No video

የቤተሰብ ጨዋታ የምዕራፍ 17 አዝናኝ እና አስቂኝ ትዕይንቶች /Yebetesebe Chewata Season 17 Funny Moments

  Рет қаралды 65,630

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#Yebeteseb_Chewata

Пікірлер: 42
@user-cs5fj2mf2n
@user-cs5fj2mf2n 2 жыл бұрын
ከይህ ቤት ሙስሊሞች አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ፣ክርስትያን ወድሞች እና እህቶች ሰላም ጤና ይስጥልኝ፣ በድጋሜ ሙስሊም ወድምና እህቶች እንኳን ለተከበረዉ ወር በሰላም አደረሳችሁ፣እሮመዳን ሙባረክ፣አላህ መልካን ስራቸዉን ከሚቀበላቸዉ ባሮቹ ያርገን ገሉ አሚይን ያረብ፣
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ዋአለኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን አብሮ አደረሰን አሚን ያረብ በቀንነት ደምሩኝ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
እሮመዳን ከሪም ሙስሊም እህት ወዲሞቸ ሀገራችንንም ሰላም ያረግልን❤️❤️❤️❤️❤️😘😘
@sofimarr889
@sofimarr889 2 жыл бұрын
አሚንአብሮ አደረሰን🌙🌙🌙💫
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ
@zedorthodoxtube4521
@zedorthodoxtube4521 2 жыл бұрын
አሽቄ🤣🤣
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
@@zedorthodoxtube4521 በጣም ነው የምገረሙት ማን ጠራሺ እኔ ቤተሰብ ጓደኞች አብሮ አደጎች ግማ ሾቹ ሙስልም ናቸው 😘😘😘❤️
@You-zc5xv
@You-zc5xv 2 жыл бұрын
እኳንለተከበረዉ #ለታላቁ #የረመዷንወር በሰላም አደረሳቹሁ ዉድ የኢስላም ልጆች ከሃገርም ከሃገር ዉጪም የምትኖሮ ኢቶጲያዉያን በሙሉ ረመዷን ሙባረክ ኩሉ ዓም ወእቱም ቢል ኸይር አላህ ፆማቸዉ ሰላታቸዉ ኢባዳቸዉ ከተቀበላቸዉ ባርያዎቹ ያድርገን ረመዷን ማለት ከምግብና ከመጠጥ መከልከል ብቻ ሳይሆን ከሁሉ ወጀሎች ርቀን ቁራአን ባግባቡ እድንቀራ አላህ የከለከለዉን ተከልክለን ያዘዘዉን በመታዘዝ ረመዷናችን በሰላም እሸኘዉዘድ ያአጭር ዘገባ ምኞትነዉ ዉድጓደኞቼ ሳላዉቅም ይሁን አዉቄ ያስቀየምኳቹ አላግባብ የዋሸኾቹ ያማኾቹ የዘለፋኳቹ ካላቹ ላአላህ ብላቹ አፎበሉኝ በረመዷን ብቻ ሳይሆን ሁሌም አፎታቹሁን አይለየኝ መልካመ የኢባዳ የዚክር የስቲክፋር ወር ይሁንልን ረመዷን ሙባረክ
@user-uk5mp3wg4y
@user-uk5mp3wg4y 2 жыл бұрын
ሙስልሙቹ ረመዳን ሙበረክ
@dawudtube7213
@dawudtube7213 2 жыл бұрын
#አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ 🌹እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ 🌹ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@daruselamtube
@daruselamtube 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ ሙስሊም ሙስሊማት ሙእሚን ሙእሙናት እረመዳን ሙባረክ አላህ በሰላም ፁመን ተጠቅመን የምናልፍ ያድርገን አሚን ያረብ
@dawudtube7213
@dawudtube7213 2 жыл бұрын
ለመላው እስልምና ተከታዩች እኳን ለታላቁ ለረመዷን ወር በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ
@user-ty1ym5pz7u
@user-ty1ym5pz7u 2 жыл бұрын
እኳን አደረሰ🌹 ረመዷን 🌹ሙባረክ 🌹ያኡመተል መሗመድ🌹 ሠለላሑለሒ ወሰለም🌹💐💐💐💐💐🌹🌹
@akliluethiopia
@akliluethiopia 2 жыл бұрын
ነጽየ ተሻለህ እስይ እንኩዋን እግዚአብሔር አምላክ ማረህ ለእስልምና እምነት ተከታዩች እንኩዋን ለሮመዳን ጾም አደረሳቹህ
@siedsied1376
@siedsied1376 2 жыл бұрын
መላው የስልምና ተከታዮች እኳን ለታላቁ እረመዷን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
@zeynebkaderi6699
@zeynebkaderi6699 2 жыл бұрын
አንኳን አዳረሳቹ ማላዉ ያእስልምና እምነትታካዮች
@zkiya989
@zkiya989 2 жыл бұрын
እረመዳን ነገ ነው 11ወራቶች የበለጠ ወር ነው ጌዜያችኝ እንጠቀምበት እንቅራ አላህ ያግዘን
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ በቀንነት ደምሪኝ
@HasnaHasna-nr2vi
@HasnaHasna-nr2vi 2 жыл бұрын
አሚን
@solomonyechelsea7111
@solomonyechelsea7111 2 жыл бұрын
መላው የእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም የረመዳን ፆም ይሁንላችሁ
@birukyemane6263
@birukyemane6263 2 жыл бұрын
የሽብሬ ቤተሰቦች best family ይመቻቸው
@kawulibintbabatube
@kawulibintbabatube 2 жыл бұрын
ረመዷን ሙባረክ በአለም ዙሪያ የምትገኙ መላው የሙስሊም ኡማ በሙሉ።
@seranatube1366
@seranatube1366 2 жыл бұрын
ነፃነት እኮ ነፃ ነክ
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 2 жыл бұрын
ወይኔ አድስ መስሎኝ ሰፍ ማለቴ
@adobiatube2206
@adobiatube2206 2 жыл бұрын
ነፄ አዝግ ትመቸኛለህ 😘😘🇪🇹በሄኖክ ድንቁ በሰራሁት ቪዲዮ ባለፈው ሰደበኝ ክፉ አልተናገርኩ ልቦናይስጠው ወገን ሀገራችንን ይጠብቅልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@favenyeman9192
@favenyeman9192 2 жыл бұрын
ማነው የሰደበክ ነፃነት ነው አያደርገውም ሄኖክ ከኦነ ደግ አረገክ ኮተት
@user-kw7mu8ro8i
@user-kw7mu8ro8i 2 жыл бұрын
ሲደብረኝ ነሲ ጫወታህ ያዝናናኛል
@hawwaksa44
@hawwaksa44 2 жыл бұрын
Remedan kerim
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
ነፅ የኔ ፍቅር ደገምከው እኮ😯😎
@abiystive564
@abiystive564 2 жыл бұрын
Spian vs Germany yabede world cup lenaye nw 🇪🇸🇪🇸🇩🇪🇩🇪🇪🇹🇩🇪🇩🇪🇩🇪🇩🇪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇸❤
@zem1988
@zem1988 2 жыл бұрын
ከእውቀት ናፃ ናቸው😂
@user-ty1ym5pz7u
@user-ty1ym5pz7u 2 жыл бұрын
አይ ነፂ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u 2 жыл бұрын
ይሄ ነገር የቆየ መሰለኝ
@mimiiarsiiityaa3718
@mimiiarsiiityaa3718 2 жыл бұрын
🥰🥰
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 2 жыл бұрын
ወይ ኦሮሞኛ😂🙈😂
@user-mz7cc8nm5h
@user-mz7cc8nm5h 2 жыл бұрын
የጦዘ ሙንሽድ ሁላ
@asheab2009
@asheab2009 2 жыл бұрын
Fubbbbb
@zedorthodoxtube4521
@zedorthodoxtube4521 2 жыл бұрын
አሽቃባጭ ክርስቲያኖች አታሽቃብጡ😡😡አደረሳቸው አላደረሳቸው ምናገባቹሁ
@user-jz6mq2jv5l
@user-jz6mq2jv5l 2 жыл бұрын
ለልብሽ መልካም ነገር አስተምሪው ካልሆነ ዝም በይ
@winyasefa2496
@winyasefa2496 2 жыл бұрын
ምነው ብንላቸው በሐይማኖት ብንለያይም ወንድሞቻችን እኮ ናቸው እንወዳቸዋለን አንተም እውነት ሐይማኖት ካለህ በመጀመሪያ ሰውን በሰውነቱ አክብረውና ውደደው ለምን እግዚአብሔር ሠውን ሁሉ በሠውነቱ ሰለሚወደው አንተ ከየትኛው ወገን እንደሆንክ ራስህን መርምር
@hauhau2873
@hauhau2873 2 жыл бұрын
@@user-jz6mq2jv5l ትክክል
@hauhau2873
@hauhau2873 2 жыл бұрын
@@winyasefa2496 ትክክል
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 43 МЛН
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 12 МЛН
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 40 МЛН
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 43 МЛН