የጨጓራ በሽታ ህክምና (መፍትሄ) | Dyspepsia and PUD | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

  Рет қаралды 1,021,743

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 900
@ummbilaltube9601
@ummbilaltube9601 Жыл бұрын
ታላቁ መምህር ነብዩ ሙሃመድ አንዳችሁ ስትመገቡ አንድ ሶስተኛውን ለምግብ አንድሶስተኛውን ለውሃ አንድ ሶስተኛውን ለአየር ይተው ብለውናል።
@AliGetachew-s6q
@AliGetachew-s6q 5 ай бұрын
Selalahu aleyhi weselem amiin.
@ZinetSemawu
@ZinetSemawu 5 ай бұрын
ሶለላሂ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤
@BirkeWegayehu
@BirkeWegayehu 4 ай бұрын
❤❤Aaa,😂 by​@@AliGetachew-s6q
@FetyaHusean
@FetyaHusean 4 ай бұрын
ሠለላሁ ዋለይሂ ወሠለም
@Zealand655
@Zealand655 3 ай бұрын
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤
@KimmeYouTube
@KimmeYouTube 8 ай бұрын
ይችንእምታነቡ በሙሊ አለህ የእረፍችእንጀራ ከጤናጋ ይስጠን አሚንበሉ
@ZebibaAli-j9u
@ZebibaAli-j9u 8 ай бұрын
Amin
@lightyagami9365
@lightyagami9365 5 ай бұрын
Tebeda
@baljawal3215
@baljawal3215 3 ай бұрын
አሚን ያረብ
@MognetAbiye
@MognetAbiye 2 ай бұрын
ሀይ
@LeylaAlemu
@LeylaAlemu 2 ай бұрын
አሚን
@amarech1945
@amarech1945 Жыл бұрын
ይሄን ኮመንት የምታነቡ ሁላችሁም ሰላማቹ ይብዛልኝ እያልኩኝ ሁሌም ጠዋት ስትነሱ በባዶ ሆዳቹ በጣም ያልቀዘቀዘ በጣም ያልሞቀ ወሃ መጠጣት ልመዱ በጣም አሪፍ ነዉ ደሞ መግብ ልትመገብ ስትሉ ከሞግብ በፊት ቀድማቹ ወሃ ጠጡ ሳይበዛ እናም አይዟችሁ እግዚአብሔር ይማራቹ ሁላችንም 🙏🙏🙏
@አንቲውእቱተስፋሁለአ-ነ2ዘ
@አንቲውእቱተስፋሁለአ-ነ2ዘ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይማረን
@wubshetassefa
@wubshetassefa Жыл бұрын
ተባረክ
@kibromteklemariam2021
@kibromteklemariam2021 Жыл бұрын
Thanks GBU
@حياةمحمد-ل6س
@حياةمحمد-ل6س Жыл бұрын
አሚን ውዴ
@kalbazanab2189
@kalbazanab2189 Жыл бұрын
አሜኔ
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 8 ай бұрын
አንድ ከሚሰቃዩት በዚህ ሕማም ነበርኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን ወደ ስደት ካመራሁ በጣም ኖው የተሻለኝ አሁን በጣም ሰላም አለኝ ብስጭት ለራሱ አንድ ትልቅ ሕመም የጨጓራ ነው ለታመሙት ይፈውሳቾው እግዚአብሔር እግዚአብሔር ይስጥልን ቅን ዶክተሮች እየመጡ ቢያስተምሩ እንዳንተ ጥሩ ነው
@wasemegersa8184
@wasemegersa8184 Жыл бұрын
ዶክተር እንዳተ አይነት በስራም በማስተማርም ሀላፊነታቸውን የሚወጡ እንቁዎችን ፈጣሪ ያብዛልን, በጣም እናመሰግናለን !!!
@mosaayiha
@mosaayiha Жыл бұрын
Excellent Men
@rayipatel2823
@rayipatel2823 Жыл бұрын
ደክተርእኔበግራጎኔያመኛልያቃጥለኛልይነፋኛል
@rayipatel2823
@rayipatel2823 Жыл бұрын
ሖደነዉእማቃጥልምግብአልበላም
@AmeAman-kx3mu
@AmeAman-kx3mu Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር. እኔን ደግሞ በምርበኝ ሰዓት ከእንብርቴ በላይ በጣም ይቆርጠኛል ምግብ ከበላሁ በኅላ ወድያኑ ይለቀኛል ከዛን አሁንም ስርበኝ እንደዛው ያደርገኛል ሁል ጊዜ ሕመሙ ከጀመረኝ አንድ ዓመት እየሆነልኝ ነው እና ሌላ ነገር ምራቅ አይዋጥልኝም ሁለቱም ነገሮች ያስቸገሩኝ doc...
@sofyaali6747
@sofyaali6747 Жыл бұрын
ወይ ዶከተርየ በደብ ነዉ የስረዳህን በአተ መታከም የቻለሰዉ የታደለ ነዉ ፈጣሪ እዉቀትህን ይጨምርልህ አመሰግናለሁ
@ሂባህየወደፊትህልሜልጀ
@ሂባህየወደፊትህልሜልጀ Жыл бұрын
ባለቤቴ እና እህቴ በጨጉዋራ በሽታ እየተሰቃዩ ነው ኮሜቴን ያነበባችሁ ሁሉ ዱአ አርጉላቸው😢
@meseretalemu7579
@meseretalemu7579 10 ай бұрын
Allah yasherachew
@ቤዛ-ጀ5ጠ
@ቤዛ-ጀ5ጠ 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራቸው
@maryemjamal8493
@maryemjamal8493 10 ай бұрын
አላህ ምህረት የርገችሁ
@MikalMiku-b2h
@MikalMiku-b2h 9 ай бұрын
እግዝኣብሄር ይማራቹ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 9 ай бұрын
ፈጥሪ ይማረው
@Teyboawlou
@Teyboawlou Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር የጨጋራ ህመም ከወጣትነቴ ጀምሮ ያሰቃየኛል ጫታም ነበርኩ አሁን ትቼአለው አንተ የጠቀስካቸውን ምግቦችና መጠጦች አልወስድም ልክ እንደ አንተው አንድ ህንዳዊ ዶክተር ተመሳሳይ ምክር ነው የሰጠኝ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥህ ወገኖቼ ጠቃሚ ምክር ነው አድምጡት
@gmalmu650
@gmalmu650 4 ай бұрын
በእውንት እጂግ በጣም የሚጠቅም ትምህርት ነው የምታቀርበው እግዛብሂር በብዙ የባርክህ እባካችሁ በ የድህረግጻችን እንለጥፍ እሂ ትምህርት ያለክፍያ ንጻ ህመማችንን የምናክምበት እና የምንጠንቀቅብት ትምህርት ነው ዶክተር፤ ክብርት የስጥልን🙏
@firdwos
@firdwos Жыл бұрын
አላህ ይስጥልን እውቀትም ይጨምርልክ አሪፍ ትምህርት ነው የለገስከን 👍
@kasahuntilahun5920
@kasahuntilahun5920 9 ай бұрын
ዶ/ር በሚገባ ነው የሚታስረዳን በጣም ነው የሚያመሰግኒ 🙏
@nejmya-rq9eo
@nejmya-rq9eo Жыл бұрын
እናቴ ልትሞትብኝ ነው በጨጓራ ህመም እስኪ ዱአ አርጉላት
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ Жыл бұрын
አላህያሽርልሽ
@EyesusW
@EyesusW Жыл бұрын
Yimarilih
@ehtiolove2464
@ehtiolove2464 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሺ
@bortokankader3006
@bortokankader3006 Жыл бұрын
አላህ ያሽርሽ ማሬ
@hyathyat5145
@hyathyat5145 Жыл бұрын
የኔምእናትያማታልጨጔራዋን
@ሳራ-ሐ8ቀ
@ሳራ-ሐ8ቀ 16 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እኔስ መሞተ ነው😢 አረብ ሀገር ገብቸ በሽታኛ ሆኑኩ😢
@samaalqasimiah3179
@samaalqasimiah3179 Жыл бұрын
ተሠቃየን የጨጓራበሽታ በሠዉሀገር ያረብ ሀገር ዶክተሮች ምንም አያዉቁ አላህ አፊያችንን ይመልስልን ያረብ
@meron6084
@meron6084 Жыл бұрын
Ewnetshinew mar techawetuben menem ayakum
@jemilamhammed4806
@jemilamhammed4806 Жыл бұрын
አወ ወላሂ አያቁም ኡፍ ተሰቃየሁ
@ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ
@ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ Жыл бұрын
አሚን. ወላሂ ባሊ ያመዋል. ሀገር ነው. እርቦት ሲበላ በጣም ያመዋል ያረቢ በምን እደሚለቅ አላቅም
@workiyeMesfin
@workiyeMesfin Жыл бұрын
hi
@adhiyaadhiya221
@adhiyaadhiya221 Жыл бұрын
አሚን
@fanatmeseret3199
@fanatmeseret3199 Күн бұрын
አንተ እኮ ልዩ ዶክተራችን ነህ ተባረክ
@bestebeste6281
@bestebeste6281 Жыл бұрын
እናመሠግናለን በጣም ጥሩ አረዳድ ነው አላህ ኢሥጥልን
@faTam-be5os
@faTam-be5os Жыл бұрын
አሁን እያማት ነዉ ሆደሺ ደም እየተፋ ነዉ ብለዉ ጧት እና ማት መደህኒት እየተጠቀምች ነዉ እናቴን ምላረጋት ❤❤❤
@dibabachala2374
@dibabachala2374 Жыл бұрын
ትክክለኛና እጅግ ጠቃሚ መረጃ ነው በጣም እናመሰግናለን ከብር ይስጥልን ዶክተር በተጨማሪ ስለ GERD/ acid reflux/ እንደዚሁ ብታብራራልን አብዛኛው ሰው የሚሰቃይበት ስለሆነ ጠቃሚ ነው አመሰግናለሁ መልካም ጊዜ።
@tigistz1938
@tigistz1938 Жыл бұрын
Please I want to know what I could take for Gerd problem, prescription medication doesn't work much, plus it gives me side effect, I changed the way I eat completely, I'm coughing 24 hours and everything I eat it bothers me help please!
@سبحانالله-ل6ك9ظ
@سبحانالله-ل6ك9ظ 3 ай бұрын
አመሠግናለሁዶ/ርየ እኔከጀሠረኝ አንድ አመትሆነኝ ክፍልሀገርእያለሁ አያመኝምነበር አረብ አገር በመጣሁ በአንድወሬ ጀመረኝ ምግብ ለራሡአያስበላኝም ማንኛውኳ እንደሚስማማኝ አላውቅም ሢጀምረኝ ከመጠን በላይ ያስታውከኝነበር ምግብሢሠራ ሢሸተኝያመኛል ሀኪምቤት ብሄድም መፍትሄ አላገኘሁም በጣም ያቃጥለኛል ኡፍፍፍፍፍፍፍ አሁንማ ይባስብሎ ማዳትአዳረሠው ፊቴን መስታወት ፊለፊትወቆም አስጠላኝ ይሄን የምታነቡሁሉ የአላህ እዝነትና ራህመት አይለያችሁ ከክፉነገርይጠብቀን ለኔም ዱአአድርጉልኝ❤
@samrawitgirma1357
@samrawitgirma1357 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ዶ/ር,በግሌ በጣም የምፈልገውን የጤና ማብራሪያ ነው ያገኘሁት አመሰግናለሁ💖💖
@pierreorfali7224
@pierreorfali7224 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ plz እንደተልፈዉ 😥 በእነቴ አንፈት ከጎሮሮ ጎን እንቂርት አለበት በእሱ ምክንያት ሁልጊዜ እራሷን ያማታል 😥እንቂቱ ትንሽ ዎፋር ያለ ነው ቀዶ ጥገና ለመድራግ ይቻላል ዎይ??
@yohannesambachew7325
@yohannesambachew7325 7 ай бұрын
የምታስተላልፈው መልዕክት በጣም ጥሩ ነው አገላለፅም በጣም ምርጥ ነው ግን ስልክህ ለቢዝነስህ ብቻ ነው ያሰቀመጥከው በተደጋጋሚ ብንደውልም በአካል ብቻ ነው ምናስተናግድ ሚል ምላሽ ተመልሶልናል
@berhancheru9297
@berhancheru9297 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ተባረክ ወንድሜ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 11 ай бұрын
በጣም የምውድህ ዶክተር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን
@NaodAbun
@NaodAbun Жыл бұрын
ዶክተር አገላለፅህን እውቀትክን ለማድነቅ ቃላቶች ያጥሩኛልፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥልን በጣም የሚገርም ነው።
@HabtamuSntayehu
@HabtamuSntayehu 8 ай бұрын
እኔንም ከ4 አመት በፊት የያዘኝ ውጭ ላይ ምግብ አዘወትር ነበር የቀዘቀዘ ስጋ በጎመን በልቼ ለ3 ቀን ጨጓራየ ሳይፈጨው በጣም የሚሸት ብስናት ሲያደርገኝ ሀኪም ቤት የጨጓራ በሽታ ነው ያሉኝ አሁን አልኮል፣ ቡና፣ምስር ፣ቅባት የበዛበት ከበላሁ ያመኛል የሚያስነሱብንን ምግቦችና መጠጦችን እንጠንቀቅ ከፈጣሪ ጋር🙏
@remlahussain3430
@remlahussain3430 Жыл бұрын
አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ
@seadiwollotube3913
@seadiwollotube3913 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር በነገራችን ላይ ስለጤና ምንም መስማት አልፈልግም ስለሚጨንቀኝ አንተን ግን እከታተላለው ካንሰር የሚባልም ስም ሲጠራ አልወድም በሱ ኬዝ እህቴን አጥቻለው ጥቁር አንበሳ በመመላለስ ብዙ ነገሮችን ታዝቤያለው የምር በጣም ብዙም ተምሬያለው ነገር ግን ደግሞ አንዳንድ ሀኪሞች ተስፋ የሚያስቆርጥ ቃል ተናግረው በሽተኛ እና አስታማሚ አንገት ሲደፉም አይቻለው 😭 ያ ለኔ ተፅኖ አድርጎብኛል እኔ በጣም ጨጓራየን ያመኛል ህክምና እና ሀኪም ቤት መሄድ በጣም እፈራለው አላህ ደግሞ ስደተኛ ሆንኩ እና ባለሁበት ቦታ ያለ ወረቀት መታከም አይቻልም እኔ ታዲያ በማውቀው እፍጨረጨራለው ግን ለውጥ የለኝም አላህ አፍያየን ይመልስልኝ🤲🤲 ስታስተምር ስሙን እንዳትጠራው አሳልፍ እና መፍትሄውን ብቻ ነው የማዳምጠው 😭
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 3 ай бұрын
ፀበል ጠጪ ተጠቀሚ በእምነትሽም ቢሆን ጠጪ ይኸው እኛ ጋር ማለት አዲስ አበባ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ወይም ገዳም ብዙ እስላሞች ይመላለሳሉ ይጠመቃሉም ፣ይጠጣሉም ይድናሉም So, መጠመቁን ባትችይ ጠጪ የት ሀገር እንዳለሽ ባላውቅም አንድ ኦርቶዶክስ ግን አይጠፋም እና ጠይቂ 🙏🙏🙏🙏. ከ Respect ጋር 🙏🙏🙏🙏🙏
@getnetworku3466
@getnetworku3466 Жыл бұрын
የምትሰጠው ትምህርት በጣም ጥሩ ነው ሰለዓይን ሪቲና ችግር : ህክምነው እና በግል ምን ብናደርግ ብንመገብ እይታችንን መመለስ ወይም ማሻሻል እንችላለን
@ZharaDmlie
@ZharaDmlie Жыл бұрын
በመጀመሪያሰለምጠንትምህርትአላህይጨምርልህሰለአይንበርቀት ነገሮችየመለየትችግርወይምእንደትከመነጸርመላቀቅእንደምንችልስራልን
@Belagiyirga
@Belagiyirga 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Bedlu1234
@Bedlu1234 2 ай бұрын
ባለቤቴ ያማት ነበር እና በሰራከው vido መፍትሄ አጊቼበታለው በርታበት እናመሰግናለን
@hayathayu2936
@hayathayu2936 Жыл бұрын
አብዘሀኛዉ ሰዉ ማለት ይቻላል የጨጓራ ህምተኛ ነዉ ከተማሚወችም አንዷ ነኝ እናመሰግናለን ዶክተየ በርታልን ❤
@ወለየዋወለየዋ-ኘ2አ
@ወለየዋወለየዋ-ኘ2አ Жыл бұрын
አረ ዶክተር የኔን ጥያቄ መልስልኝ እባክህ እኔ በህፃኔ አልተገረዝኩም ነበርና እና የተወሰነ ሰጋ ቀርቶብኛል ለማግባት እወስንና እሸማቀቃለሁ ምንላድርግ ባስቆርጠው ምንም ችግር የለውም ወይ ኮሜቱችም አስተያየት ስጡኝ እባካችሁ😥
@hayathayu2936
@hayathayu2936 Жыл бұрын
@@ወለየዋወለየዋ-ኘ2አ ማማየ ያልተገረሺ ብትሆኒ ምችግር አለዉ ባሁን ሰአት ግርዛት የለምኮ የሴት ልጅ ግርዛት በህግ ያሰጠይቃል አልተገረዝኩም ብለሸ መጨነቅ አያሰፈልግሸም እናም ዶክተር ላያየዉ ይችላል ኘሮፋይሉ ላይ አለልሸ ቁጥሩ ቀጥታ ደዉለሸ ማናገር ትችያለሸ
@ወለየዋወለየዋ-ኘ2አ
@ወለየዋወለየዋ-ኘ2አ Жыл бұрын
@@hayathayu2936 እሽ እህትየ አመሠግናለሁ የግድ ካላስቆረጥኩኝ ማለቴ ለይታ ያስጠላልኮ ግራ ገብቶኛል ውዴ😥
@hayathayu2936
@hayathayu2936 Жыл бұрын
@@ወለየዋወለየዋ-ኘ2አ አብሸሪ ማማየ እንደዚያ ከሆነ ቀላል ነዉ በህክምና የሚሰተካከል ነገር ነዉ ያለምንም ፍርሀት ወደህክምና ሄደሸ ዶክተር ማማከርና ማሳየት ነዉ አታሰቢ ቀላል ነገር ነዉ ካንች ሚጠበቀዉ👉 ወደህክምና ተቋም ጎራ ማለት ብቻ ነዉ 👌
@ወለየዋወለየዋ-ኘ2አ
@ወለየዋወለየዋ-ኘ2አ Жыл бұрын
@@hayathayu2936 እሽ የኔ ውድ ያው ውጭ አገር ስለሆነ ያለሁት ትንሽ ከበድ ብሎኝ ነውጅ ለመሄድ አስቢያለሁ አሁን ቀለል አለኝ አችን ሳወራ
@TarikuYohannis-u7x
@TarikuYohannis-u7x 10 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ሰይፈ ከጨጓራ ህመም ጋር በተያያዘ ለሁለት የከፈልከው የአንጀት ክፍል አለ ከእንብርት በላይ ና በታች የኔ ህመም ከእንብርት በላይ በቀኝ በኩል ከደረቴ በታች ጭብጥ , ክብድ,ስብስብ ማድረግ ቦታው ላይ ሳሸው መተው ከቀኝ ወደ ግራ ስንጠራራ የመተው ባህሪ አለው አልፎ አልፎ ነው የሚያመኝ ምን ይሆን መፍትሄው ሌሎች የጨጓራ ህመም ምልክቶች የሉብኝም ።
@biruksolomon9320
@biruksolomon9320 Жыл бұрын
"The way you explain, if I stick around for a while YOU might make me a health professional." Nice one keep it up THANKS
@assefaassefa2463
@assefaassefa2463 10 ай бұрын
ተባረክ አቦ ዶክተር እንዳንተ ለሰዉ ቅን አሳቢ አምላክ ያብዛልን አንድ ጥያቄ አለኝ ዶክተር እኔ ከባድ የጨጓራ ታማሚ ነኝ ባንድ ወቅት በጣም ከመታመሜ የተነሳ ደም ፈሶኝ ደሜ አልቅ ሂሞ ግሎቢኔ ወርዶ ሦስት ደርሶ ደም ያስፈልግሀል ተባልኩ በወቅቱ ላባራቶሪዉ የተሳሳተ የደም አይነት አስተላልፎ እኔ Oነኝ እሱ Aብሎ አስተላለፈ ከዛ A"የደም አይነቱ መጣ ተሰጠኝ ግን በእግዚአብሔር ቸርነት ተረፍኩ ይህንን ነገር ማንም አያምንም የህክምና ባለሙያ አጠገቤ ከነበረዉ ዶክተር በስተቀር እና አሁን ላይ ሆዴን በጣም ይነፋኛል አልፎ አልፎ ያስቀምጠኛል ያቅለሸልሸኛል
@kubraoumer
@kubraoumer 10 ай бұрын
በጣም አንደኛ ዶክተረ❤❤
@OneLove-mg4oc
@OneLove-mg4oc Күн бұрын
አረ ክበርልኝ የኔ አባት በደንብ ነው የተረዳሁት እናመሰግናለን
@hayatmuhe2153
@hayatmuhe2153 7 ай бұрын
ለጓደኛየ ለማየትነውየመጣሁት ተኝታስትነሳ እራሷንመቆጣጠርያቅታታል ትደካክማለች ምግብም በልታም ትታመማለችተኚተኚነውየሚላት አላህይገላልግላችሁ በዚህበሽታየታመማችሁበሙሉ 😢😢😢😢
@tirhasbirhane7135
@tirhasbirhane7135 5 ай бұрын
😢😢enemm endswa nagnnn pls mnvyeshalall ufffff lik yeelbew new yetnahrshew??
@AnnoyedFrogmouth-ld8lo
@AnnoyedFrogmouth-ld8lo 10 ай бұрын
በመጀመሪያ ሰላምታዬን አቀርባለው በመቀጠል እኔ የዛሬ ሁለት አመት የጨጋራ መበሳትና ትርፍ አንጀት አጋጥሞኝ ሰርጀሪ ተሰርቼ ነበር ግን ከዛ በኋላ ጨጋራው ሊሻለኝ አልቻለም ያቃጥለኛል ፣ይወጋኛልምግብ አይስማማኝም እና ዶክተርዬ አይተኸው መፍትሄ እንደ ምሰጠኝ ተስፋ አረጋለው ከእ/ሄር ጋር
@mdsalamsalambiplob9326
@mdsalamsalambiplob9326 Жыл бұрын
ሰላም ነው ሰለ ትምህርቱ አመሰግናለሁ እድሜ ጤና አብዝቶ ይሰጥልን
@HalieSisay-k5q
@HalieSisay-k5q Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር በመጀመሪያ ስለምትሰጠን አገልግሎት እያመሰገንኩ የኔ ደግሞ ደረቴ ላይ ነዉ እሚሰማኝ እና ሲነሳብኝ ለመተንፈስ ሁሉ እቸገራለሁ እባህ የሆነ ነገር በለኝ በጣም ያጨናንቀኛል
@DawitHaile-i2m
@DawitHaile-i2m Жыл бұрын
Dr.seife Thank you! This is really good method of teaching
@MeronMekuriya
@MeronMekuriya 5 күн бұрын
አረ እኔ ሊገለኝ ነው የምበላው ሁሉ አይስማማኝም ዶክተር አመሰግናለው🙏🙏🙏
@brkd403
@brkd403 Жыл бұрын
እጥር ምጥን ያለ ትምህርት እናመሰግናለን
@Mነኚሀላሌንናፋቂ
@Mነኚሀላሌንናፋቂ 8 ай бұрын
በጣም አሪፍ ምክር ነው በጣም እናመሰግናለን
@marieabebe5253
@marieabebe5253 Жыл бұрын
ዶ/ር በጣም ጥሩ ነው እኔ ከጀመረኝ 3 ዓመት ሆኖታል እንዶስኮፒም ተነስቼ ነበር ትንሽ የመቆጣት ስሜት አለው ብለውኛል እስካሁን መድሃኒት እየወሰድኩ ነው ምንም አይነት የሚያቃጥል ነገር ቡና ሻይ ብቻ የምትያስነሱ ነገሮችን አልወስድም የማስታወክ ስሜት ፈፅሞ የለኝም ግን ደረቴ ላይ የመጎተት ስሜት እና ጎሮሮየን ነው የሚያቃጥለኝ (GERD) የሚባለው መሰለኝ ግን ፓንቶፕራዞል እና ፋሞቱዲን መድሃኒት እወስዳለው ግን ምንም ለውጥ የለውም ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል
@tigistz1938
@tigistz1938 Жыл бұрын
Eneme ehete andume ayeseram medanetu. Dereten yeweganale famitidne sewesede endewem erase meteate yelekebenale
@eg3549
@eg3549 Жыл бұрын
​@@tigistz1938 kzbin.info/www/bejne/h4i8lIekiNeenqs
@MyLove-m1j
@MyLove-m1j 2 ай бұрын
ጨጋራ ገጀመረኝ ቆይተዋል አንድ ቀን ነብሴ የወጣች እስኪመስለኝ አመመኝ ምክኛቱ እዛ ቀን ቃሬያ ተጠቅሜ ነበር😢 ከልብ አመሰግናለሁ ደኩተር
@ZdEthiotub
@ZdEthiotub Жыл бұрын
ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ዶክተር
@是他-u1s
@是他-u1s 4 ай бұрын
እናመስግናለን
@LamrotTadele-vo1vk
@LamrotTadele-vo1vk Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር የኔ ችግር ምንም ህመም የለኝም ግን ምግብ አይረጋልኝም ዩንቨርስቲ ሆኜ ነው የጀመረኝ 2 አመት አለፈኝ የሰውነት ክብደቴ በጣም እየቀነሰ ነው ጥሩ መፍትሔ ነው የነገርከኝ
@وبتا-ص6ج
@وبتا-ص6ج Жыл бұрын
ዶክተርየ የምትሰጠን ትምህርት ሁሉ ጠቃሚያችን ነው አላህ ያክብርልን እናመሰግናለን ✅✅✅✅✅✅✅ ዶክተርየ የጥርስ ማጥጃ ይስራልን የምትሉ ጥርሴ ከስር ጠቁሮ ከላይ ነጪ ነው ምን አይነት የጥርስ ሳሙና መጠቀም እንዳለብን ይነገረን እኔ መቸም የተለያየ በመሞክር ደከምኩ
@Teyboawlou
@Teyboawlou Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር ምክርህ ተመችቶኛል ትምህርት አግኝቼበታለሁ
@mgmeznagntube
@mgmeznagntube Жыл бұрын
ከፍተኛ የሆነ የጀርባ ማቃጠል ስሜት አለኝ እና ትንሽ ሀሳብ ብትሰጥበት እባክህ ዶክተር በተረፈ አሪፍ ማብራሪያ ነው
@israelkifle4333
@israelkifle4333 Жыл бұрын
እኔም እንዳተው ነበርኩ። 1፡ በቂ ውሃ መጠጣት(በተለይ ጠዋት በባዶ ሆድህ ውሃ መጠጣት) 2: በሰዓቱ መመገብ 3: ጠዋት ጠዋት አብሽ መጠጣት 4: በቂ እረፍት ማረግ 5: ሙቀት አከባቢ አለመቆየት መታጠብ 6: ወተት መጠጣትም አሪፍ ነው
@foziyaali4661
@foziyaali4661 Жыл бұрын
እኔም በጣም ያቃጥለኛል😢
@مريمالبنا-ك7ث
@مريمالبنا-ك7ث 11 ай бұрын
እኔም የጀርባ ማቀጠል አለብኝ ህመምአለብኝ
@MkNuMknu
@MkNuMknu 4 ай бұрын
ዶ/ር 5 ወር አከባቢ በሌላ ህመም መጥቼ በጣም ጥሩ ለውጥ አለኝ አሁን ጨጓራ እያመመኝ ነውና ምግብ እንደበላህ ከአንድ ሰአት በሆላ ማቃጠል ይጀምረኛል ቃጠሎው ከጨጓራ ነው ማለት ነው ደረት ላይ ነው የሚያቃ ጥለኝ
@tesfaaddis34
@tesfaaddis34 Жыл бұрын
ሌሊት ላይ የእግር እና እጅ ማቃጠል ምልክቶች ላለባቸው ሰወች ምን አይነት ምክሮች ይኖራሉ ዶክተር? Thank you
@kaskokasko5521
@kaskokasko5521 Жыл бұрын
Water 3.4 litre be ken.muk yehone kezkaza aymeretim..
@ChuchuKbede
@ChuchuKbede 7 ай бұрын
ተባረክ ዶክተር
@feyissamegersa
@feyissamegersa 10 ай бұрын
hi doc! በቅድሚያ በተሰጠን ማብራርያ አመሰግናለሁ፡፡ ስቀጥል በህክምና ደረጃ ያልሄደችበት ቦታ የለምና የህመሙ አይነት ጨጓራ ና ኩላሊትነዉ አሉኝ አንዳንድ ጊዜ ከግራ ወደቀኝ ከቀኝ ወደ ግራ እዬተዘዋወረ ያመኛል፡፡እንደዚህ አይነት ህመም የተባለሁ በሽታ መንስኤ ይሁን ወይስ ለላ ይሁን ግራተጋባሁ፡፡ማብራርያ ይሰጥ፡፡
@kubraoumer
@kubraoumer 10 ай бұрын
ምንም ያልተመለሠየለም ወላሂ ጀግና ብያለሁ ዶክተረ
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 5 ай бұрын
የጨጓራ ባክቴሪያ ተጠቂ የ14 ዓመት ልጅ(አምጪዎቹ መድሃኒቶች አደሉም)....ምን የሚባሉ መድሃኒቶች ይዉሰድ? የጨጓራ ባክቴሪያ ( H-pilori)...የሚባሉት ከመድሃኒት ዉጭ በምን ምክንያት ይከሰታሉ? ጨጓራ ባክቴሪያ የያዘዉ ሰዉስ?...ምን መድሃኒት in general ይዉሰድ?
@kochatube4513
@kochatube4513 Жыл бұрын
long live doctor. Your lecture is clear
@DanielAbateneh-pw4zi
@DanielAbateneh-pw4zi Жыл бұрын
ዶክተር መረጃው አሪፍ ነው አንድ እሚያስጨንቀኝ ነገር ስላለ ስለሱም ማብራሪያ እና መፍትሔ እፈልጋለሁ ምራቅ ይበዛብኛል ምራቄም ይወፍራል ጉረሮየ ላይ የሆነ ነገር ያለ ይመስለኛል እና አክ ስል ወፍራም ነጭ ዝልግልግ ምራቅ ይወጣኛል ከጀመረኝ ከዓመት በላይ ሁኖኛል ሕክምና ቦታም አለርጅ ,ጨንጓራ ተብየ መዳኒት ወስጀ ለውጥ የለም እሰኪ እባክህ ስለዚ ነገር መላ ስጠኝ
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 9 ай бұрын
ዶ/ር ሠይፈ አምላክ ሙሉ ጤናህንና እረጅም እድሜን ያድልልን ወንድሜ አንተ መልካም ሠው እመብርሀን በእውቀትህ ላይ እውቀትን ትጨምርልህ! ሠላምህ ይብዛ! ክፉ ካንተ ይራቅ🤲! እኔ ሠሞኑን ልቤ ስር ቆንጠጥ ያደርገኝ ነበር ሆዴንም የማቅለሽለሽ ስሜት ይረብሸኛል ስሜቱ ግን አይቆይም ያዝ ለቀቅ ነው እና ማዳሜን ስነግራት Risek የመድሀኒቱ ስም ነው እሱን ጧትና ማታ ለ3ቀን ብላ ሠጠችኝና ወስጄ ስሜቱ ጠፋ ግን አሁን ደሞ ከሣምንት በኋላ ሠሞኑን ደሞ ሙሉ ሠውነቴን የመወበቅ ማለት የመሞቅ ሣይሆን ሠላም የሌለው ትኩሣት አይነት ነገር በጀርባዬ በእግሮቼ ከጉልበቴ ኋላ በደረቴም ላይ አፌን መጎምዘዝና መብላት ፈልጌ ስበላ ይረብሸኛል በዚ ሁሉ መሀል ግን ቮሚት የለኝም ፕሊስ ዶ/ር ባየኸው ሰአት እርዳኝ መድሀኒቱን አሣውቀኝ በሀረብ ቤት የቤት ሠራተኛ ነኝ ህፃን ልጅ ስላላት አሣክሚኝ ብላትም ህፃኗን ሚጠብቅ ስለሌላት ቤቷ ያለ ኪኒን ነው የምታስቅመኝና ዶ/ር በናትህ ተባበረኝና የመድሀኒቱን ስም ፃፍልኝ። እመብርሀን ታክብርህ! እውቀትህንና ጤናህንም ታብዛልህ ወንድሜ🥰❤🙏
@FanomektYe
@FanomektYe 8 ай бұрын
እኔ ብዙ አመትሆነኝ ግን መፍቴሄ አላገኘሁም ሀኪም ቤት ስሄድ መዳት ይሰጡኛል ግን ትንሽ ግዜ ይተወኝ እና መልሶ ያመኛል ከቅልፌ ስነቃ ሆደን ይቆርጠኛል ይነፋኛል ምግበ ስበላም ሆዴን ይቆርጠኛል ብቻ መፍቴሄ አጣሁ
@geminimars7704
@geminimars7704 Жыл бұрын
Thank you, doctor! This is really good but I wish you talked a little bit more in detail about the bacteria Helicobacter pylori, which seems to be the main cause for this illness. Many of our people don’t know about it and how it can be cured. Hope you will have another video on that.
@binishiguteagizaw1988
@binishiguteagizaw1988 Жыл бұрын
there's no cure for who are positive for H-pylori,if someone is not taking H-pylori kits.
@binishiguteagizaw1988
@binishiguteagizaw1988 Жыл бұрын
for 2 good weeks
@gulmamakonen5989
@gulmamakonen5989 Жыл бұрын
@@binishiguteagizaw1988 የጨጎራህመምአተያሰቀመጥህበሁለትአይነትነውእኔንያመመኝሰገራማስገሳትከሆዴመበርከት
@yiftu2844
@yiftu2844 Жыл бұрын
​@@gulmamakonen5989p 5
@ኣርግዓዮ
@ኣርግዓዮ 10 ай бұрын
የተጨመቀ የጉመን ወይም የጉመን አበባ በየቀኑ 3 ብርጨርቁ መጠጥ ለጨጎራ ህመም በጣም ፈወሺ ነው በሳይነስ የተረጋገጠ ነው ።
@rgbeymebrahtom331
@rgbeymebrahtom331 8 ай бұрын
በማርያም..በናትህ..ምን.ማለት.ነው.ጉመን..የጉመን.ኣበባ...ንገረኝ.ኣልገባኝም...ያልሞከርኩት.የለም😢
@kiehrbjiehe5724
@kiehrbjiehe5724 Жыл бұрын
እኔን በመዳም ቤት ከሥራ ጋር እየጎዳኝ ያለው ጨጓራ ነው ኡፍፍፍፍ ህክምናም ሄድኩ ምንም መፍትሄ አላገኘሁም ያገኘሁትን አልበላም ልቤ ላይ ይከብደኛል የበላሁትን አይፈጨውም እሥኪ እቤት ውሥጥ ምን ልጠቀም ደኩተርየ አያሥተኛኝ በጣም እያሰቃየኝ ነው
@eg3549
@eg3549 Жыл бұрын
Tikil gomen aflito tewat tewat metetat, telbam tiru new, sitegni ke wegebish belay kef endil ke erasgew bekul algash sir kef yemiyaregew neger mareg, erat degmo tolo sayimesh meblat kemetegnat ke seatat befit meblat.
@eg3549
@eg3549 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/h4i8lIekiNeenqs
@fasikawande3558
@fasikawande3558 9 ай бұрын
እኔም ነኛ
@Nahom19.21
@Nahom19.21 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር የኔ ደሞ በአይነቱ ለየት ይላል ዶር ጨጓራየን ሲያመኝ አይኔ በጣም ይቀላል በተደጋጋሚ ነው ሚያጋጥመኝ እና እንዴት ነው እውነት የጨጓራየ ስሜት ነው አይኔ ላይ ሚመጣው ወይስ የተለየ ነገር ነው ጨጓራየን ሲሻለኝ አይኔም ይጠፍል በተደጋጋሚ እንደዚህ ይሆንብኛል
@AbebaWoldemichael-w3x
@AbebaWoldemichael-w3x Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ የኔ ልጅ ።
@saedaHussen
@saedaHussen 4 ай бұрын
መልካም ሰው ከእውቀት ጋር አቀራረብህ ልዩ ነው 💪💪💪💪💯💯💯💯
@نبررنلنق
@نبررنلنق Жыл бұрын
በተመገብኩ ሠአት ጀርባዬን ልቤንያቃጥለኛል ሙሉ ሰዉነቴ ይሞቃል ሲርበኝ ደሞ ያገሳኛል ምራቄ ይበዛል ልቤን ይሙዋጥጠኛል ምድነዉ መፍትሄዉስ ወድም ስለምሠጠን ትምርት እጅግ እናመሰግናለን እዳታልፈኝ
@ንሴብሖለእግዚአብሔር
@ንሴብሖለእግዚአብሔር Жыл бұрын
እኔም ነኝ ተሰቃይሁ
@ormooapss442
@ormooapss442 Жыл бұрын
ኧር በሁላችንም ነው 3ወሬ ነው የጀመርኝ ያቃጥለኛል ከጀመርኝ ምግብ አልበላም ዶክተሮች አያውቅትም አገራችን ማስታገሻ መረፌ አለ ከዚህ አገር ተሳቃየን እኔስ ምግብ አያስበላኝም እህቶቼም ተቃጠልኩኝ እያልኩኝ ወደ ላይ ነው የሚያደረገኝ ክፍ መንፈስ ነው አታውቅቱም ብየ ማስታገሻ ክኒን ሰጡኝ ፋይዳ የለውም የስደተኛ አምላክ ይርዳን
@zenatberihun9324
@zenatberihun9324 Жыл бұрын
እር እኔም ልሞት ነዉ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 9 ай бұрын
እኔም ነኛ
@bosebose5188
@bosebose5188 Жыл бұрын
ጥሩትምህርት ከዶክተር ተምረናል እናመሰግናለ
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ Жыл бұрын
የወገብ በሽታና ጨጓራ በሽታ አሰቃይቶ ገደለኝ😥
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 Жыл бұрын
Fetari yerdash ehite
@wosilaworkicho858
@wosilaworkicho858 Жыл бұрын
እኔም😢😢😢😢😢😢😢
@mssjahara8332
@mssjahara8332 Жыл бұрын
እኔም
@habeshatube2814
@habeshatube2814 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እንዴት ነህ በእውነት በጣም ጠቃሚ ትምህርቶችን ለማህበረሰቡ ያዴርሳሉ እኔ በአንድ ነገር እየተሰቃየሁ ነው እሱ ምንድን ነው ከእንብርቴ በቀኝ በኩል ቁስለት ለረጅም ጊዜ ያሰቃየኛል ምን ሊሆን ይችላል እባክህ እርዳኝ
@nrsunse
@nrsunse 10 ай бұрын
እኔም በጣም ያመኛል፡ጮኮራ 25አመት ሙሉ ያመኛል አቅለሽልሸኛል ያቅረኛል፡ብቻ ተመስገን ስለ ሁሉም ነገር ጌታ እስካሁን ድረስ ያነረኝ ስደት ላይ ሁኖ ብዙ ጊዜ ማመም ይከብዳል ይህ ሓሙት የሚያጣራ ኦብርሽን አውጥቸዋለው ግን አሁንም ሁሌ ነው የሚያመኝ በፆለት አስቡኝ እህት ወሞቸ
@alhamdullahe
@alhamdullahe 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር እኔም ተሰቃየሁ የጨጓራ ቁስለት
@MaedaFaisal
@MaedaFaisal 11 күн бұрын
እባክ ዶክተር አላህ ያቆይክ እኔ ረጅም ግዜ ነዉ የጀመረኝ ግን አሁን ላይ መንም አቅቶኛል ትፋሽ ያጥረኛል ቁሚ በጣም ከመድከሜ የተናሳ ቁሜ እየሰራሁ እንቅልፌ ይመጣል በየ ሰከዱ ነቃ እልና በየ ሰከዱ ደሞ የማልገልፀዉ ድካም እስርስር ያረገኝ የምን ህመም ነዉ አደራ እየዉ
@goasd8707
@goasd8707 4 ай бұрын
ዶ/ር እኔ ትፋሸ አይወጣልኝ እያለ አስቸግሮኝ ህክምና ሂጀ ነበር። አኪሞች የጨጓራ ባክቴርያ ነው አሉኝ። በጥቅሉ ጨጓራ ነው አሉኝ መዲሀኒት ሰጡኝ ግን ብዙም መፍትሄ የለውም እንደፊቱ ባይሆንም አሁንም ትፋሸን ለማውጣት እቸገር አለሁ በአርብኛ። እና በናትህ አደራ አስራዳኝ እነሱ አረቦች ሰለሆኑ ብዙም አንግባባ በናት አደራ አደራ ያገሬ ልጅ ስደተኛ ነኝ❤
@Hayat-uh8pw
@Hayat-uh8pw 3 ай бұрын
እህ እኔም እንደዚህ ነው የሚያመኝ መተንፈስ ይሸግረኛል ሆዴ ይቃጠላል ይጮሀል ሽንትቤት ስሄድ አይወጣኝ ሀኪም ቤት ሄጄ ነበር 4ግዜ መዳኒቱ ያስታግዛልጂ ዘላቂ መፍትሄ የለውም ትኩስ ነገር አትጠጪ የሚያቃጥል አላህ በራህመቱ ይገላግለን ያረብ
@AbinetFelke
@AbinetFelke 2 ай бұрын
ሰፖርት ስራ ጠዋት ብያንስ 1 km ለመሮጥ ሞክር ቀስ እያልክ
@selamwuletaw6574
@selamwuletaw6574 8 ай бұрын
በጣም በጨጓራ ህመም እየተሰቃየው ነው አድራሻ እባክህ ዶ/ር መገላገል እፈልጋለው ከዚ ህመም
@የየተዋህዶልጅ
@የየተዋህዶልጅ 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ አዲስ ነኝ አመሠግናለሁ በገዛ እጄ በሽታየን ያስባስኩት ያልካቸዉን ምግቦች በሙሉ አዘዉትሬ እምጠቀማቸዉ አሁን ጡት ማሲዣ እንኳአላስደርግ አለኝ ከዉስጥ ይሰማኛል በፌት ምንም አይለኝ ነበር ጨጓራ አለብሽ ከተባልኩ ሁለት አመቴ😢
@abebebelay1584
@abebebelay1584 Жыл бұрын
ዶ/ር ሰይፈ በጣም አመሰግናለሁ ትልቅ ምክርና ትምህርት ነው
@ሀየትሱልጠን
@ሀየትሱልጠን 4 ай бұрын
ሰለም አለህ ይጠብቅህ በለህበት ከዚ በፊት የጮጓራ ህመም አልናበራኝ አሁን ከጀመራኝ 1 ወር ይሆናል ሁሌም በየ ቃኑ የመኛል ምን ትማክራኛለህ እበክህ እርደኝ ታቃጠልኩ
@binementafere9652
@binementafere9652 Жыл бұрын
ደክተር ሰይፉ የምትሰጣቸው ትምህርቶች እጅግ ጠቃሚ ናቸው እኔ የጨጓራ ህመም አለብኝ ምግብ ከበላሁ ጸኋላ ምግቡ ተሎ አይፈጭልኝ ሆዴን መንዳት መዳህኔቱ ምንድን ነው?
@BeyenechKiro
@BeyenechKiro 7 ай бұрын
ዶ/ር በጣም አድርገህ ገልጸሀል አመሰግናለሁ የምጠይቅህ ረጅም አመት የጨጎራ ታማም ነኝ እንዶስኮፕም ታይቻለሁ ውጤቱ GERD ነው ነገር ግን ረጅም አመት ሆኖኛል ክብደት መቀነስ ከጀመርኩ እና የህመሙ ባህርም ከተለደ ጨጓራ ህመም ከበድ እያለብኝ ነው የመጨረሻውን ደረጃ ለማወቅ ምን ማድረግ ይኖርብኛል?
@MelkamuTesfaw
@MelkamuTesfaw 4 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ዶክተር ነህ እድሜህን ያርዝመው
@EskedarMekanit
@EskedarMekanit 9 ай бұрын
ትምህርታችሁ በጣም ተመችቶኛል እኔ የድስክ መንሸራተት አለብኝ ለተወሰነ ግዘ ፕይዞትራፕ ሰርቸ ለተወሰነ ግዘ ከተሻለ በሗሏ ተመልሶ ከወገበ በታችየጥዝጣዘ የቁርጥማት ስመቶችአለ እስክ መፍተኸ ካለ
@munaAdem-v2j
@munaAdem-v2j Жыл бұрын
እረ ዶክተር የጨጓራ ሀሲድ ነው ተብዪ እየተሰቃየሁ ነው ኢንሻ አላህ እጠቀማለው
@RegenTekalgn
@RegenTekalgn Жыл бұрын
ዶክተር እዳተአይነት ሰዉ ስለሰጠን እናመሰግናለን እኔ በጣም ነዉ ጨጎራዬን የሚያመኝ ከብርት በላይ ያስጨንቀኛል ወገቤን አድ ላይ ይሰማኛል ለሊት ላይም ይሰማኝል ሽሮብም ገዝቻለዉ ግን ብዙም ለዉጥ የለዉም በጣም ይነፋኛል አዳዴ እደሆድም ይጮሀል ምን ማረግ አለብኝ ከዚ በፌትም አኪም ሔጃለዉ ዶክተር ምን አይነት መፍትሔ አለዉ
@MeshrebaMahmud
@MeshrebaMahmud Жыл бұрын
በጣም ያስመልሰኛል. አንገቴስር ይተናነቀኛል ዶክተሪ መላእዳለህ
@alemushiferaw562
@alemushiferaw562 Жыл бұрын
ዶክተር ስለ ገለፃዉ አመሰግናለሁ ከ1992 ዓ.ም ጀምሮ ለበሽታዉ ተጠቂ ነኝ ችግሮቼ የምግብ ፍላጎት ማነስ፣አቅም ማጣት፣ማስገሳት፣ የሆድ ማቃጠል ስሜት ፣የፊት መጥቆር፣የእግርና የእጅ መዳፍ ላይ የማቃጠል ስሜቶች ይሰማኛል፡፡ያም ሆኖ ግን እንደ ጀመረኝ አከባቢ እንጂ ወደ ህኪምና የመሄድ ልምድ አልነበረኝ ም፡፡በቅርቡ ግን ደረቴ አከባቢ አብጦ የተለየ የህመም ስሜት ስፈጠርብኝ በዶክተር ምርመራ ተደርጎልኝ Pantoprazole 40m መድሃኒት ተሰቶኝ ብዙ ለዉጥ ስላገኘሁበት አንዳንዴ የማቃጠል ስሜት ስገጥመኝ እሱኑ መድሃኒት እየገዛሁ እጠቀማለሁና ምን ትመክረኛለህ ?
@uaeuae4902
@uaeuae4902 Жыл бұрын
Esty ላክልኝ ውዴ መዳንቱን በጣም ተስቃየው በስው አገር 😢
@አባይአበር
@አባይአበር Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምርት ነው እኔም በጣም እየተቸገርሁ ነበር
@LemmaashenafiBeyene
@LemmaashenafiBeyene 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ስለ ምክርህ በጣም ነው የማመሰግነው ❤
@roziabebaw9931
@roziabebaw9931 3 ай бұрын
ኮሜታተሮች እባካችሁን የጠቀማችሁን ጠቁሙኝ እገዙኝ እናቴ ጨጓራሽ መጨረሻ ላይ ነዉ በመርፌ እጂ በመዳኒት ምንም መዉሰድ እደማትችል ዶክተር ነግሮአታል በቁስለት እየተሰቃየች ነዉ😢😢😢😢
@namelast8903
@namelast8903 Жыл бұрын
ደር.መልእክቱ ሁሉም አዳመጥኩት በጣም ጥሩ ነው እጅግ ከልብ አመሰግናሎ!! አንድ ጥያቄ ግን,ቀደም ስል ከባድ ጨጎራ ነበረኝ በኦች ባይሎሪ ቴስት ባግተሪያው ተገኝቶ መድሀኒት ወስደ ጥሩ ለውጥ አለኝ ነገር ግን ከዚሁ ተያይዞ የተፈጠረ አልፎ አልፎ የሚከሰት የትንፋሽ ጠረን አለ እና እንዴት መታከም ይችላል...????
@Wanuwan-g3h
@Wanuwan-g3h 4 күн бұрын
ዶክተር ሰተኛ አና ጠዋት ጠዋት በጣም ያመኛል አናም ከበላው ቦአላ በተደጋጋሚ ያስገሳኛል
@TesfaneshEndashaw
@TesfaneshEndashaw 4 ай бұрын
ወንድማችን ማብራሪቶያው በጣም ደስ ይላል በርታ እውቀቱን ጥበቡን ያብዛልህ ኮሜት ብታነብ ንትመልሳልን
@mercysisay9044
@mercysisay9044 6 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ዶክተር ገለፃህ በጣም ጥሩ ነዉ
@baderhouse7351
@baderhouse7351 Жыл бұрын
በጣም ከባድ ህመመኖ ያሎት እግዚአብሕር ይጠብቀን እናማሰግለን🙏🙏🙏🙏
@benyamkebde3145
@benyamkebde3145 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ግልፅ ማስረዳትህ የሚገባ ተመልሶልኛል 🙏
@AbonehGirma
@AbonehGirma 2 ай бұрын
Dr. The way of ur thought had been attractive and simple for every lay person . Just i want to say thanks . GOD bless you 🙏
@KidestMirgya
@KidestMirgya Жыл бұрын
ሰላምዶ/ር እኔ ጨጓራዬን በጣምነው የምታመመው ማለት የፆም ምግብ ስበላ ቶሎየመራብ ስሜትአለው ስጋ የተመገብኩኝ ቀን ጨጓራዬ ሰላምነው ግራእየገባኝነው ምድነው ዶክተር 10:09 10:09
@wuletayedegu3607
@wuletayedegu3607 Жыл бұрын
በጥሩ ሁኔታ ነው ያብራራኸው ተባረክ
@kamiljemal4875
@kamiljemal4875 Жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግነለሁ ዶ/ር በጣም ተመችተውኛል
@kidistmitike717
@kidistmitike717 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ለምታስተላልፍልን መልክቶች በጣም እናመሰግናለን ሽንቴን ስቋጥር ሆዴ በጣም ይቆስልብኛል ይነፋኛል እንዲሁም ጎንበስ ቀና ማለት አልችልም ለትንሽ ሰአታት መፍትሔ ካለክ😢😢😢
የጨጓራ መዳኒት ለሚወስዱ ሰዎች | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:04
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 45 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Celery juice  ናይ ሰለሪ ፅማቅ እዩ ዋውውው
7:01
Eldana kitchen ኢልዳና ኪችን
Рет қаралды 12 М.