የቤተሰብ ጨዋታ የመኖሪያ ቤት አፓርታማ ዙር ተወዳዳሪዎች ከፍል 3 /Yebetseb Chewata Se 7 Ep 8

  Рет қаралды 114,954

ebstv worldwide

ebstv worldwide

5 жыл бұрын

የቤተሰብ ጨዋታ የመኖሪያ ቤት አፓርታማ ዙር ተወዳዳሪዎች ከፍል 3

Пікірлер: 210
@user-qw7xh3vw6i
@user-qw7xh3vw6i 5 жыл бұрын
እስኪ እድሉ ለነዩኒክ ቤተሠብ ምትሉት እጃቹ ወደላይ🌷🌷🌷
@user-oi7wh8ti2p
@user-oi7wh8ti2p 5 жыл бұрын
ኧረ እኔም ለነዩኒክ ደጋፊ ነኝ አደራ እርዱኝ አንዲያሸንፍ አባታቸው ያሳለፈውን ችግር ሲናገር ያሳዝነኛል።
@user-ws4hj8es9y
@user-ws4hj8es9y 5 жыл бұрын
የኡስታዞች አድናቂ ነኝ Ou እኔም ለነሱ ቢደርስ ደስ ይለኛል በጣም ደክመዋል
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 5 жыл бұрын
🙋
@user-oi7wh8ti2p
@user-oi7wh8ti2p 5 жыл бұрын
@@user-ws4hj8es9y ለነሱ ከደረሰ እኔም ለአንች ሽልማት አለኝ አደራሽን እንዳንጠፋፋ ክክክክክ
@user-rd5yg2ql8k
@user-rd5yg2ql8k 5 жыл бұрын
""""""" ስደት """""" እናቴን አባቴን እህቴን ወንድሜን ጎረቤት ዘመዴን ሀገሬን ወገኔን ትቸ የራኩበት ይህ ስደት የሚሉት ግማሽ ሲያሳዝነን ግማሽ ሲያስተምረን በውጣ ውረድ ውስጥ ሁሉን ነገር አልፈን ውስጣችን ተከፍቶ ላይ ላዩን ግን ስቀን ለይምሰል እየኖርን ሰላም ነን እያልን በብቸኝነት ውስጥ ወዳጅ ዘመድ አተን ከፍቶን ስለኖርን አንገታችን ደፍተን ታዲያ ለምንድነው እናንተ ምትሰድቡን በእሳት ተቃጥላ እህት ወንድሞቿን ተማሩ ስላለች አመመኝ ስትሉ የደም እንባ አንብታ ታከሙ ስላለች እስኪ በል ንገረኝ ወንድሜ ቀና በል ለምን አቀረቀርክ ስለሷ ስናገር ዘመድ እንኲ ብትል ዘመዷ ስልኲ ነው ክፉውንም ደጉንም መስሚዋ እሱ ነው እባክህ ወንድሜ እህትህን አክብራት አንዷ ባጠፋችው ሁሉን እየሰደብክ ቅስሟን አትስበራት ይህም ብቻ አይደለም የስደት መከራ ግፉ እና እንግልቱ የቤተሰብ ናፍቆት ደርሶ መባባቱ ፈጣሪ ሳይፈቅድ አይናቸውን ሳናይ ዘመዶች ሲሞቱ ምን ያክል ከባድ ነው ስቃዩ ናፍቆቱ ወይም እንደ ሀገሬ ጮኬ እንኲ አይወጣልኝ ይህ ስደት የሚሉት መከራ ሆኖብኝ ታዲያ ይችን ምስኪን አይዞሽ እንደማለት በትንሽ ትልቁ ለምንድነው ምትሰድቧት እስኪ እህ ብለህ ችግሯን ተረዳት ስደት መምህሬ ክፉውንም ደጉንም ያየሁብክ ዞሬ እኔስ ልለይህ ነው ሆድ ብሶኛል ዛሬ እህቴን ወንድሜን ወገኔን አደራ እስኪ አንተም አፅናቸው ከፈጣሪ ጋራ !!!
@shemimapro4060
@shemimapro4060 5 жыл бұрын
እህት ፈጣሪ ያቅልናል እሱም ያሣርፈናል ኣንድ ቀን ከልባችን እንስቃለን።
@salamalaikum4086
@salamalaikum4086 5 жыл бұрын
ሁል ግዜ ከርታታዋ ሁሉም ያልፋል ማር እንደሰው ያልሆነው እግዚአብሔር አለን አይዞን
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እህቴ እዉነት ብለሻል ማማዬ ምን ላርግሽ የሚረዳን አጣን ስደትን ላየዉ የጋለ ብረት እንደመያዝ ይቆጠራል።፡
@barektabeta7216
@barektabeta7216 5 жыл бұрын
Yene mrx Ayzosh
@fareedfaree7378
@fareedfaree7378 5 жыл бұрын
በርች ጉበዝ ነሽ ብታጠናክሪዉ ብዙ ትሰሪያልሽ እናመሰግናለን እኛም መልካም ጉዞ
@user-jz8rb4gd4t
@user-jz8rb4gd4t 5 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች የድንግል ወዳጁች የእግዚአብሔር ሰላም የሰፈነባት የያዕቆብ ለሊት አሜን💛❤💚
@salamalaikum4086
@salamalaikum4086 5 жыл бұрын
ቤዛዊተ የማርያም ልጅ አሜን አሜን አሜን ለሁላችን
@user-nh2kt5nl6l
@user-nh2kt5nl6l 5 жыл бұрын
Amem Amen Amen
@user-we7wy2wt8e
@user-we7wy2wt8e 5 жыл бұрын
አሜን
@user-ud5do7xg1q
@user-ud5do7xg1q 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@fafis.y5065
@fafis.y5065 5 жыл бұрын
እድሉን ለነዩኒክ ቤተሰቦች እንዲደርስ ቀንም ሌትም ዱአእያደርኩነው እስኪ እንደኒ ነፂን የሚወድ ላይክ
@user-qw7xh3vw6i
@user-qw7xh3vw6i 5 жыл бұрын
እኔም ምኞቴ ነው
@user-sr2pf6gj2f
@user-sr2pf6gj2f 5 жыл бұрын
fafi negn ye kemisewa እኔም
@susuhassen7220
@susuhassen7220 5 жыл бұрын
ያረቢ እድሉን ለነ ዩኒክ ያድርገው😍
@salamalaikum4086
@salamalaikum4086 5 жыл бұрын
susu hassen እኔም ቢደርሳቸው ደስታየ ነው
@etageniengdayehw1434
@etageniengdayehw1434 5 жыл бұрын
susu hassen አሜን ያርግላቸ
@haytmohamed8932
@haytmohamed8932 5 жыл бұрын
ዪኒክ ምን መለት ነው ደስ ያሚል ስም ነው
@user-we7wy2wt8e
@user-we7wy2wt8e 5 жыл бұрын
ያርግው
@sefyaayalew4262
@sefyaayalew4262 5 жыл бұрын
ዝበይ ለነ ሉቢ ነው
@shemimapro4060
@shemimapro4060 5 жыл бұрын
ምንም ቢደበሩ ምንም ቢከፋዎት የሰው ቤት ቢያስመርሮት ስልኮን ከፍተው. ነፃነትን ካዩ ሳይስቁ ኣይዘጉትም ይክፈቱ ይሣቁ ድብርትዮን ያስለቅቁ ።
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
,እኛም ኮሚንተሮች ጢር ብለናል😂😂😍😍😍😍😍😍 ወይ ነፂ ወይ ሰርግ ደግስላቸው ክክክክክክክ ለካስ ትዳር ላይም ትሰራለህ ክክክክክሰ
@user-nr6fs3bm3x
@user-nr6fs3bm3x 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አሸናፊዎቹን ቤቱን የሚወስዱትን ለማወቅ በጉጉት ላይ ነን
@user-bg8gy2bj9v
@user-bg8gy2bj9v 5 жыл бұрын
ማን ይገባበት ይሆን? መልካም እድል ምርጦች
@user-xm2pu4hg6r
@user-xm2pu4hg6r 5 жыл бұрын
የአስቴር ቤተስብ
@ethipoianegi2680
@ethipoianegi2680 5 жыл бұрын
Wowwww netiya metahulig💙💙💙👌👌👌👌
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 5 жыл бұрын
እረ ነፂ በሚዲያ ማጣበስ ጀመርክ ደስ ሲል ደግሥሞ ሽልማቱን ማየት ናፍቆኛል አሉ ክክክክ
@rahmaseid1973
@rahmaseid1973 5 жыл бұрын
እንኳንበሰላም መጣህ ኢንሻአላህ ከስደት ስን መለስ
@hanafikr2576
@hanafikr2576 5 жыл бұрын
Ftsa wodmachn nurilgni tebarek
@user-ce2fw9py6q
@user-ce2fw9py6q 5 жыл бұрын
በጣም ዘና አረጋችሁኝ ይመቻችሁ
@user-bs4sr3lf6m
@user-bs4sr3lf6m 5 жыл бұрын
ለእነ እንድሪስ ለአስቴር ለደስታ ለዩኒክ መልካም እድል ምኞቴ ነዉ ለእናተ ቢደርሳችሁ ደስታዬ ነዉ
@user-wz6he7vs4z
@user-wz6he7vs4z 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-nh2kt5nl6l
@user-nh2kt5nl6l 5 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ነፂ እንኳን በደህና መጣክ
@user-gy7yj2hd2k
@user-gy7yj2hd2k 5 жыл бұрын
ነፂየ የእኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደና መጣህ ደብሮኝ ነበር ፈታ ልልነዉ መልካም ግዜ ተመኝሁ
@asterdeti8326
@asterdeti8326 5 жыл бұрын
Malikam edeli yihunilachu nets sewedeh😍😍😍
@sihamahmed6073
@sihamahmed6073 5 жыл бұрын
የሉቤ ቤተ ሰብ ይድረሳቸው ያረብ
@mswubet2674
@mswubet2674 5 жыл бұрын
አየ ነፂእየ የአንተና ይህን ፕሮግራም ተወዳጂሁናል
@user-jv9ox5ff4v
@user-jv9ox5ff4v 5 жыл бұрын
ወይ ነፂ ይህ ፕሮግራም ለምን በየቀኑ አታደርገውም ዘና ያደርጋል
@user-ty2yv6qd1j
@user-ty2yv6qd1j 5 жыл бұрын
ይመችህ
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 5 жыл бұрын
ነፂ የድብርቴ መድሃኒት ኑርልኝ😍
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 5 жыл бұрын
Well cam
@user-il2fl3yk2j
@user-il2fl3yk2j 5 жыл бұрын
አስላም አልይኩም ዴት ናችሁ ያጀማአ በል ነፋስጡር ነኝ አላህ ብስላም ይግልግልሽ ብላችሁ ድዋ አድርጉልኝ እህቶች የልጅ ስምም የወድም የሴትም ድስ ያላችሁን የሙስሊም ስም ኮምቱልኝ ስላም ባላችሁበት አብሽሩ በስደት ላይ አትጨ ናንቁ ዱኒ ያው ናት
@hajidaughter.romanfan2346
@hajidaughter.romanfan2346 5 жыл бұрын
Wa'aleyikum selam. Allah yegalagelish beselam .
@sadamekonen2627
@sadamekonen2627 5 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አላህ በሰላም ይገላግልሽ እህት ባይሆን ስትወልጂም ንገሪን ረበና ካንቺ ጋ ይሁን ስሙን ሴት ከሆነች ዲማ ሱመያ ኢማን ኢክማ ሩቅያ ኽድጃ ፍጡም ብዙ ማለት ይቻላል ግን።።።።።ሰኣት የለኝም ወንድ ደግሞ አይመን ቢላል አቡበከር አብደላህ አብድርህማን ዙበይር ሶፍዋን እስማኢል ኢሳ
@semeraumeritajj3395
@semeraumeritajj3395 5 жыл бұрын
ወንድ ረያን ረካን ኢልያስ ይስሀቅ ያእቁብ ዘከርያ ይኑስ አብደላ ሳምህ ረምዚ
@semeraumeritajj3395
@semeraumeritajj3395 5 жыл бұрын
በተረፈ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ሀቢብቲ
@hijerak5737
@hijerak5737 5 жыл бұрын
ሴት ያስሚን ኢህላስ ፍጡማ ሀያት ማህቡባ ሶብራ ሱመያ ወንድ ከሆነ ኢስማኢል ጃቢር ኡስማን መሀመድ ፈይስል አህመድ ዩሱፍ ያአቁብ
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 5 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ነፂየ ስወዲህ😆😂
@makkaduabi9897
@makkaduabi9897 5 жыл бұрын
Inta minalbachihu awrtachihu babeti tidardaralchuhu inya labeti bilani insadedialhu
@nanifirometube7116
@nanifirometube7116 5 жыл бұрын
Le daha betaseb ende dares tsalot aregu ebakachu habetam baberu legaza yechelalena bet yalelawe bedars tsalota new
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 5 жыл бұрын
Well
@user-ok8dp2ji6p
@user-ok8dp2ji6p 5 жыл бұрын
እንዳያልቅ እየሳሳሁ አለቀብኝ። ነፂ ያንተ ፕሮግራም ስከታተል ሰው ቤት ያውም የሰው ሀገር ያለሁ አይመስለኝም እኮ። አንተ የሳቄ ምንጭ ብዬሀለው።በጣም ነው ማመሰግንህ።
@mikamfirdos1058
@mikamfirdos1058 5 жыл бұрын
.....መልካም እድል..... ክክክክክ ነፅዬ እጀምር እሽ እጀምር ክክክክ
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
well come nesti wude
@saadeyemadenlij2989
@saadeyemadenlij2989 5 жыл бұрын
እንካን በስላም መጣቹ
@hiwohiwot9446
@hiwohiwot9446 5 жыл бұрын
mecheresha gize mechenew netsi ere limotinew beguguti
@mesikonjo905
@mesikonjo905 5 жыл бұрын
Metk sew new Ager new eka new fabrka smi new midnew ? Sle malk ena Aligbagn
@yatumarr2780
@yatumarr2780 5 жыл бұрын
ነጺዬ ስወድክ
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ነፂ ሰላም ለእናንተ ይሁን የሀገሬ ልጆች በየአላቹበት ሰላማቹ ይብዛ ሰላም ያዋለን ሰላም ያሰድረን
@meronmamo582
@meronmamo582 5 жыл бұрын
Zare dehimo lematabes new alamaw
@alikh8571
@alikh8571 5 жыл бұрын
welcome natsenet you're video channel lo've
@user-bz4fz4mu2r
@user-bz4fz4mu2r 5 жыл бұрын
እኳን ሰላምመጣችሁነፂየ😘
@mestilove7652
@mestilove7652 5 жыл бұрын
Nestiyeee
@user-cs8po1mk7e
@user-cs8po1mk7e 5 жыл бұрын
ውዶቼ እስቲ ዱዓዕ አድርጉልኝ ዛሬ ሁለት አመት ከስድስት ወር የሰረሁበት ቤት ስራዬን ልለቅ ነበር ዩፍፍፍፍፍፍ ትዕግስቴ አለቀ
@salamalaikum4086
@salamalaikum4086 5 жыл бұрын
ሀለዊያ ኑረዲን ሀበሻዊት ምነው እህት አይዞሽ
@salamalaikum4086
@salamalaikum4086 5 жыл бұрын
ሀለዊያ ኑረዲን ሀበሻዊት ቻይ ከታገሱት የማያልፍ ቀንና የማይነጋ ሌሊት የለም ትግስት ይኑርሽ ሀሰብሽበት ለመድረስ ግድ ታጋሽ መሆን ያስፈልጋል
@hxhdhdhdhdhhs2960
@hxhdhdhdhdhhs2960 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እኔም መዳማ ሞታ ግራ ገብቶኛል ጭንቀት ሊገለኛ ነው
@oneethiopia7468
@oneethiopia7468 5 жыл бұрын
አይዞሽ ላንች ያለው አይቀርም አትሰቢ
@user-un1kx7cz1b
@user-un1kx7cz1b 5 жыл бұрын
አይዟችሁ እህቶች አትጨናነቁ ዋናው ጤና ነው በርቱ
@emmyemmy2592
@emmyemmy2592 5 жыл бұрын
Yesssssss ነፂዬ የኔ ተወዳጅ 😍😍
@hagerenengiethiopiakemojo1538
@hagerenengiethiopiakemojo1538 5 жыл бұрын
Melkam edel!
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 5 жыл бұрын
ነጺግን ለምድነው መጨርሻ ሽልማቱ ሢደርሥ አካባቢ ጥያቄ ከበድ ይደርጋል በዚህ አይነት
@user-ev9vv6xo4s
@user-ev9vv6xo4s 5 жыл бұрын
እኳን ደናመጣችሁ
@nigatbunde2907
@nigatbunde2907 5 жыл бұрын
selamnach wudoche nesti enkwan beselam metak 💔💔💔
@hanahanahanahana8446
@hanahanahanahana8446 5 жыл бұрын
hulachum melikam edil biyalehu
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 5 жыл бұрын
ወይ ነጺ በሣቅ በአደባባይ ማገናኘት ጀመር እኔም ክክክ
@user-gc2pj1on1k
@user-gc2pj1on1k 5 жыл бұрын
ዮኒክ ይድረሳቸዉ
@tdhbd3644
@tdhbd3644 5 жыл бұрын
መኪናውን ተውከውደ ማኛው .ማንም ያላሽከረከረው እያልክ ስትፎክር አሁን ቤት ብቻ አልክሳ ነጺየ
@wollomedia8719
@wollomedia8719 5 жыл бұрын
ዘመንን ስጠብቅ ነፂ መጣ አይገርምም
@alinalin1736
@alinalin1736 5 жыл бұрын
ከ180 አያልፉም ተወዳዳሪወችህ ነፂየ ከከከከከ
@sjjeke3173
@sjjeke3173 5 жыл бұрын
ሰላምነህ ታማኝ በየነ እደትነህ
@alfaomega8612
@alfaomega8612 5 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ነጺ ምርጥ ሰው
@hayatmohammed6889
@hayatmohammed6889 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ እር በሳቅ ነፂ
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
enkuan dehna metahe nesti wude
@sintayehumulugeta3385
@sintayehumulugeta3385 5 жыл бұрын
Enkwan be netsa yetekeberew mejemeriyawa ye kondomeniyeme kefeya kefeyem eskehune yehlem BETE hono new yekerewe...!
@mmmmaaa247
@mmmmaaa247 5 жыл бұрын
እኔ የመጀመሪያ ነውኮመንት የምጽፈው
@adisshambel7510
@adisshambel7510 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ነፁ
@fatoumamhammed439
@fatoumamhammed439 5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@sudiesmusamuzyen652
@sudiesmusamuzyen652 5 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ
@user-pi3hs5ju1k
@user-pi3hs5ju1k 5 жыл бұрын
ያሳቀኝ . ደግሞ . አሞራ። ከሰማይ ምን ያያል ስል የሞተ አይጥ አላለም ክክክክክክክክ
@hayatumuremla8282
@hayatumuremla8282 5 жыл бұрын
Edil lene aster beteseb abo yihun belu
@madeena9689
@madeena9689 5 жыл бұрын
አቤት ነፂ ስወድህኮ
@makiaahmad3024
@makiaahmad3024 5 жыл бұрын
ሠላምነው ነፂ
@user-nd6zx6mn8p
@user-nd6zx6mn8p 5 жыл бұрын
በሉ መልካም አደል
@emantube19
@emantube19 5 жыл бұрын
Wwwww das sitlhu naty yamachk
@sedtyanayeentwannafkeyaust2280
@sedtyanayeentwannafkeyaust2280 5 жыл бұрын
wall anta askey
@muslim7297
@muslim7297 5 жыл бұрын
ዌል ከም ነፂ
@user-qc4kv5il5r
@user-qc4kv5il5r 5 жыл бұрын
Fetariy legatacwe betsbe bedhrescwe
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
እንድምን አምሻችሁ የስው ዝር በሙሎ !
@user-jm4wj2ym3d
@user-jm4wj2ym3d 5 жыл бұрын
ነፂ ስወድህ
@user-xk9of5fq5b
@user-xk9of5fq5b 5 жыл бұрын
ምናለ ቤቱ ለኔ በደርሰኝ ደሞ ምኞት ነው
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 5 жыл бұрын
ነፅ ፍቅር
@jemalmuhaba16
@jemalmuhaba16 5 жыл бұрын
Wowowowowo 46ኛ ላይ ዱቅ አልኩ እውነት እልሃለው ነፂ ቁጥር አንድ አድናቂህ ነኝ ይመቺህ ሰላምህ ይብዛልን ነፂ ሰብሰክራይብ እንዳትርሱ
@yidnelalotube4577
@yidnelalotube4577 5 жыл бұрын
እድል ለእድለኛው ይኡን
@Love-uw9kw
@Love-uw9kw 5 жыл бұрын
ነፂ እኔስ አልሆነልኝም አንተ ጋር ልምጣና እድሌን ልየው
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 5 жыл бұрын
ክክክመቸም.በ120ሚጨምር.የለም
@halajemal4340
@halajemal4340 5 жыл бұрын
Ere Nesi matabes jemerk inde 😂😂😂😂
@getshtube8058
@getshtube8058 5 жыл бұрын
ነጺ ሳቂታው welcome
@user-ty2yv6qd1j
@user-ty2yv6qd1j 5 жыл бұрын
ነፂን የሚወድ ለክ ግጩኝ
@tig4420
@tig4420 5 жыл бұрын
ቤቱን ለነ ዩኒክ አቦ ጀባ ይበላችሁ 😍
@hiluhilena2328
@hiluhilena2328 5 жыл бұрын
Aye yehe bet 😂sewu Eregetegna negn Leze bet tselot meyaregewin Geta hateyatun yekir endelew enkuwan tselot meyareg ayemsilegnem 😂😆🤣😂
@nigatbunde2907
@nigatbunde2907 5 жыл бұрын
😂😂😂aferim yamral ende
@mmmmaaa247
@mmmmaaa247 5 жыл бұрын
እኔ19ነኝ
@user-pi3hs5ju1k
@user-pi3hs5ju1k 5 жыл бұрын
እረ ነፂምን . ይሻላሀል እደው . በሳቅ ልትገለኝ ነው . መዳም . አበድሽ እደ። እስከምትል። ድረስ ነው። የምስቀው
@alekavrgen9375
@alekavrgen9375 5 жыл бұрын
wall com
@ebabu8698
@ebabu8698 5 жыл бұрын
ውይ ነፂ ኧረ ምኑን ሰጠህ
@Tube-mt9by
@Tube-mt9by 5 жыл бұрын
ለሁለቹም ማልከም እድል
@mohammedhussen6906
@mohammedhussen6906 5 жыл бұрын
Wow yamral bizihu kitilubit
@selamyeheyis659
@selamyeheyis659 5 жыл бұрын
Lane yuniki bederese
@user-nb1yj7hs8z
@user-nb1yj7hs8z 5 жыл бұрын
ሽልማቱ እውነት ነው ???
@user-pc8ig9ez4h
@user-pc8ig9ez4h 5 жыл бұрын
ቤቱን ለነይኒኪ
@allthingsikki7659
@allthingsikki7659 5 жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ :- ይሄን ሊንክ በመጫን እዩት እባካችሁ እና ሰብስራይብ አድርጉት . (or copy paste) kzbin.info/www/bejne/ep2unGt4r5qBh5Y
@zinetuyimerhassen7042
@zinetuyimerhassen7042 5 жыл бұрын
ነፂ ፍልቅልቅ የሆንክ
@hanaeramo4014
@hanaeramo4014 5 жыл бұрын
welcome netseye malikami idil la tawodadariwchi
@salamalaikum4086
@salamalaikum4086 5 жыл бұрын
67ኛ ውውውውው
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 5 жыл бұрын
እረ ነፂ ለኔም እስኪ ፍቅርኛ ፈለግ በእናት
@user-ud5do7xg1q
@user-ud5do7xg1q 5 жыл бұрын
hirut wedajo እኔ ልስጥሽ እህቴ
@user-wt3sl6pb4w
@user-wt3sl6pb4w 5 жыл бұрын
የነዮኒክ አለያም የነሉቢ ቤተሰቦች ቢያሸንፎ ዴስ ይለኝ ነበር
@user-xm2pu4hg6r
@user-xm2pu4hg6r 5 жыл бұрын
የአስቴር
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 38 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 42 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 73 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 13 МЛН
Yebeteseb Chewata Recap: Season 2, Episode 2
23:51
ebstv worldwide
Рет қаралды 376 М.
Yebeteseb Chewata Season 3 - EP 23
30:54
ebstv worldwide
Рет қаралды 225 М.
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
She got an idea 😂😂 #shorts #viralshorts #funny #comedy
0:46
HRA CHALLENGE
Рет қаралды 9 МЛН
tom and Jerry 😱🆕 #trending
0:23
Nemi Shorts
Рет қаралды 19 МЛН
Как котики ложатся спать, до конца!
0:31
🌀 Вирусные видео
Рет қаралды 6 МЛН