የቤተሰብ ጨዋታ / Yebeteseb Chewata Season 4 - EP 5

  Рет қаралды 114,824

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

የቤተሰብ ጨዋታ / Yebeteseb Chewata Season 4 - EP 5

Пікірлер: 201
@መሰደዴለበጎሆነልኝ-ጨ3ኸ
@መሰደዴለበጎሆነልኝ-ጨ3ኸ 6 жыл бұрын
እድሜህ ይርዘም በዉነት ዘና አደረከን በርታ ደስ ይላል
@wizlina9977
@wizlina9977 6 жыл бұрын
Well ነፂዬ ምነው በጠዋቱ ብቅ አልክ ማታ ስጠብቅ ነበር እኮ አሁን ስራ ላይ ነኝ ስጨርስ አየዋለሁ ይመቻቹ የሀገሬ ልጆች
@ሩታነኝየያሬድነጉአድናቅ
@ሩታነኝየያሬድነጉአድናቅ 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ነፅዬ የኔ ዉስጠ ስወድክ እስክ ለ ነፅዬ ብላቹ lke
@johnawaka8149
@johnawaka8149 6 жыл бұрын
ሩታ ነኝ የያሬድ ነጉ
@ዝረየለይፍቕሪጆርጆዩመምህ
@ዝረየለይፍቕሪጆርጆዩመምህ 6 жыл бұрын
ሩታ ነኝ የያሬድ ነጉ አድናቅ ....ለላይኩ ችግር የለውም እሠጥሻለሁ ግን የሰው ስም ኮፒ ማደርግ ተገቢ ኣይደለም
@ሩታነኝየያሬድነጉአድናቅ
@ሩታነኝየያሬድነጉአድናቅ 6 жыл бұрын
የነ ቆንጆ ስመ b fb ያዉ ነዉ አንች ኮርጀሽ እንደ ሆነ አስብዉ
@ኤልሢነኝየደብረዘይቷ
@ኤልሢነኝየደብረዘይቷ 6 жыл бұрын
ወይኔ ዛሬ ደሞ ጠዋት ነው የለቀቃቹት ሆ ሥራ ላይ ነበርኩ ሠለዘገየው ይቅርታ😃😃😃😂😂 ነፂ ማታ ልቀቅልን እንደወረደ እንድናው ነፂ ውሥጤ ነክ ደሞ ማርያምን
@alamalaam2894
@alamalaam2894 6 жыл бұрын
የኔ ማር እንኳን ማርያም ማረችሽ አልሽ ማርያም በሰላም ሁሉት ታርግሽ
@የእናቴአፍቀራሚሚዬ
@የእናቴአፍቀራሚሚዬ 6 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣ ነፂ ማኛ
@መሣቅነዉአመሌ-መ4ተ
@መሣቅነዉአመሌ-መ4ተ 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ የቤተሠብ ጭዋታ ውስጤ ነው አብሶ ነፂ እንኳን ብለናል…
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 6 жыл бұрын
ነፂ ምመኝል ለአንተ ረጅም እድሜ ብቻ ከዚበላይ ምኞት የለኝም አንተብቻ ደና ሁንልን የኔ ባርያ ውድድ😘😘😘
@hayuabdu548
@hayuabdu548 6 жыл бұрын
ወይኔ እረጉዛ ሴት ደስ ስትል እኔም አመረኝ
@suzyyasuza4467
@suzyyasuza4467 6 жыл бұрын
hayu abdu ምኖትሽ ይሳካ ዘንድ ምኖቴ ነው
@hayuabdu548
@hayuabdu548 6 жыл бұрын
Suzy Yasuza አሚን ያረብ
@farisgedle2435
@farisgedle2435 6 жыл бұрын
Asragaze alhe
@zebibaabdu3638
@zebibaabdu3638 6 жыл бұрын
ነፅሻ የኔ የሳቅ ምንጭ ዛሬስ ያዝኩኩ 8 ደቂቃ ከወረደ አልምጥም አድክምም እኮ ነክ 😄#ሱፍክ ከለሩ ያምርብካል 💝 አሁን እኮ ያለፈውን ደግሜ እያየው ስስቅ ነበር እንደ ጅል አትለኝም 😂አንተ ነክ ፕሮግራሙ እንዲወደድ ያደረከው
@melatabera1397
@melatabera1397 6 жыл бұрын
ዋው ያሁን ነው እንኳን ደህና መጣህ ባርችዬ ደብሮኝ ነበር
@rahiahmed6352
@rahiahmed6352 6 жыл бұрын
ወይኔ።እርጉዚቶ ሴት እዴት እደምታምር
@tigistbihonegn2302
@tigistbihonegn2302 6 жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደህና መጣችሁ
@KoolKool-dj8zu
@KoolKool-dj8zu 6 жыл бұрын
እንኳንየቤተሰብጨዋታ.ፕሮግራሙአሪፍነው
@ሱሱወሎየዋ-ገ2አ
@ሱሱወሎየዋ-ገ2አ 6 жыл бұрын
ወይ በጣም ነው ዪነፋል
@hannahanna9449
@hannahanna9449 6 жыл бұрын
ሰላማህ ይብዛልን የኛ ባርችዬ ዘና ነው የምንልበት
@faisalsehli1291
@faisalsehli1291 6 жыл бұрын
Hanna Hanna ዋው
@እሙፍቅር-ጀ6ዸ
@እሙፍቅር-ጀ6ዸ 6 жыл бұрын
እንኳን ማሪያም ማረችሽ አያለሁ አለች 😂 አንችንም ማርያም በሰላም ትገላግልሽ
@ኢትዬጵያዊስደተኛነኝይብቃ
@ኢትዬጵያዊስደተኛነኝይብቃ 6 жыл бұрын
ነጺ አልተመቼኝም ነበር ገና ዛሬ አየሁት ፕሮግራምህ ሀሪፍ ነው
@hiruyiethiolove9147
@hiruyiethiolove9147 6 жыл бұрын
ጥቁር ሰወች ውስጤ ናቸዉ ነጺ ተወዳጅ
@መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን
@መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን 6 жыл бұрын
ጥሎብኝ፡ቀልደኛ፡ወንድ፡እወዳለሁ፡ነፂ፡አድናቂህ፡ነኝ
@እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
@እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@እናቴሕይወቴነሽ
@እናቴሕይወቴነሽ 6 жыл бұрын
Welllll ነፅዬ እንዴት ነክ ጠፋክ ለማንኛውም አዳሜ ስራሽላይ ነች ብቻዬን ነው እምበሸበሸው
@foziyautamam5726
@foziyautamam5726 6 жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣችመ
@አጀኢባቢንትአወል
@አጀኢባቢንትአወል 6 жыл бұрын
ከሀራብ አጋሩ ችንቃት በዚህ ማጫነቅ ይሸለል በራስ ቋንቋ ገብቼ ልሞክር መሰለኝ ክክክክክ
@edessa70
@edessa70 6 жыл бұрын
Me: ነፂ እንዴት ነህ Nesanet: ይህ የ በቤተሰብ ጨዋታ ነው.....
@mewledetgesetu9986
@mewledetgesetu9986 6 жыл бұрын
Nesanet betame adenakehi nigi hulachumi weddddd 😍😍😍😍
@አርሴማየማርያምልጅወለተስ
@አርሴማየማርያምልጅወለተስ 6 жыл бұрын
ነፂ እንኳን ደና መጣህልን በጊዜ ብቅ ማለት ጀመርክ ይልመድብህ
@እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ
@እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ 6 жыл бұрын
ይመችህ ምርጥ ስው
@seadiseid7810
@seadiseid7810 6 жыл бұрын
Enkon beselam metah nesat yamechih zena arekegni tenadije neber
@martateklbrhanenaalamnem6935
@martateklbrhanenaalamnem6935 6 жыл бұрын
Fegegetah yemchegnal betam Betam adnakie negn K sawdi Arabia
@hanamariyam829
@hanamariyam829 6 жыл бұрын
ነፅየ የኔ ዉድ
@سبريناسيد
@سبريناسيد 6 жыл бұрын
Betuwatu kechi
@halimaameenah0443
@halimaameenah0443 6 жыл бұрын
سبرينا سيد wwa
@kidimengs5134
@kidimengs5134 6 жыл бұрын
ነፃነት እባክህን ኮመንት እያየክ ...ውሀ ጠጣ..ስማኛ
@tube6267
@tube6267 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ነፂየ
@kadaraemrani1235
@kadaraemrani1235 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ነፂ የኔ ምርጥ
@seadakassaw1308
@seadakassaw1308 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ 6 жыл бұрын
ነፂ እንኳን በሠላም መጣቹ እናመሠግናለን
@ፍቅርአሣምርልኝታዱዬ
@ፍቅርአሣምርልኝታዱዬ 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ነፂ
@HusseinMohammed-ou1ow
@HusseinMohammed-ou1ow 6 жыл бұрын
Wow yamral bizihu kitilubet
@አርጎባሠንቀሌ
@አርጎባሠንቀሌ 5 жыл бұрын
እርጉዟ የለበሠችው ልሥ ያአላህ
@አርሳናልምርጥ
@አርሳናልምርጥ 6 жыл бұрын
ሳሚ ያንን ፈዛዛ ቀይረው
@samicell5937
@samicell5937 6 жыл бұрын
N wel
@ማርያምማርያምብዬስምሽንል
@ማርያምማርያምብዬስምሽንል 6 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣክ ነፂ ማኛ
@ብሌንየራሳዋ
@ብሌንየራሳዋ 6 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህልን ነፂ
@helenberhe3646
@helenberhe3646 6 жыл бұрын
💃💃 ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው ነፂ
@tig4420
@tig4420 6 жыл бұрын
well well ነፅዬ በተነጠፈው በተጎዘጎዘው 😘😘😘
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 6 жыл бұрын
ነፂዬ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅ😘😘😘
@maryamalmhari5860
@maryamalmhari5860 6 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣችውህ ነፂ ውስጤ እኮነህ ስወድህ
@ፍቅርፍቅርያሸንፋል-ዘ2ጐ
@ፍቅርፍቅርያሸንፋል-ዘ2ጐ 6 жыл бұрын
ማታ አስሬ ስጠብቅህ ውይበጉት ሞቻ ነበር ፍቅር እኮ ነህ ነፂ
@simegnhailemariam7725
@simegnhailemariam7725 6 жыл бұрын
Enkuan dhna metachu nity
@mikyman1766
@mikyman1766 6 жыл бұрын
Welcome bro
@aynalemargo3882
@aynalemargo3882 6 жыл бұрын
Enkuan Slm Mexachuu
@meryk2402
@meryk2402 6 жыл бұрын
Well came natse
@Love-vh7pg
@Love-vh7pg 6 жыл бұрын
ነፂ ስወድክ እኮ የቤተ ሰብ ቸወተን አንተን ለመየት ስል ብቻ ነዉ የመየው
@rozaadadii8467
@rozaadadii8467 6 жыл бұрын
Enkan dahena mathe nasey magaw ❤❤❤❤
@hawamhammad8945
@hawamhammad8945 6 жыл бұрын
ክክክክክ ቡታታ ክክክክውይ
@kiddisetekiddiset6230
@kiddisetekiddiset6230 6 жыл бұрын
Wooo daselal cewotecho
@sababs8693
@sababs8693 6 жыл бұрын
ነፂ ምርጥ ሰው ውይ ጭዋታክ እኮ
@اهمشيءالاخلاقاهمشيءالاخلاق
@اهمشيءالاخلاقاهمشيءالاخلاق 6 жыл бұрын
ay nexi yeni aznagni
@useruser7483
@useruser7483 6 жыл бұрын
Wow
@sweetdajen349
@sweetdajen349 6 жыл бұрын
ዋል እንግድህ ልሹፍ እግሬን ስቅየ እድሜ ለማዳም ዋይ ፍይ
@edrselamle9945
@edrselamle9945 6 жыл бұрын
Welcome nesi
@viva8291
@viva8291 6 жыл бұрын
ነፅዬ ፍቅር የኛ ፍልቅልቅ
@amanikhalil6368
@amanikhalil6368 6 жыл бұрын
Well come dastellacho
@Love-bh3ki
@Love-bh3ki 6 жыл бұрын
Well ነፂ💕💕ልክ እዳንት ጥርሱ የማይገጠም ፍልቅልቅ ተጨዋች ወንድ ስለሚመቸኝ💘 ፕሮግራምህን በጉጉት ነው የምጠብቀው ውድድድድድ😙😘😍😍😍😍😚😚
@biniyambcc
@biniyambcc 6 жыл бұрын
abi habesha እና ምን ይጠበስ😂😂😂😂😂😂
@Love-bh3ki
@Love-bh3ki 6 жыл бұрын
Natiye ቅናት መሰለብህ😜😃😃😃
@rahelrahel2605
@rahelrahel2605 6 жыл бұрын
ነፃነት ወርቅህ ኣንተ ባትኖር በምን እዝናና ነበር?እውቀትም ጭምር ኣግንቸበታሎ፡፡
@jemmyjemmy8452
@jemmyjemmy8452 6 жыл бұрын
Nosy.feleklke.wawe👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@nawafpolat885
@nawafpolat885 6 жыл бұрын
ነፂየ ዲምፅህ እዳያልቅብህ ቃስ በል ማስታወቂያህ ላይ ቃስ ብለህ ስሞትልህ በተረፈ ስወዲህ
@አምላኬሆይተመስገን-ኸ5ዐ
@አምላኬሆይተመስገን-ኸ5ዐ 6 жыл бұрын
ከእስሳ ጋር 50 ሰወች ሞካቸው 😂😂😂😂😂😂😂😂
@ኢስላምነዉህይወቴ-ሠ4ቸ
@ኢስላምነዉህይወቴ-ሠ4ቸ 6 жыл бұрын
ዋው
@NaoAfrica70
@NaoAfrica70 6 жыл бұрын
Ayiiii bemlkt yemigeltut siyastelu
@getiyelove7105
@getiyelove7105 6 жыл бұрын
ማርገዝ አማርኝ ግን ፍቅራኛዬ አይፈልግም ምን ላርግ
@marthamartha6187
@marthamartha6187 6 жыл бұрын
ነፂ እኳን ደና መጣቹ
@adimarenager370
@adimarenager370 6 жыл бұрын
Yesew magna nats wuste neke
@ድንቅናሽአየለ
@ድንቅናሽአየለ 6 жыл бұрын
🚘000 😆😆😆😆yatema yaletaneda will nase😍😍😍😍
@እናቴናትተስፋየ
@እናቴናትተስፋየ 6 жыл бұрын
well come nesi
@KsaKsa-sk1up
@KsaKsa-sk1up 6 жыл бұрын
ነፂ እኛም ከስደት ስንመለስ እድሉን እንድትሰጠን
@nazsarnassar4211
@nazsarnassar4211 6 жыл бұрын
ገናየመጀመርያጊዜ 19 ክሚንት ሰጭ ሆንኩ ገና አደኛ እኮሚንት እሰጥልሁ እርሜ ይስጠኝእይ ነጽየ አድናቂህ ነኝ የኔ ፍልቅልቅ
@elsatwealde7949
@elsatwealde7949 6 жыл бұрын
Wey adkim nachew yefezezu nachew
@bettylove6499
@bettylove6499 6 жыл бұрын
well yene deremchew
@hiwottadese4840
@hiwottadese4840 6 жыл бұрын
Gin mindenew brand ika bilo teyake btam bezu new indet yimelsetulal
@zobeerqtr7752
@zobeerqtr7752 6 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@collectionhssvh2715
@collectionhssvh2715 6 жыл бұрын
ባላኮመቶች አግዙኝ እነሳም ና ባላቤቱ በእንተዋወቃለን ፕሮግራም ላይ ያየሁት ይመሰለኛል ባልሳሰት
@ሀዉለትሀበሻዊት
@ሀዉለትሀበሻዊት 6 жыл бұрын
collection Hssvh ልክ ነሽ
@n.naiemaa6906
@n.naiemaa6906 6 жыл бұрын
ናፂ የኔ ልዩ ይማችክ
@dyetube8616
@dyetube8616 6 жыл бұрын
Sint ayinet qwaniqiwawoch alu bakachihu metarez malet enem alawiqim neber
@ውለታህብዙነው
@ውለታህብዙነው 6 жыл бұрын
ዊል ነጽየ የኔ ፍልቅልቅ
@77861022
@77861022 6 жыл бұрын
የምልክት ጥያቄያችሁ በእውነት ክ0ባድ ነው የማይሆን ነገር ነው የምታረጉት አውቃችሁ 25ሺ እንዳይወስዱ እስቲ ከኮረጃችሁ ጥሩ አርጋችሁ ኮርጁ!!!
@እጠበኝቆሽሻለሁ-ጘ6ኈ
@እጠበኝቆሽሻለሁ-ጘ6ኈ 6 жыл бұрын
ምልክት ላይ ቀብራሮች በተለይ መንበሩ ኡፍ
@michaelambaye8956
@michaelambaye8956 6 жыл бұрын
መንበሩ ግን በምልክት በጣም ፈዛዛ ነው ያለፈውን ግዜ እንዲሁ ዕድሉን የሴቶቹ ስጡ
@genetmelaku5429
@genetmelaku5429 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ ደስ ይላል
@aeeazz1766
@aeeazz1766 6 жыл бұрын
era adrasha nigareugn
@zinashaklilu187
@zinashaklilu187 6 жыл бұрын
wel nasti
@oneethiopia7468
@oneethiopia7468 6 жыл бұрын
ተላኪውን (እየሱስ) እና ዕውነታው በራሱ አንደበት ባይብል 1. ትምህርቱ ከራሱ እይደለም ‹ለዚህ ኢየሱስ መለሰ እንዲህም አላቸው፦ ትምህርቴስ ከላከኝ ነው እንጂ ከእኔ አይደለም፤› ዩሐ 7፡16 ላኪና ተላኪ? 2. ማንነቱ እራሱ ሲገልጽ ((ነቢይ)) ‹ዳሩ ግን ነቢይ ከኢየሩሳሌም ውጭ ይጠፋ ዘንድ አይገባውምና ዛሬና ነገ ከነገ በስቲያም ልሄድ ያስፈልገኛል።› (ሉቃስ 13፡33 ) ‹ኢየሱስ ግን፦ ነቢይ ከገዛ አገሩና ከገዛ ቤቱ በቀር ሳይከበር አይቀርም አላቸው። ›ማቴ 13፡57 3. አምላክ አላው (ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ) ‹ኢየሱስም፦ ገና ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ፤ ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ። እኔ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ ዓርጋለሁ ብለሽ ንገሪአቸው አላት።›› ዩሐ 20፡17 ‹‹እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት። የዮሐንስ ወንጌል 17፡3 4. ለዚህ አምላክ ይጸልይ ነበር ‹‹ጥቂትም ወደ ፊት እልፍ ብሎ በፊቱ ወደቀና ሲጸልይ።..› ማቴ 26፡39 5. የተላከው ‹‹እርሱም መልሶ፦ ከእስራኤል ቤት ለጠፉት በጎች በቀር አልተላክሁም አለ። ማቴ 15፡24 6. ሰው ነው ‹የእስራኤል ሰዎች ሆይ፥ ይህን ቃል ስሙ፤ ራሳችሁ እንደምታውቁ፥ የናዝሬቱ ኢየሱስ እግዚአብሔር በመካከላችሁ በእርሱ በኩል ባደረገው ተአምራትና በድንቆች በምልክቶችም ከእግዚአብሔር ዘንድ ለእናንተ የተገለጠ ሰው ነበረ፤›( የሐዋሪያስራ 2፡ 22 ) 7. ከራሱ ምንም ማድረግ አይችልም ‹እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና።› ዩሐንስ ወንጌል 5፡30 ‹ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ የእኔስ መብል የላከኝን ፈቃድ አደርግ ዘንድ ሥራውንም እፈጽም ዘንድ ነው።›ዩሐ 4፡34 ታዲያ ለምን ይሆን የተላከ መልክተኛ (ረሱል) ነው ማለታችን መወገዙ ? 8. የመጀመሪያ ያስተማረው ትዕዛዝ ‹ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ ከትእዛዛቱ ሁሉ ፊተኛይቱ። እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ ጌታ አምላካችን አንድ ጌታ ነው፥ ማር 12፡29 -->አዎ የሱ የኛም የጋራ አምላክ ‹‹አምላካችን›› ማለቱ ለዚያ ነው 9. ዕውቀቱ ከአምላክ ጋር ይነጻጻር ይሆን ? ‹ስለዚያች ቀን ወይም ስለዚያች ሰዓት ግን የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን ከአባት በቀር የሚያውቅ የለም። › ማር 13፡32 10. ለማን መሰገድ አንዳለበት ሲያስተምር ‹ኢየሱስም መልሶ፦ ለጌታ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተጽፎአል አለው። ›ሉቃስ 4፡8 11. እየሱስ እራሱን * ዩሐ 7፡16፤ ዩሐ 16፡5፤ሉቃስ 10፡ 16፤ዩሐ 7፡29 .. .. ..ከ10 ያላነሱ ቦታዎች እንደ ሌሎች መልክተኛ (ረሱል) መሆኑን ይገልጻል፡፡ 12. ወደፊትም ይችላል የሚል ካለ ወደፊት ያውቃል ‹..እኔ እሆን ዘንድ አባቴም እንዳስተማረኝ እነዚህን እናገር ዘንድ እንጂ ከራሴ አንዳች እንዳላደርግ በዚያን ጊዜ ታውቃላችሁ። ›ዩሐ8፡28 13. ጌታ ነው የሚለው ሁሉ ((የሚለኝ ሁሉ)) ‹‹ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።›› ማቴ 7፡21 ጀምሮ ተመልከቱ በጣም የሚገርማችሁ ይህን የተባሉት በስሙ ትንቢት የሚናገሩ፤አጋንንት የሚያወጡ … ወዘተ አሁን አንደምናየው እልል የሚባልላቸው እንጂ ተራ አማኞች አለመሆኑ ነው ልክ ነኝ ? 14. በተጨማሪም ከንቱነታቸው ሲገለጽ *ይህ ሕዝብ በከንፈሩ ያከብረኛል፥ ልቡ ግን ከእኔ በጣም የራቀ ነው፤ የሰውም ሥርዓት የሆነ ትምህርት እያስተማሩ በከንቱ ያመልኩኛል ብሎ በእውነት ትንቢት ተናገረ።ማቴዎስ 15፡8-9 15. ቸር ሲባል፡- ቸር ማን መባል አንዳለበት ሲያስተምር ‹‹ኢየሱስም፦ ስለ ምን ቸር ትለኛለህ? ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ቸር ማንም የለም።›› ማቴ 10፡18 ሉቃስ 18፡19
@mahdreweyahunesebezamenews3562
@mahdreweyahunesebezamenews3562 6 жыл бұрын
ዌል ነፃነት ሰላምህ ይብዛ ፍታ አረከኝ
@sgfgdhh4540
@sgfgdhh4540 6 жыл бұрын
WELLL😘
@jxdjhdyddhdhhd9674
@jxdjhdyddhdhhd9674 6 жыл бұрын
err begezaw kech aderguln
@halimaameenah0443
@halimaameenah0443 6 жыл бұрын
Dasi citilu yamirale
@haniharar735
@haniharar735 6 жыл бұрын
❤️❤️❤️
@rahmanasiernasr8458
@rahmanasiernasr8458 6 жыл бұрын
Medam አይምሮዬ ሳታፈነዳው እርዳኝ አንተጋ መትቼ ልውዳደር እባካችሁ
@jjuu9247
@jjuu9247 6 жыл бұрын
ነፂየ ውሥጤ ነህ ስላምህ ይብዛልን
የቤተሰብ ጨዋታ / Yebeteseb Chewata Season 4 - EP 6
36:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 98 М.
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 3,9 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 62 МЛН
Yebeteseb Chewata- A Look Back at Season 1
30:09
ebstv worldwide
Рет қаралды 72 М.
የቤተሰብ ጨዋታ / Yebeteseb Chewata Season 4 - EP 7
26:31
ebstv worldwide
Рет қаралды 154 М.