የ CANADA Christmas| ጉድ ኣየሁ!

  Рет қаралды 20,625

Adonayy

Adonayy

Күн бұрын

Пікірлер
@ועח
@ועח 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ ፈታ ብለህ ስላየንህ 🙏❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🇪🇷
@asmeretgebru6478
@asmeretgebru6478 3 күн бұрын
አንተ ስትደሰት በጣም ነው ሰይጣንን ይምታቃጠለው Be strong God is with you, brother ❤❤
@astermekete7984
@astermekete7984 3 күн бұрын
ተባረክ አዶኒ ስትስቅ ደስ ይላል ሁሌ ሳቅ አንተም አንድ ቀን ይኖርሃል እይዞን ተማር ጎቨዝ እኮ ነህ ትችላለህ እባክህን እባክህን ተማር ተማር 🙏🙏🙏
@LiyaLi-b9d
@LiyaLi-b9d 2 күн бұрын
“እነሆ፥ ሰማይ ሰማየ ሰማያትም፥ ምድርም በእርስዋም ያለው ሁሉ የአምላክህ የእግዚአብሔር ነው።” ዘዳግም 10፥14
@samuelwudma949
@samuelwudma949 2 күн бұрын
አዶናይ እንደዚህ አይነት ቪድዮ ቦታዎችን እያሳየህሀን እያወራህ በዛውም ልቀቅልን and no edit we like this pure🙏❤
@yonatank2354
@yonatank2354 2 күн бұрын
አይ አዶኒ የኔቆንጆ ታዝናናኛለህ እኮ ማርያምን😅😅ደብሮኝ እንኳን እንተን ሳይ ኪዳነምህረትን ደስ ይለኛል እስቃለሁ እዝናናለሁ ❤❤🎉🎉
@MessiYemer
@MessiYemer 3 күн бұрын
ወይ አዶናይ ፈታ በል እኔንም አዝናንተኸኛል❤
@Addistoday
@Addistoday 3 күн бұрын
እድሜ ለኮሪደር ልማት እኛም ኢትዮጵያ አመቱን መሉ ክሪስማስ ሆኖልናል ባክህ🎉
@mehawihagos7860
@mehawihagos7860 2 күн бұрын
ምን ጉድ ኖው 😮 ኣሜሪካ ኖው ያለሁት እና በቪድዮ ኣይቻት ስታስጠላ የሆኖቹው ዲምላይት በ ዲምላይት ኣርጉዋት የጦንቋይ ቤት ኖው ያስምሰላት 😂😂 ሌላ ደና ነገር ኣይሰሩም በ ዲምላይት ለቅልቆ የፋራ ቤት ክምያስመስላት 😂😂😂 ሆ
@Sarayonas-f5g
@Sarayonas-f5g Күн бұрын
🤣🤣🤣
@Addistoday
@Addistoday 22 сағат бұрын
@@mehawihagos7860 አትቀልዳ በደንብ አላየሃትማ
@astair1568
@astair1568 2 күн бұрын
አዶናይ፡ ሞገስ አለህ የመወደ ድ፡ ይሄ የጌታ፡ ስጦታ፡ ነዉ፡ አንተ ገና ወጣት፡ ነህ፡ ገና ወደከፍታ፡ ትሄዳለህ፡፡ የጥበ ብ፡ መጀመሪያ፡ እግዚአብሄርን፡ መፍራት፡ ነዉ፡ ይላል መፀሀፍ ቅዱስ፡ እግዚአብሄርን፡ ከያዝክ፡ የሱ፡ የሆነዉ፡ ሁሉ ፡ ያንተ ነዉ፡፡ አንተ የንጉስ፡ ልጅ፡ ነህ፡ ፡ ለብዙ፡ ኢትዮዽያዉያን፡ የተሰበረ ልብ፡ ጠግነሀል፡፡ ገና ትልቅ፡ አገልግሎት፡ ይጠብቅሀል፡፡ በርታ፡ ሌላዉ ከቻልክ፡ ከ ካናዳ፡ አሜሪካ የተሻለ ነዉ፡ ለመ ምጣት፡ ሞክር፡ ብዙ መንገዶች፡ አሉ፡ ጌታ፡ ወደፊትህን ይባርክ፡ ❤❤❤
@John-jo12
@John-jo12 3 күн бұрын
Adonay አንተ በፊት ያሳለፍከዉን መከራ እኔ አሁን ላይ እየኖርኩኝ ነዉ በጣም ጨንቆኛል I am 19 years old በጣም ስቃይ ዉስጥ ነኝ ሰዉ በጣም እፈራለዉ በጣም ይጨንቀኛል ሞትን ሁላ እመኛለዉ ግን ማንም አያቅም መከራ ዉስጥ መሆኔን ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭
@Kal-Swag
@Kal-Swag 3 күн бұрын
Man just contact me
@yEHiWeTmENGeD-sz9kj
@yEHiWeTmENGeD-sz9kj 3 күн бұрын
ሞት የምያሳየን እርኩስ መንፈስ ነው የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አዳምጥ አይዞን
@DailyZena-d9f
@DailyZena-d9f 3 күн бұрын
bechahn aydelehm brother
@EmaAbi-v6v
@EmaAbi-v6v 3 күн бұрын
አይዛ ህ ሸ አካብዚኣ ብሄር ይጠብቅህ
@FerhadinNur-o2w
@FerhadinNur-o2w 3 күн бұрын
እጅህን ወደ ፈጣሪ አንሳ ,,,
@NaverGiveup-n5p
@NaverGiveup-n5p 3 күн бұрын
ኢትዮጵያ ከካናዳ ጋር የምታወዳድሩ ሰዎች ግን ጤንነታቹ ያሳስበኛል ኮሪደር ምናምን እያላቹ እትቀባጥሩ ቁርስ በልቶ ምሳ መብላት የማይቻልበት ጠኒያም ሃገር እየኖራቹ
@HanaAlemayehu-qz6yt
@HanaAlemayehu-qz6yt 2 күн бұрын
ሁሌም በደስታ ኑር አዲ እውነት ምን እንደሚሰማኝ ታውቃለህ ወንድሜን በስደት ሆኜ ካጣሁት 3 አመት ሆነን እና በቃ ሪአክሽኑ እንዳንተ. ትንሽ ነገር ነው የሚያስደስተው እእእእ ሁሌም ሳይት ውስጤ ልዩ ስሜት. 😢😢😢 ሰፈር ይመጣና እንዳንተ ፍልልቅልቅ እያለ ወዲያው በእንባ ።።።። ንዴቱን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 2 күн бұрын
Egziabher nebsun yemar
@FilarialBoss
@FilarialBoss 2 күн бұрын
ከኣሥርቱ ትእዛዛት ኣንዱ የእግዚኣብሔር ሥም በከንቱ ኣትጥሩ ብሎ ያዛል.ሥንምል እንጠንቅ.🙏🙏🙏
@mygod-r7z
@mygod-r7z 2 күн бұрын
አዶኒ ውዴ , እንኳን አደረሰህ , በጣም እወድሃለሁ ምንም video ብትለቅ አይሀለው የኔ ወንድም❤❤❤❤
@arifjibril-e2n
@arifjibril-e2n 3 күн бұрын
ብሮ ይመችህ ሁሉንም መልካም ላንተ ወላሂ
@TerezaWeldu
@TerezaWeldu 2 күн бұрын
Wwwwwwwwwwwww Adonay nice to see you. bro you are always happy person. We love you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Happy holidays
@Natty1234-b2x
@Natty1234-b2x 2 күн бұрын
ነገን ለማየት እድል ከተሰጠን ሁሌም ባዲስ ቀን አዲስ ነገር አለ ጀግናው አንተን መመልከት መፀሀፍ ማንበብ ፊልም ማየት ስለፈጣሪ ማሰቢያ ግዜ ማግኘት አረ ብዙ ነገር ብዙ ነገር ነው ስለዚህ በየቀኑ ልቀቅ ይህን የምለው ባንተ እውቀት ያላቸውም የሌላቸውም እንደሚማሩብህ አምናለሁ እኔ የማመስገንን ዋጋ ባንተ አውቄዋለሁ ስለዚህ በርታልኝ ነገደሞ ከዚህ የተሻለቀን ነው ባለህም በሌለህም አመስጋኝ ነህና ነገ በጣም የተሻለ ትልቅ ቦታ እንደማይህ እርግጠኛ ነኝ👍
@Sossina-qm5bw
@Sossina-qm5bw 2 күн бұрын
ጎበዝ ጠንክሮ እስላየንህ ደስ ብሎናል ገና ከዚያ በላይ ትልቅ ቦታ ትደርሳልህ🙏🙏🥰🥰
@MaryemSeid3040
@MaryemSeid3040 3 күн бұрын
አብሽሪ እኛም አንድ ቀን ያሳካልን ይሆናል አይዞን ውድ የሀገሬ ልጆች
@MaryemSeid3040
@MaryemSeid3040 3 күн бұрын
ምንም ብታምሪ አዱኒያ ነሺ ሀያታችንን አላህ ይቀይርልን ማነው ስደት እጅ እጅ ያለው እደኔ ላይክ🎉🎉
@haregewoinhailu5906
@haregewoinhailu5906 2 күн бұрын
Glad to see you happy!! Happy holiday my little brother!!
@Sintayew7
@Sintayew7 2 күн бұрын
አዶናይ እንደዚህ አይነት ቪዲዮ ቀን በቀን ልቀቅ እንወዳለን ይመቸናል 🥰🥰🥰🥰
@dawitherouy9914
@dawitherouy9914 3 күн бұрын
I'm happy for you my bro 💝 God bless you and all your family's ☦️🙏🏾☦️ Be strong 💪🏽💪🏽 God is good 🌹🙏🏾🌹 we love u 💝💝
@TzbtTamrei
@TzbtTamrei 3 күн бұрын
ቤተሰቦች በናታችሁ በማርያም በአላህ በምታምኑ ደምሩኝ ❤️❤️❤️
@abdiNjash
@abdiNjash 3 күн бұрын
❤❤❤
@User2535-n1m
@User2535-n1m 3 күн бұрын
እባካችሁ ደምሯት 😅
@mahelet9539
@mahelet9539 2 күн бұрын
አዶናይዬ እወድሀለው የአለም ቤዛ ቸሩመድሀንያለም ታሪክህን ይቀይርልህ የዋህ ነህ እና❤
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 2 күн бұрын
Adorable,Adonay. Good morning to you, it is nice that you are trying to lift yours and our spirit up by showing us the light's, but the White's have there way of celebrating Christmas and we Ethiopians also have our ways of celebrating Christmas, by preparing food and feeding the less fortunate than us...ext ext. Yes the light's are very eliminating and creat a warm affect inside every hearts, but the true meaning of Christmas is inviting a stranger in to your life and spending time with your loved once. If you really want to know how one is, nock at the house that has the most pretty lights one, and ask for a glass of water and see how they would react... But not to take away from what you are doing, I love the content you are creating ✨️ A+. I for one am happy you found your happiness and hope back.💚💛❤ Ps. great voice 👌.
@Robbysmommy
@Robbysmommy 2 күн бұрын
Let’s go Champ 👏🏽 keep posting 🙏🏾 we will eagerly wait to watch whatever you put out 🤍
@DaveEntertainment.
@DaveEntertainment. 3 күн бұрын
ኣዶናይ 👏🏾 ፈተውቲ ኣዱ ሃየ 👍🏾ዓሸራኻ ግደፍ
@hayutube7708
@hayutube7708 2 күн бұрын
ጨርሸዋለሁ በናትህ ልቀቅ እንደዚህ አይነት ቪዲዮ
@ኢሌኒኤርትራዊት
@ኢሌኒኤርትራዊት 3 күн бұрын
ሰላምካ ይብዛሕ አዶናይ ሓውና ። ካብ እግዜአብሔር ናይ ሓጎስ መንፈስ ፥ ናይ ሰሓቅ መንፈስ ፥ ዘመንካ ሙሉእ ይምላአዮ ። 2025 ናትካ ናይ በረኸት ዘመንካ ኢያ ። አሜን በል አዶናይ 🎉
@Adonayyy
@Adonayyy 3 күн бұрын
amennnnnn. Thank you so much
@ኢሌኒኤርትራዊት
@ኢሌኒኤርትራዊት 3 күн бұрын
@@Adonayyy ተባረኸለይ 🇪🇷🤝🇪🇹
@KabeKabetube
@KabeKabetube 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤ adoniye endezih honeh sleayehuh i so happy 😊
@AmanualeMekonen
@AmanualeMekonen Күн бұрын
አዎ ስራልን አሪፍ ነው አዶናይ 😮😮😮❤
@AlishaG-yo4lu
@AlishaG-yo4lu 20 сағат бұрын
ኣይድብረናይ ደስ ልብል video እዩ ቐፅለሉ❤❤
@ኢታፈሩእህት
@ኢታፈሩእህት 19 сағат бұрын
ይምችህ 🥰🥰🥰🥰
@selam801
@selam801 2 күн бұрын
አዶናይ አንተ ሰትደሰት እመቤቴ በጣም ደሰ ይለኛል❤👏
@MastewalMastewal-th2li
@MastewalMastewal-th2li 2 күн бұрын
ትክክል ነህ
@blengebru
@blengebru 2 күн бұрын
Adoni in the houseeee 🎉u have no idea how exciting i get when u appload a new video 😅❤much love brother❤️
@FilarialBoss
@FilarialBoss 2 күн бұрын
ካብቶም ዓሰርተ ትእዛዛት ናይ እግዚኣብሄር ,ቁዱሳን መላእክቲን ፃድቃናትን ሽም ብከንቱ ኣይትፀውዕ እዩ ዝብል!ኩሉኩም ነዚ ኮመንት ተንብቡ ሰባት እንትምሕሉ 🙏🙏🙏 ተጠንቁ.
@Nati12160
@Nati12160 2 күн бұрын
Ere adoni enfelgalen lkk just continued 😊
@ኢሌኒኤርትራዊት
@ኢሌኒኤርትራዊት 3 күн бұрын
ተባረኽ 🎉🎉🎉🎉🎉
@ZinashKasaye-b2n
@ZinashKasaye-b2n 2 күн бұрын
ጨሪሼዋለሁ ደስ ይላል ።
@Regen_Media
@Regen_Media 2 күн бұрын
Hey, it's great to see you! What kind of camera are you using? I like the quality, especially in low light.
@cequa4067
@cequa4067 3 күн бұрын
አዶና በጉራጊኛ ትርጉሙም እናቴ ማለት ነው ስለዚህ እንደምወድህ እንድታቅ ነው ትርጉሙ መናገርህ እባክህን ጓደኛ ፈልግ የሴት ጓደኛ ታለመ ልምሃለች ህይወትህን ደስተኛ ታረገሃለች ፍቅረኛ አለችን ብለሀል ለምን አታሳየንም ቤተ ክርስቲያንን አብራችሁ ሂዱ አላህ ይርዳህ ብቸኛ ስትሆን አልወድም ሴክሬት❤ስራ ያልከው ለምን ተወካው❤❤❤❤
@teklemariamsurafel3268
@teklemariamsurafel3268 3 күн бұрын
ADEY ALSO MEANS MOM TIGRIGNA😢😢😢 GURAGE MIGRATED FROM NORTH WESTERN ERITREA. SEMITIC FAMILY
@Wase_Recor
@Wase_Recor 16 сағат бұрын
Are Benath beyekenu yezih ayinet vidio sraln 🙏
@JossyDesta
@JossyDesta 3 күн бұрын
Adonay ambesaw 🎉🎉🎉 Berchi
@ቤዛእንድርያስ
@ቤዛእንድርያስ 2 күн бұрын
You can make your channel a space of realism, reflection, being there in the moment,, emotion…I don’t think people are thirsty of heavily edited videos. People want connection, real human interaction, reflection, not too much joking around.. People want to see your growth, learning unlearning, free of political and religious discourse
@Ethio_Crypto3
@Ethio_Crypto3 3 күн бұрын
ህይወት ግን ኢትዮጵያ ውስጥ አቅለሽልሾ አቅለሽልሾ ያስታውካል 😥😥😥
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 3 күн бұрын
Ewunet new gizew tiru ayidelem. Betinkare tinish tilik sayilu mesrat new hulum yalfal.
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 2 күн бұрын
Awe areb ager enhid
@User2535-n1m
@User2535-n1m 3 күн бұрын
በየቀኑ ቪዲዮ የመልቅ ቻሌንጅ በቃ ውሃ በላው አዶናይ 😂 ይሞችካ ሃወይ 🙌
@kidusfabthan634
@kidusfabthan634 2 күн бұрын
ቃልክን እንዳትረሳ ስራ ጀምር
@gualtsegayhabte512
@gualtsegayhabte512 2 күн бұрын
We love you Adonay shekor. ❤❤
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl 3 күн бұрын
የኔ የዋህ አንተስ አሰራም 🎉🎉🎉🎉
@YibekalChima
@YibekalChima 2 күн бұрын
አወ አዶናይ ከአንተ ጋር እንደ መዋል ደስ የምለኝ ነገር የለም እኔ ሁለም እንደዚ አይነት ነው ምፈልገው GYM እየሄደክ ምናም ግን የለሎችን አላቅም እሺ ይሂን ካነበብከው እንዳቅ like አረገው ደሞ እወድሀለሁ❤❤🎉🎉
@jerrychekol
@jerrychekol 2 күн бұрын
🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አሁን ደግሞ ምሰረት እንፈልግልህ
@MelsewHaregeweyn
@MelsewHaregeweyn 2 күн бұрын
አትጥፉብን ጀግናው❤❤❤❤❤
@JinenusBekele
@JinenusBekele Күн бұрын
Broወድጄዋለሁ እባክህ ቀንበቀን ልቀቅልንበጣም አሪፍነው
@AlxBle-k8v
@AlxBle-k8v 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wesenambaye1200
@wesenambaye1200 2 күн бұрын
God bless you adnay it good see you be strong with God and God with you always
@anisaabdurehman5115
@anisaabdurehman5115 2 күн бұрын
ደስ ይላል ብርዱ ራሱ ደስ ይላል
@YoyoYo-d2u
@YoyoYo-d2u 2 күн бұрын
ADONAY you are so beutyfull boy keep your good work 😘😍😍😍😍
@AtitegebTesfa
@AtitegebTesfa 3 күн бұрын
Adoniye endezih ayinet video lkekelen 🥰
@tinsaewudu873
@tinsaewudu873 2 күн бұрын
You always made my day,thank you adonny❤❤
@Sofis-yn6eq
@Sofis-yn6eq 2 күн бұрын
You are sweet and happy with simple things
@tsyonadey6274
@tsyonadey6274 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ሕይወታቹ ይቀይረው🙏🎉 አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@ticketdelala
@ticketdelala 2 күн бұрын
በየቀኑ ስራ ❤
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 2 күн бұрын
አዶኒዬ እንዴት እንደምወድህ ንፁ የሆንክ ልጅ
@AlazarMohammed
@AlazarMohammed 3 күн бұрын
ስራልን አዶኒ በጉጉት 10 ጊዜ you tube እየገባን ነው ምንጠብቀው ደስታህን በርታልን ሁሌ ከጎንህ ነን
@ephremyirga2
@ephremyirga2 2 күн бұрын
አዶናይ ሙሉ አይቸዉለሁ እንደዚህ አይነት ቨዴዮ በየ ቀኑ ልቀቅ
@sebleMaresa
@sebleMaresa 3 күн бұрын
አዶኒ ሁሌም ሳቅልን ❤❤❤❤
@Nahom-cd6xq
@Nahom-cd6xq Күн бұрын
Bro please make a videos like this every single day bro
@BRTUKAN5TUBE
@BRTUKAN5TUBE 2 күн бұрын
ማይ ብራዘር ተደሠትልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@HanaSamy-y2c
@HanaSamy-y2c 2 күн бұрын
ፍቅር ነህ ❤❤❤❤❤😂😂 ፈታ ነህ😊
@SamiB-uz9cp
@SamiB-uz9cp 2 күн бұрын
Well adony arif yehuneleh gen yalkewun aseka frist
@eg3549
@eg3549 3 күн бұрын
Adonay aw berta vlog sira endezih 👍🏾
@HASMedia1984
@HASMedia1984 2 күн бұрын
8:30 😂😂😂😂 ይሜ ብሮ
@Tawki-Eth
@Tawki-Eth 2 күн бұрын
We all here are ur konjos🎀 adoniya
@SingtanDini
@SingtanDini 2 күн бұрын
what was the time as you took us thru the decoration of the city. There is no one walking in the city except you and we wonder where the folks migrated
@AmanuelGirma-b7m
@AmanuelGirma-b7m 2 күн бұрын
በየቀኑ ስራ🥰🥰
@saddammohammed1813
@saddammohammed1813 Күн бұрын
I am happy for you
@firemoges7985
@firemoges7985 2 күн бұрын
ውሰደኝ እኔም ደሥተኛ ልሁን አዶኒ😂😂😂
@meselusimegn-f7k
@meselusimegn-f7k 2 күн бұрын
አዶኒ በርታ ወድማችን🫶
@ArtHikaArt
@ArtHikaArt 3 күн бұрын
Your vlog it's gonna be incredible
@Wubalemmamo-y1h
@Wubalemmamo-y1h 2 күн бұрын
ዋዉ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Classical1-17
@Classical1-17 2 күн бұрын
Adoni sax😂😂
@gizawithaile1499
@gizawithaile1499 2 күн бұрын
Adonay hawey 🙏🙏🙏🙏🙏
@nardosethiopia7918
@nardosethiopia7918 2 күн бұрын
Chereshawalew hulem lekeke edeze yale video azenatehegale❤
@MeeMe_69
@MeeMe_69 2 күн бұрын
Be happy dön,t worry...Happy chrismas
@Wase_Recor
@Wase_Recor Күн бұрын
አዶናይ በናትህ ሁሌ አስጎብኘን 🙏
@fikruyilma2380
@fikruyilma2380 2 күн бұрын
Pray always you will be safe and happy
@beztik2225
@beztik2225 3 күн бұрын
The less edited and raw it is the better. Keep it up.
@SoliyanaMEDHANE-vq3tg
@SoliyanaMEDHANE-vq3tg 2 күн бұрын
Yes zergeh adu shikor 😂GBU
@Meri.2146
@Meri.2146 3 күн бұрын
ሓወይ ❤
@redinatube8874
@redinatube8874 2 күн бұрын
miss you more bb ❤❤❤😘😘😘
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 2 күн бұрын
በርታ 🥰🥰🥰🎉🎉🎉
@mekdes8920
@mekdes8920 2 күн бұрын
❤🎉🎉ፍቅር ❤❤❤😂😂
@Arsema-k7z
@Arsema-k7z 2 күн бұрын
Awo Ken beken lekek❤❤
@QachaaQufaa
@QachaaQufaa 2 күн бұрын
Adonayy❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@amelanayir7981
@amelanayir7981 2 күн бұрын
Setasete kotete 😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@yuelgunners
@yuelgunners 2 күн бұрын
adonay next Esti be skateboard or others try it bro 😂😂
@enjera-h9x
@enjera-h9x 3 күн бұрын
አዶናይ ፡ ወደይ ፡ ከምዚ ፡ ክትስሕቅ ፡ ስለዝረኡካ ፡ ደስ ፡ ኢሉኒ ፡ ሕጅውን ፡ አመስግን
@Amanatube-አማና
@Amanatube-አማና 3 күн бұрын
የሰው ሰው😂
ከቲክታክ ወደ ዩቱብ !
15:37
Ab Tube
Рет қаралды 663
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
የ አስቤዛ ዋጋ በ ካናዳ🇨🇦 | life in canada
19:46
Johnny - ጆኒ
Рет қаралды 1,1 М.
ስፖርት ጀመርኩ| ከስቻለሁ!
23:30
Adonayy
Рет қаралды 35 М.
ዋንቲያ በ ልጇ ደስታ አለቀሰች🥹😱
22:39
remu khan
Рет қаралды 242 М.
#canada #አንዳንዱ ነገር የተጋነነ ነው?
46:27
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН