የግድ መጠቀም ያለብሽ ⭐ ምርጥ የጥቁር አዝሙድ ለፀጉራችን ፈጣን እድገት ብዛት እና ጥንካሬ ጠቃሚ 💯 ውህድ best hair mask you must use

  Рет қаралды 44,206

Berry Tube21 ቤሪ ቲዩብ

Berry Tube21 ቤሪ ቲዩብ

2 ай бұрын

Пікірлер: 99
@MeronAb7271
@MeronAb7271 2 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ እያየሁሽ ነው ፀጉሬ በተፈጥሮ በጣም ጥቁርና በጣም እረጅም ነው ከዚህ በፊት የተለየ እንክብካቤ አላደርግም ነበር like ውህድ ,ፀጉር ቤት አልሰራም ቤት አይፈቀድልኝም አሁን ምክንያቱን አላውቅም መነቃቃል መሰባበር እያየሁበት ስለሆነ እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ
@tigesttigest75
@tigesttigest75 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንቺን የስጠን እኔ አንቺን ማየት ከጀርኩ ጀምሮ ፅጉሬን ማመን አቃተኝ!!!ማበጠሪያውንም ገዝችው እንድ ፀጉር አይወጣም::እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ ሃስብሽን ሁሉ ያሳካልሽ ማሬ 🙏
@BerryTube21
@BerryTube21 2 ай бұрын
Betam ameseginalehu yene wud dessss bilognal betam
@tigesttigest75
@tigesttigest75 2 ай бұрын
@@BerryTube21 በዚህ ዓለም ስንት መጥፎ እንዳሉ ሁሉ ያንቺ መልካምነት ግርም ይለኛል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ 🙏
@IPhonetastic-dc7cj
@IPhonetastic-dc7cj 2 ай бұрын
ዋው ደስስ ይላል እህቴ❤❤❤
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ውዷ በርቺልን❤❤🎉
@tecnopova1384
@tecnopova1384 2 ай бұрын
Kini Neshi Tebarki Tidarshi Yibareki❤🎉
@Jemitikonjo
@Jemitikonjo 2 ай бұрын
Mabtriyawen berasu keler kemrkato gezchalew❤
@MaletMalu-di4gj
@MaletMalu-di4gj 2 ай бұрын
ውዴ ሁለ ነገርስ ያምራል
@user-fh1jy9ze2p
@user-fh1jy9ze2p 2 ай бұрын
Berry ❤❤❤ thanks,,, i watching all ur video❤❤❤ u
@user-de2pl5uh1q
@user-de2pl5uh1q 2 ай бұрын
❤❤❤❤ የኔ ውድ እህት በርች
@user-jw4fj4zx8s
@user-jw4fj4zx8s 2 ай бұрын
የኔ ውድ በጣም አሪፍ ነው ግን ለስት ደቂቃ ነው ምናቆየው የቀረንስ ፍርጅ ውስጥ ማስቀመጥ እችላለን ?
@BerryTube21
@BerryTube21 2 ай бұрын
1-3 seat
@user-sh9bu8yb9o
@user-sh9bu8yb9o 2 ай бұрын
የኔ ውድ ስወድሽ🎉🎉🎉
@MhretAbiyot
@MhretAbiyot 2 ай бұрын
የኔ ወድ በየ ሳምንቱ ሌላ ነው የምንጠቀመው አንዱን ለሁለት ወር ነው የምንጠቀመው
@misrak7932
@misrak7932 2 ай бұрын
ibakish yene konjo yefit sagure iye sasa aschegerengi isti ye tikur azmud kibat siriling
@user-is7tb4oi9j
@user-is7tb4oi9j 2 ай бұрын
Betam tiru sra new enamsgnalen yene wed shampo ena conditioner min aynet new yemtetkmiw metkem gin gid new esu kehone yemnklbgne meslgne mikrshen etbkalhu ebakshe
@user-fb4kb3ly1t
@user-fb4kb3ly1t 2 ай бұрын
Yene konjo enkuan dena metshelen betam new yemwodish yemer ❤❤❤❤
@BerryTube21
@BerryTube21 2 ай бұрын
Amesegnalehu yene wud🙏❤️❤️
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 2 ай бұрын
👋 the green lemongrass colour shirt on you is beautiful colour you look slimmer as well,Wow! I will try the hair mask in my next hair wash day and let you know how it went...if you like.❤
@BerryTube21
@BerryTube21 2 ай бұрын
Ohh thanks darling❤️ yeah you have to try it’s amazing Ok Let me know please
@abayabay3382
@abayabay3382 2 ай бұрын
የኔቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ❤ማማየ ደህናናት ሳሚልኝ ❤❤❤ዋው እሞክረዋለው እህቴ ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BerryTube21
@BerryTube21 2 ай бұрын
ደህና ናት አመሰግናለሁ እሺ 🙏
@SendwDesay-gg8wc
@SendwDesay-gg8wc 2 ай бұрын
ውዴ አንቺን መከታተል ከጀመርኩ ቡዙጊዜ ሁኖኛል ፀጉሬም ተቃይሩውልበርቺ፡ ደሞ በጣምነው የምወድሽ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@BerryTube21
@BerryTube21 2 ай бұрын
Ameseginalehu enem des bilognal wude
@someyaabdo4873
@someyaabdo4873 Ай бұрын
ሰለም ከተቀበሺ ቦሀለ ሢት ደቃ ወዪሚ ሠአት ምተሲቆዪ
@user-vg9ir4pg9y
@user-vg9ir4pg9y 2 ай бұрын
Siyamire
@saraalharazi9090
@saraalharazi9090 2 ай бұрын
ማሻአላህ👍👍🥰🥰🥰🥰
@melu-mg4wp
@melu-mg4wp 2 ай бұрын
Esti legenbare yemehone negaregn? Kahlaye acer honbegn batam derke bilo yastlal bemen testkaklal ? Wayem lekortew keftu ga ukule end mehonelgn ? Dagem azazenegn lemkorte
@melu-mg4wp
@melu-mg4wp 2 ай бұрын
Esti yen ke hala atrobegn batame derkobgnal keftu gara ande aydelm esti negaregn men laderg.?
@AsrerAster
@AsrerAster 2 ай бұрын
11:27 ❤
@Tizita341
@Tizita341 2 ай бұрын
ጀግና
@dinkuyetube360
@dinkuyetube360 2 ай бұрын
የኔ ፀጉር በጣም ስስ ነው መለ በይኝ
@wxzlli
@wxzlli 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ ቆንጆ አዲስ ነኝ ለቤትሽ subscribe አድርጌሻለሁ Thank's for sharing my dear ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@abebamekonen905
@abebamekonen905 2 ай бұрын
Eseki lemaleseles yemireda negerin
@shibiretadese3074
@shibiretadese3074 Ай бұрын
አመሰግናለሁ እስቲ ሽበት ስርልን
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 2 ай бұрын
ለሁለት አመት ልጅ ይሆናአል
@HanaTariku-zp5ew
@HanaTariku-zp5ew Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ውህድ ከጀመርኩ 2ኛ ሳምንቴ ነው በጣም ወድጄዋሀዉ ግን ውህድ ስንታጠብ በዉሃ ብቻ ነው?
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 2 ай бұрын
ቤሬ እንኳንደህና መጣሽ ሚጣዬ ደህናነች የ ሁለት ወር ቻሌጅን ሰርቻለሁ ግን ጫፍ ጫፍ ይደርቃል እባክሽ መላበይኝ እና ከፊቴ ይበጣጠሳል ከመካከል በጣም ቆንጆነዉ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤
@user-yd5dw9ff7l
@user-yd5dw9ff7l 2 ай бұрын
ተልባዉን እና ጥቁር አዝሙዱን መጠቀም ይቻላን ሙዝ ከለለነ መልሽልኝ ዉደ በርቺ
@TitianTete
@TitianTete 2 ай бұрын
❤❤
@Hagosakeza07Dxb
@Hagosakeza07Dxb 2 ай бұрын
እናመሰግናለን እህታችን ❤❤
@AbebuAlene
@AbebuAlene 2 ай бұрын
ምን ቅባት ነዉ የምትጠቀሚዉ
@TsionAbye
@TsionAbye 2 ай бұрын
Mnm new mayseraw 3 amete new kejemerku mnm aladegem yhe neger ayseram anchi mn tyalesh
@HamdiyNasir
@HamdiyNasir 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@LeenaAlain-bk7jo
@LeenaAlain-bk7jo 2 ай бұрын
Woho bahaxahame nawo dahase meti💔💔💔🥰🥰🥰👍👍
@user-vg9ir4pg9y
@user-vg9ir4pg9y 2 ай бұрын
Eshi yne wudi amsginalew
@user-vg9ir4pg9y
@user-vg9ir4pg9y 2 ай бұрын
Gin en kehemerkut Gena 5 worie naw masbaerun komuli gin ydge amslegnim
@user-vg9ir4pg9y
@user-vg9ir4pg9y 2 ай бұрын
Be 5 wor west Lawute ylem ende?
@sayedaahmada2673
@sayedaahmada2673 2 ай бұрын
ሰላም የኔዉድ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tb8rn6sn6y
@user-tb8rn6sn6y 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉
@user-vg9ir4pg9y
@user-vg9ir4pg9y 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-nn2nk6fj3f
@user-nn2nk6fj3f 2 ай бұрын
Gn dear bzu ngr nw lewtelng eyalsh yalshiw eko gra tegaban eko😢😢
@user-lg3oc5gm5g
@user-lg3oc5gm5g 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-vg9ir4pg9y
@user-vg9ir4pg9y 2 ай бұрын
Eski still amet naw ende achi midigaw
@selamawitwoldegiorgis8143
@selamawitwoldegiorgis8143 2 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰😍😍😍
@mslimaMslima-mc3hi
@mslimaMslima-mc3hi 19 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍
@LinKass-jg2pj
@LinKass-jg2pj 2 ай бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@nebyathagos1614
@nebyathagos1614 2 ай бұрын
መጣም ጎበዝ ነሽ መጥልያሽ ግን ኬት ነው የገዛሹ? ስለኣስፈለገችን ነው?
@BerryTube21
@BerryTube21 2 ай бұрын
Ameseginalehu temu lay new yegezahut
@user-fz3jl9kh4n
@user-fz3jl9kh4n 2 ай бұрын
Enameseginalen
@user-ou3ct2pq2p
@user-ou3ct2pq2p 2 ай бұрын
Mrt sw nse
@hananmohamed2454
@hananmohamed2454 2 ай бұрын
ስራወችሽን በሙሉ እወድልሻለሁ ግቢ ውስጥ ብዛት እሬት ስላለ ለምሰራቸው ለውህድ አይት ሁሉ እጨምራለሁ እሬቱ ሲደጋገም ለፀጉሬ ጉዳት ያመጣብኝ ይሆን? ከቻልሽ መልሽልኝ
@fthawitmsgna1944
@fthawitmsgna1944 2 ай бұрын
Steem madreg nichilalegin wey
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 2 ай бұрын
የጥቁር አዝሙድ ዘይት ለፀጉር ጥሩ ነወይ ከሆነ እንዴት ልጠቀመው ❤❤
@BerryTube21
@BerryTube21 2 ай бұрын
Awe tiru new
@LubabahAa8-xn6ei
@LubabahAa8-xn6ei 2 ай бұрын
ከተጠቀምንቡሀላ ባንታጠብም ችግርአያመጣምአይደል ቤሪየ
@BerryTube21
@BerryTube21 2 ай бұрын
1-3 ሰአት አቆይተሽ ታጠቢው
@feker122
@feker122 2 ай бұрын
Selamesh yebeza ehate le betesh addis negn eseki mokerawalew subscrib aderagalew
@TigistWendosen
@TigistWendosen 2 ай бұрын
Gobez.nesh.berch.bazehu.kaxayebat.enamesginalen.ehtachin
@sobrnjemiltube8450
@sobrnjemiltube8450 2 ай бұрын
የሚያለሰልስ ካለሽ መላበይኝ ሌላውን ተይውውውው ውይመረረኝ
@hanagetachew7551
@hanagetachew7551 2 ай бұрын
እናት ጸጉሬ ሳሳ በዛላይ ይነቃቀላል ምን ላድርገው ግራ ገባኝ
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y 2 ай бұрын
lemejemera Giza New Mayishe Ena Tegura Betefetro Erejim Ena Bizu Tikur New Minim Alikebakebewm Ahun Gin Betam Eyetebetatese Eyetenekakelebig New😢😢
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 2 ай бұрын
ሙዝን የሚተካ ምን ይኖራል ሙዝ ስለማላገኝ??
@user-rg6bp7up8b
@user-rg6bp7up8b 2 ай бұрын
እኔግን ብጠይቅሽ እቢአልሽኝ ለመታ ፀጉርመፍትሄ
@BerryTube21
@BerryTube21 2 ай бұрын
Video serchalehu ema gebitish eyiw 🥰
@hadiyahadiya215
@hadiyahadiya215 2 ай бұрын
እስኪ ምክር ስጡኝ የኔ የመሀል ፀጉሬ ልክ በመቀስ የተቆረጠነው የሚመሥለው ፐርም ተቀብቸው አሁን ለቋል ጫፉላይብቻኘው የቀረው ፐርሙ ሳበትረው ፀጉሩ ከስር መነቀሉን ትቶ ከወገቡነው ቁርጥ ይላል ምንላዲርገው
@munalemlem9878
@munalemlem9878 2 ай бұрын
እኔ ፀጉሬ እንዲበዛልኝ ብቻ ነው የምፈልገዉ 😩😩
@LubabahAa8-xn6ei
@LubabahAa8-xn6ei 2 ай бұрын
እና የኔ አላድግልኝብሏል ይሄንብጠቀም ይረዝምልኛልዉዴ እናጫፍጫፉምይደርቅብኛልእስኪንገሪኝለቤትሽአድስነኝ
@BerryTube21
@BerryTube21 2 ай бұрын
aww betam konjo new mokiriw
@samerasamera9299
@samerasamera9299 2 ай бұрын
የግባር በፈጠረሽ ቡርቴ ግባሬሸሸ
@ZegeyeFetene-ky2vh
@ZegeyeFetene-ky2vh 2 ай бұрын
እህቶቼ እንዴትነቼልኝ ኧረ መለ በሉኚ ለፀጉር የታጠቀመኩት አይኔ አበለሺቶ ቁጨ አራገኚ ምታወቁ ከሆኔ መፊቴወን ንገሩኚ
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n 2 ай бұрын
የኔ ብርታት ወላሂ ማታ አስቤሽ ነበር ለምን ጠፈች በሳምንትአንዴ እንኮን አትመጣም እያልኩ ነበር እንኮዋን ደና መጣሽ
@BerryTube21
@BerryTube21 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ዉድ መጣሁልሽ
@AsrerAster
@AsrerAster 2 ай бұрын
ስትጣጠቢ አሣይን
@user-hv8vq9yt4l
@user-hv8vq9yt4l Ай бұрын
እማ አንቺ የምትጠቀሚሁኖ ሁሉ መጠቀም ከጀመርኩኝ 3ወር ሆነኝ ግን ፀጉሬ ማል ማል በጣም ይበጣጠሳል እሽ ምን ላርግ🤔
@bintahmed
@bintahmed 2 ай бұрын
እኔ በጣም ነው የከፍኝ ከፊለፊት ጣም እረጅም ነው ፀጉሬ ተህዋላ ደግሞ አጭር እባክሽ መፍትሄ ታለሽ ንገሪኝ 😢😢😢😢
@user-bj4qt8ml5x
@user-bj4qt8ml5x 2 ай бұрын
Yenem endeza new yaw nature ymeslegnal
@munalemlem9878
@munalemlem9878 2 ай бұрын
ብዙዎቻቹ የምትሰሩት ቪድዮ ብዛት ላለው እና ጠንካራ ለሆነ ፀጉር ነው፣እንደኔ ስስና ሉጫ ፀጉር ላለንስ 😕☹️ እኔ ፀጉሬ ረጅም ሉጫ ነው ግን ብዛት የለውም 😢
@user-ex3dj9dw6t
@user-ex3dj9dw6t 2 ай бұрын
ተልባ በአረበኛ ምንድነው የሚባለው ተባበሩኝ ❤❤❤
@mayamm3182
@mayamm3182 2 ай бұрын
Bezr ketan
@user-ex3dj9dw6t
@user-ex3dj9dw6t 2 ай бұрын
@@mayamm3182 አመሰግናለሁ
@dinkuyetube360
@dinkuyetube360 2 ай бұрын
ተልበ በአረብኛ ምን ይበለል😢ንገሩኝ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 2 ай бұрын
በዙራ ከተን
@user-tb8rn6sn6y
@user-tb8rn6sn6y 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉
@MaskramMoskolo-ik8ux
@MaskramMoskolo-ik8ux 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-tb8rn6sn6y
@user-tb8rn6sn6y 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉
@user-tb8rn6sn6y
@user-tb8rn6sn6y 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉
@user-tb8rn6sn6y
@user-tb8rn6sn6y 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,1 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 75 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 110 МЛН
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 20 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,1 МЛН