🔴 እየጨፈረች ወደ አሂራ |ሶፊ አና ቶፊቅ ጉድ አሰሙን|እርገጠዉ የተባለለት የሙስሊም ስርግ|ሮዚ አላህ አሳፋሪ ተግባር|seid media

  Рет қаралды 50,396

seid media_ሰኢድ ሚዲያ .

seid media_ሰኢድ ሚዲያ .

Күн бұрын

እየጨፈረች ወደ አሂራ |ሶፊ አና ቶፊቅ ጉድ አሰሙን|እርገጠዉ የተባለለት የሙስሊም ስርግ|ሮዚ አላህ አሳፋሪ ተግባር
Dancing to Ahira | Sophie Anna Tofiq Gud Esmun

Пікірлер: 316
@zebibaseid3841
@zebibaseid3841 7 күн бұрын
ጌታየ ሆይ ከዱንያም ከአኬራም ዉርደትና ክስረት ጠብቀኝ ምላሴንም ብልቴንም ከሀራም ጠብቀህ አተ የሰጠከኝን ነፍስ አተዉ ዉሰዳት
@mahbuba392
@mahbuba392 7 күн бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ረሱል ሰለላሁአለይሂ ወሰለም
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 5 күн бұрын
𝙨𝙚𝙡𝙚𝙡𝙖𝙝𝙪 𝙖𝙡𝙧𝙮𝙚𝙝𝙞 𝙬𝙤𝙨𝙚𝙡𝙚𝙢❤❤🎉🎉🎉🎉
@RahemahAlqahtani
@RahemahAlqahtani 7 күн бұрын
መጨራሻዬን መጨረሻችን አሳምር ኢላሂ😢😢😢
@YabaTebarak
@YabaTebarak 7 күн бұрын
አሏህ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን እህት ወድሞቼ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@myplaystar6593
@myplaystar6593 7 күн бұрын
ወላሂ መግቢያህ ቁርአን ልቤን ነዉ እሚነካኝ😢
@uthg7338
@uthg7338 7 күн бұрын
ሳህህ😢😢😢እኔራሱሱ
@አልሃምዱሊላህ
@አልሃምዱሊላህ 7 күн бұрын
አላህ ለሁላችንም ሂድያ ይስጠን🎉
@user-bl4qv4wv1i
@user-bl4qv4wv1i 7 күн бұрын
አሚን አሚን አላሁማ አሚን 😢❤❤
@user-gf7lg9ue5p
@user-gf7lg9ue5p 6 күн бұрын
አሚንንንንንንን
@ፋፊጉራጌዋ
@ፋፊጉራጌዋ 7 күн бұрын
አሏህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን በቁድራው
@rozahulala34
@rozahulala34 6 күн бұрын
አሰለሙ አላኩም የኡስታዝን ስልክ ምተውቁ በአላህ
@rozahulala34
@rozahulala34 6 күн бұрын
ከባድ ጥያቄ አለኝ ወይንም ስለራሴ ነው በአላህ ተበባራኝ
@fattiafattia
@fattiafattia 4 күн бұрын
ሱብሃነላህ እደክርሥታንኣላህ ሂዳያይሥጣቸው
@HawaEndris-k6s
@HawaEndris-k6s 7 күн бұрын
እኔ ልጀን መዳር የምፈልገው ከጭፈራ የራቀ መሆን አለበት እህት ወንድሞቸ በዱአ አግዙኝ
@AlAin-zn8rp
@AlAin-zn8rp 4 күн бұрын
አብሽሪ❤❤❤❤
@asqw6481
@asqw6481 4 күн бұрын
ኢንሻአላህ
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 4 күн бұрын
ተምክረው እንቢ የሚሉ ሙስሊም ቲክቶከሮች አላህ የሌሎች መማሪያ ያድርጋቸው ያረብ
@faezadula898
@faezadula898 7 күн бұрын
እነ ሶፊ ያለ ኒካህ መጃጃላቸው ያሳፍራል😢😢😢😢
@JihanAhmed-u9o
@JihanAhmed-u9o 7 күн бұрын
አንዳንድ ወንዶች ሀላፊነታቸዉን ስላልተወጡ ነዉ የአንዳንድ ሴቶች መበላሸት ባል ሚስቱን ከነልጆችዋ ፈቶ ይተዋል አብረዋት ሴት ልጆች ይኖራሉ ምን ያህል ችግር እንደሚገጥማቸዉ አስቡ ወንድም እህቱን አባትም ሴት ልጁን ባል ሚስቱን በአግባቡ መያዝ አለበት
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 7 күн бұрын
እኮ 90%ውንዱ ኢትዮጵያ ምድርን አበላሽተው 😒በ ሴቶች እጅን መስንዘር በጣም ይግርማል ኡስታዙ አፍሪካ ትቭ ግብቶ ቢአይ ሴቶች ብሎ አይልም 😒አዳሜ ሴቶች ሴቶች ይላሉ ስንቱን ጉድ የሽፍነችላቸው ሴት አደለችምና 😒
@Tybatube
@Tybatube 7 күн бұрын
እስላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ ወድ እህቶች በማድም ኩሸናነኒ😢😢😢😢😢
@Rahma-z3j
@Rahma-z3j 7 күн бұрын
አይ ዞን እኔም እጃው ነኝ
@Rahma-z3j
@Rahma-z3j 7 күн бұрын
@user-gi9wz3om3b
@user-gi9wz3om3b 7 күн бұрын
ዋአለለይኩም አሰላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ አብሽሪ ሁሉም እንደዛ ነው
@Tybatube
@Tybatube 7 күн бұрын
እማአላ ወድ አላሂ የማታእንጀራ የሰጠን ያርብ በቃች የበለን
@MedinaSoalih
@MedinaSoalih 7 күн бұрын
ዋአለይኩም እሰላም አዘሺ እኛም እዛዉ ነኘ
@yaraMOHAMMAD-v9p
@yaraMOHAMMAD-v9p 7 күн бұрын
ኡዝተዝ ኑሩ ቱርኪ የኛ አስተማሪ ❤❤ወንድም❤❤አባት❤❤አሏህ ይጠብቅህ
@madinaaman7455
@madinaaman7455 7 күн бұрын
ያአለህ ማጨረሻችን ነገረ አደረ😢😢
@LubabahAa8-xn6ei
@LubabahAa8-xn6ei 7 күн бұрын
የኔ ወንድም እናቤተሠቦቸ ወላሂ በሥነሥርአት ነዉ ያሣደጉኝ አልሀምዱሊላህ ጡሩ ቤተሠብ ያለዉሠዉ በደንብ አመሥግኑ ወላሂ
@chucgh6651
@chucgh6651 7 күн бұрын
አወ ምርጥ ልጅ ነው አላህ ይጠብቀው
@KhairiyaAdam
@KhairiyaAdam 7 күн бұрын
አወ ካአላህ በታች የቤተሰብም ጥንካሬ ያስፈልጋል እረጅም እድሜ ለቤተሰብ
@user-gf7lg9ue5p
@user-gf7lg9ue5p 6 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ለቤተሠቦቸ ምንም ቃል የለኚም ወላሂ በሥአቱ ሲቆጡን ይከፋን ነበር ዛሪ ላይ ግን የደስታየምንጮጭ ናቸዉ
@LubabahAa8-xn6ei
@LubabahAa8-xn6ei 6 күн бұрын
@@user-gf7lg9ue5p ወላሂ በጣም እኔ 2015 ላይ ከትምርትቤት ከተማሪዀላቀርቸ ወንድሜ የመታኝን መቸም አረሣትም ደሞኮ ወላሂ ቀርቸ የማላዉቀዉን የተረገመች ጓደኛአስቀርታኝ ነዉ ለሌላእንኳን አልነበረም በትምርትላይ ገበያ ሂደነነበር ወላሂ ግን አሁንላይ አመሠገነኩት ለማንኛዉም ጡሩጓደኛ ያሥፈልገናል ከቤተሠብ በታች
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 7 күн бұрын
ያረብ አተን ጠብቀን በራህመቱ መጨረሻችን አሳምርልን🎉🎉🎉🎉🎉
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 7 күн бұрын
አሏህ❤መጨረሻችን ያሳምርልን ❤ሠያእኳንዴህናመጣህልን❤
@kshuohffhj8420
@kshuohffhj8420 7 күн бұрын
አዉ ዝምታ የዉስጥ ሰላምነዉ😢
@فاطمهمحمد-غ8ص
@فاطمهمحمد-غ8ص 7 күн бұрын
ያአሏህ የመጨረሻየን ነገር አዴራ
@seadi-x7l
@seadi-x7l 7 күн бұрын
ቲሽ እሮዚ እሮዚ የራሷ ጉዳይ እደ ከሰማች ትስማ ሲደርስ ታየዋለች
@user-yn6um3ss2d
@user-yn6um3ss2d 7 күн бұрын
ዋሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ መጨረሻቺንን ያሳምርልን
@AwashSaeed
@AwashSaeed 7 күн бұрын
በዝሙት ነው የኖሩት ማለት ነው
@HalimaHalima-yf6zb
@HalimaHalima-yf6zb 7 күн бұрын
የኔ ምርጥ ዪቲበር ሰያ ጀግናችን 🎉
@hadyatadese
@hadyatadese 7 күн бұрын
እደዉ በማን ይሆን የምትሣለቂዉ ሮዚ አላህ ይምራሽ ዉደ
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 7 күн бұрын
አላህ ጀነትን ይወፍቃቸው 🤲❤️
@Deff-notella
@Deff-notella 7 күн бұрын
አሚን
@Deff-notella
@Deff-notella 7 күн бұрын
አለህ ይራህማቸው
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 7 күн бұрын
ሱበሀን አላህ በትክክል ወንድም አብሸር ኢንሻ አላህ በርታ አልሀምዱሊላህ❤❤
@F4gyf
@F4gyf 21 сағат бұрын
የአላህ በአዲንያ በአኬራ ያሳምርልን
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 7 күн бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@LubabahAa8-xn6ei
@LubabahAa8-xn6ei 7 күн бұрын
አይድሌ ወላሂ በሥልክም ቢሆን ኒካ መኖርነበረበት ይሄንያክል ያለኒካ መቀመጥ ከባድነዉ
@GalaGalazu
@GalaGalazu 5 күн бұрын
ደምሪኝ
@asqw6481
@asqw6481 4 күн бұрын
ሱፊያ እኮ ክርስቲያን ናት
@NeatoAna
@NeatoAna 7 күн бұрын
አላህ.ሁላችንም.ሂድያ.ይስጠን.ያረብ
@hhgg2865
@hhgg2865 7 күн бұрын
አላህ ጀነተልፊርዶስንይወፍቀው ሠኢድ ወድማችን ከሚዲያምውጪ እደዚሁሁን ጠካራ
@lasausau5726
@lasausau5726 7 күн бұрын
አላህ መጨርሽችን አስምርልኝ
@መኪያ-ጐ5ኈ
@መኪያ-ጐ5ኈ 7 күн бұрын
የሪቢጠቢቃን😢😢😢😢ሱባኒአለሀ
@user-ef4eg9xv4m
@user-ef4eg9xv4m 7 күн бұрын
አላህ ሂዳያ ይስጠንዉ ለኛም ይስጠን
@ሡበሀንክአሏሕ
@ሡበሀንክአሏሕ 7 күн бұрын
ሡበሀንአሏህ 😥አላህየ አተካቲማየን አሳምርልኝ
@user-rk7iq4mv4o
@user-rk7iq4mv4o 7 күн бұрын
ሱባሀንአላህመጨረሻየንአሳምርልኝ😢😢😢😢😢😢😢
@user-qy3hz1is9z
@user-qy3hz1is9z 7 күн бұрын
የአላህ ከደዝህያለስራጠብቀን ያረብ❤❤ ዝምያለ ነጃ ወጣ አሉ❤❤የኛውድ ነብይሰለላዋሌሂወሰለም❤❤
@Elham_545
@Elham_545 7 күн бұрын
Selelahu aleyhi weselem ❤❤❤
@KamilaKamila-h4n
@KamilaKamila-h4n 7 күн бұрын
❤❤❤ ሰይዶ አላህ ይቅር ይበካቸው ምን እንላለን
@ghybvcd4024
@ghybvcd4024 7 күн бұрын
በእንዳቺ አይነት ባለጌ ሙስሊሞች ሁሉ መሰደባቸው ያሳዛናል
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 4 күн бұрын
ወንድም ቶፊቅ ሰዎች አይደሉም የቂያማ ቀን ለሂሳብ የሚያቀርቡህ አላህን ፈርተህ በወጣትነትህ ተጠቀም አልጫ አትሁን ወላሂ ቀብር ውስጥ ዘመድ የለም አላህ ይዘንልን,የነፍስያችን ባሪያ ከመሆን አላህ ይጠብቀን
@KhdishaKk
@KhdishaKk 6 күн бұрын
ምርጥ ወድማቸን በረታ ሰይዶ ሰብ አላደረኩህም ነበር እስከዛሬ አሁን ሰብ አድርኩሀህ
@heyryanursen4832
@heyryanursen4832 7 күн бұрын
ወላሂ መሻአላህ አለይክ በወጣትነትህ ሀሪፍ አስተሳሠብ ነው ያለህ በዛ ላይ መሻላ ቆንጆ ነህ አላህ ሰርግህ ያሳየን
@tewabechmeconen1911
@tewabechmeconen1911 7 күн бұрын
እሰላም አይለኩም እኔ የምለው መስሊም እህቶችን እነዚህንን ቲክ ቶኮችን ምና አለበት ብትቶዋቸው ካዘናችሁላችሁላቸው ዱአ አድርጉላቸው በግልም አስተውሳቸው ከዛ ውጭ ግን በየግዜው ስለነሱ በሚዲያ እየወጣችሁ ስለነሱ ባወራችሁ ግዜ እንሱን እያሸደዱ የበለጠ ወደከፋ እየገፋፋችሆቸው ነው ስለዚህ ለቀቅ አድርጎቸው
@uaeuae8066
@uaeuae8066 7 күн бұрын
ምን አልባት እነሱን አይተው ወደ አላህ ይመለሳሉ በሚል ነው ዱንያ አጭር መሆኑን የማይቀረ ቀጠሮ ድንገት መምጣቱን ሳያስቡት😢😢
@myplaystar6593
@myplaystar6593 7 күн бұрын
ባወቅንዉ ጠማማወችን ማሥተካከል ግዴታችንነዉ ኡኽቲ
@uaeuae8066
@uaeuae8066 7 күн бұрын
@@myplaystar6593 ግዳታንማ ነው ግን አንዳንዶች አይሰሙሽም አላህ ሂዲያንም ሲሰጣቸው ነው
@ስአዳየሱፍ
@ስአዳየሱፍ 5 күн бұрын
s.a.w 💕💕❤️s.a.w❤️❤️❤️ አላህ ሂዳያ ይስጥክ💕💕💕
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 4 күн бұрын
ኡስታዝ ኑሩ: አላህ ይጠብቅህ አዋጁ ይመቻል
@sadaabubakr6830
@sadaabubakr6830 7 күн бұрын
Allah yerhamachew
@user-wo4zv7km7v
@user-wo4zv7km7v 7 күн бұрын
ወአለይኩ ሠለም🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉
@IbrahimK-kj9pu
@IbrahimK-kj9pu 7 күн бұрын
ባሌን መሳይ ማሻአላህ አላህይጨምርልህ
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 4 күн бұрын
ሙስሊም ጠሎች እንዳይገድሉት አላህ ይጠብቀው ያስልመው
@AyeshaAil-b9e
@AyeshaAil-b9e 7 күн бұрын
አላህ ይጠብቅህ ሰይድ ወድሜዋ❤❤ በጣም ምርጥ ሰው ነህ በሰት ጉድ ነው ቻናል ህን ያገኘሁህ🥰🥰
@ስአዳየሱፍ
@ስአዳየሱፍ 5 күн бұрын
ያረቢ ሀቲማየን አሳማርልኝ ያረብ😢😢🥺🥺🥺
@ZemzemZ
@ZemzemZ 7 күн бұрын
ኡዝታዝያሲን:ነሩእረጅምእድሜእመኝልሀለሁ:ሌላዉ:ሮዛአላህንፍሪአላህ:የሰጠሸንነኢማ:ጤናሸንምጭምር:አላህ:በማይክሮሰከድሊጠፋዉይችላልጉልበቱየሱናየሱብቻነዉ:አላህሂዲያይሰጥሸ:ሳይቀድምሸተመለሸ:እህቴ:ለኛምአላህበማያልቅበት:እዝነቱ:ሂዲያ:እዉቀትይወፍቀን:ያረብ☝☝ለኢላሀኢላህ:መሀመድ:ረሱለላህ::
@NageshBeyne
@NageshBeyne 7 күн бұрын
ሞታለች እኮ ነዉ ሚባለዉ
@mesimad
@mesimad 7 күн бұрын
ዶክተር አብይ ጠቅላይ ሚንስቴር በክብር መጥራት አለብህ መንግስትን ክብር የሰጠዉ አላህ ነዉ
@user-xl2zq4ei7u
@user-xl2zq4ei7u 11 сағат бұрын
ኡ ያሲን ኑሩ ወንድ ሴት በተቀላቀለበት መናገርህ እህህህ
@FudCud-t2v
@FudCud-t2v 4 күн бұрын
አሜንያረብ🤲🤲🤲
@yumaMehammed
@yumaMehammed 4 күн бұрын
አላህ ይጠብቀን ያረብ መጨረሻችንን ያሳምርርን
@haseamir612
@haseamir612 7 күн бұрын
Yene jegna nigus hulem betam newu miwedk alaha yitebk selamhn bist yarglgn
@user-dj8jh3ho2x
@user-dj8jh3ho2x 7 күн бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@SofiyaSofiya-ro5it
@SofiyaSofiya-ro5it 7 күн бұрын
ሰለላሁአለይወሰለምየኛውዲነቢ,ሱለላሁአለወሰለም
@danyakadir5131
@danyakadir5131 4 күн бұрын
MashaAllah tekekel
@Amnetyasin
@Amnetyasin 2 күн бұрын
ሱባሀናሏህ
@user-yn6um3ss2d
@user-yn6um3ss2d 7 күн бұрын
አላህ ይራህማቸዉ
@user-bl4qv4wv1i
@user-bl4qv4wv1i 7 күн бұрын
صلى الله عليه وسلم
@neemaneema4000
@neemaneema4000 5 күн бұрын
ያአላህ ያረብ መጨረሸችንን አሰምርልን
@FoziyaAbdu-gm9nn
@FoziyaAbdu-gm9nn 6 күн бұрын
allah,yrhamachew
@tube-iy6bs
@tube-iy6bs 2 күн бұрын
ይመችህ ወንድሜ
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 4 күн бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@LubabahAa8-xn6ei
@LubabahAa8-xn6ei 7 күн бұрын
ያዉ ኮሜንት አበዛሁእንጂ ወላሂ በኒካህ ትዳርላይ ብዙበረካወች አሉት ወላሂ እኔ ገነ አመትሆነኝ ግን ምንም ነገር የለንን ነበር እሱም እኔም ፍቅር ብቻነዉ ያለን ግን ከተጋባን ወድህ ወላሂ እርዚቁ ከየት እንደሚመጣ አይታወቅም አልሀምዱሊላህ አላህ በሀላል ላይ ጡሩነገሮችአሉ ሥለዚህ ምን ይዠነዉ የማገባዉ እያላችሁ በሀራም ከወንዶች ወይም ወንዶች ከሴቶች አታዉሮ ከተፋቀራችሁ ኒካህ አድርጋትሁ ተጋቡ አትፍሩት ወላሂ አላህ ጡሩ ትዳር ይወፍቃችሁ
@yaraMOHAMMAD-v9p
@yaraMOHAMMAD-v9p 7 күн бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድማችን
@AmMuhamed-qx6yd
@AmMuhamed-qx6yd 7 күн бұрын
በእሥልምና ኒካህ ሣይታሠር ፍቅረኛ የሚባል በዚና መኖር የለም ፡፡
@ZahraAwal-y8f
@ZahraAwal-y8f 6 күн бұрын
አሏህ ይረሀማቸው
@HikmaHik-g9i
@HikmaHik-g9i 7 күн бұрын
ያንድሜ አላህ ይጨምርልክ ካምጥፎ ናጋር አላህ ይጠብቀን
@user-rl6mq2he9u
@user-rl6mq2he9u 7 күн бұрын
ሱባሀን አላህ አላህ መጨረሻችን ያሳምረልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@QwQw-cw4dg
@QwQw-cw4dg 7 күн бұрын
ጎበዝ ነህ በርታ
@RABIRABI-dx3br
@RABIRABI-dx3br 7 күн бұрын
አላህይራህማቸው
@zahraliban5714
@zahraliban5714 7 күн бұрын
አላህ ሂዳያውን ይስጣት ።ዱአ አድርጉላት
@fatumakadere-cf9si
@fatumakadere-cf9si 7 күн бұрын
Aslmu.alykume wormatulye wobrkatu yarb kadze aynte nagre allha yetabikane yitabikachu.amin.balu🤲🤲🤲🤲🤲
@allaouiatofik1721
@allaouiatofik1721 7 күн бұрын
Ma shallah ❤❤❤❤
@zahraliban5714
@zahraliban5714 7 күн бұрын
ትክክል እውነተኛ ታሪክ ነው
@hayattt-ov6np
@hayattt-ov6np 7 күн бұрын
አላህይማራቸዉ
@AbdeFa-w5v
@AbdeFa-w5v 3 күн бұрын
ያለ ንከህ ያታጀመራ ፍቅር ማቼም አይዘልቅም መጨራሸ ዬለዉም
@SSs-ql6kb
@SSs-ql6kb 5 күн бұрын
ያርብ መጨርሻችንን ያሣምረዉ🎉🎉🎉🎉🎉
@user-xd3yo6ox8j
@user-xd3yo6ox8j 4 күн бұрын
Allah yrahmachew
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 4 күн бұрын
ኢና ሊላህ ወኢነ ኢለይሂ ራጁኡን
@taiba-z1q
@taiba-z1q 7 күн бұрын
الهم صلي وسلم على نبينا محمد
@HaytiMohammed-j9n
@HaytiMohammed-j9n 6 күн бұрын
አላህ ትክክለኛውን መገድ ይምራል ያረብ
@iehsu
@iehsu 7 күн бұрын
አላህ ይርሀመው ሀቲማችንን አላህ ያሳምርልን
@myplaystar6593
@myplaystar6593 7 күн бұрын
አህሠት ወድማችን አላህ ይጨምርልህ መጨረሻችንንም አላህ ያሣምርልህ😢
@MominaMomina88
@MominaMomina88 7 күн бұрын
ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ አላህ❤
@academicju4556
@academicju4556 7 күн бұрын
አላህይራህማቸው
@user-ws7kg4er7z
@user-ws7kg4er7z 6 күн бұрын
ሡለላሁአለሂወሰለም❤❤❤❤❤❤
@LubabahAa8-xn6ei
@LubabahAa8-xn6ei 7 күн бұрын
ግን ሮዚ የምትባለዉ ሙሥሊም ናትእንደበአላህ
@starcall9965
@starcall9965 7 күн бұрын
አወሙሰሊምናት
@LubabahAa8-xn6ei
@LubabahAa8-xn6ei 7 күн бұрын
@@starcall9965 አላህ ሂድያ ይስጣት ያረቢ ከባድነዉ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 7 күн бұрын
😒አኦ እና ካፍር ልትያት ነው 😒
@LubabahAa8-xn6ei
@LubabahAa8-xn6ei 5 күн бұрын
@@user-kp2vl5fc3c ኧረኔ አላልኩም ስለማላዉቃትዉ ምነዉ
@uthg7338
@uthg7338 7 күн бұрын
ስለላህአለይሂወስለም😢❤
@semiraaman5189
@semiraaman5189 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 7 күн бұрын
አብቿን የሚጠሉት ሙስሊምን ለምን አከበረ ብለዉ ነዉ. አላህ ሂዲያ ዪዪስጠዉ. ጥላቷች ዪቃጠሉ
@SamiraSaid-fr8lq
@SamiraSaid-fr8lq 5 күн бұрын
አላህ ሂዲያ ይሥጣት
@NoorAhmad-kq5sg
@NoorAhmad-kq5sg 7 күн бұрын
ወአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ሰይዶ እሮዚ አላህን ፍሪ ሂጃብ አላህ ግዴት አጅርጎብናል ደሞም ውበታችን ነው አላህን ፍሪ አሁንም አላህን ወአሌኩምወራህመቱላሂወበረካቱህሰይዶእሮዚአላህንፍሪሂጃብአላህግዴትአጅርጎብናልደሞምውበታችንነውአላህንፍሪአሁንምአላህንፍሪ 😢😢😢😢
@SemiraSemira-v4m
@SemiraSemira-v4m 7 күн бұрын
Allah yimarechew
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 37 МЛН
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 91 МЛН
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 36 МЛН
ከ Ethiopia እንዴት ወደ United Kingdom መጣው
29:23
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 37 МЛН