//የቤተሰብ መገናኘት// የ12 አመት ልጇን እና ወላጅ እናቷን ይቅርታ ጠየቀች..."እናቴ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል" //በቅዳሜን ከሰዓት//

  Рет қаралды 431,504

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 604
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ዮኒ በልቡ እምወደው🥰
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Жыл бұрын
አልህምዱሊላህ
@AynalemTesfay-kl2hv
@AynalemTesfay-kl2hv Жыл бұрын
ዮኒን ማይወደው ማን አለ የኔ ቱሁት ሰው አክባሪ ዮንዬ እግዚአብሔር ልጆችክን በጥበብና በሞገስ ያሳድግልክ ጸጊዬ ነኔ ቆንጆ ያንቺንም ልጆች እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@dao-107
@dao-107 Жыл бұрын
የታክሲ ውስጥ መልአክ... ይባላል ... ይሄ ሰው... ሚገርም ሰው... አንቺ አደለሽ ... እናትና ልጅ .... የምታስለቅሽው...ዋው.. እግዚአብሔር... ካንተ ጋር የሆነ ሰው... ተባረክ!!!!❤❤❤
@wendradeshetu8373
@wendradeshetu8373 Жыл бұрын
L p
@wendradeshetu8373
@wendradeshetu8373 Жыл бұрын
😊
@wendradeshetu8373
@wendradeshetu8373 Жыл бұрын
P
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 Жыл бұрын
የሮመዳን ስራ ወገቤን ተቆመጠ እሲ አይዞሽ በሉኝ 😢 እናተም አይዞአችሁ
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ ሊያልቅ 13 ቀን ነው የቀረው
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
Abshire allah irfate yalew injera yusteshi
@labebalabebabheradene9142
@labebalabebabheradene9142 Жыл бұрын
አይዞሽ ማማ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
አይዞን ያልፍል
@SxB-gz3mt
@SxB-gz3mt Жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ አላህ ተጎንሽ
@rodasktube2209
@rodasktube2209 Жыл бұрын
የምትገርሚ አሳዛኝ ሴት ነሽ እናትየው ግን ለኔ ጀግና ናቸው
@Selam694
@Selam694 Жыл бұрын
ልጅ ጨካኝ ነው ባክሽ :: እናት ለልጇ ያላትን ልብ : ልጅ ለእናቱ ቢኖረውኖሮ ልጄ የት ነው ያለሽው እያለች አታነባም ነበር :: በስቃይ ማሳደጋቸውን አይቶ እግዚአብሔርም እድሜ ሰጣቸው እንጂ በህይወት ባታገኛቸውስ ኖሮ ???? አረግሽ አላረግሽ አይደለም ድምፅሽን መስማት , በህይወት መኖርሽን ማወቅ ብቻ ነው ለእናትሽ ( ለእናት ) ትልቁ ነገረ :: ይሄን ያህል ጊዜ አገር ውስጥ ተቀምጠሽ በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብትሆኚ በሰቀቀን ከሚኖሩ ድምፅሽ ባሰማሻቸው ይሻል ነበር ከገንዘቡ በላይ !!! ለማንኛውም ልጅሽም, እናትሽም እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር እንኳን ልባችሁን እርፍ አደረገላችሁ !!! 🇪🇹🇩🇪
@mehbubelyase6491
@mehbubelyase6491 Жыл бұрын
በጣም ጨካኝ ናት
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Жыл бұрын
ልክ ብለሻል እህቴ
@almazahferom5308
@almazahferom5308 Жыл бұрын
Ewant blashal
@netsanetwendefrawnetsiwend4204
@netsanetwendefrawnetsiwend4204 Жыл бұрын
እናትሽ መልካም ሰው ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው አንቺ ግን ያወራሽው አንዱም አልተዋጠልኝም
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
አረ ዝም ብላ ነዉ የምትቀባጥረዉ ወፍራ ስለሄደች ጎበዝ ልትባል ነዉ ይሄን ሁሉ አመት ጠፍታ
@tseghahaunadawit9282
@tseghahaunadawit9282 Жыл бұрын
Me too 😩
@mehbubelyase6491
@mehbubelyase6491 Жыл бұрын
ምታወራዉ ሁሉ ዉሸት ነዉ የመሰለኝ በስልክ ደዉላ አለሁ እንኳን አትላቸዉም
@basamatbasamat6026
@basamatbasamat6026 Жыл бұрын
ሲጀመር አዱን ጀምራ አዱን ነወ የምታወራ ምና ይዋጣል ወሬዋ
@ellenigirma9421
@ellenigirma9421 Жыл бұрын
She is not telling the truth. She make me confused. Don’t leave your kids with your mom. Your mom raised you already. I can tell she is selfish
@endalehibebo2545
@endalehibebo2545 Жыл бұрын
ለልጅ እናት ሁሌም ህይወቱን ትሰጣለች በአለም ላይ የለው እናቶችን እግዚአብሔር ይጣብቅ❤❤❤❤
@ኤሚየባባሙሀመድ
@ኤሚየባባሙሀመድ Жыл бұрын
ሰው ምን ይለኛል በሚል ተልካሻ ምክንያት እናትን ያህል ነገር አታስቀይሙ እናት ከማንም ከምንም በላይ ናት እንኳን ሰላም ተገናኛቹ
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube Жыл бұрын
የእናት ዋጋወ ምንም ቢያደርጉ መክፈል አይቻልም ለአለም እናቶች ሁሉ እድሜና ጤና ይስጥልኝ!!
@Redseaafar00
@Redseaafar00 Жыл бұрын
የዘንድሮ እናት የሚያቀርቡት ምክንያት ግርም ይለኛል ምንም ቢሆን እኗቷ ያሳለፋት ከባድ ኑሮ ላይ ልጅ ጥላ ሄዳ ምንም ገንዘብ ወይም ጤና ባይኖራት እንኳን አለሁ ማለት ማንን ገደለ አብዛኛ እናቶቻችን ስንት አፈር በልተው ችግር ተሸክመው ለመከራ እጅ ሳይሰጡ አሳድገውን የማይረባ ታሪክ ስሰማ ያመኛል
@matiwosfufanekera
@matiwosfufanekera Жыл бұрын
ማቲዎስ ነኝ ከድሬደዋ ዮን መቸነው ከልጅ ጋር የምትገነኛኝ ተስፋዬ አንተ ላይ ጥዬአለ
@haymanotarega1105
@haymanotarega1105 Жыл бұрын
መልካም ንግግር ምንያህል ዋጋ እንዳለው ምስክሩ ዮናስ ነው በመጨረሻ ላይ ያስተላለፈው መልእክት ትርሲት ወደሽ አይደለም ጥለሽ የሄድሽው ያላት ብርታት ሆናት መፍረድ ቀላል ሊመስል ይችላል ግን አደጋ አለው አትፍረድ።
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Жыл бұрын
ትክክል
@mehbubelyase6491
@mehbubelyase6491 Жыл бұрын
በትክክል ማንም አልገደለም
@fyujucctutuihgf6011
@fyujucctutuihgf6011 Жыл бұрын
ትክክል
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
ይቅርታና ምክንያቷ ብዙም አላሳመነኝም ጭካኔ ነው ለማኑም እንኳን ተገኘች
@amma4705
@amma4705 Жыл бұрын
የወኔ አንተም ጓደኞችህም በጣም ትልቅ ሠውናችሁ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር በጣም እወዳችኋለሁ
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 Жыл бұрын
ስኬትን የፈለገ አላህን መታዘዝ ከዛቀጥሎ ወላጆችን መንከባከብ ነዉ እንኳንም ተገናኛችሁ ወላጆች ገንዘብ ሳሆን ደህነታችን ነዉ የሚያሳስባቸዉ
@mantegboshmybob1578
@mantegboshmybob1578 Жыл бұрын
ሀቅ ነው አልሃምዱሊላህ እንኳን ተገናኙ
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ Жыл бұрын
ትክክል❤
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
ዮኒ እንዲሁም ፀጊ እንወዳችዋለን ልባችውም መልካም አሳቢ ነው ተባረኩ
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
ማነው እንዴ የተለያዩ ሰዎች ሲገናኙ ደስ ሚለው ሳምንቱን በጉጉት ነው ምጠብቀው
@mussiegebretensay2394
@mussiegebretensay2394 Жыл бұрын
እናት አይደለም ጎረቤት እንደዚ አያደርግም ጨቃኝ ነሽ ነገር ግን እናትሽ እረጅም እድሜ ተመኘሁላቸው ልጅሽም እንኮን ደስ አለህ ከናትሽ ጋር ሆነሽ ሁሉን ማድረግ ትሽይ ነበር አሁን እናትሽን ለመካስ ሞክሪ
@yassirkodjo1087
@yassirkodjo1087 Жыл бұрын
በጣም የተመልካች ንቀት አለባችሁ ከፈረንሳይ ስለመጣችው ልጅ ብዞቹ ምንላይ ደረሰሰ ውጤቱ እያሉ እየጠየቁነው ለምን አታሳውቁም 😮
@natanmanjus3965
@natanmanjus3965 Жыл бұрын
ትክክል
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
ቶሎ ብለን ባንዘልፍ ጥሩ ነው ምክንያት ይኖራቸዋል Ebs ብዙ መልካም ነገር እየሰሩ ነው
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
Minlbate kalitemaremarusa
@yassirkodjo1087
@yassirkodjo1087 Жыл бұрын
@@mashaallhsss3479 ኤረ አይናችን እያየነበር የተመረመሩት ለዛ እኮነው ቡዞቻችን የምንጠይቀው
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
የወሬ ጥማት😂😂😂
@amarche5385
@amarche5385 Жыл бұрын
ይቅር ለሚል ትልቅ ክብር አለኝ ይላል ትልቁ ስው ነርስን ማዲያላ ጥፍትን አዉቆ ይቅር ታ ማለት ትልቅነት ነው !❤
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
ርስቅ ከአላህ ነው እኛ ሁሉንም ማድረግ አንችልም አላህ ብቻ ።እንኳን መጣሽ አየሻቸው።long life for ABS
@kndahaftikndahafti444
@kndahaftikndahafti444 Жыл бұрын
ምክንያቱ በቂ አይደለም እንዴ ይህን ያህል ሰው ምን ይለኛል ተብሎ ልጅ እና እናት ለአመታት ማስጨነቅ ለማንኛውም እንኳን በሰላም ተገናኛቹ 🙏🙏🙏
@m.nassirsalih4148
@m.nassirsalih4148 Жыл бұрын
ይቅር ማለት ቆንጆ ነው።ትምክህት ኣይደለም ግን የጠሰጥችው ምክንያት ብዙም ቅቡል ሁኖ ኣላገኘሁቱም፡በበኩሌ።ሌላ ሰው በእንደዝክ ምክንያታዊ ባልሆነ ምክንያት እናትና ልጅ ከማሰቃየት ብንቆጠብ ጥሩ ነው ብየ ኣስባለሁ፡ልክ እንደሷ ሰዎች ካላችሁ ደፍራችሁ በመመለስ የእናት እምባ ብታብሱ ኣላህ ይወድላቸዋል።እናትየው ይቅር በማለታቸው ለጠፋችው ደስ ብሎኛል።
@babsab8487
@babsab8487 Жыл бұрын
Inam yehani negeger mikinati new beya alaminem mikinanitachiw dese yelale
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ Жыл бұрын
ኧረ ወግጅ ጨካኝ ነሽ በጣም 😢 ይች ምስኪን እናት እስከልጅሽ አሰቃየሻትች
@ሰፊናስ
@ሰፊናስ Жыл бұрын
ዝም በይ ኣትፍረጂ
@ሀዋወረባቦ
@ሀዋወረባቦ Жыл бұрын
አያድርስነውእህቴ፣ምንእዲሆነችፍጣሪያውቃል
@asniit1199
@asniit1199 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ ግን በጣም ነው የገረመኝ ሆድሽ እንዲህ ድንድን ማለቱ ማማዬ ልፈርድብሽ አይደለም የፈለገ ቢሆን ያለ ቤተሰብ ሁሉም መና ነው
@azebfisseha7665
@azebfisseha7665 Жыл бұрын
And too much talk
@asniit1199
@asniit1199 Жыл бұрын
@@azebfisseha7665 ማ ምነው አንቺነሽ እንዴ
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox Жыл бұрын
ክብር ይግባው ለፈጣሪ እንክዋን ደስ አላቹ የሰው ደስታ ምንያህል ያስደስታል ክብሩን ይውሰድ
@halimatube6233
@halimatube6233 Жыл бұрын
ምን ይዠ ልመለሥ ብሎ ነገር ይቅር!! ግን እንደመሠለኝ እምነቷን ስለቀየረች ነው የፈራችው ለመመለሥ
@mstoiba9893
@mstoiba9893 Жыл бұрын
ምን ሆነች እምነቷ😮
@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ
@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ Жыл бұрын
እውነት ነው እኔም ጠርጥሪያለሁ ያው የመናፍቅ መንፈስ ያደነዝዛል 🤦‍♀️
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 Жыл бұрын
​@@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ erh enantese bebitachu yegebana fetary yasayen by negen endehenante lejoch beyebotaw beyeasepaltu beyebuna bitu edew aygegum ensu enante nachu enji beyebotaw newergoch
@mehbubelyase6491
@mehbubelyase6491 Жыл бұрын
ጠፍታ የነበረችዉ የጠፋችበት ምክንያት ማይመስል ነገር ነዉ ጨካኝ ናት ይቅርታም የጠየቀችዉ ስለጠፋች ሳይሆን ሁሉም ነገር እንዲከፍትልኝ እናቴ ይቅር ትበለኝ ነዉ ያለችዉ
@hawigebretenesaye2257
@hawigebretenesaye2257 Жыл бұрын
ቤቸሰብን መርዳት አለመቻል ህመሙን ብታውቀው።
@godu4351
@godu4351 Жыл бұрын
አስተፍረላ አይባልም እሧ የራሷ ምክንያት ይኖራታ እኛ የማናቀዉ
@m.nassirsalih4148
@m.nassirsalih4148 Жыл бұрын
ሃሳብክብ እጋራለሁ።
@adnabirhane2972
@adnabirhane2972 Жыл бұрын
አትፋረድ ይፈረድብሃል
@UMAbdelah
@UMAbdelah Жыл бұрын
አረ አይባልም ህመሟን አላህ ነው የሚያቀው
@myoutube1806
@myoutube1806 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኮን በደህና ተገናኛችሁ አንድ አንድ ልጂ ባይወለድ ያስብላል ቤተስብ ማስለቀስ እና ማናደድ አንገት ማስደፊያ ናቸው አላህ ይጠብቀን
@RDh-gb6vr
@RDh-gb6vr Жыл бұрын
ጅማ ስምሽ እንዲ በጥሩነት ሲጠራ ደስ ብሎኛል ቅዳሜን ከሰአት ምርጥ ፕሮግራም ነው ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው አላህ ይጠብቃችሁ ሐገራችን ሰላም ያርግልን
@እማእናቴ-አ2ኸ
@እማእናቴ-አ2ኸ Жыл бұрын
ምክንያቷ ሁሉ አሳማኝ አደሉም ምንም ጤናም ገንዘብም ባይኖራት እንዴት ከእናትና ልጅ ይራቃል ክፉ ነሽ በጣም ሲጀመር ከቤት ስትወጪ መናገር ግዴታ ነው እንደወጣሽ መቅረት ቤተሰብን መጉዳት እንደሆነ አታቂም ደነዝ ነገር ነሽ
@flower525af4
@flower525af4 Жыл бұрын
Ewinet new rasin mewded sibeza new😢😢
@fgff4871
@fgff4871 Жыл бұрын
እናት እኮ አትቀየም አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
@ቃልዬይቱብ
@ቃልዬይቱብ Жыл бұрын
የፈረሳዩዎን ልጅ ዲኤኒኤ ይነገረኝ
@uamamarali4794
@uamamarali4794 Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነበር
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
​@@uamamarali4794 aletemaremarum maselegn
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Жыл бұрын
ስለሰው ምን አስጨነቀሽ እግዚአብሔር ያቀደልሽን ኑሮ አትኖሪም ሆሆ ጥሩ አይደለም
@yuseftahbob9443
@yuseftahbob9443 Жыл бұрын
እረ እኔም እየጠበኩነው
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ
@hawahassen4098
@hawahassen4098 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አለዎት ማዘር ❤❤
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Жыл бұрын
ኢቤሶች ሁሌም የምለው ቃል እግዚአብሔር ይባርካቸሁ ድርጅቱንም ሰራተኛውን የሰው ቸግር እንደምትፈቱት ለናንተም ያለባቸሁን ችግር ይፍታላቹሁ አብሸዬ እንኳን ደሰ ያለው እናትማ እናት የኔ ቆንጆ አይዞሸ እግዚአብሔር ቸግርሸን ይፍታልሸ አይዞሸ ቢዘገይም እግዚአብሔር ይቀድማል አይዞሸ
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Жыл бұрын
❤️👍
@ጋልሓጎስብልኹምፆዉዕን
@ጋልሓጎስብልኹምፆዉዕን Жыл бұрын
ፀግየ ና የኑየ ረጅም ረጅም እድመና ጥና ይስጣቹ❤
@zewditu1735
@zewditu1735 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ይቅርታን መጠያየቅ እሊናን ማፅዳት ነው
@ugurkayim6287
@ugurkayim6287 Жыл бұрын
ትርሲትዬ የኔ ቆንጆ እንኮን መጣሽላት ስለሰው አትጨነቂ ዛሬ ለሷ መምጣትሽ ዳግም ወልዳሻለች ምን ያህል ትብከነከን እደነበረ አቃለው እግዚአብሔር ይመስገን ደስስስስስስ ብሎኛል ዛሬም ግዜ አለሽ አይዞሽ እህትሽ ከላ ነበረት ቤቲ ነኝ ፀሀይዬ እኮን ደስስስስስ አለሽ❤❤❤❤❤❤
@Zta2o
@Zta2o Жыл бұрын
አይዛሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባርክልሽ mother እንኳን ደስ አሎት
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ Жыл бұрын
በሱፈቃድ እናትክን ስላገኘህ ደስ ብሎኛል በጣም አሳዝነከኝነበር እንኳን ደስ አላችሁ❤
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው Жыл бұрын
በጣም
@መቅዲየኔ
@መቅዲየኔ Жыл бұрын
የፈለገ ችግር ውስጥ ብሆን እኔ እናቴን ድምፄን ሳላሰማት ለአመታት አይደለም ለወራት መቆየት አልችልም አንዳንድ ልጆች ጨካኞች ናቸው እውነት እንዴት በህይወት እያላቹ በዛ ላይ ሀገር ውስጥ ሆናቹ አድራሻ እያላቹ ከቤተሰብ መደበቅ ልክ አይደለም
@aneshamood6033
@aneshamood6033 7 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል ኢቢኤሰ በጣም ወለታቸውን ይመልሰልላችሁ ኢቢኤሰ ጀግና ቤት ነው እናትየዋ አላህ ይጠብቃቸው ምንም ቢሆን ቤተሰብ አለን የለንም መዋደድ ነው አለመጥፋት
@eyobhagos4262
@eyobhagos4262 8 ай бұрын
Bravo yqrtashin hulu tifatish yemidemesis hayl alew
@amsalwrkmlu6374
@amsalwrkmlu6374 Жыл бұрын
እኔ በጣም ነበር ያለቀስኩት እህ ምንም ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤
@ሲዳማ
@ሲዳማ Жыл бұрын
አላህ ያግዝሽ መንገዱን ይክፈትልሽ እናትም ይመርቆት
@helenusman7795
@helenusman7795 Жыл бұрын
ትርሲትዬ የኔ ቆንጆ የኔ ታታሪ አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ከልጅነትሽ ታታሪ ጎበዝ ተማሪ ነበርሽ ዘርፈሸዋል ትምህርት ቤት ነው ማቅሽ ይች ልጅ የት ነው ማቃት ብዬ ነበር ግን አስታወስኩሽ አይዞሽ የኔ ቆንጆ በርቺ ስልክሽን ባገኝ ደስ ይለኛል አብሮ አደጌ እናትሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥሽ
@kaderjuhar72
@kaderjuhar72 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ እነት ምርቀቷም እርግማኖም ማሬት ጠብ አይልም አችም ጎቦዝ ነሽ ይቅርታ መጠየቅሽ አለህ የሰብሽውን የሰከልሽ
@dao-107
@dao-107 Жыл бұрын
አይዞሽ ... የኔ እህት... ከዚህ በሃል... አብረሽ ኑሪ... በቃ ይበልሽ መከራ
@mohammedawelalemu7706
@mohammedawelalemu7706 Жыл бұрын
የሳይካትሪስት ባለሙያ ድጋፍ ብታገኝ ጥሩ ይመስለኛል ትንሽ ጭንቀት ያለባት ይመስላል
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
የመናፍቅ መንፈስ የሚጠቅመንን ያስርሳል ተጠመቂ እና በሰላም ኑሪ
@hannahanna7304
@hannahanna7304 Жыл бұрын
ኡፈይ በማርያም ማን እንደ እምዬ ክብሩ ይስፋ አማኑኤል እንኩዋን ደስ አላችሁ 💐🤲🙏👏👏👏👍
@michaelandemichael9183
@michaelandemichael9183 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል:: ልጅትዋ ግን ብዙ ስለተጎዳች የሳይኮለጂ ድጋፍ በእናንተ በኩል ያስፈልጋታል:: የተማረች ስለሆነች በእናንተ ድጋፍ ስራ እንድታገኝ ብትረድዋት ደስታው ሙሉ ይሆናል:: እግዚአብሔር እድሜና ሙሉ ጤና ይስጣቹ::
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
ወላሂ እኔም እያልኩኝ ነበር
@ትግስት-ጠ3አ
@ትግስት-ጠ3አ Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ አቢየ እመብርሀን እንኳንም እንባህን አበሰችልህ
@Hayatshfa
@Hayatshfa Жыл бұрын
ምንም ሂወት ቢከብድ ከገዘብ በፊት ሰው ነው መቅደም ያለበት ስለዚህ ለገዘብ ብላ መጥፋቷን አልደገፍኩትም በጭራሽ. እዴ እናቷን እኮ ብዙ ጉዳት ጎድታታለች
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Жыл бұрын
አለህ ይቅር ይበልሽ አናት መቼም በለጆዋ አትጨቅንም አይዞሽ እናታችን አብሽሪ
@EmebetAbebe-v6t
@EmebetAbebe-v6t Жыл бұрын
ዬኒዬ እና ፀጊ አቦ ደስ ስትሉ እኮ በተለይ ዬኒዬ የኔ ጌታ አድናቂ ነህ እኮ በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱልን
@Haben-et6mb
@Haben-et6mb Жыл бұрын
እ/ሄር ይባርካቹ
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም ተገናኛቹ። EBS👏👏👏👏👏👏 እግዚአብሔር ይርዳሽ እናትሽንም እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልሽ
@senaitweldas.w9495
@senaitweldas.w9495 Жыл бұрын
ይህንን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ቤተሰብን ካልተለወጥሁ ብለሽ መጥፋት መደበቅ የለብሽም አብሶ እናትሽን እናት የልጇቿ መኖር ብቻውን ደስታዋ ነው ባልወልድም ገጠር ስላደግሁ የብዙ እናቶችን ፍቅር እና ሐሳብ እያየሁ ስላደግሁ እናት ከፈጣሪ በታች ለልጆቿ አሳቢ ተጨናቂ ልጅ የት ገባች ምን ገጥሟት ይሆን ደህና ብትሆን አትጠፋም ብለው በማሰብ ከሰውለት ደረጃ በሐዘን ተጎሳቁላ ቀይ ከነበረች ጠቁራ ጤናኛ ከነበረች እራሱ የጤና እክል ይገጥማታል ቢያንስ በአካል ሄደሽ ባትጠይቂያት በስልክ ማናገር መኖርሽን ማሳወቅ ነበረብሽ ሲቀጥል ሰው ምን ይለኛል ብለሽ ለሰው ውሬ ብለሽ ቤተሰብሽን መራቅ አልነበረብሽም አሁን ተገናኝታችሁ ይቅርታ በመጠየቅሽ ደስ ብሎኛል ይቅርታ በራሱ ትልቅ የህሎና እረፍት ነው የይቅርታ የምህረት አባት ቸሩ መደሐኒአለም ቀሪ ህይዎታችሁን ይባርክላችሁ በሰላም አብራችሁ እንድትኖሩ ይርዳችሁ
@shamsu250
@shamsu250 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉም እንደ ዮኒ አዛኝ ሊብ ቢኖራዉ አገራችን ሰላሙዋ እንደ ጎርፍ በተጥለቀለቀ ነበር 😍😍 በጣም ነው መከብርህ ወንድሜ አለህ ይጠብቅህ
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ እኔንም አስለቀሺኝ የኔ ቆንጆ የልብስህን መልካም ምኞት ያድርግልሽ
@hdherhrh6052
@hdherhrh6052 Жыл бұрын
እናት የልጆን ደንነት ብቻ ነው የምትፈልገው በእውነት እኔ ምንም ባይኖረኝም ባይሳካልኝም እምየን መቸም ቢሆን አልተዋትም እንዴ ሰው እንዴት ነው የሚያስብ ግን
@jemijemi9375
@jemijemi9375 Жыл бұрын
እግዚአብሔር፣ስሙ፣የተመሰገነ፣ይሁን፣እንኳን፣ተገናኛችሁ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿የኔውድ ልጅ እንኩዋን ደስ አለህ 😢🥺🙇🏿‍♀️
@nesreenzain7834
@nesreenzain7834 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል እንባዬን መቄጣተር አቃተኝ ልጅ ከናት ወዶ አይሰወርም ።😢😢😢እኔም የናቴን ልጅ ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር 😢😢😢😢ኤደን አብራሃም ትባላለች ባካል አላውቃትም የታናሼ ታናሽ ነበረች አላህ ፍቃዱ ሆኖ ያገናኘን
@fatumamohammed-ye1rr
@fatumamohammed-ye1rr Жыл бұрын
ምስኪን በሰው አትፍረዱ ኮምርንቶች የሰው ልጂ ብዙ ችግር አለው ዝም አይጠፍም ....ምናገር ያልፈለገችሁ ብዙ ታሪክ ይኖራታል እኳንም ተገናኛችሁ !!!
@namamobark8577
@namamobark8577 Жыл бұрын
ትክክል
@የባቦዋቅመምYouTube
@የባቦዋቅመምYouTube Жыл бұрын
ትክክል
@sinamawmensur7436
@sinamawmensur7436 Жыл бұрын
የእናትነትን ፍቅር በምንም አይነት ቃል መግለፅ አይቻልም።እናት ያላችሁ ለዘላለም ትኑራላችሁ የእናትን ስቃይና መከራ አያሳያችሁ።❤❤❤
@Eteteitube
@Eteteitube Жыл бұрын
እሰዬ የኔ ጌታ እካን ደስ አለክ እናቴ እንካን ደስ አሎት
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 Жыл бұрын
እግዚሐብሄር ይመስገንስለሆነው ነገር
@TesfaK-dd3gr
@TesfaK-dd3gr Жыл бұрын
ኣይዞሽ እህቴ በጣም ስሜትሽን ይገልጸዋል ያለችበት ሁኔታ 💛❤️
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
ዮኒያ የፕሮግራሙ ድምቀት በእሷ ፍቃድ እንኳን ደስስስ ያለህ
@mosthmohamed4492
@mosthmohamed4492 Жыл бұрын
የመዳም፣ውመሞች፣መልካምእሮመዳንንን
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 Жыл бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን ደስ አላችሁ 👏👏
@zemeta9769
@zemeta9769 Жыл бұрын
በጣም እራስ ወዳድ ልጅ ነሽ
@AbeniAlemayehu
@AbeniAlemayehu Жыл бұрын
ስልካቹን እዴት ይገኛል
@fasikabelte2396
@fasikabelte2396 Жыл бұрын
egzabhire ymsegin endat des endalig enqan des alachui❤❤❤❤❤
@fvv1680
@fvv1680 Жыл бұрын
❤❤❤❤ ማሻአላህ እንኳንም እናትህን አገኝህ እንኳን ደስ አለወት ❤❤❤🎉❤❤
@amefke2069
@amefke2069 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@عيشهمحمد-ع4و
@عيشهمحمد-ع4و Жыл бұрын
ደፋር ነሺ ሰው እንዴት እያለ አለሁ አይልም የወለደሺንም የወለድሺውንም ጥለሺ የተሰወርሺው ልበ ደንዳና የማትረቢ 😢😢
@michaelgebrel4054
@michaelgebrel4054 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ግን በጣም ደንዳና ልብ ነው ያለሽ
@umuuahmed721
@umuuahmed721 Жыл бұрын
ያቀረበችው ምክኒያት ምንም በቂ አይደለም ሁኔታው ደህና ናት እናትንና ልጅን ይሄን ያህል ግዜ በአንድ ሀገር ውስጥ ተቀምጠው ያለመጠያየቅ ከባድ ነው ስልክ እያለ
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
አይ ሂወት የሰው ልጅ ስንቱን ያሳልፋል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ተገናኛችሁ
@halimahalima9707
@halimahalima9707 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችው በመጀመሪ ሲቀጥል ዮኒዬ ፀዲ በፈጣሪ አንድን እናት የናተን እርዳታ ትሻለች እርዴት በስደት ያለች እናት ጠዋት ማታ እንዳለቀሰች ነው ስንደውል መልስ የሚሰጠን የለም ዮኒዬ ፀዲ እናንተም ልጀ አላችው ታቁታላችው እርዳታችውን ትሻለች አንድ ልጃ ነው እባካችው እንባዋን አብሷት በፈጣሪ ስም እጠይቃለው
@madina1134
@madina1134 Жыл бұрын
Enkan dess alachu sewdachu hulem ekatatlawchlw ebakachu echin enat eridat bafateri lijiin bamfeligi buz. gize tkaratlechi😢😢
@eyasugebreslase8045
@eyasugebreslase8045 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም ተገናኛችሑ 🙏
@brunofernandes310
@brunofernandes310 Жыл бұрын
I like his mom she is right God bless his mom
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 Жыл бұрын
እናት አለሜ እንኳን ደሰ አላችሁ
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችው 🙏
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ማማየ
@TesfayGidey-y7d
@TesfayGidey-y7d 10 ай бұрын
ደስ ይላል
@ልኑርተደብቄ-በ9ቐ
@ልኑርተደብቄ-በ9ቐ Жыл бұрын
እኳን ደስ አላችሁ ክብር ለኢቢኤሶች አላህ እረጅም እዲሜና ጤና ይስጣችሁ
@fathima7269
@fathima7269 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
እግዚያቢሔር ይመስገን
@semhalgetachewmergia1856
@semhalgetachewmergia1856 Жыл бұрын
አህቴ እግዝአብሔር ይርዳሽ ምን እንደደረሰብሽ አላዉቅም ግን ጠንክሪ
@JuHh-ts3oh
@JuHh-ts3oh Жыл бұрын
Yeslahe btame yasazenale
@zainp1247
@zainp1247 Жыл бұрын
ዋው እንኳን ደስ አላቹ እግ/ር ይመስገን💓🙏
@heruteherato6217
@heruteherato6217 8 ай бұрын
Yene Eneti Hukani Dasi Alechu❤❤❤❤
@fadilasulthan4155
@fadilasulthan4155 Жыл бұрын
Allah yasakalesh ehet ayezosh hulum Addis yejonale Yen keretata ❤❤❤❤❤
@toyba-mj9mz
@toyba-mj9mz Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@bezuyefanta896
@bezuyefanta896 Жыл бұрын
ይኑየም ፀጊየም በጣም ነው የምወዳቹሕ
@mkaa6766
@mkaa6766 Жыл бұрын
Wow mashalah Mashah mashalah 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fasekaamare4114
@fasekaamare4114 Жыл бұрын
Thanks to God he got his mom it’s beautiful 😍
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41