የቤት ኪራይ ግብር ይፋ ሆነ ! ሰነድ ሙዓለ ነዋይ ገበያ ከዕቅዱ በላይ አክስዮን ሸጠ | Ethiopian Business Information

  Рет қаралды 25,918

Addis Business

Addis Business

4 ай бұрын

የቤት ኪራይ ግብር ይፋ ሆነ ! ሰነድ ሙዓለ ነዋይ ገበያ ከዕቅዱ በላይ አክስዮን ሸጠ | Ethiopian Business Information #addisbusiness #ethiopia #addis #business #addisbusiness #entrepreneur #ideas #creativity #unusual #profitable #business_ideas #ኢሳት #የኔታ #ኢትዮ #አቤል #ኢትዮጵያ #አብይ #ዶርአብይ #ስራ #ገንዘብ #ድንቅ #አስገራሚ #ሰይፉ #ኢቢኤስ #seifuonebs #rakebalemayehu #yeneta #abel #drabiy #machines #money #birr #profit #miki #merkato #esat #ebs #ፈታ #አዲስ_እይታ #አዲስእይታ #አነስተኛ_ቢዝነስ #አነስተኛ #አነስተኛ_የቢዝነስ_ሃሳቦች #የቢዝነስ_ሃሳብ #ገበያ #gebeya #feta #feta_daily_news #dailynews #donkeytube #ems #emstv

Пікірлер: 16
@ashenafinega2001
@ashenafinega2001 4 ай бұрын
ቤት ለመስራት የሚወጣውን ገንዘብ አስቡት እና ግለሰቡ መቼም የማይተካው መሆኑን ተረዱ እስቲ።ማቴሪያል አስቀንሱልና
@mekke6544
@mekke6544 4 ай бұрын
እቤቱን የሚከራይ ተከራይ ከጠፋስ አከራይ ለመንግሥት ማሳወቅ አለበት ወይስ ተከራይ ለጠፋበት ቤት የአከራይ ተከራይ ግብር ለባዶ ቤት መክፈል አለበት ?ለሚናርበት ቤት ለምን የአከራይ ተከራይ ግብር የመሰለ መንግሥት በያመቱ ፕሮፐርቲ ታክስ ብሉ ግብሩን ሰቅሎ ና የጭቃ ቤት ውስጥ በጤነት እኖራለሁ ብሎ የቡሉኬት ቤት ሲሰራ ለምን ደህና ቤት ኖርክ ብሎ ፕሮፐርቲ ታክስ ብሎ ግብር ይጭንበታል?ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ባሊቤት ግብሩ ይተሰራበትን ማቴሪያል አይቶ ከማስገበር በቤቱ ካሬሜትር ብቻ ቢያስክፍል የተሻለ ቤት ሰርቶ ለመኖር ግብር ለመቀነስ ብሎ የጭቃ ቤት ነዋሪዎቹን የተሻለ የሰለጠነ ቤት ውስጥ ለመኖር ያበረታታቸዋል እላለሁ።ስለዚህ የምቀኝነት የግብር ጭማሪ ላይ መንግሥት ቢያስበት መልካም ነው እላለሁ።የመንግስት ቤት የሚኖሩትም እንደ ወር ገቢ ተቆጥሮ በየወሩ ከደሞዛቸው ጋር ታስቦ ለም ንግስት የወር ገቢ ታክስ ከደሞዝ+የቢቱ ክራይ ተ ድምር =ታክስ ይክፈሉ በየወሩ የቤት ክራይ ባይከፍሉ።
@dagihaile5126
@dagihaile5126 Ай бұрын
ቨቨቨ፣ቨቨቨ፣፣ቨ፣ቨቨ፣፣ቨቨ፣፣፣፣፣ቨ፣ቨ
@MasikerFiqadu-wx8iu
@MasikerFiqadu-wx8iu 4 ай бұрын
Betam yemigerimi new yemenoriya bet gibir eyekefel adisew endet bandi karita hulet gibir yikebelal menigisti ya bet akerayi eko betun akerayito bekirayu yeminoribetin menigisti lemin kegurorowu layi yikomal betam liserabet yigebal biye asibalew akerayi yemitebekibetin yetarana gidigida gibir kekefel ayibekam woyi nuro erasu sew erasun ediatefa yemigefafa new yitasebibet...
@user-gy4nr8ty3s
@user-gy4nr8ty3s 4 ай бұрын
ይህ የኪራይ ገቢ የንግድ ቤት ይመለከታል ወይ?
@abukimohammedbestfamily
@abukimohammedbestfamily 4 ай бұрын
ይሄ አዋጅ ለአዲስ አበባ ብቻ ነው ወይስ ሌሎችንም ይመለከታል
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 4 ай бұрын
አዋጅ ነው ለሁሉም ነው
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 4 ай бұрын
mululemulu lmn batun mengest ayweresem
@abelgizawbekere7620
@abelgizawbekere7620 4 ай бұрын
ጨካኞች ሰተት ብለው በየቤታችን ገቡ!!
@user-gy4nr8ty3s
@user-gy4nr8ty3s 4 ай бұрын
ለቤቱ የሚወጣው ወጪ ከጠቅላ ገቢ የሚቀነሰው እንዴት ነው?
@damtiemamo
@damtiemamo 4 ай бұрын
😊😊😊😊😊w😊😊😊,😊e,,,😊,,😊,😊,😊s,,😊,😊s,😊o,?.. ?. ?. 😊?. 😊xxxx?😊x😊x😊x😊xxx😊😊xex😊x😊😊😊x😊😊😊😊,😊😊😊😊... ... ... 😊. 😊😊! . 😊. 😊. 😊. 😊. . 😊😊: 😊. 😊😊😊i . . 😊😅፨ 😊: 😊. 😊😅😊😊😊😊😊: . 😊😊. 😊. 😅. 😊😊😊😊😊😊፨ 😊. ?።። ?።።። 😅😊😊😊😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊፨ 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊፨ 😊😊😊😊😊😅😅😅😊😊😅😊: 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊፰ 😊😅. 😊😅😊😅😊😊. 😊😊😊😊😊😊😊😊: : 😊 😊😊😊😊😊😅😅😅i 😊😊. 😊. 😅😅😊. 😅😊 ?. 😊😊i 😊. 😊🎉😊😊😊a a 😊. r r l 😅😊. 😊? ?.
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 4 ай бұрын
ያከራይ ተከራይ ግብር በፊትም ነበር
@tewodrosberi7633
@tewodrosberi7633 4 ай бұрын
የገቢው ግማሽ ላይ ነው የኪራይ ታክስ የሚሠራው፡፡
@sadadelil3636
@sadadelil3636 Ай бұрын
በፊት እንደሱ ነው ዜናው ግን ሙሉ ላይ ነው
@mitikutekle-sy6oi
@mitikutekle-sy6oi 4 ай бұрын
አይ መንግስት ተብዬው የተከራይ በይበልጥ የመንግስት ሰራተኛውን የደሞዝ ጭማሪውን ከልክሎ ለስልጣን ማቆያው መሳሪያ ገዝቶበት የግለሰብ ቤት ኪራይ አስቀነስኩልህ በማለት ለመነገድና ለማባላት ካልሆነ ግለሰብ አከራይ ቢቸግር ነው እንጂ ወጪውን 40 አመት ቢያከራይ ወጪውን አይመልስም።ትክክለኛ አካውንቲንግ ሚሰራው ለመንግስት ወጪ አባካኞች ማወራረጃ ብቻ ነው።ማያዋጣ ስራ መሆኑንብታሰሉት ትደርሱበታላችሁ ።የህዝብ ጥላቻ ካለበትና ዘረኛና ምቀኛ መንግሥት ከዚህ የተለየ ነገር አይጠበቅም። ከፈጣሪ አይን ሚያመልጥ የለምና ሁሉም የስራውን ማግኘቱ አይቀርም!!ጡር መጥፎ ነው ለዘር ዘር ይተርፋል ዜጎችን ማቅጨጭ ምን ይሉታል!!
የቤት ኪራይ ገቢ ግብር አሰራር ,Rental Income Tax Calculation,የቤት ግብር|Property Tax|
15:12
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 6 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 62 МЛН
🔴ሰበር  ዜና ቅዳሜ ነሀሴ 11 //2016
@Ferdose GOndarawa ፌርዶስ ጎንደሬዋ
Рет қаралды 255
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН