የድንች ወጥ አሰራር በተለየ መንገድ -Bahlie tube -Ethiopian food Recipe

  Рет қаралды 105,931

Bahlie Tube

Bahlie Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 141
@Ethio344
@Ethio344 4 жыл бұрын
ነጭ አዝሙድ white cumin አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ
@ElsiWorku
@ElsiWorku 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ መዓዛ ስራሽ ፅዳትሽን እወዳለሁ በርችልን❤️
@kalkidantube
@kalkidantube 2 жыл бұрын
ማሻላህእንዴት ደሠእንዴማል ውብ ሴትነሸ እሽ እሰቲነይ ቤት
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 4 жыл бұрын
እምዬ አገሬን ሰላምሽን አምላክ ያብዛልኝ እናት ፅድት ያልሽ ባለሙያ ተባረኪ
@ssfhd2915
@ssfhd2915 4 ай бұрын
ማሻአሏህ👍👍
@Bezawit-uj5tx
@Bezawit-uj5tx 28 күн бұрын
Egish ybarek❤❤❤❤
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
መአዚዬ. ልዩ የሆነ ወጥ ነው እጅሽ ይባረክ::
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 9 ай бұрын
በልዬ እንዲት እንደምወድሽ የኔ ቆንጆ ዛሬ ምሳዬን ልሠራው ነው
@melatf.abraham28
@melatf.abraham28 4 жыл бұрын
Gobez!! Thank you for teaching all the diasporas how to make our favorite traditional food. I can’t wait to see what else you post!
@حبيبمختار-م2د
@حبيبمختار-م2د 4 жыл бұрын
እጅ ይባረክ ሙያሽ ብቻ ሳይሆን ፅዳትሽ ይበቃል
@ሠላምሠላም-ቀ3ነ
@ሠላምሠላም-ቀ3ነ 4 жыл бұрын
ውይ መአዚ ሲያምር ግን አማረኝ በርበሬ የለኝ አልሠራ እጂሽ ይባረክ
@srtysrt8849
@srtysrt8849 3 жыл бұрын
ባልጫ ስሪው ወይም ሰልሳ አድርጊና ስሪ
@jannathraheema7826
@jannathraheema7826 4 жыл бұрын
ማዚ ማሻአላሕ በጣም ባለሙያነሽ እጂሽ ይባረክ
@LuliLemma
@LuliLemma 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 4 жыл бұрын
Learning so much from you! ትባረኪ ❤️
@nigusedestaatsbha2051
@nigusedestaatsbha2051 2 жыл бұрын
ማዛ ቆንጆ እኔ ብዙ ቦታዎች የድንች ወጥ በልቻለሁ ብዙ አይጥምም የአሠራር ነው፡ወይስ ድንች ለአሣራር ሰለ ማይመች ነው
@ethiopiatub9303
@ethiopiatub9303 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በርች እህቴ ባለሞያ እጅሽ ይባርክ እኔም እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ኢትዮጵያ ስህድ እስራዋለሁ♥
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 4 жыл бұрын
Egezabeher yebarekise
@sadizakir4706
@sadizakir4706 2 жыл бұрын
ሰላም በጣም አሪፍ ነገር ነው የምታስተምሪን በጣም አድርጌ አመሰግንሻለው .........እባክሽ ለእርጉዝ ሴት የሚሆን ያለ ሽንኩርት የሚሰራ ለእራት እና ምሳ የሚሆን ነገር አሳይኝ በጣም ሰለተቸገርኩኝ ነው ከይቅርታ ጋር
@abc2abcx506
@abc2abcx506 4 жыл бұрын
ዋው እጅሽ ይባረክ መአዚዬ
@ysehimuladame8352
@ysehimuladame8352 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ሴት ጀግና አይቸ ያአርብን ሴት ሳይ ቱ ሴት አይደሉም እኮ እኔ ራሱ እነሱን እያየሁ ዝርክርክ ሁኛለሁ
@AAs-zn7yh
@AAs-zn7yh 4 жыл бұрын
በጣም
@መዳምየምርአሁንስአበዛሽው
@መዳምየምርአሁንስአበዛሽው 4 жыл бұрын
ክክክክ ዝርክርክ የሚለው አይገልፀውም 🤣🤣🤣
@mesiemesie9311
@mesiemesie9311 4 жыл бұрын
ክክክክክ ተይጂ ሁሉም 1 እዳይመስልሽ ከመናገርሽ በፊት አስብሽ ብትናገሬ መልካም ነው እሷን ማድንቅ ትችያለሽ ግን ሰለ አረብ አገር ሴት ለማወራ ይቀርሻል ምን አልባት አንቺ ዝርክርክ ልትሆኝ ትችያለሽ ሰምተሻል መስሚያሽ ይዝጋ ደድብ
@mahubetube6317
@mahubetube6317 4 жыл бұрын
ይነመዳምጨመርጨመርአበቃያንማቁላላት
@imissmyfather8109
@imissmyfather8109 4 жыл бұрын
@@mesiemesie9311 እረ በፈጠራችሁ አትሰዳደቡ በቃ አይቶ ማለፍ እህቴ ምን አለበት
@L25-m9c
@L25-m9c Жыл бұрын
ማሻአላህ ❤❤
@mloveyou7466
@mloveyou7466 4 жыл бұрын
በጠም ጥሩ የምትስራችዉ ስራ ዉች ሁሉ ምርጥ ነው
@allahmdulilaahallahmdulila2181
@allahmdulilaahallahmdulila2181 2 жыл бұрын
ምርጥ አሰራር እጂሺ ይባረክ
@tenubekele5553
@tenubekele5553 2 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የድንች ቀይ ወጥ የምወደው
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሁሌም ልዩ
@misracheethio2057
@misracheethio2057 3 жыл бұрын
Wawooo.jagina.❤❤❤❤❤
@urud8496
@urud8496 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@fafimohammed5409
@fafimohammed5409 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይባርክሽ
@MeMe-hd1cm
@MeMe-hd1cm 4 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ እጂሽ ይባርክ
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 4 жыл бұрын
Dinich amrogn neber... thanks
@zamzammohammad8034
@zamzammohammad8034 3 жыл бұрын
ቆጆወጥአሠራረ.ጎመጀሁ
@ሄመን-ጸ4ፀ
@ሄመን-ጸ4ፀ 4 жыл бұрын
ስወድሽ እጅሽ ይባረክ እህቴ
@ቤቲየኦርቶዶክስተዋህዶልጂ
@ቤቲየኦርቶዶክስተዋህዶልጂ 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ እኔማ ስወድሽኮ እድሜ ላች ባለሙያ አድርገሽኛል እማየ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@meheletderb2681
@meheletderb2681 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መአዚየ ፍጥነትሺ ፅዳትሺ አሟልቶ ነዉ የሰጠሺ ብዙ ተማረኩኝ ከ2 ወረ በሆላ አገባለሁ ባለሙያ ነዉ ያደረግሺኝ የቄጣዉ ፍረፍረ እንዴት እንደሚጣፍጥ ዋዉ ግን ነጭ አዝሙዱን አመሰ አመሰ ታደረጌዋለሺ እሰቲ ሰለቅመሞቹ ሰለጥቁ ቅመሙም አሰረጀኝ እህቴ
@hshshsshggg5571
@hshshsshggg5571 4 жыл бұрын
👌😳ዋውዋው
@ወርቅህነከበደ
@ወርቅህነከበደ 4 жыл бұрын
መአህዚ እኔ ወንድ ላአጤ ነኝ የአንቺን Video እይአይው ስንት ሞይአ ለመደኩ መሰለሸ እግዚአብሔር ይባአርክሽ
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 4 жыл бұрын
I like potato wote !! It’s looks yummy 😋
@mesi3777
@mesi3777 4 жыл бұрын
ድንችዬ 😍 በጣም የሚያምር ወጥ እናመሰግናለን በርች። ነጭ አዝሙድ መዝገበ ቃላት ላይ ሰርች ሳደርገው bishop's weed የሚል መጣልኝ
@saraastatcke466
@saraastatcke466 4 жыл бұрын
በጣም ስላስጎመጂኝ አሁን ልሰራው ነው! በጣም አሪፍ በርቺ
@አሚናአወል-ቈ3ቈ
@አሚናአወል-ቈ3ቈ 4 жыл бұрын
ዋው ነው
@bachayewbachayew7709
@bachayewbachayew7709 3 жыл бұрын
Enamesegnalen.ehte
@flowerrose2240
@flowerrose2240 4 жыл бұрын
Wawu yen qonjo tbrki
@AboAli-os1eg
@AboAli-os1eg 4 жыл бұрын
Mashallah konjon
@Bereket-z8q
@Bereket-z8q 7 ай бұрын
@OmarAhmed-nr2bc
@OmarAhmed-nr2bc 4 жыл бұрын
ቆንጆ ድንች ወጥ ነው ግን ምኑ ነው የተለየው
@adfgdg8310
@adfgdg8310 3 жыл бұрын
ለካ መልኩን ይስጠኝጂ ሙያ ከጎረቤት የተባለዉ ዉነት ነዉ ዉነት ነዉ ባለሙያ ነሺ
@giovannaiamele8782
@giovannaiamele8782 3 жыл бұрын
Great wot!!!
@ዘይነብአጣዬዩቱብ
@ዘይነብአጣዬዩቱብ 4 жыл бұрын
ጠማጥም ሰልሳ ማለቴ ቲማቲም ድልሁ ከበርበሬው ጋር በጣም አይቀላም ??
@khadijataye6546
@khadijataye6546 4 жыл бұрын
Garidha
@nameit2690
@nameit2690 4 жыл бұрын
The colour of the sauce is very good
@obseesalallee.7012
@obseesalallee.7012 3 жыл бұрын
Wowwwowww
@ebbek6065
@ebbek6065 4 жыл бұрын
Netch Azmud is Cumin in English. Cheers
@keepright5232
@keepright5232 3 жыл бұрын
I think it is called cumin or caraway seeds.
@ሀይሜነኝከራያ
@ሀይሜነኝከራያ 4 жыл бұрын
ዋዉ ነዉ በጣም እንደምጣፊጥ እረግጠኛ ነኝ ዛሬ አንደኛ ነኝ እስት በተሰብ አደሩጉኝ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያዲርግልን እኔስ በጣም ጨንቆኛል
@tigih9449
@tigih9449 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ ድንች ወጥ እንደ አገርቤት አልጣፍጥ እያልኝ ተቸግሬ ትቸው ነበር በአንቺ ዘዴ እሞክረዋለሁ እግዚአብሔር ይድጥልኝ
@kidistkidane7288
@kidistkidane7288 4 жыл бұрын
እኔም
@frewoyniferede591
@frewoyniferede591 3 жыл бұрын
ዋው ድንቅኮነሽ
@mesiemesie9311
@mesiemesie9311 4 жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣሽልን መአዝዬ ♥
@የትምብትሆንአላህንፍራአላ
@የትምብትሆንአላህንፍራአላ 4 жыл бұрын
በርችሀሪፍነው
@mohammedabdella7714
@mohammedabdella7714 4 жыл бұрын
Thank you for showing me how to cook "Denech Wett". The English name for " Neche Azemud" is "Bishop's Weed".
@lozilozi1614
@lozilozi1614 4 жыл бұрын
Sewdshi yene melkme set❤😘😘
@bettyd1769
@bettyd1769 4 жыл бұрын
ነጭ አዝሙድ----Ajwain seeds or ajowan seeds . Also ,they call it -ajowan caraway seeds.
@KingKing-jm1kb
@KingKing-jm1kb 3 жыл бұрын
Wwwwwwww 💔
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@AlmazAlengo
@AlmazAlengo 2 жыл бұрын
👍😘😘😘😘😘👍👍👍👍
@ሀድያዩሰ
@ሀድያዩሰ 4 жыл бұрын
ይመችሽ
@MekiyaTube
@MekiyaTube 4 жыл бұрын
መልክ ስጠን እንጅሙያ ከጎረቤት ማሻአላህ ጥርት ያለ አሰራር ጥንቃቄሽ ወውው
@kamilatube865
@kamilatube865 4 жыл бұрын
ዋው
@MohammedIbrahim-mv7kh
@MohammedIbrahim-mv7kh 4 жыл бұрын
Yna balemuya barche eheta ❤❤❤❤
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Yummy 😋👍
@mmmmmnmn7596
@mmmmmnmn7596 4 жыл бұрын
የቅመም አሰራር አሳይኚ
@tsigejifar6157
@tsigejifar6157 4 жыл бұрын
Yekerta esk ye shebira wet asayeg
@ኡሙሙአዝ-ደ7ቨ
@ኡሙሙአዝ-ደ7ቨ 4 жыл бұрын
መሻአላ
@hiwotmolla1894
@hiwotmolla1894 2 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ ሴት ማለት አንች ነሽ ❤️
@munico1
@munico1 4 жыл бұрын
ውይ እንጀራ የለኝም እንጂ😅😅😅
@ፌቪንነኝየጳውሎስፍሬ
@ፌቪንነኝየጳውሎስፍሬ 4 жыл бұрын
የምትውጅው ከሆነ ነጨን ጋግሪ
@ethiopiatub9303
@ethiopiatub9303 4 жыл бұрын
መጋገር ትችያለሽ እካ እህቴ ግዜ ካለሽ
@eshanegash8421
@eshanegash8421 3 жыл бұрын
Thankyou Meza
@እሙረያን-ጐ6ጰ
@እሙረያን-ጐ6ጰ 3 жыл бұрын
እረ እጀራ በድንች ወጥ ማነው እሚበላኝ እርጉዝነኝ አመረኝ ገብቻ ያየሁት ሲጨቀኝነው
@mahubetube6317
@mahubetube6317 4 жыл бұрын
አቤትሲያምር
@semretsemret4280
@semretsemret4280 3 жыл бұрын
ወጥሽ ላይ ቲማቲም አትጠቀሚም?
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 жыл бұрын
ቲማቲም ሽሮ ላይ ነው ድንች ላይ ድልህ እጠቀማለሁ በርበሬ ሞቅ ካለ ልጆቹን እንዳያቃጥል ሶሱን በዛ ያደርጋል በርበሬምመቆጠብ ለፈለገሰው ከለር ያሳምራል
@misracheethio2057
@misracheethio2057 3 жыл бұрын
Wawooo.😭
@kingcell2437
@kingcell2437 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@yimerahmed5916
@yimerahmed5916 4 жыл бұрын
ነጭ አዝሙድ(Ajwain)
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 4 жыл бұрын
Dankeschön ❤️🙏
@ዘይነብአጣዬዩቱብ
@ዘይነብአጣዬዩቱብ 4 жыл бұрын
እሲኪ አረብ አገር ሳኡዲ ያላችሁ በአረበኛ ኮረርማ እና ነጭ አዝሙድ ስሙን የምታውቁ ንገሩኝ
@etuetu5364
@etuetu5364 4 жыл бұрын
ኮረሪማ ሄል ሀበሽ ነው ነጭ አዝሙድ ግን እኔም በምልክት ነው የምገዛው
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ 4 жыл бұрын
@@etuetu5364 የኮረሪማ ስሙን እኔም አላውቅም ነበር እዳቀው ስላረግሽኝ አመሰግናለሁ
@ኡሙየህያማሩእናኡሙአማርማ
@ኡሙየህያማሩእናኡሙአማርማ 3 жыл бұрын
ነጭ አዝሙድ ደግሞ አጣር ታገኛለሽ ስሙ ናናኻ ነው በአረበኛ
@hananhananko1736
@hananhananko1736 3 жыл бұрын
ነጭ አዝሙድ white Cinnamon
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 жыл бұрын
አልገባኝም ሁለቱ ይለያያሉ
@tenubekele5553
@tenubekele5553 2 жыл бұрын
White cumin
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 4 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌👌😍😍😍😍😍😍😍
@maretomareto4784
@maretomareto4784 3 жыл бұрын
መልካም ሴት
@fasilhabte4558
@fasilhabte4558 3 жыл бұрын
ነጭ አዝሙድ -----BISHOP'S WEED
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@hiyutube3224
@hiyutube3224 4 жыл бұрын
ይሄዉ subscribe ገጨዉሽ ❤️
@kiyabeka6287
@kiyabeka6287 4 жыл бұрын
Woww 👌👍🇪🇹❤️❤️❤️
@marthatariku4384
@marthatariku4384 4 жыл бұрын
👍👍👍😘😘😘🙏🙏🙏💐💐💐💐
@angasabekele3237
@angasabekele3237 2 жыл бұрын
BTAME QONEGO NWU WUD BRECE😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀
@yordanos2546
@yordanos2546 4 жыл бұрын
እህቴ በርቺ በእምነት ተደጋግፈን በእምነት ቤተሰብ እንሁን
@loveitall252
@loveitall252 4 жыл бұрын
Are you ok your voice does not seem like usual! I hope your ok!!
@hannahyohannes8767
@hannahyohannes8767 4 жыл бұрын
Bless you my sister. You are blessed and have a good influence to others. Keep it up
@Yodie19
@Yodie19 4 жыл бұрын
Another mouth watering dish! Good job sis👍.... if I’m not wrong nech azmud in English is known as ‘white cumin seeds’ ....keep up the good work 👍 stay safe and blessed 🙏🕊
@le1785
@le1785 4 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@heyatmuhemedi2077
@heyatmuhemedi2077 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ላይክ አዲርጉ ብሊስ
@semharkiros6311
@semharkiros6311 4 жыл бұрын
🙏🏽❤️❤️
@asufeker6040
@asufeker6040 4 жыл бұрын
መልሱልኝ ማሮች ነጭ አዝሙድ ማለት ሲምሲም የሚባለው ነው???????? ጥቁር አዠሙድስ አባሶዳ ነው ወይ???
@ጦይባየወሎልጅT
@ጦይባየወሎልጅT 4 жыл бұрын
አይደለም ማማ ነጭ አዝሙድ ሲምሲም አይደለም አብ ሰውዳም እደዛው ለዳቦ ነው እምንጠቀመው ሀበ ሰውዳውን
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ 4 жыл бұрын
ስምስም ሰሊጥ ነው
@srtysrt8849
@srtysrt8849 3 жыл бұрын
ጥቁር አዝሙድ በአረብኛ ሃበተ ሰውዳ ነው ነጩን አላሁ አእለም
@ኡሙየህያማሩእናኡሙአማርማ
@ኡሙየህያማሩእናኡሙአማርማ 3 жыл бұрын
@@srtysrt8849 ነጭ አዝሙድ ናናኻ ነው አጣር ቦታ አለ
@ኡሙየህያማሩእናኡሙአማርማ
@ኡሙየህያማሩእናኡሙአማርማ 3 жыл бұрын
ሲምሲም፣ሰሊጥ ነው፣ነጭ አዝሙድ ደግሞ ናናኻ ነው ፣ጥቁር አዝሙድ ሀባተል ሶዳ፣ ወይም ፣ሀባተል በረካ ይባላል
@sunshining3697
@sunshining3697 4 жыл бұрын
Anchi ko kmem nesh 100,000 subscribe asgebalshalew ene
@mussieeyob6467
@mussieeyob6467 4 жыл бұрын
Yibel moya
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
የፆም ምግብ ድንች ቀይ ወጥ አስራር Ethiopian food @zedkitchen
8:03
ጥብስ አስራር ጋዝላይት Ethiopian food @zedkitchen
9:17
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 942 М.
Ethiopian Potato Stew የድንች ፡ ወጥ
7:08
Melkam Tube
Рет қаралды 28 М.
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН