የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 4 ክፍል 9 /Yebeteseb Chewata Season 4 EP 9

  Рет қаралды 129,661

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 469
@sofibint4638
@sofibint4638 6 жыл бұрын
*_ሰሊሀ ማሻ አላህ አለይኪ አደነኩሽ መጨበጥ በእስልምና ሰለማይቻልም መናገርሽ ጎበዝ ሌሎቻችሁም ከአክስታችሁ ተማሩ በተረፈ ደስ ትላላችሁ ነፂም እንደማይቻል አውቆ ሰላም ማለት ስለማይቻል አለ በረካ ሁን አቦ አንዳንዱ በሌላ መንገድ ሊያዩት ይችላሉ የራስን ሀይማኖት ማክበር የሰውንም ሀይማኖት ያከብራል ምርጥ ሰው ነፂ_*
@እምነትተስፋፍቅርትዕግስት
@እምነትተስፋፍቅርትዕግስት 6 жыл бұрын
sofi bint michit yibelish yene mar Commentish des sil
@ፎዚያቢትመሀመድአፍቃሪዋ
@ፎዚያቢትመሀመድአፍቃሪዋ 6 жыл бұрын
ይህ የኮሜት መሥጫ ቦታ ነው ሁላችሁም ትመጣላችሁ ትኮምታላች ታዋቂ ሀብታም ዝነኛ ትሆናላችሁ ምክንያቱም ሽልማቱ .......ላይክ ነው ማንም ያላገው ላይክ ክክክ
@rahmanasiernasr8458
@rahmanasiernasr8458 6 жыл бұрын
ፎዚያ ቢት መሀመድ አፍቃሪዋ ፎዚ ሃያቲ
@celinestars7439
@celinestars7439 6 жыл бұрын
ፎዚያ ቢት መሀመድ አፍቃሪዋ mekoreju new
@saronyarsemaleje8467
@saronyarsemaleje8467 6 жыл бұрын
fozeya er sakesheg kkkkjkkkk
@merontesfaye4013
@merontesfaye4013 6 жыл бұрын
ፎዚያ ቢት መሀመድ አፍቃሪዋ kkkkkkkk
@አንተንብየተባልኩዱርየ
@አንተንብየተባልኩዱርየ 6 жыл бұрын
ፎዚያ ቢት መሀመድ አፍቃሪዋ ሀሀሀሀሀሀሀሀ እኔ ሩዙ ቢቃጠል ተጠያቂ አች
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኘ7ዀ
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኘ7ዀ 6 жыл бұрын
ዋዉ ሴቶቹ አለባበሳቸዉ ሲያምር እንዲህ ነዉ ሴትነት እኔም እንደናንተ ነዉ ምለብሰዉ ሂጃብ አላረግም እንጂ ረጅም ቀሚስ ዉስጤ ነዉ በስመአብ!
@አንተንብየተባልኩዱርየ
@አንተንብየተባልኩዱርየ 6 жыл бұрын
እጠበኝ ቆሽሻለሁ አምላኬ በድያለሁ!!!!!! ምርጥ ሤት ሀይማኖታችሁ በርግጥ አይፈቅድም መገላለጥን በርች ለወዶች ፈተና እንዳቶኒ እደ ሠው ማሬ
@rihanayassin6787
@rihanayassin6787 6 жыл бұрын
እጠበኝ ቆሽሻለሁ አምላኬ በድያለሁ!!!!!! ጎበዝ የኔ እህት ሰዉነትሽን ማክበር አለብሽ በአላህ ዘንድ ሴት ልጅ ሰዉነታን መሸፈንን የተወደደ ነዉ ለወንዶች ፈተና አይሆንም እራቁት መሄድ ዝሙት እንደመስራት ነዉ እና እራሳችንን እንጠብቅ ለሰዉም ፈተና መሆን የለብንም በረች በጣም ደስ ይላል ልሎችም ቢሸፈኑ ጥሩ ነዉ
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኘ7ዀ
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኘ7ዀ 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቶቼ ለመልካም ንግግራችሁ😘😘😘!
@adigyaadigya1741
@adigyaadigya1741 6 жыл бұрын
ሄጃባቸው ሲያምርባቸው
@addisnone163
@addisnone163 6 жыл бұрын
*የዕለቱ መልዕክት* """"""""""""""""""""""""""" በፈተናዎች_ላይ_የተሰጠ_ሦስት_ምክር ፈተና ወይም መከራ የሚደርስባችሁ ከሆነ አትጨነቁ አትዘኑ አትሸበሩ። የሚከተሉትን ሦስት ሐረጎች በመረዳትና በእምነት የምታስታውሱ ከሆነ ይህን መከራ በልብ ሰላምና ፀጥታ ማሸነፍ በጣም ቀላል ነገር ነው። ፩ #እግዚአብሔር_ሕያው_ነው ፪#ሁሉም_ነገር_የሚሰራ_ለበጎ_ነው ፫#እግዚአብሔርን_ጠብቁ ፩፦ #እግዚአብሔር ሕያው መሆኑን ከታወቃችሁ ብቻችሁን አይደላችሁም ደግሞ ማረፍ መቻላችሁን ያረጋግጥላችኊል ። እርሱ " የእናንተ የራሳችሁ ጠጉር ሁሉ እንኳን ተቆጥሯል ።" ( ማቲ. ፲ ፥ ፴ ) ስላለን ይረዳናል ። መጽሐፍ ቅዱስ " እግዚአብሔር ስለ እናንተ ይዋጋል እናንተም ዝም ትላላችሁ ..። " ( ዘጸ. ፲፬ ፥ ፲፬ ) ስላለ እግዚአብሔር ይወዳችኋል ይከላከልላችኋል ለጠላታችሁም አሳልፎ አይሰጣችሁም። መከራዎች ቢከቧችሁም ስጋት ሳይሰማችሁ ለራሳችሁ እንድህ በሉ ፦ እግዚአብሔር ሕያው ነው ጠላቴ ብርቱ ቢሆንም እግዚአብሔር ከእርሱ የበለጠ ብርቱ ነው ። ይህ ችግር ቢወሳሰብም እግዚአብሔር ያቃልለው ዘንድ ይችላል ። "#በሰው_ዘንድ_የማይቻል_በእግዚአብሔር_ዘንድ_ይቻላል..."ሉቃ. ፲፰ ፥፳፯ ። በእናንተ በጭንቀታችሁ መካከል እግዚአብሔርን ካስገባችሁ ችግሩ ይጠፋና ሰውን ወዳጁ እግዚአብሔር ይቀራል ። ከዚህ በተቃራኒ የእግዚአብሔርን እርዳታ ካላገኛችሁ ግን ጭንቀትን በእናንተና በእግዚአብሔር መካከል ስለማታስገቡ ጭንቀት ከእናንተ ጋር ይቆያል ። በዚህ ጊዜ ታማርራላችሁ ታጉረመርማላችሁ። ፪፦#በመከራ_ጊዜ_ለራስህ_ሁሉም_ለበጎ_ነው_የምትሉ_ከሆነ_በዚህ_እርግጠኛ_ትሆናላችሁ። ፃድቁ ዮሴፍ በወንድሞቹ አማካኝነት እንደ ባርያ ተሸጧል የጲጢፋራ ሚስት በሐሰት ከሳዋለች ወኅኒ ወርዷል። ይሁን እንጅ ሁሉም የሆነው ለበጎ ነበር ። እርሱ በእርሱ ላይ ክፉ ቢያስብም እግዚአብሔር በጎውን ስለሚያስብ ክፉውን ለበጎ አድርጎ ለውጦታል። በእርግጥም በሐዋርያው በቅዱስ ጳውሎስ ቃላት ብርታት እናገኛለን፦.. " እግዚአብሔርን ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።" ( ሮሜ. ፰ ፥ ፳፰ ) ። በመልካም ነገሮች ውስጥ ምን ያህል አስጨናቂ ነገሮች ይኖራሉ ስለሆነም በእምነት በተስፋ ለሚመጣው ነገር ኑሩ እንጂ አሁን ባለው ጭንቀት ውስጥ አትኑሩ። በሚቀጥለው በመዝሙር ስንኝ ትጽናናላችሁ፦ " እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ በርታ ልብህም ይጽና እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።" መዝ. ፳፮ ፥ ፲፬ ። ፫፦ እግዚአብሔር የሚዘገይ ቢመስልም በእርግጥ በሌሊቱ በመጨረሻ ክፍል ጊዜ ውስጥ ቢሆንም ይመጣል። ስለሆነም እርሱን በጽኑ ልብ ጠብቁ። ጭንቀትን መቻል ታላቅ ቅድስና ነው በጭንቀት ሐሴት ማድረግ ደግሞ የሚበልጥ ቅድስና ነው ። ምንጭ፦ መንፈሳዊ ቃላትና ጥቅሞቻቸው ከሚለው መጽሐፍ #አያሌው_ዘኢየሱስ እንደተረጎመው። ያብቡቡት *(በብፁዕ አቡነ ሽኖዳ*) የብፁዕ አባታችን በረከት ይደርብን ወስብሐት ለእግዚአብሔር
@salammolgeeta8744
@salammolgeeta8744 6 жыл бұрын
Addis none ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@suzyyasuza4467
@suzyyasuza4467 6 жыл бұрын
Addis none ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን
@ማርወለላጠፋጭ
@ማርወለላጠፋጭ 6 жыл бұрын
Yetabarak(shi)
@saradav2853
@saradav2853 6 жыл бұрын
enmsgnaln
@xogang5409
@xogang5409 6 жыл бұрын
Addis none እግዚአብሔር ይባርክ!!
@samerazayna3717
@samerazayna3717 6 жыл бұрын
#ውባት ሲለካ በሂጀብ/በእስለም ነው ለካ ኡፍፍፍ ስተምሩ እኮ ማሸአለህ ♥♥♥♥♥
@ferahyoutube183
@ferahyoutube183 6 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍
@birhanhagos2606
@birhanhagos2606 6 жыл бұрын
ኤፍሱን አታሃን ነኝ ከእስተንቡል ታዳስ ሂጃባችን። ውበታችን እስልምናችን ህይወታችን ነው እኛ ሙስሊሞች
@semirayimer8334
@semirayimer8334 6 жыл бұрын
+Birhan hagos alhamdulila Mar
@jimem1621
@jimem1621 6 жыл бұрын
Maraki maraki የሲሃም ኣድረስ ታባበርኝ
@zinetlikemaryamrecitation1030
@zinetlikemaryamrecitation1030 6 жыл бұрын
Sumeya ina siham 1 sefer neberin chuche nachew specially sumeya wubet sileka igna sefer new leka biye ligorir???
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፈ1ሰ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፈ1ሰ 6 жыл бұрын
የጥበብ መጀመሪያው እግዚአብሔር መፍራት ነው መዝ .ዳዊት ምእራፍ 110 - ቀጥር 10 ።
@አልሀምዱሊላህዓለኒዕማተል
@አልሀምዱሊላህዓለኒዕማተል 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ በለ ሂጀቦች ውነትም ሂጀብ ውበት ነው
@amumaha3496
@amumaha3496 6 жыл бұрын
ውበት ሲለካ ሂጃብ ነው ለካ ማሻ አላህ ተባረከ ረሂም ሲያምሩ
@ethioloveseid5082
@ethioloveseid5082 6 жыл бұрын
የሙሳ ቤተሰቦች ውስጤ ናችሁ በተለይ ሲሃም በጣም ደስ ትያለሽ
@እናቴህይወቴ-ቸ6ጐ
@እናቴህይወቴ-ቸ6ጐ 6 жыл бұрын
ውይ ጉድ ሲያም እና ሱመያ ጎደኞቸ በጣም ይገርማል አልሀምዱሪላህ። ሰለሁሉም ነገር ሱሜ በጣም ደስ ይላል የዩንቨርስቲ መግባትሽ የኔ ፍልቅልቅ .ሱመያ በፉት ወንድ ሰላም አትልም ነበር አሁን ምንከት .ሰላየሆችሁ ደስ ብሎኛል
@الحمداللهالكليحل
@الحمداللهالكليحل 6 жыл бұрын
የቤተሠብ ጨዋታ ሁሌ እከታተላለሁ ግን ኮሜንት ሠጥቸ አላውቅም ዛሬ የሙሳ ቤተሠቦች ማሻ አላህ ሂጃብ ነው ለካ የሴት ልጅ ውበቷ ሙስሊም መሆን መታደል ነው አልሀምዱሊላህ
@mekdasmekdas8375
@mekdasmekdas8375 6 жыл бұрын
كلو نفسي زعيقتول موت حيو kkkkkkkkkkkkkkkkjjjjjjjjjkjjnnhxvcsghgccfg
@mebratbelachew9417
@mebratbelachew9417 6 жыл бұрын
كلو نفسي زعيقتول موت حيو kkkkkk. Alikarbacum
@الحمداللهالكليحل
@الحمداللهالكليحل 6 жыл бұрын
Mebrat Belachew አልደረስኩብሽም ሀገር የጋራ ነው ሀይማኖት የግል ነው ሲስቱ እንከባበር
@ethioloveseid5082
@ethioloveseid5082 6 жыл бұрын
Alehamdulilah
@mebratbelachew9417
@mebratbelachew9417 6 жыл бұрын
كلو نفسي زعيقتول موت حيو እሺ ማማዬ፡ፕሲ፡ግን አታካብጂ በኛም ሀይማኖት ፡መገላለጥ አይፈቅድም
@zahaaraalhamdulillah3328
@zahaaraalhamdulillah3328 6 жыл бұрын
ነፂ ስወድክ ተወዳዳሪዎቹ ሂጃባችሁ ማሻ አላህ
@የወሎማኛያውምየከላላኢትዮ
@የወሎማኛያውምየከላላኢትዮ 6 жыл бұрын
Zahara ቤተሰቧን ናፋቂ
@ebromameshewa1717
@ebromameshewa1717 6 жыл бұрын
Zahara ቤተሰቧን ናፋቂ እዴት እደሚያምሩ👍👍💝💝💝😙😙😙😙
@zahaaraalhamdulillah3328
@zahaaraalhamdulillah3328 6 жыл бұрын
Betam new des yemilut
@sofibint4638
@sofibint4638 6 жыл бұрын
_ማሻ አላህ ስታምሩ የሙሳ ቤተሰቦች_
@jimem1621
@jimem1621 6 жыл бұрын
sofi bint ኣድራሻ ካለሽ ተባብሪኝ
@sarah2824
@sarah2824 6 жыл бұрын
ሙስሊም ስለሆኑነ የሚያምሩት የሙሳ ቤተሠብ እ ዘርኛ ሁላ
@ላኢላሀኢለላህመሀመድረሱለ
@ላኢላሀኢለላህመሀመድረሱለ 6 жыл бұрын
sofi bint በጣም።ወላሂ እንድህ ነው የእኛ ጀግኖች
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 6 жыл бұрын
sofi bint ኢስላም ዱኑ ሰላም ሂጃባቸው ደሰ ይላል
@tube6267
@tube6267 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ውበት ሲለካ በሂጃብ ነው ለካ እስልምናየ ህይወቴ አልሀምዱሊላህ
@hadifikrgalraya4300
@hadifikrgalraya4300 6 жыл бұрын
ነፂ የኔ ፍልቅልቅ ስወድክ እኮ ለሀገሬ በሰላም ያብቃኝ እንጂ ኣንድ ቀን እንደምመጣ ኣልጠራጠርም ሃብታም ወይም ታዋቂ ለመሆን ሳይሆን ኣንተን በኣካል ኣግንቼህ ላድንቅህ ብቻ 😘😘
@رقيهعمر-ع7س
@رقيهعمر-ع7س 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላሂ መታደልነው ሙስሊሞ ላረገኝ ማሻአላ
@gjxndgxmhxjsng6524
@gjxndgxmhxjsng6524 6 жыл бұрын
አይ ሙስሊም እንደት ደስ እንደሚሉ አልሀምዱሊላ አለኩሀል መሸአላ ወላሂ የአላህ
@አጀኢባቢንትአወል
@አጀኢባቢንትአወል 6 жыл бұрын
ሐያቱ ሶሐባ /ያሰሐቦች ህይውት/አለውቅም ለልሻት ሱመያ ትንሽ ልጦቅምሽ ያሱመያ ሰማዕት መሆን /ሱመያ /(ራ.ዐ) ያእማር እናት ነበረች። ልክ እንደ ልጇ እማርና ባልተቤትዋ ያሲር /\♥በኢስለም ጎደና በተላያዩ ቅርጾች ያታቀጡባትን (ችግሮች በትዕግሥት ተቀብለላች። ያን ሁሉ ሥቃይ ብትቀበልም ለኢስለም ያለትን ፍቅርና♥ታማኝናት አልቀነሰችም።አንድ ቀን ሱመያን እና በልተቤትዋን /ያሲር አቡ ጀህል ያፍጣኝ አስሮ አስቃየችው።በመጥፎ ቃለት ይሰድበትም ጀመር። ከዚያም በጦሩ ሀፍረተ ገለዋን ውጋት ።ሞተች ።በጥቅልሉ/በነቢዩ ሙሀመድ ሰ.ዐ.ወ ያትግል ሕይወት ታሪክ በአሏህ♥መንገድ ለይ ሰማዕት ከሆኑት ሰዎች ያመጀመሪያዋ ሱመያ ናች።ሕይውትዋን ለኢስለም ያሰጣች ጀግና ናች
@እምነትተስፋፍቅርትዕግስት
@እምነትተስፋፍቅርትዕግስት 6 жыл бұрын
ቁራአን ውስጤ ናው ሀጀኢበ yene mar jezakillah kheir
@እምነትተስፋፍቅርትዕግስት
@እምነትተስፋፍቅርትዕግስት 6 жыл бұрын
ቁራአን ውስጤ ናው ሀጀኢበ yene mar jezakillah kheir
@shavingi2865
@shavingi2865 6 жыл бұрын
ነፂ ስወድህ አድናቂህ ነኝ እባክህን እዳተ በፍጥነት እዳወራ አስለምደኝ 😊የሚገርመኝ አብዛሀኛውን ጊዜ ሳተነፍስ ነው የምታወራው ውይ ፍጥነትህ ውስጤ ነው !!!!!!!!!!!😀
@خضره-ح6ي
@خضره-ح6ي 6 жыл бұрын
ሂጃብ ሂጃብ ትላላችሁ ተቀባብቶ ከወድ መታየት እስልምና ማነው ይፈቀዳን ያላችሁ ማነው
@ህወታችንለድነችንየአላህና
@ህወታችንለድነችንየአላህና 6 жыл бұрын
የሙሰ ቤታሰቦች ማሻ፣አላህ በርቱ መልካም እድል
@77861022
@77861022 6 жыл бұрын
ላለው ይጨመርለታል ከሌለው የወሰድበታል ነው ይሄ ፕሮግራም ለምን ምንም የሌለውን አታወዳድሩም ሁሌ ስንሰማ ነጋዴ ነኝ የሚል ብቻ ነው የሚመጣው ነው ነፃነት ሼር አለህ ከእነሱ ጋር ከኮረጅክ አይቀር መልካም ነገርንም ኮርጅ አሁን ማን ይሙት ሌሎች ምንም ስራ የሌላቸው ለመወዳደር ሳይጠይቁ ቀርተው ነው ለመወዳደር ብቻ ጎበዝ እያሰብን ቢሆን ጥሩ ነው!!!
@eyetaeyeta6472
@eyetaeyeta6472 6 жыл бұрын
አቤት ነፃነት እዴት ነው የምታወራው ስንት ይሁን የሚከፈልህ መቼስ እኛ እንደ ስራን አይከፈለንም እንደ ኮምፒውተር ነው ፍጥነትህ
@zemassfa3661
@zemassfa3661 6 жыл бұрын
የሙሳ ቤተሶቦች ማሻ አላህ ስታምሩ
@madeena9689
@madeena9689 6 жыл бұрын
የነፃነት ወርቅነህ ሚስት ዳድለች ዘና ፈካ ነው እማደራጋት ባለህበት ሰላሙን ያብዛልህ
@jamilajamila5515
@jamilajamila5515 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ እረ ሙስሊሞቹ በሳቅ ግን ስታምሩ
@malcomx5959
@malcomx5959 6 жыл бұрын
Jamila Jamila ሞስሊም ላይ ነው ሳቅ ምያምረው ማለትሽ ነው ኣይ እናንተ ዘረኞች እንኳን power የላቹ
@እምነትተስፋፍቅርትዕግስት
@እምነትተስፋፍቅርትዕግስት 6 жыл бұрын
Jamila Jamila Jemuye enem endet des endalugn linegrish alchilim Allah yitebikachew yene maroch wudddddddddddddd
@ሙሉአለምሀበሻዊየማርያምል
@ሙሉአለምሀበሻዊየማርያምል 6 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ የ25ሺዎች አሸናፊ ያሸንፋሉ ብየነበር
@xogang5409
@xogang5409 6 жыл бұрын
ሙሉአለም ሀበሻዊ የማርያም ልጅ እኔስ ብትይ እህት ብዙ ይሄዳሉ ብዪ ነበር ግን ለነገሩ እነሱ የተጠየቁት ጥያቄዋች ትንሽ ከበድ ይላሉ!
@mesim5494
@mesim5494 6 жыл бұрын
ያለሰአት መምጣት ያስቀጣሀል ምሳው ጨው ይበዛበትና ማዳምን አያርገኝ
@kaka-oe7cf
@kaka-oe7cf 6 жыл бұрын
mesi m ሀሀሀሀሀ ኡነትሽን ነው
@ወለተሥላሴ-ገ6የ
@ወለተሥላሴ-ገ6የ 6 жыл бұрын
kkkkkkkkkk እኮ ሠአት ይከበር
@hiwotalemayhuyeahmariyamli3691
@hiwotalemayhuyeahmariyamli3691 6 жыл бұрын
mesi m kkkkkk chereseshe atayim hoooo
@የወሎማኛያውምየከላላኢትዮ
@የወሎማኛያውምየከላላኢትዮ 6 жыл бұрын
mesi m
@alfjsalfjdka8658
@alfjsalfjdka8658 6 жыл бұрын
mesi m ክክልል
@lav6505
@lav6505 6 жыл бұрын
ነፃነት በጣም እንወድሀለን የኔ ፍልቅልቅ ሙሉ ጤና ከነቤተስቡችህ
@የእናቴአፍቀራሚሚዬ
@የእናቴአፍቀራሚሚዬ 6 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣችሁ #ነፂ ውስጤ እኮ ነህ አሁን እንኳ ሥራ ለይ ነኝ ማታ አያለሁ መልካም ቀን
@ራህማነኝየአላህባሪያኢሰላ
@ራህማነኝየአላህባሪያኢሰላ 6 жыл бұрын
ሙሰሊሞች አለባበሳችን ብቻ ይሰባል እኮን መልካችን ያሰላም
@አላህወኪል-ከ5መ
@አላህወኪል-ከ5መ 6 жыл бұрын
ዛሬ በጣም ነው ደስ ያለኝ ማሻ አላህ የሙሳ ቤተሰብ
@Fritatube
@Fritatube 6 жыл бұрын
ነፂ አቦ ይመችህ ቀልድ አያልቅብህ ዘና ፈታ ታደርገኛለህ
@እምነትተስፋፍቅርትዕግስት
@እምነትተስፋፍቅርትዕግስት 6 жыл бұрын
Yene maroch yene chewawoch Yene sumeya beteseb betam new wuddd yaderegkachuh Allah yitebikachuh maroch
@ኢትዬጵያዊስደተኛነኝይብቃ
@ኢትዬጵያዊስደተኛነኝይብቃ 6 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ሀሪፍ ነው የሙሳ ቤተስቦች
@እረህማጌታሁንየወሎልጅየመ
@እረህማጌታሁንየወሎልጅየመ 6 жыл бұрын
በሥደት ያለን አፍችን ልክ አጣ ኢትዮጵያ ውሥጥ በፍቅር ይኖራል ትገርማላችሁ በጣም ወላሂ ሀይማኖታችን ቢለያይ ኢትዮጵያዊነት ሊያከባብረን ይገባል ምነው እሥኪ ከመልካሞች ተማሩ በአላህ ያነበብኩት ኮሜንት ያሣፍራል በጣም ዘና እንበልበት አትረብሹን
@jalilaaregay4580
@jalilaaregay4580 6 жыл бұрын
እራህማ ጌታሁን የወሎ ልጅ ትክክል አንዳንዶች ሙስሊሞች ግን ትግስቴን እየተፈታተኑኝ ነው
@አባሩጫዬላተአስደስትካለዉ
@አባሩጫዬላተአስደስትካለዉ 6 жыл бұрын
Jalila Aregay አይዞሽ አይፈተኑሽ fb ና ኢትዩብ ነዉ ዘረኘትና አይማኖትን ሚለፈልፉት አገር እኮ ፍቅር ነዉ ወላሂ ኢዝ ነዉ ዘረኛ ዬነዉ
@melkammengistie5606
@melkammengistie5606 6 жыл бұрын
ነፂ ስወድህ እኮ በስማም የጨዋታ መድረክ ታድለው ቤተሰቦችህ ሁሌም ሰላም ባለህበት ይብዛልክ እሽ
@ekramebekele9890
@ekramebekele9890 6 жыл бұрын
የሙሳ ቤተሰብ ማሻ አላህ ብያለሁ ድስ ስትሉ
@አላህአንድነውአላህልጄንጠ
@አላህአንድነውአላህልጄንጠ 6 жыл бұрын
የሙሣ ቤተሰቦች ስዳቹ አሪፍ ነው በርቱ ነፂ አድናቂህ ነኝ በርታ
@zebibaabdu3638
@zebibaabdu3638 6 жыл бұрын
ነፂዬ ስወድህ ደሞ ቦርጭህ ቀነሰ ልበል ቀጥልበት መቀነሱን እሺ 😄 በተረፈ እናመሰግናለን የኔ አዝናኝ 💝
@መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን
@መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን 6 жыл бұрын
የኔ፡ባርች፡እንኳን፡ደህና፡መጣህልን፡ውድድድ፡ኮሜታቶች፡ውስጤ፡ናችሁ፡ሁሌም፡ሰላም፡ሁኑልኝ
@KoolKool-dj8zu
@KoolKool-dj8zu 6 жыл бұрын
ነፃእንካንደናመጣ.ስወድክ. ፈታ በጣም.ደስይላል
@onelove809
@onelove809 6 жыл бұрын
Waw Masha Allah mame welahi selyeush btm des blognal guadegnaye ye sefare lij selashenfachum ♥
@teddyjegna
@teddyjegna 6 жыл бұрын
አይ በቀለ 😂 ባትሪ እና ሞተር አንድ ነው አለ እውነትም በቀለ😂 አወቅሽ አወቅሽ ሲሉዋት ለካስ ምንም አታውቅም አሉ .. አሉ ነው
@toybamohemmed4283
@toybamohemmed4283 6 жыл бұрын
ሚስኪን ሰሊሀ ሀቢብቲ 6 7 8 9 እንደት እዳሳቅሽኝ ሀሀሀሀሀሀ ማሻአላህ አለባበሳችሁ።።።።
@iloveethiopia7555
@iloveethiopia7555 6 жыл бұрын
ሙስሊሞቹ ሲያምሩ
@አንተንብየተባልኩዱርየ
@አንተንብየተባልኩዱርየ 6 жыл бұрын
ኢሥላም ድኑ ሠላም ውይ ሂጃብ ደሥሢል መሻአላህ ተባረከላህ
@rahmaabdelkader7766
@rahmaabdelkader7766 6 жыл бұрын
Masha Allah akwati filah
@wentanazu6828
@wentanazu6828 6 жыл бұрын
እሰይ እልልልልል 51 ነኝ ተመስገን ላይክ አልፈልግም ደሞ ዋ
@sisay7
@sisay7 6 жыл бұрын
እንዴት ነው ምክንያትንና ግስን በምልክት ማሳየት የሚቻለው? ላለመሸለም ካልሆነ በስተቀር....
@MaryamMaryam-le4dc
@MaryamMaryam-le4dc 6 жыл бұрын
የሙሳ ቤተሰቦች ስታምሩ
@mahdreweyahunesebezamenews3562
@mahdreweyahunesebezamenews3562 6 жыл бұрын
ዌል ነፄ አሁን ስራላይነኝ በሀላ አዳምጥህ አለው እሽ ነፍቆት
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ2ገ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ2ገ 6 жыл бұрын
ነፂ በናት አትቆይብን ቶሎ ቶሎ ናልን ያንተ ፍሮግራም ከለሌ ይጨንቀኛል ለማንኛውም እንኳንም መጣህልን
@kidimengs5134
@kidimengs5134 6 жыл бұрын
ነፃነት ወርቅነህ ምርጥ ሰው መልካሙን ሁሉ ተመኘውልህ 8506 yc
@mounatsegya941
@mounatsegya941 6 жыл бұрын
ኒፃ እኔ ብፍቅር ነው ምውድክ ላገሪ ሲያብቃኝ ፈጣሪ አይንክን ማይት እፈልጋለው♥♥
@hawiahmed3333
@hawiahmed3333 6 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ነፂ የኔ ውቦች ስታምሩ የሙሳ ቤተሰቦች ቆንጆዎች ናቹክ ሂጃባቹክ ያምራል።
@sofiss8748
@sofiss8748 6 жыл бұрын
su meya Azenashgn masha allah tameralahecew konjooo
@መሰረትንገሩኝባይ
@መሰረትንገሩኝባይ 6 жыл бұрын
ግን የዚህ ፖሮግራም አላማ ምንድነው ከአዝናኝነቱ በዘለለ እኮ አስተማሪ መሆን አለበት
@الحمداللهالنعمتلالاسلام
@الحمداللهالنعمتلالاسلام 6 жыл бұрын
ማሻአላ የሙሣ ቤተሠብ በጣም ደሥ ትላላችሁ 😍😍😍
@ethioselam4750
@ethioselam4750 6 жыл бұрын
ውይ ነጺ አንተ ስታስተዋውቅ እኔ ትንፋሼ ያጥራል
@minayusuf787
@minayusuf787 6 жыл бұрын
Beza beza anshi komche yahonsh dadeb.
@ethioselam4750
@ethioselam4750 6 жыл бұрын
mina Yusuf ?????
@halima3970
@halima3970 6 жыл бұрын
የሙሣ ቤተሠቦች ማሻ አላህ ደሥ ሥትሉ
@jamilajamila5515
@jamilajamila5515 6 жыл бұрын
kkkkkእኔ አፍ ስፈታ ወያኔ እያልኩ ነዉ ክክክኬኬኬ
@ለሁሉምቀንአለው-ዸ2ዐ
@ለሁሉምቀንአለው-ዸ2ዐ 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ባለ ሂጃቦች ውበቱ ደፍቶባቹሀል
@asmyramzi2896
@asmyramzi2896 6 жыл бұрын
ዋውውውውውው ነፂ መቼ ነው እኔስ ምወዳደረውውውውው
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ 6 жыл бұрын
ነፂ ሠላምክ ይብዛ እናመሠግናሐን
@Love-vh7pg
@Love-vh7pg 6 жыл бұрын
Wooow masha allah yamusa beta seboch baatam bataam tamralachu allah yitabkachu bahijabachu akorachugn
@haftuadane9515
@haftuadane9515 6 жыл бұрын
ሮዚና Love የስልጤ ልጅ ww
@ሀዩወለየዋየዶአብይአህመዲ
@ሀዩወለየዋየዶአብይአህመዲ 6 жыл бұрын
ማሻአሏህ ደስ ስትሉ
@ferahyoutube183
@ferahyoutube183 6 жыл бұрын
masha allah ye musa batesb setameru egna muslimoch abate webatachn eko 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@haniihaniye5971
@haniihaniye5971 6 жыл бұрын
Maraki maraki Ware alebish
@islamismylife1682
@islamismylife1682 6 жыл бұрын
Yes
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
Maraki maraki please subscribe አርጉኝን አመሰግናለው
@muhammadisthemessenger308
@muhammadisthemessenger308 6 жыл бұрын
ነፅዬ ምወድህ እኮ በደበረኝ ሳት ከች ስለ ምትል ነው
@tsehaytamiru8375
@tsehaytamiru8375 6 жыл бұрын
tamasgen zare 9gna negn natsiye wuste nak nak eko bikafagnim bante rasakew fileklek elalew yene feleklek eski natsin mitwadu gicugn 😍😍😍
@robelfitwi4325
@robelfitwi4325 6 жыл бұрын
ነጺየ ምርጥ ሰው
@ኢስላምሰላም-ኈ3ቐ
@ኢስላምሰላም-ኈ3ቐ 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ዛሬ በጣም ደስ ይላል
@መሲነኘ-ቐ6ሸ
@መሲነኘ-ቐ6ሸ 6 жыл бұрын
ነፂ የኔ ፈንድሻ ስወድህ
@yashiaden1702
@yashiaden1702 6 жыл бұрын
ዋው ነጺየ መጣህ በጉጉት ነው የምን ጠብቅህ
@habibahassne9567
@habibahassne9567 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 6 жыл бұрын
ማሸ አሏህ ሙሥሊሞቸ
@hamesjamel6363
@hamesjamel6363 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ
@ኢቶጴያዊነትምንእንደሆነበ
@ኢቶጴያዊነትምንእንደሆነበ 6 жыл бұрын
ሙስሊሞቹ አለባበሳቸው ደስ አይሉም ዋው
@consciouslife2105
@consciouslife2105 6 жыл бұрын
beautiful children of Islam masha allh
@haleluyatube19
@haleluyatube19 6 жыл бұрын
ኧረ ድብር ብሎኝ ነበር እስኪ ከነፂዬ ልዝናና
@انورعلي-ن2ب
@انورعلي-ن2ب 6 жыл бұрын
Mashallah Allah yechmrchlchu
@aminanuru787
@aminanuru787 6 жыл бұрын
መሻአላህ የሙሳ ቤተሰቦች ከአይን ያውጣችሁ
@hayatallahison1871
@hayatallahison1871 6 жыл бұрын
የሙሳ ቤተሰቦች ማሻ አላህ ናችሁ
@ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ
@ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ 6 жыл бұрын
እነዝህ 50 ሰወች ኢትዮቢያ ውስጥ ናቸው ወይ
@merryvlogs7963
@merryvlogs7963 6 жыл бұрын
Muluwerek Miku አይመስሉኝም ጥያቄ እኮ የሌለ ነው
@zenashlove2331
@zenashlove2331 6 жыл бұрын
ነጺዋ እንደው ልስቅ ተነሳሁኝ ደግሞ ደብሮኝ ነበር
@wizlina9977
@wizlina9977 6 жыл бұрын
Well ነፂዬ የኔ ፍልቅልቅ
@ትንሱናትየኢየሱስ
@ትንሱናትየኢየሱስ 6 жыл бұрын
ቆንጆ ሲልጤ
@ይሁንለበጎነው-ኸ6ኀ
@ይሁንለበጎነው-ኸ6ኀ 6 жыл бұрын
የሙሳ ቤተሰቦች አቤት ውበታቸው
@adanechkasa2166
@adanechkasa2166 6 жыл бұрын
ሱመያ ስታምሪ
@zinetzuzu3055
@zinetzuzu3055 6 жыл бұрын
Masha'alihe setamiru hejabe eko wibete new
@አጀኢባቢንትአወል
@አጀኢባቢንትአወል 6 жыл бұрын
ሱመያ አጋለለፅሽ ልክ አልነበራም ግራ ያጋበል ሱመያ መለት ጎቦዝ ጀግነ ለዲኑ ወይም ለሃይመኖት ጥሩ ናጋር ያበራከታ በሃይመኖቶ ጣንከራ ያቃደምት በለ ታሪክ ያሶሀቦች ስም ናው በዲናቻው ጣንከራውች ማለት ናው ያሰሃቦችን መዛፀህፍ ጋዝታሽ አንብቢ
@ኤልሢነኝየደብረዘይቷ
@ኤልሢነኝየደብረዘይቷ 6 жыл бұрын
ሂጃብ ሂጃብ ማለት አበዛቹ ሆ ብርቅ ነው እንዴ ሆ አካብዴ ቲሽ በሜካፕ ተለቅልቆ ሂጃብ ሆ
@አላህወኪል-ከ5መ
@አላህወኪል-ከ5መ 6 жыл бұрын
ኤልሢ ነኝ የደብረዘይቷ በይ በሂጀባችን አትምጪ ቀተሽ ከሆነ ልበሽ እሽ
@አላህወኪል-ከ5መ
@አላህወኪል-ከ5መ 6 жыл бұрын
እደውም መሻአላህ ናቸው አላህ ይጨምረላቸው ማሻ አላህ በይ እያዳድሽ
@hiluhilena2328
@hiluhilena2328 6 жыл бұрын
bit Ebrahim bit iselam -Mejemreya eske duketu kelemun matefat meshefafen tergum yelewim 😂🤣
@sofibintahmed3666
@sofibintahmed3666 6 жыл бұрын
Hilu Hilena ራቁት ከመሄድ በብዙ ይበልጣል ምን አገባችሁ
@hxjdifidhxyeydhx9429
@hxjdifidhxyeydhx9429 6 жыл бұрын
ውይ ስታምሩ
@alyaziamohammed4312
@alyaziamohammed4312 6 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ። በጣም ዉብነቹ
@0939-b4e
@0939-b4e 6 жыл бұрын
ሱመያ ቆንጆ ዲፕላም ስታምሪ😘
@الال-ج3ه2س
@الال-ج3ه2س 6 жыл бұрын
የሙሳ ቤተሰቦትች በጣም ታምራላቹሁ
@seadaali6843
@seadaali6843 6 жыл бұрын
ነፂ የምላስህ አድነቂነኝ ክክክክክ
@ኤልሢነኝየደብረዘይቷ
@ኤልሢነኝየደብረዘይቷ 6 жыл бұрын
ነፂ ማር የኛ ፍልቆልቅ እኔ ምለወ 50 ሠዎች ኣትዮጵያዊ ናቸው ሆ
@መዲአብድረህማን
@መዲአብድረህማን 6 жыл бұрын
ማሻአላህ ነው የዛሬው ልዩ ነው ነፃ ሳቂታው
@ማርያምማርያምብዬስምሽንል
@ማርያምማርያምብዬስምሽንል 6 жыл бұрын
ነፂ ማኛ እንኳን በደህና መጣክልኝ
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,9 МЛН
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 136 МЛН
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 38 МЛН
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 31 МЛН
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,9 МЛН