የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 4 ክፍል 26 /Yebeteseb Chewata Season 4 EP 26

  Рет қаралды 121,890

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 300
@muslim7297
@muslim7297 6 жыл бұрын
ነፂ ዌል የእስለም ወንድም እህቶቼ እንኳን ለዝ ለተካበረ ወር ረመዳን በሰለም አዳረችው ፆሞ ከተጣቀሙት የሪገን
@amiwolloyewa7027
@amiwolloyewa7027 6 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
እንካን አብሮ አደረሠን አሚን
@hanansaedjabir8373
@hanansaedjabir8373 6 жыл бұрын
Muslim እስለምነው ሂይወቴ Enkuwan Abro Aderesen
@fatumayesuf2884
@fatumayesuf2884 6 жыл бұрын
Muslim እስለምነው ሂይወቴ አሚንእንኳንአብሮአደረሠን
@fadilasurra2398
@fadilasurra2398 6 жыл бұрын
Muslim እስለምነው ሂይወቴ amin
@emugedefawu1124
@emugedefawu1124 6 жыл бұрын
በበመላው አለም የምትገኙ የእስልምና ተከታዮች እንኳን ለሮመዳን ፆም በሰላም አደርሳቹህ ፆሙ የፍቅር፣ የሰላም፣የአንድነት፣የበርከት ይሁንላቹሁ እኔ ክርስትያን ነኝ ግን ለስደቶኞችም ለሀገራችንም ዱሀ አድርጉ በፆም ሲሆን ይበልጥ ደስ ይላል ብዬ ነው ምክንያቱም በንፁህ ልብ ስለሆነ ነው
@እንደመርበፍቅር
@እንደመርበፍቅር 6 жыл бұрын
ለመላው። የእስልምና። እምነት ተከታይወች በሙሉ እንኻን ለረመዳን። ከሪም በሰላም አደረሳችሁ ነጺማኝ ስወድክ
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
እንካን አብሮ አደረሠን
@MyPhone-ib3kt
@MyPhone-ib3kt 6 жыл бұрын
Ekram Ahmed Enqan Abro Adersn
@አልሀምዱሊላሀአለኩልሀልጀ
@አልሀምዱሊላሀአለኩልሀልጀ 6 жыл бұрын
Ekram Ahmed eineqne abero Adrsane
@HusseinMohammed-ou1ow
@HusseinMohammed-ou1ow 6 жыл бұрын
Ankun abro adresin
@rodiytewahedolij4728
@rodiytewahedolij4728 6 жыл бұрын
ነፂፂፂፂፂፂ welcome የኔ ፍልቅልቅ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለረመዳን ፆማችሁ በሰላም አደረሳችሁ መልካም ረመዳን የነፂተከታታይ ኮሜንታተሮች ቤተሰቦች እግዚአብሔር ባላችሁበት ሰላማችሁን ያብዛው ይህን ፕሮግራም እንደኔ የሚናፍቀው አለ
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
አሚን እኔም አለሁ
@fadilasurra2398
@fadilasurra2398 6 жыл бұрын
Rodi Ytewahedo lij tanks my sister
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 6 жыл бұрын
Rodi Ytewahedo lij አሚን የኔ ቆንጆ tankawes
@ethiotube6191
@ethiotube6191 6 жыл бұрын
Rodi Ytewahedo lij Aaamiin yene konjoo
@fathyafathya8893
@fathyafathya8893 6 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ለ5ጨ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ለ5ጨ 6 жыл бұрын
ውድ እህትና ወንድሞቸ የእስልምና እምነት ተከታዮች በውጭም ናገርም ያላችሁ እኳን ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ መልካም ፆም ይሁንላችሁ።
@አልሀምዱሊላህአለኩል-ወ3ኸ
@አልሀምዱሊላህአለኩል-ወ3ኸ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረኛየ ነው ። አሚን ውዴ
@Love-bh3ki
@Love-bh3ki 6 жыл бұрын
Well come 😗😗😗😗 ነፅየ አንተ ስትስቅ እየሳኩ እራሴን ላፅናና እጅ ስደት + ብቸኝነት + ናፍቆት = ሀሳብ እና ጭንቀት ውስጤን አሞኛል💔😢😓ufffffff
@hiwihabeshawit7369
@hiwihabeshawit7369 6 жыл бұрын
የደጋጎች ሀገር እዴምነው ወሎ. ኣይዞሽ እህቴ
@kidstgu820
@kidstgu820 6 жыл бұрын
የደጋጎች ሀገር እዴምነው ወሎ ayzone
@emumesud1160
@emumesud1160 6 жыл бұрын
የደጋጎች ሀገር እዴምነው ወሎ አብሽሩ ሁላችንም ነን
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 6 жыл бұрын
የደጋጎች ሀገር እዴምነው ወሎ ልክንደኔ😭😭😭
@emumesud1160
@emumesud1160 6 жыл бұрын
እስከሚያልፍ መጎንበስ ነው አብሽር ለሁሉም ነገር ፈጣሪ አለ ከሁሉም በላይ ደስተኛ የሚያረገን
@Tube-mt9by
@Tube-mt9by 6 жыл бұрын
ናፅ ፊልቅልቅ.ነፅን የምትወዱ ለይክ ለይክ ለይክ.ዘሬ። አኔም ለይክ አመረኝ .በመቀጠል የእስልምነ.ሀይመኖት.ተከተዮች.ኡንኮወን.ለተከበረው.የረማደን ወር አለህ በሰለም አደረሰቹህ
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
እንካን አብሮ አደረሠን
@NnNn-wt1pm
@NnNn-wt1pm 6 жыл бұрын
ዘይነብ.ብንት.ከድር Mm shukren mary
@zeynebademzeynebadem3574
@zeynebademzeynebadem3574 6 жыл бұрын
እሮመዳን ከሪም ሀባይብ
@ሂወቴነሽ-ወ9ቨ
@ሂወቴነሽ-ወ9ቨ 6 жыл бұрын
zeyneb Adem zeyneb Adem Remdan kerim wedi
@እስከሚያልፍያለፋልእስከሚ
@እስከሚያልፍያለፋልእስከሚ 6 жыл бұрын
እንደት ናችሁ የገሬ ልጅ እንደት ናችሁ እንካን ለታለቁ ወር ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
አሚን
@NnNn-wt1pm
@NnNn-wt1pm 6 жыл бұрын
እስከ ሚያልፍ ያለፋል እስከ ሚያልፍ ያለፋል inkwan abro aderesen
@በልጄልጠራእዮቤ-ለ9ወ
@በልጄልጠራእዮቤ-ለ9ወ 6 жыл бұрын
ይህ የኮሜንት መስጫ ነው ሁላችሁም ታያላቹህ ሀሳባቹን በላይክ እና በኮሜንት ትሰጣላቹህ ሽልማቱ ምስጋና ነው እኔ ሰርካለም ጌታቸው እባላለሁ
@zahra-ik8kw
@zahra-ik8kw 6 жыл бұрын
የሮዳባል ይቀናል እውብኝማ ፊቱን እባክህ ነፂ ሴቶችን አታውራ
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 6 жыл бұрын
በልጄ ልጠራ እዮቤ 😃😃😂😂
@hawiahmed3333
@hawiahmed3333 6 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ነፂ እኳን ለረመዳ በሰላም አደረሰን በሰላም በፍቅር በመተሳሰብ የተቸገሩትንም የምናስፈጥርበት ረመዳን አላህ ያድርግልን አሚን።👍💕እኔ ምላቹክ አሁን የነፂ ፕሮግራም (ዲስላይክ👎 የሚደረግ ነዉ ይገርማል??
@በድኔላይአፅናኝያረብ
@በድኔላይአፅናኝያረብ 6 жыл бұрын
hawi Ahmed እኔም ይገርመኛል ግን እያወቁ አይመሥለኝም
@hawiahmed3333
@hawiahmed3333 6 жыл бұрын
በድኔ ላይ አፅናኝ ያረብ .እኮ ሳያቁ ያስኬዳል እጂ እያወቁ ሊሆን አይችልም።👍
@zusweet2093
@zusweet2093 6 жыл бұрын
እሮመዳን ከሪም
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
አሚን
@dad8454
@dad8454 6 жыл бұрын
zu sweet እረመዳን ሙባረክ !!
@HusseinMohammed-ou1ow
@HusseinMohammed-ou1ow 6 жыл бұрын
Remdan Mubarik
@hayumohmmed61
@hayumohmmed61 6 жыл бұрын
ዛሬ በጣም ክፍት ብሎኛል መዳም ልትበላኝ ነበረ እሰኪ አይዞሽ በሎኝ
@fantayamusema2667
@fantayamusema2667 6 жыл бұрын
Hayu Mohmmed absheri hubi
@hayumohmmed61
@hayumohmmed61 6 жыл бұрын
Eshi liyu
@binyamm8209
@binyamm8209 6 жыл бұрын
Hayu Mohmmed Afer tibla
@hayumohmmed61
@hayumohmmed61 6 жыл бұрын
አሚንንንን የእኔ ልዩ
@hayumohmmed61
@hayumohmmed61 6 жыл бұрын
እሺ ማር
@SamsungJ-cq1cy
@SamsungJ-cq1cy 6 жыл бұрын
ነፂ እንኻን በሠላም መጣህ ሙስሊም ጎደኞቸ እንኻን አደረሳቺሁ ለሮመዳን ፀም የሰላም የፍቅር ወር ነው
@sityislamnewhiwetemashaall6276
@sityislamnewhiwetemashaall6276 6 жыл бұрын
Samsung J5 Enkuan Abro Aderesen
@martatole1139
@martatole1139 6 жыл бұрын
ዋው እንኳን ደና መጣህ የኔ ፍልቅልቅ ድብርርር ብሎኝ ነበር በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ በያላችሁበት ሰላማቹ ብዝት ይበል 😍😍😍😍😍
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
አሚን ለአንችም
@maryamalmhari5860
@maryamalmhari5860 6 жыл бұрын
ነፂ የኔ ማኛ ይመችህ ምን አለ በየ ቀኑ ብትመጣልን የኛ ፍልቅልቅ ውድድድድ ነው የምናደርግህ ኢንሻ አላህ ከስደት ተመልሸ ወዳንተ ነው መንገዴ በመጣው በሁለተኛው ቀን ከዜያ የትም ያልተነዳች መኪና እውስዳለሁ ከዚያ ከመዳሜ ጋር አንድ እኩል በመኪና
@አላህነውጌታችንሙሐመድነው
@አላህነውጌታችንሙሐመድነው 6 жыл бұрын
ነፂ ግ ን አሙቅልኙን ሁሌ ምታዘፍነው ታስብለታለክ ለመላው የ እስልምና እምነት ተከታዮች እንኩዋን ለታላቁ እረመዳን በሰላም አደረሳቹ
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 6 жыл бұрын
ነፂየ እንካን ደህነ መጣህ ውድ እህቶቸ ወንድሜዎቸ ሠላማቸሁ ይብላ ረመዳን ከረም አይዟቸሁ በዱአ በኢባዳ ጠንክሩ ማሮቸ
@eselamneweywetarahma4051
@eselamneweywetarahma4051 6 жыл бұрын
ነፂዬ እኳን በሰላም መጣክ ውድ ይሂስላም እህት ወድሞቼ እኳን አደረሳቹ ለተናፋቂው ረመዳን ከሪም
@ሠላምሠላም-ረ5ጸ
@ሠላምሠላም-ረ5ጸ 6 жыл бұрын
ነፂ እንኳን ደህና መጣህ የኔ ፍልቅልቅ ጔደኞቸ እረመዳን መጣ ባጭር ታጠቁ
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 6 жыл бұрын
ነፂ እነኝ 50 ሰዎች ኬት ነዉ የመጡት ግራ የተጋቡ አንድ ቀን አቅርባቸዉ እስቲ
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 6 жыл бұрын
የናሀቴ ናፋቂ ነኝ ጂ ይ ስደተኛዋ ከርታታዋ kkkkkkk የኔም ጥያቄ ነው
@የእናቴልጅባርችነኝ
@የእናቴልጅባርችነኝ 6 жыл бұрын
የእውነት ደስ ብሎኛል እነዚህ ቤተሰቦች በማለፋቸው ዝቅተኛ ውጤት አምጥተው ተሳቅቄ ነበር ስላለፊ ደስ ብሎኛል ወጣት ናቸው ቢሳካላቸው ደስ ይለኛል ቀጣይ ውድድር ላይ ዝቅተኛ ካመጡ ግን እናደድባቸዋለው ላሁኑ ደስ ብሎኛል ።
@የሱቢቻነኝየሰ
@የሱቢቻነኝየሰ 6 жыл бұрын
አቤት ዩትፕ ስገበ የቤተሰብ ጨወት ዳስ ስልልል ነፂየ ምርጥ ሰው
@zusweet2093
@zusweet2093 6 жыл бұрын
እንኮን ድህና መጣህ ነፁ እሲኪ ላይክ ግጩኝ አምሮኝነው
@እናቴሂወቴአባቴኩራቴ-ፐ1ሸ
@እናቴሂወቴአባቴኩራቴ-ፐ1ሸ 6 жыл бұрын
እስኪ እንደኔ ነፂን የሚወድ ላይክ
@ZainabZainab-ve6km
@ZainabZainab-ve6km 6 жыл бұрын
ዘይነብ...ለገሰ......ውድ..የተከበራችሁ..የእስልምና..እምነት.. ተከታዩች...እኲን.. ለተከበርው...ለሮመዳን ወርበሰላም..አደርሳችሁ... ነጺ..ስወድክ...በጣምታዝናናኛለህ...
@alaweya1296
@alaweya1296 6 жыл бұрын
ነፃነት ቀልድህ በጣም ያስደስተኛል ቀጥልበት
@mazaratwonidmu1115
@mazaratwonidmu1115 6 жыл бұрын
ነፂ ደብሮኝ ነበሪ ማጠህልኝ እስት ዘና እንበል እንደኔ ዬደበረቹ ኑኡኡኡኡአ
@onelove809
@onelove809 6 жыл бұрын
Waw yegebachuhal zare be edel betalfum yemer mert beteseb nachu aznagn yeknachu pls 3 zuru yekerchuhal ayzon We will see next part።
@lilililingshe6284
@lilililingshe6284 6 жыл бұрын
ደብሮኝ ነበር መጣክልኝ ነፂይ
@earcareinsurance7700
@earcareinsurance7700 6 жыл бұрын
የነፂ ጨዋታ እደኔ ሚመቸው እስኪ እኔ አደኛ
@zahrahmohemd3204
@zahrahmohemd3204 11 ай бұрын
የምልክቱ ላይ ሴቷ በጣም ጀግና ናት
@ቤዛዊትተገኘ
@ቤዛዊትተገኘ 6 жыл бұрын
ነፂየ እድሜህን ክፍፍፍፍፍ ያድርግልህ ሲደብርኝ በጣም ታስቀኛለህ ሳቅ ደግሞ እድሜ ይጨምራል እና በጣም ነው የማመሰግንህ ስለምታስቀኝ♥♥♥
@bezawittegenge863
@bezawittegenge863 6 жыл бұрын
ቤዛዊት ተገኘ ደስ ይልሻል እዴ
@ቤዛዊትተገኘ
@ቤዛዊትተገኘ 6 жыл бұрын
fevne ወሎየዋ በጣም እንጅ አይጦ
@adisteferi276
@adisteferi276 6 жыл бұрын
ነፂየ ውድና ድንቅ ሰው ውስጤ ነህ ይህ ጨዋታ ምናለ በየቀኑ ቢሆን
@salimesalim2476
@salimesalim2476 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣክ ነፂ ውድ የኢስላም ልጆች እንኳን ለሽህሩ ሯመዷን በሰላም አደርሳችሁ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጸ1ነ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጸ1ነ 6 жыл бұрын
እኔ ስወደዉ ነፂ ትምህርት ሠጪ ፕሮግራም ነዉ ቀን በቀን ቢለቀቅ ደስ ይላል
@znashwarekwo3015
@znashwarekwo3015 6 жыл бұрын
ኡፍ የሰፈሬ ልጆች ይመቻችሁ
@ሙሉአለምሀበሻዊየማርያምል
@ሙሉአለምሀበሻዊየማርያምል 6 жыл бұрын
ውይ ሴቷ ተመችሽኝ እዲያው ትወድቃላችሁ ብዬ ነበር የስ እያልኩ ጎልበቴን የደበደብኩበት አሳመማችሁኝ በርቱ እዳወድቁ
@fatomafatoma9657
@fatomafatoma9657 6 жыл бұрын
❤ሠላም የኢትዮጵያ ልጆች ነፂ ማር እንኳን በሰላም መጣክ የኛ መዝናኛ ስወድክ እኮ 🌹👍👍
@fhfdbjjffggdhcff8803
@fhfdbjjffggdhcff8803 6 жыл бұрын
Enda zare sekam Alekim . Bartu dase Telalachu
@safiyaaaa2257
@safiyaaaa2257 6 жыл бұрын
ውድ የተከበራችሁ የእስልምና ተከታይ እህትና ወንድሞቸ ለተከበረው ሸህሩል ኸይር ለረመዳን እንካን አደረሰን በድአችሁ አትርሱኝ
@girmagashu7280
@girmagashu7280 6 жыл бұрын
ምክሬን ሰምታችኃል አሙቁልኝን በምልክት እንዳያሳይ ስላደረጋችሁት ጥሩ ነው በርቱ
@giditujamal8886
@giditujamal8886 6 жыл бұрын
Masifin batam gilsti sew God bless you
@ensallahtube702
@ensallahtube702 6 жыл бұрын
ነፂዬ ስወድክ እንኳን አብሮ አደረሰን ለረመዳን ውዶች በዱአ አትርሱኝ እያመመኝ ነው አይምሮያም ተጨናንቋል
@alayushkesaudialayush3846
@alayushkesaudialayush3846 6 жыл бұрын
enkuwan beselam metahiln netse
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 6 жыл бұрын
ነፂ እካን ሠላም መጣክ ቁርጥ ባሌን ነዉ የምትመስለሁ ከሁፍረትክ ከመልክክ ሁሉ ነገር በተቃራን ደግሞ እኔ ቀጭን ነኝ አብረንማ ስኔሄድ አሳጣዋለሁ የምወፍርበት ነገር ካለ ሹክ በሉኝ እስቲ
@አዳኑደምሴየድንግልማርያም
@አዳኑደምሴየድንግልማርያም 6 жыл бұрын
ነፂ ስወድህ ምርጥ እኮ ነህ "አያትክ በምን ነው የሞተው?" አንድ ሰው የከባድ መኪና ሹፌር አግኝቶ እንዲህ ሲል ይጠይቀዋል፡፡ "አባትክ በምንድን ነው የሞተው?" ሹፌሩም"እንደኔው የከባድ መኪና ሹፌር ነበር፤ እና በከባድ የሚኪና አደጋ ነው የሞተው" በማለት መለሰ፡፡ ሰውየው ቀጠለና "አያትክ በምንድን ነው የሞተው?" በማለት ጠየቀ፡፡ ሹፌሩም ቀጠለ"እሱም እንዳባቴ ነበር፤ እና በከባድ የመኪና አደጋ ነው የሞተው" በማለት መለሰ፡፡ ሰውየው በመገረም ጥያቄውን ቀጠለ"እንዴ! ታዲያ አባትና አያትክ በዚህ ስራ ላይ እያሉ በአደጋ ሞተው እንዴት አንተ የከባድ መኪና ሹፌር ትሆናለህ? የእነሱ ዕጣ-ፈንታ ይደርሰኛል ብለክ አትፈራም? ስራ አቀይርም?" አለ፡፡ ሹፌሩ በተራው ለተጠየቀው ጥያቄ ምልስ ሳይሰጥ ጥያቄ አቀረበ፡፡ "የአንተ አባት እንዴት ነው የሞተው?" ሰውየው መለሰ "የእኔ አባትማ ጤነኛ ሁኖ በተኛበት ነው የሞተው" ሹፌሩ ቀጠለ "አያትክ በምንድን ነው የሞተው?" ሰውየው መለሰ "እሱም እንዳባቴ ጤነኛ ሁኖ አልጋ ላይ በተኛበት ነው የሞተው" አለ፡፡ ሹፌሩ በመቀጠል "ታዲያ አባትና አያትክ አልጋ ላይ በተኙበት ሞተው አንተ እንዴት ትተኛለህ? የእነሱ ዕጣ ፈንታ ይደርሰኛል ብለክ አትፈራም?" አለው፡፡ ✍ሁሉም ነገር በፈጣሪ ተወስኖልናል፤ በተለይ ደሞ ሞትና ውልደት እኛ የቱንም ያህል ብንጠበብ፣ በዕውቀትና በብልሀት ብንመጥቅ በእራሳችን መወሰን የማንችላቸው ነገሮች ናቸው፡፡ ስለዚህ የአንተ ዕጣ-ፈንታ ከሰዎች ጋር አንድ አይደለምና በፍፁም ፍርሀት በውስጥህ አይንገስ፡፡ ብቻ ሁሌም ለወዳኛው ህይወትክ ስንቅ የሚሆንህን መልካም ስራ አድርግ፡፡
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
ዋው ደሥ ይላል እውነት ነው
@simensimen3012
@simensimen3012 6 жыл бұрын
ዋውው ደስ ሲል
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ2ገ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ2ገ 6 жыл бұрын
betam arif new bertu
@rahelrahel2605
@rahelrahel2605 6 жыл бұрын
አረ ይመቻቹ፡፡ቀላል እዝናናሎ……ባንድ ቦክል እውቀት እየሸመትኩ ነው😃😃😃
@gebrayelgebrayel1370
@gebrayelgebrayel1370 6 жыл бұрын
ሲያምር ምን ነበር ሁሌም በለቁት ነፂ ምርጥ ሰው በርታ ስወድክ
@yeshiweloyewu8530
@yeshiweloyewu8530 6 жыл бұрын
ዛሬ ክፍት ብሎኛል እስኪ በነፂ ትንሽ ዘና ልበል
@arefe.newali4617
@arefe.newali4617 6 жыл бұрын
yeshi weloyewu .7
@mediyeresuliwedaji9709
@mediyeresuliwedaji9709 6 жыл бұрын
ብዙም ለመሣቅ አትቸኩል ሢሬሥ
@በልጄልጠራእዮቤ-ለ9ወ
@በልጄልጠራእዮቤ-ለ9ወ 6 жыл бұрын
ነፂ እንኳን ደህና መጣህልን ድብር ብሎኝ ነበር
@HusseinMohammed-ou1ow
@HusseinMohammed-ou1ow 6 жыл бұрын
Wow yamral bizihu kitilubet
@agameeyuadey120
@agameeyuadey120 6 жыл бұрын
Zaire 4 negn like like stung
@የፍቅርጉዞማረያምንይዞአራ
@የፍቅርጉዞማረያምንይዞአራ 6 жыл бұрын
ድብር ሲነኝ እደ ምዝናናብህ የሚያዝናና ይስጥህ
@ikramal2451
@ikramal2451 6 жыл бұрын
Neti zena eko new yemtaregegn thanks
@snagn7311
@snagn7311 6 жыл бұрын
ወዉ ሤትወ ጎበዝ ነት
@waldaytean8658
@waldaytean8658 6 жыл бұрын
Abo yehbeteseb temechegn
@kidistgetnet9390
@kidistgetnet9390 6 жыл бұрын
ነፂ መልካም ሰው ደስታን ፈጣሪ
@shankeyemariyamlij7433
@shankeyemariyamlij7433 6 жыл бұрын
Well netsiyee yene saketaa inem anten iyayewu esqalew selamh yibzaa💖💖
@meryemayimam2281
@meryemayimam2281 6 жыл бұрын
ነፄ ፍልቅልቅ ይመችክ አቦ
@hhjvhj8376
@hhjvhj8376 6 жыл бұрын
Natsiye yene mar Esti ye mikiyas qutur faligilign abet wubat qasht new
@መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን
@መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን 6 жыл бұрын
እዳረግጡኝ፡ቀስ፡እያላችሁ፡ግቡ፡እህት፡ወንድሞቼ፡ነፂ፡እንኳን፡ደህና፡መጣህልን፡ደብሮኝ፡ነበር በቃ፡ልሳቅkkk
@imissedumore9947
@imissedumore9947 6 жыл бұрын
Emenafikeh netsi mangaw. Well belenal 👍😍
@michaelambaye8956
@michaelambaye8956 6 жыл бұрын
She is dynamic
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 6 жыл бұрын
ነፃነት ወርቅነህ!!! ሳቅና ጭብጨባ ሲበዛልህ ወጥ ይረጥግ ልበል?! አንዳንዴ እንደ ሰይፉ እያደረገህ ነው። መስመር ባታልፍስ?! ርዝራዥህ ይጥፋ!!!ኢየሱስ ክርስቶስ ይጥፋ እኮ ነው ያለው!!! ሳቂዎቹ መናፍቃን ካልሆኑ ይሄ ያስቆጣል እንጂ አያስቅም!!! ትልቅ ድፍረት!!! ለፈጣሪያችንና ለአምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለስም አጠራሩ ክብርና ምስጋና ይግባው። .
@tig4420
@tig4420 6 жыл бұрын
የድብርት ማጥፊያ መዳሀኒት ነፅዬ😘😘😘
@خالدالقحطاني-ض8ن
@خالدالقحطاني-ض8ن 6 жыл бұрын
እንኲዋን ደህና መጣህ ግን መቼ ነው የሚደርሳቸው መኪና እና ቤቱ? ???
@የኮቻዋልጅ-ጰ6ኸ
@የኮቻዋልጅ-ጰ6ኸ 6 жыл бұрын
ነፂ ፍልቅልቅ ዌል
@alhaddad706
@alhaddad706 6 жыл бұрын
ነፂዬ will come የሳቅ አባሳደራችን 😍😍
@hsvcxc4857
@hsvcxc4857 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ
@temiebro4978
@temiebro4978 6 жыл бұрын
Rodas ketema smart girl
@semirabeshir7245
@semirabeshir7245 6 жыл бұрын
ይህ የኛ የስደት መዝኛችን ፕሮግራም ነው ሁላችሁም ተከታተሉ
@samiirsoomali3258
@samiirsoomali3258 6 жыл бұрын
Batam arif naw
@reenatube6617
@reenatube6617 6 жыл бұрын
እንደኔ ግን በዚ ፕሮግራም ያበደ አለ?
@ዋናውትግስትነውለሁሉምግዜ
@ዋናውትግስትነውለሁሉምግዜ 6 жыл бұрын
Rena Tube አላበርኩም ግን ጀምሮኛል
@ሰአዲጉራጌዋ
@ሰአዲጉራጌዋ 6 жыл бұрын
አንድ ሱሰኛ ሰው የት ሊያድር ይችላል ቱቦ ዉስጥ 😄😄😄😄
@semereadhanom3615
@semereadhanom3615 6 жыл бұрын
They are very smart
@ፍሬየማርያምልጅ-ነ5ኰ
@ፍሬየማርያምልጅ-ነ5ኰ 6 жыл бұрын
ነጺ ምርጥ ሰው
@samicell5937
@samicell5937 6 жыл бұрын
ን ስወዲህ
@workineshhabtamu7108
@workineshhabtamu7108 6 жыл бұрын
የእኛ ምርጥ እስቲ ፈታ አድርገን
@tegstizeray7828
@tegstizeray7828 6 жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰቦች ናቸው ጉበዝ ናቸው በተለይ ግን ሴቷ ማለቴ የማቴያስ ባለቤት ይምፕችሽ አቦ አንቺ ነሽ ሁሉን እምታመጪው ግን እኔ መስፍኔን በጣም እወደዋለሁ ወድሜ ሁኑ ነው እሜሰማኝ ነፃነትይ ጌታ ይባርክ እውነት ለዜ ፕሮግራም ህይወት እምትሰጠው አንተ ብቻ ነህ
@eselamneweywetarahma4051
@eselamneweywetarahma4051 6 жыл бұрын
ነፂ ግን ለምድነው ከይቤስ እኩል ማትለቀው በኢቤስ የሚታየው እዚ አለቀቃቹትም ለምድነው
@melkaroba1176
@melkaroba1176 6 жыл бұрын
ክክክክክ እንኳን ደእና መጣክልኝ
@abiotmekonnen1926
@abiotmekonnen1926 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ነፂ መልካም ሰው አዝናኛችን
@emu1070
@emu1070 6 жыл бұрын
ነፅዬ ይምጣብኝ
@ማርያምማርያምብዬስምሽንል
@ማርያምማርያምብዬስምሽንል 6 жыл бұрын
ነፂ ማኛ እንኳን በደህና መጣክ
@በእምነትበእምነት-ኘ7ፐ
@በእምነትበእምነት-ኘ7ፐ 6 жыл бұрын
የአጎት ልጅ ቆንጆ ነክ
@ሁሉበእርሱሆነቲጂየማርያም
@ሁሉበእርሱሆነቲጂየማርያም 6 жыл бұрын
ነፂ ፍቅር እንኳን መጣህ የእኔ ፍልቅልቅ።
@መቅደስግርማ-መ7በ
@መቅደስግርማ-መ7በ 6 жыл бұрын
እናመስግናለን ነፂ
@azumesy1917
@azumesy1917 6 жыл бұрын
Nesuyeee ur sooo funny 😂Edemek yerzem
@habtualex
@habtualex 6 жыл бұрын
Look at 23:48 and pause the vid..................then you will see PPT with VBA. error 001
@hawahawa4299
@hawahawa4299 6 жыл бұрын
well
@kidestsisay5946
@kidestsisay5946 6 жыл бұрын
Betam tamiralachu
@አርሴማየማርያምልጅወለተስ
@አርሴማየማርያምልጅወለተስ 6 жыл бұрын
ነፂዬ ተናፋቂው እንኳን ደኔ መጣህ
@rodasseyoum8506
@rodasseyoum8506 6 жыл бұрын
_የዘላለም ቤተሰቦች ኮስታራ ናቸው ሁለቱ ሲደብሩ አረ ፈታ በሉ_
@zedeli8811
@zedeli8811 6 жыл бұрын
ፍቅር ያዘኝ መስለኝ ከነፂ ጋር። Haha
@suzyyasuza4467
@suzyyasuza4467 6 жыл бұрын
Zed Eli ከወለደ ቆየ kkkk
@kidestsisay5946
@kidestsisay5946 6 жыл бұрын
Beselam new?
@zedeli8811
@zedeli8811 6 жыл бұрын
Kkkk ከወለዳማ አርፌ ልቀማጥ በቀ። Suzy
@ruhama2613
@ruhama2613 6 жыл бұрын
yahoyew nana kkkkkkkkkk😃😃😃😃😃😃nets
@amydenekew3854
@amydenekew3854 6 жыл бұрын
Thank you Netseyeee
@እህተማርያምእህተማር-ቈ1ኸ
@እህተማርያምእህተማር-ቈ1ኸ 6 жыл бұрын
መዝፍኔ ከስደት መልስ አገባለሁ እባክህ ዘርጌን እድምቅልኝ ክክክክክክክክክክ
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 12 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 29 МЛН
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,5 МЛН
docteru part 1
4:09
AFRO NAOL
Рет қаралды 930
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 876 М.
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26