My bucket list, meeting you soon Dagiye and I know it’s going to happen. I can’t wait to learn more from you as independent, strong and incredible woman. You are truly blessed.
Dagi & Davi, you are one of the most extraordinary people in Ethiopia. I really appreciate your hard work and I know you will change a lot of people. Thank you and may God give you strength.
Betam yetwdedachu yagra lijochie dagya daviya tanke you very much be blessed!!ewdacuhalhu! Bemiyasfelgege seat yemiyasfelgegen temhert new yastmarchuge! Amsgnalhu!!
owww my dear father dave i am so happy to watching your advice . The amazing dagi....Thanks so much for this wonderful and important video .🙏
@hanakebede273 Жыл бұрын
Dev dagiye fetari Ybarkachu thankyou so much
@TrueMekdesTesfa2 жыл бұрын
@Daggy’s LifeClass There you go, Daggiye! This is exactly what I want to see!!! Praise God! የእኔ እናት ዴቪዬ ሲያወራ እኳ የመጨረሻ የዋህ እደሆነ ያስታውቃል:: አማርኛ አሁንም በተወሰነ ስለሚይዘው ሀሳቡን ለመግለፅ የሚጠቀማቸው ቋንቋዎች የመጨረሻ enjoy ያረጋሉ:: I guess አንቺም ኩርኩር አርጎ የሚያስቅሽ እርሱም ጭምር ነው:: በርቱ! በእዲህ አይነት grounded እና ትመሳሳይ በሆነ ህሳቤ ፣ አመለካከት ፣ የቋንቋ አጠቃቀም ፣ ዓላማ ስትቀሳቀሱ ከእዚህ በፊት achieve ካረጋችሁት በላይ ብዙ accomplish ማረግ ይቻላል:: እማማ ኢትዮጵያችን ከእዚህ ከሚታየው የዓለም ኮተት achievement በላይ ሰላም ፣ ፍቅር ፣ እውነት ፣ ፍትህ ፣ አንድነት የመሳሰሉትን ትሻለች:: ለእዛ ደሞ ሁሌ እደምለው በጭራሽ በ1 በ2 ወይም በጥቂት ግለሰቦች achieve መደረግ አይችልም:: እያንዳንዱ የእማማ ኢትዮጵያ ሕዝብ በግለሰብ ደረጃ ከትንሽ እስከ ትልቅ እዚህ ህሳቤ እና ግንዛቤ ውስጥ መግባት መቻል አለበት:: ያንን ደግሞ ለማድረግ ትልልቅ position ያላቸው ፣ ታዎቂ የሆኑት ፣ በሀብትም በቂ ያላቸው ሰዎች በቅድሚያ እውነታውን ጥንቅቅ አርገው ከተረዱት ከዛ በእነሱ ስር ላሉት ሀሳቡን ሲያጋቡ በቀላሉ ሀገራችን ወደ ሰላሙዋ መመለስ እና ሰውም የእእምሮ ስክነት ማምጣት ይችላል:: ያው ሁላችን እደምናውቀው ውስጣችን ሰላም ካለ እና እያንዳዳችን ከእራሳችን ጋር ከተስማማን ከእዛ በኃላ ሀብቱንም ሆነ በውጪ በሚታየው አለም የምንፈልጋቸውን ማንኛቸውንም achievements ያለምንም መንገብገብ ቀስ እያለ በጊዜ ሂደት ማምጣት ይቻላል:: ያው the principle “You reap what you sow” is unwavering. ስለእዚህ መልካሙን ብንዘራ መልካሙን እናጭዳለን:: ክፋትም ብንዘራ እስካሁን ያጨድነውም ከበቂ በላይ ነው እንኳን ጨምረንበት:: ስለእዚህ በርቱ! ሰውን አንቁት! ፈጣሪው ውስጡ እንዳለ ይወቅ ቅድሚያ ለሚሰጠው ቅድሚያ እየሰጠ ከስንፍናም ወቶ በሁሉም እረገድ ከእራሱ ጀምሮ ለቤተሰብ ፣ ለጎረቤት ፣ ለቀበሌ እያለ እያለ ለሀገር ፣ ለአሀጉር ብሎም በትልቁ ለዓለም ሰላም መሆን የእራሱን ድርሻ መወጣት ይችል ዘንድ የእራሳችሁን ድርሻ ተወጡ:: ዳጊዬ አንቺም ሆንሽ ዴቭ ማንኛውም ይሄ እውነት የገባው ሰው ሊያረግ የሚችለው መጠቆም ነው:: ውስጡ ወዳለው ፈጣሪ ፣ ሀይል ፣ ፍቅር ፣ሰላም ሰው እርስን access ማርግ ከቻለ that is it; mission accomplished. Once a person reached that point then he/she will take the responsibility to awaken others. As I always say this will be accomplished like a chain. One to the other. It is a continuation… ልክ እንደ ዱላ ቅብብል:: ከእዛ እማማ ኢትዮጵያ በሰላም እና በፍቅር ተጥለቅልቃ ማየት ምንኛ ደስ የሚል ነገር እደሚሆን ማሰብ ነው! በርቱ! May the almighty mighty GOD keeps blessing you, your family, your team, anything you own as well as Dave! ❤️LOVE FOR ALL, ALL FOR LOVE ❤️ “Let’s start change from us & be a reason for other’s change. BE YOU, DO YOU & LOVE ❤️ yourself sincerely!” MEKDES TESFA #LOVE #UNITY #PEACE #JOY #Freedom #TrueSpirituality #SurrenderEgo #GodFirst
@ፍራኦልቦጋለ-ዀ1ቘ2 жыл бұрын
ዳጊዬ እና ዴቭሻ yours are great person of the psychological adivce moment in life thank you
@Emu-lg9mt Жыл бұрын
ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ
@nasibabitimuzemil60702 жыл бұрын
ረጂም እድሜ ከጤና ገ ለሁለቹውም
@elizabethshewarget45352 жыл бұрын
❤❤❤የጠንካሮች ተምሳሌቶች በርቱልን
@rehobotgurmu26682 жыл бұрын
Dagi ur so smart tnx leke nachu endeze yale amelekaket endenoren medhanyalem yeredane bereketachenen manem aywesedewem so true tebareku tnx.
@mihiretabebe7742 жыл бұрын
I love you both and also I love your smile dave
@mercyasfaw92432 жыл бұрын
Dagiyee I really love u so much!! I love your families too! I wish if you are my real sister!! Keep going...
@urud84962 жыл бұрын
ዘመናቹ ይባረክ
@aklilumengiste5076 Жыл бұрын
ተባረኩ።
@ethio44212 жыл бұрын
Thank you 🙏 Thank you 🙏 Thank you 🙏 cannot stop to thank you guys!! It build my mind !!
@bemnettesfaye25362 жыл бұрын
Endet endemwedachu tebarekulgn kezi belay you changed the youth found in Ethiopia......n I wish I could kenate mawerat bechel 😢 anyways one day bergetegnenet edelun agegnalew lots of love ❤❤❤❤❤❤
@melketsadikzelalem47012 жыл бұрын
enamesegnalen thankyou so much
@kidtolosa58102 жыл бұрын
I follow many motivational speakers like Oprah! I saw your EBS show but didn't give time and my mind to understand what you are talking about. One day I saw you in Dawit's dream that when I get one of the smart and beautiful motivational speakers, that is you, Daggy! What you are talking life changing and I wish long life and all the best! Do you become my model is it bad to have a model to follow can it divert you from your passion? I have a dream which makes me sleepless I want you to advise "Ye hiwot migibishin "
@makditube18872 жыл бұрын
እናመሰግናለን dagi ወንድማችን ክበሮልን በጣም አመሰግንሃለሁ
@userenter26352 жыл бұрын
ዳኒ የኔቆንጆ እንካን ደህና መጣሺ ❤❤❤❤
@habitamuayele23872 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ንግግር ነው ተባርኩ ስሜቴን ናክቶኛል ሀሳባቸው
@salem40862 жыл бұрын
እንደ አንች ይብዛ ለሀገራችን የእኔ ማር በጣም እወድሽለሁ
@eyobtari5132 жыл бұрын
ስኬት ማለት እረፍት ነው እውነት ነው ዳጊ በርቺ
@yutichannel53342 жыл бұрын
Wow bayleki edate dase ylagne nabare thanks for sharing 😍😍😍😍🙏❤