//የቤተሰብ መገናኘት// ሶስቱ እህትማማቾች ተገናኙ ... አባታችን መጥተህ ሙሉ አድርገን //ልዩ ታሪክ በቅዳሜን ከሰዓት//

  Рет қаралды 261,672

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 ай бұрын

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 368
@Tube-dw3uq
@Tube-dw3uq 3 ай бұрын
«የረመዷንን ወር የመድረስ እድል ያጋጠመው ሰው አላህም ከርሱ ተጠቃሚ እንዲሆን የፈቀደለት፣ አላህ በምንም የማይስተካከለው ታላቅ ፀጋን ለግሶለታል።» ✍ኢብኑ ዑሠይሚን ረሂመሁላህ 📕መጃሊስ ረመዷን ገፅ (11)
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 3 ай бұрын
በቃል ያለ ይረሳል በወረቀት ያለ ይታወሳል ደስስስ የሚል ታሪክ ነው ፎቶግራፍ ተነሱ ይጠቅማል የምንለው በምክንያት ነው ወደ ሆላ መለስ አልን በታሪክም ❤❤❤እንኳን ደስ አላቹ❤
@mebrattadese989
@mebrattadese989 3 ай бұрын
ደምሪኝ እህት አለሜ❤
@Eyaruse-my3le
@Eyaruse-my3le 2 ай бұрын
ወይኔ እንደኔ በደብዳቤዉ የሳቀ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gc6io8qo7r
@user-gc6io8qo7r 3 ай бұрын
የመዳም ቅመሞይ የሁሉም ድምቀት ናቸዉኮ እነሡ እንደ ሻማ እየቀለጡ ለሠዉ ብረሀን ይይሆናሉ እደዉ በምን ቃል ልግለፃቸዉ አቦ አሏህ እደ ጨረቃ እና ኳዋክብ የደመቀ ሂወት ይስጣችህ ♥♥♥♥♥ ክብር ምስጋና ፍቅር ለአረብ አገሯ ጠካራ ሴት
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 3 ай бұрын
አሜን ለሁላችንም ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-em6zn5or9v
@user-em6zn5or9v 3 ай бұрын
አሚንንንን ያረብ
@user-um4wo1bi7f
@user-um4wo1bi7f 3 ай бұрын
አሚንንንንን
@leya3286
@leya3286 3 ай бұрын
አሜን 🙏🥰🥰
@qwss-wf4gw
@qwss-wf4gw 3 ай бұрын
​@@Helenabebe-fu5slአሚን ለሁላቺንም❤❤❤❤❤
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ዮኒ የሰው ማኛ የሰው ደስታ ከልብክ የሚያስደስትክ አስመሳይ ያልሆንክ አቦ ይመችክ
@mebrattadese989
@mebrattadese989 3 ай бұрын
ደምሪኝ እህት አለሜ❤
@alemkebede5848
@alemkebede5848 3 ай бұрын
የ70 ብር ይገርምሻል እናቴ በአምስት ብር ሁሉ በግ ይገዙ እንደነበር ስታወራ ሰምቻለሁ።
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 3 ай бұрын
@@mebrattadese989 እሺ እህቴ ደምሬሻለው
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 3 ай бұрын
@@alemkebede5848 😀😀😀በደጉ ዘመን ለዛውም ቆዳ ተመላሽ
@hatha446
@hatha446 3 ай бұрын
😊😊
@Endashawkebede
@Endashawkebede 3 ай бұрын
የደጉ ዘመን እኮ ነው ልጅቱ እጅግ በጣም ጎበዝ ናት
@mebrattadese989
@mebrattadese989 3 ай бұрын
ደምሪኝ እህት አለሜ❤
@ayinetadesse1345
@ayinetadesse1345 3 ай бұрын
ደስ የሚል ትዝታ በ 70 ብር በግ ደጉ ዘመን ❤❤❤❤❤
@dinglameljeamalje6144
@dinglameljeamalje6144 3 ай бұрын
😅😅
@user-sw9gg2mi1c
@user-sw9gg2mi1c 3 ай бұрын
😂😂😂😂ወለህ በጠም ነው የሠኩት ዮኒ ሥያነብ አይይይ አሁንማ እነቴ በ70 ብርጥሩ ሽሮም እንኳ አይበላ ወለህ በሣቅቅቅ
@m.g5367
@m.g5367 3 ай бұрын
Zare sente new ???
@Zemicha88
@Zemicha88 3 ай бұрын
Wow እንኳን ደስ ያላቹ ግን ዮኒዬዬ ወረቀቱን ስታነብ ለበግ ያዋጡት ሰዎች ስማቸውን ብታነብ አቶ ተሾመን የማግኘት እድሉ ይሰፋ ነበር ብዬ አምናለው በተረፈ ፈጣሪ ይጠብቃቹ እኔንም ከእህቴ ጋር ያገናኘኝ ቅድስት ትባላለች ናዝሬት ትኖር ነበር ብሎኛል አባቴ
@user-lb7yb9pf7r
@user-lb7yb9pf7r 3 ай бұрын
ማሻ አሏህ አጃችንን በሙሉ የሁሉንም ያሳካልን የሀሳብ የጭንቀት ምጥ ይወለድ ያረብ
@HayaArgaw
@HayaArgaw 3 ай бұрын
አሚን
@user-co7yy8zq4c
@user-co7yy8zq4c 3 ай бұрын
አሚን ያረብ❤
@zabibamuhammad7566
@zabibamuhammad7566 3 ай бұрын
አሚን ያረብ
@mebrattadese989
@mebrattadese989 3 ай бұрын
ደምሪኝ እህት አለሜ❤
@alemkebede5848
@alemkebede5848 3 ай бұрын
ፍቶ ማስቀመጥ ምን ያህል ጥቅም እንዳለው ያወኩት በዚ ፕሮግራም የሚኒስትሪ ወረቀትም ለካ እንዴዲኤኒኤ😅 ያገለግላል እንኳን ደስ አላችሁ ዮኒና ፀጊ በጣም ነው ያዝናናችሁኝ ።
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 3 ай бұрын
ወላሂ እንደት እደሳኩኝ ምን ነበር ያዘመን አሁን ቢሆን በ 70 ብር በግ አሁን ወጣቱ ትዳር ሀሳብ የሆነበት ደስ ሲል
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 ай бұрын
እንደዛሬም ደስ ብሎኝ አያውቅም የእኛ ጊዜ ትልቁመዋጮ 2 የኢትዮጵያ ብር ነበር በግ 10 ብር ቆዳ የበግ 1 ብር ከ50 ሳንቲም የደጉ ዘመን እጅግ በጣም ደስ ይላል ቀሪ ዘመናችሁ የደስታ ያድርግላችሁ የመነን ልጆች እግዚአብሔር ይርዳችሁ ደስታችሁን ሙሉ ያድርግላችሁ አባታችሁን አግኝታችሁ በቸር ይግጠመን
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 3 ай бұрын
Doro lemalte new beg enqan asamag aydelemen men albatem keyekerta gar
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ አባታችሁንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ ዮኒ ና ጸጊ የቤቱ ድምቀት ናችሁ እወዳችኋለን
@girmahaile3818
@girmahaile3818 3 ай бұрын
ለሰርጉ መልስ መዋጮ ያወጡት ሰዎች ስም ዝርዝር ቢነበብ ከስም ዝርዝሩ የተጠቀሱት ሰዎች ምን አልባት አባታቸውን የሚያውቅ ሰው ሊገኝ ይችል ነበር
@fufukunfayakun4373
@fufukunfayakun4373 3 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ከሁሉም የደነቀኝ ደብዳቤው ነው ትልቅየዋ በጣም ጎበዝ ናት ጥሩ መረጃ በጥንቃቄ አስቀምጣለች በግ 70 ብር አይደጉ ዘመን ለማንኛውም ቀሪውን ዘመናቹን አላህ ይባርክላቹ ሙስሊም ወገኖቼ ረመዳን ሙባረክ የሠላም የጤና የኢባዳ ወር ይሁንላቹ
@samiraseed1131
@samiraseed1131 3 ай бұрын
አሚን ውዴዋዋ
@mensurnafie8607
@mensurnafie8607 3 ай бұрын
አሚን
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 3 ай бұрын
አሚንንንያረብላችም የምር ደስስይላል እኳንደስአላቸው👏👍
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 3 ай бұрын
ዮንየ ሆደ ቡቡ እድሜ ይስጥህ አባ❤
@MuluGermay
@MuluGermay 3 ай бұрын
ዮኒ ምርጥ ሰው
@alemkebede5848
@alemkebede5848 3 ай бұрын
ፀጊና ዮኒ ምርጥ።
@OfficialHassentube-k8i
@OfficialHassentube-k8i 3 ай бұрын
ዋው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን😊❤🎉
@WondersUnveiled-Tube
@WondersUnveiled-Tube 3 ай бұрын
ሁሉንም ጓደኞቻቸውን ጋብዟቸሁ፡ አሁንም በግ ገዝተው ይደግሱ እንደገና፡ እንዴት ደስ የሚል መልስ ነው፡
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤የሰደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@mereasu2643
@mereasu2643 3 ай бұрын
ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ 🥰
@fasikafiseha7958
@fasikafiseha7958 3 ай бұрын
የፀጊ ሳቅ እንዴት ደስ እንደሚል
@mebrattadese989
@mebrattadese989 3 ай бұрын
ደምሪኝ እህት አለሜ❤
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 3 ай бұрын
የዮኒስ ቢሆን ደስስስ ይላሉ ።
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox 3 ай бұрын
ብታዩ ሁሌ በለቅሶነው ሳምንት ሙሉ የዛሬው አቦ ይመቻቹ በሳቅ ነው የጨረስኩት ፈጣሪ አባታቹን በሰላም ይገኙ ስታምሩ ❤❤❤ ፈጣሪ ያብዛቹ
@mebrattadese989
@mebrattadese989 3 ай бұрын
ደምሪኝ እህት አለሜ❤
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 እፎይ ደስስስ ሲሉ ሦስቱም ባለ ማተቦች አባታችሁ ተገኝቶ ደግሞ ደስታችሁ ሙሉ ይሁንላችሁ !!!
@user-vs9tf1cc7q
@user-vs9tf1cc7q 3 ай бұрын
ሳላለቅስ የሰማሁት ዛሬብቻነው እነሱቢያለቅሱ እኔም እብስነበር እግዚአብሔር ምክኒያት አለው አባታችሁንም ያስገኝላችሁ❤❤❤❤❤
@fatmah6936
@fatmah6936 3 ай бұрын
እኔም
@hayatyasin3877
@hayatyasin3877 3 ай бұрын
የመዳም ቅመሞችዬ ሀገሬ ልገባ 5ቀን ቀረኝ በሰላም ግቢ በሉኝ ለእናተም ሀሳባችሁ ተሳክቶ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
@user-fz5cl3rv7d
@user-fz5cl3rv7d 3 ай бұрын
አሏህ ከቤተሠብሽ በሠላም ያገናኝሽ
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 3 ай бұрын
የመዳምን ስራ ለማን ትተሽ እ😊
@hayatyasin3877
@hayatyasin3877 3 ай бұрын
@@efratayirdaw992 ኪኪኪኪ
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 3 ай бұрын
Beselam ግቢ እኛንም በሰላም ያግባን
@mimiak325
@mimiak325 3 ай бұрын
ሰላም ግቢ
@destakeremela3591
@destakeremela3591 3 ай бұрын
ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ አባታችሁንም ለማግኘት🎉🎉
@BayushAdebebe
@BayushAdebebe 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ❤❤❤እደዛሪ አስቃችሁኝ አታቁም ኤቢኤሶች ዮኔዬ ሺአመት ኑርል ጽግዬም
@tesfayenegash6232
@tesfayenegash6232 3 ай бұрын
ጌታ ይርዳሽ ዋናው ነገር ፍቅር ነው አዲስ አበባ አምስት ወንድሞች አሉኝ ግን አይፈልጉኝም የምፈራው አንድ ነገር ብቻ ነው ልጆቻችን ሳያውቁ እንዳይገቡ
@151360ful
@151360ful 3 ай бұрын
ጠንካራ ልጆች ፤ እግዚአብሔር ይመስገን!
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 3 ай бұрын
ዋውው እንኳን ደስስስ አላቹህ ካባታቹጋርም በሰላም ያገናኛቹህ😍😍😍❤❤❤🙏🙏🙏
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@zaz5252
@zaz5252 2 ай бұрын
የምር ሰው ይቅርና የጠፋብን እቃእንኳ ሲገኝ ደስ ይላል እንኳን በሂዎት ተገናኛችሁ ................ ሌላው እንደ ቀልድ ያስቀመጣችሁት "የመልስ ወረቀት" ትልቅ መረጃ ልታገኙበት ትችላላችሁ ግምቴ ነው ይቅናችሁ።
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 ай бұрын
ዛሪ አንደኛ ነኝ ቅመሞችየ የት ናችሁ አለን በሉኝ ❤❤❤
@seidseid2312
@seidseid2312 3 ай бұрын
አለን
@medina8208
@medina8208 3 ай бұрын
አለን ውደ
@user-gc6io8qo7r
@user-gc6io8qo7r 3 ай бұрын
አለን♥♥
@mesertkifle233
@mesertkifle233 3 ай бұрын
አለን ስራ ጨርሰን መጣን
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 3 ай бұрын
አለን
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 3 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች እረመዳን ስራ እዴት እያረጋቹ ነዉ ፈጣሪ ብርታት ይሁናቹ
@zahraksa3432
@zahraksa3432 3 ай бұрын
ያው በብሉትዝ ኤርፎን ይዘን ደስታወችን እየተካፈልነው
@dao-107
@dao-107 3 ай бұрын
በፍቅር ያኑራችሁ ❤
@tigiaddis2756
@tigiaddis2756 3 ай бұрын
ደጉ ጊዜ እውነት አይመስልም እኮ እኔ ድሮ እናቴ በሃይለስላሴ ጊዜ ንሮ ርካሽ ነበር ስትለኝ ማመን ያስቸግረኝ ነበር በግ በ70 ብር ሲሸጥ አስታውሳለሁ የአንደኛ ደረጃ ተማሪ ሆኜ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 3 ай бұрын
የዛኔእኮ ታዳ 70ብር ማገኘት ቀላል አይደለም
@sadaberayhun9045
@sadaberayhun9045 3 ай бұрын
ኢትዮጲያ ትቅደም💪 ❤በጣም ደስ ይላል
@habhabshi652
@habhabshi652 Ай бұрын
በዚህ ፕሮግራም ላይ የፀጊ ፍልቅልቅነት የዮኒ ጭውውት ውይይይይ ደስ ስትሉ
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 3 ай бұрын
ፀጊ እንካን አየሁሽ ታምራላችሁ ተባረኩ
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 3 ай бұрын
ያጀመአ በዱአ አትርሱኝ እህታችን ለይላ እደት ሆነች ከስር ቤት ወጣችደ
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 3 ай бұрын
አልወጣችም ዘገባ ም ዝም ብለዋል
@AgzegneElahi
@AgzegneElahi 3 ай бұрын
እኔም እንደት ሆነች እያልኩ ብቻየንእየሠብኩ ነበር አቦ አላህ ያሥታውሥሺ
@user-zm3gc1gw9f
@user-zm3gc1gw9f 3 ай бұрын
ሀይሚ አባቷን ነው የምትመስል 😢
@debelabilie6830
@debelabilie6830 2 ай бұрын
ወወይዘሮ መሢ ውለታሽ ትልቅ ነው። ፈጣሪ ውለታሺን ይክፈልሽ። ትልቅ አስመራና አሪያ እናት ነሽ ።
@zahraliban5714
@zahraliban5714 3 ай бұрын
አላህ ይርዳችሁ ትገናኛላችሁ እንሽእላህ 🙏
@afomibelen8123
@afomibelen8123 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ እኔ ከስደት ስመለስ እህት ወንድሞቺን ሳገኝ ልሞት ነው ምደርሰው ውይ በጣም ስፍስፍ ነው ምለው አብሮ ማደግን የመሰለ ነገር የለም እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@Swungne
@Swungne 3 ай бұрын
ደስ የሚል ዘመን ጥንቁቁነታቸው ትብብራቸው ደስ ይላል የሁለቱ ሰላም መንፈስ መነበብ ልዩ ነው
@MuluDesalegn-dx5qc
@MuluDesalegn-dx5qc 3 ай бұрын
ደስ የሚል ታሪክ እንደዚህ አይነት ብዙ የተደበቀ ታሪክ አለ
@mobarkshefaru-wd2sk
@mobarkshefaru-wd2sk 3 ай бұрын
እንኳንደሥአላችሁ
@sauditaif7667
@sauditaif7667 3 ай бұрын
ደስ ትላላቹህ የአቶ ተሾመን የጓደኞቹን የስም ዝርዝር ብታነበው ጥሩ ነበር የወኒ❤❤❤❤❤
@msttina6887
@msttina6887 3 ай бұрын
በትክክል ዘመንን አስታወሰችን ፀዲ እዉነትሽን ነዉ
@asmeromatsmu6984
@asmeromatsmu6984 3 ай бұрын
Wow, amazing congratulation. God bless your sisters❤❤
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 3 ай бұрын
በአባታቸው ፍለጋ ሰበብ ደጉን ዘመን አስታወሰን
@user-lb6ol6ef2r
@user-lb6ol6ef2r 3 ай бұрын
አላህ ያገናኛችሁ❤❤❤❤በሄወት ኑሮ የምትገናኝ አላህያድርጋችሁ
@mesertkifle233
@mesertkifle233 3 ай бұрын
ደስ ትላላቹ
@hanna4751
@hanna4751 3 ай бұрын
ነፍስ ይማር አስፊቲ
@seadamekonnenasfaw5706
@seadamekonnenasfaw5706 3 ай бұрын
ደስ የሚል ዘመን ድሮ
@medinamedina8256
@medinamedina8256 3 ай бұрын
እደዚ ወልደው ልጃቸውን ማይፈልጉ አባት በጣም ክፉ ናቸው እፉ😢😢😢😢
@Meriseid
@Meriseid 3 ай бұрын
Ayibalim
@gechkt4079
@gechkt4079 3 ай бұрын
ሁሌም የቤተሰብን ጉዳይ ዮኒና ፀዲ አቅርቡት ❤❤❤❤❤ትመቹኛላችሁ
@manycell9813
@manycell9813 3 ай бұрын
ያ ደጉ ዘመን ዛሬም ያምጣልን ወረቀቱ ምን ያህል ዋጋ እንዳለው ዛሬ የሚየው ይፈርዳል ❤️❤️❤️እንኮን ደስ ያላችሁ
@haregtegegne-ih8dm
@haregtegegne-ih8dm 3 ай бұрын
ምርጥ ፕሮግራም በርቱልን
@__-wj7zq
@__-wj7zq 3 ай бұрын
_እንኳን ደስ አላቹ🎉_
@milli12354
@milli12354 3 ай бұрын
ዮኒዬ መዋጮ ያዋጡት ጓደኞቻቸው ስምዝርዝር ብታነበው ጥሩ ነበረ ምናልባት በዛም ሊገኙ ይችላሉ
@yeneanteabeje6647
@yeneanteabeje6647 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 3 ай бұрын
ሰባ ብር በግ እኔም ደርሼበት አለሁኝ ሰላሳ ብር ሙኮትም ነበረ በኛ አከባቢ😊
@milli12354
@milli12354 3 ай бұрын
መቼ ዘመን 😂😂1880ዎቹ😂😂
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l 3 ай бұрын
የድሮ ሰወችኮ በጣም ደስ የሚሉ ናቸው
@user-nx7dw4ri4x
@user-nx7dw4ri4x 3 ай бұрын
አረ ዮኑ አኔንም አባቴን አገነኙኘ ገብረእግዚሀብሄረ አበራ ይባላል መነታቹ
@heruteherato6217
@heruteherato6217 2 ай бұрын
Etoche Ukeni Desi Alechu ❤❤❤
@romanmergia7618
@romanmergia7618 2 ай бұрын
እኔ የአበባቴ ልጆቾ ሁለት አሉ የማላውቃቸው አባታችን በሂወት የለም ወደ ባሌ ጎባ ባገኛቸው ደስ ይለኛል
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 3 ай бұрын
እንኮን ደስስ አላችሁ የዛሪዉ አባት ዪለያሉ ኢትዮጲያ. ትቅደም
@girumalemayehu-zp8xm
@girumalemayehu-zp8xm 2 ай бұрын
❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን
@hani9864
@hani9864 3 ай бұрын
አባትዋን በጣም የምትመስለው ሀይማኖት ነች
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 3 ай бұрын
Enken dese alechew ebs egzabher yebarkachew tebarku❤
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 3 ай бұрын
አላህ ምን ይቸግረዋል እኳንስ ተገናኙ ያኢላሂ አልሐምዱሊላህ
@betty4950
@betty4950 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ቤተሰብ ውስጥ
@meseretgetaneh8220
@meseretgetaneh8220 3 ай бұрын
ዮኒ እንደው ደስስስስስ የምትል ሰው!!!!!!
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 3 ай бұрын
Enmalje yeh wetet❤
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 3 ай бұрын
EGZABHER YEMESGEN❤🙏
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ የአባትነት ጥያቄ አሳልፌዋለሁ ከባድ ነው ማንም ልጅ ከእናት እና አባቱ ተለይቶ አይደግ እላለሁ
@jonyjony2927
@jonyjony2927 3 ай бұрын
የዘመኑ የሠዉ ደግነት ደስ ይላል
@selamademsung5995
@selamademsung5995 3 ай бұрын
እንካን ደስ አላችሁ
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 3 ай бұрын
ኑሩልን
@user-ii7rj1nb5o
@user-ii7rj1nb5o 3 ай бұрын
Yes meche yohon yemgegn
@yimerbikis2020
@yimerbikis2020 3 ай бұрын
ዋው ደስሚል ዜና በተለየ ፁፉሲነበብ 🎉😂
@rabiabinty9022
@rabiabinty9022 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤አይትዝታ
@user-nq1kh7lu2w
@user-nq1kh7lu2w 3 ай бұрын
በጣም ታማኙች ናቸዉ 😂😂ደሰ ሲል
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 3 ай бұрын
ማሻአላህ ደስየሚሎልጅወች
@bssjsh1792
@bssjsh1792 3 ай бұрын
ዛሬ ስድስተኛ ነኝ እልልልልልልልልልልል❤
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 3 ай бұрын
😂❤❤😂😂ዛሬ አላልቅስኩም ለመጀመሪያ ጌዜ😂❤😂❤በግ 70ብ❤ደጉ ጌዜ😂❤
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 3 ай бұрын
የዛሬዉ እንባ የሌለበት ከሑሉም የበለጠዉ ደግሞ የመጀመሪያዋ ልጅ ጋር የተገኘዉ ፎቶ ማስረጃ የት/ቤት መኖሩ ቆንጆ አጋጣሚ ነዉ ከፎቶ በላይ ማስረጃ የለም ሌላዉ በመዋጮዉ ላይ የተዘረዘሩት የአባትየዉ ጓደኞች ስም ቢነበብ ጥሩ ነበር አባታቸዉን ለማግኘት ይጠቅም ነበር ። የ 70 ብር በግ ጊዜን ይመልስልን ።የአባታችሑን መገኘት ያሳያቹ እንኳን ደስ ያላቹ ።♥🇪🇷♥🇪🇹🙏
@AbrehamAmera
@AbrehamAmera 3 ай бұрын
ብር ያዋጡ ሰወችን ትቀሷቸው ከእነሱ ውስጥ የሚያቀው ሰው ይኖራል
@user-hd4im1lt9j
@user-hd4im1lt9j 3 ай бұрын
አሽ አ/ቶ ዮናስ ስላም ነው
@N33Natty
@N33Natty 3 ай бұрын
የደጉ ዘመን ወይኔ፣ምናለ በተመለሰልን ❤❤❤❤❤🙏
@user-dq8ym5xm5m
@user-dq8ym5xm5m 3 ай бұрын
Wooow deesse yile ❤❤❤
@WondosenGetachew
@WondosenGetachew 3 ай бұрын
Wow enkun dese alchuu❤❤❤
@galayuser1127
@galayuser1127 3 ай бұрын
በጣም ይመሳሰላሉ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ ደስታው ለመላው ቤተሰባችሁ ጭምር ይሁን ለዚህ ሁሉ ታላቁ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 በመቀጠል ለebs ትልቅ አክብሮት እና ምስጋና ይገባችኋል ሃይሚ በንግግሮችሽ መሃል ጣል ጣል የምታደርጊአት ቀልድ እና ፈገግታሽ ለመገናኘታችሁ ትልቅ ድምቀትን ሰጥቶታል😂😂😂😂😂😂😂😂
@mesayabishu3116
@mesayabishu3116 2 ай бұрын
አባት ቢኖሩ አቤት እድላቸው😊
@Natittube
@Natittube 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹ እድለኞች ናቹ እኔ አባቴን ብቻ ነበር እናቴን ግን ስሟንም መልኳንም አላውቅ ለመፈለግ እንኳን ምንም መረጃ የለኝም ከፈጣሪ እጠብቃለው ከ40አመት በፊት ነው ምን እንደማደርግ ግራ የገባኝ ሠው ነኝ
@yikanus6097
@yikanus6097 3 ай бұрын
እንደዛሬ ዮኒ አስቆኝ አያቅም የቤጉ ህሳብ በሰላሙ ጊዜ😂😂❤
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 3 ай бұрын
ዮናስ ንፁህ ኢትዮጵያዊ አንደበተ ማር አቦ ይመችህ
@aminkndie
@aminkndie 3 ай бұрын
ያዋጡት ሰዎች ስም ቢነገር የት እንዳሉ የሚያቅ አይጠፋም
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 3 ай бұрын
መንተያውቹ እባታችውን ቆረጥ 🙏🙏🙏
@alemkebede5848
@alemkebede5848 3 ай бұрын
መንታ ትመስላላችሁ እኮ ነው ያለው።
Can teeth really be exchanged for gifts#joker #shorts
00:45
Untitled Joker
Рет қаралды 16 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
0:10
seema lamba
Рет қаралды 16 МЛН
Random passerby 😱🤣 #demariki
0:18
Demariki
Рет қаралды 4,5 МЛН
Жизнь КОМАРА (смешное видео, юмор, приколы, поржать)
0:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 2,7 МЛН