታል ሌሎች እንቅፋቶችን አንከባሎ ጨክኖ በነፍሱ ቆርጦ ያመልካል !!!!!!! ኦርቶዶክስ ወገናቼ ሐዋርያት ስራ ሙሉውን ቀስ እያላችሁ አንብቡ የሚያቆማችሁ የለም!!!!!!❤❤❤❤❤❤
@ermiascool4
@ermiascool4 Жыл бұрын
Dani all your life God bless you amazing worship❤kbri ngota yesus Amen 🙏
@BettyMelkamu-u5p
@BettyMelkamu-u5p 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@zenabuawoldemariam
@zenabuawoldemariam Жыл бұрын
Praise the LORD for leaders and members of eebc Dallas and everyone in the world.
@7minuteswithdagi825
@7minuteswithdagi825 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባረክ
@alamzagay8791
@alamzagay8791 6 ай бұрын
Amen amen 🙏 temesgen amilak halelwya ❤
@almaztesfamariam868
@almaztesfamariam868 Жыл бұрын
Amennnnn hallelujah yesus goita now .Ellelelele Ellelelele Ellelelele Ellelelele Ellelelele Ellelelele Ellelelele Ellelelele Ellelelele Ellelelele Ellelelele tebarek buruk hawey.
@hiwothailu4879
@hiwothailu4879 Жыл бұрын
ዘመናችሁ ይለምልም ይብዛላችሁ ያአባቴ ብሩካን🙏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል !!! Peter 5:7 says “Cast all your anxiety on him because he cares for us”.Just throw it on him, and let him carry your burdens. Jesus said we could cast all of our cares on him because he cares for us! There is nothing we are going through that we cannot cast on the Lord.
@Hawi_qetri
@Hawi_qetri Жыл бұрын
🌺🌺🌺🌺🌝🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🥀🌹🌹🌹🌹🌸🌸🌸🌸🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺
@cheruabilemma8338
@cheruabilemma8338 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልልልል እሰይ እግዚአብሔር አምላኬ ስምህ በዙፋን ይባረክ 🙏🙏
@FikerteAlemu
@FikerteAlemu 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዳኔየ ሁሉም መዠሙሮችህ ተሰምተው አይጠገብም ሁሉም መልከት አላቸው እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህንይባርክ ተባርከሃል ተባርከህ ቅር❤
@TarikuTesema-zx9zo
@TarikuTesema-zx9zo 11 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏 አሜን ይባርክ
@AyinalemManigasha
@AyinalemManigasha Ай бұрын
ውስጠ ያረሰሰ መዝሙር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ
@Selamethio2
@Selamethio2 4 ай бұрын
Amen amen zemenhe yebareki
@KidistBiya-v4p
@KidistBiya-v4p 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ይክበር
@edanMagash
@edanMagash 2 ай бұрын
አሜን አሜን የኔ ጌታ❤❤❤❤❤❤❤
@birutkaneadane3628
@birutkaneadane3628 Ай бұрын
እኛስ ጰኬጨዐኀፀፐ
@tsegahizkias4114
@tsegahizkias4114 5 ай бұрын
Goyta yebarek.🙏❤️ Egzabeher rejem edme yesteh. You r blessed. Blessing song. We love youuuu❤️❤️❤️❤️❤️
@aryamfitsum6551
@aryamfitsum6551 Жыл бұрын
bezih maleda endih mibark worship 🙌🙏bless u more p.r dani
@MesafentGetachew
@MesafentGetachew 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤
@thegospeltube9096
@thegospeltube9096 Жыл бұрын
Amen and Amen hallelujah 🙌 JESUS IS lord
@meheretutsige7
@meheretutsige7 4 ай бұрын
Hulem sadamitachew enezihin Mezmuroch, , I cannot stop admiring them!!! Thank u singer!!!
@riponRana-x8k
@riponRana-x8k 5 ай бұрын
በጌታበኢየሱስስምበብዙተባረክ❤❤❤
@NettaEland
@NettaEland 4 ай бұрын
Elelllllllll amen amen amen amen amen 🙏 🙌 👏 ❤❤❤
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale Geta Ihuko Nw Simu Yebareke ✅ 🙌 👏🏻 ♥ ❤ 💖 ✅ 🎉🎉🎉
@alamzagay8791
@alamzagay8791 6 ай бұрын
Amen amen 🙏 halelwya amen 🙏
@selamsolomon8597
@selamsolomon8597 Жыл бұрын
ጌታ የሱስ ክርስቶስ ጸጋው ያብዛልህ ዳኒ ብሩክ🙏🙏🙏
@fasikaabebew
@fasikaabebew 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen
@hawifekadu7050
@hawifekadu7050 7 ай бұрын
Amen amen glory to Jesus ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesfinbekele4241
@mesfinbekele4241 Жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ
@haymanotmoga5436
@haymanotmoga5436 10 ай бұрын
ተባረክ የጌታ በረከት ይብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ShagaJabe
@ShagaJabe 4 ай бұрын
አሜን እልልልልል እልልልልል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@jesus.is.my.everything6495
@jesus.is.my.everything6495 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባርኩ ❤️❤️🙏🙏
@inclusivetourismalliance8601
@inclusivetourismalliance8601 5 ай бұрын
Very lovely gifted Minister More than Singer
@almazbirhane2658
@almazbirhane2658 Жыл бұрын
የማይቀየር የአምልኮ መንፈስ ተባረክልን አቦ
@firewfola5601
@firewfola5601 8 ай бұрын
አሜን አሜን....
@MesfinDangiso-n2i
@MesfinDangiso-n2i Жыл бұрын
ዘመናችሁ ይለምልም ይብዛላችሁ ያአባቴ ብሩካን🙏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል !!!
@HabtamuTamene-fk2ln
@HabtamuTamene-fk2ln 8 ай бұрын
Hallelujah..... prais Lord....
@ruthbeyene2862
@ruthbeyene2862 7 ай бұрын
Amen!! God bless you my brother
@konjitmelese797
@konjitmelese797 Жыл бұрын
አሜንንን 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 6 ай бұрын
ዳንዬ በሙሉ ማንነቱ ወደ ጌታ የተጠጋ ሰው ነው ይሄንን ዕድል ማን ያገኛል❤🎉❤🎉❤🎉
@YisakorUnique
@YisakorUnique 5 ай бұрын
ጌታ እየሱሰ ይባርካችሁ እናንተም ብዙ ብዙ ምስጋና ለክብሩ አምጡ ጉልበቱን ይጨመርላች ጉልበታችሁ አይዛል በብዙ ተባረኩ
@TarekegnHatiso
@TarekegnHatiso 6 ай бұрын
ሀለሉያ አሜን እየሱስ መንገደ መልካም አደረገ ተባርክልኝ ዳን❤
@MahfouzMahfouz-n3f
@MahfouzMahfouz-n3f 5 ай бұрын
Amen and amen amen amen 🙏❤❤❤❤❤❤
@rutaethiopian911
@rutaethiopian911 Жыл бұрын
Amen amen hallelujah yene abatochi sewodachew ❤
@gezahegnggaga6852
@gezahegnggaga6852 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ሃሌ ሉያ! እልልልልልልልልልልልልል!
@BeniammazaEshete
@BeniammazaEshete 8 ай бұрын
Amen praise the lord
@DiribeFayisa
@DiribeFayisa 9 ай бұрын
አሜን አሜን ❤ አምላክ.. .
@sifen6784
@sifen6784 Жыл бұрын
Amen amen amen halleluiah tbrk
@blenbirhanu9061
@blenbirhanu9061 10 ай бұрын
አሜን አሜን ተባረክ
@meserethariso8132
@meserethariso8132 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
Nefese Yemtwedih
6:13
Frehiwot Abebaw - Topic
Рет қаралды 217 М.
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
ፍቅርህ ዛሬም ትኩስ ነው!
19:07
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 1,8 МЛН
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 478 М.
Amesegnalehu
8:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 202 М.
ምሕረት የበዛለት
19:10
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 2,8 МЛН
ቀድሞ ያወቀኝ
19:47
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 780 М.
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН