የደሀ ደሀ Danya Tube

  Рет қаралды 6,466

Danya Tube

Danya Tube

Күн бұрын

የደሀ ደሀ እንኳን ወደ ዳንያ ቲዩብ በደህና መጡ፡፡ ከኛ ጋር በሚኖሮት ቆይታ ድራማዎች ኢስላማዊ ፊልሞች በተለያዩ የኪነጥበብ ውጤቶች እና ሙሀደራዎች እናስደስቶታለን፡፡መልካም ቆይታ
@danyatube

Пікірлер: 77
@sadakmal1865
@sadakmal1865 3 ай бұрын
በርቱ የኛ ምርጦች አስተማሪነገርነው የምታቀርቡት አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ይሄን ጥብ ዘረኝነት ያጥፋልን ያረብ
@ayishaashu4574
@ayishaashu4574 3 ай бұрын
ማሻአላህ. በጣም. ደስ. ይላል. ብዙ. ትምርት. አለው. በርቱ
@AbedulltfAbede
@AbedulltfAbede 2 ай бұрын
ዋዉ በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ❤❤❤
@samerasamera9299
@samerasamera9299 2 ай бұрын
ሱብሀና አላህ አስተማሪ ነዉ በርቱ ❤
@MekiARehman
@MekiARehman 3 ай бұрын
ሱብበን አላህ
@madimahmde1215
@madimahmde1215 3 ай бұрын
እስኪ ሰብስክራብ አድርጓቻው እነሰድጋቻው
@HawiAsa
@HawiAsa 3 ай бұрын
አሪፍትምህርትሰጭፊልምነው
@saadas9954
@saadas9954 3 ай бұрын
በይ በነካካ እጅሽ እኔጋር ጎራበይ አርሂብ
@saadas9954
@saadas9954 3 ай бұрын
​@@HawiAsaነይ እኔን እህትሽንም ደምሪኝ ወርቅወይ
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 2 ай бұрын
ሁሉም ሃብታም ግዴታ የሆነበትን ዘካውን ቢያወጣ ኖሮ ሃገራችን ላይ መሳኪን ባልኖረ ነበር ግን . . .
@najaatkadir4895
@najaatkadir4895 3 ай бұрын
ዱኒያ እንደ ጤዛ ናት ጡዋት አለ ማታ የለም አላህ ሆይ ለሰደቃ የማይሆን ዱኒያ አትስጠን 🥺አልሃምዱሊላህ
@saadas9954
@saadas9954 3 ай бұрын
ኡኽታየ ደምሪኝ አለምዋ
@amina-r5k9q
@amina-r5k9q 3 ай бұрын
አስላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ በርቱ አሰተማሪ ድራማነው አላህይወፍቀንእና ዘካለማውጣት ምሰኪኖችን ለመርዳትያብቃን ኢንሻአላህ አላህኮአይቸግረውም አሁንካነገሮች ዝብርቅርቅ ብለውብኛን እሰኪዱአ አድርጉልኝወላሂ ዱኒያፈተናዋብዙነው ፈተናውን ለማለፍ ጎበዝተማሪመሆንግድይላን በማለት እራሴን አፅናናለሁ የናቴንሞት በስደት ተቀበልኩ አልሀምዱሊላህብየ😢😢😢
@MmJohar
@MmJohar 3 ай бұрын
አብሽሪ ውዴ ሁሉም ለኸይር ነው😢😢😢😢😢😢
@amina-r5k9q
@amina-r5k9q 3 ай бұрын
@@MmJohar ኢንሻአላህ አላህያበሺርሺ የኔ ውድ💔💔🙏
@MmJohar
@MmJohar 3 ай бұрын
@@amina-r5k9q አሚን ያረብ አችንም አላህ ያሶብርሽ እናትሽንም አላህ ጀነተልፊርዶስ አላህ ይወፍቃቸው አብሽር አይዞሽ ወላሂ በስደት ላይ ሀዘን ይከብዳል ግን ያላህ ውሳኔን አምኖ መቀበልነውመቀበልነው😥😥😥😥😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@saadas9954
@saadas9954 3 ай бұрын
አብሽሪ አላህ ሰብሩን ያብዛልሽ እህቴዋ
@dohadoha8116
@dohadoha8116 3 ай бұрын
​@@amina-r5k9qያኢላሂሂሂሂሂ አላህህ የሶብርን ውሃ ያጠጣሸ ከባዲዲዲዲዲ ሀዘን አይይይይይ
@MissRahmaa
@MissRahmaa 3 ай бұрын
ወአለይኩም ሠላም እኮንሠላምመጣችሑ
@uadh7751
@uadh7751 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@እሙአማር-ረ2ጰ
@እሙአማር-ረ2ጰ 3 ай бұрын
ወአሊይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ዳኒያወች በአላህ ግን ለምንድነው ቶሎቶሎ የማትመጡት ስንት የጀመራችሁት ስራ አለ ቻናሉምኮ ሲቀዘቅዝ አያድግም ተመልካቾቻችሁንም አክብሩ በተረፈ የአላህ እዝነት አይለያችሁ
@ZEHABUALIAli-qh5ry
@ZEHABUALIAli-qh5ry 3 ай бұрын
አላሁአክበር
@zamzamzamu-iw8yq
@zamzamzamu-iw8yq 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢በዉነትትምህርትነዉ
@ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ
@ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ 3 ай бұрын
እኔ 2ኛ ነኝ አላሔ ሰተከን ዘካ ምሰጥ አገን የተቸገረ ምንረዳ የበረደው ምናለብስ አገን
@Dsa543-m2v
@Dsa543-m2v 3 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉
@FaAl-fd4wi
@FaAl-fd4wi 3 ай бұрын
Wswrwb Nagh ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 2 ай бұрын
❤❤❤❤😢
@danyatube7892
@danyatube7892 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ቆንጆ
@Samira-i9o1k
@Samira-i9o1k 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@iphoniran8369
@iphoniran8369 3 ай бұрын
አይ ዱኒያ
@اسيااسيا-د6ص
@اسيااسيا-د6ص 3 ай бұрын
Rufeda alaqa ende?
@የሩሱሊወዳጂ
@የሩሱሊወዳጂ 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሳህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@dohadoha8116
@dohadoha8116 3 ай бұрын
ክክክክክክ መቶብር አወጣ አንተ ሰግብግብ ሰጥ ያንተ ሀቅ አይዴለም ዘካ የሚሰኪኖች ሀቅነው
@HAWA11-jc5tk
@HAWA11-jc5tk 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ዜድሙሀመድ-ኈ8ጰ
@ዜድሙሀመድ-ኈ8ጰ 3 ай бұрын
አሰላሙአላይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወድና የተከበራቸሁ ኢትዮጵያ ያላቸሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያደረግልን ከሀገር የወጣቸሁ ሰድተኞች እህት ወይደሞች በሙሉ የአላህ እዘነት እና ጥበቃ አይላያቸሁ አይልይን ያልታሰበወን ይማታ እንጀራ ይወፍቀን ይወፍቃችሁ
@KhadizaKsa
@KhadizaKsa 3 ай бұрын
ኣምንንንን ያራቢል ዓላምን❤❤❤
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh 3 ай бұрын
ክክክክክክክክክአስቂኝም አስተማሪም ነው ዘካ ገዘብን ያፋፋል ሰደቃ ወንጀልን ያብሳል ገዘብንም ያፋፍል እጂ አይቀንስም አላህ ስጠኝ እና ልስጥ
@saadas9954
@saadas9954 3 ай бұрын
ደምሪኝ እህቴዋየ
@HappyBlackKitten-nc7ko
@HappyBlackKitten-nc7ko 3 ай бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ዳናወች ማሻ አላህ አስተማሪ ነዉ ግን እባካችሁ ሌሎቹንም ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ተከታታያችሁ እዳይቀንስባችሁ ..ሩፋይዳ አለቀደ 🎉 ሌሎችንም ልቀቁልን ደቂቃዉንም ጨምሩበት🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZeynebMuh
@ZeynebMuh 3 ай бұрын
የኢ/ ያ ኑሮ በዱላ ሆነና አረፈው በአድ ትሪ እዳልበላን ሀስቡነላህ ወኒዕመል ወኪል አሳከኝ ዱላ መዘህ ስትወጣ
@saadas9954
@saadas9954 3 ай бұрын
ዜድዋ ደምሪኝስኪ እህቴዋየ
@ZeynebMuh
@ZeynebMuh 3 ай бұрын
ሱበሀነክ ያአላህ ስጠኝ የምሰጠው
@rukiya6481
@rukiya6481 3 ай бұрын
ኢላሒ ከማያልቀዉ ቤትህ ሰፊ እርዚቅን ወፍቀን
@Hawa8916-w6s
@Hawa8916-w6s 2 ай бұрын
የኔ ዉዶች የዛሬዉ ይለያል በሙስሊም ላይ ዘካ ግደታ ነዉ 🎉🎉🎉🎉🎉
@EmaHewotiy
@EmaHewotiy 3 ай бұрын
አኡዙቢላህ የዚህ የከፋ ነው ልሳቅ ወይስ ልዘን የፈጣሪ ያለክ
@alamalam9788
@alamalam9788 3 ай бұрын
❤❤❤እኔ ሁለተኚ ነኚ እስኪ ልየው ሀሪፍ እደሚሁን አልጠራጥርም ኢሻአላህ❤❤❤❤
@saadas9954
@saadas9954 3 ай бұрын
ነይስኪ ጎራበይ ደምሪኝ እህቴዋ
@alamalam9788
@alamalam9788 3 ай бұрын
@@saadas9954 ኢሻአላህ
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 3 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ. አህለን. ❤❤❤❤❤ አስተማሪ ድራማ ነው ❤❤❤❤
@saadas9954
@saadas9954 3 ай бұрын
ደምሪኝ ፎዚየዋ በቅንነት
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 3 ай бұрын
@@saadas9954 ደምሬሻለሁ አይከፈልበትም በርቺ
@saadas9954
@saadas9954 3 ай бұрын
@@FoziaYesuf ጀዛኪላህ ኸይር እህቴዋየ
@danyatube7892
@danyatube7892 2 ай бұрын
@@saadas9954 በርቺ ደምረንሻል
@AaAa-dh6kv
@AaAa-dh6kv 3 ай бұрын
ዛሬ አደኛ ነኝ 😊
@burtukankedir4576
@burtukankedir4576 3 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@rukiya6481
@rukiya6481 3 ай бұрын
ቱቱቱ የዘካ ብር ላለመሥጠት ምን መሥሎ ወጣ😂😂
@AhlamKemal
@AhlamKemal 3 ай бұрын
I found it good reminder for all of us may almighty guide us
@Beesa-n5c
@Beesa-n5c 3 ай бұрын
Alaah yirdaachuu
@AmenetmahedAmenet
@AmenetmahedAmenet 2 ай бұрын
በጣም ደሰ የለለ
@AmenetmahedAmenet
@AmenetmahedAmenet 2 ай бұрын
ማሻ አላህ
@ራህመትነኝየናቴናፋቂ
@ራህመትነኝየናቴናፋቂ 3 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@user-up8d
@user-up8d 3 ай бұрын
የዳንያ ዬቱብ ተከታታዬች አድስ ነኝ አበረታቱኝ ፕሮፋይሌን በመጫን የሰራሁትን ስራ እዬት በተሰብ ሁኑ
@FaAl-fd4wi
@FaAl-fd4wi 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😢😢😢😢
@ZeynebMuh
@ZeynebMuh 3 ай бұрын
ሱበሀን አላህ ውድ እህቶቸ ከስደት ስትመለሱ እደዚህ እዳታደርጉ ተማሩ 🎉🎉🎉🎉
@AmenetmahedAmenet
@AmenetmahedAmenet 2 ай бұрын
@Zippo915thZippo91th
@Zippo915thZippo91th 3 ай бұрын
ሱባህአላ ስኖቶኦኮ ቅብቋባሠውአለ
@Samira-i9o1k
@Samira-i9o1k 3 ай бұрын
የአላህሰተኸንሰጭአርገን
@KhadizaKsa
@KhadizaKsa 3 ай бұрын
ያኣላህ ምርጥ ኣርኣያ ነው ❤❤❤❤
@alowa8810
@alowa8810 2 ай бұрын
😅😅😅😅
@hawaabdalkader947
@hawaabdalkader947 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@Aminetsaied
@Aminetsaied 3 ай бұрын
❤❤
@Hadira-Tube
@Hadira-Tube 2 ай бұрын
ውድ የሀግሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ❤
ልበ ወርቅ ድራማ ሙሉ ክፍል ON Danya Tube
3:15:45
Danya Tube
Рет қаралды 60 М.
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 9 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,8 МЛН
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 15 МЛН
prank addaa jaaffen wardaa irratti hojjete ilaala
20:57
Kuush diraama
Рет қаралды 2,9 М.
"መዲና ነበር አዳሬ" || ልዩ የመውሊድ ቆይታ ከማዲሓ ከንዚንቱ ጋር
1:15:22
As-Sunnah TV Official አስ-ሱና ቲቪ
Рет қаралды 12 М.
#danyatube#ተቅዋ-ፊልም-ሙሉ-ክፍል-ተለቀቀ#2014
1:35:53