የድለላ ስራ በኢስላም?? || ጽጉር መቀጠል ይቻላል? || አል ፈታዋ || ሸይኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጠፋ || ኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ || አፍሪካ ቲቪ

  Рет қаралды 9,811

ፈታዋ | አፍሪካ ቲቪ Africa TV Fetawa

ፈታዋ | አፍሪካ ቲቪ Africa TV Fetawa

27 күн бұрын

🌟 subscribe (ሰብስክራይብ): bit.ly/2T3id1U 🌟
የምንሰራቸው አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲ ደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ የደወል ምልክቷንም ይጫኑ። 🔔
ቪድዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ፤ ለሌሎችም እንዲ ደርስ ሼር ያድርጉት። ❤
---
የአፍሪካ ቲቪ ፕሮግራሞችን በመከታተል የራስዎን እና የቤተሰብዎን የዚህ አለም ቆይታ በማሳመር ለአኼራዎ መከሰብን ይማሩ። አላህ ሁላችንም ተጠቃሚ ያድርገን።
---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
እዩቴልሳት | 11636 V | 27500
---
ይከታተሉን | Follow us፡
ፌስቡክ | AfricaTVCh1
ቴሌግራም | t.me/africatv1
ዩቲዩብ | / africatv1
ኢንስታግራም | africatvch1
ትዊተር | africatvch1
ድረ-ገፃችን | www.africatv1.tv
#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

Пікірлер: 70
@user-fb2pw1ui9v
@user-fb2pw1ui9v 6 сағат бұрын
አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ይስጣቹ ኡስታዞቻችን
@mabatube677
@mabatube677 18 күн бұрын
ኡሶታዞች አለህ ይጠብቅልን ፈጋግታቹ ሰቃቹ ደወቹ አለህ አለህ አለህ ራጅም እድሜና ጤና ይስጠቹ ያራብ በጠም ያምወደቹ ሼኮቻችን❤❤
@b.6015
@b.6015 25 күн бұрын
አህለን ወሰህለን ሸካችን ተሺሏቸው በማየቴ ደስ ብሎኛል አለሀምዲሊላህ ኡስታዝየ የጁምአ ቁጥባ ላይ አልቅሰህ ነበር ደአ ያደረክላቸው እኳን አብራችሁ መጣችሁ አለሀምዲሊላህ ሱመ አለሀምዲሊላህ ጀዛኩም አላህ ከይረን
@monamohammed5046
@monamohammed5046 24 күн бұрын
Alhamduleallah eskemechershaw allah yemarot yareb
@EmuMohammed
@EmuMohammed 25 күн бұрын
አልሃምዱሊላህ ሸሃችን ተሽሏቸው እንኳን ለዚህ በቁልን አላህ ሙሉ ጤና ከረጅም ዕድሜ ጋር ይስጥልን
@yhghh2388
@yhghh2388 23 күн бұрын
❤❤👍
@user-oh8qz5zl7z
@user-oh8qz5zl7z 21 күн бұрын
ጀዛኩም አላህ እረጂቢ እድሜ ተጤናጋ ይስጣችሁ
@hadiamohamad3453
@hadiamohamad3453 25 күн бұрын
ماشاءالله የዛሬዉ ፈታዋ በፈገግታ የተሞላ ነው حفيظكم الله
@sonymax9699
@sonymax9699 21 күн бұрын
አላህ ሰላምና ጤና ከረዥም ዕድሜ ጋር ይስጣችሁ ጀዛኩሙላሁ ከይር
@jubeidah8643
@jubeidah8643 25 күн бұрын
መሻሆቻችን አላህ እድሜና ጤና የስጥልን
@b.6015
@b.6015 25 күн бұрын
ፈገግታችሁ ብቻ በቂ ነው ወላሂ ማሻ አላህ አላህ አክበር ስወዳችሁ ለአላህ ብየ ነው የኔ ስስቶች አላህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ያከሪም
@ramzia3457
@ramzia3457 22 күн бұрын
አሚን
@NuradinDesta
@NuradinDesta 21 күн бұрын
ሸኼሀችን ጀዘክአላህ ብዙ ትምህርት ነው የዎሰድኩት 🎉አላህ ከአፉያ ጋ የኑሮት
@b.6015
@b.6015 25 күн бұрын
ፈገግታ ሱና ነው በፈገግታ የተሞላ ውበት ማሻ አላህ የምዲር ከዋክብትች ስወዳችሁ
@ramzia3457
@ramzia3457 22 күн бұрын
እኔም ወላሂ እቀፋቸው አለው አላህ ከኛበላይ ይውዳዳቸው
@LubabaSaeed-ph6nd
@LubabaSaeed-ph6nd 24 күн бұрын
ጀዛኩምላህ ኸይር ኡስታዞቻችን አላህ እርሜና ጤና ይስጣችሁ አላህ ያቆይልን ያረብ❤❤❤
@user-oz1cs3kf3q
@user-oz1cs3kf3q 25 күн бұрын
ጀዛክላከይረን
@ramzia3457
@ramzia3457 22 күн бұрын
ሀቢቢ ያሼክ ስትስቁ ደስስስ ስትሉኝ አላህ ይጠውል ኡምሩኩም
@Fatma-vc1jv
@Fatma-vc1jv 12 күн бұрын
አሚንንን🎉🎉🎉
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 21 күн бұрын
አላህ ይጣብቅልን ሼኾቻችን❤❤❤❤
@MdKarim-th9go
@MdKarim-th9go 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ ወአለይኩም አሰለምአለህ ይጠቡቀቹ
@zenatzenat5559
@zenatzenat5559 21 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ ሸሃችን እንኩዋን ተሻለወት አላህ ይጠውል ኡምርክ
@GdHg-l8q
@GdHg-l8q Сағат бұрын
🎉🎉🎉
@Rahema-n4w
@Rahema-n4w 14 күн бұрын
ወዓለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ይጠብቅልን !ጀዛኩም አላህ!
@b.6015
@b.6015 25 күн бұрын
አላህ ያሺረው ያረብ ወድማችን
@zedfiker
@zedfiker 21 күн бұрын
ተሻላቸው አላህምዱሊላህ አላህ እስከመጨረሰው አላህ ያድናቸው
@yrhhufhh7250
@yrhhufhh7250 25 күн бұрын
ماشاء الله يحفظكم الله🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤☝️☝️☝️☝️
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 21 күн бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@MohmedAhmed-uc6oy
@MohmedAhmed-uc6oy 21 күн бұрын
እነዚህን ሼኮች በጣም ነው እምወዳቸው
@mabatube677
@mabatube677 18 күн бұрын
እኔ😢 እወደቻወለዉ
@user-fb2pw1ui9v
@user-fb2pw1ui9v 6 сағат бұрын
ማሻአላህ
@user-tz2bq2iq6o
@user-tz2bq2iq6o 24 күн бұрын
ያረብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 21 күн бұрын
ወአሌኩም አሰለም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ❤❤❤❤❤
@user-bh3w7
@user-bh3w7 24 күн бұрын
አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ ያረብ
@user-ff5ml5ur3h
@user-ff5ml5ur3h 16 күн бұрын
አልሀምዱ ሊሏህ
@hadiya9640
@hadiya9640 23 күн бұрын
ማሻአሏህ
@user-sk2hm7rx4m
@user-sk2hm7rx4m 24 күн бұрын
Walekumselam werahimetulahi weberekatu ❤❤❤❤❤❤
@shemsiyakedir4656
@shemsiyakedir4656 17 күн бұрын
አለህ ይጠበቀቹ
@kemriyamohammedahmed1593
@kemriyamohammedahmed1593 23 күн бұрын
Masha Allah ❤❤❤
@taybatube194
@taybatube194 19 күн бұрын
ያኔ ዉዶች ጄዛኩም አላህ ኸይር
@user-sn9pu7fx5r
@user-sn9pu7fx5r 24 күн бұрын
❤❤❤ ❤❤❤
@user-uh3oq9oh8s
@user-uh3oq9oh8s 21 күн бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ የሽሀችን እንደት ነዎት አላህ እድሜዎትን አላህ ያርምልን ጀዛኩም አላህ ኸይር።
@HaninBintBaba
@HaninBintBaba 23 күн бұрын
ماشاء الله يحفظكوم
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 22 күн бұрын
ጀዛኩምአላህከይርን ያረብ
@musamehamed5582
@musamehamed5582 24 күн бұрын
ማሻአላህ ያጀመአ አድስ ፈተዎነውደ አላሀምዱሊላህ አድስስስ ከሆነ
@hikmaArebu-xt5ey
@hikmaArebu-xt5ey 23 күн бұрын
Alhamdulilah
@rukiya6481
@rukiya6481 25 күн бұрын
አህለን ሸይኽ
@user-co8eq3hd5q
@user-co8eq3hd5q 14 күн бұрын
Jazz kallah wokayir
@toybamohammed1444
@toybamohammed1444 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@omudaha
@omudaha 25 күн бұрын
جزاكم الله كيرن❤❤❤
@monamohammed5046
@monamohammed5046 24 күн бұрын
Ustazochachenn alemochachenn hayatachewun yarezmelen
@monamohammed5046
@monamohammed5046 24 күн бұрын
Ameeeeeeeen uareb ustaze
@b.6015
@b.6015 25 күн бұрын
አህለን እህቲ ስትል ደስ ስትል ኡስታዝየ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ
@user-oh8qz5zl7z
@user-oh8qz5zl7z 21 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hassenahmed4257
@hassenahmed4257 25 күн бұрын
Aww የማያውቁ ሰዎች ዲናቸውን ለማወቅ ብለው ፈትዋ ሲጠይቁ ለምን ትስቃለህ አሏህ ፍራ የወንድም እና እህቶችህን ቀልብ አትንካ
@Hayattube-wm6rl
@Hayattube-wm6rl 19 күн бұрын
ከይቅርታጋር ጥያቄ በሚቀርበው ባይስቁ አሪፍነበር አስተያየትነው
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d 24 күн бұрын
አህለን ሸሁና ጀዛከላሁኸይር❤❤❤❤❤❤❤
@b.6015
@b.6015 25 күн бұрын
አሚን አሚን አሚን አላሁመ አሚን
@semraMlgta
@semraMlgta 25 күн бұрын
አህለን❤
@kedirmohammed1639
@kedirmohammed1639 25 күн бұрын
Aselamualikum shehachin hizbu yalew eko ethiosat new eza lemon atmetum Africa TV,dawa,jeilu, zauya...lifatachu hizbu Zend kalderese
@sojoogoj1388
@sojoogoj1388 25 күн бұрын
አህለን
@user-qo1jk7qe9k
@user-qo1jk7qe9k 22 күн бұрын
A w w allhamedulelah enkan afeya honulen andet set hayde lay hona menalbat behelm kalhon beseteker haydewan satetateb jenaba mehon yefekedal way?
@halimaamin9679
@halimaamin9679 25 күн бұрын
ባረከላህ ፊኩም ሸህ 1ሙስሊም የሆነ ሰው መስቀል ያለሁ ቀሚስ መሸጥ ይበቃል? 2እናቴ ሞተችና አባቴ ሚስት አገባ ከተወሰነ አመት በሃላ አባቴ ሞተ ሚራስ ስንማረስ እናታችሁ ካባታችሁ በፊት ስለሞተች አትማረስም አሉ ቤቱ የተሰራ እናታችን እያለች ነው ይኸ እንዴት ይታያል መልሱን እጠብቃለሁ ባረከላሁ ፊኩም
@b.6015
@b.6015 25 күн бұрын
ልጆቸን አላስገረዝኩም አላህ ይድረስልኝ አይይይ አባታቸው ግርዛት ቀርቷል ብሎ እቢ ብሎ አሁን ላይ ስሰማ ቆጨኝ ወላሂ
@Jusef-dw3ht
@Jusef-dw3ht 25 күн бұрын
ስንት ጉድ አለ 😂 ምን አይነት ጥያቄ ነው የሚጠይቁት😅
@b.6015
@b.6015 25 күн бұрын
የትኛው ክክክ
@user-tn6bi2lk5d
@user-tn6bi2lk5d 25 күн бұрын
ረ ዝብሎበጭፍን ተሚሄዱት ያላወቁትን መጠየቅ የውቀ።ት ግማሽነው
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 21 күн бұрын
ሴት እህቶቻችን ስትጠይቁ በአደብ ድምፃችሁን ሊሰማ በሚችል ብቻ ግን ሳትጮሁ ብትጠይቁስ??ደግሞም አየር ላይ ከመዉጣታችሁ በፊት የምትጠይቁትን ተረጋግታችሁ እንዴት እንደምትናገሩ እወቁ
@user-ry4kw3sh2z
@user-ry4kw3sh2z 25 күн бұрын
❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አል ፈታዋ || በሸህ ሙሀመድ ዘይን ዘህረዲ || 19-07-2024 || #አፍሪካ_ቲቪ
53:10
ፈታዋ | አፍሪካ ቲቪ Africa TV Fetawa
Рет қаралды 2,9 М.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 26 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 39 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
Ethiosunnah.com ~ Allah lemin feteren ? አላህ እኛን ለምን ፈጠረን ?
42:40
የእውቀት ጀልባ - Dooni Barnootaa
Рет қаралды 91 М.
አላህ ኸይር የሻለትን ይፈትነዋል
46:11
SUNNAH MULTIMEDIA
Рет қаралды 183 М.
አልፈታዋ II ሸይኽ አብዱረህማን አደም ዑመር II #africa_tv1
50:07
ፈታዋ | አፍሪካ ቲቪ Africa TV Fetawa
Рет қаралды 2,6 М.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 26 МЛН