ይቺ ምስኪን ሴት በጣም ትፈልጋለች እባካችሁ ሸርወይ መቃጠል/ ፃነት ወርቅነህ / Seifu on Ebs / kidamen keseat / Ethiopia / EBS TV

  Рет қаралды 69,659

nati feta

nati feta

Күн бұрын

Пікірлер: 766
@natifeta1
@natifeta1 2 ай бұрын
አድሱን ዩቱብ ቻናሌን ውስጥ ግቢና አድስ የተለቀቀውን ቪሮኒካ ስለ አድሱ አልበም ያላችሁ ስሙ kzbin.info/www/bejne/Y2XYnJ2Bi7GKsKMsi=q7alWRsB33WT2RRs
@CIA.W3544
@CIA.W3544 2 ай бұрын
Eche gala ensesa nw
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 2 ай бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ከኢትዮጵያ ኖሬለሁ እንደዚ በውሃ የሚጨክን የለም ውሃውን የደፋባት ወጣት እግዛቤሔር ይድፈው🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@EthioMusic202
@EthioMusic202 2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ውሃ ያሳጣው
@MagdasTeketeleny
@MagdasTeketeleny 2 ай бұрын
አሜን ያሳዝናል የወነት 😭😭💔💔
@GdSy-ji2xj
@GdSy-ji2xj 2 ай бұрын
ኤርትራወቺ በጣም ነው የምወዳቺሑ አዲ ኤርትራዋ ሡቅ አለው ሣውዲ ነው ያለው ከዛን እኔ የ9ወር እርጉዝ ነበርኩ ከጓደኛየጋ እሡቅ ሒደን በጣም እራበኝ ከዛ እሡ ሡቅ አጠገብ ቁመን በጣም እርቦኛል እንሒዲ እቤት አልኮት ከዛ ሠምቶኛል ከዛነይእሕት እዚሕ ጠብቂልኝ ሡቄን ብሎ ሒዶ እሚበላ አምጥቶ ሠጠኝ ለሴት ልጂ ያለው ክብር እዲሜው ይርዘም ጨምሮ ጨማምሮ ይስጠው ይኔን በዚሕ አጋጣሜ ኤርትራወቺ በጣም ነው የምወዳቺሑ እሻአላሕ ኢትጱያ ስገባ አገራቺሑንም አየዋለሑ
@MarthaWondimu-v3c
@MarthaWondimu-v3c 2 ай бұрын
አሜን በጭንቅላቱ ይትከለዉ ዉሀኮ እሬሳ ነዉ የሚታጠብበት
@hybye345
@hybye345 2 ай бұрын
በትክክል
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ውሃ ለህዝቡ ተርፎ የምስር ህዝብ እየጠጣው ነው የአባይ ልጅ ውሃ ጠማው እድሜህን ትጠር🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 2 ай бұрын
የሙስሊሟ እርግማን ተመቸኝ። አሜን ብያለሁ! አሜን! የዉሃ ያለህ ያሰኘዉ ይሄ መርገምት። የረገጠዉ ሁሉ ይድረቅ።
@فوزيةريان-ت4د
@فوزيةريان-ت4د 2 ай бұрын
ፍትህ ለሚስኪኗ እህታችን
@FatimaAliየዴሴዋ
@FatimaAliየዴሴዋ 2 ай бұрын
ወላሒ በጣም ዝቅተኛ አሚሮ ነውያለቻው እኔም አድስ አበባ በምኖረበት ግዜ ሕፃልጅ አዝዬ እየቀዳሁ የሚፈስ ውሃነው ደፉብኝ አባረሩኝ አላሕ ይላቸው😢😢😢😢😢
@eyerusemengstie5125
@eyerusemengstie5125 2 ай бұрын
በእዉነት በጣም ምንአይነት የተረገመ ዘመንደረስን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@fefi406
@fefi406 2 ай бұрын
ለማን አባት እናውራ ከላይ እስከታች የበታችነት ስሜት የተፀናወታቸው ናቸው ደሀውን ያሰቃያል
@guhghh6846
@guhghh6846 2 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@K.T-mj9mj
@K.T-mj9mj 2 ай бұрын
ለዚህ ደግሞ በበታችነት የተለከፋችሁ የሁሉም ታናሾች ናችሁ እንተዋወቃለን ፈጣሪ ይማራችሁ ይህን ያክል ዘመን ሀገራችን የኖረችው እናንተ ስልጣን ባለመያዛችሁ ነው።
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 2 ай бұрын
ትክክል ይሄው ስልጣን ከያዙ ጀምሮ ኢትዮ ውድቀት ላይ ነች
@samsonamsalu3335
@samsonamsalu3335 2 ай бұрын
ወደ ገላትያ ሰዎች 5፡19-21 "አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፤ በገዛ ሥጋው የሚዘራ ከሥጋ መበስበስን ያጭዳልና፥ በመንፈስ ግን የሚዘራው ከመንፈስ የዘላለምን ሕይወት ያጭዳል።" መዝ 12÷1 "አቤቱ፥ አድነኝ፤ ደግ ሰው አልቆአልና፥ ከሰው ልጆችም መተማመን ጐድሎአልና።" እግዚአብሔር ወደ መልካሙ መንገድ ይምራን፤ በምህረቱም ይጎብኘን! አሜን!
@Kal8454kal
@Kal8454kal 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢
@zehiwotalebel8490
@zehiwotalebel8490 2 ай бұрын
አሜን ይጎብኘን
@amsalegammie2303
@amsalegammie2303 2 ай бұрын
ከሜን
@misganatube-iu4qt
@misganatube-iu4qt 2 ай бұрын
አሜን
@Mihiru-i9d
@Mihiru-i9d 2 ай бұрын
ameeeeeeen tebareki
@Melsh-te8ct
@Melsh-te8ct 2 ай бұрын
አሁን እኮ በአለም ጨካኝ ሀገርማለት ኢትዮጵያ ልትሆን ነው
@natifeta1
@natifeta1 2 ай бұрын
ትክክል 🙏🙏🙏🙏 ሀሳብ ስለ ምትሰጡ አመሰግናለሁ
@shalomgirma582
@shalomgirma582 2 ай бұрын
ቀረጸው ሆን ተብሎ የተቀረጸ ይመስለኛል ድራማ እንዳይሆን እውነት ከሆነ ያሳዝናል ግን እኔ እውነት አልመሰለኝም
@fekadodesalen
@fekadodesalen 2 ай бұрын
sewuyew Eko weta​@@shalomgirma582
@vvvffff1290
@vvvffff1290 2 ай бұрын
ይክሁሉዘረኝነትነእዘረኝነትል። አላህያጥፍልን
@SalinaSalit-yb1ub
@SalinaSalit-yb1ub 2 ай бұрын
@@shalomgirma582 እኔም ድራማ ነው የመሠለኝ እውነት ከሆነ የምር ያሳዝናል
@siametasfa5893
@siametasfa5893 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ፈራጅ ነው አይዞሽ እህታችን የኢትዮጵያ ሕዝብ ካንቺ ጋር ነው
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 2 ай бұрын
ሙስሊሟ የረገመችው እርግማን ሁሉ መሬት ጠብ ሳይል ይድረስባቸው ኢንሻ አለህ 🙏
@Melsh-te8ct
@Melsh-te8ct 2 ай бұрын
@@zeynebalewi636 እላተ የለእርግማን ያለመግደል ሌላ ታቃላችሁ እዴ ቁራናችሁ ስድብ ነው መሠለኝ የሟስተምረው አታፍሪም እዴ
@nazrethmichael2332
@nazrethmichael2332 2 ай бұрын
Muselma tikikle new yetnagrcew
@ttww9470
@ttww9470 2 ай бұрын
​@@Melsh-te8ct ስረአት ያጅ
@sintayehupetros5653
@sintayehupetros5653 2 ай бұрын
እንኳን ቪዲዮ ቀረፀ ምከንያቱም ይህ ግዜ ያልፋል ይቺ እናት ግን ሲወጣላት በዚህ ቪዲዮ ለፍርድ ታቀርብሃለች ጠብቅ እሩቅ አይደለም ማብቂያ ቀርቧል
@Mehbu-v1w
@Mehbu-v1w 2 ай бұрын
ከብት አፍሽን አትክፍቺ​@@Melsh-te8ct
@Abanesh-gg8if
@Abanesh-gg8if 2 ай бұрын
በጣም አዝናለው ግን አይዞሽ መድሀኒአለም አይለይሽ 😢😢😢ያሳዝናል ህዝቤ
@natifeta1
@natifeta1 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏 ሀሳብ ስለ ምትሰጡ አመሰግናለሁ
@GetachewMekore
@GetachewMekore 2 ай бұрын
በጣም ይሳፈራል ይሄንይሀላ ተጨካክነናል በሀላችን አይደለም የውደቀዛፈ ምሳር ይበዛበታል 😢😢😢😢😢😢😢
@רחלטפרה-ח5ק
@רחלטפרה-ח5ק 2 ай бұрын
እዉሀ እዳለቺዉ የሬሳ መጠቢያነዉ ውሐ እዴት ይከለከላ ል😢😢 ሁሉም ያልፋል 🙏🙏
@ritaasmelash3236
@ritaasmelash3236 2 ай бұрын
በጣም ታሳዝናለ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ባለጌ ነው ሰውየ
@ritaasmelash3236
@ritaasmelash3236 2 ай бұрын
ኡነት እድመ ለኢትዮጵያ ውሃ በውሃ ይናገራል ከቤታ ወጣ 😥😥😥አታሳዝንም
@سحابالحلوه-ص3ط
@سحابالحلوه-ص3ط 2 ай бұрын
በአላህ፡ይሁንብኝ፡በጣም፡አስለቀሰችኝ፡አይይይይይይ፡አላህው፡ሰላሙን፡አምጣልን
@hanaabatehana5489
@hanaabatehana5489 2 ай бұрын
መቅረፁም፣ጡሩነዉ፣ለበጎነዉ፣አልሀምዱሪላ፣ መጨረሻዋ፣ያመረ፣ያርግላት፣ያረብ፣እህታችን ለዱአብአሚን፣መርጦ፣ይምታ፣😢😢😢😢😢😢😢😢❤
@natifeta1
@natifeta1 2 ай бұрын
ሀሳብ ስለ ምትሰጡ ከልቤ አመሰግናለሁ እሄ አብሮነታችሁ ይቀጥል እላለሁ 🙏🙏❤❤
@Meron2115
@Meron2115 2 ай бұрын
የኔ እናት ከካሜራ ጀርባ ምን አድርጓት ይሆን ኡፍፍ በእውነት ለመናገር ያሳፍራል የሥራህን ይስጥህ😢😢
@Shewaye991
@Shewaye991 2 ай бұрын
የሚገርመኝ ነገር የሰው ልጅ በሰው አንገት በገጀራ ሲታረድ አይተን ዝም ያልን ዕለት ነው የኢትዮጵያ ነገር ያለቀላት ምን ያድርጉ ሌላው ህዝብ እነሱን ሊመጥን አልቻለም አስተሳሰባቸው የእነሱ ብቻ አድርገውታል ስለዚህ እየወጣህ ይህ ተፈጠረ ማለቱ ከዚህ ጉድ አያወጣህም ወተህ መታገል ነው እስከ መቼ በላያችን ላይ እየሸኑ ይኖራሉ
@SamiGirma-tc4qq
@SamiGirma-tc4qq 2 ай бұрын
ትክክል
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 2 ай бұрын
ኧረ ሬሳ ሢጎትቱ ወለጋ ላይ መቼም የማይረሳ ብዙ ቁሥል ይዘናል ፈጣሪ የጃችሁን ይስጣቸዉ
@mayeaiem1353
@mayeaiem1353 2 ай бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለው ውሃ የተጨከነበት ጊዜ አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፉል ዛሬ የ ኮሩበት ነገ ይለቀስበታል
@YYy-v7n
@YYy-v7n 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢አቤቱ ፈጣሪ ቁጣህን አብርደዉ የምር ያሳፍራል
@hehhhdhr1918
@hehhhdhr1918 2 ай бұрын
ወይኒ ሀገሪ ፣ውገኒ አለሠሕ ይጠብቅሽ ይጠብቃችሁ አለሠሕ መፍትሔ አለው
@AwelAli-zg7rk
@AwelAli-zg7rk 2 ай бұрын
ፍትህ ለዚህች ሚስኪን እህቴ 😭😭😭😭😭😭😭
@SharaShara-c5f
@SharaShara-c5f 2 ай бұрын
የኔናትአላህየ ተሻለነ ገርይ ስጥሽ😢😢😢😢😢😢😢
@SemiraAwal-or2xx
@SemiraAwal-or2xx 2 ай бұрын
በጣም ያዛዝናል 😢😢😢😢
@TigistGirma-sz6xr
@TigistGirma-sz6xr 2 ай бұрын
Muslim ehitachin tebareki zerishe yibarek
@SaraYu-gd7ms
@SaraYu-gd7ms 2 ай бұрын
እግዞኦ በጣም ያማል ማሪያምን 😢😢ፍርድ አለ በሰማይ ይልቅ ሴትዮዋን መገኛዋን ተፈልጎ ድጋፍ ልናደርግላት ይገባል እናት እኮናት አፈር ልብላ አጁቴን በሌችው እግዚአብሔር ለበጎ ያድርግልሽ💔💔💔😭😭😭😭😢😥
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 2 ай бұрын
አይ አገሬ በሰው ጭካኔ እንዴት እንናፈቅሽ ጨካኝ ምነው እናት እህት ልጅ የለህም ይህንን ያክል ጭካኔ
@fadilakamal873
@fadilakamal873 2 ай бұрын
ማሰብ ብችልማ በሴት ልጂ እጁን አያነሳም ነበሪ ወላይ እግ ያለበት አገሪ ቢሆን ዋጋውን ያገኝ ነበሪ ወላይ አይደለም ልትመታ ሲትታይ እኮን ታሳዝናለች አላህ እጂህን ይሰበረው
@Emebat-qx5zq
@Emebat-qx5zq 2 ай бұрын
,ወይ ኢትዮጲያ ያሳዝናል ደሀ መኖር አልቻለም😂😂😂😂
@Djdffs
@Djdffs 2 ай бұрын
የምር ከሆነ አያስቅም
@ennanakassa6438
@ennanakassa6438 2 ай бұрын
Alahi yibarkish Amen God bless you
@GenteSofe
@GenteSofe 2 ай бұрын
እህቴ ትክክልነሽ😢 አሜን አሜንን ዘርማዘሩ በድርቅ ይለቅ😭😭😭😭
@martellaverde7510
@martellaverde7510 Ай бұрын
ጌታ ሆይ እባክህ ቶሎ ድረስልን ስቃያችን በዛ እግዚሐብሄር ሆይ ፊትህን መልስልን
@MoloNes-u7s
@MoloNes-u7s 2 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ እንደዚ አየነቱን ክፉ አውሬ ለይተህ ምታ ማርያምን ለሀዛብ የመጣ ለፃርቃ ይተርፋል ዪባላል አደል ፈጣሪ ለይተህ ምታ😢😢😢😢😢😢😢😢
@BezunheTerefe
@BezunheTerefe 2 ай бұрын
ይሄሰውዬ ከሰውአልተፈጠረም እኔምንምአልልም እግዚሀብሄር ብድሩንይክፈለው
@masaratbanti9106
@masaratbanti9106 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ውሃ የሌለበት አገር ይስደደውና በውሃ ጥም ቀጥቶ ወደቀልቡ እንዲመለስ ያድርገው፣ይኼ ባለጌ የሞተ።
@HirutDesta-zm2qf
@HirutDesta-zm2qf 2 ай бұрын
የምድርዉሐ የተከለከለ ❤🎉እግዚአብሔር የሰመአይን ዉሀያሰጣዉ❤ዉሀ ዉሀእንዳለ ይሙት ❤😢ወረደ ነገያገኘታል ችጋራም😮❤መሐይም እሱንብሎ ሰባኪ ❤እናት የለዉም😮😅❤እሳትበልጠዋለች😢ከቆሻሽምቆሻ ❤ዉሀዉ የግዜሩን❤😅የራሱ ንብረት አደረገ ❤🎉እግዚአብሔርዉሀያሳጠህ❤❤❤❤❤❤❤
@genetabebe3821
@genetabebe3821 2 ай бұрын
አይ ሀገሬ በኛ በድሮው ጊዜ አይደለም የወንዝ ውህ የቡዋንቡዋም ቢሆን ውሀ ትጠይቆ እይከልከልም ነበር እንኩዋን የወንዙን
@enuyebekele1133
@enuyebekele1133 2 ай бұрын
በጣም አዝኛለሁ ሙስሊሟ እህቴ እርግማንሽ እርግማኔ ነው ይህ ውሻ ከምድረ ገጽ ያጥፋው
@genetkebede278
@genetkebede278 Ай бұрын
ሴትየዋ በጣም ታሣዝናለች አይዞሽ እቴ እኔ ያዘንኩለት ለሰውየው ነው ክርስትያን ሆኖ ክርስቶስን አለመምሰሉ አሰመሳይ ራሴ ክርስትያን ነኝ ማለት ያሳፍራል አንተን አንተን ሳይ
@سعيدغالب-ص1ش
@سعيدغالب-ص1ش 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እገደሉ አልገፋትም ግን ፈጣሪ ፍርዱን ይሥጥ
@aishaumar7420
@aishaumar7420 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ድምፅ ለሆናችሁ ሁሉ
@selammebrie2438
@selammebrie2438 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በምህረትህ አስበን😢😢😢 ምን አይነት ክፍት ነው።ፍትህ ለእህታችን
@yetemashmenyilu4320
@yetemashmenyilu4320 2 ай бұрын
በጣምያሳዝናል😮ለሁሉም ግዚአለወ, 😮ደሞፈሳም ይላል ,ፈሳምአተነከ , አግዝአቢሔር የሚደረገዉን ,ተመልከት
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 2 ай бұрын
ፍትሕ.ለሚሥኪና.እሕታቸን.ይሕ.ደደም.አፈርብላ😢
@NoorAhmad-kq5sg
@NoorAhmad-kq5sg 2 ай бұрын
ወላሂ እኔ መጀመሪያ ያየሁት ቀን ነው ያለቀስኩት አላህ እጁን ይስበረው በጣም ነው የተሰማኝ😢😢😢😢
@askalegebreeyuss2256
@askalegebreeyuss2256 2 ай бұрын
Thank you my sister 🙏🏻
@asterstefanos7842
@asterstefanos7842 2 ай бұрын
ይህን:ዛሬ:በዚች:ሴት:ላይ:ያደረከው:ነገ:ቅዱስ:አማኑኤል:ነገ:ምን:እንደሚያደርግህ:አታውቅም:በህመም:ላይ:ህመም:የጨመርከውን:ብድሩን:ታገኘዋለህ:ለሚፈስ:ውሀ:ምን:አይነት:ጭንቅላት:ነው:የኔ:እናት:አይዞሽ:ነገ:ይሞላልሻል:አይዞሽ:ዕመቤቴ:በእጥፍ:ትስጥሽ::❤❤❤❤❤❤
@JohnGete
@JohnGete 2 ай бұрын
ሀገራችን ለይ የመጣብን እዳ በጣም ከባድ ነው እንደዚህ ያሉትን ስወች ማጥፋት ነው
@senaitesharget4912
@senaitesharget4912 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመልከተው
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl 2 ай бұрын
እባክሽ እህቴ አለሁ ብለሽ ውጭ ና ስሜትሺን ተናገሪ የኔ ሚስኪን አንጀቴን ነው የበላሺው
@rayeraye8498
@rayeraye8498 2 ай бұрын
ትክክል ነህ አባቴ
@NigstWelde-q2s
@NigstWelde-q2s 2 ай бұрын
ኧረ ወዴት ወዴት እያመራን ነው ኧረ እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን እንዲያወርድልን እንተዛዘን ኧረ የፈጠረንን አምላክ እያሳዘንን ነው እኛ ኢትዮጵያውያን በየቦታው እንደቅጠል እየረገፍን ነው 😢😢😢😢😢😢
@Xuruwatqabirarar
@Xuruwatqabirarar 2 ай бұрын
ሀይዊኒ መሆናቸዉን አለም ያቃል እርጎዝ ሴት ገለዉ የሆዳን የበሉ ናቸው አይቶ አያቅ ስለሆኑ ሁሉ ብርቅ ነው ለነሱ አትፍረድ የምድርና የሰማይ አምላክ ይፍረድ
@yonadane2664
@yonadane2664 2 ай бұрын
ተባረኪ ሙስለም እህቴ አንጀቴን አራሺው ዘርሽ ይብዛ ተባረኪ
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ 2 ай бұрын
ያልፋል የማያልፍ ነገር የለም ጊዜ ና ጤዛ ረጋፊ ነው ለሁሉም መልስ አለው
@HirutTeketel
@HirutTeketel 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ዘረኛ ሁሉ እግዚአብሔር ቅን ፍርድ ከምድረ ገጽ በታላቅ ቁጣ ይጠረጋሉ።
@yz7517
@yz7517 2 ай бұрын
እባካችሁ ይልቅስ ተፈናቃይ ነኝ ቤት ፈርሶብኝ ብላለች የተከፋች እናት ነች የተቻለንን እንርዳት።
@rayeraye8498
@rayeraye8498 2 ай бұрын
ትክክል ነው የተናገርከው
@samersaaa3577
@samersaaa3577 2 ай бұрын
በጣምታሳዝናለ😢😢😢😢😢😢😢😢😢ባለጌነው
@BirhanuHaile-d5b
@BirhanuHaile-d5b 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝነኛል ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን
@HelenKazakh
@HelenKazakh 2 ай бұрын
እህቴን ❤❤❤❤❤❤❤ ብልግናነዉ ለምፈስ ዉሀ የሬሳ ማጠብያ ነዉ 😢😢😢😢😢😢
@mamamulu
@mamamulu 2 ай бұрын
ፍትህ ለምስኪኗ እናታችን
@natifeta1
@natifeta1 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ እሄ አብሮነትህ ይቀጥል እላለሁ 🙏🙏❤❤
@Brotr77
@Brotr77 2 ай бұрын
ደሀ የማይኖርበት ኢትዮጵያ ያሳዝናል
@natifeta1
@natifeta1 2 ай бұрын
በትክክል 🙏🙏🙏🙏 ሀሳብ ስለ ምትሰጡ አመሰግናለሁ
@BayanJordanBayan
@BayanJordanBayan 2 ай бұрын
😢😢 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 2 ай бұрын
በጣም😭😭😭😭😭😭
@FatumaAdem-b6q
@FatumaAdem-b6q 2 ай бұрын
ኦረሞነው ባለ ዘመን ዘመኑነው
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 2 ай бұрын
የነዚህ ሰዋችን ፉርድ ከእግዚአብሔር ነው የምጠብቀው
@zenash01tesfaye74
@zenash01tesfaye74 2 ай бұрын
ማርያምን ሙሢሊሞ የልቤን ነው ያደረሰችው ፈጣሪ የውሃ ያለህ ያሥብለው
@FortunaDesta
@FortunaDesta 2 ай бұрын
በቁምህ ደምህ ይፍሰስ ሳትሞት እግዚአብሔር ፍርዱን ያሳይህ በላ ይውርድብህ ችጋራም ከቤቱ ቅድትህ ስጣት ትያለሽ እህቴ ቤቱ ይፍርስበት በላዩ ።
@Bestsew-e3j
@Bestsew-e3j 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው አውሬ ሆኗል ከሰው ተራ የለም
@SelamWork-xv4vn
@SelamWork-xv4vn 2 ай бұрын
ተፈናቃይ በመሆኗ እንኳን ሊያዝንላት ይገባ ነበር አይ አባይ ወገኖችህ በውሀ ጥም ሲቃጠሉ መቼ ነው መልስ የምትሰጠን ሰው ከሚጠጣው መሬት ይጠጣው ወይ ሀገሬ አብሮ መብላት መከባበራችን ፍቅራችንን ጌታ ሆይ መልስልን 😢
@jejdjxndndmd3362
@jejdjxndndmd3362 2 ай бұрын
😢😢😢 ግዜ ለኩሉ ምንም አይደለም ይሄጊዜ ያልፋል በርግጠኝነት
@መሰረትዋሱ
@መሰረትዋሱ 2 ай бұрын
የኢትዬጵያ እናቶች ስቃደይመቸነው የሚያልቀው እግዛቢሔር ይድረስልን
@sabasolomon4036
@sabasolomon4036 2 ай бұрын
😭😭😭😭 ፍርዱን ከአንተ እጠብቃለን አምላኬ ግዴለም ጊዜ ለኩሉ 😭😭😭😭😭
@Meron2115
@Meron2115 2 ай бұрын
እግዚኦ ተስሃለነ ወልደ ዳዊት 😢😢😢😢አቤት እኛ የኔ እናት ኡፍፍፍፍፍ
@addisbroom682
@addisbroom682 2 ай бұрын
ወንድሜ ልንገርክ ያኔ እህቴ ቤቷን ሳያፈርሱባት አተ ደግሞ ከመኖሪያ ክልልክ በትከሻህ ኡህል ተሸክመክ ለመሸጥ በደጃፏ ገብስ ገብሰ ,አጃ አጃ እያልክ ስታልፎ ወንድሜ ብላ ጠርታክ የተሸከምከውን አግዛ አውርዳልክ አረፍ በል ብላ ዛሬ ከጇላይ የደፋህባትን ውሀ በብርጭቆ ቀድታ ሰጥታክ ከተሸከምከው እህል በስፍር ገዝታክ ከመሸብክ ቤት ያፈራውን አብልታ ቤት የእግዚአብሔር ነው ብላ አምና በቤቷ አሳድራ በሠላም ግባ ብላ የሸኘችክ እናት ነበረች! እግዚአብሔር ልቦና ይስጥክ😢
@Easymoneysnpr6133
@Easymoneysnpr6133 2 ай бұрын
Thank you my love sister
@ህይወትይቱብ-ፐ9ዠ
@ህይወትይቱብ-ፐ9ዠ 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናልበእዉነት
@MahiSura-fe6pz
@MahiSura-fe6pz 2 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ መሆኔን የጠላውበት
@abdobatser7379
@abdobatser7379 2 ай бұрын
ምን አይነት አሬመኔ ነው በጣም ያማል😢😢😢
@RadiRadi-vw8ib
@RadiRadi-vw8ib 2 ай бұрын
አላህ የናተን መጨረሻ ያሳየኝ ያረብ 🙌🙌🙌😭😭😭😭😭😭😭
@FatimaSalem-c7w
@FatimaSalem-c7w 2 ай бұрын
አሚን ያረብ አላህ ዘረኞችን አላህ ያጥፋልን እጁን ይቁመጠው
@user-pf3xq5lx4j
@user-pf3xq5lx4j 2 ай бұрын
እህትና እና እናት ያለዉ አይመስልም። የዘንዶሮ ጥጋብ እኔጃ ያስፈራል
@mazamazamaza-o6s
@mazamazamaza-o6s 2 ай бұрын
yasaznal ewunet fetari lbona yisten😢😢😢😢😢😢😢
@Weyeni
@Weyeni 2 ай бұрын
እንሰሳ ታማኝ ነው እነዚህ ጪራቅ ናቸዉ። የሳን እድል ይድረስ 💔💔💔💔
@AlemayehuyewnetuKebere
@AlemayehuyewnetuKebere 2 ай бұрын
አይግረማቹ ወገኖቼ መቆየት ደግ ነው ብዙ ያሳየናል እነዚህን ይረዳሉ ብሎ ከመድከም ባይገባቸውም ሶሪ ማለት ወይ ደሞ እንደ ሥሪላንካ ወይ እንደ ባንግላዴሽ ፊለፊት ካልተጋፈጥናቸው በሂደት ይጨርሱናል
@bizabiza8368
@bizabiza8368 2 ай бұрын
በጣም ያስለቀሰኚ ብዙ ቢሆንም ያሁኑስ ይብሳል 😢😢😢😢😢
@Sara-g4o2d
@Sara-g4o2d 2 ай бұрын
የክፋት ጥግ ጨካኝ መሆን ለራስ መከራን ማንጣት በራስ ላይ መፍረድ ውሐ በስመአብ ማረን ክርስቶስ አንተ እይ
@natifeta1
@natifeta1 2 ай бұрын
ሀሳብ ስለ ምትሰጡ ከልቤ አመሰግናለሁ እሄ አብሮነታችሁ ይቀጥል እላለሁ 🙏🙏❤❤
@lishaneshtue4162
@lishaneshtue4162 2 ай бұрын
ቆንጆእነሱ አስተሳሰባቸው አንድ አይነት ነው ወደፊት በሰፈረበት ቁና መሰፈሩ አይቀርም የጊዜ ጉዳይ ነው።
@MsFatema-z2m
@MsFatema-z2m 2 ай бұрын
የረፀው እጅ ይባረክ
@fefi406
@fefi406 2 ай бұрын
በነገራችን ላይ ውሃ ምንድሆነ ሰለ ማያወቅ ነው እንደዚህ የምያደርገው
@natifeta1
@natifeta1 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏 ሀሳብ ስለ ምትሰጡ አመሰግናለሁ
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 2 ай бұрын
ደንቆሮ ድንጋይ ራስ ነው ደሞ ባለጊዜ ነው
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 2 ай бұрын
ህፃነውደ የማያውቀው ክፋትና ባለ ግዜ ነውጂ
@كريمةاثيوبيا
@كريمةاثيوبيا 2 ай бұрын
Allah weha yasataw Gena eyeseletene naw ehe gegema fith le hagerachin
@AaAa-gj5rg
@AaAa-gj5rg 2 ай бұрын
የኡነት ጀግና እናቱን የሚወድ ወድ ካለ እሄን አረመኔ ወድ ኢቺን ሚስክን እናት ይቅርታ እድጠይቅ ማረግ አለባችሁ
@jejdjxndndmd3362
@jejdjxndndmd3362 2 ай бұрын
አሜን የሃገር ነቀዞች
@natifeta1
@natifeta1 2 ай бұрын
ሀሳብ ስለ ምትሰጡ ከልቤ አመሰግናለሁ እሄ አብሮነታችሁ ይቀጥል እላለሁ 🙏🙏❤❤
@slamauaitslam
@slamauaitslam 2 ай бұрын
አግዜአብሄር ይፈርዳል
@ሳአዳሙሀመድሀሰን
@ሳአዳሙሀመድሀሰን 2 ай бұрын
ሚስኪን ያማል ያሳፍራል ደሀ መኖሪያ አጣ እነዘመናይ ፈነጠዙ ያረብ የናተም ለቅሶ ያድርሰው በየቤታችሁ እድታዝኑ ሁኑ
@GgGg-x8m
@GgGg-x8m 2 ай бұрын
ጎበዝ ነህ ወንድሜ ቢያሥ ሁሉም ይያት ሲትሠቃይ
@natifeta1
@natifeta1 2 ай бұрын
ሀሳብ ትንሽ ግልፅ አይደለም ምን ለማለት ፈለገ እንደሆክ ደግሜ ብታስረዳን 🙏🙏 ስለ ተሳተፈክ አመሰግናለሁ እሄ አብሮነት ይቀጥል እላለሁ
@KemeriaAman
@KemeriaAman 2 ай бұрын
በዚች ሀገር ውስጥ የሚፈፀመውን ግፍ ሁሉ ቢቀረፅ ሰው መሆን እንጠላ ነበር።
@mesret6641
@mesret6641 2 ай бұрын
እሷ. ሜዲያለይ ሰለወጣችን ሀገርራችላይ በሀገራቸዉ ስንቱንዉ ተሳቆ የለዉ ሀገራችን ባልተወቅ ንግር ተበክላለቾ
@אלמיטווודאגו
@אלמיטווודאגו 2 ай бұрын
እንደሰው በታስብ እዋሃ የረሳ ማጠቢያ ነው ብላህ አለች ግን ለምን መታሀት አንተ ወንድ አይድለህም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 59 МЛН
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 13 МЛН
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 35 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 59 МЛН