KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አሜሪካን ያስቆጣችውና ሩሲያን ያስፈነደቀችው የኔቶ አባል ሀገር: ፋና ዳሰሳ (በሳሙኤል እንዳለ)
26:44
በወልቂጤ ከተማ በወተት ላም እርባታ የተሰማሩ አልሚዎች በቦታ እጥረት ሳቢያ ኢንቨስትመንታቸውን ለማስፋፋት መቸገራቸውን ተናገሩ።
6:13
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
VIP ACCESS
00:47
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
የዕድሜ ባለፀጋ እናት
Рет қаралды 161,793
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,6 МЛН
Fana Television
Күн бұрын
የዕድሜ ባለፀጋ እናት #በፋና_ቤተሰብ_ጥየቃ
Пікірлер: 219
@lalaside9094
4 жыл бұрын
እሳቸውን ያቀረብሽበት ሰአት በጣም አጭር ነው ሊናገሩ የፈለጉትን እንኳን አላስጨረሻቸውም ቤተሰብ ያለውና ጥሩ ኑሮ ካለው ይልቅ ቤተሰብ ጥየቃ እንደዚህ አይነት አቅመ ደካሞችንና ብቸኞችን ብታቀርቡ ሊረዱ ይችላሉ የሞላለትማ ኑሮ ተመቻችቶለት ይኖራል እባካቹሁ ችግረኞች ላይ ስሩ
@evangelistmedia1555
4 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ የምላቹህ በክርስቶስ ዳግም የተወለድኩኝ ወንድማቹህ ሼር ላይክም አትንፈጉኝ ስለትብብራቹህም ተባረኩልኝ በሚባርከው እግዚአብሔር
@evangelistmedia1555
4 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ የምላቹህ በክርስቶስ ዳግም የተወለድኩኝ ወንድማቹህ ሼር ላይክም አትንፈጉኝ ስለትብብራቹህም ተባረኩልኝ በሚባርከው እግዚአብሔር
@hosanna3393
4 жыл бұрын
እማማ ምትኬ ብዙ ታሪክ መናገር ይችላሉ እባካችሁ በድጋሚ መቅረብ አለበት ሙሉ አደራሽ መሰጠት አለበት 15:57 ደቂቃ በጣም ትንሸ ነው እማማ ምትኬ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጦት ነጠላቸው ለሀገር ያለውን ፍቅር ይገለፃል እማዬ 😘😘😘😘😘
@sadyaimar8067
4 жыл бұрын
ትክክክል🥰🥰👌👍👌👌❤️
@kadijafati9457
3 жыл бұрын
Unat new betam tinshi nw
@hosanna3393
4 жыл бұрын
ወገኖቼ ዘመዶቼ ይህን ታሪክ ሰሙ የድሮ ሰው እንኳን ክቡር ለሆነው ለሰው ልጅ ስይሆን ለዶሮ እንዲህ ከልብ ያዝናል እማማ እርሷ ለዶሮዋ እኛ ግን እርሰ በእርስ እየተባለና ነው
@مريممريم-ن5ب5ض
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አያት አሉኝ።አንድመቶስባትአመታቻውነው
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
4 жыл бұрын
እኔም እያልኩ ነበር
@hosanna3393
4 жыл бұрын
@@مريممريم-ن5ب5ض አሁንም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣቸው
@saadasaada2607
4 жыл бұрын
ሰላምሚሚየሁልግዜኮሜትስትፅፊአስተያየትሺዪመቸኛልሁሉምእዳቺቢፅፍጡሩነዉ
@ሀዩየደሴልጂስደተኛዋ
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ያረብ የኔንም እናት እድሜ ይስጥልኝ
@yeqalulji3085
4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ እናት ናቸው ነጠላቸው ሲያምር የኔ እናት ጋዜጠኛዋ ስአቱን አሳጠርሽው በሌላ ፕሮግራም አቅርቡልንእና ስለድሮው ይንገሩን በደንብ ሀሳባቸውን ሳይጨርሱ ነው ያቋረጥሻቸው
@መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ
4 жыл бұрын
የኔ እናት ደስ ሲሉ 😥 የሀገር ፍቅር ወዳድነታቸው ደስ ይላል የድሮ ሰው ናቸው
@eyuelnegash2681
4 жыл бұрын
እድሚያቹ እደ ማማ ይርዘም አሜን በሉ
@jhon.n.paulos
4 жыл бұрын
Amen
@محمدابراهيمالمعيني
4 жыл бұрын
አሜን፫
@mariammalese4389
4 жыл бұрын
Amiin ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@noornoor2196
4 жыл бұрын
አሜን
@masrtayalin2734
3 жыл бұрын
@@mariammalese4389 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@محمدابراهيمالمعيني
4 жыл бұрын
በእውነት እማማዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለው ግን ጠያቂዋ ስለሚኒሊክ ታሪክ ያቋረጥሻቸው በሠላም ነው እኔ አድራሻቸውን እፈልጋለሁ ብዙ እውቀት ያስጨብጡናል እማማ ባገኛቸው መጀመሪያ እምጠይቀው ሚኒሊክ የእውነት የኦሮን እምብርት ቆርጧል ወይ ብዬ ነው እጠይቃቸዋለሁ ለኔ እንቆቅልሽ ነው ስቁ አስቀምጡልን
@bizuneshkifle1568
4 жыл бұрын
ፋና ቀለማት እጅግ የሚወደድ ኘሮግራም ነው በተለይ እማማ በጣም ደስ የሚሉ ታሪካዊ እናት ናቸው፡፡ እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጣቸው በዚህ እድሜያቸው አለመርሣታቸው ብዙ ነገር ይገርማል መረዳት ያለባቸው ሰዎች በመረዳታቸዉ በጣም ደስ ይላል እናንተንም ይሄን የመሰለ ኘሮግራም በማቅረባችሁ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ፡፡
@hbtamu5332
3 жыл бұрын
የኔ እናት ችግር እማያወሩ እናት እግዚአብሔር ለሁላችንም የሳቸውን እድሜ ይስጠን እናንተም እግዚአብሔር ለሁላችንም ይባርክ
@fatumaahmed8406
4 жыл бұрын
ጥያቄ ስትጠይቂ ረጋ ብለሽ መልሱን አዳምጪ። አታስቾኪያቸዉ እንዲገና እስከሚጨርሱ ጠብቂ። ትልቅ ሰዉን አተቋርጪ
@eyerusalemjones8226
4 жыл бұрын
በጣም አጭር ግዜ ነው የሠጠሻቸው በዛላይ ሲያወሩ ታቋርጪያቸዋለሽ ብዙ ታሪክ ከሳቸው መሰማት አለብን በድጋሚ ሄደሸ መሠራት አለብሸ የኔ እናት ለዶሮዋ እንኳን ያዝናሉ ትውልድ ሠው በሚያርድበት ዘመን
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
4 жыл бұрын
ለምን አቋረጥሻቸው አዲራሻ አስቀምጡልን የኔ እናት
@fikadudegu6787
4 жыл бұрын
በጣም ብዙን ግዜ ችግር አለብሽ ልበል የሰው ሀሳብ ማቋረጥ ትወጃለሽ ሌላው ምናለ በቂ መረጃ ሰልክ ወይም የሚገኙበትን አማራጭ ብትነግሪን ለአየር ሰአት መሸፈኛ ብቻ ባትጠቀሙበት ጥሩ ነው።
@azebtufa8535
4 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌 ልክነሽ የኔ ዉድ እኝማ ደሃ ናቸዉ አላየሽም አብታሞች ቤት እንዴት እንደምታወራ እዛ የምትቀመጠዉ ሷፋ ላይ ነዉ እዚህ ድንጋይ ላይ ኘዉ
@hiwetz8444
4 жыл бұрын
Seat Mamaya Lik Blehal
@tamarkasa7988
3 жыл бұрын
አንች ለምን መሣሢሀ አታደርጊም
@የየካሚካኤልልጅነኝ
3 жыл бұрын
እኔም የጠበኩት እኜህ እናት የሚረዱበትን መንገድ ታመቻቻለች ብዬ ነበር ወሬ ብቻ
@ኤምነኝየእናቶናፍቂ
3 жыл бұрын
ያሁን ኑሮ ምን አሥጠየቃት የዲሮውን አታሥጨርስም
@ስውነትየተዋህዶልጂ
4 жыл бұрын
የኔ ናት ከዚህ በላይ እድሜና ጤና ይሥጦት
@ruhmahussien7036
4 жыл бұрын
አባካችሁ ኣካባቢያቸው ያሉ ወጣት እቤታቸውን በማፅዳት ብትተባበሩ ለክ እንደ እማማ ዝናሽ ማሻኣላህ ደህና ናቸው እንክብካቤ ቢያገኙ ከይቅርታ ጋር ኣመሰግናለሁ ኣንቺስ ብትሉኝ ስለማልችል ነው
@fassi6714
3 жыл бұрын
ስልክ ቁጥር ወይ የልጁን አድራሻ አላስቀመጥሽ እንዲህ የሚያሳዝን ታሪክ ካሳየሽን በኃላ ???
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
4 жыл бұрын
ደገመሸ አቅረቢልን 😍 መሠማት እፈለጋለሁ ትልቅ ሰው ናቸው
@نورال-ك6م
4 жыл бұрын
የድሮ ሰዉ ማረ ማረ የኔ እናት እድሜ ጤና ይስጥል
@karemaaa4945
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ጠንካራ እናት ናችሁ!
@abuusuy7424
4 жыл бұрын
ደቂቃው በጣም ትንሽነው ብዙነገር ማስተላለፍ ይችላሉ ለሰውም ትምርት ይሆናል ድጋሚ ይቅረቡልን እናመሰግን ኣለን
@እስሌማንእስሌማን
4 жыл бұрын
ለምን እንደዚህ ታቻኩያ ቸዋለሽ ቀስ ብለሽ ነውማገር የራስሽን እንጂ ሴትዮዋ እኮ ልታስውሪያቸው አልቻልሽም ከውስጣቸው የሆነ እንዳለ መናገር አልቻሉም መናገር እየፈለጉ
@lovegrace1303
3 жыл бұрын
ከናንተ ምንም እርዳታ አያገኙም እንዴ ቡና እንኳን ብትገዙላቸው ? ሁለተኛሽ ነው ስትመለሺ ማድረቅ ብቻ ? ካንገት በላይ ሆንሽ 💔እሳቸው እንኳን ተረድተውሽ 08 ነው አሉ 😭 እባክህ ወንድሜ መሲ ታቅርባቸው ። ወይም ዘካርያስ ይቺ ድስቷን ጥዳ ነው መሰለኝ የምጠይቃቸው ደግሞም ቁም ነገር የሌለው የዕድሜ ባለፀጋ እኮ መዝገብ ነው ። ይቅርታ ብቻወይ መሻሻል አለብሽ ። ስጦታም ይጠይቃል መሰለኝ ?
@beletuamakele9424
3 жыл бұрын
ውይይይይይይይ በሞትኩ ለዚህ ሴት ስጋ የሚሰጣቸው ግን ይባረክ
@rahelyalew158
3 жыл бұрын
የኔ እናት እድሜ ይስጠወት
@እሙየየነቴነፍቂ
4 жыл бұрын
ጥሎብኝ ይችን ጋዜጠኛ ወዳታለሁ እማማ እድሜ ይጨምርለወት አሁንም
@ቁራአንመመሪያችንነዉሸሪአ
4 жыл бұрын
አኔም
@ደስታዩቱብ
3 жыл бұрын
ስረአት ያላት ናት
@lalaside9094
4 жыл бұрын
ለመርዳት ለሚፈልግ ሰው እኮ ምንም አላልሽንም አዲስ አበባ ያለ ሰው ብቻ ነው ሊያገኛቸው የሚችለው ውጭ ላለም ሰው የስልክ ቁጥርና የአካውንት ቁጥር መግለፅ ያስፈልጋል
@mekdesyefikirsewuababa7710
3 жыл бұрын
እኒን እናት ሲያቀርባቸው ብቻ አያለው ብዙ ሚድያወች ግን የናታችን ችግር ስትቀርፉ አላየውም የእውነት ታዛዝናላቹ ወይ እዲረዱ አርጓቸው እባካቹን
@SintayehuSeyoum
4 жыл бұрын
This Journalist is so genuine and enthusiastic.
@rechrech9057
4 жыл бұрын
ውይ ደስ ይላሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ
@ፍቅር-ኈ4ዐ
3 жыл бұрын
ጫጫ ማለት እኛጋነው ደብር ብርሀን ሳይደርሱ ያለች ከተማ ከአድሳባ 130. ኪ-ሜ ነው
@postao6175
4 жыл бұрын
የኔ እናት አላህ እረጅም እድሜ ይስጠወት
@avivagedamo1587
4 жыл бұрын
የዝችን ልጅ ፕርግራም ማያት ያስጠላኛል ከጀመረጅ አይቀር ስንት ታሪክ ያላቸውን ሰዎች ባጭሩ ታቀርበዋለች ሰራሁ ለማለት ነውይስ ምንድነው??የማንንም ልቅምቃሚ ከመስማት የነዚህን የተከበሩ ሰዎች ታሪክ መስማት አሁን ላለው ደነዝ ትውልድ ትልቅ ትምህርተና ምስክርነት ነው
@ኡሚለኔሲልያኑርሽንገሯትና
4 жыл бұрын
የኔ እናት እርጂም እድሜ መቸም እዱኒያ አትጠገብምና።ጠያቂይቱ ዳናይት ትምህርት ያስሻል።ምንድነው ጥያቄ በጥያቄ ላይ ሰው ማጨናነቅ እስኪ ዝምምምም በይ እሳቸው ብቻ ያውሩ።አንቺ ብቻ እዳወራሽ ደቂቃው አለቀ ስጣስጠሊ ቆባም መነፀር ልበሽ።።።።
@mekdesyosef6366
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን
@kalkidanroseyoutube1441
4 жыл бұрын
ሰላም አዳዲስ ዩቱበሮች ሰብስክራይቭ አረጉኝ እኔም አርጋችሁ አለሁ ግን ቪዶዉን ማየት ላይክ የደወል አይረሱ ተጋግዘን መደግ ይቻላል
@samrawitgirma9744
4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ለምን ማስክ ሳታደርጉ ኢንተርቪዉ ለማድረግ እንደምትሂድ አይገባኝም ፕሮግራማችሁ ጥሩ ነዉ
@ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ
4 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ጋ ባንድ ቢያደርጓቸው ጥሩ ነበር
@lidiyaqueenofmamanddad187
4 жыл бұрын
😀😀 yesirashii yesixishii hode amamaghe area ee basaqii kkk
@norhwhab3757
4 жыл бұрын
Ewnetish ewneth
@tpltpl1591
3 жыл бұрын
ሆ፡እማማዝናሽ፡ይደብድባቸውዴ
@bikis3523
3 жыл бұрын
እናአቴ እኔን 😢😢😢 ምንአለ እኔ ባአገኛቸው የት ነው ኮንጎሰፈር መሔድ እፈልጋአለው ኢትዮጵያ ስገባ እኔጋ ወስጄ እረዳአቸወ ነበር። እፍፍፍፍ
@kadijbalcha5674
4 жыл бұрын
ሀሳባቸው አልጨረሱም የኔ እናት አደበታቸው ማር ነው
@danielshiferaw4966
4 жыл бұрын
እማዬ እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ ያርጎወት.
@helenbaletcha92
3 жыл бұрын
የኔ እናት
@ekrammohammed1882
4 жыл бұрын
የዱሮ ሠው ለዳሮ ያስባል ያሁኑ ትውልድ ወድሙን ይገላል አይትውልድ
@abrehetabrehet1407
3 жыл бұрын
Ewnaty New
@nejibahussain1416
3 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ
@shewa1271
4 жыл бұрын
እማማ ጎበዝ በጣም ደስ ይላሉ ወጣቶች በርቱ እንዲሁም ለጋዜጠኛዋ ምስጋና ይድረስ
@azmeraberehan1140
3 жыл бұрын
የት እደሚገኙ ንገሩኝ አሁንም እድሚያችሁ ይርዝም አያታችን
@tayemesfin2341
Жыл бұрын
ብዙ መረጃ አልጠየቅሻቸውም?
@ጌታየታመነነዉ
3 жыл бұрын
የኔ እናት ደስ ሲሉ
@samueldebesay4134
4 жыл бұрын
my favourite journalist
@eleniworku3153
4 жыл бұрын
ተባረኩ:ሁለታችሁም:ያንቺም:ፈገ ግታ:እናአጠያየቅሸ:አንተም:ጥሩወጣት:ነህ:እማማ:ግን:ቀልጣፈናቸው:ደሞ:የኔመልካም
@samuelsamuel5226
4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን በሽታውም ጠፍቶ ምናይበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም
@የቀኑአዲስዜና
4 жыл бұрын
ላገኘቸው ፈልጋለሁ
@noornoor2196
4 жыл бұрын
የኔእናትአይእድሜእናጤናየስጥኦት
@RoroRoro-ow9tm
3 жыл бұрын
መጀመሪያ አዳምጪ የሰውንሀሳብ አስጨርሺ
@adu319
3 жыл бұрын
Best program wowwwwww new .Tarik yemyak tegento... edme yestot enate.
@tsehaytessema4492
3 жыл бұрын
You look good ehte ! Amarebsh woledish ende? Tebareku
@sisayhanna6705
4 жыл бұрын
በጣም አጭር ነው የጣድሽው ውሀ እስቱዲዮ አለ
@tsegayeamdesillassieg.4015
3 жыл бұрын
እማማን በስተ ጀርባ የተደረገው ሸራ አግባብነት ያለው አይመስለኝም ተሸፋፍኖ አያስፈልግም የእማማን ኑሮ በትክክሉ መቅረጽ አስፈላጊ ነው፡፡
@emueimanyutub9726
3 жыл бұрын
አይኮሜቶ ስውን መሣዴብ መሳዴብ ኤጪ ሥተትካለ ንገራት ለምን የሠው ሟራል ትመስላላችሁ
@ahmedahod9659
3 жыл бұрын
ይህነዉቤተሰብማለት።ያዝአርጎነበርየማምረዉ
@azebtufa8535
4 жыл бұрын
እኔ የምለዉ ለፋና አዘጋጅ መንገር ነዉ አትረባም
@ሐገሬሰላምሽንያብዛው
4 жыл бұрын
እንዴት መከላከያ አታ ደርጉም ምንም ችግር እኮ የለውም እፍጫቹላይ ብታደርጉ ችግር የለውም ለ ፕሮቶኮል ነው ያልተጠቀማችሁት አይ እማማ ትላንት ነግሬሽ የለም
@eagle4452
4 жыл бұрын
Fana Television ቃለመጠይቅ ለማድረግ ስትሄዶ በቂ ሰአት ውሰዶ እሺ ሲቀጥል ሰው ሲያወራ አታቆርጡ ነውር ነው ወራዶች ሲቀጥል ደሀ ስታቀርቡ እንዲረዶ ስልክ ቆጥራችውን እና ሙሉ አድራሻ ተናገሮ እሺ እናንተን ብሉ ጋዚጠኛ ማፈርያወች
@nigistabay2083
4 жыл бұрын
So stupid brainless that what she is. she keep Interrupting her. No manners at all.InIn inferiority complex eating her. They can’t stand for the truth. So call journalists.
@eagle4452
4 жыл бұрын
@@nigistabay2083 በጣም ።
@ssaa973
4 жыл бұрын
@@nigistabay2083 p
@madenamadena8603
4 жыл бұрын
ጉድ ማማ እያውራችኮ ነበር መጨረሻ ላይ ለምን ታቋርጫታለሽ እንዴ ዝናብ ቢመጣስ መቸም አይገልሽ😡
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጣቸው የምረዳቸውስ ሰው አላቸው ወይ ልንረዳቸው ይገባል ውብ እናት ጫጫ ደብረብርሃን መግቢያ ያለች ትንሽ ከተማ ናት
@nejibahussain1416
3 жыл бұрын
ዊ ማቊዋረጥ አልነበረብሽም አናደድሽኝ የምር ጋዜጠኛይት ስራሽ አደል እንዴ ሴትየዋ ደም ደስ ይላል ወሬዋ
@hananbitbabahananhananhana662
4 жыл бұрын
የኔ እናት አህህህህ
@mituberhanu4344
3 жыл бұрын
ምንአለበት ብታስጨርሻቸው ዝናብ አይገልሽ
@sunkida550
4 жыл бұрын
ለማምዬ እድሜና ጤና ፈጣሪዬ ይሰጦት። ለምንድነው የአፍ መክላከዬ ፍና ቤተስብ የማትድርጉት ትልቅ ሰው ህይውት ርቅትም ቢሆን ተገቤውን ነገር ማድርግ ተግቢ ነው። If you Intterview anyone wear MASK that will be good.
@kiddTB
4 жыл бұрын
Akrabiwa Aldewelem movie lay naomi hona yeserachew nat????
@zebenayabebe8569
3 жыл бұрын
🙊🙊🙊የኔ ዲሀ እማዬዬዬዬዬዬዬ
@elyaskamilebrahim8248
4 жыл бұрын
Fana TV 👍👍🙏🙏👌👌👌👌
@eyerusmengiste225
4 жыл бұрын
Thank you for sharing such inspiring lady
@qatardoha9424
3 жыл бұрын
የኔእናት ብዙታሪክ ያቃሉ. በደብ ቢጠየቁ
@sadyaimar8067
4 жыл бұрын
😢😢😢🥰👌👍👍እናቴ
@ahmedahod9659
3 жыл бұрын
የሚሆነዉንለደካማ።የቡናመግጃ።የሻሂ።መጋበዝነዉቁምነገሩ።አድርቃልገላትነዉእደ
@ethiopia2838
4 жыл бұрын
እኝህ እናት ጋ ግዜ ወስዳቹ በድጋሚ በደንብ ብዙ ነገር መጠየቅ አለባቹ የእድሜ ባለፀጋ ናቸው ከመንግስቱ በፊት ኢትዮጵያ ምን እንደምትመስል እና አፄ ሚኒሊክ ማን እንደሆኑ በደንብ ሊነግሩን ይችላሉ ሰውን ለመጠየቅ ስትሄዱ ወተት ጥዳቹ እንደመጣ አትሁኑ
@ekrammohammed1882
4 жыл бұрын
ትክክል እህቴ
@gernet.t6745
4 жыл бұрын
Batktktl
@aster3242
4 жыл бұрын
ዬኔ እነቴ ርጀም እድሜእነ ጤነ እመናሎ
@halimmusa7529
4 жыл бұрын
You need to share the address and contact in case if some body want to help.
@jemalali3772
4 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ አትቾክይ
@qatardoha9424
3 жыл бұрын
ለምን አቋረሻቸው እሳቸው አድራሻቸእን ሊናገሩነበር
@salama777uaq7
3 жыл бұрын
dagimashi aqiribi kahana maraja
@vzghzhzgshs6450
4 жыл бұрын
ማናለ በሰፌው ብታወራበት የኔናት ኦፍፍፍ
@mercymercy9309
4 жыл бұрын
Betam neket allbesh ydberal bsrat ateyekem debare !!lejo gen tebarek
@selamkidane716
3 жыл бұрын
Ke Emma bezu yedro tarik lengrun yechelalu be degame akerbulen .aderaschewn asekemtulen
@gizachewassefa7450
4 жыл бұрын
እግዜር ይጎብኝሽ አበሳ ጋዜጠኛ።
@hageraethiopia513
4 жыл бұрын
ግን ጊዜው በጣም አጭር ነው።
@hime5767
4 жыл бұрын
Let's help this beautiful mother please 🙏. She is am asset.
@maithasayed4530
4 жыл бұрын
አድራሻቸውን ፃፉልኝ
@tjcell9691
4 жыл бұрын
Manichi Gazetagnu teragagi baa sinasirati Sati satiteshi tayikacho
@nuhaminjesus8130
4 жыл бұрын
Minew biredu siyasaznu enbayen mekotater akategi. Betachew yasalefut yetgab zemen ahun yalubet huneta siyasazinu
@bisrattadesse1672
4 жыл бұрын
ሥልካቸዉን አሥቀምጡ
@ፋኖደግአረገ
4 жыл бұрын
ስለሚኒሊክ ጠይቀሽ ሳይጨርሱ ቆርጠሽ ሳታሰጨርሽ ሌላ ገባሸ ።ምናለበት ብዙ ቢያወሩ
@sarazelalem2930
4 жыл бұрын
We have to help her please
@ReemReem-rg7dm
4 жыл бұрын
እኔምለው ለምን ማክስ አትጠቀሙም??
@የብዩድልጅነኝየታውክልያኦ
4 жыл бұрын
ደስ ይላል
@hedrasaid3596
3 жыл бұрын
🤩🤩🤩👍😀😭😭😭
@mekonnen74
4 жыл бұрын
ምነው አቁዋረጥሻቸው???
@addisaddis4232
3 жыл бұрын
Teshi gazetegawa betame tefatenalchi
@مستاتبركنا
4 жыл бұрын
ውይሲያሳዝኑ
@aidaleul5012
4 жыл бұрын
Can you please get her address and directions to get to her they are too many congo sfer which one
@zahraabdo9944
4 жыл бұрын
የድሮ ሰው ጨዋታ ደስይላል
@rpg9028
4 жыл бұрын
እቺ እማማ መርዳት ፈልጌ ነበር እንዴት ላገኛቸው እችላለሁ የሚረዳኝ ካለ።በ FB Eskinder Eskinder ይጻፉልኝ።
@AbCd-cw4wd
4 жыл бұрын
ምንድነው መሯሯጥ ሰታሰጠሊ
26:44
አሜሪካን ያስቆጣችውና ሩሲያን ያስፈነደቀችው የኔቶ አባል ሀገር: ፋና ዳሰሳ (በሳሙኤል እንዳለ)
Fana Television
Рет қаралды 1,6 М.
6:13
በወልቂጤ ከተማ በወተት ላም እርባታ የተሰማሩ አልሚዎች በቦታ እጥረት ሳቢያ ኢንቨስትመንታቸውን ለማስፋፋት መቸገራቸውን ተናገሩ።
wolkite city administration gov .com.affairs
Рет қаралды 10 М.
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
00:49
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
15:48
በዓላትና ኤግዚቢሽን ማዕከል
Fana Television
Рет қаралды 526
20:28
የአቤቶ ኢያሱ አሟሟት | Part 4 |
Voice of Consensus የይሁንታ ድምጽ
Рет қаралды 1 М.
6:38
ቋይቶን ምድጃ
Ethiopian IP Authority (EIPA)
Рет қаралды 14 М.
6:00
ልብ የሚነካ የፋኖ ሙዚቃ መሳይ ተፈራ Mesay Tefera New Ethiopian Music
Ethio music
Рет қаралды 3,7 М.
11:51
ጎንደር ለምን የመማፀኛ ከተማ ተባለች? ጎ-ይንገስ ምን ማለት ነው? የጎንደር አመሰራረት እና ስያሜ ከምን መጣ?
Harif Channel
Рет қаралды 1,3 М.
ሰበር ዜና እነ አረጋ ከበደ ጀነራል አበባው ያልተጠበቀ አብይ ተኩስ ከፈተባቸው ዘመነ ካሴ ምኒልክ ቤተመንግስት በቅርቡ ጎደር ወሎ ሸዋ ጎጃም
emebet youtube
Рет қаралды 116
10:21
የቆቦ ከንቲባ ያጋጠመው ማዕበል! በኮሎኔል ያሬድ ዙሪያ አዲስ ነገር ተሰማ! ራያ ቆቦ ውስጥ ፋኖ ግዛቱን አስመለሰ! ከ/ማርያም ከሰም ወረዳ የተሰማው ተአምር!
ጎርጎራ ቲቪ - Gorgora TV
Рет қаралды 8 М.
19:03
ወንድ ልጅ መሞቻው ሴት ናት #ethiopianentertainment@Haymitube01 @BirukTube-• #ዮአዳን Ethio
fre Grace Family / ፍሬ ግሬስ ፋምሊ
Рет қаралды 25 М.
5:22
አደገኛውን የባላስቲክ ሚሳኤል እንጠቀማለን - የፑቲን ማስጠንቀቂያ
Fana Television
Рет қаралды 8 М.
11:03
የደርባባዬ ቀረጻላይ ኑ ብለው ገንፎ አበሉን ራያ የደጎች ሃገር 😂😂😂
አርሶ በሌ ሚዲያ Arso bele Media
Рет қаралды 2,1 М.
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН