የደሀ ልጅ ባልሆን እዚ ደረጃ ላይ አልደርስም!​⁠ |Ethiopian | Ezedin Kemil ( ኢዘዲን ካሚል ) Dawitdreams |

  Рет қаралды 833,845

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Күн бұрын

Пікірлер: 1 500
@kirubel704
@kirubel704 7 ай бұрын
ለሱ የተከፈተዉ በር ለናተም ይከፈተላቹ ያገሬ ልጆች እወዳችዋለዉ❤
@KumituKumara
@KumituKumara 7 ай бұрын
May God bless your mind my brother.
@selimtube404
@selimtube404 7 ай бұрын
አሚን ያረብ ለሱም ይጨምርለት
@sadasada-b7s
@sadasada-b7s 7 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤❤
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 7 ай бұрын
አሜን
@akjulan7084
@akjulan7084 7 ай бұрын
አሚን 🤲🤲🤲
@kelemuazewde6813
@kelemuazewde6813 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ ያለምከው ደረጃ ለመድረስ የምታመልከው አምላክ ከፊትህ ይቅደምልህ ከኋላህ ይከተልህ ህልምህን አድርገህ ለማየትና ለመስማት ያብቃኝ ተባረክ ወጣቶች ከእርሱ ተማሩ ።
@nuriYesuf183
@nuriYesuf183 7 ай бұрын
የእዘድን አድነቂዎች like ❤ግጩኝ
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube 7 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤
@YohannesSolomon-dg6iw
@YohannesSolomon-dg6iw 7 ай бұрын
አንገጭም
@nuriYesuf183
@nuriYesuf183 7 ай бұрын
​@@YohannesSolomon-dg6iwአንደች ነገር ይግጭህ እንደልልህ ህልም አለህ ተረገጋ
@Samira-g5z4z
@Samira-g5z4z 7 ай бұрын
ኢዘዲን ሀገራችንን ቢመራል ከጦርነት የሚያወጣ ቴክኖሎጅ ይፈጥር ነበር😅
@Dagi-man
@Dagi-man 7 ай бұрын
ምን ይሰራልሃል😂
@Fozia651
@Fozia651 7 ай бұрын
ሁሌም ቢሆን በእምነቱ ጠንካራ ሰዉ ህልሙ ላይ ይደርሳል የሚል እምነት አለኝ... እዉነት መሆኑን ስላሳየከኝ አመሰግናለዉ🙏 አላህ ከዚህም በላይ እንደሚያደርሰህ ሙሉ እምነት አለኝ አላህ ይጠብቅህ ☺️
@halimab609
@halimab609 7 ай бұрын
ወንድሜ ዳዊት ኑርልን አላህ ከክፉ ነገሮች ይጠብቅህ የተደበቁ የተደበቁ አበቦችን እያቀረብክልን ነው ። አላህ ሂዳያን ይወፍቅህ ያረብ።
@ghhh5425
@ghhh5425 7 ай бұрын
Amen
@ሀዩነኝየጀግኖችወዳጅ
@ሀዩነኝየጀግኖችወዳጅ 7 ай бұрын
አሚን
@HayatAlemayehu-ix8nj
@HayatAlemayehu-ix8nj 7 ай бұрын
አሚን
@muhabahabeb6531
@muhabahabeb6531 7 ай бұрын
Amen
@Faiza_133
@Faiza_133 7 ай бұрын
አላህ ስለፈቀደ ነው ብላሀለች እህቴ ደግሞ ጎበዝ ነህ ሰበቢያው በሚገባ አድርሰሃል 👍💯✔ ዳዊት ምርጥ ኢትዮጲያዊ አላህ ሂዳያ ይስጥህ
@seifedinsheicho1915
@seifedinsheicho1915 7 ай бұрын
"Best of best" ከደስታ ብዛት የተነሳ እንባ እየተናነቀኝ ነው የሰማሁት አላህ ይጨምርልክ አላህ ይጠብቅክ❤❤❤
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ጀግና ወጣት ወድሜ የስራ ታታሪ ሰው ሳይ ደስታዬ ሙሉ በራስ መተማመኔ ይጨምራል ዋው ዳዊት ወድሜ እናመሠግናለን ያረብ እኔም ምኞቴ ተሳክቶ እዚ መድረክ ላይ ቀረቤ ሁሉም ነገር አደ ምያልፍ ሰዎች ማስተምርበት ቀን አምጣልኝ ገና ብዙ ቦታ ትደርሳለህ ❤❤👍👍👍👍👌👌👌
@seifedemissie4675
@seifedemissie4675 7 ай бұрын
As Ethiopians, we are lucky to have this gentleman! I met him before 3years back at my office/Addis Ababa Health Bureau and got the chance to discuss with him! Please keep up being energy for the youth!
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 7 ай бұрын
ماشاءالله تبارك الله አላህ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን የልጅ አዋቂ አላህ እውቀትን አቅምን ሲሰጥ ምንም አያቅተውም።
@طيبةسيد-ل7ك
@طيبةسيد-ل7ك 7 ай бұрын
ወድም ኢዘድን አላህ ይጠብቅህ በውቀትህ ላይ እውቀት ይጨምርልህ ለድንህ ለሀገርህ ጠቃሚ አላህ ያርግህ ከክፍ ነገር አላህ ይጠብቅህ ከኩራት. ከአይን ከህስድና ከነፍስያ አላህ ይጠብቅህ
@halimab609
@halimab609 7 ай бұрын
ማሻአሏህ ልዩ እንግዳ ወንድም ኢዘዲን። በየትምህርት ቤት አንደኛና ሁለተኛ ጀረጃ እየሄድክ ለህፃናቶችና ወጣቶች በመከርካቸው አጅርህ ከፍ ያለነው። ትውልዱ እየጠፉ ነው ፡አንተና መሰሎችህ ያስፈልጉናል ለኢትዮ ወጣቶች። ይበልጥ እድግ በል አቦ።
@رحم-ب7ظ
@رحم-ب7ظ 7 ай бұрын
ያረብ ወገኖቻችንን አላህይታደግልኝ በጣም ያስፈራል
@mamila6092
@mamila6092 7 ай бұрын
ኢዘዲን ማሻአላህ ድንቅ የሆነ ራዕይ ያለው ልጅ ነው ። አሁን ከሰራቸው የፈጠራ ስራዎች በላይም ወደፊት ብዙ መስራት የሚችል ልጅ ነው ። ከኢዘዲን የኢትዮዽያ ወጣቶች ብዙ ነገር መማር ይቻላል ። ኢንሻአላህ ያሰበው ከፍታ ላይ ደርሶ ቀጣይ ኢብተርቪውን ለመስማት ያብቃን !
@Semirahome950lifestyle
@Semirahome950lifestyle 7 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ 🌿ማሻአላህ🌿 አላሁ አክባር 🌿 ጎበዝ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ 🙏🏼
@عواطفالشمري-ر7ط
@عواطفالشمري-ر7ط 6 ай бұрын
amiiin
@zzzaa45
@zzzaa45 7 ай бұрын
ማሻ አሏህ የእያንዳንዱ ቃላት ዋጋ ያለው ነው ምንም እሚጣል ያለውም የምር ከምለው በላይ ጀግና አሏህ ይጠብቅህ
@QnEEN1709
@QnEEN1709 7 ай бұрын
17 አመቴ ነው ግን ትልቅ ኢጎ አስቀመጫለሁ ለዛ ነገር 2አመቶ አሁን እራሱ ከምፈልገው ከፈት ወጥቻለሁ ግን ካስቀመጥኩት ኢጎ ለመድረስ 2 አመት ያም ቅርብ ነው መፅናት እና አለመቸኮል ነው ይደረሳል So እኔም በዚህ ቦርካስት እንግዳ እሆናለሁ💪
@fggh9803
@fggh9803 7 ай бұрын
Allah yagerallihii EnshaAllah
@rozaroza7147
@rozaroza7147 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያግዝህ ማዓረይ😊
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 7 ай бұрын
@haymi በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@abdullahmohammed5515
@abdullahmohammed5515 7 ай бұрын
ماشاءللة عزالدين كامل اللة يحفظك ويطول عمرك اخوك محمد راضي منجا
@RahelSmart
@RahelSmart 7 ай бұрын
Entebkhalen yarglh enem eqerbalehu
@ethio125
@ethio125 7 ай бұрын
ዋው የኔ ጀግና እግዚአብሔር የጨምርልህ አንበሳ እንዲህ ያለ ሰው ነው የሚያስፈልገን ወሬኞች ከአንበሳው ተማሩ
@miskbintseid3915
@miskbintseid3915 7 ай бұрын
masha allah yegremal ብቃቱ እደገቱ❤😊 እኔ ይሄው ከመጣም ከሸና አለወጣሁ አላህ የማታ እንጀራ ይሰጠን
@MohammedKebede-d9n
@MohammedKebede-d9n 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ። መቅረብ ያለበት እንደዚህ ምክንያታዊ የሆነ የፈጠራ ሰዉ ማቅረብህ ያስከብርሃል። መጠንቀቅ ያለብህ የሃብት ምንጫቸው የማይታወቅ ግለሰብን ሃብት ስለአላቸው ብቻ ወሽካታ ሰዎችን ማቅረብ ግን አድማጭን ከመናቅ በላይ አስተማሪ አይሆንም።
@kedirahemd4165
@kedirahemd4165 7 ай бұрын
ከኢዘዲን ወላጆች ብዙ ሚማሩት ሐሳብ አለ ቤትውሰ የልጆች ፍላጎት ማጥናትና ማየት አሰፈላጊና ድጋፍ ማድረግአለብን
@kassayineshbelihu
@kassayineshbelihu 7 ай бұрын
በጣም ነው የተማርኩበት ት/ት :ቤት ሳይሆን ውስጥህ ያለውን talent በራስህ ጥረት ማውጣት መቻልህ challenge አልበገረህም ጎበዝ ጀግና የሀገሬ ልጅነህ በጣም ኮራሁብህ
@ريتاج-ص2ض
@ريتاج-ص2ض 7 ай бұрын
የሰፈሬ ልጅ ኢዞ አላህ ከዚህ በላይ ለአለም የምትበቃ ያድርግክ የጉራጌ ጀግና
@MamekemalAhmed
@MamekemalAhmed 7 ай бұрын
Eseden yesafareh leg naw yewnat?
@madinahmadinah9515
@madinahmadinah9515 7 ай бұрын
😂እኔም ያማራ ጉራጌ ነኝ ሴቭ አርጉ😂
@ጠአምዩቱብ
@ጠአምዩቱብ 7 ай бұрын
​@@madinahmadinah9515የተንቢ በለን እንቀበልሻለን🍇♥️❤
@Tube-xb8el
@Tube-xb8el 7 ай бұрын
ይህ ሁሉ ጥረት ዘሩን ለመናገር ነው አስፈላጊ አይደለም እሺ
@amunabdula5218
@amunabdula5218 7 ай бұрын
የጎራጌ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ የአለምም ጀግና ነው አላህ ይጨምርለት ኩራታችን ነህ!!!!!
@hidethaylemariyam1484
@hidethaylemariyam1484 7 ай бұрын
በጣም ጀግና ነህ አንተን የማያደንቅ ንፋግ ነው በአንድ ንግግር የተግባር ስለሆነ ይሄን ያህል በአካል የማውቀው ነው የመሰለኝ ዳዊት ድሪምስም በጣም ጥሩ ነው በርቱ በየቀኑ የተግባር ስልጠና የመውሰድ ያህል ነው ለወደደው አይምሮ ለተዘጋጀው ሰው
@MERCYAGETIAgetimercy
@MERCYAGETIAgetimercy 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እዳተ ያለ ጂነስ ሀገርን የሚጠቅም. ስራ ፈጣሪ ወጣት ስላለን ባንተ እኮራለን
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp 7 ай бұрын
የኔወድም አላህ የበለጠ አምሮህን ብሩህ ያርግልህ ሙስሊሙ መድሜ አህላቅህ እራሱ ልዩ ያርገሀል።
@ساراهمحمد-ز6ن
@ساراهمحمد-ز6ن 7 ай бұрын
ኢዘድንየ የኔ ወንድም አላህ ይጠብቅህ ግን ኢዘድን ብሎ ስም ምንድነው ሁሉም ጭንቅላታቸው ፋስት ነው ጎበዞች ናቸው የስራ ሰው ናቸው ሀብታሞች ናቸው ማሻአላህ በዛ ላይ ጉራጌ የስራ ሰው ዋው ❤❤❤❤❤
@ezedinshelemo6652
@ezedinshelemo6652 6 ай бұрын
እኔም ኢዘዲን ነዉ ምባለው 😅😅😅
@fozifoziya9932
@fozifoziya9932 5 ай бұрын
አንተስ ታዳያ እንዴት ነህ 😂​@@ezedinshelemo6652
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 Ай бұрын
​@ezedinshelemo😂😂😂6652
@sebrikasim3017
@sebrikasim3017 7 ай бұрын
ማሻአላህ ወንድሜ ለዚ እንምትበቃ ከጅምሩ ገምቼ ነበር፣ አላህ ይጠብቅህ🙏 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን🙏
@monamohammed9843
@monamohammed9843 7 ай бұрын
አላህ እንቅፋቱን ሁሉ ያርቅልህ ሙሉ ጤና ከእድሜ ጋር እመኝልሀለው ማሻአላህ ብያለው 👍
@Tame452
@Tame452 7 ай бұрын
ጀልሉ አላህ ያሳካልህ ያራብ, የኢትዮጵያዊን መለወጥ የኔም ጭምር ነው::
@Nigus-890
@Nigus-890 7 ай бұрын
ዳዊት ድሪም ከ2 አመት በፊት ነበር የተማርኩት።አሁን ህይወቴ ታምር እያየው ነው።አንድ ቀን እኔም በዚህ መድረክ እቀርባለሁ
@ٱمويسر
@ٱمويسر 7 ай бұрын
ሹክ በሉኝ እኔም ልቀይር
@kirubel704
@kirubel704 7 ай бұрын
habib
@KM-qx3wq
@KM-qx3wq 7 ай бұрын
Barta gobaz
@ethio125
@ethio125 7 ай бұрын
ከበረታን እንቀየራለን
@HalalMereja-vs4rk
@HalalMereja-vs4rk 7 ай бұрын
interesting. we all come...in the help of Allah
@እሙበረካYouTube
@እሙበረካYouTube 7 ай бұрын
የፈጣሪ ስራ ግሩም ነው ጥራት ይገባው ማሻ አላህ ኢዘዲን አላህ ይጨምርልክ ሀሳብክን አላህ ያሳካልክ
@YaredYohannes
@YaredYohannes 7 ай бұрын
በርታ ወንድማችን በዚህ እድሜ ይህን ያህል ስኬት ማግኘት መባረክ ነው:: የበለጠ እንጠብቃለን::❤❤❤
@fizaahmedin8573
@fizaahmedin8573 7 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህም ይጠብቅልንም። ኢትዮጲያ በአንተና በመሰሎችህ እንደምታድግ አልጠራጠርም።ጀግና ነህ
@ساراهمحمد-ز6ن
@ساراهمحمد-ز6ن 7 ай бұрын
ዳዊትየ ወላሂ ፈገግታህ ለሰው አክብሮትህ ሀይማኖት ዘር ብሄር ከለር ሳትመርጥ ሁሉንም የምታቅፍ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን የሂወት ልምዳቸውን ቀርበው እድያስተምሩን ስለፈቀድክልን በጣም እናመሰግናለን በጣም ብርታት ሆኖናል እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤
@אסגדשזייסאנו
@אסגדשזייסאנו 6 ай бұрын
ትክክል
@EyerusYirgu
@EyerusYirgu 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@AdmasuTadesse-ef8hb
@AdmasuTadesse-ef8hb 5 ай бұрын
❤❤
@AdmasuTadesse-ef8hb
@AdmasuTadesse-ef8hb 5 ай бұрын
እዉነት ነው❤ thank u
@almaze214
@almaze214 7 ай бұрын
መጨሰሻህን ያሳምርልን እንደዚህ አይነት ጀግና ኢትዮጵያዊ ሳይ እንዴት ደስ እደሚለኝ❤❤
@family5677
@family5677 7 ай бұрын
ይህ ስየይ ያለአግባብ የሚሞቱ ወጣቶች ይቆጨኛል 😢 ብዙዎች የስራ እድል እንደምትፈጥር ተስፋ አረገለሁ እንደ አንተ አይነት እንድፈጠሩ ብዙ አስተዋጽኦ ተረገለ ብዬ አስባለሁ
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 7 ай бұрын
አባቴ ጀግና ነህ ኢዘድን 37የፈጠራስራ ዋውው ኢትዮጵያየ እፁብ ድንቅ ልጅ አለሽ ገና ብዙ እንጠብቃለን ፈጣሪ ከዚህበላይ ይጨምርልህ ኮርቸብሀለሁ ጀግናችን👌👌❤❤
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 7 ай бұрын
ኢዘዲን ኢንሻአላህ ገና ብዙ ደረጃ ይደርሳል ወጣቱ እርስበርስ ይጨፋጨፋሌ ኢዘዲን ሌላ አለም ላይ ነው ቢሊየነር ሆኖ እናየዋለን!!
@sayameen760
@sayameen760 7 ай бұрын
እንሻኣላህ
@Emuisa64
@Emuisa64 7 ай бұрын
ኢንሻአላህ
@shemeleslegesse3189
@shemeleslegesse3189 7 ай бұрын
በጣም እጅግ መሳጭ ተስፋን የሚሰጥ ህልምን እውን የሚያደርግ አቀራረብ ነው ዛሬ ከኢዘዲን የተማርነው wow woowምርጥ የዘመኑ ወጣት ጀግና ይገባዋል ።በተረፈ ዳዊት ድሪም በርታልን ።ብዙ እየተማርን ተስፋ እየሆንከነው በምትሰጠው ትምርትና በምታቀርባቸው እንግዶች ተደስተናል ።ሽመልስ ከዶሀ ኳታር።
@Tube-zc6kf
@Tube-zc6kf 7 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እዚህ ደረጃ ደርሰህ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ወንድሜዋ
@zeharamohammed5448
@zeharamohammed5448 Күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ከዚህም በላይ ይጨምርልህ ነገር ግን ወንድሜ በራሴ የምትለውን ነገር አላህ ስለፈቀደ እንድሆን ስለፈለገ ነው ማለት ሁሉም ነገር እሚሆነው አላህ ስለፈቀደ ብቻ ነው በተረፈ በርታልን አላህ ሁላችንንም ለስኬት ያብቃን ያረብ
@sivanaashenafi4412
@sivanaashenafi4412 6 ай бұрын
I am a fan of Ezzedine because his use of the grace he was given at this age and overcoming many challenges to achieve his dreams, his determination, made me ask myself why and also increased my motivation.
@neimatube5439
@neimatube5439 7 ай бұрын
ወድሜ ይዘድን አላህ ይጨምርልህ አላህ ከፍ ያድርግህ ያረብ ማግኘት ብቻም ሳይሆን ፀጋዉን አልብሶ የተቸገሩ የምትስጥ ያድርግህ በተረፈ የሆነ ነገር አደርጋለሁ ብለህ ስታስብ ኢንሻ አላህ እድህ አደርጋለሁ በል ምክንያቱም ሁሉም በአላህ ፍቃድ ነዉና
@Rahma-uu9pt
@Rahma-uu9pt 7 ай бұрын
ኢዘድን ማሻአላህ ሀቢቢ እኳን እዚህ ደረስክ አላህ ከክፉ ይጠብቅህ❤❤
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 7 ай бұрын
ዋው መክሊትህን በደንብ አግኘተሀል ተደምሜ ነው ያዳመጥኩት ከእድመህ አኳያ ገና ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ🎉🎉🎉
@sadikkedir2549
@sadikkedir2549 7 ай бұрын
አቦ ሺ አመት ኑርልኝ ወንድሜ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ካሚልልልልል❤❤❤
@bizunehkassa624
@bizunehkassa624 6 ай бұрын
Think and grow rich, Rich dad poor dad and zero to one. Thank you 🙏 እግዚአብሔር እምላክ እውቀትህን ያብዛልህ
@nasryahkora4117
@nasryahkora4117 7 ай бұрын
እረ የጉራጌ ልጆች አልተቻላቹም ማሻአላህ በባለፈው በህሩዲን አስደምሞን ነበር አላህ ይጨምርላቹ ❤❤❤❤❤😊😊😊🎉
@ጠአምዩቱብ
@ጠአምዩቱብ 7 ай бұрын
አወ አሉ አሁንም ባለፈው በቸሀ ወረዳ አደኛ የወጣ ልጅ አለ አሁንም ብዙ አለ የፈጠራ ስራ የሚሰሩት እዘዲን ቢቻ አደለም ባህሩዲን ሰለ እስልምናውም ሰለ ጉራጌነቱም የገለፀበት መገድ እጅግ አረፍ ነበር❤
@dani_econ
@dani_econ 7 ай бұрын
He is a great guy! The core message of this video, which should also have been the title, is "ቲፒካል የኢትዮጵያ ማይንድሴት የለኝም።"
@Salsibel
@Salsibel 7 ай бұрын
ማሻ'አላህ የኛጀግና በርታ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ ኤልያስ አዱንያ እናንተም የዘመናችን ጀግና ናቹ ለሰው ምትኖሩ
@Yaredesh
@Yaredesh 7 ай бұрын
Please everyone show show this to your kids and motivate them. እባካችሁ ይህን ለልጆቻችሁ አሳዩ ብዙ የፈጠራ ባለሞያዎች እናፎራ።
@Merkaba532
@Merkaba532 7 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ ነህ ገና ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ❤
@HxyxFxhcy-zl6ob
@HxyxFxhcy-zl6ob 7 ай бұрын
እንሻአላህ ቢእዝንአላህ
@zewudiyattemam5026
@zewudiyattemam5026 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅
@hayatali5711
@hayatali5711 7 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ እደዚህ አይነት ሰዋች እኛ ሀገርጨላይ አይበረክትም እኛ የሚያስፈልገን እደዚህ አይነት ጭቅላት ነው ከክፎች አይን አላህዬ ይጠብቅህ
@nebilmusema6344
@nebilmusema6344 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ በሄደበት ሚያኮራን ጀግናችን proud of u 👏👏👏👏👏
@ረቢእርሃመሁማከማረበያኒ
@ረቢእርሃመሁማከማረበያኒ Күн бұрын
ማአሻአላህ ተባረከአላህ አላህ ይጨምረልህ አላህ ይጠብቅህ ወንዱማችን
@LeloGasha
@LeloGasha 7 ай бұрын
Dawit dreamsን የመጀመሪያአ ነው። እና እስከ አሁን ሁለት Vedio ማየት ችያለው። የገባኝ ነገር ስለ እኔ እየተባለ መሆኑ ነው።ሰኔ 29/10/2016 ላይ 18ኛ አመቴን እዛለው። እናም ምናልባት 1 ቀን እዚ ሚድረክ ንግግር አደር ይሆናል 😊😊 እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏አመሰግናለሁ ❤
@ሀበሻዊ-ፈ4ፀ
@ሀበሻዊ-ፈ4ፀ 7 ай бұрын
የተሰጠህን ስጦታ ወደ ፈጣሪህ ብታስጠጋው መልካም ነው ወንድም ኢዘዲን ማለትም እኔ በኔ ለኔ ማለት መጨረሻን ያበላሻል በአላህ ፈቃድ ይህን አደረኩኝ ከአላህ በኩል የተቸረኝ ዕውቀት ነው ማለትን አብዛ በተረፈ በርታ አላህ የተሻለ ደረጃ ያድርስህ
@Merdya
@Merdya 7 ай бұрын
ወላሂ ትክክለኛ ኮሜንት አየሁ አሏህ ገንዘብ የሚሰጠው ሊፈትን ነው ደሀም የሚያደርገው እንደዛው ወሏሂ ሀብታም እንደምሆን የምፈራው የለም በጣምም ዲሀ አያዲርገኝ😢
@cgf8399
@cgf8399 6 ай бұрын
ትክክል አላህነዉስጨዉምነሺዉም አላህለፈለገዉሀብትንይስጣልለፈለገዉ ይነፍጋል ሁለየምአላህንየምናመስግንያድርግን
@DigitalFinance-xv6ql
@DigitalFinance-xv6ql 6 ай бұрын
አሏህን ማመስገን አብዛ አሏህ ይጨምርልህ‼
@HalemaMohammed-tr6kk
@HalemaMohammed-tr6kk 4 ай бұрын
ሱብሀን አላህ እውቀቱን ሳላደቅ አላልፍም ግን እኔም የታዘብኩት እሱን ነው
@munirayehalabawa4610
@munirayehalabawa4610 7 ай бұрын
welcome ኢዙ ሳምንት ሙሉ ስንጠብቅህ ነበር 🥰
@joman777
@joman777 7 ай бұрын
ማሻአሏህ ኢዙ አሏህ ይጠብቅህ ህልምህን ሁሉ አላህ ያሳካልህ የዘመኔ ጀግና ወጣት ነህ ❤❤❤
@emmahmed8394
@emmahmed8394 7 ай бұрын
ሀገሬሬ ልጅ ይዉጣልሽ እራስ በራስ መገዳደልን በቃችሁ በለን ልጁቻችንን አዋድልን እርዜቃቸዉንም ክፈትላቸዉ ማሀይምነትን ስደትን በቃ በለን አሚን አሚን በሉ ልጁች
@hnegnkeqatar3895
@hnegnkeqatar3895 7 ай бұрын
አሚን ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@shumet
@shumet 7 ай бұрын
Amen
@Neimayimam-ue8kp
@Neimayimam-ue8kp 7 ай бұрын
አሚን ያረቢ ይህን ኮሜንት ሳነብ ሰውነቴን ነዘረኝ ያአላህ መገዳደል ይብቃን መሃይምነት በብዙ እያጠቃን ነው
@raheemakader7352
@raheemakader7352 7 ай бұрын
አሚንንንንን ያረብ
@كوكيباياثيوبيا
@كوكيباياثيوبيا 6 ай бұрын
አሜን አሜን
@asnakechAweke-xu1vw
@asnakechAweke-xu1vw 6 ай бұрын
አንተ እዚህ ላይ ባትቀርብ ደስ ይለኛል እነዚ ስራ ፈቶች ናቸው አንተ ጊዜ የለክም ኢዘዲን ጀግና
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 7 ай бұрын
ማአሻአላህ ተባረክ ያራህማን አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ያረብ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉😂🎉
@رحم-ب7ظ
@رحم-ب7ظ 7 ай бұрын
ማሻአላህ ታናሹ ወንዲሜ ኢዘዲን አላህየሚጠቅምሄን ሁሉ የምሰራበት አላህጋ የሚያቃርብህን የምሰራበት አላህያርግህ እዲግበል የኔውዲ ወንዲም ማሻአላህ
@SadikLove-td4vx
@SadikLove-td4vx 7 ай бұрын
ጥሩ ጓደኞችን ከያዝክ ጥሩ ባህሪን ትሸምታለህ፣ መጥፎ ጓደኞችን ከያዝክ ደግሞ መጥፎ ባህሪን ትሸምታለህ። ኢብኑ ቁዳማ
@imubilal6947
@imubilal6947 7 ай бұрын
ትክክል
@kidmialetewhid
@kidmialetewhid 7 ай бұрын
@mekiya9
@mekiya9 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ደስታህ ደስታቹንነው ወንድማችን አላህ አይቸግርው ሁሉን ሰጨጌታአለን. አልሀምዱሊላህ❤❤
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 7 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ ዳዊት ድሪም ጥሩ ስራ ነዉ ምሰሩት እናመሰግናለን
@የትግልህይወት
@የትግልህይወት 7 ай бұрын
ጀግና ዳዊትዬ መቅርብ ያለበት ሰው ያቀርብክው ክብርልን
@አላህወኪል-ፀ2ወ
@አላህወኪል-ፀ2ወ 7 ай бұрын
ማአሻላህ ማአሻላህ ይዘዲን ወድማችን አላህ ይጠብቅህ አላህ በረካ ያድርግልህ እድሜ ጤና ይስጥህ❤
@Mefthetube533
@Mefthetube533 7 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ።በጣም ደስ የምትል የምትገርም የምተደንቅ ድንቅ ኢትዮጲያዊ!!!!ትክክል የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግና
@BetehelmAsfaw
@BetehelmAsfaw 7 ай бұрын
እውነትም ኢትዮጵያ በብልፅግና ላይ እንዳለች ያሣየህ የልጆቼ አርአያ ስለሆንክ ከ❤አመሰግናለሁ ዳዊትም በርታልን 🎉🎉🎉
@AskAsk-iy4ql
@AskAsk-iy4ql 7 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ኢዘድንዬ ከዚህ በላይከፍ ብለህ የምናይህ ያድርገን❤🎉🎉🎉
@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ከዚህ በላይ ጨምሮ ጨማምሮ አላህ እውቀትን ይስጥህ
@seyaraja3732
@seyaraja3732 7 ай бұрын
ከዚህ ላይ ግን ፈረንጅ እና እኛ ምን ያህል ልዩነት እንዳለን አያችሁት የኛ ሀገር ሃብታም የራሱን ጥቅም እንጅ ስላንተ የወደፊት ለውጥ እና ለሀገር ስለሚያበረክተው አይመለከተውም ፈረንጅ እንዲህ ከኛ የተሻለ ኑሮ እንዲኖሩ ትልቁ ምክንያታቸው ትልቅ አቅም ካለህ ከመርዳት ወደ ኃላ አለማለታቸው ነው
@jemimossa5572
@jemimossa5572 7 ай бұрын
ማሻአላህ ደስ ይላል በ22አመት እኔ አግብቼ 1 ህልሜን አሳክቻለሁ ሌላው ኢንሻአላህ
@firdoushabasha
@firdoushabasha 7 ай бұрын
ስውእደሀሳቡነውእሱምከተመቸሽጥሩነው ባረከላህ ለኪ
@kidmialetewhid
@kidmialetewhid 7 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ
@mohammadahmad8730
@mohammadahmad8730 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልህ ከዚህም በላይ እድሜ እና ጤና ሰጥቶህ ከህልምህ በላይ በስኬት ያሻግርህ ብሮ❤
@medinegni7792
@medinegni7792 7 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ለኢትዮጵያ በዘር በሀይማኖት የሚያባላ ሳይሆን እንዳተ የፈጠራ ስራ ላይ የሚሳተፍ ወጣት ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@wondayenzer5191
@wondayenzer5191 7 ай бұрын
That's why I love Gurage. You are literally accrued and powerful .❤
@AHIAM-gj3wo
@AHIAM-gj3wo 7 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ኢዘዲን እዳተ አይነቱን አብዛልን አገሬ ኢቶጲያ ይለፍላት
@MekiyaYusuf-o2w
@MekiyaYusuf-o2w 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ግን ይሄንን ያያችሁ ሁሉ ለኢዘድን አድርሱልኝ በቅርብ የኔ መንገድ ላይ ያየነውን ሰለምቴ ወንድማችንን ነቢልን አንተ ጋር ቅጠረው በድኑም ጠንካራ ነው ለድኑ ቦታ እየሰጠ አንተ ጋር ይስራ
@Cancer16-pk4lb
@Cancer16-pk4lb 7 ай бұрын
may your goal dream being a billionaire before 30 age comes faster than you imagine. you are our hero. Ethiopia needs noting but a hundred thousand of you, then we well become the strongest nation in the world. Thank you for sharing your honest success journey. I learn a lot.
@Onesism-p2w
@Onesism-p2w 7 ай бұрын
ሁሉም ነገር ደስ ይላል ተስፋ ያለው ወጣት ነው ይመቸው አንድ ብር ግን ከአንድ ዶላር ጋር መቼም እኩል አይሆንም ተስፋ ቁረጥ
@Giftrealestate-t3v
@Giftrealestate-t3v 7 ай бұрын
እርጋታ ትህትና ጥራዝ ነጠቅ ብሩህ ወጣት እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን ።
@tadekaldas1992
@tadekaldas1992 7 ай бұрын
ጥራዝ ነጠቅ 😀
@yesoritlaba
@yesoritlaba 7 ай бұрын
😂😂😂
@alemayehu7036
@alemayehu7036 7 ай бұрын
ጥራዝ ነጠቅ ምንድነው?
@khalidj9510
@khalidj9510 7 ай бұрын
tiraz Netek Negative (sidb yemselegnal)
@Danaytbuzayehu
@Danaytbuzayehu 7 ай бұрын
የክፍለ ዘመናችን ትንሹ ጀግና ከድሜህ በላይ ነህ 🎉የኢትዮጲያ እንቁ ፈጣሪ ይባርክህ
@fuetech-ethiopia
@fuetech-ethiopia 7 ай бұрын
ለብዙ ወጣቶች ትምህርት መሆን የሚችል ምጡቅ ስራ ፈጣሪ እና የቢዝነስ ሰው ነው ። በርታ 🥰👏👏👏
@IbrahimRahma-e1x
@IbrahimRahma-e1x 5 ай бұрын
🎉🎉🎉
@IbrahimRahma-e1x
@IbrahimRahma-e1x 5 ай бұрын
Alhamdulila Alheytbeqh Gegna
@jemilahelil4086
@jemilahelil4086 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ኢዙ ለዲንህም ምትጠቅም ልጅ አላህ ያድርግህ አላህ ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ በርታ ❤
@Rabya-td9hm
@Rabya-td9hm 7 ай бұрын
ማሻአላህ 🎉🎉🎉 ገራሚ. ጀግና የዚህ ዘመን. ብልጭልጭ ነገር የማያታልለው
@shamwedigoretxaidaabsheras8525
@shamwedigoretxaidaabsheras8525 6 ай бұрын
ኣንተ ወንድ ልጅ ነህ በጣም ነዉ እማደንቅህ እንዃን ተወለድኽ ጎበዝ በርታ አላህ ካንተ ጋር ይሁን ተባረኽ
@AbuMuaz-sh9mq
@AbuMuaz-sh9mq 7 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ምን አይነት ተአምር ነው አላህ ያገራልህ
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 7 ай бұрын
አላህ ነው እዚህ ጀረጃ ያደረሰህ አላህን አመስግን በድህንህ ጎበዝ እንደሆንክ አውቃለሁ በዚሁ ቀጥል🎉
@momina1149
@momina1149 7 ай бұрын
ማሻአላህ እያላቹሁ ኢዘዲነየ አላህ ይጠብቅልን
@AradaMarketing
@AradaMarketing 7 ай бұрын
በውነት ዳዊት ድሪም መመስገን ያንስብሃል በጣም ተነቃቃው ❤
@hayu9963
@hayu9963 7 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ የጉራጌው ጀግና የኢትዮጵያ ኩራት 🥰🥰
@eyormak349
@eyormak349 7 ай бұрын
ኢዘዲን በጣም ትሁትና በሳል ክሬቲቭ ደስ የሚል ልጅ ነው ይመችህ ወንድሜ❤❤❤❤
@bbt911
@bbt911 7 ай бұрын
ኢትዬጵያ ከሚያስፈልጓት ሰዎቺ መካከል ብርቅዬ ሰው
@semumuzeabd1387
@semumuzeabd1387 7 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ትልቅ ደረጃም ያድርስ በዚህ አላህ በሰጠህ አእምሮ ለራይድ መኪና የሚሆን አዲስ ነገር ብትሰራ እላለሁ በሌቦች ምክንያት እየተገደሉ ስለሆነ ቢያንስ አደጋ ላይ ሲሆኑ ድርጅቱ የሚያውቅበት መንገድ ቢኖር እላለሁ ኢዙዬ
@HdVvgd
@HdVvgd 7 ай бұрын
ያአላህ እዳው ይህንን ልጅ እያየሁት ሀብታም ሆነ ማሻአላህ ረ የአላህ እኔንም ያላሰብኩትን እርዝቅ ስጠኝና ባሌን እና ቤተሰቦቸን ላስደስት
@addisoukikenfela6060
@addisoukikenfela6060 7 ай бұрын
ቅናት መሰለብሽ
@ኢትዮዽያዬ
@ኢትዮዽያዬ 7 ай бұрын
Ezedin I watch you since you came to fb years ago and instagram I know you will be very successful, I am so proud of you my little brother I can’t wait to see you on Forbes I know you will. May God bless you my blood ❤
@ٱمويسر
@ٱمويسر 7 ай бұрын
ግን የድሀ ልጂ ባልሆን እዚህ አልደርስም ነበር ያልከው ትክክል አደለም አላህ ስለፃፈልክ ነው እዚህ የደረስከው አላህ ረዝቆህ ነው ወንድሜ ባረከሏሁ ፊክ
@joman777
@joman777 7 ай бұрын
የሰው ልጂ ካምል አይደለም ኢላ ረሱለሏህ አብሺር በርታ በሉት አላህ የበለጠ ከፍ ያድርግህ ብላችሁ ዱአ አድርጉለት
@abduabdurhaman5617
@abduabdurhaman5617 7 ай бұрын
ጅል
@entisarmu4910
@entisarmu4910 7 ай бұрын
Keder yeibal nger alle duaa kadergk keserahlet tagegnwalh. Kalserah degmo atagegnm yemil nger semchalew. Ene slaltetsaflegn nw endsu yalhonkut bleh sebeb atderder
@momiloveyou9881
@momiloveyou9881 7 ай бұрын
እግዳስ ከፍራሽ ተኝተሽ ሀብታም አድርገኝ በይውና እደሱ ትሆኝ ይሆናን😂😂😂ጅላፎ
@SuleymanAli93
@SuleymanAli93 7 ай бұрын
ትክክል ነው እኔ የድሀ ልጅ ባልሆን ስደት አልወጣም ነበር የሀብታም ልጅ ምን ያቃል በልቶ ከመሽናት በስተቀር እዲ ሲል አላህ የለም ኢያለ አይደለም ሰበቡ የድሀል ልጅ መሆኑ ነው
@WelduTekle-dp6oi
@WelduTekle-dp6oi 6 ай бұрын
በጣም ሚገርምና ተደናቂ ወጣት ነዉ ለኢትዮጲያ ብቻ ሳይሆን ለአፍሪካም ኩራት ምትሆን ወጣት ነህ ተሰብ ኤን የቀየኸ ቦሄ ዋርም ግባ እቅፋት ኤግድኸ
@ferdunegh
@ferdunegh 7 ай бұрын
አላህ ከአቀድከው ደረጃ በላይ ያድርስህ❤ኩራታችን ነህ🥰
@GalanaVLOG1
@GalanaVLOG1 7 ай бұрын
💯💯💯💯
@TofikMurid
@TofikMurid 7 ай бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ አሏህ ይጠብቅህ የጉራጌን አንገት ባንተ ቀናይላል ብዬ ተሥፋ አደርጋለሁ አሏህ በሁሉም በኩል ያሣድግህ የጉራጌ ባለሀብት ብዙ አለ ግን ለሀገራቸው አንድም ነገር ሠርተው አያቁም መንገድና ማብራት አሥገቡለት
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН