የጨዋታ እንግዳ- ጋዜጠኛና ደራሲ ጳውሎስ ኞኞ ትውስታ- ክፍል 1- ጥቅምት 5፣ 2015 Part One - ጥቅምት 5፣ 2015

  Рет қаралды 51,586

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Жыл бұрын

Yechewata Engida /የጨዋታ እንግዳ- ጋዜጠኛና ደራሲ ጳውሎስ ኞኞ ትውስታ- ጥቅምት 5፣ 2015
#Ethiopia #MeazaBirru #Pawlos_Gnogno
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 45
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Жыл бұрын
በጣም የምወደዉ እና የማከብረዉ ጋዜጠኛ በልጅነቴ ማንብ እንድወድ ያደረገኝ ሰዉ ነዉ። ነብስ ይማር።
@mulugetalemma2116
@mulugetalemma2116 Жыл бұрын
በጋሽ ጳውሎስ ዘመን የነበርኩ ነኝ። እንኳን በቅርቡ የሚአውቁት በየእለቱ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣና በድምፅ ጋዜጣ የጋሽ ጳውሎስን መልእክቶች የምናዳምጥ በደንብ አርገን እናውቀዋለን ብል የተሳሳትኩ አይመስለኝም። ጋሽ ጳውሎስ ኢትዮጵያ መቼም ልትረሳው የማይገባ አንጡራ ልጇ ነው። ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር። የጋሽ አሳምነው ገብረወልድንስ ምን ትላለችሁ?
@bashirsalh4817
@bashirsalh4817 Жыл бұрын
ድንቅ ጋዜጤኛ ነሽ ታሪኩን ነብስ ዘራሽበት ሁልጊዜ የሚያበሳጨኝ ታዋቂ ሰዎች በህይወት እያሉ ያላወቅናቸው ለማድነቅ እድል ሳናገኝ ቀርተን ከሞቱ በኋላ ገድላቸው ሲነበብ ምነው በህይወት እያሉ ማድነቃችንን አውቀው ቢሆን ምንኛ ይደሰቱ ነበር ከሞቱ በኋላ ቢደነቁ ምን ፋይዳ አለው መቼ ይሆን ሰዎችን በህይወት እያሉ እንድናውቃቸው የሚደረገው?ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
@fekaduberehe5849
@fekaduberehe5849 Жыл бұрын
በጣም መሳጭና ውብ አቀራረብ ነው። ምን አይነት ህይወት ነው ምን አይነት ኑሮ ነው የሚኖሩት እየቀናሁና እራሴን በዛ ደግ ዘመን እየኖርኩ እያየው ጭልጥ ማን ይመለሳል በዛው መንጎድ ነው ሁሁሁሁ በረጅሙ መተንፈስ ታላቅ የሚከበርበት ጎረቤት ሽማግሌ የሚከበርበት ወንበር የሚለቀቅበት ምኑ ተነግሮ ያልቃል። ለናተ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እና ረጅም አንገት ካለው በማር ጠጅ ከሞላ ብርሌ ጋር። ❤❤❤❤
@samigemeda7296
@samigemeda7296 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የምወደውን የጥበብ ሰው ስላቀረባቹ በጣም ተደስቻለሁ ክብረት ይስጥልኝ!!!
@sunnyhirpo852
@sunnyhirpo852 Жыл бұрын
በጣም የማደንቅሽ ጋዜጠኛ ነሽ ... ብቻሽን ሙሉ ነሽ ::
@honestygalor6748
@honestygalor6748 Жыл бұрын
For some unknown reason I used to associate Pawlos Gnogno with the Southern communities especially I thought he was from the Wollaiyta community. I am enlighten by this programme on many issues. Thank you for that and keep on with the good job of bringing to life all the good things of the past. Our system was never perfect but the love that prevailed among our society and the sky high aspirations and hope everyone had was second to none before division destroyed everything that was good and human.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Жыл бұрын
Thank you so much Meaza this was very entertaining and a great way to the young journalists to use their talent in confidence. God bless you. Please bring us more of Paulo's pieces they are timeless.
@Mankush995
@Mankush995 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ።
@temesgent.mariam6135
@temesgent.mariam6135 Жыл бұрын
I read almost all his writings in my early years of my life. He is really a great journalist! A unique man indeed! Thank you Sheger for your excellent program!
@gigilemma6133
@gigilemma6133 Жыл бұрын
I remember when I was a kid my favorite page to read Addis Zemen newspaper was (I have one question) አንድ ጥያቄ አለኝ
@workineshteka3269
@workineshteka3269 Жыл бұрын
አሜን ዻውሎስ ኞኞ ነፈስህን እነደተመኘኸው በአፀደ ገነት ያኑርልን እንወድሀለን💐🌹💐🇪🇹❤️
@ethiopiahageria188
@ethiopiahageria188 Жыл бұрын
Wow Great Man Gashe Pawlos Gnogno
@ephremabeselom8489
@ephremabeselom8489 Жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም አድናቂአችሁ ነኝ። ያልኖርኩበትን ዘመን በምናብ ተመስጬ እንዳየው ስላደረጋችሁኝ። አንድ አስተያየት ግን አለኝ በ KZbin ቻናላችሁ ላይ የጨዋታ እንግዳን ማዋዣ ዘፈኖች የምትቆርጡት ነገር ያቃጥለኛል..........እባካችሁ አትቁረጡት ጨዋታው አሰልቺ እንዳይሆን
@AA-114
@AA-114 Жыл бұрын
I don't get it why are they cutting the music part which makes the program dry. Thanks for bringing up my concern.
@tesfayebirru4109
@tesfayebirru4109 Жыл бұрын
0
@brookgirma7940
@brookgirma7940 Жыл бұрын
ዘፈኖች ሚቆረጡበት ምክንያት ከ KZbin የኮፒ ራይት መብት እና ደንጋጌ ጋር የተያያዝ ሰለሆነ ነው.... አትናደዱ ለማለት ያክል ነው😉
@AA-114
@AA-114 Жыл бұрын
@@brookgirma7940 Asking why doesn't have anything do with getting angry. I see people post songs as they pleased on KZbin. And continued to do so. Can you put details on KZbin rules? Thanks
@brookgirma7940
@brookgirma7940 Жыл бұрын
@@AA-114 sure. people posting with risks..there is copyright strike it acts as a warning. If you get 3 copyright strikes: Your account, along with any associated channels, is subject to termination. All the videos uploaded to your account will be removed. You can't create new channels. their is also content ID it's many to comment here
@teta8527
@teta8527 Жыл бұрын
Ye Telantun makeber lezarew Keber lenegew Mekuria new! Thank u for sharing
@gamachubeyena2628
@gamachubeyena2628 Жыл бұрын
Ms. Tizeta Belachewu presentation of historical account on Shager FM 101 is professional skilled her voice set under tone's reads fluently the smooth flows likes (Gaferissa), river near Shager city.
@yirgalemtsegaye2785
@yirgalemtsegaye2785 Жыл бұрын
ደስ ይላል!
@kassayilala5150
@kassayilala5150 Жыл бұрын
የሴቶች ገፅ ሣይሆን የወይዛዝርት ገፅ ነበር የሚባለው።
@Bwondema
@Bwondema Жыл бұрын
I am his life long admirer especially after I read his historical books. I always want to give a copy of his Book about Minilik to certain individuals but I couldn't find it anywhere. I would appreciate it if someone could point me where to find it.
@mickeymickey8675
@mickeymickey8675 7 ай бұрын
I always wonder where his son was, he was my classmate in Cathedral Nativity boys school. If anyone have info where he is about pls let me know. Thank you!
@selamwondimu5568
@selamwondimu5568 Жыл бұрын
በጣም የምወደው ጋዜጠኛ ነው ልጅ ሆኜ ጋዜጣ ላይ የሱን ፅሁፍ አነብ ነበርና ደብዳቤ ፃፍኩለት እንዲህ ብዪ ጋሽ ፓውሎስ ለጥያቄ ሁሉ የምትመልሰው መልስ አጭርና አስቂኝ ና ደረቅ ያለ ነው እንዴት ሆነልህ? መፅሐፍ ስለማነብ ነው አለኝ ። ለትውስታ ያህል ።
@ambaw1004
@ambaw1004 Жыл бұрын
ይገርማል
@abayeshegebere5857
@abayeshegebere5857 Жыл бұрын
❤yegrmal
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 Жыл бұрын
Betam Bteru huneta akerebacheh Betam enwedew never Gazetaw. Enshama neber Awetulen 1,. Zenengaw kebede. Tarik 2,. Yekatit 12 sema etat BEthiopia redio siteyek 33000. Sew yecheresu ken. Yetalian mistoch. Yemifes Dem. Eyayu. Yehe yene bal yegedelew new eyayu sifokakeru semi. Negegerochun akerbulen Betam. Enamesegnalen
@HY-kz6vd
@HY-kz6vd Жыл бұрын
Mazi please radio laye sesema ye chewata engda program laye bemehal mitgbzuachew mizikaeoch sayselch endnadamet des yilal bebzat KZbin laye gen muzikawoch u yelum ena ker yilgnal sadamet ena lek ke radio gar endkrbachehut muzkawochun benoru bihon...amsgnalhu!
@yohannesmulugeta3744
@yohannesmulugeta3744 Жыл бұрын
@H Y let me know which "yechewata ingida" you want I'll address you.
@HY-kz6vd
@HY-kz6vd Жыл бұрын
@@yohannesmulugeta3744 Thank you ,what I want to say is while on the radio "yechewata engda" program when they transmit they play music in the middle of the interview, May be they will select or the gust will select ... but when I listen again that interview on the KZbin they cut the music part .. so that is what I said not to cut the music that's transmited on the radio it's realy nice to listen the music in the middle of the interview. Thanks.
@ambaw1004
@ambaw1004 Жыл бұрын
@@HY-kz6vd because of copy right they cut it
@user-ig5dg3up5y
@user-ig5dg3up5y Жыл бұрын
ሸገሮች እናመሰግናለን። የጳውሎስ ኞኞን ነፍስ እግዚአብሔር አምላክ ከደጋጎቹ ጋር ያኑርልን።
@abelgirma8769
@abelgirma8769 Жыл бұрын
😂😂😂😂 😄 ደብዳቤው
@engilyas44
@engilyas44 Жыл бұрын
ኞኞ እንዴ እኛ ያውቃሉ፤፣፤
@dawitdafa6486
@dawitdafa6486 Жыл бұрын
ለምን በሕይወት ታሪኩ አልተጀመረም ?
@solotefera8782
@solotefera8782 4 ай бұрын
ባጠና ባጠና አልገባ አለኝ? በሥንጥር ሞክሪው። በአለም ላይ ትልቅ አፍ ያለው ዘፋኝ ማነው ? ከመሀሙድ ልታጣሉኝ ነወ ። ጋሼ ጳውሎሰ ባለ ደቦል አንበሣው።
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Жыл бұрын
እውቁ ጋዜጠኛ ጳውሎስ ኞኞ በአማርኛ የሚተላለፍን ፕሮግራም በአማርኛ ግጥም አድርጎ ሰምቶ በንግሊዝኛ መኮመትን ምን ትለዋለህ???
@visionacademy9314
@visionacademy9314 Жыл бұрын
ሰው መደነቅ ያለበት በቁሙ ነው።ከማደንቃቸው ሰው መአዘ ብሩ ተፈሪ አለሙ ከምወዳቸው።።።።።።።።።።።
@zemenfes62
@zemenfes62 Жыл бұрын
Wasn’t he Greek decent?
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 49 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,3 МЛН
የአራዳው ታደሰ l ከጳውሎስ ኞኞ l አዝናኝ ታሪክ
1:42:25
How is it possible? 😅 #behindthescenes? #vfx
0:19
The Quinetto's
Рет қаралды 43 МЛН
One Two Buckle My Shoes ! #spongebobexe #shorts
0:17
ANA Craft
Рет қаралды 60 МЛН
One Two Buckle My Shoes ! #spongebobexe #shorts
0:17
ANA Craft
Рет қаралды 60 МЛН
POR QUEEE DIVERTIDA MENTE 2 !!! #SHORTS
0:15
Figuritalo
Рет қаралды 37 МЛН