No video

“የቤተክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ - ክፍል 5 " - በመምህር ቀሲስ ቴዎድሮስ-

  Рет қаралды 407

እውቀትን በነፃ You TUbe21

እውቀትን በነፃ You TUbe21

Жыл бұрын

: “የቤተክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ - ክፍል 5 " - በመምህር ቀሲስ ቴዎድሮስ
- ታላላቅ መንበሮች (የኢየሩሳሌም መንበር፣ የአንጾኪያ መንበር፣ የእስክንድርያ መንበር ፣ የሮም መንበር፣ የኤፌሶን መንበር፣ ሰርሞኔስ መንበር፣ አቴና መንበር)
- ዘመነ አበው (ሐዋርያውያን አበው፣ የመሸጋገሪያ ዘመን)፣
- ዘመነ ሰማእታት
- አላውያን ነገስታት
- የንጉስ ቆስጠንጢኖስ (የንግስት እሌኒ ልጅ) መነሳት
- የትርጓሜ ትምህርት ቤቶች
- የመናፍቃን መነሳት
- የመጀመሪያዎቹ አለም አቀፍ ጉባኤያት

Пікірлер: 84
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube Жыл бұрын
በዉነት ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለአባቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሠማልን እኛም የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን በዉነት
@batitube3367
@batitube3367 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የቃሉ ባለቤት ለሆነው ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን እኛም የሰማንውን በልባችን ያሳድረብንንንንንንንንን
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህታችን አሜን አሜን አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@buzetube1356
@buzetube1356 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎወት የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@emafikir21tube
@emafikir21tube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሰላማቹ በክርስቶስ ብዝት ትርፍርፍ ይበልላቹ በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በርከት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mekedestube
@mekedestube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን የሰማነውንም በልባችን ያሣድርብን ሰላም ለሀገራችን ይሁን ሰላም ለጠፋው ሁሉ ሰላምን ያምጣልን 💚💛❤
@aduyoutv8249
@aduyoutv8249 Жыл бұрын
Selam selam ednachu betsebe selamchu yebzalegn byalchubet egzaber yetbekachu hulachume agerachen selam yaderegelen amen amen amen kalehewt yasemalen
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጂም እዲሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰
@NanyeTube-io5gk
@NanyeTube-io5gk Жыл бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ የበዛ ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምና ፍቅር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን ቃለሂት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎ የተባረከ ይሁን አባታችን
@senijemalyoutube6274
@senijemalyoutube6274 Жыл бұрын
Selam selam enkan dehna metash mam betam dese mile koyita nebren enamsegnalen hsgrachen etihopia selam yareglen❤❤❤❤❤
@zewdinash1587
@zewdinash1587 Жыл бұрын
ሰላም ቃለህይወትያማልን🎉
@ደሴ
@ደሴ Жыл бұрын
ሰለም ሰለም ምዉድሽ ዬኔ መልከም በእዉነት ምርጥ መልክት ምርት ቆይታ ነዉ ፈጠር አምለክ ሁለችንንም በየልንበት ይጠብቃን ምድረችንንም ይተረቀን ሰለም ደስታ አንድነት ይስጠን
@madina0955
@madina0955 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሺልኝ እህቴ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እኛም የሰማንውን በልባችን ይደርብልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አባታችን እናመስግናለን እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@Enemayeheger
@Enemayeheger Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እኳን ደና መጣሽ ቃለ ሒወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን👏👏👏👏 ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላም ለህዝቤ👏
@abelmessyentertainment
@abelmessyentertainment Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እማ እንኳን ደና መጣሽ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@Astertube23
@Astertube23 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ሠላም አሜን አሜን አሜን ቃለህይውትን ያሰማልንእናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሠላም ያድርግልን ለህዝባችን ፍቅርን አንድነትን ያድልልን አሜን
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt Жыл бұрын
ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን የተወደዳችሁ የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በስደት የምትኖሩ በሙሉ በያላችሁበት የአላህ እዝነት ጥበቃ አይለያችሁ ውዴ እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ በርቺ በቀጣይ በሌላ በአድስ ነገር እንጠብቃለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ensratube
@ensratube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለሕይወት ያሰማል በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን የቅዱሳኑ አምላክ ይርዳን በተማርነው እንድንኖር 🙏
@user-qx8uc7di6h
@user-qx8uc7di6h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን በሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያሰማልን ለአባታችን የኔ በየት ነው የምትማሩት ብትቀላቅይኝ ደስ ይለኛል ውዴ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@kidistTafyaTube
@kidistTafyaTube Жыл бұрын
ከአግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት ቃል ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ አላምኬ ለሀገራችን ሠላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን ከዘረኝነት ይጠበቃል ቹሁ በጣም አሪፍ ጊዜ ነበር ተመሰገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@Hameremedia21
@Hameremedia21 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልህ እንኳን ደህና መጣ *✝️ለአባታችን ቃለህወት ያሰማልን* *መንግስተ ሰማያትን* *ያዋርስልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን፫* *✝️እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በተማርነው // 30 // 60 // 100 ያማረ ፍሬ 🍇🍇አፍርተን የመንግስቱ ወራሽ እድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን፫🕊️💐💐*
@yenutube21
@yenutube21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ መልካም በርችልን በአባታችንን ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገለግልሎት ዘመናችው ያራዝምንል
@tgtgtube5346
@tgtgtube5346 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልን
@fasiga
@fasiga Жыл бұрын
ይሔ ሰው ምንአይነት መልካም ነው እግዚአብሔር ድንቅ ሰራውን ሊያሳይ መርጦት ለቀጣይ ሕይወቱ ትምህርት ሊሰጠው መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይማረው የክፎ ሐሳብ ይሰበር
@tshayekefelatube8371
@tshayekefelatube8371 Жыл бұрын
ዉድ የተወደዳችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የክርስቶስ ሙሉ የሆነ ሰላምና ፀጋ ይበዛ ችሁ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ አሪፍና ደስ የማል ቆይታ ነበር
@GORAAMEDIA
@GORAAMEDIA Жыл бұрын
Dhugumaani dhugati Abbaa keenyaa Ebbii keessan nuraa haa buluu bara tajajilaa keessaanii isanif haa dheresuu ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-rw5hd3cw7f
@user-rw5hd3cw7f Жыл бұрын
*_አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልን ቃል ለመሰማት የበቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን ፫_* *_ሰለቃሉ የቃሉ ባለቤት ቸሩ አምላክ ይክበር ይመሰገን አሜን ፫_* _*በሰማነው 30=60=100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን ፫,*_🤲✝️
@RichaFeqer
@RichaFeqer Жыл бұрын
Ezgeber yemeswgen selamesh yebezaling enkan dane metesh amen amen amen kali hiwote yesemelen tsegewun yebwzalichaw ezgeber hagerichan selam aderigelen
@itsmeageri
@itsmeageri Жыл бұрын
Egezabeher yemesegin enkuan Dana metashi ehiti selamleshi bezeti bewuneti lasetamaruni abati kal hewotini yasemale tewahedo lezelalem tinure Amen Amen Amen ❤
@ETENESH
@ETENESH Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም በጤና በፍቅር በአዲነት ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት ቦታ እግዚአብሔር አገራችንን ሰለም ያድርግልን አንድነት ን ፍቅርበጣም አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን
@AsnuTube
@AsnuTube Жыл бұрын
Amen Amen amen sagalee jireenya sa dhagesisuu waqayoo abba kenyaa umrii nuuf dheradhaa waqayo nusi mana isaa keessati nuu yaa qusatu❤
@Zgoratube
@Zgoratube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለእናንተ ይሁን መምህራን በእዉነት የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን ሰላም ፍቅር አንድነትና መተሳሰብ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን
@almaziisalalee32
@almaziisalalee32 Жыл бұрын
Nageenyii waaqayoo manaa Kanaa haa Taa uu sagalee jireenyaa sii haa dhagechisuu Ebbifamii umurii Tajajilaa keessani sinifi haa dheresuu Abbaa keenyaa ❤
@user-wr5gp5cm6w
@user-wr5gp5cm6w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እና የተከበራችሁ የእግዚአብሔር ልጆች የድንግል ማርያም ልጆች የቅድስት ሚካኤል ልጆች የተከበራችሁ የተዋህዶ ልጆች ሰላም አዲስዘ በያላችሁበት ቦታ በፈጣሪ ቸርነት የፈጣሪ ፀጋ በረከት የሚባልላቸው በያላችሁበት ቦታ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላማችን የሰው የተከበራችሁ የተዋህዶ ልጆች
@user-jk5ur9ik3f
@user-jk5ur9ik3f Жыл бұрын
ሰለም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጠሽ ጥሩ ቆይት ነበር አሏህ ሀገራችህን ሰለም ያድራጊልህን ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅን ያዉጠነዉ ሀገራችህን በስለም ይምልስን ግብር ሶዶም እኔም እቃዉምለሁ ሁለችህንም አንድ ማሆን አለብን🌷🌺🌹🌺🌷🌺🌷
@TegestTesfaw
@TegestTesfaw Жыл бұрын
እግዚአቤሔር ይመስስገን ሠላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሠላም መጣሽ ሰላም ለአገራችን ይሁንልልልንንን እኛም ሰላም እንሁን በየአለንበትአሜን አሜኖ አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልልን መንግስተ ሠማያት ያሰማልልኝ እናመሰግናለን 😊😊😊❤❤
@user-mm7zc8uk7l
@user-mm7zc8uk7l Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ሠላም ጤና ይሥጥልኝ ሰላምሸ በክርስቶስ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ እሕታችን እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር መጣሽልን አሪፍ ቆይታ ነበር
@ABAYNESHTUBE
@ABAYNESHTUBE Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ህይምኑትችን🎉ይጣበቅል🎉እግዚአብሔር ለሀገረ ችን ኢትዮጵያ ሰላም ፋቅርአንደናትመቻቻል🎉ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን በጣም ደሰያምራ🎉ቆይታ ነበረ እግዚአብሔር ይስጥልን አመሰግናለሁ❤❤❤❤
@mesitube8396
@mesitube8396 Жыл бұрын
ሰላም ጤናይስጥልኘ እንኳን ደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን አለን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እግዘሐያብሔር ያክብርልን እኛምም የሰማነውን በልቧናችን ያሳድርብን ሰላም ላገራችን
@metefeleke9600
@metefeleke9600 Жыл бұрын
Amen amen amen sileh kidus kalu ye kalu balebet lule egizeabher yetmsegne yihun le abatachin lastemarun le mekerun kaleh hiwot yasemalen
@birhanetube12
@birhanetube12 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራችሁ የአገሬ ልጆች በየ አላቸው በዓለም ደረጃ የፈጣሪ ጥብቅና ቸርነትህ አይለያቹ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ፍቅርን ያድለን ስለነበረን መልካም ቆይታ አመሰግናለሁ
@shebeezaawol.
@shebeezaawol. Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Baxami daselea barchee weddd azoshe yene wudi Ethiopia zalalam tenure ❤ 🙏🙏🙏🇪🇹wowww like share aglate agulate share videos daselea ❤❤
@user-nu2uu4mk9t
@user-nu2uu4mk9t Жыл бұрын
ሠላምምምምምም። ውድ።። ኢትዮፖያኖች። ሠላም። ብያለሁ። በያላችሁበት። የአለምምም። ዳርቻው። ሠላምምም ፍቅርና። አንድነትን። ይውፍቀንንንንንንን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@burtetube
@burtetube Жыл бұрын
Baga dhuftee bareduu to nagaan hundaa keessa haa bayyatuu wowowowoowowowowo bayyee namati toluudha jabadhuu ❤😊❤
@hawabrand
@hawabrand Жыл бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እካን በሰላም መጣሽ ❤አስተማሪ ታሪክነው ያሰማሽን በርች በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበረን ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን ሰላምፍቅር ለሀገራችን ለህዝባችን
@mesisedeteyawatube7524
@mesisedeteyawatube7524 Жыл бұрын
selamegezaberi keulachinem gare yeune qaleyewaten yasemalen memerachine bereso laye adero lasetemaren lemekeren leleule egezaberi yekebere yemesegen beqalu endenenore fexare yeredan 🙏💒👈🙏❤😍👍
@margitudejene3910
@margitudejene3910 Жыл бұрын
Baga nagan dhuftee ana dhufu nagan naga caluu sifi haabayatuu biyaa kenyaa fi araraa isaa haabusuu waqayoon ameen ♥️
@hayuti_819
@hayuti_819 Жыл бұрын
እኳን በሰላም መጡ ጥሩ ነው በረች ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ ደግነት ነው ለተመልካች ደስ የሚል ነገረ ነው ያስተላለፊሽው የኢትዮጵያ ሰላም ፈጣሪን ይመልስልን😥😥😥😥🎉🎉🎉🎉
@biranshetirkasoyube6007
@biranshetirkasoyube6007 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም የግዚአብሔርን ሰላሙን ሰገድ አንቺን አንቺን ልበላ ሙሉ መልከመልካም ያደረገው ሰላማዊ ትግል እንዲህ ያለ ማንም የለም ነውርም ባለበት ቦታ ሰላምንና አለሽ human ወደዳቸው የማከብራችሁ ነገረ ልጆቹ እንዴት ናቸው🥰🥰🥰
@eyutlahuna
@eyutlahuna Жыл бұрын
ሰላም ለዚቤት ይሁን እካን ሰላም መጣሽልን አሪፈ ደስ የሚል ቁም ነገር አዘልነው ሼር ያደርግሽልን በርችልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን የማያልቀወን መንግስት ያወርስልን ባድስ ነገር እጠብቅሻለን የሰማነውን ከስጋችን ያዋህድልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ለህዚባችን ፈቅርን ያድልልን ❤❤❤❤
@user-jc8ks7go9v
@user-jc8ks7go9v Жыл бұрын
ሰላም ለዚ ቻናል ባለብትና ተከታይ ሁሉ ይሁን እጅግ በጣም ደስ የሚል ና የሚያንፅ ልንማርበት ልናውቅ የሚገባ የቤተክርስቲያን ታሪክ ነው ያካፈላችሁን ዘመናቹ ይባረክ ከዚሕም በላይ እውቀቱን ይጨምርላቹ❤❤
@gmeentertainment137
@gmeentertainment137 Жыл бұрын
Egezabeher yemesegin enkuan Dana metashi ehiti selamleshi bezeti yeble ewunet betam desi yemele koyeta new kal hewotini yasemale abatachini ❤
@maritatube-5352
@maritatube-5352 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን qali hiwatin yisamalina እንኳን ለፆመ ፍለሰታ በሠላም በጤና አደረሳችሁ ዉድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ፆሙን የሠላም የፍቅር ያድርግልን ኪዳነምሕረት እናታችን ሀገራችን ኢትዮጵያን ታስብልን በቃልኪዳኗ ሰላምን ታምጣልን አሜን አሜን አሜን። መልካም ፆም🙏🙏
@habeshawittube
@habeshawittube Жыл бұрын
Egizabher yimesgn,enkuan dehna metashlgn selamsh yibza amen amen amen kali hiwot yasmalgn tsgawun yabzalgn hagerachnm ethiopia fatre yutebklgn melkam ye agilglot zemn
@sifaantube1230
@sifaantube1230 Жыл бұрын
Nagaa waqayyoo bakka jiraatu kallatti sif bayyatuu waqayyoo sagalee jireenyaa sin dhagasuu kodee umrii dheeradhu kodee ebbifama Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 🙏 ♥ ❤ 💖 😊 ☺❤❤❤❤❤
@kenaajaalala
@kenaajaalala Жыл бұрын
Nagaa waqayyoo bakka jiraatu kallatti sif bayyatuu waqayyoo sagalee jireenyaa sin dhagasuu kodee umrii dheeradhu kodee ebbifama Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 🙏 ♥ ❤ 💖 😊 ☺
@Rahemitube
@Rahemitube Жыл бұрын
ሰላአም ሰላአም ያብዛልን እህታችን እኳን ደናአ መጣሽ ዉዴ አሪፍ ቆይታአ ነበረን አገራችን ሰላም ይሁንልን እህት ወድሞቼ ሰላማቹ ይብዛልኝ በያላቹበት አገራችን ዘረኝነትን አላህ ያጥፋልን ያለዉም በላአ እሱ ያንሳልን.
@booneeentertainment1175
@booneeentertainment1175 Жыл бұрын
Waaqayyoo sagallee jireenyaa siin haa dhaaggeesissuu ebbiifamaa kodeewwaankooo waaqayyoo motummaa isaa akka dhaaltanuf mana isaa keessa jaalalaan siin haa tursuu ❤❤🎉❤❤
@lffiituuoromotube6555
@lffiituuoromotube6555 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የአገሬ ልጆች ሰላማችን ዛሬ ባላችሁበት ቦታ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነትን ፍቅረ መተሳሰቢያ መከባበርን ያድልልን ለምን አበራ እናመሰግናለን ክበረልኝ ኢትዮጵያን በይልኝ በሌላ ቪድዮ እንጠብቅሻለን
@yashiyoutube5763
@yashiyoutube5763 Жыл бұрын
Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf yaa bayatuu bagaa Nagaan dhuftee sanyii ofii heduu namaatti tolaa Ameen Ebifamaa
@hayu18
@hayu18 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ውዴ እንኩዋን ደህና ቆየሽን ውዴ ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ሰላም አንድነትን ይስጠን በአሁኑ ሰአት በአገራችን እየተካሄደ ያለውን መጥፎ ተግባር በአንድ በመቆም እናውግዝ ሰላም ለኢትዮጵያውያንእና ህዝቦቹዋ
@Hawiiofficial
@Hawiiofficial Жыл бұрын
Naga waqqayoo mana kanaf haa tahuu baredduu koo baga nagayaa dhuftee wow barumsaa bareddaa gorsaa qabudhaa jabadhuu ittii fufiii ❤❤
@abebutube
@abebutube Жыл бұрын
አው በጣም ተጋዲዋ እሚገርማል ፈጣሪይ ለምን ጥንካሬውን አሰጠንም አሁንም ተያይዘውታል እኮ ማጥፋቱንም ከጥንት ጀምሮ እንደዚሁ መከረዋን እንደ በዛ 🎉ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት. በእውነት በዚሁ ቀጥይበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ፈጣሪ ህዝባቺንን ሰላም ያድርግልን
@hayatahmed7477
@hayatahmed7477 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እንዴት ሰነበታችውልኝ ውድ የሀገሪ ልጆች በያላችውበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችው ሰላም ፊቅሪን አንድነትን ይስጣችው ሀገራችንንም ፈጣሪይ ያስባት የኛ ነገሪ ተስፋ እያስቆረጠን ነው ፈጣሪ ካልተጨመረበት በስተቀሪ ከባድ ላይ ነን ፈጣሪ ይድረስልን
@mikelabbaakoo
@mikelabbaakoo Жыл бұрын
Naganyii jalalalii waqqayyoo siif Yaa baytatuu matii mana kan akkam jirtuu 🎁🎁✅✅✅✅ anaaa dhufuu bagaaa nagaaan dhufatee kenaaaa tiyyaaa anaa dhufuu barisasaa kenyaa waqqayyoo sagalee jirenyaa sii Yaa dhagesisuu ebbifamii. Namaa dhagefatee ittii motumaaaa isaaa dhaluu nuu yaaa tasisuu amen amen amen amen ❤
@maryemendirsyoutube1858
@maryemendirsyoutube1858 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ውድ የሀገሬ ልጆችሁሌም ፈጣሪ ተስፋ ሳትቆርጥ ጠይቀው አንዳንዴ የጨለመ እየመሰለ ይበራል እርሱን ከያዝክ ወደኋላ የሚባል ነገር አይኖርም ሁሉም ወደፊት ነው ! ስለዚህ አትፍራ ሁሌም ቢሆን የያዝከው ትልቁን ነው እና ታሸንፋለህ
@feyisemengistu
@feyisemengistu Жыл бұрын
Nageenyii fi jaalali waaqayyoo sif baayatu baga nagaa dhufte qashtii koo dhugaa baayee namatti tolaa waaqayyoo gooftaan sagalee jireenya Barabara saa dhageechisu amen eebifami waaqayyoo saa eebisu eebifami baayee namatti tolaa
@hktube1507
@hktube1507 Жыл бұрын
Bagaa nagaan dhuftee qalii namaa Ashamaa harkaa funee jiraa nagaan waqayyoo manaa kanafii haa ta'uu waqayyoo sagalee jirenyaa sa haa dhagesisuu ebbifamii abbaa kenyaa waqayyoo biyaa kenyaa nagaa nufii haa godhuu
@TadeluTube27
@TadeluTube27 Жыл бұрын
Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu akkami dhugaa dhuguma Waqayyo gooftaan Sagalee isini haa dhagesisu Ebbifama brs keenya waqayyo Mana isaa kessati isini haa qusatu 🥰🥰🥰
@emukal
@emukal Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህት ከአፍህ የሚወጡት ጥሩ ጥሩ ንግግሮች ከአላህ በኩል የሆነ ሂዳያ ነው በጥሩ ንግግር በተናገርክ ቁጥር ወደ መልካም መንገድ እየተመራህ ትሄዳለህ‥ ከንግግርም ወደ መልካሙ ተመሩ ፡፡ ወደ መልካም መንገድ ተመሩ ፡፡❤ መልካም ንግግሮችን ያብዛልን አገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ያብዛልን❤
@elsaayoutube
@elsaayoutube Жыл бұрын
Agzbher yamsgan selamchuu ybzaa wad ethiopiawyn bamulu selam lahgrchn feqer lahzbachn amen qal Hiyota qal brkat yasmaln agzbher
@iluutube6835
@iluutube6835 Жыл бұрын
baga Nagaan Dhuftee Anaa Dhufuu Nagaan Siif Habaayyatu Biyya Keenya Nagaa Nuuf Hagodhu Nagaan Maatii Keenyatti Nu Hadeebisu Jabaadhu
@mishaatube5249
@mishaatube5249 Жыл бұрын
Salam laze betee ukanii baselamii maxashee itachenii Salam lagarachenii ❤❤abatochachenii yexabeqelenii ireseshii yamaralee gobazee barachii 😊😊
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ፍቅር ይስጠን
@sumeya-
@sumeya- Жыл бұрын
ሀይ ሀይ ሰላም ሰላም ብያለሁ ሰላማችሁ ሁሉ ሰላም ነው ሁሉ ሰላም ነዉ እንዴት ናችሁልኝ አለውአለው ethiopia ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ኢትዮጵያ ሰላም እኛም ሰላም ሆናለች ሀገራችን የደበቀኝ ፈጣሪ ሁላችንም በአንድነት ለሀገራችን ሰላም እንቁም
@tadeluyoutube8486
@tadeluyoutube8486 Жыл бұрын
Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii jabadhu waqayyoon nama karaa isa yadatu nuha tasisu jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu 🙏
@sadamshow9484
@sadamshow9484 Жыл бұрын
Well come ana dhufuu bagaa nagan dhufte qali namaa. rabin biyya kenyaf nagaa ha busu halumaa kanan itti fufii
@haadhajaafar
@haadhajaafar Жыл бұрын
An haa dhufuu bagaa nagahan dhufte biyya kenyaf nagaha haa godhu nagahan biyya kenyati matti nagahati nuu haa galchu barumsa garidha jabadhu itti fufi abba kenya nuuf jiradhaa umrii dheradhaa 16:12
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 Жыл бұрын
Wud ethioipawuyan balachihubet selammachihu yibezaleg ehtachin enkan selam metash lehagerachin selam feker metesaseb metezazen yametalen yarebi hager selam siphoned
@gaadisajaalalaa1117
@gaadisajaalalaa1117 Жыл бұрын
Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama barumsaa nama kenuudha qabate dhufte jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama barumsaa nama kenuudha qabate dhufte jabbadhu bayyee jabbadhu itti fufu
@kayyooftube8649
@kayyooftube8649 Жыл бұрын
Nageenyii jalaaalii waqayyoo mana kanaf haa taa.uu bagaa nagaan dhuftee dammaakoo jabadhuu jajaabeekoo manikee heduuu namatti tolaa kanumaa caalaatti cimii argamii waqayyoo goftaan biyaa kenyaaf nageenyaa jalalaa tokkuumaa haa busuu waawww dhugaa barumsaa guddaa nuuf qodee ebbifamii wan ofiikoo
@marinatube8040
@marinatube8040 Жыл бұрын
Nagaan waqaayyoo manaa kanaaf habayaatuu bagaa nagadhaan dhuuftee kode koo anaa dhufuu bareeduu kiiyyaa jabbeessii bayee bareedaa
@yohannatube
@yohannatube Жыл бұрын
Selam lezih channel balebetina lemelaw beteseb selam yibza welcome biyalew Egzihabher yimesgen silekedemechiw silewinetenyawa hawariyat silemeseretiwat bemetsihaf kidus siletetsafecheliw yegeanem dejoch silematichiluat betekiristyan egzihabher yimesgen Hagerachin selam yadirgilin kifun neger kehagerachin yariqilin
@askelachitube23
@askelachitube23 Жыл бұрын
አለን እግዚአብሄር ይመስገን እኛንም ለንስሀሞት ያብቃችሁ በሉን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እግዚአብሄር ኢትዮን ይባርክ አሜን ምንኛ መመረጥ ነው የተዋህዶ ልጅ መሆን ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እ 🙏🙏🙏❤️💘💖🙏🙏🙏
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 50 МЛН
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 4,3 МЛН
31ኛ / A /  ፈተና ገጠመኝ ፦ ከምጣድና ከጎተራ እህልን የሚሰልቡ ቤተሰቦች መጨረሻ
45:02
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 41 М.