የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 8 ክፍል 23/Yebeteseb Chewata SE 8 EP 23

  Рет қаралды 70,889

ebstv worldwide

5 жыл бұрын

Пікірлер: 172
@sulimanhussen817
@sulimanhussen817 5 жыл бұрын
መጣ ደሞ ማሳቅ የማይደክመው ምርጥ ሰው እሲኪ ወዳጆቹ አድናቆታቹን በዚ በኩል ላይክ ግጩት እስኪ ይመቸው ለኔም ይመቸኝ ለናንተም ይመቻቹ ምርጦቼ
@sulimanhussen817
@sulimanhussen817 5 жыл бұрын
ስላም ለእናት ሀገሬ ኢትዩጵያየ 😍😍ይገባዋል
@destyasthin6535
@destyasthin6535 5 жыл бұрын
ነፂ የሳቅ ምንጭ በእውነት የተከፍ ታፅናናለክ እድሜ ይስጥህ
@mitamita4302
@mitamita4302 5 жыл бұрын
የወንድሙ ቤተሰቦች ክክክ አክሽናቸው ያስቀኛል በተለይ #ጸጉር #ሰሪ ያልከው ክክክ ምንድነው እንደዚ መቅበጥበጥ ክክክ የባለፈው ሳምንት ላይ የምልክት ጨዋታው ላይ በሳቅ ነው #ፍርፍር ያረጉኝ 😂😂😂 #ነጺ በል ቻል አርጋቸው ሃሃሃሃ ሚጥሚጣ ያቃጠላቸው ነው ሚመስሉት ሲንጣጡ እንደኔ በሳቅ ፍርስ ያላቹ #like በማረግ አሳውቁኝ እወዳችዋለሁ የሀገሬ ልጆች
@Tiyashow
@Tiyashow 5 жыл бұрын
1ነኝ ነፂ ፍልቅልቁ እንኳን በሰላም መጣክ እስቲ ነፂ የሚወድ 👍👍👍👍👍👍እና ሰብስክራይብ ያርገኝ አገራችን ሰላም ያርጋት🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 5 жыл бұрын
የያቆብ ለሊት ይሁንላቹ። ሰብስክራይብ እያረጋቹ ተኙ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 жыл бұрын
becal1000 arges naber yena belte😂😂😂
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 5 жыл бұрын
@@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ አመሰግናለው የሰፈር ልጅ ለመቼ ነው።አንቺ መርካቶ እኔ ጎላ
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 5 жыл бұрын
@Hiwot Media ላንቺ ያልሆነ ሰብስክራይብ ።ይሰበስክረብ ።አርጌሻለው አርጊኝ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 жыл бұрын
@Hiwot Media eshi argslw
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 жыл бұрын
@@zolatubeZolatube 😘😘😘😘
@AGESarsema
@AGESarsema 5 жыл бұрын
ዛሬ ስላሴ ናቸው እንኳን አደረሳቹ። እስቲ ሰብስክራይብ ከቻላቹ አድርጉን።
@ethiopiafirst9099
@ethiopiafirst9099 5 жыл бұрын
Amen Enkuan abro adersen
@hadasshshay1107
@hadasshshay1107 5 жыл бұрын
Amen bete web hugnalew
@AGESarsema
@AGESarsema 5 жыл бұрын
@@hadasshshay1107 አመሰግናለሁ Hadu
@dawitkahsay1736
@dawitkahsay1736 5 жыл бұрын
Esti netsi adisochun yegna tektatay drama lijochen yegabz metlu like adergu👌👍👍👍
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 5 жыл бұрын
ያገባም አገባ ያላገባም ታጨ እኔ ብቻ ቀረው ሰብስክራይብ ላይ አፍጥጨ። የቅንነት ትንሽ የለውም ደውሏን በኩርኩም ብላቹ አስደስቱኝ
@samiraa3161
@samiraa3161 5 жыл бұрын
ክክክክ
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 5 жыл бұрын
@@samiraa3161 አረግሺኝ ሳሚቷ
@MM-lk1cj
@MM-lk1cj 5 жыл бұрын
አደየ በኩርኩምአወለኩሽአመመሽ 👊
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 5 жыл бұрын
@@MM-lk1cj አመሰግናለው
@ተሙየራያው
@ተሙየራያው 5 жыл бұрын
ጭንቅላትሽን ነበር በኩርኩም ማለት
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 жыл бұрын
*ማነው እድልኛ መኪናዋን የሚውስዳት እንድምን ዋላችሁ የአብርሀሙ ስላሴ ቤታችሁን ሙሎ ጤናችሁን ሙሎ ያድርግላችሁ ያድርግልን አሜንዊል ካምምምም!*
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 жыл бұрын
hi konjioo💋
@zenized1071
@zenized1071 5 жыл бұрын
ልዩ ሰው ለሰው ማግኘት የአንተ መጨነቅ ነፂ አቦ አላህ ሰላምህን ያብዛው
@ethiopiafirst9099
@ethiopiafirst9099 5 жыл бұрын
Wow iluababor Bedele Ye agere Lij nesh 👍👍👍👍
@መአዛአብርሃም
@መአዛአብርሃም 5 жыл бұрын
ነፂን ምትወድ የት ናችሁ
@islamicmessage777
@islamicmessage777 5 жыл бұрын
ሰላም ነፂ እና የቤተሰብ ጨዋታ አስተባባሪዎች በአጠቃላይ #ebs ፕሮግራሞቻችሁን ከልብ እወደዋለሁ አዝናኝ እና አስተማሪም ነው 👌😍😍😍 ነፂ ልዩ የሳቅ ምንጭ ይመችህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏
@التنعغ-ز5ت
@التنعغ-ز5ت 5 жыл бұрын
ውይይይይይይይይይ ተሸነፉ እኔ ደግሞ ጉጉቴ ለመሳቅ ወይኔ
@selamhaylegiorgis8573
@selamhaylegiorgis8573 5 жыл бұрын
Ene erasu lemesak asefsefe neber
@ሸቃሊትነኝሽቃሊት
@ሸቃሊትነኝሽቃሊት 5 жыл бұрын
የኔ ትልቅ ስው በእውነት ታላደንቅህ አላልፍም አሁን አደጋ እያደርስ ያለው ንገር ቢኖር ኤሌክትሪክ ሳይጠፍ መተኛት የኔ አስተዋይ ፍቅሮን ይስጥህ
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
ፈጣሪ። ኢቲዮጵያን ከክፍ ነገር ይጠብቅልን የምትሉ እስኪ💚💛❤🙏ያለምንም ምክንያት ላይክ 🙏
@negishtube3519
@negishtube3519 5 жыл бұрын
Arif new netsi beritalin
@unityispower8336
@unityispower8336 5 жыл бұрын
Netsiye!! betam silemiwedih andi meker lisetih ewedalew. atiwash atiwash atiwash eski Makinan tewuna bet yeteshalame sew ale?
@ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ
@ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ 5 жыл бұрын
ነፂየ የኔ ውድ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ አቦ ምችት ይበልህ
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 5 жыл бұрын
ነፂ የኔ ፈንድሻ😘😘😘😘😘😍😍
@onelove809
@onelove809 5 жыл бұрын
Congra zemam beteseb
@China-ol5pw
@China-ol5pw 5 жыл бұрын
በ3ደቂቃ ውስጥ 26 ኮመንታተሮች እግዚኦኦኦኦኦ. ነፂ ግን በውስጥ አዋቂነት በግላችሁ ይልክላችኋል ማለት ነው
@ሰሚራውቧ
@ሰሚራውቧ 5 жыл бұрын
ሰላማቹ ብዝት ይበል ኮማንታተሮች ናፍቃቹኛል የታላቹ
@Tiyashow
@Tiyashow 5 жыл бұрын
እዬው
@የታህሳስግርግር-ሰ6ፐ
@የታህሳስግርግር-ሰ6ፐ 5 жыл бұрын
ነጺ በጣም አዝኛለው ይቅርታ መጠየቅ አለብህ ተመልካቾችህን ። ምክንያቱም ከአርባምስ ሚሊዮን በላይ ወጣቶች ህጻናት ባሉበት ሀገር መምታት ያለበት የስራ አይነት ብለህ መልስ ብለህ ያቀረብከው መልስ ሁሉ ልብ ብለህ አስበው በተለይ ማጅራት መምታት የተባለው ስራ ሳይሆን አጸያፊ ወንጀል ተብሎ ከንደገና ማስተካከያ ፕሮግራም ቢሰራ ለትውልድ አሪፍ ነው ።
@የአይኔአበባ-ኸ2ፀ
@የአይኔአበባ-ኸ2ፀ 5 жыл бұрын
ነፂ አንተ እርራ ከምትል መኪኒቱ ከምትሰቃይ😁 ተወዳዳሪዎች ልባቸው ከምጠለጠል ለምን በአቦሰም አታጨውታቸውም😉 ልዩ ....አንዳይነት በለክ አሻፈረን ካሉ ደግሞ እኛ አለን የ KZbin አርበኞች የመኪናም ግፍ አለው 😴
@ናታኒምፍቅርያሸንፋል
@ናታኒምፍቅርያሸንፋል 5 жыл бұрын
ምንድነው ነገሩ ሰው ሁሉ ሰብስክራይብ አድርጉኝ የሚለው ? ነፂ ፍቅር እንኳን በደህና መጣህ
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
ነፂን የምትወዱ የት ናችሁ
@fekertebadada8637
@fekertebadada8637 5 жыл бұрын
Well come nasiye 😍😍😍
@Amal-iw3ii
@Amal-iw3ii 5 жыл бұрын
አይ ነጸነት መጨወት መደሰት ነው ስረክ በርታ በጠም ደስ እለል መሰቅህ
@ሀዩቆንጆ-ጸ6ረ
@ሀዩቆንጆ-ጸ6ረ 5 жыл бұрын
ዌል ነፂዬ የስደት ኑሮ ይመራል ፈጣሪ ለሀገራችን ያብቃን
@sarasebrina3946
@sarasebrina3946 5 жыл бұрын
Nice Well Come
@gfaaanagfaaana9663
@gfaaanagfaaana9663 5 жыл бұрын
የአበባው ሳቅ ደስስስስስስ። ትለኛለች ቶሎ ቶሎ ሳቅ
@ቀመርያዳውድ
@ቀመርያዳውድ 5 жыл бұрын
ነፂዩ የኔ አንደኛ ለስደት መዳኒት ውድድድድድ የማደርግህ ደሞ እኮ አይደክምህም ማዳም የለችብህ ስለሆነ እኮ ነው እረ ዛሬስ በጣም ምርርርር ድብርር ብር ብሎኛል ናፍቆት በዛ መሰለኝ
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 5 жыл бұрын
ወንዱሙቤተሠቦች ብጣም.ያሥቁ.ነበር ወደቁእንዴ
@mesibarkotk5485
@mesibarkotk5485 5 жыл бұрын
Like gichung yemitilut yetalachu belu esti gichung
@Tiyashow
@Tiyashow 5 жыл бұрын
Alen ihewu
@lunaetopiya1405
@lunaetopiya1405 5 жыл бұрын
ውይ ተስጦ አይደክምህም ስወድክግን
@yaqoubbadi5292
@yaqoubbadi5292 5 жыл бұрын
Wel came to nse!!
@እሙዩስራአቡዩስራውስጤነህ
@እሙዩስራአቡዩስራውስጤነህ 5 жыл бұрын
ሰላም የነፄ አድናቂ ዎች እስቲ ዶዓ አድርጉልኝ ያራት ወር እርጉዝ ነኝ ሷሊህ የሆነ ወድልጂ እድሰጠኝ ለዲኑ ሞች አገሩን ወዳጅ እዳረግልኝ ያረብ ሷልህ አማኝ ታማኝ ኢልም ያለው አድርግልኝ
@umihabibti3386
@umihabibti3386 5 жыл бұрын
_ያሰብሽውን ወለደን ሷሊህ ያርግልሽ እርግዝናውንም ቀላል ያርግልሽ_
@እሙዩስራአቡዩስራውስጤነህ
@እሙዩስራአቡዩስራውስጤነህ 5 жыл бұрын
አሜን የኔውድ
@islamicmessage777
@islamicmessage777 5 жыл бұрын
ያረብ ወለድ ሳልህ ጤነኛ ለዲኑ የሚጠቅም ዲነኛ ወላጆቹን ትንሽ ትልቁን አክባሪ ባር ብልዋሊዴይን ይስጥሽ 🙏🙏🙏 اللهم صلى على نبينا محمد وعلى اله وصحبه وسلم ❤❤❤
@እሙዩስራአቡዩስራውስጤነህ
@እሙዩስራአቡዩስራውስጤነህ 5 жыл бұрын
@@islamicmessage777 አሜን አሜን የሩሂ
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
ማነው እድለኛ መኪናዋን የሚወስዳት እንደምን ዋላችሁ የአብርሃሙ ስላሴ ቤታችሁን ሙሉ ጤናችሁን ሙሉ ያድርግላችሁ ያድርግልን አሜን እንኳን ደህና መጣህ ነፂ ውድ
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 5 жыл бұрын
እረ ነፂ ድካሜንና ጭንቀቴን የምረሳብክ ዉድ ያገሬ ልጅ በሳቅ ገደልከኝ 😂😂😂💝💘😍
@nigisttizazu6283
@nigisttizazu6283 5 жыл бұрын
ነጺ እንኳ ደና መጣህልን
@ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል
@ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል 5 жыл бұрын
እርፍ በሳምንት ሻወር😏😏 🤐🤐🤐🤐 ነፂ እንወድሀለን የሳቅ ምንጭ እንደው የምልክቱን ጨዋታ ፍርፍር ነው በነ😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅
@مهندالحربي-ظ5ص
@مهندالحربي-ظ5ص 5 жыл бұрын
Salam. Lay🇪🇹🙏🙏🙏🙏
@kingsolomon1724
@kingsolomon1724 5 жыл бұрын
Give Like and comment for Netsanet.
@hiwohiwot9446
@hiwohiwot9446 5 жыл бұрын
dena ameshek netsi
@mesibarkotk5485
@mesibarkotk5485 5 жыл бұрын
Welcome netsi
@taditadi4043
@taditadi4043 5 жыл бұрын
Welcome Yene felekelk😄👍
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 жыл бұрын
selam selam nasiya😘
@demozdemoz5279
@demozdemoz5279 5 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ክክክክ
@hayaalmazrooei8527
@hayaalmazrooei8527 5 жыл бұрын
ነፂ ማኛ ከመገናኛ
@etohgry6279
@etohgry6279 5 жыл бұрын
ሀይ ነፂ ሰላም ነው የሳቄ ምንጭ ሰላምህ ይብዛ ነፂይ
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
ነፂዬ ምርጥ እንኳን ደህና መጣህ
@ወለተማርያምወይንሽት
@ወለተማርያምወይንሽት 5 жыл бұрын
Well wedochi endmn norachual
@fiyametachuchu6025
@fiyametachuchu6025 5 жыл бұрын
Uffffff er besake dekmeku yemlkete agelaletsu tmchetogal uffff😂😂😂😂😂😂😂😂
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ 5 жыл бұрын
ነፂ መጣህ የኔ ፍልቅልቅ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 жыл бұрын
ነፂዬዬዬዬዬዬ ምርጥ መጣክ
@rafycell9785
@rafycell9785 5 жыл бұрын
ነፂ እንኳን ደህና መጣህ
@ከአላህዘንድስሜማንነው
@ከአላህዘንድስሜማንነው 5 жыл бұрын
ኡሁ ነፂ ልዩ ሰው ሰነይት ስለ ልጇ ስትነገር ክው አለ.
@ኡሙሊድያናፈርዶሥ
@ኡሙሊድያናፈርዶሥ 5 жыл бұрын
ፈረንጂ ለተራገጠ የሀበሻ ንደት ሲያሳዝን
@smarthabeshaboy7976
@smarthabeshaboy7976 5 жыл бұрын
እነዚህ ቤተሰብ የምልክት ፓርት ላይ በጣም ነው የሚያስቁኝ
@አመቱረሂምሡልጣንሡልጣን
@አመቱረሂምሡልጣንሡልጣን 5 жыл бұрын
አቤት ነፂ ልክ እንደኔ ቀልደኛነህ
@anwaromer3330
@anwaromer3330 5 жыл бұрын
ዪምን እ ነዉ ሀሀሀሀሀሀ ኤፍየ ባባ
@abukilove1836
@abukilove1836 5 жыл бұрын
Zamami yakalite lejoche barito
@fullforever6686
@fullforever6686 5 жыл бұрын
Egn mashi new misatafawo woshi hagar yalanawo
@ኣያጅቦ
@ኣያጅቦ 5 жыл бұрын
ዶ,ር ደብረፂዬን የሚውቀው ሰው ካለ ይንገረኝ ፈሊገው ነበር
@julakhakwt2041
@julakhakwt2041 5 жыл бұрын
ነጽዬ😘😘😘😍😍😍😍💋
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@leylakamal7841
@leylakamal7841 5 жыл бұрын
Uf alefelgn 4gna
@lucyat6017
@lucyat6017 5 жыл бұрын
ማጅራት መች የስራ አይነት ብላችሁ ሚዲ ስታወጡ ትንሽ አይሰቃችሁም !
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 5 жыл бұрын
ነፂ ምርጡ
@mimisabsibe8669
@mimisabsibe8669 5 жыл бұрын
Andegn gin alemenkum
@Tiyashow
@Tiyashow 5 жыл бұрын
era ene qadimishalewu bayihon 2 nesh hhhhhhh
@mimisabsibe8669
@mimisabsibe8669 5 жыл бұрын
@@Tiyashow eneko xerixiralew berun manew yekefetew biye😁😁😁😁😂😂
@ልኑርላንተስል
@ልኑርላንተስል 5 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ነፂ እንኳን ደህና መጣችሁ ዉድ እህት ወንድሞቸ እንኳን መልካም ምሽት ይሁንላችሁ እስኪ በዱአ አትርሱኝ ችግር ላይ ነኝ
@salemlovedabarisalemlove25
@salemlovedabarisalemlove25 5 жыл бұрын
አለህ ይድራስልሽ ምን ገጠመሽ
@madeena9689
@madeena9689 5 жыл бұрын
ኮቴክሽን ይለቀቅልንንን
@fafibintseidkeasossa3091
@fafibintseidkeasossa3091 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ጥቁር አዝሙድ
@whwhshshsh1172
@whwhshshsh1172 5 жыл бұрын
Neteya Magaw
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 5 жыл бұрын
" ራኬብ አለማየሁ" 😂
@tsedi898
@tsedi898 5 жыл бұрын
እኔም አድስ አመት ethiopia ገቢ ነኝ😌
@merymmohammed3073
@merymmohammed3073 5 жыл бұрын
Tsedi የጋሽ ፀጋዬ እሸቱ አድናቂ 89 አብረን ነና
@madinalove519
@madinalove519 5 жыл бұрын
ማነው ኮመት መፃፍ እና ማንበብ የሚወድ❤👍👍👍
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 5 жыл бұрын
ኮመንት ማንበብ ውሥጤ ነው ያዝናናኛል
@hawamuhamed8550
@hawamuhamed8550 5 жыл бұрын
ነፂ ውድድድ
@مهندالحربي-ظ5ص
@مهندالحربي-ظ5ص 5 жыл бұрын
Xena. yasixalany😂😂😂😂😂😂😂😂👍
@melashuabirha5903
@melashuabirha5903 5 жыл бұрын
Welcome ነፂ የሳቅ ምንጭ ። channel subscribe በማድረግ እንተባበር
@kidu715
@kidu715 5 жыл бұрын
Elldi tube adrigalhu bider ymalse haha
@እናቴናፈቅሽኝ-ፐ5ፀ
@እናቴናፈቅሽኝ-ፐ5ፀ 5 жыл бұрын
በሳምንት አንድ ግዜ ሻወር እረ ሼ ነው
@webatade3846
@webatade3846 5 жыл бұрын
@@ruhamabarkot4802 Zeem Ateyatem Mare Yematemelesebet Mesluwat Nw Teyat
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
ዓለምን በጥበቡ ለፈጠረ ሁሉን ለምችል ጌታ ክብር ለእርሱ ብቻ ይሁን አሜን ነጺ የሳቅ ምንጭ ስወድህ የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ደስታህ ይብዛ
@nurhusenendris6465
@nurhusenendris6465 5 жыл бұрын
ነፂ Wodahalehu ye ebs 1gna 11
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 5 жыл бұрын
ያሥቃሉ ባለፍ ባሣቅ ፍንድት ነው ያልኩኝ
@fullforever6686
@fullforever6686 5 жыл бұрын
Nasi well
@hopeyemaryamemalanchilenue6613
@hopeyemaryamemalanchilenue6613 5 жыл бұрын
well come
@jesikaalemu4093
@jesikaalemu4093 5 жыл бұрын
zares keftognal be like atnanugn esti 😧😧
@yaqoubbadi5292
@yaqoubbadi5292 5 жыл бұрын
Ayezoshe yene konjo😍!
@jesikaalemu4093
@jesikaalemu4093 5 жыл бұрын
yaqoub badi tnx wude🙏
@ነጃትሙሀመድ0565
@ነጃትሙሀመድ0565 5 жыл бұрын
እዴት ነዉ ምተዎራዉ አላህ ፆነቱን ይስጥህ ፊስ እደያመልጥ
@asma5426
@asma5426 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 5 жыл бұрын
ውነትሽ ክክክክክ
@የማርያምልጅነኝ-ለ7ጸ
@የማርያምልጅነኝ-ለ7ጸ 5 жыл бұрын
አበባዉ ሚባለዉ ተወዳዳሪ ጌ ይመስላል ሲቀፍ አኳኃኑ ሁላ
@እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
@እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ 5 жыл бұрын
ምን ማለት ነው
@abukilove1836
@abukilove1836 5 жыл бұрын
Menawe gabetolishali enda
@menberekidane3664
@menberekidane3664 5 жыл бұрын
You tube simishin weyim simihin keyirew wey lafih letk abijilet newir new ayibalim silesew sanak anawira
@Semira109
@Semira109 5 жыл бұрын
Wel ያገሬ ልጃች ተሸነፍችሁ🌝
@User-xt1hb
@User-xt1hb 5 жыл бұрын
ማስታዋዉቁን ትንሽሽ ብትቀንሰወዉ ነፅ
@eeoj4141
@eeoj4141 5 жыл бұрын
እስቲ ትንሽ በነፂ ልዝናና ።መቼም ሙቀቱ አያስተኛ
@semirabeshir7245
@semirabeshir7245 5 жыл бұрын
ህመም በስደት በጣም ከባድ ነው እስኪ አላህ ይማርሽ በሉኝ በጣም ከፋኝ እናቴም ታማለች አይ ስደት
@zahidanurjeba193
@zahidanurjeba193 5 жыл бұрын
አላህ አፊያ ያድርግሽ
@semirabeshir7245
@semirabeshir7245 5 жыл бұрын
@@zahidanurjeba193 አሚን ውዴ
@እኔውነኝእኔውቢንትሙሀመድ
@እኔውነኝእኔውቢንትሙሀመድ 5 жыл бұрын
እናቴ እወድሻለሁ እናቴ ናፈቅሽኝ አብሽሪ እህቴ አንችንም እናትሽንም አላህ ያሽራችሁ
@semirabeshir7245
@semirabeshir7245 5 жыл бұрын
@@እኔውነኝእኔውቢንትሙሀመድ አሚን ውድ እህቴ
@ሀዩቆንጆ-ጸ6ረ
@ሀዩቆንጆ-ጸ6ረ 5 жыл бұрын
አላህ ይማርሽ ይማርልሽ ውዴ አብሽሪ
@betoman8407
@betoman8407 5 жыл бұрын
😘😘😘😘😘💯💯💯
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
ወይ ነፂ ያንተ ጭንቀት ክክክክክ
@ሀዩነኝየባሌናፍቂስደተኛዋ
@ሀዩነኝየባሌናፍቂስደተኛዋ 5 жыл бұрын
ስወዳችሁ ሰብሰክራይብ አድርጉኝ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
@eldatube5288
@eldatube5288 5 жыл бұрын
ስላም የሁሉ መስራት ነውና ስላም ውድ ያገሬ ልጆ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይባርክት ፕሮፍይሌን በመጫን ገብታችሁ ቻናለን ስብስክራይቭ አርጉልኝ በነፃ ሞተ አመሰግናለሁ
@kidu715
@kidu715 5 жыл бұрын
elda berihun adrigyshlhu anchem gobgnene
@eldatube5288
@eldatube5288 5 жыл бұрын
@@kidu715 eshi sistu
@ዘህራብንትአሊ
@ዘህራብንትአሊ 5 жыл бұрын
ጥያቄው አለማለቁ
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 5 жыл бұрын
ዛሬበሥንት ግዜ40wowwellnesti
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 26 МЛН
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 137 МЛН
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 32 МЛН
Как назовем группу?)🤣
0:13
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,5 МЛН
Курьер привёз необычный заказ #shorts
0:20
У вас тоже гаубица в сарае завалялась?
0:35
ПРЕМИЯ ДАРВИНА
Рет қаралды 1,7 МЛН
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
0:38
МишАня
Рет қаралды 2,3 МЛН