የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 5 ክፍል 17 / Yebeteseb Chewata Season 5 EP 17

  Рет қаралды 111,103

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 347
@ሀለዊያኑረዲንሀበሻዊ-ከ6ቸ
@ሀለዊያኑረዲንሀበሻዊ-ከ6ቸ 6 жыл бұрын
ጓደኞቼ ዱዓእ አድርጉሊኝ አሞኛል ለአሏህ ብላቹህ
@jesikaalemu4093
@jesikaalemu4093 6 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ ማማየ
@ሀስናሙሀመድ
@ሀስናሙሀመድ 6 жыл бұрын
ሀለዊያ ኑረዲን ሀበሻዊት አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ማማዬ
@jesikaalemu4093
@jesikaalemu4093 6 жыл бұрын
አሜን
@melkamintelerasnew1755
@melkamintelerasnew1755 6 жыл бұрын
ሀለዊያ ኑረዲን ሀበሻዊት yene ehet e/g zabeher yemaresh
@አልሀምዱሊላህአለኩል-ወ3ኸ
@አልሀምዱሊላህአለኩል-ወ3ኸ 6 жыл бұрын
ሀለዊያ ኑረዲን ሀበሻዊት አላህ ያአፊሽ
@kinghabesha1149
@kinghabesha1149 6 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ነጺ ፕሮግራማቹ ሁሌ ነው እምካታተለው እና በጣም ነው ደስ እምለው እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን Etio በፍቅር ነው ምወዳቹ ስለታኣረቅን በጣም ደስ ብሎኛል እና ሰላም etio-ertra' ሰላም እምወድ Like (?)
@minuteminute4970
@minuteminute4970 6 жыл бұрын
ነፂን የሚወድ ላይክ ግጩት እኔ ዉስጤ ነዉ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@semirabeshir7245
@semirabeshir7245 6 жыл бұрын
Selam Selam ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ አላህ አገራችንን ሀብታም አድርጎ ከስደት ያውጣን አሚን ስደት መሮኛል
@fgffg9036
@fgffg9036 6 жыл бұрын
እሙ ኢምራን እሙ ኢምራን አሚንንን ያራበለለሚን
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 6 жыл бұрын
እሙ ኢምራን እሙ ኢምራን አሚንን ያረብ 😢😢😢መምረረ በብቻ ወይ አገሽግሾኘል ሥዴት
@hayatasamenewhayatasamenew5059
@hayatasamenewhayatasamenew5059 6 жыл бұрын
እሙ ኢምራን እሙ ኢምራን Amen Amen Amen
@znashwarekwo3015
@znashwarekwo3015 6 жыл бұрын
እሙ ኢምራን እሙ ኢምራን አሜን
@zenashlove2331
@zenashlove2331 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ደብሮኝ ነበር እንግዲህ ልሳቅ እንኳን ደህና መጣችሁ
@ሸቃሊትነኝሽቃሊት
@ሸቃሊትነኝሽቃሊት 6 жыл бұрын
እሲኪ።።በስላም እንገላግል የኔቆንጃ አንችስ በገርሺላይነው እኔም በስደት አልሀምዶሊላ 7ውሬነው ከማዳም።ጩህት ጋር ብቻ ይህም ያልፋል።ስደተኞች በመላው አለም ያላችሁ ስላም ይገልግልሺ በሎኝ??
@sghuhdhjy290
@sghuhdhjy290 6 жыл бұрын
haleema haleema አብሽሪ እህት አላህ ከሪም ዱአ አድርጊ
@ናኒ
@ናኒ 6 жыл бұрын
haleema haleema ድንግል ማርያም ካንቺ ትሁን በሰላም ትገላግልሽ አይዞሽ እህቴ ♥
@hayah4727
@hayah4727 6 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በሰላም ፈጣሪ ያገላግልሽ እህቴ
@rahmayasuf1757
@rahmayasuf1757 6 жыл бұрын
haleema haleema አላህ በሰላም ወልደሽልጅሽን የምትስሚአላህ ያድርግሽእህት
@ኢትዮጵያዊትየሀሠንልጅ
@ኢትዮጵያዊትየሀሠንልጅ 6 жыл бұрын
haleema haleema የኔናትሰላምይገላግልሽ፡በቃ፡እረፊ፡እዳትጎጅ፡አላህጋንችጋይሁን
@ethiohagere3201
@ethiohagere3201 6 жыл бұрын
አንዳንድ ሰዎ ጥሩ ጥሩ .መልካም ሲባሉ. ትንሽ ያበዛቱአል ነፅዬ ወንድሜ አባቴ ቀልድህ ደስ ይላል .ፈታ ያረገኛል.ግን ለሁሉም ቦታ አለው.ስለ እምነት ባትቀላቅል ጥሩ ነው.በክፋት አይደለም በመልካም ነው የመከርኩህ .የእግዚያአብሔር ቃል ጋሻ ነው ከሁሉ የነጠረ ነው ስለዚህ .ልንጠነቀቅ ይገባል.ስንት መቀለጃ መላገጫ እያለ እምነት ውስት አትግባ.ወንድሜ.ካጠፋሁ ይቅርታ.
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 6 жыл бұрын
አብይ ሰላም በልልኝ ወንጀለኛ ነህ የህዝቡ ልብ ሰረቀ ተብለህ ተጠርጥረሀል በልልኝ
@rimbintbaba5781
@rimbintbaba5781 6 жыл бұрын
_ቃና ቲቪ ይዘጋ!!_ _ቃና ቲቪ ይዘጋ!!_ _ቃና ቲቪ ይዘጋ!!_
@zufanzufan4624
@zufanzufan4624 6 жыл бұрын
ይዘጋ ይዘጋ ይዘጋ
@meklitsime664
@meklitsime664 6 жыл бұрын
ግን ምንድነው እሱ ነገር
@ሁሉመልካምነው
@ሁሉመልካምነው 6 жыл бұрын
AWO Kana Yezega Temihrt Yemiset Neger Bitelalfbet Yeshalal Sent Setoch Missa Sayseru Balochachew Kesera Simetu Wey Sera Yelem Ende Tolo Metah Bilew Kuch
@habashihabashi2099
@habashihabashi2099 6 жыл бұрын
Islam is peace ይዘጋ ይዘጋ
@mekdifiker1805
@mekdifiker1805 6 жыл бұрын
እነጀሱር ይለቁና ይዘጋ 😉😃
@samerazayna3717
@samerazayna3717 6 жыл бұрын
#መቼ ነው ሽልማቱ? #የረብ ይህን ቤት እነ መኪነ #ለኘ ላሸቃለዎች አድርገው #ኑ አሚን በሉ ሻቄዎች 😐
@hayatasamenewhayatasamenew5059
@hayatasamenewhayatasamenew5059 6 жыл бұрын
ee ttt Amen
@helan_bedelufor_real7147
@helan_bedelufor_real7147 6 жыл бұрын
ነፃነት ስራክ ስለሚያፍርክ ነው እምትስቀው እኛ ክርስቲያን ምንም ጥሩ ነገር ብንሰራ ገነት እደማንገባ እያወክ ነው የምትስቀው
@mkaka3960
@mkaka3960 6 жыл бұрын
ለምን ያፍራል ማነው ደሞ ክሪስቲያን ሙስሊም ብሎ የከፈለው ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው
@admasu7321
@admasu7321 6 жыл бұрын
ነጼ በጣም ሀይማኖቱን ደሚያከብረውና የሚወደው
@hanatesema1223
@hanatesema1223 6 жыл бұрын
ሁላችሁም ከአረብ ሀገር ትመጣላችሁ ቀድሞ የመጣ የኖህ አፓርታማ .ማንም የልገባበት ታገኛላችሁ...ውይይይይ ልጆቹ ደስ ሲሉ የሀሳባችሁን ፈጣሪ ያሳካላችሁ .እኔም ልጅ ወልጆ .ልጄ ምኞቱን ሲናገር ለመስማህ ያብቃኝ..ለሁላችንም ይሁንልን አሜን
@yeljocwaenat8432
@yeljocwaenat8432 6 жыл бұрын
ነፄዬ እንኮን ደናመጣክ ግን ሰውን ጌታዬ አትበል ጌታእግዝያብሄርብቻ ነው
@ሁሉመልካምነው
@ሁሉመልካምነው 6 жыл бұрын
Netsesh Ebakih Ene Bet Efelgalhu Sedet Selechegn,Mekinaw Yeker Mengdu Teboal Be Mekina
@HusseinMohammed-ou1ow
@HusseinMohammed-ou1ow 6 жыл бұрын
Wow yamral bizihu kitilubet
@Happy-fz4bc
@Happy-fz4bc 6 жыл бұрын
Ename zare new telabijeni yagazahuti ♥፨♥፨®$♥
@hawiahmed3333
@hawiahmed3333 6 жыл бұрын
ቃና tv ቻጋል ይዘጋ👎👎👎👎 አብይ አደራክን እዳታሳፍረኝ እኔማ እስኪዘጋ ዝም አልልም።
@salmali1997
@salmali1997 6 жыл бұрын
hawi Ahmed ለምን ይዘጋ በግድ አላሳዩ ወደሽ ተጥደሽ እየዋልሽ በሌላው አታሳቢ ሂወት ምርጫ ናት ጫት ሽያጭላይታክስ ይጨመር ብትይ ይሻላል
@خالدالقحطاني-ض8ن
@خالدالقحطاني-ض8ن 6 жыл бұрын
hawi Ahmed ትክክል ይዘጋ ልጄ 24 ሰዐት ቃና ቲቪ ላይ እየወለች እኔን ስደት ያለሁትን እናቷን ለሰላምታም እረሳቺኝ።ዶክተር አብይ ይህን ነገር ሊመለከተው ይገባል።
@hawiahmed3333
@hawiahmed3333 6 жыл бұрын
Salm Ali ተጥጀ እደምዉል ያየሽ አትመስይም ስራ አትቸ የማንንም ጨምላቃ ሳይ የምዉል የሀገራችን ህዝብ አላወቀዉም እጂ በጣም ተበላሽቷል ያዩትን ለመተግበር ከሞከር ሌላ ምን ይምጣ እነሱን ተከታይ ሁነዋል እኮ የሀገርሽ ህዝብ እደዚክ ሲሆን አያሳስብሽም???
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 6 жыл бұрын
hawi Ahmed የሃገሬን ሰው ያባለገ ነው (ስራ ያስፈታ ዝግግግግትት ይበልልንን
@hawiahmed3333
@hawiahmed3333 6 жыл бұрын
خالد القحطاني አብሽሪ ማማዬ ይዘጋል በጣም ነዉ የሚያሳዝን ብልግና እጂ ምን ሊያስተምር እንደሆነ የከፈቱት አላቅም ሆን ተብሎ የሀገራችን ህዝብ በቁሙ እዲደነዝዝ ስራ እዲያስጠላቸዉ የተደረገ ነገር ነዉ ሊታሰብበት ይገባል ።ከኛ ቤት ቃና ማዬት በራስ ላይ የቁም እስር እደመፍረድ ነዉ ማሚ እና ፋዘር አላህ ይስጣቸዉ አጥፍተዉታል ታናሽ እህቶች አሉኝ አይተዉት አያቁም ።አጥፍተዉታል
@jesikaalemu4093
@jesikaalemu4093 6 жыл бұрын
Well ነጺ ስትናፍቀኝ ነበር መጣክልኝ ሰላም እህት ውንድሞቼ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@ናርዶስወለዬዋ
@ናርዶስወለዬዋ 6 жыл бұрын
ውይ ነፂ ተነፍፈቅን በስንት ጊዜያችን ተገናኘን መሠላችሁ ደህናናችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ እንመጣለን
@SalamSalam-dz6oc
@SalamSalam-dz6oc 6 жыл бұрын
enkwan be selam metakelen arife nw enamesgenalin
@alemyamaryam4432
@alemyamaryam4432 6 жыл бұрын
እስኪ 👍ግጩኝ ገና ዛሬ ነዉ የጠየኳቹ ጨቆይ ነዉ ፍቅረኛየ ጋረ ተለያየቸ እራሤን አሞኛል በfb ሚሥት ቀየረኝ ።ምክረ ካላቹም ጣል ጣል አድረጉና አፀናኑኝ
@ናኒ
@ናኒ 6 жыл бұрын
Alem Yamaryam እረ እህቴ አትጨነቂ ለዛውም fb ላይ ላወቃት ሴት ወረቱን ሲጨርስ ይመለሳል አንቺ ብቻ መልካምና ጠንካራ ሁኝ ደሞም ካልሆነ ያንቺ የሆነው ይመጣል ቢከብድም መቻል ነው አይዞሽ ፍቅር በፍላጎት ሲሆን ብቻ ነው የሚያምረው በተረፈ ፀልይ ።
@ethioethio3695
@ethioethio3695 6 жыл бұрын
አብሽሬ እህት ወንድ ቤሂድ ወንድ ይመጣል እኛ ሴቶች ጠካራ መሆን አለብን!
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 6 жыл бұрын
Alem Yamaryam አይዞሽ እህት ይመጣል ተመልሥ
@grmaytesfay1503
@grmaytesfay1503 6 жыл бұрын
miskn fara nesh ende bahun seat 1bal yyzal
@alemyamaryam4432
@alemyamaryam4432 6 жыл бұрын
grmay tesfay 😂😂😂😂😂😂እና ሥት ነዉ እሚያዝ
@Roze-tm7ry
@Roze-tm7ry 6 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ነጺ እንኳን ደና መጣህ የቤተሰብ ጨዋታም በጣም፡ነው የወደው
@خالدالقحطاني-ض8ن
@خالدالقحطاني-ض8ن 6 жыл бұрын
እንኲዋን ደህና መጣቹ የቤተሰብ ጨዋታዎች።
@gebrayelgebrayel1370
@gebrayelgebrayel1370 6 жыл бұрын
ውይ ስታምሩ ነፂ ስወድክ ኑርልን እነ መምህር ሄዱ በቃ መልሣቸው ስወዳቸው እናመሰግናለን
@godisloveme1913
@godisloveme1913 6 жыл бұрын
Haymonat keber alewena afehen leket argbet
@batestars2198
@batestars2198 6 жыл бұрын
እንካን አተረፈሽ በሉኝ የዛሬ ከመኪና አደጋ ተረፍኩ እግዛብሔር ይመስገን
@smeraahmed9092
@smeraahmed9092 6 жыл бұрын
አልሀምድሊላህ እካን አላህ አተረፈሽ የኔ ቆጂ
@ቅድስትሀይሌየወንቅእሸትል
@ቅድስትሀይሌየወንቅእሸትል 6 жыл бұрын
እንኲን እግዚአብሔር አምላክ አተርፈሽ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሽ እህቴ
@ebrahimm5194
@ebrahimm5194 6 жыл бұрын
Batelhem asgde enkuan Allah aterefesh ehet
@hiwet___dagehiwet___dage6914
@hiwet___dagehiwet___dage6914 6 жыл бұрын
Batelhem asgde እንኩን አተረፈሽ
@ሩትየክርስቶስልጅኢየሱሴደ
@ሩትየክርስቶስልጅኢየሱሴደ 6 жыл бұрын
እውነት ነው ኦርቶዶክስ እያለሁ ዝም ብዬ ምንም ሳይገባኝና ሳልረዳ ነበር አሜንታና ቃለ ሕይወት ያሰባልኝን ማበዛው ክክክክክክክክ
@መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን
@መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን 6 жыл бұрын
ዋው፡አንደኛ፡ነኝ እንኳን፡ደህና መጣችሁ፡እህት፡ወንድሞቼ አንከፋፈልም በመደብ፡በቅርጫ መደመር፡ብቻ ነው ያለን አንድ፡ምርጫ።ጊዜው፡የመደመር፡ነው፡እንደመር፡እንዋደድ፡እንፋቀር፡ሁላችሁንም፡እወዳችኃለሁ።ነፃ፡በሀይማኖት፡አትቀልድ፡እዳንቀያይም።
@tamritamri2315
@tamritamri2315 6 жыл бұрын
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም።
@winiday6645
@winiday6645 6 жыл бұрын
Awo yzga ewnt slamawi self enwtal. Twld eyablash yale chanal
@እናቴሂወቴ-ተ6ዸ
@እናቴሂወቴ-ተ6ዸ 6 жыл бұрын
ነፃየ አብይን ሰላም በልልኝ በሱ የተነሳ ደም ማነስ ያዘኝ 😃
@አላህነውጌታችንሙሐመድነው
@አላህነውጌታችንሙሐመድነው 6 жыл бұрын
የዛሬ የነ ሰለሞን በተሰቦች በጣም ደስ ይላሉ ቀልጣፋ ናቸው በተለይ ትንሹ ልጅ
@ሁሉበእርሱሆነቲጂየማርያም
@ሁሉበእርሱሆነቲጂየማርያም 6 жыл бұрын
የምወድህ የሳቅ ምጨ ነህ እኮ😍😍😍
@emuynega4040
@emuynega4040 6 жыл бұрын
እኔ የምለው ሲያወራ አይደክመውም በማርያም ቢሆንም ግን ነፂ ስወደው 😘♥♦♣💕👍👍👍👍👍👍
@lav6505
@lav6505 6 жыл бұрын
ነፂ የኔ ጌታ እንኳን ደህና መጣህ ፍልቅልቅ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 6 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣ ነፂ የኔ ማኛ♥
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 6 жыл бұрын
ነፂ ሽልማቱ ለመቼ ነው ለኔ ሸልመኝ ሀገር ስገባ በርታልን እንወድካለን
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 6 жыл бұрын
ዋው የቤተሰብ ጨዋታ ደስሲል ነፂ ሳቂተኛው አማነህ ግን እድፈጥነህ ስትናገር ጉሮሮህአይደክምም አተለተናገርከው የኔጉሮሮይታመማል ጉሮሮየንስለሚያመኝ አተእደሱስታነገር እሳቀቃለሁ ነፂ በተረፈ ሀሪፍነው
@mrjohn5655
@mrjohn5655 6 жыл бұрын
አይ ነጻነት እኔ ከፕሮግራሙ ያንተ ንግግር ነው የምያስቀኝ ቆይ ግን ይሄ አፓርታማና መኪና መቼ ነው ስደርሳቸው የምናየው?
@aishahassan9168
@aishahassan9168 6 жыл бұрын
Jesus is The truth God hi👍🙏🙏🙏🙏🙏
@aubady3233
@aubady3233 5 жыл бұрын
Me too
@amanuhal3293
@amanuhal3293 6 жыл бұрын
እኔምላቹ ነዳጁ ከተገኘ የውጪ ምንዛሬ ሊቀንስ ይችላል?
@samigetachewgetachew7316
@samigetachewgetachew7316 6 жыл бұрын
እረ ነፂ ቶሎቶሎ ጠይቃቸው ነብስጡሯ ቆማ ይደክማታል ወይም ለነብሰጡር ወንበር አዘጋጁ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 6 жыл бұрын
ነጽዬ ይመችህ እንወድሃለን ከስደት የምንመለሰውንም አሳትፍ እስኪ ምን ይለናል ምን ያንሰናል??♥♥♥
@asterdeti8326
@asterdeti8326 6 жыл бұрын
Well came 😍😍😍😍😍👏
@sabontuoromiyaa2931
@sabontuoromiyaa2931 6 жыл бұрын
Ayzosh mare fater yemash
@b7oom779
@b7oom779 6 жыл бұрын
አህለን ብያለው ነፃ ፈገግታህ ማራኪ በርታ
@fetimahmud4533
@fetimahmud4533 6 жыл бұрын
Well come ነፂ
@ግግግ-መ3ኰ
@ግግግ-መ3ኰ 6 жыл бұрын
አላህ ያሽርሽ
@mayamelaku6768
@mayamelaku6768 6 жыл бұрын
Why netsi endet neh...DR abiy metana antenna resahuh...mot yrsagn
@StcStc-oq9sv
@StcStc-oq9sv 6 жыл бұрын
ቃና tv ይዘጋ
@አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር
@አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር 6 жыл бұрын
ነፂ እናመሠግናለን የሣቅምጭ
@abrshhaile7578
@abrshhaile7578 6 жыл бұрын
Nitsheyy nice nice nice
@meligirma7074
@meligirma7074 6 жыл бұрын
Well come merti sew 😍😍💜💛💚
@አበባሙሉ
@አበባሙሉ 6 жыл бұрын
ለምንድንነው በሀይማኖት እምቀልደው ጠላሁህ መቀለጃም አለለው
@sablesable4524
@sablesable4524 6 жыл бұрын
Leshilemat kemtakerebut ledegna ayinet dihoch asetunm
@egizeabihereregayenewu5307
@egizeabihereregayenewu5307 6 жыл бұрын
እውነት ነፂ አሁን ያስተላለፍካት የሐይማኖት ት.ት.ትልቅ ነው መምህር ተብዬው ግን የየትኛው እደሆኑ አልገባንም
@MaritahTamirat
@MaritahTamirat 6 жыл бұрын
Wwowow🌹🌹🌹🌷👍👍👍
@አጀኢባቢንትአወል
@አጀኢባቢንትአወል 6 жыл бұрын
ናፂ አንድ ክፈል ስጠኝ በክ ከሀራብ ሀጋር ልውጠበት
@ፍቅሬእወድሀለሁፍቅሬእወድ
@ፍቅሬእወድሀለሁፍቅሬእወድ 6 жыл бұрын
ነፂ ግን ፅጉርህ አያድግምእንደ ከሁሉምቦታ እድሁነው
@አህለምአህለም-ጀ2ቀ
@አህለምአህለም-ጀ2ቀ 6 жыл бұрын
ነፂ ዌል .....ይቺ ሽልማት ላም አለኝ በሰማይ ናት !!!
@hawiahmed3333
@hawiahmed3333 6 жыл бұрын
ሰላም ሰላመሰ ነፂ አንደኛ Like me👍🙏
@ትንሡትንሢና
@ትንሡትንሢና 6 жыл бұрын
ማነህ ሰውዬ ተወደድኩኝ ብለህ ተሳቀልኝ ብለህ በኦርቶዶክስ እምነት እምትቀልዳትን ነገር ብታቆማት መልካም ነው።
@ሊዲያበሪሁን
@ሊዲያበሪሁን 6 жыл бұрын
ስንት መኪና ነው ግን
@hshsxhjdjdjjd6376
@hshsxhjdjdjjd6376 6 жыл бұрын
አላህአፊያሽንይስጥሽማር
@kediryenus4767
@kediryenus4767 6 жыл бұрын
واوو سلامك يبزا
@aubady3233
@aubady3233 5 жыл бұрын
أمين
@የሱቢቻነኝየሰ
@የሱቢቻነኝየሰ 6 жыл бұрын
ነፂዬ የት አላ የሽልማቱ ቃን ነፍቆኛል
@birtukankidane5454
@birtukankidane5454 6 жыл бұрын
ነፃ ፕሮግራምህ አንድም አያመልጠኝም ግን ኮመንት መስጠት ትዝ አይለኝም ይቅርታ በጣም ነው ማከብርህ ነርልን
@mekdifiker1805
@mekdifiker1805 6 жыл бұрын
ነፅየ ናፍቀሀኝ ነበር ሱሴ
@laligodblessyougetayibarki9681
@laligodblessyougetayibarki9681 6 жыл бұрын
Zare lidete new like gichugn👈👈👈
@medifentaw5216
@medifentaw5216 6 жыл бұрын
ክክክክክክክ ነው እምወድህ ነ...
@ahlamemohammed9277
@ahlamemohammed9277 6 жыл бұрын
Wowwwwww enkone mathle wowwww zera edlgea nage like gecuge batlkew 50 saew kadmogale setbkahe nabre mathlgee wall
@haleluyatube19
@haleluyatube19 6 жыл бұрын
ክክክክ ልጁ አስቆኛል ስሙ አያውቅም አደም ብሎ በግእዝ ያማረ ማለት ነው አለ በግእዝ ያማረ የተዋበ ማለት #አዳም ነው ስለዚህ ስምህ አዳም ነው ብልልኝ ነፅዬ
@fanusgegen7031
@fanusgegen7031 6 жыл бұрын
Wawww 💖💖
@עמנואלהילה
@עמנואלהילה 6 жыл бұрын
የነፂ ኘሮግራም አሪፍ እያለ ግን 7×7=49 ጊዜ ማሸነፍ አለባቸዉ ቤን ለማግኘት ሜኪና ያልተገኘ ቤት አድቨርታይዝ ነች እቺ
@mahlett5603
@mahlett5603 6 жыл бұрын
Yemitkeldbetn ewek eshi behaymanot keld yelew kotetam
@tigidemi1426
@tigidemi1426 5 жыл бұрын
Zemaret tegasache
@yadenl2676
@yadenl2676 6 жыл бұрын
Wel nats
@nesiraomer500
@nesiraomer500 6 жыл бұрын
ወይኔ ኤፍሬምን ወደድኩት መሰለኝ እሱን ለማየት ስል ስቴ ደጋግሜ አየሁኝ መሰላቹ
@ferahyoutube183
@ferahyoutube183 6 жыл бұрын
nesti sewdeh eko 😉
@alammehader2553
@alammehader2553 6 жыл бұрын
ዌል ካም መልካም ሳቅ ይምጡ ይመልከቱ ይሳቁ
@rodasseyoum8506
@rodasseyoum8506 6 жыл бұрын
kkkkkkkk higer bus computerized new kkkk
@nebiyatroman9496
@nebiyatroman9496 6 жыл бұрын
ሚኪያስ ሲያምር!😘
@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል
@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል 6 жыл бұрын
*አይ ነፂ ቀልዱን ትንሽ ከሀይማኖት ውጪ አድርገው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ላይ ቀልዽ የለም*
@birhanhagos2606
@birhanhagos2606 6 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣህ ነፂ ማኛው
@ብዙየያርሤማልጂ
@ብዙየያርሤማልጂ 6 жыл бұрын
ነፃነት በፈጠረህ ኤፍሬምን አጣብሠኝ እንዴት ያምራል በፈጣሪ ተደመሩ ተብለናል እንደመር
@senaiteyob8986
@senaiteyob8986 6 жыл бұрын
ብዙየ ያርሤማ ልጂ kkkkkkk
@ብዙየያርሤማልጂ
@ብዙየያርሤማልጂ 6 жыл бұрын
Senait Eyob ሠንየ ምን አሣቀሽ እኔ እኮ መግሥታችንን እናክብረው ብየ ነው እንደመር ያልኩኝ ልክ ነኝ አይደል
@senaiteyob8986
@senaiteyob8986 6 жыл бұрын
ብዙየ ያርሤማ ልጂ ብዙዮ ልክ ነሽ መደመሩ አሪፍ ነው ግን ከኤፍሬም ጋ መደረብ አንዳይመጣ ቀድመሽ አረጋግጪ ብዮ ነው እንጂ ይመችሽ የኔ ቆንጆ ጊዜው መደመር ነው
@ahh1167
@ahh1167 6 жыл бұрын
Nti anet gen yetedemerk ayemeselegem
@weyinigirma2206
@weyinigirma2206 6 жыл бұрын
guwadegnoche zare tirsen batam amognal madahanitun yamitawuku nigerugn be egzabiher
@መቅዲየቴዲአፍሮአድናቂመቅ
@መቅዲየቴዲአፍሮአድናቂመቅ 6 жыл бұрын
ተመስገን ዳሪክ ፀጉሯን ተሰራች😜
@ኡሙመሀመድየኡመርልጂ
@ኡሙመሀመድየኡመርልጂ 6 жыл бұрын
ህፃኗ ልጂ አደገኛ ናት
@hanahanahanahana8446
@hanahanahanahana8446 6 жыл бұрын
kkkkkkkkk kedo beribera edat new yegeletew beterefe neti yesak minichi
@dunyiakadir9159
@dunyiakadir9159 6 жыл бұрын
እቺ ልጅ ግን ከማዲንጎ ጋር ዝምድና አላቸው ተመሳሰሉብኝ
@SelamEthio
@SelamEthio 6 жыл бұрын
አረ መኪናዋ መቼ ነው የምትበላው ነፂዬ?!
@orthodoxtewahedoyedingllij8832
@orthodoxtewahedoyedingllij8832 6 жыл бұрын
ዛሬ ተቀደማችሁ ።
@ugfgh.hgg6742
@ugfgh.hgg6742 6 жыл бұрын
እካን.ደህናመጣህ.ነፂ
@ayshakamal3090
@ayshakamal3090 6 жыл бұрын
enkan beslam netchew
@rozaadadii8467
@rozaadadii8467 6 жыл бұрын
Wall naseya
@ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ
@ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ 6 жыл бұрын
ተዴመርክ እንዴ ነጹዩ ግን
@alhaddad706
@alhaddad706 6 жыл бұрын
ነፂ የሳቅ አባሳደር
@ኢሉመሀመድኢሉመሀመድ
@ኢሉመሀመድኢሉመሀመድ 6 жыл бұрын
ኤፊን iloveበሉልኝ
@hanashibiru5106
@hanashibiru5106 6 жыл бұрын
Lmasaq blk nw denez nasa t
@selameneshdingilmemkiyaye2140
@selameneshdingilmemkiyaye2140 6 жыл бұрын
ግን ግን ነፂዬ ተደምረካል እንዴ?
@mimi5772
@mimi5772 6 жыл бұрын
እኔም እመጣለው ከቤተሰቦቼጋር
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 57 МЛН
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 79 МЛН
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 32 МЛН
Yebeteseb Chewata Season 2- EP 18
29:54
ebstv worldwide
Рет қаралды 130 М.
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 57 МЛН