No video

"የቦብ ማርሊን ነገር ለኔ ተዉልኝ"😂😂….አዝናኝ ጨዋታ በአቅራቢዎች//እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 71,818

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
www.tiktok.com...

Пікірлер: 118
@rihanaseid3450
@rihanaseid3450 Жыл бұрын
አለባበሳቸው የተመቸው በላይክ አሳዩኝ🎉
@KooNdjs
@KooNdjs Жыл бұрын
አደኛ ነው
@alhamdulila25
@alhamdulila25 Жыл бұрын
ሂጃብ ጣል ቢልበት ኑሮ የበለጠ ውበቱ
@ormooapss442
@ormooapss442 Жыл бұрын
​@@alhamdulila25 😅 አወ ጣል ነጠላ ነገር ቆንጆ ናቸው ሴት ልጅ ውበትዋ ቀሚስ ነው ሱር አይፍቅድም በሁሉም ሃይማኖት
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን
@lensami2970
@lensami2970 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@assdf4222
@assdf4222 Жыл бұрын
አሜን
@tsiongetachew9681
@tsiongetachew9681 Жыл бұрын
@wubedibaba1988
@wubedibaba1988 Жыл бұрын
አሜን
@SayedAhmada-fz1jf
@SayedAhmada-fz1jf Жыл бұрын
አሜን
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
አቤት አለበባስ ሤት መምሰል ልዩ ናችሁ በዚሁ ቀጥሎ ቀሚሣችን ውበታችን❤❤❤
@gelanekebede-ou4qd
@gelanekebede-ou4qd Жыл бұрын
Banchi aseb ❤
@asniit1199
@asniit1199 Жыл бұрын
አቤት እብደታችሁ ደስ ስትሉ በተለይ መቅዲ በተረፈ ሁላችሁንም እወዳችኃለሁ
@betty-2121
@betty-2121 Жыл бұрын
መቅዲ እኮ የ ebs አድማቂ ነሽ ❤❤
@tigraya4426
@tigraya4426 Жыл бұрын
አለባበስ አንደኛ እራዮች እንደዚህ ሰለምንለብስ ነው ቆኖጆ የምንሆነው😂😂😊
@lidacall2510
@lidacall2510 Жыл бұрын
የ ebs ድምቀት ሉላ ናት የምትሉ በላይክ ግለጹ
@emann7734
@emann7734 Жыл бұрын
ቀሚሳችሁ በጠም ያምራል ዘና አረጋችሁን እናመሰግናለን
@eyea7297
@eyea7297 Жыл бұрын
ቀይዋ ( ፀጉር አጭርዋ) ከቃልዬ እራስ ላይ ውረጂ ናፍቂ ስለሌለች መቅዲ አንደኛ
@alemseyifu21
@alemseyifu21 Жыл бұрын
ሉላዬ የኔ ደርባባ ውድድ ነው የማረግሽ ድርብብ ማለትሽ ውበትሽ ነው የኔ ጨዋ አንቺን የወለደች ማህፀን የተባረከች ናት❤❤❤❤❤
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b Жыл бұрын
አለባበሳችሁ በጣም ያምራል አድሱ ልጅ ድምቅ ሽብርቅ አድርጓችኃል
@awolljemila4414
@awolljemila4414 Жыл бұрын
እኔስ ቀሚስ ቀሚሳቹን እያየሁ ማሻአላህ እንዴት አባቱ ነዉ ሚያምርባቹ
@user-nb2qy8mc1e
@user-nb2qy8mc1e Жыл бұрын
እንደልጂ ሲቦርቁ ደስ ሲሉ😢 ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድረግልን🥰🥰አለባበሳችሁም ያምራል
@user-ry1qt7cj3x
@user-ry1qt7cj3x 6 ай бұрын
ዘወትርየ ምርጥ ሠዉ
@messyzewd168
@messyzewd168 Жыл бұрын
እብዶች ስትሆኑም ያምርባቹሀል 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻💛
@sarahjk-6301
@sarahjk-6301 Жыл бұрын
አለባበሳቹህን ቀጥሉበት ❤❤❤❤
@user-oe6tq1vo4y
@user-oe6tq1vo4y Жыл бұрын
ቀጡለበት አለባበሳችሁን በጣም አምሮባችሁሀን ውበታቺን አለባበሳችን
@ahhshshhshsjdj4188
@ahhshshhshsjdj4188 Жыл бұрын
ፍትህ ላማራ ህዝብ የምትሉ በላክ ግጩኝ 😢😢😢ቤታችን በርስ አብይ አናትህ ይፍርስ ትው ፍትህህህህህህህህህ ለቤታችን ፍትህ ላማራ ህዝብ
@abduwollo3015
@abduwollo3015 Жыл бұрын
Ebs እወዳችሗለሁ ኑሩልን ከደቡብ ወሎ አማራ ክልል
@tube-nm3js
@tube-nm3js Жыл бұрын
አዲሱ ልጅ ግን ጋዜጠኛ ሳይሆን ጨፋሪ ነበር መሆን ያለበት 😂😂😂😂😂
@yemariyamlijnagndingilenat3395
@yemariyamlijnagndingilenat3395 Жыл бұрын
😅😅😅
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
ሁለገብ መሆን ይቻላል ድሮ ቀረ
@ijhhjhi
@ijhhjhi Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-oq8pr4db7j
@user-oq8pr4db7j Жыл бұрын
ትንሱ የት ገባ
@natsinettesfay4018
@natsinettesfay4018 Жыл бұрын
የሉላ ልብስ ስታምር
@user-ry1qt7cj3x
@user-ry1qt7cj3x 6 ай бұрын
ዘወትር ሥወዲህ
@abduwollo3015
@abduwollo3015 Жыл бұрын
የመጀመሪያየ ነው ሰው ስወድ አምርሬ የመጀመሪያየ ነው ሰው ስወድ አምርሬ ቀይ ለባሿን ስወድ የመጀመሪያየ ነው 😂😂😂💞💞💞💞
@user-bv3vy5xh5g
@user-bv3vy5xh5g Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-yx1wp9si5d
@user-yx1wp9si5d Жыл бұрын
ባለትዳር ናት
@user-bv3vy5xh5g
@user-bv3vy5xh5g Жыл бұрын
​@@user-yx1wp9si5d ባትሆንስ😂😂😂😂😂
@alfyia9642
@alfyia9642 Жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@abduwollo3015
@abduwollo3015 Жыл бұрын
@@user-yx1wp9si5d እኔ መች ላግባት አልኩ የወደድኳት ሀረካቷን ነው
@mountazahmed9053
@mountazahmed9053 Жыл бұрын
አለባበሳችሁ ሲያምር
@user-dd6mj5gt9r
@user-dd6mj5gt9r Жыл бұрын
ቀሚሳችሁ፡በጣም ያምራል ፡ታምራላችሁ
@tsige21
@tsige21 Жыл бұрын
Adisun lij alaswera alachut eko ere teregagu 😂😂😂
@bitiyoutube4671
@bitiyoutube4671 Жыл бұрын
አለባበሳችሁ እዴት እደሜምር ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሴት አለባበሳችን እዲህ ቢሆን እዴት በታደልን ነጭ የጣለውን እኛ እነለበስን ተበላሸን እጅ
@saada5882
@saada5882 Жыл бұрын
መቅዲ❤
@HadiyaHadiyamohammed-nl2rt
@HadiyaHadiyamohammed-nl2rt Жыл бұрын
ዉበታቺሁ በልብሣቺሁ ታየ በጣም አምሮባቺኋል ።
@alimetmohamed802
@alimetmohamed802 Жыл бұрын
ወይኔ ጠይሟ ልጅ ስወድሺ😍 የድያስፓራው ሚስት ሁነሺ ስትሰሪ ነው ወደልቤ ዘው ያልሺው
@tsgemulalem4188
@tsgemulalem4188 Жыл бұрын
ዉይ መቅዲ የኔ እብድ❤❤❤❤❤
@user-qz2gz7pb1o
@user-qz2gz7pb1o Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ Ethiopia ያላችሁ ሴቶች አለባበሳችሁ እና መልካችሁ ያምራል Canada & USA ያሉ የሀበሻ ሴቶች አያምሩም
@kidu715
@kidu715 Жыл бұрын
😂😂
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
ክክክ
@selamta783
@selamta783 Жыл бұрын
መእቅዲ አንደኛ❤
@TigistWorku-xw2mj
@TigistWorku-xw2mj Жыл бұрын
ምን አለ ሁሌ እንደዚህ ብትለብሱ በጣም ያምራሎ
@meriyeabtwalije1153
@meriyeabtwalije1153 Жыл бұрын
መቅድየ😂
@WeLeta8382
@WeLeta8382 Жыл бұрын
መቅዲበጣም እወደሻለሁ ❤ የኔ ዉድ
@jemilahussen3016
@jemilahussen3016 Жыл бұрын
ኑሮ መቅዲ የኔ ቅልብልብ እሳት😅
@yabatwa
@yabatwa 10 ай бұрын
ቃጠሎ ስወዳት😅😅
@hayatyehadiyayoutube
@hayatyehadiyayoutube Жыл бұрын
አላባባሶችሁ ሁሌም ኢደዝ ብሆን ደሲ ይላል
@asharatouyube850
@asharatouyube850 11 ай бұрын
እኔ እንዴኔ እረጋ ያለሰው ስለምወድ ይች ቃልን በጣም ነው እምወዳት ቃል ሳቅሽ እራሱ ሲያምረ እንደው ወድ ብሆን በግረ በፈረስ ብየ አችን ነበረ እማገባሽ
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 Жыл бұрын
ቀሚሳቹህ ሲአምር❤
@Trure7Love
@Trure7Love Жыл бұрын
እውነት ነው በደንብ ዝፈኑ ጊዜው የመዝፈን ወቅትም አይደል⁉️ንስሀ ለምኔ ሀጢያትነው ስንቄ‼️አምላኬ ይቅርበለን መፈናቀል መገዳደል ዘረኝነት ተከናንበን ቤተመቅደስህን አረከስነው።አሁንም ይቅርበለን ደሞ እኮ ክርስቲያን ነን ማህተም ያለን‼️‼️🙄🙄😏😏🙄🙄😏😏
@emann7734
@emann7734 Жыл бұрын
እንደቆመች ያበስራሉ 🇪🇹❤
@user-mu8nb3iq2m
@user-mu8nb3iq2m Жыл бұрын
ውይ አለባበሳችሁ ሲያምር
@RimKo-ze6tb
@RimKo-ze6tb Жыл бұрын
Makdi ya EB's dimqat❤😊 nafkot binor damoo...😢
@user-wf4ff9ed4j
@user-wf4ff9ed4j 10 ай бұрын
ሉላዬ የኔውድ አንዴት እንደም ታምሪ እና ሁላችሁም በጣም ነው የምታምሩት የሄን ያነበበ ሰው ላይክ ያርግ
@derejeassefa690
@derejeassefa690 10 ай бұрын
በጣም ታምራላቹ ❤❤❤❤❤
@fikretenobel5006
@fikretenobel5006 Жыл бұрын
ውይ መቅደስ እትችኩይ ጉብዝናሽን ችኩልነትሽ ሸፍንው
@user-kx8nt7fi9q
@user-kx8nt7fi9q Жыл бұрын
ቀይ ለባሺቱን ስወዳት የኔ ቅመም😂❤
@asresshurte8724
@asresshurte8724 Жыл бұрын
አረ እባካችሁ የመጨረሻው ዘፈን ፀጋዬ እሸቱ ነው
@yohanneshaile8486
@yohanneshaile8486 Жыл бұрын
ምርጦች
@konjitgebre57
@konjitgebre57 Жыл бұрын
Kal yena nigst setamri
@zuzulove9763
@zuzulove9763 6 ай бұрын
ናፍቂ ነበርች ቀብ ቀብ ናፍቆትን ሁሌ የሚናፍቅ
@hawaomafrah5905
@hawaomafrah5905 4 ай бұрын
አስፊቲዬዬዬዬዬ😢😢😢😢😢😢 ህመማችን 💔💔💔
@eyumann
@eyumann Жыл бұрын
Y’all need to respect the new host. He better then half of y’all.. y’all weird and not professional towards him especially the women
@kalkdanalmayw2710
@kalkdanalmayw2710 Жыл бұрын
እዴት እደምታምሩ በስማ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ❤❤❤
@dxbdxa6375
@dxbdxa6375 Жыл бұрын
በአለባበሳችው በዚሁ ቀጥሉበት
@media-nc3yn
@media-nc3yn Жыл бұрын
Mekidi #1
@MixMix-tv7xe
@MixMix-tv7xe Жыл бұрын
ኧረ መቅደስ ትንሽ አረጋበኝ
@user-xt1ww4lq9x
@user-xt1ww4lq9x Жыл бұрын
❤❤❤ስወዳችሁ
@idrissahmed675
@idrissahmed675 10 ай бұрын
የመቆራረጥ ችግር አለ ምንድነው ችግሩ
@user-ry1qt7cj3x
@user-ry1qt7cj3x 6 ай бұрын
ነፍሥ ይማር
@alhamdulila25
@alhamdulila25 Жыл бұрын
ሀገራችንን አላህ ሰላሟን ይመልስልን😢😢😢😢
@user-xy4oj8nv2x
@user-xy4oj8nv2x Жыл бұрын
Asfaw yesazenegnal lemndenew
@clickcell4333
@clickcell4333 6 ай бұрын
አስፍዬ አባቴ 😢😢😢
@RimKo-ze6tb
@RimKo-ze6tb Жыл бұрын
Wiy sitamru❤
@betiaddis5717
@betiaddis5717 Жыл бұрын
Er addisu gazetegna hoo😮 gena zelo altegebem borko limotko nw 😂😂😂 baby come down 😅😅😅😅 keldus keld nw gn mekdiye swodshi lulaye hulachihum #1❤ nachu😊
@hanank.e584
@hanank.e584 Жыл бұрын
Abat ebdet tegders new batam temchirtogal
@azebhailemeskel3083
@azebhailemeskel3083 Жыл бұрын
ትንሳኤ ለቆ ነው አዲሱ ልጅ ይተተካው
@werkwerk3418
@werkwerk3418 Жыл бұрын
Shufonu❤❤❤betam yamral 👍👍👍
@addistube8191
@addistube8191 Жыл бұрын
የዚህ ፕሮግራም አላማው ምንድነው ?
@yeshyhall6997
@yeshyhall6997 Жыл бұрын
ማዝናናት😂😂😂😂
@user-qc1fg2yx7i
@user-qc1fg2yx7i Жыл бұрын
Mabed 😂😂
@keiryhuncanal6227
@keiryhuncanal6227 Жыл бұрын
ሴት ከበዛ ጎመን ጠነዛ ማለት ይሄኔ ነው ቃሽቃሽ አትበረማ😀
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
ቃሽቃሽ ሣይሆኖ ቀዥቀዥ ይቡሪ
@fiya1412
@fiya1412 Жыл бұрын
E. B. S. ሀላቹም. ታምራላቹ. በተለይ. ልብሣቹ. በታብዱም. ያምርባቹዋል. ከሡኡዲ. አድናቂየቹ. ነኝ።
@mekdesmolla4500
@mekdesmolla4500 Жыл бұрын
ልጅን አላሷራ አላችሁት ሴቶች ተደማመጡ
@obsesaketa3587
@obsesaketa3587 Жыл бұрын
Sewedachu❤❤❤❤❤❤
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂
@fevenasrate8644
@fevenasrate8644 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@santyosaed8333
@santyosaed8333 Жыл бұрын
❤❤❤😍😍😅😅😅😅
@Worku-kx2xk
@Worku-kx2xk 2 ай бұрын
Loveyuo
@user-jr8ve7jo6l
@user-jr8ve7jo6l Жыл бұрын
🤣🤣🤣👍
@christianwubayehu8141
@christianwubayehu8141 Жыл бұрын
Adis yegebaw lij siyastela jil mekdiye betam new yemwedsh
@zemzemzd9409
@zemzemzd9409 Жыл бұрын
አረ ይሄ ሽፎን እኔም እፈልጋለሁ ሲያምር
@RRuth8852
@RRuth8852 Жыл бұрын
❤❤❤😂😂😂
@user-ue4fo3rr8y
@user-ue4fo3rr8y Жыл бұрын
😁😁😍😍😍
@binyamyfru1849
@binyamyfru1849 Жыл бұрын
የአስፋው ሲገርመን ሌላ ወልካፋ
@user-se1im6zc7u
@user-se1im6zc7u Жыл бұрын
አለቧባበሷሳችቿኋሁ ሷሲየያምሟራሯሷሲየያምሟራሯ ጧጡሉበቷት
@user-xb9uv3wi5l
@user-xb9uv3wi5l Жыл бұрын
መቅዲ
@tsige21
@tsige21 Жыл бұрын
Esti hule endezi lebesu👗👗x*tachun ena chinachun shefinu
@CHENDOdeCOPANDARO
@CHENDOdeCOPANDARO Жыл бұрын
Lula thick 😮‍💨
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 42 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 32 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 31 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.47 "የህዝብ ድምፅ"
32:42
ebstv worldwide
Рет қаралды 7 М.
የ ምሽት የአማርኛ ዜና ነሀሴ-09  2016 ዓም - Abbay News - Ethiopia
20:06
ዓባይ ዜና - Abbay News
Рет қаралды 4,4 М.