የቤት ኪራይ ውል ላይ መደረግ ያለበት ጥንቃቄዎች እና የግብር አወሳሰን |የቤት ግብር |Property tax

  Рет қаралды 191,489

hani tube አካውንቲንግ አስተማሪ

hani tube አካውንቲንግ አስተማሪ

Күн бұрын

Пікірлер: 133
@firehiwotabebe3768
@firehiwotabebe3768 3 ай бұрын
ለመሆኑ በባንክ እዳ የተገዛ ቤት ተከራይቶም ሙሉ እዳውን መሸፈን ያልቻለ የቤትኪራይ እንዴት ነው ግብሩን ሊከፍል የሚችለው? ተከራይም አከራይም ችግር ውስጥ ገብተዋል ምክንያቱም ግብሩን ሊሸፍን የሚችል ተጨማሪ የገቢ ምንጭ አሁን ባሉበት ሁኔታ ከየትም ሊመጣ አይችልም። አንዳንድ ሊታዩ የሚችሉ የህዝብ ችግሮችን ድንጋጌው የሚያገናዝብበት መንገድ ቢኖር ጥሩ ነው።
@KenenisaDiriba
@KenenisaDiriba 5 ай бұрын
ቤት የተከራየው ነጋዴ የዓመቱን ግብር ሳይከፍል ቤቱን ለቆ አደራሸዉን ወደማይታወቅበት ቦታ ብቀይር የቤቱን ባለቤት ማስከፈል ይቻላል ወይ?
@muke614
@muke614 Жыл бұрын
ስልሆነ ማከራት አያስፈርግም ምን ጉድ? በተወደደ ኑሮ የተገኘው ሁሉ ወደ መንግስት ይግባ?1ኪል ሽንኩርት 60ብር ሚሸጥበት ሀገር ኑሮ ማረጋጋት ይቅደም እንጂ።
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting Жыл бұрын
ከ 1930ቹ ጀምሮ ሲተገበር የኖረ ነው አሁን Rate ብቻ ነው ማስተካከያ የተደረገው
@azebgeremew4624
@azebgeremew4624 Жыл бұрын
70 birr
@goyitomtekle2580
@goyitomtekle2580 5 ай бұрын
Meret ye hzb ena yemngst new ybalale neger gen sefiw hzb meret yemagegnet mebtu kete nefege enho 34 ametat lidefn new! Lemn gn behulet ymetal yalagegnew😂😂😂 lalew ychemerletal yemibalew bendih zemen gelach new ....
@masejone9249
@masejone9249 5 ай бұрын
160 ተሽጣል
@DeressaWodajo-kv1zt
@DeressaWodajo-kv1zt 3 ай бұрын
, ምን ጉድ መጣ ወገን ሕዝቡን ጠይቃችሐል ወይ?
@Amde-MichaelKetema
@Amde-MichaelKetema 5 ай бұрын
የእድሳት ወጪ ከኪራዩ ገቢ ላይ ይቀነሳል እንጂ ይባስ ብሎ አከራዩ ተጨማሪ ግብር መክፈል የለበትም። ግብር መክፈል ያለበት የሥራ ተቋራጩ ነው።
@lidetabate2707
@lidetabate2707 3 ай бұрын
ወይ ኢትዮጵያ ሃገሬ እምበላው ሳጣ ልጄ ጥርስ አወጣ ሆነ እኮ ቤት አከራዩም የሚሰራው 100 ፐርሰንት 98 ፐርሰንት በባንክ ብድር ነው የባንክ ወለድ ይቆነድደዋል ደግሞ ሲያከራይ በዚህ ኑሮ ውድነት የአከራይ ተከራይ ግብር ያንገላተዋል ታዲያ ሃገሬ ላይ ኢንቨስት ላድርግ የሚባለው ምን ሊያስገኝ ነው ለኪሳራ ከሆነ የቤት ውጣ ውረድ ልፋት ምን ያህል እንደሆ ይታወቃል ስለዚህ ምን ያደርጋል የምትሰሩ ሰዎች ለራሳችሁ መኖሪያ ማድረግ ነው የሚል ዕሳቤ ያለው ነው አዋጁ እኔማ ዘንድሮ ልሰራ ነበር ገላገላችሁኝ ሃሳቤን ቀይያለሁ
@helendessi163
@helendessi163 2 ай бұрын
ሴከራየሽ የነበረውን የቤት እቃዎችን ቤሠበር ቤበላሽ የሜያስተካክለው አከራይ ነው? የተበላሸበትን ያስተካከለበት ለአወከራዬ እንደገቤ ይቆጠራል ማለት ነው?
@MintewabBeyene
@MintewabBeyene 3 ай бұрын
በሀገሬ ላይ ያለሁ አልመስል አለኝ ።።
@SurprisedAnglerfish-ik7eu
@SurprisedAnglerfish-ik7eu 3 ай бұрын
ዘሬነው የገባህ ቀየን እኮ
@firehiwotabebe3768
@firehiwotabebe3768 3 ай бұрын
የእድሳት ወጪ ከኪራዩ ገቢ ላይ ይቀነሳል እንጂ ይባስ ብሎ አከራዩ ተጨማሪ ግብር መክፈል የለበትም።
@Fanno123
@Fanno123 3 ай бұрын
ከአንድ አመት በፊት የተለጠፈ ሐሜት አሁን አምጥተህ ማላዘን ምን ማለት ነው? It had posted before one year ago
@nigussiegebeta9115
@nigussiegebeta9115 2 ай бұрын
ምንአላበት እናንተ እውቀት እለን ብላችው ሂሳቡን ብቻ ከምተነትኑ የክራይ ፎርም ብታዘጋጄልን መንግስት ለራሱ የሚስበስበትን ፎርም እዘጋጅቶ የራሱን ፈፀም ምን እለበት እኛም ከውልና ማስራጃ ጋር የምንዋዋልበትን ፎርም ቢያዘጋጅ መንግስት ለምን እከራይ ለይ እንዲህ ግራ ማጋበት ፋለግ
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 6 ай бұрын
ግብሩን ምናልባት vat 15% ለመኖሪያ ከሆነ ተከራይ የሚጠየቅበት አይገባም። እንደተባለው ለንግድ ከሆነ አከራይ የገቢ ግብር መክፈል ቢገባውም የሚነግድም ያው net profit የግድ ግብርም እንደወጭ ታስቦ የሚሠላ ይመስለኛል። ስለሆነም ልዩ መመሪያ ያስፈልጋል ማለት ነው።
@felekeabesha
@felekeabesha 2 ай бұрын
ክፍያው ከመቸ ጀምሮ ነው የሚከፈለው ? ውሉ ከተፈጸመ በኋላ በአመቱ በመጨረሻው ጊዜ ነው ወይስ መጀመሪያ ነው ? ቢብራራ ??
@RozaGhiwote
@RozaGhiwote 4 ай бұрын
ከመቼ ጀምሮ ነው በዚ መንገድ ማከራየት ግዴታ የሚሆነው?
@alemyimer7913
@alemyimer7913 2 ай бұрын
እግዳውማ እራሱ እየዞር እራሱ ያክራይ በአለም የሊለ ነው ህዝብ ና ምግስት ተብይው ካልተማመን አገር ትርጉም የለውም በራሱ መስራቤት ተፍራርመህ ካላመነ ምን ማርግ ይሻላል ፍጣሪ ይፍርድ
@firehiwotabebe3768
@firehiwotabebe3768 3 ай бұрын
እንዴት ናችሁ? እርሱ ቸሩ ፈጣሪ አሁንም በቸርነቱ ያስበን እንጂ ዞሮ ዞሮ አካሄዱ የመንግስትን ካዝና ለመሙላት እንደሆነ ግልፅ ነው። የሆነው ሆኖ ቢያንስ ቢያንስ ከቤት ኪራይ ጋር በተገናኘ የሚሰበሰበውን ገንዘብ መልሳችሁ እንኳን የህዝቡን ስቃይ ለመቀነስ የሚያስችል በተመጣጣኝ ዋጋ ኪራይ እና ግብር የሚከፈልበት የቤት ልማት አስባችሁ ይሆን??? ለሕዝቡ ትልቁን ሸክም ሊያቀልለት የሚችል ነውና እባካችሁ አስቡበት ።
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 3 ай бұрын
Enesu Eyezerefu Yeqeramexu Inji Zeqetegna Gebi Yalew Zega Mengest Bete Sereto Be Anestegna Waga Makerayet Nebere Le Hezeb Seraw Yemibalew Geleseb Deme Tefeto Teqaxelo Yeseraw Laye Mekera Mekekere Mene Yemilut new Awo Kiray Lemekemeru Be Weyeyet Be Amete Bihone Eshi Condominium Zerefew Yekefelewen Yetemezegebewen 0 Eyaregu Lelaw Qoxebo Yeserawen Enesu Yemiyadelu Endashachew Egeziabehere Yedereselen
@firehiwotabebe3768
@firehiwotabebe3768 3 ай бұрын
የእድሳት ወጪ ከኪራዩ ገቢ ላይ ይቀነሳል እንጂ ይባስ ብሎ አከራዩ ተጨማሪ ግብር መክፈል የለበትም። በዋነኝነት ጥቅሙ በቤቱ ውስጥ እየኖረ ላለው ወይም ለተከራይ ነው። ሌላው ነገር በመታደሱ ምክንያት በቤት ኪራዩ ላይ የተጨመረ የገንዘብ መጠን ከሌለ ማለትም የቤት ኪራዩ ዋጋ እስካልተጨመረ ድረስ የግብር መጠኑ ይጨምራል ማለት ተገቢ አይደለም። በተጨማሪ የቤቱ ጥገና ጥቅሙ ለተከራይ፤ ለአከራይ እንዲሁም ለመንግስትም መሆኑን መገንዘብ አለብን። ምንያቱም ቤቱ በተገቢው አቋም ላይ ካልሆነ ለማንኛውም አካል ጥቅም መስጠት አይችልም።
@AA-st8qk
@AA-st8qk Жыл бұрын
As If you speaking about VAT on rental fee, first of all Ethiopia law said that , being VAT registered is depends on you annual income. Which is if your annual business income is =>1,000,000 birr , you are oblige to register a VAT payer. if not you are treated under TOT. Depending on your example the monthly rental agreement is 10,000. Which equal to 120,000 annually. Thus how do this subjected to to pay VAT ,?
@mitikuhabtegiorgis-go1wi
@mitikuhabtegiorgis-go1wi Жыл бұрын
በግቢ ውስጥ በጭቃ የትሰሩ ቤቶችስ ይመለከታቸዋል ወይ?ስሌቱስ እንዴት ነው? የማይመለከታቸውስ አሉ ወይ?
@leaftif
@leaftif Жыл бұрын
6ኛ ፎቅ ላይ ያለዉን ቤት የሚሸጥና ባለስድስት ፎቅ ቤት የሚሸጥ እኩል ታክስ አይከፍሉም ።ይጣራ !!!
@ባይበላስቢቀር
@ባይበላስቢቀር 4 ай бұрын
ይኸው ሰኔ ሳይደርስ ከቤቴ ውጣ ተባልኩ ለኛስ ምን መፍትሔ አለ
@SamTah-nx7zr
@SamTah-nx7zr 11 күн бұрын
እማከራየው የንግድ ቤት ነበረኝ እስከአሁን የምከፍለው ከክራይ የምወስደውን ነበር ቲኦቲ ከተከራይ ተቀብዬ ከፍዬ ለተከራይ ደረሰኝ (የከፈልኩትን የቀበሌውን ደረሰኝ) ሰጣቸው ነበር ከዚህ በፊት9 አመት ሙሉ ሒሳብ ሲሰራ የኪራዪ መጠን*ለአመት ነበር ዘንድሮ የኪራዪ መጠን+ቲኦቲ*ለአመት ነው አሉኝ በዚመሀል የክራይ ገቢው ከወሰድኩት በላይ ቲኦቲም እንደዛው ምን ማድረግ አለብኝ
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting 10 күн бұрын
በቴሌግራም አግኘኝ
@ZaroMasama
@ZaroMasama 3 ай бұрын
በዚ ወር ዩቱበሮች ጥሩ መሸቀያ ሆነ
@genettadesse9243
@genettadesse9243 Жыл бұрын
የገቢ መሥሪያቤቱ የክራዩ ግምት ልክ አይደለም ብሎ ለግብሩ ሲል የራሱ ግምት ካስቀመጠ ክራዩ ከበፊቱ ኪራይ ከፍስለ ሚል ተከራ ባይስማማና ጥሎ ቢወጣ አክራይ በዛ ዋጋ የሚከራይለት ቢያጣ ምንድነው የሚሆነው ?
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting Жыл бұрын
የአዋጁን አንቀጽ 3 ማለትም የገበያ ዋጋ የሚለውን ተቋሙ የሚተገብረው አከራዩ አከራይቼዋለው በሚል የሚያቀርበው ዋጋ በጣም ያነሰ እና ትክክለኛ ቤቱ በዛ አከባቢ ካሉና ሌሎች ከሚያከራዩት ሰዎች ያነሰ በሚያቀርብበት ግዜ ነው በመሆኑም ከዚህ እንደምትረዳው አከባቢው ላይ(የገበያው ዋጋውን ) የሚጠቀም ከሆነ ተከራይቶ የሚቀመጠው ለምን ሊለቅ ይችላል ? ምክንያቱም ይህንኑ ወይንም ተቀራራቢ የቤት ክራይ ገንዘብ ሲያስከፍለው ስለነበር ማለት ነው።አንዳንድ የአፈጻጸም ጉድለቶች አይፈጥሩም ማለት ግን አይደለም ።እነዚህን ክፍተቶች ደግሞ ቅሬታ ክፍል ስላለ በሱ ሊፈታ ይችላል ።
@biraneshiferaw3224
@biraneshiferaw3224 Жыл бұрын
​@@hanitubeaccounting k
@goyitomtekle2580
@goyitomtekle2580 5 ай бұрын
Leba new awaju
@birlewfisseha470
@birlewfisseha470 Ай бұрын
1 ኛ ጥያቄ ግልጽ አይደለም
@muluye333
@muluye333 2 ай бұрын
ስትናገር አትንተባተብ
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 6 ай бұрын
ግብሩ ስንት % ነው???
@lekahail
@lekahail Жыл бұрын
ቤቱ ቢያልቅም ካልተከራየ ለምን ግብር ይከፈላል?
@BerhanuTarekegn-ht3cr
@BerhanuTarekegn-ht3cr Жыл бұрын
እኔ ያከራየውት 5000 ሆኖ እያለ 12000 ነው ሲል መግስት እኔ መጨመር እችላለሁ ?ከቻልኩስ ግለሰቡ ካላዋጣው ንግድ ቤቱን ዘግቸ መኖሪያ ቤት ማድረግ እችላለሁ?
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting Жыл бұрын
አለማከራየት መብት ነው ግን ስለ አለመከራየቱን በጽሁፍ ለገቢዎች በ30 ቀን ውስጥ ማሳወቅ አለብህ
@MimiAssefa-g6t
@MimiAssefa-g6t 6 ай бұрын
ጥሩ ገለፃ ነው። ጥያቄ አለኝ ምን መሰለህ እኔ የግለሰብ ቤት ተከራይቼ ነበር የምኖረው እና እግዚአብሔር ፈቅዶ የመኖሪያ ቤት ገዛሁና ቤቱ ለግዜው ለልጆች ትምህርት ቤት ስለሚርቅ በትንሽ ብር አከራይቼ በዛላይ ጨምሬ ለተከራየሁበት ኪራይ እከፍላለሁ ይህ በእንዲህ እንዳለ የአከራይ ተከራይ ክፈይ ብሎ መንግስት መጣብኝ ይህስ አግባብ ነው እንዴ?
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting 6 ай бұрын
አዎ ባጠቃላይ የኢትዮጵያ የታክስ ህግ ትንሽ አስቸጋሪ ነው።ይህ ትክክለኛ ጥያቄ ነው ነገር ግን አንተ የተከራየከውን ወጪ የአከራይ ተከራይ ግብር ስከፍል ታሳቢ አያደርግም ። በሌላ ሀገር ለምሳሌ በ USA ትምህርት የሚማር ከማይማር ያነሰ ታክስ ይከፍላል ፣ ብዙ የቤተሰብ ቁጥር ያለዉ ትንሽዬ ካለው ያነሰ ይከፍላል ....
@tesemayeruq4920
@tesemayeruq4920 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የግብት አከፋፈል በደንብ ፋይል ካልተደረገ ዲጂታል ካልሆነ ማጭበርበር አይቀርም፣ ሙስናም ጭምር ይስፋዳል፣ ስለዚህ መንግስት ዳታውን ማዘመንና ታአማኒ መሆን አለብት። ግብር መክፈል የዜግነት ግዴታ ነው፣ መፈራት የለበትም፣ ግልጽነት ፍትሃዊነት መኖር አለበት።
@woinshetgossaye1936
@woinshetgossaye1936 Жыл бұрын
Is it about a house for residential or for business?
@demekechgonfa
@demekechgonfa 5 ай бұрын
Thanks for you sharing as new subscriber 👌
@alemfantsh1838
@alemfantsh1838 3 ай бұрын
ግቢ ውስጥ ያሉ ቆርቆሮ በቆርቆሮ ሰርቢሶችም ይካተታሉ
@StehaiGebreselassie
@StehaiGebreselassie Жыл бұрын
Important information.thank you
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting Жыл бұрын
Glad it was helpful!
@getachewdemissie3778
@getachewdemissie3778 Жыл бұрын
እንደምን ከርመሀል የኔ ጥያቄ አከራይ የቤት እድሳት ለቤቱ የሚያወጣውን ገንዘብ መጠየቅ ይችላል ወይ ለታክስ ታሳቢ ይሆንለታል ወይ ? አመሰግናለሁ
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting Жыл бұрын
አዎ ሂሳብ መዝገብ ያዥ ከሆነ ያወጣውን ወጪ አካቶ ማቅረብ ይችላል የቤቱ እድሳት ወጪ ግን ከ20% በላይ ከሆነ Capitalize ነው ማድረግ የሚፈቀድለት
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE Жыл бұрын
እናመስግናለን
@ayelechteka3712
@ayelechteka3712 Жыл бұрын
ሰላም ለአንተ እባክህን በወር 16000 ብር የሚከራይ ቤት ግብር ስንት ይከፍላል
@ethiopishigee908
@ethiopishigee908 Жыл бұрын
ተከራዪ ካልፈቀደ ከቤት አልወጣም የሚል ስልጣን አለው ወይ?
@ruhamaatbaker4507
@ruhamaatbaker4507 5 ай бұрын
አው
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 3 ай бұрын
እንደው እግዚአብሔር ምን ጉድ መንግስት አመጣብን የደሃን ኑሮ የሚያምስ ኑሮ የሚረክስበትን መንገድ እንደመፈለግ በተጨማሪም እንደመለስ ዜናዊ ለደሃው በአቅሙ ኮንዶሚኒየም ሰርቶ እንደመስጠት ከባንክ ተበድሮ ኑሮን ለመኖር ቤት አከራይ የሰራውን ቤት ባላቀበለው ሚስማር ብሎኬት ህዝብን የሚያጨናንቅ መንግስ አንደው ኪዳነምሕረት ትፍረድ ኑሮን አያረክስ የኑሮ ውድነት ምንም የማይመስለው ምስኪኑን ህዝብ ላይ ጫና
@yosephmekonnen7041
@yosephmekonnen7041 Жыл бұрын
ሰፈሩ ከስራ ቦታዬ ስለራቀኝ ቤቱን አከራይቼው ሌላ ቦታ ተከራየሁ። ገቢዎች ሌላ ጋር የምከፍለውን አቀናንሱልኝ ብዬ አንቀበልም ሙሉ የኪራይ ገቢ ነው ብለው ሰሩት። ይህ ችግር እንዴት ማሰተካከል ይቻላል?
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting Жыл бұрын
ልክ ናቸው አይቀናነስም።
@kidusyaredeshete7318
@kidusyaredeshete7318 Жыл бұрын
መምህር የራይድ ግብር ስንት ፐርሰንት ነው ? ስራልን እባክህን
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting Жыл бұрын
Ok
@leaftif
@leaftif Жыл бұрын
በጣም ግልፅ ነዉ ዩቱብ ለእንደዚህ ዐይነት ጠሩ ነገር መጠቀም ይቻላል ።አመሰግናለሁ
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@woinshetberhane1212
@woinshetberhane1212 Жыл бұрын
​@@hanitubeaccounting❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ in
@kebeneshmelaku8225
@kebeneshmelaku8225 3 ай бұрын
A​@@hanitubeaccounting
@astergirma6079
@astergirma6079 Жыл бұрын
ለመኖሪያ ቤትስ? ለመኖሪያ ቤት ውልና መረጃ ነው ወይ የሰፈር ውል?
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting Жыл бұрын
ውልና ማስረጃ
@helenmulugta8852
@helenmulugta8852 Жыл бұрын
ምን ያህል ጊዜ ነው የተሰጠው
@tsehaygenetu8857
@tsehaygenetu8857 3 ай бұрын
የሚከለው ከ50% ነው አልተባለም?
@MeksudMehammed
@MeksudMehammed Жыл бұрын
አንድ ሱቅ አድ ሰው ቢገዛው የገዛው፡ሱቅ ሰው ቢኖሪበት፡ገዢው ቢፈልገው፡ማውጣት፡ሚችለው፡እዴት ነው
@hanazena4526
@hanazena4526 3 ай бұрын
Nuro bewer behulet wer sayhon beyedekikaw eyechemer sew endetnew linor yemichelew kiray tekeblo yemitedaders,yetasebebet kebad new
@akmelbedruteki2295
@akmelbedruteki2295 Жыл бұрын
ሃሪፍ ማብራሪያ ነው የብዜት ስህተት ብቻ አለ ከ6:55 እስከ 7:10ኛው ደቂቃ ላይ ያለውን ቼክ አድርገው
@tadessemendesil1543
@tadessemendesil1543 Жыл бұрын
ለመኖሪያ ቤትነት ከተከራዬ ተከራይ አከራዩ ToT መሰብሰብ አለበት ወይ?
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting Жыл бұрын
ለመኖሪያ የሚከራይ ቤት መሆኑ ውሉ ላይ ተገልጾ ከሆነ tot ወይም Vat አይጠየቁም ።የአከራይ ተከራይ ግብር ብቻ ይከፍላል ።
@TsehayBekele-i6w
@TsehayBekele-i6w 3 ай бұрын
በየወሩ ወይስ በአመት ነው የሚከፈለው?
@genetkassahupn2092
@genetkassahupn2092 Жыл бұрын
Enamesegenalen
@NegaBelay461.
@NegaBelay461. 9 ай бұрын
ቤተ ሰብ የሚኖርበት ከሆነሰ ኪራይ ግብር የከፈላል?
@ayalewhailu7875
@ayalewhailu7875 Жыл бұрын
መንግስት እኔ የያከራየሁት ብር 10000ለመሆኑ ማስረጃ እያላ አካባቢው የሚከራየው 15000ብር ነው ብሎ ግብር ካስከፈልኝ እኔ መንግስት በገመተው መስረት የቤቱን ኪራይ ማሻሻል እችላለሁ
@meselassefa2538
@meselassefa2538 5 ай бұрын
አከራይ ከስንት ብር ጀምሮ ነው ባትየሚከፍለው
@sentayehudelnesaw5711
@sentayehudelnesaw5711 Жыл бұрын
Mabrareyaw tru nuw yene teyake 300 Karen bota lay menoreya betoch 6 yeteleyayu kefloch tekeraytewa lela demo 3 betoch le nege tekeraytewal Ye akeray tekeray yekeflal Yehe geber eyandandu bet telekto nuw kefeya yemekefelew yeterazemew gezes alanesem
@hailuyesuf6985
@hailuyesuf6985 5 ай бұрын
ተ/ቁጥር 6- አቶ አበበ ግብርና ታክስ አይከፍሉም ማለት ነው
@hailuyesuf6985
@hailuyesuf6985 5 ай бұрын
በ 15000 ብሩ
@SefyuSefyu-w2y
@SefyuSefyu-w2y 6 ай бұрын
Thx heni amsegenallehu ,2014 enna2015 lemekfel ,penality endatnew
@zufanbairu5405
@zufanbairu5405 Жыл бұрын
Yebet Akerai ena tekeray wel gedeta be welena masreja new mewawal yaleben
@zufanbairu5405
@zufanbairu5405 Жыл бұрын
Lkerebkut Teyake Ebakh melash setegn Amesegenalehu
@yonastilahun4260
@yonastilahun4260 Жыл бұрын
ገለፃው ይመቻል ።እናመሰግናለን ። አንድ ጥያቄ አለኝ እርሱም ተከራይ ቫት ተመዝጋቢ ሆኖ አከራይ ባይሆን የዚህ ግብር እንዴት ይሰራል?
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting Жыл бұрын
አከራይ ቫት ተመዝጋቢ ካልሆነ ተከራይቶ ያለው ግለሰብ የቫት ተመዝጋቢ ቢሆንም አከራዩን ምንም አይመለከተውም ።በመሆኑም ለንግድ ካከራየው ተርን ኦቨር ታክስ እና የኪራይ ገቢ ግብር ይጠየቃል ።ለንግድ ካልሆነ የኪራይ ገቢ ግብር ብቻ ይጠየቃል ።
@tuttuttuttut5061
@tuttuttuttut5061 11 ай бұрын
Ke 1 million birr belaye gebi beyagen vat temezgabi mehone alebet ?
@teshomehagos
@teshomehagos 6 ай бұрын
የቀበሌ ቤትን ይመለከታ ወይ??
@zubeydakemal4659
@zubeydakemal4659 Жыл бұрын
Akraya vat tmezgabi sayhon tekray vat tmzgab weym yemengast mesrabet hon vat chemro blo bwawal lemnorya bet endet yhonal.
@zufanbairu5405
@zufanbairu5405 Жыл бұрын
Yetekerayew bet lemenoria kehone Vat yemeleketewal wey
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting Жыл бұрын
አይመለከተውም
@abatu655
@abatu655 Жыл бұрын
ለአንድ ተከራይ የጊዜ ገደብ አስቀምጦ ለምሳሌ ለ2አመት ብሎ በመወሰንና በመስማማት ማከራየት ይችላል ወይ ? ከዚያ በኋላ በአዲስ ስምምነት ።
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting Жыл бұрын
ይቻላል
@mesibiru3024
@mesibiru3024 3 ай бұрын
Tekrayu 120000 yekiray new 205 000 yemndnew
@zerihunbalta5636
@zerihunbalta5636 Жыл бұрын
ውል ተቅዋርጦ ቤቱ ሳይከራይ ለወራት ቢቆይ የግብር ክፍያ ልጠየቅበት ይችላልን?
@sherrydachew6634
@sherrydachew6634 Жыл бұрын
Wed IYAW Le Gebiwoch Tek war Twal Beleh AmelekeT
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting Жыл бұрын
በትክክል 👌አመሰግናለሁ
@fathiashafey9535
@fathiashafey9535 Жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ እኔምልህ የመግስት እዳ ያልጨረሰ የኮንደሚንየም ሱቅ ይመለከተዋል እባክህ መልስልኝ
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting Жыл бұрын
አዎ
@Abe1Moke
@Abe1Moke Жыл бұрын
❤❤betam tiru mereja new hani....gin anten beketita lamagignet efelgalehu.....telegram chanal kaleh .....tiyake neberegn bewst mesmer......kechalk?
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting Жыл бұрын
ቴሌግራም ላይ አዉራኝ
@KumalMohamed
@KumalMohamed 3 ай бұрын
tnank you
@tesemayeruq4920
@tesemayeruq4920 Жыл бұрын
በነጻ ብሰጥስ?
@kassujilcha1957
@kassujilcha1957 Жыл бұрын
It is my question too
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting Жыл бұрын
ኪራይ አለመሆኑ ከተረጋገጠ የኪራይ ገቢ ግብር አትጠየቅም
@mintamershita325
@mintamershita325 Жыл бұрын
ዐወ
@tamsganayle3362
@tamsganayle3362 3 ай бұрын
❤❤❤🎉
@kassujilcha1957
@kassujilcha1957 Жыл бұрын
Bet akerayche gin zemed new enji altekerayehum bilo biyakeray, endet yigemetal gibir
@TesdenyaZewdu
@TesdenyaZewdu 8 ай бұрын
Slkhn ebakh wey dewllgn
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting 8 ай бұрын
U can find me on telegram
@TsehayKiflu-p4d
@TsehayKiflu-p4d Жыл бұрын
Amsgnalhu gen ykororo betochne yemlktal wye
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting Жыл бұрын
አዎ
@mmennurr
@mmennurr Жыл бұрын
ተራ ቁጥር 3 አልገባኝም።
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting Жыл бұрын
ቪድዬን ደግመህ ተመልከተውና ምኑ እንዳለገባህ ብታብራራልኝ
@yirgedubekele4923
@yirgedubekele4923 3 ай бұрын
ተከራይ የተከራየውን ቤት ካበላሸ ጥገና ማድረግ እንዳለበትና ማደስ እንዳለበት ለቆ ሲኤድም መጀመሪያ ሲከራይ እንደነበረው ለአከራይ ማስረከብ እንዳለበት ውል ላይ ይገለፃል ታዲያ ይህንን በምን መልኩ ታይቶ ነው እድሳቱ ለአከራይለ እንደገቢ የሚቆጠረው?
@eyobfissahaye1077
@eyobfissahaye1077 Жыл бұрын
በአሁኑ ሰዓት በፍጥነት የቤት ክራይ በእጥፍ በኮንደሚኔም ዉስጥ ጨምረዋል ( ጨምር ወይም ልቀቅ ) በጣም የተጋነነ ዋጋ። አከራዮ ግብሩን ነዉ ተከራዮ ላይ ሚጨምሩት ወይስ........?????
@EdenBaraki
@EdenBaraki Жыл бұрын
good information
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting Жыл бұрын
Thanks
@MayWater
@MayWater 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው እናመሰግናለን
@michaeltadesse7748
@michaeltadesse7748 Жыл бұрын
በጣም ግልጽ ማብራሪያ ነው አመሰግናለሁ ።
@zufanbairu5405
@zufanbairu5405 Жыл бұрын
Ani tube lela teyake degmo betu yetekdrayew be 20000 hono ye akerai tekeray lemekfel senehed betu yetegemetew 25000 new yemetekeflut bezs gemet new alun gen egna yemenagegnew be 20000 new selezeh Tekeraun beye weru 25000 maskefel yechalal
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting Жыл бұрын
እነሱ በምን አረጋገጡ 25,000 እንዳከራያቹ?
@noname-hp8bw
@noname-hp8bw 6 ай бұрын
አከራይ ቤት ሰርቶ ስለአከራዪ ለመንግስት ግብሩን አስቦ ይከፍላል እንጂ ተከራይ ቤት ስለተከራዪ ግብር ከፋይና ኪራይ ከፋይ መሆን አለበት እያልክ ነው እንዴ?
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting 6 ай бұрын
አላልኩም ።እባኮትን ቪድዬን በደንብ ያድምጡት
@AbdulbediAbdi
@AbdulbediAbdi 5 ай бұрын
አ ከ ራ ይ ቤ ቱ ባ ስ ር ሺ ብ ር አ ከ ራ ይ ቶ በ ሶ ስ ት ሺ ቢ ዋ ዋ ል ና የ አ ከ ራ ይ ተ ከ ራ የ መ ን ግ ስ ት ገ ቢ ተ ከ ራ ይ አንደ ሚ ከ ፍ ል አ ድ ር ጎ ቢ ዋ ዋ ል ህ ጉ ስ ለ ዝ ህ ጉዳይ ም ን ይ ላ ል ቢ ብ ራ ራ ል ኝ
@newflowergetu8958
@newflowergetu8958 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ አገላለጽ ነው። እናመሠግናለን። ይሄ ሕግ ተፈጻሚነት የሚኖረው በስንተኛው ዓመተ ምሕረት ነው። ከ2015 ጀምሮ ነው ወይስ ያለፈውንም ዓመት ይጠቅሳል። አመሠግናለሁ።
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting Жыл бұрын
ለሁሉም ዓመት ያገለግላል
@tesfayemengesha7387
@tesfayemengesha7387 Жыл бұрын
Lebenet menor alebet !
@shemelsasheber3163
@shemelsasheber3163 3 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም ግልፅ ነው
@YEGABRYLGLG
@YEGABRYLGLG 3 ай бұрын
gggg
@AsterZerihun-v5c
@AsterZerihun-v5c Жыл бұрын
Tot kefays
የቤት ኪራይ ገቢ ግብር አሰራር ,Rental Income Tax Calculation,የቤት ግብር|Property Tax|
15:12
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
የኪራይ ገቢ ግብር |Rental Income Tax | Addis Ababa House Information
24:21
hani tube አካውንቲንግ አስተማሪ
Рет қаралды 76 М.
የመንደር ውል ህጋዊ የሚሆንባቸው 5 ሁኔታዎች
14:39
Abrham Yohanes Lawyer
Рет қаралды 12 М.
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН