የደም ማነስ (Anemia) መፍትሄ

  Рет қаралды 1,120

HEALTH BY DR BEZI

HEALTH BY DR BEZI

Күн бұрын

#habeshabeuty #habesha #habeshatiktok #ebs #ethiopia #etvnews #haircare #medical #ethiopianmusic #habeshachewata #womenhealth

Пікірлер: 10
@natanimaregne8274
@natanimaregne8274 Ай бұрын
Kurate lije ❤
@temesegenforeverything6696
@temesegenforeverything6696 Ай бұрын
ዶክተር እርጋታሽ የምታስረጂበት መንገድ ደስ ሲል ተባረኪ ❤️
@Dr.Bezi-weje
@Dr.Bezi-weje Ай бұрын
አመሰግናለዉ 🙏😍
@ج5ل
@ج5ل Ай бұрын
በጣም ጥሩነው ምክርሽ እህት ማሻአላ ጠቅሞኛ ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤
@ج5ل
@ج5ل Ай бұрын
እዴ ላስችግርሽ እኔ የባርሌ መዳሀኒት እፈልግ ነበር ያለውት ስደትላይ ነኝ ፋርማሲ የሚገኝዴሁ ስሙን ንገሪኝ
@Dr.Bezi-weje
@Dr.Bezi-weje Ай бұрын
ለቆዳ ችግር ነዉ አይደል, በሀኪም ታይተሽዋል ?
@HdhH-x2y
@HdhH-x2y Ай бұрын
ደኩተር እኔደምማነስ አለብኚ በጣም አሁንላይ ካቅማበላይሆነ ከጎልበቴ በታይ እየዛለነው ይዘፈዘፍን እጀምእግሬም በጣም ይገረጣን ልቤበጣም ይደክማን ይሞታን❤❤ስደትላይነኚ በማሬም መፍትሄ ፈልጊልኚ ባይታምኒም የለኚ በጣም ከስቻለሁ ምግብፍላጎቴ ቀንሶን ❤❤❤መፍትሄንገሪኚ በማሬም እዳታልፊኚ በጣም ደከመኚ🎉🎉
@Dr.Bezi-weje
@Dr.Bezi-weje Ай бұрын
ቡትታይዉ መልካም ነዉ መጀመሪያ , በቤትዉስጥ ደሞ ዉሀ በደንብ ጠጪ, አረጓዴ የሆኑ ምግቦችን አብዘተሽ ተጠቀሚ , ቴምር በየቀኑ ብይ, ካገኘሽ ወተት,አቫካዶ እና እንቁል ቫይታሚን እጥረት ካለሽ ያስተካክላል የአይረን ሰፕሊመንት (ኪንን) ብትወስጂ ደሞ የተሻለ ነዉ
@AkzaMm
@AkzaMm Ай бұрын
ዶኩተር በመጀመርያ አመሰግናለ የኔ ጥያቄ ደም ማነስ አለብኝ ተክማለው (ደም ተደርጎልኛል እና በሰውነቴ ላይ የሆነ ለውጥ አይቻለው ለምሳሌ ፍቴ ላይ እንደ ብግር እና አይኔ ያመኛል አይኔ ይደክማል አሽዋለው እና መፍትሄ ይኖረዋል መልሽልኝ በተጨማሪ ደሞ ወር አበባየን ስመጣ በጣም ያመኛል
@Dr.Bezi-weje
@Dr.Bezi-weje Ай бұрын
ሰላም, ደም ተደርጎልኛል ስትይ አልገባኝም , ምን ነበር የድም ማነስ መንስኤሽ ?
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
ሀዊ ዲዛይን ለሀቢባ😱መልስ ሰጠች
37:13
H M በፍቅር እንኑር tube
Рет қаралды 353
አትወልዱም ተብለናል ! ለኔ ህይወቴ ናት !
18:42
Yonatan | ደስታ
Рет қаралды 141 М.
ኣሸገርቲ ሰባት ትቐጽዓሉ 6 ሜላታት
15:12
Aklilu H.michael
Рет қаралды 31 М.
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.