KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia - የግብፅ ጦር ሊመጣ ነው | ኢትዮጵያ ከአጎዋ ታገደች | ''የኢትዮጵያ ጦር ወጋኝ'' ሶማሊያ | ከአሜሪካ ለጠቅላዩ የተደወለው ስልክ
18:26
ዜና ኢትዮጵያ ከመላ ኢትዮጵያ… ታህሳስ 15/2017 ዓ.ም #etv #EBC #ebcdotstream
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
It works #beatbox #tiktok
00:34
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
የውጭ ባንኮች ወደ ሃገር ውስጥ መግባት ለኢትዮጵያ የፋይናንስ እድገት ምን ያስገኛል? Etv | Ethiopia | News zena
Рет қаралды 4,876
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,7 МЛН
EBC
Күн бұрын
Пікірлер: 8
@tigunegnmuluye2163
6 күн бұрын
በቂ መረጃ ነው በሦስቱም ሰዎች በኩል ያገኘሁት።አመሠግናለሁ።አቲቪ።
@vgevg7084
6 күн бұрын
ግልፅአይደለም
@Truthintruth-kh3vqdes
6 күн бұрын
ዶላርን አንግሶላቸዋል በቀላሉ መንሰራፋት ይችላሉ የውጭ ባንኮች😮😮😮
@gsshihabte4027
6 күн бұрын
የዉጪ ባንክ ወደ ኢትዮጵያ የሚመጣው ለምንድን ነዉ? ይህ መጀመሪያ መመልስ አልበት በዚይ በዚያ ይጠቅማል ከመባሉ በፊት። የዉጪ ባንኮች ወደ ሌላ ሀገር የሚሄዱት ለብዙ አላማ ሲሆን ዋናዎቹ 1) ትርፍ ለማግኘት ዋናዉ ነዉ። ባንክ እንደ የሃይማኖት ድርጅት የበጎ አግልግሎት ለመስጠት አይደለም። ትርፍ ትርፍ ትርፍ ፍለጋ ነዉ። 2) ከዉጪ በሚገኘዉ ትርፍ ለዜጎቻቸዉ የስራ እዲል ለመፍጠር ነዉ። 3) ብዙ ህዝብ ባላቸዉ ሀገሮች የገብያ እድል ለሀገራቸዉ ምርት ለመፍጠር ወይም ለማግኘት ነዉ። 4) ከተቻለም ጥሬ እቃ በርካሽ ለመግዛት ነዉ። ሌሎችም ይኖራሉ! ይህ መሆኑ እየታወቅ የዉጪ ባንክ እያልን ስንጮህ! 1) ለሰሩት ስራ የሚከፈለዉን ትርፍ በዉጪ ምንዛሬ ከየት ይመጣል? ምናልባት የሚሰሩት ወደ ዉጪ የሚሸጥ ምርት ላይ ከሆነ ይሰራ ይናል። አለበለዚያ ያዉ የቡና ገበሬ ይከፍለዋል ነዉ። 2)የእኛ ባንኮች ከንግድ ባንክና ከልማት ባንክ በስተቅር እድሜአቸዉ ክ30 አምት በታች ነዉ። ስለዚህ የሚፈጥሩት ዉድድር የእኛን ወጣት ባንኮች ስለማቀጨጩ ምንም አላነሱም። ካፒታል አላቸዉ ስለዚህ የእነሱ ካፒታል የእኛ ይሆናል ዋጋ ሳይክፈልበት? ልምድ የሚባለዉ በዉነቱ ቦታ የሌለዉ ምክናት ነዉ። ቴክኖሎጂ እነሱ ያላቸዉን እኛም ባናመርትም መግዛት እንችላልን። የሰዉም ሃይል ሲባል የሌለንን የዉጪ ምንዛሬ በዚህ አይነት በሎቢስቶች እየተነዳን ለእዳ እራሳችንን መክተት የለብንም። ፍጹም አይጠቅሙማ አይደለም፣ ግን ከፍተኛ ጥንቃቄ ይጠይቃል። ሌላዉ በዉነቱ ብዙ ኢኮኖሚስት ነን፣አሜሪካ ተምረናል፣ አሜሪካ ሰርተናል የመሳሰሉትን የሚሉ ግለሰቦች የአሜሪካንንም ሆነ የሌሎችህን ሀገሮች ልምድ በፍጹም አያነሱም። ለምን ቢባል በሉ የተባሉትን ለማለት የመጡ ስለሆነ ነዉ።አሁን ሆነ ከአሁን በፊት በአሜሪካ የሌለ ልምድ በማንሳት ለምን ምክናታችንን ጠንካራ ለማስመሰል እንሞክራለን? NAFTA (North America Free Trade Agreement) በአሜሪካ፣በካናዳና በሜክሲኮ መሃል የተደረግ የንግድ ስምምነት ነዉ። ግን ይህ ስምምነት ባንኮችን አይጨምርም። የስልክ አገልግሎትን አይጨምርም። ስለሆነም የአሜሪካ ባንኮች ካናዳና ሜክሲኮ የሉም፣ የሜክሲኮም አሜሪካና ካናዳ የሉም፣ የካናዳም አሜሪካንና ሜክሲኮ የሉም። (Critical sectorስ ስልሆኑ። ስለዚህ የሌላ ሀገር ባንኮች እኛ ጋ ይግቡ ሲባል የሌሎች ልምድን ወዴት ትተነዉ ነዉ። አሜሪካና እንግሊዝ በጣም ወዳጅ ናቸዉ ግን የአንዱ ሀገር ባንክ በሌላዉ ሃገር የለም። ስለዚህ እባካችሁ በልካችን ይሁን። እስራኤል 95% የባንክ ስራ በቀጥታ ለሀገር ዉስጥ ባንኮች ብቻ የተተወና የተሰጠ ነዉ። ናይጄሪያ ደግሞ 94% የሃገራቸዉ የባንክ ስራ ለሃገር በቀል ባንኮች የተተወ ነዉ። ሰልዚህ ከነዚህና ከሌሎች የእኛ አይነት ምጣኔ ካላቸዉ ሀገሮች ልምድ መዉሰድ አልብን። ቴክኖሎጂና የስራ ልምድ ወዘተ የሚለዉ በዉነቱ መመርመር አለበት። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዘመናዊ አይሮፕላኖችን በዱቤ ይሁን በብድር ገዝቶ እንዲህ የተዋጣለትና ትርፋማ ስራ ሲሰራ ለባንክ ስራ ከሌላ ሀገር ባለሙያዎች ይምጡልን ማለት አቅምንና አሰፈላጊነቱን በደንብ ካለማጤን የመነጨ ይመስለኛል ፣ ካልሆነም የሎቢስቶች ስራ ይሆናል ብዬ ገምታለሁ። ሌላዉ ዶር ካሳሁን እንዳሉት ሳይሆን የባንክ ኦፍ አመሪካ ያለዉ ሃብት $345 ቢሊዮን ሲሆን የቼዝ ደግሞ $671 ቢሊዮን ነዉ። ሁልቱም ባንኮች ትሪሊዮን ዶላር ካፒታል ፍጹም ደርሰዉ አያዉቁም። ሰለሆነም የሌል መረጃ መሰጠቱ ተገቢ አይደለም። በመጨረሻ ያሉት ግን ከኛ ባንኮች ጋር አስፈላጊ በሆኑ ዘርፎች ማሰማማቱና ማጣጣሙ የሚለዉ ተገቢ አስተያየት ነዉ። በመጨረሻ ዋናዉ የራሳችንን ኢኮኖሚና አቅም በደንብ አዉቀን ኢኮኖሚያቸዉ እኛን ከሚምስሉትና ያደጉትም ቢሆን እንዴት ጀምረዉ እዚህ ደረሱ የሚለዉን ልምድ በደንብ የተለየ ፍላጎት በሌላቸዉ ተመርምሮ ዉሳኔ ብናደርግ የተሻለ ይሆናል እላልሁ። አሜሪካ ተማርኩና ሰራሁ ብሎ አሜሪካ ያልሰራችዉንና ያላለፈችበትን ለኢትዮጵያ ይሁን ማለት ፍጹም ተገቢ አይደለም ፣ በጊዛዊ ፍላጎትም መበለጥ ይመስለኛል። ጋሹ ሀብቴ (ዶር)
@barackdobamo5416
5 күн бұрын
Nooo need for us
@Burtkan-u9q
6 күн бұрын
Doubting very much the capacity of NBE and other commercial Banks to compete with the foreign Banks with such shaky business and technology edge!!
@yosiast
5 күн бұрын
The NBE is a regulator of the financial sector, not an actual bank.
@Burtkan-u9q
5 күн бұрын
@yosiast I know NBE capacity to regulate the overall sanity of the commercial Banks including the foreign Banks is crucial!!
18:26
Ethiopia - የግብፅ ጦር ሊመጣ ነው | ኢትዮጵያ ከአጎዋ ታገደች | ''የኢትዮጵያ ጦር ወጋኝ'' ሶማሊያ | ከአሜሪካ ለጠቅላዩ የተደወለው ስልክ
Feta Daily News
Рет қаралды 9 М.
ዜና ኢትዮጵያ ከመላ ኢትዮጵያ… ታህሳስ 15/2017 ዓ.ም #etv #EBC #ebcdotstream
EBC
Рет қаралды 146
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
00:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
14:31
ተከታታይ የአቂዳ ደርስክፍል አስራ ሶስት
Lubaba Assefa
Рет қаралды 1
30:45
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ዘርፉን ለመምራት የደረሰበት አቅምና በቀጣይ መስራት የሚጠበቅበት ስራዎች ምንድናቸው? Etv | Ethiopia | News zena
EBC
Рет қаралды 190
3:55
በሃመር አንድ ወጣት ለጋብቻ መድረሱ የሚረጋገጥበት የበሬ መዝለል ስነ- ስርዓት የቱሪስቶችን ቀልብ በእጅጉ የሚስብ ነው፡፡ Etv | Ethiopia
EBC
Рет қаралды 119
1:26:14
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1,5 МЛН
1:04:47
የዛሬይቱ ኢትዮጵያ:- ሀገር በመጽሐፍ - "አዙሪት:- ኢትዮጵያና ጦርነት ፍቺ የሚያስፈልገው ጋብቻ" Etv | Ethiopia | News zena
EBC
Рет қаралды 2,4 М.
29:08
ቢኬጂ | "የተመነዘረው መክሊት" | ታህሣሥ 06/2017 ዓ.ም | ክፍል 1Etv | Ethiopia | News zena
EBC
Рет қаралды 46 М.
57:10
ስወለድ ጀምሮ ያላየው አይኔ በራልኝ! መዳኔን ሳውቅ ፈራውኝ #donkeytube #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #new #amharic #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 302 М.
18:41
Ethiopia - የአዲስ አበባ የባለቤትነት ጥያቄ ቀረበ |የኤርትራ ጦር በት/ቤቶች ሰፍሯል | የጌታቸው ርምጃ ወሳጅ ሃይል |ጠቅላዩ በቀይ ባህር ድጋፍ አገኙ
Feta Daily News
Рет қаралды 131 М.
13:08
Ethiopia - ኢማኑኤል ማክሮን ለምን ተበሳጩ? | የጀዋር ነገር - ናይጄርያ እና ቻይና
Feta Daily
Рет қаралды 150 М.
12:27
ሰራዊትና ተበታቲኑ! ናብ ኤርትራ ሂድ ምሃብ። ጀነራል ኣቢ! ቻይና ንስምምዕ ምስ ኤርትራን ፕ/ኢሰያስን መግለጺ። ሰሉስ 24 ታሕሳስ 2024
Fenql eri media (ፈንቅል ኤሪ ሜድያ )
Рет қаралды 2,4 М.
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.