KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
سورة البقرة كاملة, رقية للبيت, وعلاج للسحر | القارئ علاء عقل - Surah Al Baqarah
1:56:26
አድሶቹ አህባሾች / ማሊያዊ
5:43
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
31:30
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
የአቡኪ ሚስት እና እህቱ ስለ ህመሙ በቪዲዮ እውነቱን ተናገሩ! ኡስታዝ አቡበከር ምን አለ?! ስለ አቡኪ የተሰራ አዲስ ሙሉ ዘጋቢ ፊልም‼
Рет қаралды 413,729
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 422 М.
ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media
Күн бұрын
Пікірлер: 3 200
@nejahmedia
2 жыл бұрын
*_ሁላችሁም ቪዲዮን ላይክ አሰራጩት ህዝቡ በዱዓ ይበርታ! አሚራችንን አላህ ያሽርልን_*
@bintbaba2099
2 жыл бұрын
ታሟልዴ???
@toybamuhammed9064
2 жыл бұрын
Aminn
@hawamustafa9310
2 жыл бұрын
ቆይ የመቼ ነዉ በኣሁን ሰዓት ታሟል እንዴ???
@አኢሻየአላህባሪያ
2 жыл бұрын
አላህ ያሽረው ታሞልዴ
@FatimaFatima-zn8cl
2 жыл бұрын
የኛ ጀግና ኡስታዝ አላህ አፉያዉን ይመልስለት ያረቢ ወላሂ ጀግና እኮነዉ አላህየ አተ ጠብቀዉ
@የመካነሰላሟ-ረ1በ
2 жыл бұрын
_ጥበበኛው ጌታችን አሏህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ ኡስታዝና ያረብ!!!_
@zahrazh5293
2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@kedijaahmed7236
2 жыл бұрын
አላህአፊያያርግልንኡስታዝያረብ
@abes7177
2 жыл бұрын
አሚንን
@zahraabod1519
2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@nanamuktar2441
2 жыл бұрын
አሚን
@lidiyalidiya5895
2 жыл бұрын
እግዛብሄር ክፉህን አያሰማን ወድማችን እንወድሀለን እናከብርሀለን እግዛብሄር ይማርህ ቤተስቦችህንም እግዛብሄርይጠብቅልህ
@መሳቅነውአመሌ-ሸ4ዸ
2 жыл бұрын
አሚንንንን
@ራህመትአህመድ-ቸ6ቘ
2 жыл бұрын
የኔ ማሮችች☝️☝️🛍🛍🛍
@mmayfano1297
2 жыл бұрын
አሚንንንን
@MadinaAbdalkarem
7 ай бұрын
አሚን እህታችን😭😭😭😭😭😭
@ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን አቡበከር በዚች አለም ላይ ስንኖር መፈተን ያለ ብሆንም ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልህ
@appuae1900
2 жыл бұрын
ለኡስተዞች ሺ አመት ከጤነ ከሀያት ጋ ተመኜው
@ሱሱነኝየስልጤዋቀብራራ
2 жыл бұрын
አሚንንን
@misytube3183
2 жыл бұрын
አሚንንን
@wowwow-tn5fu
2 жыл бұрын
የመቸ ነው ባአላህ መልሱልኝ ያሩብ ኩፉውን አልስማ ያረብ
@teybahussein6143
2 жыл бұрын
@@wowwow-tn5fu አድስ ነው እህት
@myoutube1806
2 жыл бұрын
አሚን አላሁመ አሚን ያረብ
@sufiyyaayyob7331
2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቸዉ ኡሥታዞቻችንን
@henokab1493
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን ኡስታንዝ አቡበከር መልካም ስነ ምግባር ያለው ለእምነቱ ክብር ያለው ትሁት ሰው ነው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልን
@gurshaa1994
2 жыл бұрын
ፈጣሪንይማርህ ወንድማችን
@hamdiyahamdiya7041
2 жыл бұрын
አላህ አፍያህ ይመልስልህ ያረብ
@haddamaahmed2002
2 жыл бұрын
ustaze allh yafiyek
@ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ
2 жыл бұрын
ልዩየ አሚን ሁብየ
@fakihashami790
2 жыл бұрын
Ameen
@tizitagirma2447
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የምንወድህ ወንድማችን😍😊
@አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
2 жыл бұрын
አሚን የኔ ቅን🙏🙏😘
@hayutihim5384
2 жыл бұрын
አሚን እህታችን
@asiyaumer9497
2 жыл бұрын
አሚንንንንን
@Nejat197
2 жыл бұрын
አሚንን
@hananebrahim5722
2 жыл бұрын
አሚን እናመሰግናለን
@tegsteayalewu7063
2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ምህረቱን ይላክልህ ወንድማችን በጣም የማክብርህ ሰው ነህ
@mesimelaku4940
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን
@ToubaMohammed-l8t
8 ай бұрын
ያረብ ያአላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስል ጊዜህንም ያምቻችልህ ኡስታዛችን አባታችን ወንድማችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mesiabebe4709
2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይማርህ አቡኪዬ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ❤️🥰🙏
@mdbd5112
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@Asad-ir6gr
2 жыл бұрын
ኡስታዛችን አቡኬ ለኛሙስሊሞች የአይናችን ብሌን ነህ አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ እንወደሀለን የእኛ ጀግና
@emuseid3845
2 жыл бұрын
የኔቅን እኛም እኖድሻለን ቅንንሠው ያብዛልን ለሐገራችን ጥሩየሚሠቡትን ዘርሐይማኖት አይገድባቸውም ሐገርለመገባት ፍቅርን ያሥተምራል አቡኪ መሠሎችን ያብዛልን አላሕያሽረው እናመሠግናለን ውደ
@sofyaedris5424
2 жыл бұрын
እኛም እንወደሻለን እህቴ
@ራህመትአህመድ-ቸ6ቘ
2 жыл бұрын
የነረ ማሮቾችች
@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ አንተ መልካም ሰዉ ነህ ወንድማችን እኔ ኦርቶዶክስ ብሆንም የሰው ሀይማኖት አትነካም ። አቡበከር። በጣም ትመቸኛለህ።
@misko4878
2 жыл бұрын
Tkkl tru sew new
@fatumaderse2017
2 жыл бұрын
ትክክል
@mazaeshete276
2 жыл бұрын
አላህ ሆይ ለድናችን ብዙ መስዋትነት የሚሠጠዉን ወንድሜችን አላህ አፊያ ያድርግህ ያረብ😭😭
@FM-mg6ww
2 жыл бұрын
አሏህ ሙሉ አፊያ ያድርግልን ኡስታዙና አይናችን ልባችን ነው ያረብ አፊያውን መልስልን ጉንፋንም አይንካብን
@halimaumer8205
2 жыл бұрын
አሚን
@rewdakemal3478
2 жыл бұрын
አሚንንንን
@መዲሀበሻዊትyouTube
2 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@fafiwollouwa1017
2 жыл бұрын
ያአላህ በዝነተህ 😥
@firdoweshassen2365
2 жыл бұрын
Ameen wellahi.
@almasalmas8628
2 жыл бұрын
ፈጣሪ ጀርሳ ይማርልን ማርያምን ስወዳቸው
@FasikaAragaw
2 жыл бұрын
ደግ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ያውርድልህ ቸር ያሰማን
@sofyaedris5424
2 жыл бұрын
አሚን እህቴ
@userdsd6088
2 жыл бұрын
አሚን
@mom5726
2 жыл бұрын
አሚን
@hadiahyeema2742
2 жыл бұрын
😥😥😥😥
@HanA-ki8ci
2 жыл бұрын
Amen ehitachin
@guufbx
8 ай бұрын
ያረቢ አላህየ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ ኡሥታዝችን
@Ethiopia804
2 жыл бұрын
አቡኬ አንታ አመማህ መለት እኛ እትዮጵያ ሙስልሞች ተማምን ኡስተዝ አለሀ ሙሉ አፍያህን ይማልስ አንተንስ ኩፉሁን አያሰማን ያራብ 😭😭😭😭 ልበችን ትፋሻችን ነህ
@zynebk.tube.6876
2 жыл бұрын
አምን ያራብ
@zuhoorartist8796
2 жыл бұрын
አሚን የረቢ
@ሸዋዬጉራጌዋ
2 жыл бұрын
የታመመዉ የሚድንበት ዱአችን ሲያማችን ሰላታችን በአላህ ዘንድ ተቀባይነት የምናገኝምት ረመዳን ወር አላህ ይማር የኛ የዲን አባት ጨርሶ ይማርህ
@zamzamzamzam4963
2 жыл бұрын
አሚንንንን
@እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ
2 жыл бұрын
የሙስሊሙ የአናችን ፕሌኖች ኡስታዞቻችን አሏህ ይጠብቃችሁ።
@Vip-ow7zm
2 жыл бұрын
አላህ አፊያህን ይመልሰው እኔም በህመም ያውም በሰው አገር በዱአ አትርሱን ያኡመተል ሙሃመድ
@FatimaFatima-zn8cl
2 жыл бұрын
እኔን አላህ አፊያቹሁን ይመልስላቹሁ
@susuchanal9540
2 жыл бұрын
አብሽሪ
@wowwow-tn5fu
2 жыл бұрын
አላህ ያሽርሽ
@አልሀምዱሊላህአልኢልምተል
2 жыл бұрын
አላህ ያሽርሽ እቴ
@temkinmohammed937
2 жыл бұрын
አላህ አፈያሽን ይመልሥልሽ /ልህ
@fatimaabdallah1397
2 жыл бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ለኡስታዞቻችን ወደአሄራ የሄድ ኡስታዞቻችንንም አላህ ጀነተል ፊርደወስ ይወፉቃቸው
@oumahmed965
2 жыл бұрын
ከሚን
@jamalandrees1226
2 жыл бұрын
Allha yederaselhe yarbe allha allha yadenehe.yarbe.abekaya.batme.naweyamwadehe.lallhe.beya.yanjagena.abesher.tedenalhe
@samiraeshetu8581
2 жыл бұрын
Amin yarbbbbb
@firdosoumer9722
Жыл бұрын
አሚን ያረብ ያረብ
@muaztmam4597
Жыл бұрын
አላህ ለኢትዬጵያ እንዳንተ አይነት ኡስታዝ ስለሰጠን ተደራራቢ ክብርና ምስጋና ይገባው አላህ አፊያ ይስጥ ኡስታዜ
@FF-ot5mg
2 жыл бұрын
አለህ ሙሉ አፍያውን ይስጠው ያርብ ኡስተዘችን አምርችን ምርጥ ስው አለህ ይጠብቅህ ♥
@መዲሀበሻዊትyouTube
2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@fafitube8403
2 жыл бұрын
አምንን🤲🤲
@elldanategegn2765
2 жыл бұрын
I am Christian but I love this guy he is a hero egezeyabehar yemarew
@yordanstube8287
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው 😢
@ስደተኘዋነኝ-ቘ1መ
2 жыл бұрын
አላህ አፍያህን ይመልሰው ጀግናችን ለኔም ዱአ አርጉልኝ ትንሽ አሞኛል ውድ የሙስሊም ልጆች
@rahmahebri2822
2 жыл бұрын
አላህ አፋያይስጥሽ ያርብ
@rudhgvd1494
2 жыл бұрын
አላህ ያሽርሽ አላህ ይሽፊ ኩለል ሙስልሚን
@nejatmohamed1230
2 жыл бұрын
Allah afeya yestesh
@hiyatethobiya3327
2 жыл бұрын
አላህ ያሽርሽ
@fatimaabdallah1397
2 жыл бұрын
አላህ ይሻፊኪ የላኢላሀ ኢለላህ እህቴ
@hawamohammed8863
2 жыл бұрын
ኡስታዝ አቡበከር ሲበዛ መልካም ሠው ነህ እግዚአብሔር ሙሉ ጤናህን መልሶ ከናፈቁህ ቤተሰቦችህ ጋር ያገናኝህ ፆሎቴ ነው በጣም እማከብርህ ንፁህ ኢትዮጲያዊ ነህ እንወድሀለን
@ዚነትሙሀመድ-ጐ7ሠ
2 жыл бұрын
እናመሠግናለን።ማማየ
@AlkelimatuTeyebaSedeka
2 жыл бұрын
اللهُم أنزل شفائك لمن مسّه الضر ، اللهم أشفِ و عافي كُل مريض يتألم ولا يعلم بضعفه إلا أنت .🤲🏻
@hjyf785
2 жыл бұрын
አሚንን
@ሙኒሪየመሚልጂ
2 жыл бұрын
ወላሂ ከልቤ ነው የምወደው ኡስተዜ. አላህ ኩፉሁን አየስመን 😭😭😭😭😭. አላህ ሆይ አተ በጢበብ ጠብቀው 😭
@Sada-yf8ch6hb8x
2 жыл бұрын
ጥበበኛዉ ጌታችን አሏህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ ኡስታዝና ያረብ !!!
@fetiyamohammed2716
2 жыл бұрын
Amiiiiinnnnn yarabi Amiiiiinnnnn
@lubabakemal8221
2 жыл бұрын
ያረብ ሙሉ አፊያህን ይስጥህ ኡስታዞቻችን በሙሉ እድሜያቸውን አርዝምላቸው ኑሩልን
@hiwiredu2057
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረው በጣም እማከብረው አባት ነው
@webmeyr1852
2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@enush7338
2 жыл бұрын
ኡስታዝ ኢትዮጵያውያን ሁሉ እንወድሀለን... አንተ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ እግዚአብሔር ጤንነትህን ሙሉ ያድርገው🙌
@ዜድገጠሬዋ
2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ልጆቹ አስለቀሱኝ😭😭😭😭😭 አላህ እርዥም እድሜና ይስጥህ ኡስታዝ ለሁላችንም ታስፈልገናለህ ኑርልን
@زهورمحمد-ن5ك
Жыл бұрын
አአወወ!ጀግናው የሙስሊሙ አለኝታ!ያንተ ሕመም የመላ ኢትዩጵያዊ ሙስሊሞች ሕመም!ስለሆነ እንሻ!አላህ!ይድረስልህ!ሁላችንም በአላህ!ለካሊቁ ፈጣሪያችን እናልቅስ!አላህም ያድንህ!!(ሰሉ አለነቢ!!)
@fafiwolloywatube5405
2 жыл бұрын
አሏህ ሙሉ አፍያዉን ይመልስለት ጀግናዉ ኡስታዛችን አሏህ ሙሉ አፍያዉ ተመልሶ የምናይ ያድርግልን
@amenial9947
2 жыл бұрын
አቡኪ 😍😍😍😍
@ዜዶየከላላዋይቱብ
2 жыл бұрын
አላህያሽርው🥰🥰😭😭
@elsabetyemane3145
2 жыл бұрын
ወይኔ ምንሆኖነወ ኡሰታዝ አቡበከር እግዚአብሔር ይማርህ ክፉ አይንካህ ካንተ ብዙ ትምርት አንጠብቃለን እረጅም እድሜ እመኝልሃለሁ
@ሩቂያአህመድመሀመድ
Жыл бұрын
ኡስታዜ በጣም ነው እምወድህ አላህ መሉ ጤና ይስጥህ ሀቢቢ
@saratube9100
2 жыл бұрын
ጁነይዳ የለቀቅከውን ቪደወ እስክጨርስ በእባ ጨረስኩት አደራ አላህየ አደራ ክፉህን እዳልሰማ እዳያሰማኝ አቡኪ ልጆችህን ደረጃ ላይ ይድረሱልህ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የምትፈልግበት ደረጃ ላይ ደርሰው ቦታቸውን አግኝተው ተደሰት ለዱአችሁ አሚን ወንድ ልጅ አልቅሶ ፍቅሩን ሲገልጽ ያስለቅሳል እፉፉፉፉፉፉፉፉ ኡስታዝ በድሩ አንዱን ስሙን አላቅም ሀናን ልጆቹ ባለቤቶቹ ሁሉም አላህ ይጠብቃችሁ
@ekujab8285
2 жыл бұрын
በጣም ወላሂ አሚን! አሚን!አሚን ያአላህ
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
2 жыл бұрын
አላህ ሙሉ ጤናውን ይመልሥለት ዘንድ የምን ጊዜም ዱአየ ነው ያረብ አፊያውን ይሥጥልን አሜን
@semiraseid996
Жыл бұрын
ያአላህ ኡስታዝ አላህ አፈያህን ይመልሰዉ ያረብ
@ethioethio8532
2 жыл бұрын
በጣም የማከብርሕ ያገሬ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ጤናህን አብዝቶ እንዲሰጥሕ የዘወትር ምኞቴ ነው ወንድም
@ሱሱ-ባባ
2 жыл бұрын
አረ ጨነቀኝ በአላህ ያረብ አንተ እረጅም እድሜ ስጠዉ ጤናዉንም አደራ ጌታዬ አስተማሪ አታሳጣን ያ አዚዝ
@ፀይሟነኝየመርሳዋ
2 жыл бұрын
ዉድ የአስላም ልጆች ረመዳን አበቃብን አሏህ የከርሞ ሰዉ ይበለን አሏህ ፆማችን ይቀበለን አሏህ ይማረን
@rozaabebe5370
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ🙏
@ወርቅነሺነኝወሎየዋ
2 жыл бұрын
ኡስታዝ አቡኬ በጣምነው የምወደው እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጤና ያኑርህ ምንም አትሁንብን ከነሙሉ ቤተሰብህ በሰላም በጤና ያኑርህ ጤናህን ይመልሥልህ
@IslamicdaawaQuran
2 жыл бұрын
አሚን
@jemilamehamedjemila321
Жыл бұрын
አላህ ያሽርክ ውዱ ኡስታዛችን
@አሙኢቱብ
2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነው ያስለቀስኝ አላህ ሙሉ አፍያውን ይመልስለት ያረብ በዱአቹ አትርሱ 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭
@መሲፍቅርከወሎ
2 жыл бұрын
የትሄዶነዉ
@nsreenzain847
2 жыл бұрын
አላህዬ ያራህማንዬ ያከሩምዬ ያውዱድዬ ለኡስታዛችን ሙሉ አፊያውን ትመልሰልት ዘንዳ እማፀንሃለሁ !!! የኔ ጌታ የኔ አዛኝ አላህዬ
@zahrasayid6451
Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቸው ኡሥታዞቻችንን😢🤲🤲🤲
@zeebazeeba4554
2 жыл бұрын
የኛ ኡስጣዝ የኛ ጀግና የኛ አንደበተ ጣፍጭ የኛ አለኝታ አላህ ያፍያህን ይመልስልህ ያረብ ወላሂ ዉስጣዞቸ እዉስጤ ናቸዉ በጣም ነዉ የምወዳቸዉዉ
@aminasaid7097
2 жыл бұрын
አላሕ አፍያ ያድርግህ ኢንሻአላህ አቡበከር
@asmabiru6036
2 жыл бұрын
አቡኪ አንተን የማይወድ ካለ አላህ ይማረው እኛ እንደምንወድህ አላህ ከዛበላይይውደድህ አላህ አዲስ አድርጎ ያድስህ የአፍያ ልብስ ያልብስህ::
@Hayatmohammad-j9f
7 ай бұрын
የኛውድ ውስታዝ አላህ ያሽርህ ❤❤❤
@rahmamuhammad4582
2 жыл бұрын
አቡኪየ የኔ አባት ጠናህን ይመልሥልህ አላህ ይጠብቅህ ኑረልንን
@hcgsv5582
2 жыл бұрын
የኔ ውድም አላህ ከለላ መከታ ይሁንህ እኔ የሰለምኩት ያተን ሀዲስ እያዳመጥኩ ነው አይዞህ ወድሜ አላህ ይጎብኚ
@haleemaDxb-i4z
Жыл бұрын
ኡስታዛቺን እላህ አፊህን ይስጥህ ኑሪልንሽአመት ያረቢ ወላሂ ላተቃላት ያሰኛል
@addismyway64
2 жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፍያህን ይመልስልህ😭😭😭ዑስታዛችን እኔስ ቃላት አጠረኝ ምን ብዬ እንደምገልፅህ ለዑሟዉ ለነዚህ ገና ነፍስ ላላወቁ ለአቅመ አዳም ያልደረሱ ልጆችህ ሲል ይማርህ የኛ ብርታት😭😭😭😭😭
@zaydarahma8519
2 жыл бұрын
አላህ ሆይ አንተው ዳብሰው ያረብ አደራ 😥😥❤❤
@hayatuomer8259
2 жыл бұрын
አሏህ የጀድድህ እንዲሁም አውፍ በለን ባባለማወቅና ሰዎች በሚነግሩና ስራሳችን ሲሜት ተከትለን የአማንህ አውፍፍ በለን::🙏🙏🙏🙏
@lailahabib5709
2 жыл бұрын
አለህ ከጎን ይሁን ሙሉ አፊያህን ይመልስልንህ ያራብ
@neimashemsu8585
2 жыл бұрын
ጌታዬ ራጅም እድሜ እና ጤና ስጣዉ የሰራዉ ሀይር ስራ ሁሉ ተቀበለዉና ነገ በአኼር ጀናተል ፍርዶዉስ ወፍቀዉ ጌታዬ ኡስተዞቼን አደራ😭😭😭
@FatimaAliየዴሴዋ
8 ай бұрын
እኔመታመሙን አልሠማሁም አላሕ አፊያውን ይመልስለት ያረብ
@esmailbeyan48
2 жыл бұрын
ወላሂ ከልቤ ወደዋለዉ ጀግና ነው አላህ አፍያ ይስጠው አሚን
@NewNew-dt5jr
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድማችን
@zemzemtube2551
Жыл бұрын
ያአላህ ልጆቹ ያረብ አላህ እፊያውን ይመልስለት ላባታችሁ
@እሙሙባረኮ
2 жыл бұрын
ያአላህ እረጆም እድሜና ጤና ይስጥህ ወላሂ እደዚህ በሄወት እያለ የሰው መልክምነት ሲገለጥ እደት ደስ ይላል ብዙ ግዜ ሰው ሲሞት ነው እደዚህ ነበር እደዛ ነበር ብለው የሚናገሩት እና አላህ ያሽርህ
@medinamohmmed6096
2 жыл бұрын
ኡማቴ ኡማቴ እየሉ አርፍዋል ነብዩ ሰለላሁ አላይሂ ወሰለም የሰቻውን መንገድ ተከታይ!!!! ጀግናን ማንስ አይወደውም ከጀግናም ምርጥ ጀግነ የአይን ብሌናችን. አላህ ሙሉ አፍየክን ሰቶ ረዥም ሃየት ይስጥህ
@አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ
Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ የኛ ጄግና ክፉህን አያሰማንንያረብ😭
@FfFf-wj1sm
2 жыл бұрын
የድምፃችን ይሰማ በለውለታችን ጀግና ኡስታዝና አቡበከር አህመድ
@amhabesha589
2 жыл бұрын
ወይ አቡኪየ ታሟል እንዴ በአላህ ያረብ ሙሉ አፊያውን ይመልስለት ያረህማን ረሂም ኡሴታዞቻች አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
@ለይላኡምጁናይድ
2 жыл бұрын
ቢስሚላህ አልገባኝም ዉሥጤ ተጨነቀ ከቤተሰቦቹ ጄምሮ እሥከ ባልእንጄሮቹ ኑዛዜ ተናገሩ ምንዲነዉ ያብ አላህ ጤናህን ይሥጥህ ያወብ
@muiu5374
2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው አቡኪ ፈጣሪ ይማረው🙏
@mostfamhammad9528
2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@لاالهلااللهمحمدرسولالله-ق4م
2 жыл бұрын
አሚንእህት
@ያአላህመጨረሻየንአሳምሪል
2 жыл бұрын
አሚንን
@rehimakemal1672
Жыл бұрын
አማሚንንንንንንንንያረብ
@mereere5285
2 жыл бұрын
ለኡስታዛቻችን ሺ አመት ከጤና ጋር ከሀያት ጋ ተመኚው አላህ አፊውን ይመልሥለት ያርቢ
@halimaadim3888
2 жыл бұрын
የአላሕኡዝታዜአላሕያሽርክ በጣምእወድሐለሑ አከብርሐለሑ ኡዝታዜ አላሕ ሙሉአፊያሕንይመልሥልሕ
@semiradesalegnyoutube1904
2 жыл бұрын
አላህ ሁስታዛችን አላህ አፍያ ያርግልን ያረብ 😭😭😭😭😭🤲🤲😭😭አላህ ሆይ ኡለሞቻችን አላህ ጠብቅልን ያረብ 😭😭😭🤲🤲🤲☝️☝️😭☝️ያረብ
@FatimaAliየዴሴዋ
8 ай бұрын
አሚንንንያረብ
@ሂባነኝስልጤዋየአላህባሪያ
2 жыл бұрын
ኡስታዞች ያይናችን ብሌን ናቸው አላህ ይጠብቃቸው ያረብ ያአቡኪን እፊያውን መልስለት
@زينيتزينيت
8 күн бұрын
ኡስታዝአሏህጤናውንይመልስለትሺአመትኑርልን
@ኡሙሀሲነትስልጤዋ-ዠ8ቐ
2 жыл бұрын
ውድ ኡስታዜ አለህ ሙሉ አፊያህን ይስጥህ ህማምህ ህማማችን ነው ደስታህም ደስታችን ነው አለህ እድሜህን ያርዝማው
@aeishatube
2 жыл бұрын
ያረብ አላህ ሙሉ ጤናውን አፊያውን አላህ ይመልስለት ያረብ🤲🤲
@ጄሚነኝSሀላሌንናፋቂ
2 жыл бұрын
አቡበከር ምርጥ ሰው ነው የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች ያልሆኑት እንኳን በጥርነቱ የመሠከሩለት ጄግናችን አቡኬ አላህ ያሽርክ ወንድሜ ክፉክን እያሰማን 😭😭😭🤲🤲🤲🤲
@misko4878
2 жыл бұрын
Ene emlew Eyesus yemilew sm Quran lay yelem eko esa ye Allah bariya blesh snafi yegd neger flega 😏😏😏
@saadablayo5218
2 жыл бұрын
አቡኪ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ እናችግር ላአይ ከሆኑ ቤተሰቦቹ መርዳት ባለብን መልኩ እንርዳቸዉ እስታዜ አላህ ሺይ አመት ያኑርህ
@NewNew-dt5jr
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@kamilashumet210
2 жыл бұрын
???
@hayatmohmmed4763
2 жыл бұрын
??
@ሉሉ-ሸ5አ
2 жыл бұрын
.???????
@seadaaliaden221
2 жыл бұрын
ኡስታዜ አቡኪ አላህ ያሽርህ ለኡስታዞች ሺ አመት ከጤና ጋር ነውተመኘሁ
@helalsadet8155
2 жыл бұрын
يا الله😭😭😭😭💔💔💔💔 እዝነትህን ጌታዬዬዬ
@woitay2011
2 жыл бұрын
ዉይ እግዚአብሔር ይማረዉ።
@zulfa7928
2 жыл бұрын
@@woitay2011 ፥፥፥፤፤፤፤፤፤፣
@ኡሙአስማዩቱብ
2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውዱ ኡስታዛችን አላህ ሙሉ አፍያውን ይመልሰለት አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ያረብ ያረብ
@mohamednur6936
2 жыл бұрын
جزاك الله خيرا والله يعطيك العافية
@hayuhayu8361
2 жыл бұрын
ሰታለቅሱ አልቅሼ 😭😭😭💔 አላህ አፊያክን ይመልስልክ ወንድም አለም ☝☝☝❤❤
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
2 жыл бұрын
ኡስታዝአቡበክር አላህአፊያህን ይመልስልህ ኸይርስራህንምአላህ ይቀበልህ
@rsgshfsgtth3269
2 жыл бұрын
,አላህ አፊያህን ይመልስል ዱአ አድርጉለት አሁን በሮመዳኑ ቀን ሁላችሁ በዱአ እናስበዉ ለራሳችሁ ለቤተሰቦቻችሁ ዱአ ስታደርጉ አስታውሱት ኢንሻአላህ
@kadejahussian2513
2 жыл бұрын
ያረቢ ያረህማን ኡስታዜ አላህ ኣፍያህን ይመልስልህ ወላሂ ለኣላህ ብዬ በጣም ነው ምወደው ኣቡኪ ☝
@ToybaShikur-b8t
6 ай бұрын
አሏህጤናህን፣የመልስልህ፣ኡስታዛችን
@محمدحبشي-ض5غ
2 жыл бұрын
አላህ ያሽራው ኡስታዛችን የሁላችንም አባት ነው
@farihamohamedjud2708
2 жыл бұрын
طول الله عمرك وكمل الله عفيتك وأتم الله نعمته عليك فۍالدنيا والأخرة ...احبك فۍ الله ياٱستاذ
@jemalabebeshehjemal5470
Жыл бұрын
፦
@fathiyafath3090
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ🙏🙏🙏
@ናዬዩቲዩብ
2 жыл бұрын
የአላህ ሙሉ አፍያውን ይመልሰው የኢስላም ዘብ የቆመው የአለም ተምሳሌት ኡስታዝ አቡኬ ለኔ እንደ እንቁላል ነው እኔ ኢስልምናዬን የወኩት በአቡኬ ና በየስኔ ነው
@ፍትህፍትህለንፁሀንደም
2 жыл бұрын
ኡስታዝ አተ በጣም ታስፈልገናለህ አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስል ደስታክን ያሰማን ኢንሻአላህ ኡስታዝ አላህ አፊያክን ይመልስል
@Hሀሊመትየአላህባሪያነኝኩ
8 ай бұрын
አሰላማሊኩም እራህመቱላሂ ወበረከቱ የምወደህና የማከብርህ እስታዜ አቡበር አላህ ሙሉአፍያህን ይመልስልህ ያረቢ ሁሉንም አድራጊው አላህብቻነውና አፍያህን ይመልስልህ አላህያሽርህ💔🤲🤲🤲
@قُلْهُوَٱَللهُٱَحَدُخدیخاہبنتح
2 жыл бұрын
ኢላሂየ አደራህን ኦለሞቻችንን😭😭😭😭😭
@ፋፊሙሃመዲ
2 жыл бұрын
እዲህ የሰዉልጂ በሀያቱ እናለ ማመስገን መልካሙነት መናገረ ማመስገን ይልመዲብን ኡስታዝም አሏህ አፊያዉን ይመልስለት
@zeynebabitmuhemedyealemant4831
2 жыл бұрын
ኡሥታዝአቡበከር አላህሙሉ አፌህንይመልሥልህ እዳተያለውንም ያብዛልን ማሸአላህ
1:56:26
سورة البقرة كاملة, رقية للبيت, وعلاج للسحر | القارئ علاء عقل - Surah Al Baqarah
قناة القرآن 2 - Quran
Рет қаралды 5 МЛН
5:43
አድሶቹ አህባሾች / ማሊያዊ
ሰኢድ ኮምቦልቻ
Рет қаралды 217
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН
31:30
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 594 М.
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
11:45
ጉድ! ሀቢባ አጋለጠቻቸው! ተጋለጡ በድብቅ የተቀረፀው ቪዲዮ | 50ሺ ዲርሃም ሰርፕራይዝ! ማታ የተፈጠረው ምንድነው?! አስደንጋጩ ቪዲዮ | ነጃህ ሚዲያ
ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media
Рет қаралды 36 М.
24:44
ተስፋ አትቁረጥ አላህ መቼም አያሳፍርክም | ኡስታዝ ካሚል ጣሀን ያስለቀሰው | Ustaz Kamil Taha New Dawa | Tesfa Atekuret
Hamudi Tube
Рет қаралды 29 М.
22:09
ፈኪን ትወዳታለህ! አህሙ መልስ ሰጠ|ሰርጋችን ደርሷል..ጥያቂያችሁ በሙሉ ተመልሷል
Lij Ahmu
Рет қаралды 15 М.
1:26:14
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1,7 МЛН
4:02
28 September 2024
𝙢𝙪𝙠𝙚 𝙙𝙖𝙬𝙖
Рет қаралды 1,5 М.
20:22
ሰበር መረጃ- ከመሸ አብይ ጉድ ሰሙ! - አሁን "አዲስ አበባ"ሰበር | Ethiopia | Ethiopian News 24 December 2024 | Ethiopian
AHADU -MEDIA
Рет қаралды 27 М.
1:35:11
ፈዋሽ መድሀኒት ኡስታዝ አቡበከር አለሙ በዋንያ ከዋክብት ምሽት ያደረጉት ልዩ ቆይታ!
Wania Trading S.C
Рет қаралды 6 М.
11:50
ሙፈሪሀት ካሚል አዛን ስትሰማ ንግግሯን አቋረጠች አስገራሚ ተግባር
J reaction ጄ ሪአክሽን
Рет қаралды 118 М.
16:38
ስለ ሰርጉ ተናገረ! ኡስታዝ ካሊድ በሰርጉ ቀን የገጠመው ነገር... || አስደንጋጩ የሙስሊሞች ሰርግ መጨረሻ • Viral ethiopian wedding 4k
ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media
Рет қаралды 331 М.
18:48
የጉድ ሀገር | ቄሶቹ አረቢኛን አስገደዷት | የሸሪዓ ፍርድ ቤት ጉድ ኡስታዝ አህመዲን ጀበል | ለክርስቲያኖች መልእክት ኡስታዝ አቡበክር አህመድ ሁለት ሚስት
Abas
Рет қаралды 20 М.
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН